እንዲፈርሱ የተደረጉት ትልልቅ ህንጻዎች

  Рет қаралды 21,928

Fana Television

Fana Television

Ай бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 40
@juzekmato
@juzekmato Ай бұрын
ምን ለማፍረስ አቅዳችሁ ነው ዳር ዳር የምትሉት??
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ድህነት እና ድሀን አሳ እንዳንተ አይነቱ የእርሰት አሰመላሸ መፍረሰ አለበት
@OromayOromay
@OromayOromay 25 күн бұрын
😅😅😅
@tesfamicheal6421
@tesfamicheal6421 Ай бұрын
እነሱ አፍርሰው ህንፃ ነው ገነቡት የኛው ችግኝ ነው የተከለው😂😂😂🎉
@gezahegnmegersa3362
@gezahegnmegersa3362 Ай бұрын
አረቄ ቤት ፈረሰ ብሎ ለሚጮኸው ሀብታሙ አያሌው አድርሱለት
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
አረ ጠላ ቤቷን አፍርሰወ የግፍ ግፍ ኮንዶ ሰጣት ይህ ግፍ አልበቃቸዉም ሶፋ ሰጣት በሰላም እንዳትተኛ አልጋ አሰጦትም ወቼ ጉድ ይህ ትልቅ ቦቦ ምንድነዉ ቤቷ ዉሰጥ ልተፃዳዳ ነዉ ሰላቸዉ ሰሙን አሳምረዉ አረ አትፎገር ባኞ ቤት ነዉ አሉኝ እራሱን ያፀዳል ሸታ የለዉም ብለዉ እርፍ ታድያ ሸንት ቤት አንዴት እንዳለሁኝ አቃለሁኝ ነጭ ወንበር ሳገኝ እንድፀዳዳ የተሰራብኝ ግፍ ተወርቶ አያልቅም መሬቴን ቀምተዉ ቤቴን አየር ላይ ነዉ የሰሩት አረ አምሰተኛ ፎቅ ነዉ አሉኝ ጣሪያ ላይ ጣሪያ በጣሪያ ላይ ጣርያ ታደያ ዝናብ መዝነቡን በምን ላቅ ነዉ በርበሬዬን የትል ልወቅጥ ነዉ ይህ ግፍ ግፍ አይደለም ካልከኝ ከምኖርበት አዉጥተዉ ኮንዶ ሰቅለወኝ ሙቅ በሴጣን የፈላ ዉሃ ገላሸን ታጠቢ አሉኝ ኤሌትሪክ ነዉ እኔም ነገረኳቸዉ ብረት ምጣድን ለይቼ አቃለዉ ማንም በለ ጌዜ አይቀልደብኝም ብዬ የልክ ልካቸዉን ነገርኳቸወ ነገሩ አድክ የነዚህ የፈጣጦች ቅጠል እና እንጨት ልቀማ ሄድኩኝ ቡናዬን ላፈላ እንጀራዬን ልጋግር እፍ ብዬ እሳቱን ላያይዝ ፣ ይህ ሹም ባልንድብ የለሸ ኤሌትሪክ ነዉ ቅንድቤን የለዉ ብሎ በትህና ከነገረኝ በኃላ እናቴ ለቡናዉም ለእንጀራዉ ያለ ቅጠል ይገዳል ብሎ ሶኬቱን ለኳሰዉ ፤ እሰቲ ጉድ ልይ ብዬ በአየር ቦቋራጭ ቡናዬም ደረሰእጅራወም ዓይን አዋጣ አይን አወጣ ማለቴ ልበ ደረቅ ሆነ ሰዉን የማይፈራ አከንቦሎየን ላረግለት ሰል እህቴ እኔ የብረት አከባሎ ነዉ የሚከድነኝ ብሎኝ ቁጭ፤ ቡናዬ ይዤ አዉሌን እየተጣጣሁ በአየር የተፈላ ቡና እጄቴዉን ይሼ ከንቲባ አበቤ የእጅሸን ይሰጥሸ ድህነቴን ቀምተሸኝ አዘኔን አፍረሰሸብኝ የግፍ ግፍ የማላቀዉን ሀብታም አዉረሸኝ እኔ ብዋሸ ይሄዉ የኢትዬጵያ የእንጀራ እናት ልጆች ጎኔ ምሰክርነት ቆመዋል እነሱ ናቸዉ በደሌን የነገሩኝ።
@NOBLIN884
@NOBLIN884 Ай бұрын
አይ ጋላ እናንተ ባትኖሩ የድድብናን የጭቃነትን ልክ አናይም ነበር
@ia6750
@ia6750 Ай бұрын
​​@@NOBLIN884stop misogyny
@OromayOromay
@OromayOromay 25 күн бұрын
​@@Hkim185ጅል ምንም የምታውቀው ነገር እንደሌለህ የፃፍከው ነገር ይናገራል
@user-nn9hf5iq7f
@user-nn9hf5iq7f Ай бұрын
‘’የሀገሪቱ መንግሥት ልሳን የሆነው ዥኑዋ (ፋና)’’ መልዕክቱ ግልጽ ነው ገብቶናል
@zelalemabebe7871
@zelalemabebe7871 Ай бұрын
አልበላሽምን ምን አመጥው አሉ
@kasahunyadete6736
@kasahunyadete6736 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ቴክሎሎጂ ነው ለመሥራት ብዙ አመታትን የሚወሰድ ህንፃ እንዲ በደደቂቃዎች ጆግ አመድ ሲሆን አጃይብ ነው እውነት ለማመን ይከብዳል ይደንቃልም በ 2014 በ አቡዳቢ ሚና ፕላዛ ህንፃ ሲፈርስ እዛው አካባቢ ነበር የስራ ቦታዬ ለማየት ችያለው እጅግ በጣም ነው የሚገርመወ ያን የመሠለ ውብ ማራኪ ህንፃ በደቂቃዎቸ ወደ አመድ ሲቀየር ተመልክቻለው አጃይብ ነው የአለም ስራ
