No video

እንዲህም ይፎከራል፤ ይሸለላል፡፡ Wagnew Ashenafi

  Рет қаралды 479,996

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

5 жыл бұрын

‹‹ አትፎክር ፋሽስት አታብዛ መሃላ፣ መሻገሪያም የለህ ርብ ነው ሞላ፡፡›› ዋኘው አሸናፊ 123ኛውን የዓድዋ ድል ምክንያት በማድረግ በአቫንቲ ብሉ ናይል ሆቴል ያቀረበው አስደማሚ ፉከራና ሽለላ፡፡
#WagnewAshenafi
#ዋኘው_አሸናፊ

Пікірлер: 287
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 жыл бұрын
💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾😘😘😘😘😘😘😘ነፍጠኛ👍🏾አማራ ጀግና ውበታችን ኢትዮጵያውያዊነት ኩራታችን: በርታ ወገን
@user-ik4uq3uh4b
@user-ik4uq3uh4b 5 жыл бұрын
አማራነቴ ኩራቴ አማራነቴ ክብሬ እንኳንም ከናተ ተፈጠርኩ ያዝ በል አንተ
@emaadd4155
@emaadd4155 3 жыл бұрын
እኛ እንዳቀዱልን ጠበን አንገኝም እህቴ የምንኮራው በኢትዮጵያዊነት ይሁን፡፡
@user-en8rx2lf4u
@user-en8rx2lf4u 5 жыл бұрын
እንዳበል አንተየዋ ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ ሆዴ ባባ አማራዬ እንኳንም ከናተ ነኝ
@zelalemawilove208
@zelalemawilove208 5 жыл бұрын
አሁን ይሄ ቦርጫም አዝማሪ አንድ ዓይት ቢተኮስ ስንቱን ነው የሚለቀው🤣😘
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 3 жыл бұрын
@@zelalemawilove208 አዳች ይልቀቅብሽ አማራ እኮነዉ መሠለኝ ጋላ ፈሣሙ መሠለሽ
@gashawarrage3275
@gashawarrage3275 5 жыл бұрын
ዋኘው አሸናፊ ጀግና በጣም የምወድህ ባህላዊ ድምፃዊ.
@alextigis7706
@alextigis7706 3 жыл бұрын
ዋው ጥበብ የጠራቻቸው ብሄሮች በጣም በናንተ ሁሌም እኮራለው!!!
@hehshsnsnsnn2201
@hehshsnsnsnn2201 5 жыл бұрын
ዋይ ዋይ አማራ ምን ላርግህ ደጉ ገራገሩ ነውርን እና ክብርን ልይተህ እምታውቀው። ሰላም ለናንተ ይሁን። አስምነው ፅጌን እምትውድው እስኬ like አድርጉኝ
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 3 жыл бұрын
አማራዎች እግዛብሄር ይጠብቃችሁ የኔ ማሮች
@sanithsanith4081
@sanithsanith4081 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 5 жыл бұрын
የዋሁ የሀገሬ ሰው ክፉህን አያሰማኝ ጠላቶችህ ከግርህ ስር ይውደቁ!!
@MoMo-zs5og
@MoMo-zs5og 4 жыл бұрын
Wht
@momo4419
@momo4419 3 жыл бұрын
አሚን
@dngezeethio3166
@dngezeethio3166 5 жыл бұрын
አበሣው ዋኝው አሸናፌ ሥወድክ እኮ ድምጥ እራሡ መብረቅ ነው እሚሠነጥቅ ገታአለ አለማየሁ ከዋኝው ጋረ ሥላየው ደሥ ብሎኛል
@fantastic1231
@fantastic1231 5 жыл бұрын
I love all Ethiopians and I love amhara music, culture, landscape etc!!! United and ancient Ethiopia forever!!!
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 5 жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው ሰላማችሁ ይብዛ
@lovetp9837
@lovetp9837 5 жыл бұрын
👍👍👍አሚን
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 4 жыл бұрын
የተለየ ድምጽ ነው ያለህ። እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ይጠብቅህ።
@user-yi1lp8qo5f
@user-yi1lp8qo5f 6 ай бұрын
I have seen this fascinating kererto 10 times with in 2 hours
@enenegn3484
@enenegn3484 5 жыл бұрын
በለው አንተየዋ።እንዲህ ታመን ታመን የተነሳን ለታ ወየውልህ ባንዳ መድረሻህን እንጃ
@awbttsihorie3978
@awbttsihorie3978 5 жыл бұрын
በለው አንተየዋ።እንዲህ ታመን ታመን የተነሳን ለታ ወየውልህ ባንዳ መድረሻህን እንጃ
@haimanoteliyunesh1055
@haimanoteliyunesh1055 5 жыл бұрын
Ene Negn 😍😍😍
@zelalemawilove208
@zelalemawilove208 5 жыл бұрын
አሁን ይሄ ቦርጫም አዝማሪ አንድ ዓይት ቢተኮስ ስንቱን ነው የሚለቀው🤣😘
@mentameremebet4619
@mentameremebet4619 5 жыл бұрын
እንዲያበል የአገሬ ሰው አማራየ የጥበብ መፍለቂያ ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር
@yeznaapp205
@yeznaapp205 5 жыл бұрын
አማራየ አማራየ አማራየ ኢትዮጵያየ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱✟✟✟🙏🙏🙏💟💟💟💟💟💟💟🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱✟🇲🇱✟🇲🇱✟✟✟🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱✟✟✟🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💟💟💟💟💟💟-🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💟
@user-kq4wg4ew2k
@user-kq4wg4ew2k 5 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ አማራ
@samiraumar6624
@samiraumar6624 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አማራየ እሥትንፍሴ
@user-fn8nu9kb9n
@user-fn8nu9kb9n 5 жыл бұрын
አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራነት ይለምልም አማራነት ደም ነው 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shewaminilik1602
@shewaminilik1602 3 жыл бұрын
ፈጣሪ የአማራን ማስሚዲያ አማራዊ ስነልቦና ስለሠጠህልን ክብሩ ላንተ ይሁን ሌላ ምን እላለሁ!!!!???
@y.ty.t5719
@y.ty.t5719 5 жыл бұрын
እሰይይይ እኛ እናልፍለን እንጂ ገና ታሪካችን ይቀጥላል!!!!
@abasa1556
@abasa1556 5 жыл бұрын
ጀግናው የአማራ ህዝብ እደ እዳልኝ ዘራፍ በል አተ
@Mulugeta29
@Mulugeta29 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን. ባላምባራስ ሉሌን በግሩም ሽለላ ስላስታወስክ.
@tutuhabtamu1455
@tutuhabtamu1455 5 жыл бұрын
የሐገሬ ሕዝብ ሰላምሽ ይብዛ ሐገሬ ሳስብሽ እንባይ ይፈሳል ሁሉ ሞልቶሽ ሰርተን መብላት ኣቃተን በጥቂት ሰዎች እባካችው ተስማምተን ብንኖር ምን አለበት ምድሪቱ እና ሞላው የእግዛብሔር ነው የእኛ የሆነ ምንም ነገር የለም፡ሐገሪ ወንዝሽ ሸንተረርሽ ሕዝቦችሽ ተራሮችሽ በሰላም ውሎ በሰላም ይደር
@tesephr1085
@tesephr1085 5 жыл бұрын
ቻላቸው እጅግ ልብ ተርትሮ የሚግባ ምትሃታዊ ድመጽ ያለው ሀገረኛ ከተባለ ከሱ አስቀድሜ የማሰልፈው ሌላ እስካሁን አልመጠልህ አለኝ እጅግ የምወደው ከእዝነ ልቡናየ መቸም የማይጠፋ
@getmanful
@getmanful 5 жыл бұрын
እንዲህ ወደ ሰሜን ንፋስ ወዘወዘው እንዲህ ወደ ደቡብ ንፋስ ወዘወዘው እንዲህ ወደ ምስራቅ ንፋስ ወዘወዘው እንዲህ ወደ ምዕራብ ንፋስ ወዘወዘው የምኒሊክ ደም ነው ደግፎ የያዘው።
@haimanoteliyunesh1055
@haimanoteliyunesh1055 5 жыл бұрын
Wakanda Tube 💪💪💪💪💪💪♥️♥️♥️♥️😍😍😍😍
@ranarana625
@ranarana625 5 жыл бұрын
ክክክክክ እዲ በልማ
@endrisseid8185
@endrisseid8185 4 жыл бұрын
Right
@germaberhan5359
@germaberhan5359 4 жыл бұрын
Sacs
@rewdaabdela2530
@rewdaabdela2530 3 жыл бұрын
ትክክል
@alo2428
@alo2428 4 жыл бұрын
እዳ በልማ አተ ሀምሌና ነሀሴ ተደራርበና ያስተዛዝበናል ይሄ ቀን ያልፊና በልማ አቦ እዲህ ጭሶጭሶ የነደደ እደሁ ይመድ ማፊሰሻ ስፊራው የት ይሆን በልማ አቦ አይዞን
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 5 жыл бұрын
አማራ አማራ አማራ እፍ ስሙ ብቻ ይበቃየለ እዴ ቀኑብንኮ ተቃጥለዉ ሞቶ የጥበብ መጀመርያ አማራ
@user-hh8pz8go7h
@user-hh8pz8go7h 5 жыл бұрын
አማራ ነን። አማራነት ድቅ ነዉ
@abdurahman2086
@abdurahman2086 3 жыл бұрын
ምን ተቃጥሉ ብቻ ነደዱ
@user-hh8pz8go7h
@user-hh8pz8go7h 5 жыл бұрын
አይ አማራ የኔ የዋህ የአጥቴ ክፋወቸ ኑሩልኝ ጠላቶቻችን ሊያጠፉ ቢሞክሩም አልጠፋንላቸዉም ገና እንበዛለን
@amharegnaworkukassay8761
@amharegnaworkukassay8761 5 жыл бұрын
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እምየ ኢትዮጵያ የበደለሽ ይውደም ለጅብ ይሁን እንጅ ለአሞራ ስጋችን አንች አትዋረጅም ይፈሳል ደማችን
@aminatabera5909
@aminatabera5909 3 жыл бұрын
ወገኔአይዟችሁ
@sintayehutilaye6730
@sintayehutilaye6730 5 жыл бұрын
I love it and we have to always respect and appreciate these artists.
@yonathankidane2149
@yonathankidane2149 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል።
@emamaethiopia6977
@emamaethiopia6977 5 жыл бұрын
እንዳያ በል ጀግናየ
@MulunaLewi
@MulunaLewi 5 жыл бұрын
My home my people Ethiopia one Ethiopia we look good this way....from Washington DC
@batamariam1350
@batamariam1350 5 жыл бұрын
እንዲያ በልልልልል ጠንካራ አማራ ጠንካራ ኢትዮጵያ
@wisdom1223
@wisdom1223 Жыл бұрын
ይህን ምን ይሉታል! 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 አማራዬዬዬዬዬ
@hailegtesfa7540
@hailegtesfa7540 3 жыл бұрын
ያዝናናል ቁምነገር ባይኖረውም።
@zementube521
@zementube521 3 жыл бұрын
Amazing and Patriotic!
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
waw zerik yebarek abo !! edmena tena yestik !!
@birukzewudae-mh3bx
@birukzewudae-mh3bx Жыл бұрын
ዋው፡ቅኔው፡ብቻ፡ይበቃል.አማራየየየ፣
@ahmedderese5751
@ahmedderese5751 5 жыл бұрын
ማን አላት ለኢትዬጵያ 95%አማራ ቢሆን እጅ
@rahmamechegiya1982
@rahmamechegiya1982 5 жыл бұрын
ዋኘው አሸናፊ ጀግና ነህ
@talialeli3895
@talialeli3895 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል 💚💚💛💛❤❤👍👍
@samssontesfay6736
@samssontesfay6736 3 жыл бұрын
ኑርልኝ አቦ ታበረክልኝ 💙💙💙💛💛❤❤🙏🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅✅ አማን ነው ወይ አማራው
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 5 жыл бұрын
አማሮች ጥበብ ከእግዚያአብሄር ነው የተሰጣችሁ
@user-uq6tn8zz9m
@user-uq6tn8zz9m 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@enyatwubet640
@enyatwubet640 5 жыл бұрын
በትክክል
@nadiaeloukaili5690
@nadiaeloukaili5690 5 жыл бұрын
hbetam Endalw enamsgnalen wdewa
@user-lz1gu6li3s
@user-lz1gu6li3s 4 жыл бұрын
እውነትሽንነውእህቴ
@marietedla9997
@marietedla9997 3 жыл бұрын
ትክክል የማህበርሰብ አስተሳሰብ የሚለካው በቋንቋቸው የአገላለፅ ብቃት ነው::
@entertainmentfeshetaentert3199
@entertainmentfeshetaentert3199 5 жыл бұрын
Very Impressive guy and we thank you ....
@getmanful
@getmanful 5 жыл бұрын
እባቡን እባብ በልቶት በሽታቸው ከፋ እስበሱ ሆነና መዳኒቱ ጠፋ።
@raskassaalemseged1011
@raskassaalemseged1011 5 жыл бұрын
Proud to b amhara am from gondar gorgora
@tesfaneshmilashu626
@tesfaneshmilashu626 5 жыл бұрын
አማራዬ ደጉ የዋሁ ህዝብ ክፉህን አያሰማኝ!!
@user-qw6cs3sx6g
@user-qw6cs3sx6g 5 жыл бұрын
አሜን
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amanyehunehager1817
@amanyehunehager1817 5 жыл бұрын
That is racist comments!🖕🖕🖕🖕🖕
@user-hh8pz8go7h
@user-hh8pz8go7h 5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የአማራን መከራ ከማየቴ በፊት እኔ አፈር ልሁንለት።
@user-ju5nu6bv7j
@user-ju5nu6bv7j 5 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሐገራችንን ይጠብቅልን ክፉዋን አያሰማን / አያሣየን
@tadiwosgelawdios7506
@tadiwosgelawdios7506 5 жыл бұрын
ፊታውራሪ ንጉሴ፣ ራስ ገብሬ ካሳ ፣ ደጃች አዝማች ጎሹ የ ስሜን አናብስት ጣልያንን ተናንቀው ያለፉ ጅግኖች ናቸው።
@getmanful
@getmanful 5 жыл бұрын
ጠመም ያለች ዋርካ ዘመም ያለች ዋርካ ጫፏ ወደ አባይ ጊዜ የሚጠብቅ ሰው ፈሪ ይባላል ወይ?
@haymanotmuiuken1791
@haymanotmuiuken1791 5 жыл бұрын
እኔማ እድለኛ ነኚ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 4 жыл бұрын
Enem
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g 5 жыл бұрын
ይብላኝ አማራ ላልሆነ
@taidaas8551
@taidaas8551 5 жыл бұрын
አማራ እናተዉኑሩበት እንኳን አማራ ሆንኩ አላህ ይጠብቃችሁ
@dasaterefe9104
@dasaterefe9104 3 жыл бұрын
ውነትም ፋሽሽ ትክክል ነህ ዘራፍፍፍፍ
@OneLove_12
@OneLove_12 2 ай бұрын
My Amhara fano respect
@Artmediahouse
@Artmediahouse 3 жыл бұрын
አቤት እኔስ ምነው አማራ በሆንኩኝ ❤️❤️❤️
@user-ch3fq7tc4z
@user-ch3fq7tc4z 3 жыл бұрын
ነህ አማራ ኢትዮጵያዊ ሁነህ አማራም ሁሉም ነህ
@user-ly8xq8lp2i
@user-ly8xq8lp2i 3 жыл бұрын
👊👌👌👍👍
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 5 жыл бұрын
ኢቶጲያዊ።መሆን።መታዴል።ነው።አማራ።ፍቅርነው
@fantastic1231
@fantastic1231 5 жыл бұрын
Hi z, love everything amhara and Ethiopia!!! United and ancient Ethiopia forever!!! Greetings from wonderful Gojjam!!!
@dawitasmare4722
@dawitasmare4722 5 жыл бұрын
ዘራፍ አካኪ ዘራፍ ዘራፍ የአማራይቱ ልጅ የኢትዮጵያ መከታ ባንድ ጥይት አነባብሮ የሚመታ
@user-ws2ms8st8l
@user-ws2ms8st8l 3 жыл бұрын
አማራ ማለት እኮ ፈጣሪ ሁሉን አድሎ ነው የፈጠረው😍😍😍😍😍😍😍💓💓💓💓💓💓💔
@emkulukumlachew8099
@emkulukumlachew8099 5 жыл бұрын
እንደ ጎራዴ እንደ ጦርና ጋሻ ሁሉ የጀግኖች አባቶቻችን ትጥቅ የነበረው ወኔ ቀስቃሽ ሽለላና ቀረርቶ በባንዳው ወያኔ ከአማራ ባህል እንዲፋቅ 27 አመት ተከልክሎ ነበር : አማራም ባህሉም አልጠፉም:: ከልካዮችም አይጥ ጉድጓዳቸው ውስጥ ገብተዋል:: ወይ ጊዜ ወይ ጊዜ ....
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 3 жыл бұрын
ደጉ ዎገኔ ከእናንተ በፊት ሞቴን ያርገው ጀግናው አማራ ይነሳል እናም ለዎገኖቹ ዋርካ ይሆናል እኮራባችኋለሁ አማራ ልኢትዮጵያ ለፍቅር ለአንድነት ሟችነው እናም አርቆ አሳቢነው ስነልቦናው እጅግ የላቀነው።
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 5 жыл бұрын
Amaranet ye ethiopia firte new. Geta yebarkeh. Geta kenante gar yihun. Kegna gar yihunilen. Egziabher temelketelen
@morgenyoutube7425
@morgenyoutube7425 5 жыл бұрын
Amezing
@huzaymam7962
@huzaymam7962 5 жыл бұрын
ያተ።ይሽላል።ውድም።።ይሴት።መቃራ። ታስጠላ።መቁበድ።ሴቱ።እደተ።ያለውድ።እያለ
@YenesewBelie
@YenesewBelie 5 жыл бұрын
አማራ-ኢትዮጵያ ጀግና!!!
@melkam9938
@melkam9938 5 жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው እዴት ደስ ይላል
@tekestt9185
@tekestt9185 5 жыл бұрын
አማራየ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@nugusnega8939
@nugusnega8939 4 ай бұрын
so impresive
@HagerFikir
@HagerFikir 4 жыл бұрын
ADWA... VICTORY OF AFRICA!
@girmatechane1896
@girmatechane1896 5 жыл бұрын
‹‹ አትፎክር ፋሽስት አታብዛ መሃላ፣ መሻገሪያም የለህ ርብ ነው ሞላ ፡፡ እባቡ እባብ በልቶት በሽታቸው ከፋ ፣ እርስ በርሱ ሆነና መድኃኒቱ ጠፋ ፡፡ ››
@kidest5267
@kidest5267 5 жыл бұрын
Men ???
@girmatechane1896
@girmatechane1896 5 жыл бұрын
@@kidest5267 algebashem enda?
@user-jz7de5bh3v
@user-jz7de5bh3v 4 жыл бұрын
አትፎክር ፋሽስትት አታብዛ መሀላ መሻገርያም የለህ ቅርብ ነው ሞላ እባቡ እባብ በልቶት በሽታውም ከፋ እርስ በርስ ሆነና መዳሀኒቱም ጠፋ 😍😍
@ebrahimahmed1770
@ebrahimahmed1770 3 жыл бұрын
አማራ አማራ አማራ እፍ ስሙ ብቻ ይበቃየለ እዴ
@mentameremebet4619
@mentameremebet4619 5 жыл бұрын
እንዲያበል የአገሬ ልጅ
@teshagermasinko6796
@teshagermasinko6796 3 жыл бұрын
WOW
@Worku3928
@Worku3928 5 жыл бұрын
የአማራ ኢትዮጵያዊነት በሀቅ በደሙ ነው፣ የቁርጥ ቀን ልጇ አንድ እሱ ብቻ ነው።
@getmanful
@getmanful 5 жыл бұрын
ሳብ ሳብ አረጉ በእኛ ላይ ሊነዱ እስኪ እናየዋለን ካስሄደ መንገዱ።
@batalehamadane1352
@batalehamadane1352 5 жыл бұрын
😍😍😍😍👌👌👌👌💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@justdoit7095
@justdoit7095 5 жыл бұрын
እንዳበል💪💪💪💪💪
@user-jz7de5bh3v
@user-jz7de5bh3v 4 жыл бұрын
ሳም ሳብ አረጉ በእኛ ላይ ሊነዱ እስኪ እናየዋለን ካስሄደ መንገዱ
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 жыл бұрын
ዘመም ዘመም ያለች ዋርካ ጫፏ ወደ አባይ ግዜ የሚጠብቅ ሰው ፈሪ ይባላል ወይ?👌😊
@tamenuabera6940
@tamenuabera6940 5 жыл бұрын
The renaissance of Amhara is coming true soon!!!
@user-ru2gr6yc2r
@user-ru2gr6yc2r 5 ай бұрын
Ufffffffffff Amazing
@user-mv7rb5ek2t
@user-mv7rb5ek2t 5 жыл бұрын
አሁን አትፎክሩ እራያን ወልቃይትን መልሰን አድስ አበባን እኩል የ ኢትዪጺያውያን ስትሆን ነው መፎከር
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 5 жыл бұрын
ኣባቴ ስወድህ የኔኩሩ ራያን ወልቃይትን የትግራይ መሬት ነው ግዳስ የዘራፋቹ የትግራይ መሬት ቆቦ ለማልሞ የምትመልሱበት ግዜ ሩቅ ኣይደለም ክፍኮራ ኣልፋቹ ወልቃይት ራያን ከመጣቹ መቃብራቹ እዛ ይሆናል ምድረ ፈሳም መጥፍያቹ ደርሰዋል ይመስለኛል ስንቴ ናስተምራቹ ካባታቹ መንግስቱ ኣትማሩም
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 5 жыл бұрын
@A Manda ኣማራ የሚባል ቢሄር ኣናቅም ኣንቺ ግም ኣህያ የትግራይ መሬት ኣላወሀ ቆቦ መተማ ለማልሞ የትግራይ መሬት መሆኑ እወቂ ደደብ ጠብቂ ኣንድ ቀን መመለሱ ኣይቅርም ኣንቺ ጠንቓይ የጠንቃይ መተታም የምተተም ልጅ ኢትዮጵያ በናተ ነው ሰላም ያጣቹ ጠንቓዮች ሌቦች ሰው በሊታ
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 5 жыл бұрын
@A Manda ተበዳ ኣንተ ኣህያ ወልቃይና ራያ የትግራይ ለመውረር ስትምኮር ቀን ኣባትህና እናትህ የርገሙህ መሆንህ ታስታውሳሉ መቃብርህ እዛ ላይ ይሆናል በዛ ኣጋጣሚ የተዘረፈው መሬታችን ኣለዋሀ ለማልሞ እናስመልሳለን እንታወውቃለን ፈሳም ወንድ ትመስላለ ግባና ኣስመልስ ክዛ ነያለን ወደመጣህበት ማቃድሹ ትገባለ ጠንቓይ የጠንቓይ ልጅ
@emumiftah5819
@emumiftah5819 3 жыл бұрын
@@berihugerezghier6451 አማራ ርስቱን አስመለሰ ዛሬ ምን ትላለህ
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 3 жыл бұрын
@@emumiftah5819 ትንሽ ትገሺ በትግራይ የግቡ ወራሪ ሀ ይል ሁሉ ይደመሰሳሉ መግባት ሌላ መውጣት ሌላ ነው
@alemfantaye3896
@alemfantaye3896 3 жыл бұрын
እንዳማራ ኢትዮጵያ የሚወድ የለም
@user-ch3fq7tc4z
@user-ch3fq7tc4z 3 жыл бұрын
ደሜ አማራየ የኢትዮጵያዊነት ልኩ የሰውነት ልክ አማራው ከፍታው ወይ ፍንክች ያባቱ ልጅ
@alganeshe1338
@alganeshe1338 5 жыл бұрын
wow so great job thanks for sharing
@user-sj5ib8qd6h
@user-sj5ib8qd6h 4 жыл бұрын
እሰይ እኳን ኢትዩጵያዊ ሆንኩ
@toybayasin3933
@toybayasin3933 5 жыл бұрын
አማራ ብቻ ኢትዮጲያ ቢል ምን ዋጋ አለው?
@ethiopia7156
@ethiopia7156 5 жыл бұрын
ድል ለአማራ ልጅ ፕሊስ ወገኖቼ አጣዬን ከሚሴን ታደጉ ህዝብ እያለቀ ዝምታ ይሰበር
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 5 жыл бұрын
Amara mederajet mekuakam Alebet le ethiopian erefet yemitayametaw Ye Amara hizeb new....geta hoi dereselen
@user-gt5re4fg2j
@user-gt5re4fg2j 3 жыл бұрын
ድሉ የአማራው ነወ
@kaluyibeltal559
@kaluyibeltal559 5 жыл бұрын
ዋኝው የጥበብ ሰው
@user-zs8tj2hd5b
@user-zs8tj2hd5b 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ ንቅለቴ ወገኖቼ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አረ እነ ሥመኘው አረ እነ አሣምነው እነ እነምግባሩ ኡፍፍፍፍፍ
@justdoit7095
@justdoit7095 5 жыл бұрын
በለው በለውና አሥገሣው አቧራ ክብሩን ክብሩን ያልጠበቀ ልኩን አሣየው💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪❤
@weinyshet8175
@weinyshet8175 5 жыл бұрын
ሺአመትኑርልን
@sadahali8723
@sadahali8723 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ውያ ሀገሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ
@melakumeharie5648
@melakumeharie5648 3 жыл бұрын
ብአዴን የምትባል በድን ድርጅት እርስታችንን አስመልስልን
@seidhussien4893
@seidhussien4893 3 жыл бұрын
Amara has super heroes like you.
@onelove2817
@onelove2817 3 жыл бұрын
Azmaris retire to tej and tela bet. What we need is an educated, honest, devoted, and hardworking generation. Amhara is the poorest region in the world. No time to waste. Amhara need to work day, night and 365 days to eradicate poverty, diseases, illetracy, and hunger. Amhara need to double their efforts in building irrigation and electricity dams, modern agriculture, quality schools, clean drinking 🚰 water, sanitation, clinics, technology, and other infrastructures asap. Amhara is way behind compared to other areas. Amhara region government needn't waste time sitting around listening to Azmaris. Government and public working in collaboration with private businesses can pull millions of Amharas from extreme poverty and misery. Work. Hard work. Work.
@alemuwoldie8643
@alemuwoldie8643 5 жыл бұрын
#Amhara#Mass#Media#Agency, እስኪ የ2011 የገና ምሽት የተላለፈውን ዝግጅት አካፍሉን/አጋሩን።
@getahunalemuneh6247
@getahunalemuneh6247 5 жыл бұрын
enia belllllllllllll
@elsatilahun7271
@elsatilahun7271 3 жыл бұрын
wawaw
@birhanugebayew7010
@birhanugebayew7010 5 жыл бұрын
Ewnet new amara yethiopia walta ena mager
@almzishifar5740
@almzishifar5740 5 жыл бұрын
Offffff amara.bemehona.korahu.💚💛❤💚💛❤
@godolays1408
@godolays1408 5 жыл бұрын
ይመችህ ዋኛው ቁጥርህን ግን ለብዙ ጌዜ አፈላልጌ ነበር አላገኘሁም ቁጥርህን ስጠኝ ሚስትህን ልተዋወቃት የአጎቴ ልጅ ነች ዋኛው
@sev7634
@sev7634 5 жыл бұрын
God bless ya all
@user-uq9vv4ig1y
@user-uq9vv4ig1y 4 жыл бұрын
ለበአዳን ኢዴፓ ምልክት አለኝ በነበላይ ዘለቀ ይሁንባችሁ አባቶችን ተላላኪ አልነበሩም በናንተ አቤት ወዴት ስትሉ አማራን ከባለተራው ከነሁሉን ኬኛ ጋር ሁናችሁ አታስበሉት እናተም አትብሉት ያሰራችኋ ቼውን የፀጥታ አስከባሪና ጊኒን አስራቸሁ የምትበሉት እጀታ እዴት ለጉሮሮ አችሁ አልፎ ሆዳችሁን ያሞላው ይሆን ከቀድሞው ሰራዊት አዱ ነኝ
ተዋነይ ቲቪ- ዋኘዉ አሸናፊ
8:01
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 14 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 35 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
When A Gang Leader Confronted Muhammad Ali
11:43
Boxing After Dark
Рет қаралды 6 МЛН
Best Ethiopian nonstop music mix #90s 2024 #vol2
1:16:18
NHATTY BEATS
Рет қаралды 21 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 35 МЛН