@OromayOromay
@OromayOromay 25 күн бұрын
ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ይሏታል ጅግራ ነው የሚባለው😢😢😅
@nigatuassefa3709
@nigatuassefa3709 Ай бұрын
በይ አዲስ አበባ ተዘጋጅ
@Kkfr12
@Kkfr12 Ай бұрын
ምን እያልሽን ነው እነሱ አፍርሰዋል እኛ ብናፈርስ ምን ይገርማል እያልሽን ነው አሁን ትንንሹን አፍርሰናል በቀጣይ ደግሞ ትልቁን እንነካዋለን አይግረማችህ እያልሽን ነው አስተሳሰባችሁን አጎልምቱ ነው በይ ደህና በርች አንቺን ደስ ካለሽ
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
አዋ እያለች ነዉ ምን ታመጣል ምድረ እርሰት አሰመላሸ አሁን ደሳሳ ቤት አሰመላሸ ልትሆን ያምርሀል በአብቾ ዘመን ደና መሆን አትችልም ሕግ ወጥነት ነዉ እንደ ሌብነት ቁጠረዉ ሳትሰረ መብላት baby የብልፅግና ዘመን ነዉ ከርፋፋ ጎንደሬ አንፈልግም አሜን
@ia6750
@ia6750 Ай бұрын
😘
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን Ай бұрын
ስለዚህ ምናፈርሰው በነሱ አይተን ነው ምላሻችሁ ?
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
አዋ እንኳን ደሳሳ ቤትህን ደሀዉነ አሰተሳሰብህን እናፈርሰዋለን። አሜሪካን ሐገርም መንግሰት ቤትህን ከፈለገዉ ይደይማል ጥያቄ የለም ማንም ፋራ ይነሳና ብቱቱ አታፍርሱ ይላል አሁን ልጆቻቹህ ቢሰሙ የዛሬ 30 ዓመት ቀብራቹህ ላይ አይቆሙም ነበር ባንዳ ብለዉ ምድረ ወሰክ
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን Ай бұрын
@@Hkim185 ቀሽም መሃይም አሜሪካን እርሳት ፉክክር ኬንያንም አትደርስባትም
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
@@ኢትዮጵያዊን ድሀ አሰተሳሰብ ሰላለህ ከኬንያ ጋራ ተወዳደሩ ትላለህ እኔ የዲሞክራሲ ቁንጮ የሆነችዉ ሐገር ላይ የግል ንብረት የሚከበርበት ሐገር ላይ ቢሆንም ሐዴሙ ካለ ቤትህን ይፈርሳል አለቀ መንገዱ ይሰራል እንቢ ካልክ ትራክተር አምጥቶ ያፈርሰብሀል ካንተ ጋራ ሸፋጣ አይገባም የፈለገ የሰለጠነ ሐገር መንግሰት ለልማት ከፈለገ ትነሻለሸ አለቀ ደቀቀ እንኳን መንግሰት አይደለም አለሙዲ መጥቶ ፋብሪካ ልከፍት ነዉ ካለ ትነሳለህ። አንተበቀበሌ ቤት እየኖርክ ታክሰ ሳትከፍል በዛ ላይ የቀበሌ ሶሰት ብር ክራይ ለ30 ዓመት ሰትከፍል አይጥ የሞላበት ቤት ተቀምጠህ የመንግሰትን ታክሰ አታሰመልጥም ብሎ ያፈናጥርሃል እናቷ አሜሪካ ይሄዉ ምድረ Dሲ ታክሲ ሹፌሮች ምሰክርነት መጥተዉ ይሰጡ
@mesfinfikereslassie1404
@mesfinfikereslassie1404 Ай бұрын
​@@Hkim185 cadrew ereft aderg hagerun yemitela manim yelem bizu kedami neger ale yante hod kemola beka Lela atawkim
@ayubnaser5103
@ayubnaser5103 Ай бұрын
@@Hkim185 አልደረሰብህም እንጁ እንደዝህ አትልም ነበር ልማትን ሚጠላ የለም ግን የፈረሰበት ተመጣጣኝ ምትክ ማግኛት አለበት
@yonatantameru5498
@yonatantameru5498 Ай бұрын
Dont consider the devloped countries experience for our poor country first so many basic necessity needed
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ይህንን basic ፍላጎት አየር ላይ እንገንባ?
@muluatumunda8965
@muluatumunda8965 Ай бұрын
That all you presented building's have at list they have some case and all them exist in prospered County. After demolishing changed by huge building not like us ( we built park & plaza 😂😂)
@earthdoesnotrotate-blackma1687
@earthdoesnotrotate-blackma1687 Ай бұрын
atsenanu tebelachehu new Fanawoch?enesu habetamoch selalachew egna demo yedehoch deha balegeze shekayoch ena bekelegnoch ke beshasha yewetan geterewoch selehonen .ena manem ayetsenanalachehum getere geterun yalema ke PM jemero lekekulen keteman
@user-od7ij4dk6w
@user-od7ij4dk6w Ай бұрын
gezahege tebeyew weshela 90% ደሀ በሆነች ሀገር ቤት ፈረሳ አዋጭ አይደለም የፋና ጋዜጠኛ አብዛኛው ጥገኛ ሆኖ እየኖረ የሀብታም ሀገር ቤት ፈረሳ የሚያሳይህ
@johnafework5570
@johnafework5570 Ай бұрын
ደደብ አደረጋችሁን?
@NOBLIN884
@NOBLIN884 Ай бұрын
The fact is non of gala own anything in addis ababa so it is okay to dismantle peoples house
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Ай бұрын
Rubbish!! We know all about those shit, try to show or tell us our country, it seems you run out of any good story!!
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
እርሰት አሰመላሸ ወልቃይት ዉሰጥ ያቃጠሉት በቢሊዬን ደላር ወያኔዎች የሰሩትን የሱኳር ፋብሪካን ነዉ የምታሳየህ ወይሰ መቀሌ ዉሰጥ ያቀጠላቹሁትን ነዉ ወየሰ ሻሸመኔ የኦሮሞቹን ሰም ለማሰጠቆር ዘቅዝቃቹ ያቃጠላቹሁትን የትኛዉን ሪፖርት ያርጉ አጫሉን የገደላቹሁትን ወይሰ ጎሙዞቹን እሳት የለቀቃቹሁባቸዉን በግፍ ሰለሞቱት በአማራ ልዩ ሐይል ዛሬ ፋኖ ሰላለቁት ሪፖርት ያርጉ
@mesfinfikereslassie1404
@mesfinfikereslassie1404 Ай бұрын
Eye yegna ager politics yehem fersowal lemalet new 😂😂😂😂 yemeyasazinew zaf korto abeba yemitekil mengist shame on u 😢
@user-xg3hf1xx5m
@user-xg3hf1xx5m Ай бұрын
የሀገራሽን የብልጽግና ነው መሪ ታራክ የሆኖ ህንፀ ሲፍራሰ አትውሬም ሌላ ሀግራ ከምተዉሬ ወሬ ወሬ ለፍና ጋዜጡች።
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
አብቾ ህንፃ አላፈረሰም ዛኒጋባ ሸንት ቤት የሌለዉ የደህነትን ጥግ ነዉ አፍርሶ የሰዉ ተራ ተራ ያሰቀመጠህ
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 255 М.
Hiroshima - the unknown images
52:01
La 2de Guerre Mondiale
Рет қаралды 10 МЛН
When A Gang Leader Confronted Muhammad Ali
11:43
Boxing After Dark
Рет қаралды 6 МЛН
Chinese sniper vs. American sniper during the Korean War (1952)
50:39
How to win a argument
9:28
ajaxkmr
Рет қаралды 451 М.
የአሜሪካ የጦር መርከብ ውስጥ ገባሁ
37:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 185 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН