አንዱ ባሕርይ ኢፍጡር ወይስ ፍጡር..?? | በሥጋ ፍጡር | ተዋሕዶ

  Рет қаралды 17,898

Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች

Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች

Күн бұрын

00:00 መግቢያ
01:42 ንስጥሮስ(NESTORIANISM)
09:01 አውጣኬ(EUTYCHIANISM)
13:10 ኬልቄዶን(CHALCEDON)
17:54 ተዋሕዶ(SYNTHESIS/HENOSIS)
25:52 ማስረጃዎች ለፍጡር ወኢፍጡር(CREATED AND UNCREATED NATURE OF GOD THE WORD INCARNATE)

Пікірлер: 400
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 21 күн бұрын
00:00 መግቢያ 01:42 ንስጥሮስ(NESTORIANISM) 09:01 አውጣኬ(EUTYCHIANISM) 13:10 ኬልቄዶን(CHALCEDON) 17:54 ተዋሕዶ(SYNTHESIS/HENOSIS) 25:52 ማስረጃዎች ለፍጡር ወኢፍጡር(CREATED AND UNCREATED NATURE OF GOD THE WORD INCARNATE)
@user-lx2xv7no5q
@user-lx2xv7no5q 21 күн бұрын
የምትገርም ድንቅ የአባቶች ልጅ ነህ።❤❤❤ እኔ ከተወዛገቡት ውስጥ ነበርሁ ግልጥ አድርገህልኛል።ነገር ግን ሁሉን ፍጡር ወኢፍጡር ሆኖ በተዋህዶ የቤዛነቱን ስራ ከሰራልን በኋላ በቀደመ ክብሩ በአባቱ ቀኝ ከተቀመጠ በኋላ ፍጡር የሚለው ቃል ይስማማዋልን? ይህንንስ የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት እንዴት ታየዋለህ? 2ቆሮ 5፥16 ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም።
@Yorilua
@Yorilua 21 күн бұрын
⁠@@user-lx2xv7no5qበከበረ ሰውነት( Glorified body) ሞትን ድል አድርጎ ስለተነሳ የሥጋ ባህሪያት አናውቀውም ይመስለኛል:: ቅዱስ ጄሬም ይሄንን ክፍል እንዲህ ፈቶታል "Just as before the Lord suffered his passion, when he was transformed and glorified on the mountain, he certainly had the same body that he had had down below, although of a different glory. So also after the resurrection, his body was of the same nature as it had been before the passion but of a higher state of glory and in more majestic appearance, in fulfillment of the words of Paul: “So that henceforth we know no one according to the flesh. And even though we have known Christ according to the flesh, yet now we know him so no longer.”
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 21 күн бұрын
​@@user-lx2xv7no5qከተዋሕዶ በኋላ ተብሎ የሚነገር አዲስ ነገር የለም። የጠቀስከውም ጥቅስ ፍጹም ሰውነቱን አቷል የሚል የለም ሙሉ የአዲስ ኪዳን ትምህርት የሚያስተምረው ጌታ በተዋሐደው ሥጋ በምድር እንደተመላለሰ ፣ እንደተሰቀለ ፣ እንደሞተ ፣ ከሙታን ተለይቶም እንደተነሳ ፣ ለፍርድም ሲመጣ በዛው በተዋሐደው ሰውነት እንደሚመጣ እና "የወጉት ሁሉ ያዩታል" ተብሏል ስለዚህ ተረጋግተህ ነገረ ክርስቶስ ላይ አንብብ አዲስ ኪዳንን ሁሉንም መጻሕፍት ተረጋግተህ አንብብ
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 20 күн бұрын
@@user-lx2xv7no5q: ሰላም ለአንተ ይሁን ወዳጄ.. ከትንሳኤ በኋላ ያው የከበረ ሥጋ ነው ያለው ግን ፍጡርነቱን ያጣ ማለት አይደለም.. ፍጡርነቱን ሳያጣ የከበረ ሥጋ..
@user-lx2xv7no5q
@user-lx2xv7no5q 20 күн бұрын
​​@@apostolicanswers1መልካም።ክብረት ይስጥልኝ❤አክዬ ይህ የመጨረሻ ጥያቄዬ ናት ይቅርታ!በስጋው ወራት ተርቧል፡ተጠምቷል ቢባልም፥ በትንሳኤ ያን የከበረ ስጋ (ስግው ቃል)አሁንም ይራባል፥ይጠማል ተብሎ ሊነገርለት ይችላል?
@tekeltube5210
@tekeltube5210 21 күн бұрын
ድንቅ ማብራሪያ ወንድማለም። ኤዲተሩንም ግን ሳላደንቅ አላልፍም አላዛር ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ የምር።
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 21 күн бұрын
አዎ በጣም ጎበዝ ነው ይኑርልን
@Tsi541
@Tsi541 21 күн бұрын
አቡ ቴቄል ቲዩብ እየለቀቅክልን አይደለም በሰላም ነው ወዳቼ 😊
@IssamAlRamahi-xb6nq
@IssamAlRamahi-xb6nq 21 күн бұрын
አቡዬ እርሶስ ምነዉ ቤቶትን ተዉት ትምህርቶች ልቀቅልን እንጂ
@yonasakalu2838
@yonasakalu2838 21 күн бұрын
ውዱ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን።
@gut7948
@gut7948 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Yorilua
@Yorilua 21 күн бұрын
በተቆራረጠ ቪዲዮ በጣም misrepresent አየተደረክ ስለነበር እንዲህ ጠቅለል አድርጎ KZfaq ላይ ማስቀመጥ መልካም ነው:: ሊጠይቅህ ሊሞግትህ የሚፈልግ በዚህ ትጠየቃለህ::
@equalityandjusticeforall3190
@equalityandjusticeforall3190 21 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን። ከአእምሮ በላይ የሆነውን የአምላካችንን ለእኛ ያሳየው ፍቅር ባህርያችንን ሳይጠየፍ የራሱ እስከማድረግ እንደሆነ በዚህ ነገረ ክርስቶስ ተምሬበታለው። ክብር ምስጋና ሞገስ ለጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ይሁን።
@antenehtesfaye8674
@antenehtesfaye8674 21 күн бұрын
የአባቶችን ትምህርት በታማኝነት ባለመጨመር ባለመቀንስ ስላስተማርከን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማህ ❤❤❤❤
@abeba1
@abeba1 20 күн бұрын
ክርስቶስን ለማካበድ ሳይሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ስለተዋህዶ በትክክል ገብቶኝ ስረዳ በስመአብ ቃለህይወትን ያሰማልኝ😢🙏🏽
@user-ve7ec2bn3q
@user-ve7ec2bn3q 16 күн бұрын
መንፈስ ቁዱስ ነው ያ እንጂ መንፈስቅድስ ካልረዳህ ነገረ የስላሴ ትምህርት ብዙወችን አልገባን
@TesfawBelay
@TesfawBelay 21 күн бұрын
ይሄ ሁሉ ማብራሪያ እያለ ሰው ምን ነክቶት ነው የራሱን ፍልስፍና እያመጣ ሰውን ግራ ሲያጋባ የከረመው ቃለሂዎት ያሰማለን አኬዋ
@allworldtube4402
@allworldtube4402 21 күн бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር የምር በዚህ ርዕስ ብዙ ተምሬ አለሁ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ❤❤❤
@nebroofanta6607
@nebroofanta6607 21 күн бұрын
የሚደንቀው ግን በደምብ አልተገለጸም ብየ የማምነው:- ክርስቶስ አምላክ ሆኖ ሳለ እኛን በመውደዱ ስሜት ያለው ሆኖ የማስመሰል ሳይሆን የእውነት አልቅሶ ከልጆች ጋር ተጫውቶ ጠፍቶ ደግሞም ተገኝቶ ተመክሮ ተምሮ የት ነው ብሎ ጠይቆ ተጠምቶ ተርቦ የእውነት ታሞ ሞቶ!!!! ይህን ያደረገው እራሱ አምላክ ፈቅዶ መሆኑ ይደንቃል። የውህደቱ ነገር እንደው ድንቅ ድንቅ ድነቅ እንጂ እንዴት ይመረመራል ይሆን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ብዙ ትምህርት ከቲክቶክ ወደ youtube ሲጫን እከታተላለሁ በርቱ
@eliashaimanot7980
@eliashaimanot7980 21 күн бұрын
አኬ በጣም ድንቅ አገላለጽ ነው በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ (የምሥጢረ ተዋህዶ)ምርጥ መገናዘቢያ ይሆናል
@draauae779
@draauae779 21 күн бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ነው በጣም ግልፅ ማንም ሊረዳውና ሊገባው በሚችል መልኩ የቀረበ ግልፅ ትምህርት አንተ የተዋሕዶ እንቁ ነህ ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ ወንድሜ❤❤❤
@YordanosAlemu-rm2fy
@YordanosAlemu-rm2fy 21 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማቸውን።እንዲህ አይነቱ ትምርህት በስፋት ቢቀጥልልን!
@Yorilua
@Yorilua 21 күн бұрын
One thing for sure is that Christology is so beautiful! Oh My God I'm learning so much from all this ፍጡር ወፈጣሪ controversy
@myhb1219
@myhb1219 21 күн бұрын
People think it's wrong conversation to have , but I am getting a lot of knowledge from it
@Yorilua
@Yorilua 21 күн бұрын
@@myhb1219 I don't understand why people say that in this day and age, we are exposed to so many absurd heresies and philosophical worldviews….We need to have these conversations so we can be firm in our faith and refute others accordingly
@emuyeadonay123
@emuyeadonay123 21 күн бұрын
The same here 👍
@zelalemjedidiahgirma7116
@zelalemjedidiahgirma7116 21 күн бұрын
የወንጌልን እውነት በሙላት እንድታገለግል ጸጋውን ብዝት ያርግልህ። ተባረክ።
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 21 күн бұрын
አኬ ፀጋ ይብዛልህ😮 በቤቱ ያፅናህ❤ ደግሞ ሌላ ቤት እየሄድክ ዲቤት አታድርግ አይመጥንህም እዚህ እየመጡ ትምህርትህን ይከታተሉ።❤
@asteryigezubelay598
@asteryigezubelay598 21 күн бұрын
አኬዋ ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ በርታልን እግዚአብሄር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ፣ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፣ ታስፈልገናለህ
@drsimretemesfin1866
@drsimretemesfin1866 21 күн бұрын
አኬዋ ኑርልን እድሜ ከፀጋው ጋር ይብዛልህ❤
@ninjago9518
@ninjago9518 21 күн бұрын
አኪዬ ወንድማችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅ ዘመንህ የተባረከ ይሁን እስከሽምግልና በቤቱ ያጽናህ የኔ ወንድም የኔ የዋህ ሁሉንም ሰው እኩል ቆጥረህ መልስ ስትሰጥ በጣም ታሳዝነኛለህ ማለቴ ሁሉም ሰው የሃይማኖት እውቀቱ ግን እኩል አይደለም እና ለዚ ነው ኮንቪዥን የሚፈጠረው በንግግር ላይ እኔ ችግሩ ከምን እንደመነጨ ተረድቸው ነበረ እና ጥሩ አደረክ እንኳንም በዚ መልኩ አቀረብክላቸው:: ሰው ረብሸው ነበረ ::እና አንተ ግን በርታ ወንድሜ በክርስትና ሕይወት አልጋ በአልጋ አይደለም እግዚአብሔር ያጽናህ አይዞህ ያበርታልን🎉🎉🎉🎉
@surftube3241
@surftube3241 21 күн бұрын
ድንቅ ትምህርት ነዉ መምህር አኬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ 😍😍
@user-sl7zr6dr4u
@user-sl7zr6dr4u 21 күн бұрын
አኬአችን የአገልግሎት ዘመንሕን ያርዝምልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅልን
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 17 күн бұрын
Amen ytebkln
@selemawitselemawit4934
@selemawitselemawit4934 18 күн бұрын
አኬዋ የኔ ተወዳጅ የህይወትን ቃል ያሰማልን 🙏ጸጋው ያብዛልህ አሜን❤ አቤት አንተ የሌላ እምነት ተከታየሰ ብትሆን ኑሮ ተቃጥዬ መደፋቴ ነበር ማርያምን 😢እንኳን የእኛ ሆንክልን❤ አንድ ነገር ግን ላስቸግርህ ከይቅርታ ጋር አኬዋ ሁሌም በዚህ ብትመጣልን እንዴት ደስ ባለን 😥ብዙ tokitok የማንጠቀም ልጆች አለን እና ትምህርትህን ለመከታተል ማለቴ ነው ።እና በሰፊው በሚበል (ሁሌም)በዚህ በ KZfaq )ብቻ ብትመጣልን አኬዋ🙏🤲
@Aksumite24
@Aksumite24 21 күн бұрын
እዚህ ነው የሚያዋጣህ መምህር😍
@dengelmareyamselmachennat7934
@dengelmareyamselmachennat7934 21 күн бұрын
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ትምህርት ወንድማችን Ake ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የምንወድህ🙏
@henokemyaye8162
@henokemyaye8162 21 күн бұрын
አኬ ላይ ጥያቄ ያለው ሰው ከዚህ video በኃላ ጥያቄው ቢኖርም misrepresent ግን ያረገዋል ብዬ አላስብም... እውነት ለመናገር ለስድብ የሚቸኩሉ ሰዎች ይህን ትምህርት ተቆራርጦ ሌላ ቦታ አስክያገኙት አዚህ መጥተው አያዩትም
@NewTechOfficial2321
@NewTechOfficial2321 18 күн бұрын
አክሊል እኮ ተዋህዶን አለማቀፋዊ አደለቺም ብሎ ተናግሯል; ኦርቶዶስ ሀዋርያዊት ፣ ኩላዊት ፣አለማቀፋዊት ነች
@user-sv5qr3nl7i
@user-sv5qr3nl7i 18 күн бұрын
አኬ ያለው ኦርቶዶክስ የምትባለው የኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን በሌሎች አገሮችም የምትገኝ አለምአቀፋዊ ናትና ነው። ኦርቶዶክስ አለማቀፋዊ አዮደለችም የሚለውን ከየት አየሀው?​@@NewTechOfficial2321
@tarikuwodajo1019
@tarikuwodajo1019 18 күн бұрын
​@@NewTechOfficial2321ይህ ተራ ወሬ፣ የባልቴት ክስ ነው።
@edenlij5965
@edenlij5965 17 күн бұрын
እረ ባካችሁ 🙄ጆራችሁ ፍንጭት ነው እንዴ 🤔​@@NewTechOfficial2321
@Wossen-ep8ob
@Wossen-ep8ob 13 күн бұрын
​@@NewTechOfficial2321አሉባልታ
@keba-negn
@keba-negn 21 күн бұрын
አኬያችን ጀግናው ቃለህይወት ያሰማለን😊
@sayshmamo2551
@sayshmamo2551 20 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህ በቀላሉ ለኛ በሚገባን መልኩ ስላቀረብክልን❤ እግዚአብሔር የአገልግሎት ጊዜህን ይባርክልህ🙏
@MulukenTirunh
@MulukenTirunh 21 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬዋ ድንቅ ማብራሪያ በመጽሐፍት የተደገፈ ብዙ ማንበብ እንዳለብን እና መሠረታዊ ነገር ስላሳወከን ምስጋና ይገባሃል ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬዋ
@teda45
@teda45 21 күн бұрын
አኬ ከ Content እስከ አስረጂ ምንጮች፣ ከንግግር ክህሎት እስከ ምርጥ ቪዲዮ ቅንብር! በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@mulugebreegziabher9544
@mulugebreegziabher9544 21 күн бұрын
አኬነት የህይወት ቃል ያሰማህ ውዱ ወንድማችን በስመአብ ደስ የሚል ማብራርያ ከነፍ ማሰረጃ በጣም በጣም ግልጽ ነው የእነ አውጣቂ ግልጽ ያደረክበት ፍጡር ወፈጣሪ የሚባልበትና የማይባልበት part ያብራራሀው👌 ከዚ በላይ ጸጋው አብዝቶ አብዝቶ ያድልህ የኔ ብርቱ ወንድም❤❤❤
@temesgengebrewold6287
@temesgengebrewold6287 21 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን። ጸጋዉን ያብዛልህ። 🙏
@user-ho4qw2st4r
@user-ho4qw2st4r 21 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰 🥰😊 💞 💞 💞 💒 🙏🙏🙏
@tko4438
@tko4438 21 күн бұрын
wowቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያበዛልህ ደሳሳ የምል አገላለፅ ነዉ እኬዋ🥰🥰🥰❤
@samsungdubai6444
@samsungdubai6444 21 күн бұрын
አኬዋ የእኛ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏 አቤት እንዴት ደስ በሚል ማብራሪያ እንደብራራህልን ❤👌ግልጽ በሆነ ምሳሌያዊ አቀራረብ 👌 የተዋሕዶ ልጆች ደጋግማችሀ ስሙት በእውነት 🙏
@chanietsehay7477
@chanietsehay7477 21 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬዋ 🙏🙏🙏
@Temesgen-rg6jq5jt4p
@Temesgen-rg6jq5jt4p 21 күн бұрын
አሜን ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እስከመጨረሻዉ ጋተጋር ይሁን ወድማለም🙏🙏🙏🙏❤😊
@universtoday9311
@universtoday9311 21 күн бұрын
ለሁሉም ሰው በሚገባው መልኩ ነው ያቀረብከው የነበረን ብዥታ አኹን ጠርቶልናል ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድማችን የቪዲዮ ኢዲቲንግም እጅግ ሳቢና በቀላሉ እንድንረዳው አድርጎናል ተባረኩ በቀጣይ በሌሎች ርእሶች ላይም ቪዲዎች ብትሰራ ደስ ይለናል !!! ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማቹ 🙏🙏🙏🙏
@user-iq3nr2jz9z
@user-iq3nr2jz9z 21 күн бұрын
ቃልህይወት ያሠማልን አኬ ፀጋዉን ያብዛልህ ድንቅ አገላለፅ ከዚህ በላይ እንድታገለግል እግዚአብሔር ይርዳህ እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን መስማት ብቻ ሳይሆን የምንተገብረዉ ያድርገን❤❤❤
@SelamTemeche-vz8pu
@SelamTemeche-vz8pu 21 күн бұрын
በጣም ደስ እሚል ማብራሪያ ነው ወንድምየው ተባረክ ብዙ ነገርን clear ሚያደርግ ነው::🥰🥰 በተቻለህ አትጥፋ አንዳንድ ነገሮችን አስቀምጥልን🥰
@ephraimtsegaye8504
@ephraimtsegaye8504 19 күн бұрын
እጅክ ጥሩ ገለጻ እግዚአብሔር ከሚያስቱ እና ከሳቱ አይኖች ይጠብቅህ!
@abrahamababu8771
@abrahamababu8771 21 күн бұрын
አኬዋ ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያፅናህ። አሜን።
@twiisty9907
@twiisty9907 21 күн бұрын
ቃለሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ አኬዋ ፡
@TegstAfar-ko8nv
@TegstAfar-ko8nv 21 күн бұрын
አኬያች ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድልክ ከጠላት አይንም ይጠብቅህ የኛ እንቁ❤❤❤
@DawitYitbarek-d3j
@DawitYitbarek-d3j 20 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን፣ያገልግሎት ዘመንህን ያራዝምልን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-lx2xv7no5q
@user-lx2xv7no5q 21 күн бұрын
የምትገርም ድንቅ የአባቶች ልጅ ነህ።❤❤❤ እኔ ከተወዛገቡት ውስጥ ነበርሁ ግልጥ አድርገህልኛል።ነገር ግን ሁሉን ፍጡር ወኢፍጡር ሆኖ በተዋህዶ የቤዛነቱን ስራ ከሰራልን በኋላ በቀደመ ክብሩ በአባቱ ቀኝ ከተቀመጠ በኋላ ፍጡር የሚለው ቃል ይስማማዋልን? ይህንንስ የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት እንዴት ታየዋለህ? 2ቆሮ 5፥16 ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም።
@addisnet21
@addisnet21 20 күн бұрын
በጣም ቀላል ነበር እኮ ሌሎች እኮ አኬን ስላልተረድት ነው እንጂ 2ቱም side እኮ ሲያብራሩ አንድ ናችው:: ያልነበረ ነገር ደሞ እልነሳም የሰው DNA የነብረ ነው ያን የስው DNA ወስዶ ስጋ የሆነው::
@God-db9vp
@God-db9vp 19 күн бұрын
የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት፡ ከእንግዲህ በኋላ ኣይደክምም ኣይታመምም ኣይተኛም ኣይሞትም ለማለት ነው ምክንያቱ በምድር ደካሚና ሓማሚ ስለነበር።
@equalityandjusticeforall3190
@equalityandjusticeforall3190 17 күн бұрын
የነገረ ተዋህዶ ጀማሪም ፈፃሚም እግዚአብሔር ነው። በቅድመ አለም በአብ ክብር ሲኖር የነበረው ቃል ስለ እኛ መዳን በፍቃዱ ፍጡር ባህሪያችንን ተካፍሎ ፍፁም ሰው ሆነ ከህግ በታችም ተወለደ። የድህነት ስራን በስጋው ወራት ከፈፀመ በኋላ ወደ ቀደመ ክብሩ በአብ ቀኝ በተዋሀደው ስጋ ተቀመጠ። አሁን በአብ ቀኝ የተቀመጠው ኢየሱስ እንደ ቀድሞ ወደ አባቱ የሚፀልይ ሳይሆን ያለ ልክ ከፍ ከፍ ያለ ሁሉን በስልጣኑ የሚያደርግ ከአባቱ ጋር የተስተካከለ ነው። አሁንም ጌታችን ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ቢሆንም የፍጡርን ግብር ማድረግ በእርሱ ዘንድ የለም።
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 20 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በግልፅ ገለፃና ማብራርያ ነው ነው አቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ እነዚህ ሁላ ማስረጀ ቀርቦ አሁንም እኮ አይባልም ይሉ ይሄናል እኛ የምናስተውልበትን ልብ ይስጠን❤❤❤
@NesatnetBelete-ir4sn
@NesatnetBelete-ir4sn 21 күн бұрын
አኬ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ቃለህይወትን ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 21 күн бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜን በርታ አኬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤
@ArkbomHailu
@ArkbomHailu 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ፡፡ Father Jossi በአማርኛ አስተምረህኛል ፣ እግዚአብሔር ጸጋውንና ሞገሱን ያድልህ፡፡
@elroitube27
@elroitube27 21 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ abiሻ
@user-nt7xx2wr2z
@user-nt7xx2wr2z 21 күн бұрын
የኔ ወንድም ፀጋዉ በዝቶልሃል በርታ ጌታ ከክፉዎች ይጠብቅህ
@weyni7527
@weyni7527 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አክሊሉ መንፈሴ አረፈ ቃለ ህይወት ያሰማልን ግራ ከተጋቡት ሰቀች አንድዋ ነበርኩ ሌላ ችግር ይዞኝ ነው እንጅ 😢❤❤❤
@user-lx5sn8gm3d
@user-lx5sn8gm3d 10 күн бұрын
አኬዋ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ሚስጥሩን ይግለጥልክ❤
@samuelaysheshim4233
@samuelaysheshim4233 21 күн бұрын
Terminologywe " የፈጠረውን ስጋ ተዋሀደ : የፈጠረውን ስጋ በተዋህዶ አከበረ " ቢባል ሚሻል ይመስለኛል፣ ፍጡር ሚለውን ቅፅል ስንቀፅል ለተዛባ ትርጉም የተጋለጠ ስለሆነ ፣" በተጨማሪም ከተዋህዶ በፊት ያለ ስጋ " የሚባል ትምህርት የለም ፣ ስጋን ከድንግል በነሳበትና በተዋህዶ ሁነት መካከል ቅፅበት የለም "
@2016dileale
@2016dileale 21 күн бұрын
Not clear? Is the word not eternal?
@myhb1219
@myhb1219 20 күн бұрын
Terminologywen abatoch ketetekemut egna lmn meteqem anchelem?
@user-sv5qr3nl7i
@user-sv5qr3nl7i 18 күн бұрын
ቃሉን አባቶች ከተጠቀሙት የማንጠቀምበት ምክንያት መኖር ያለበት አይመስለኝም።☺️
@user-ve7ec2bn3q
@user-ve7ec2bn3q 16 күн бұрын
ቢባል! ሚሻል? ነገር የለም የራስህ ቲኦሎጂ አትስራ።
@EeE-ce4rh
@EeE-ce4rh 21 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@helendarge9687
@helendarge9687 21 күн бұрын
Kalehiwet yasemaln aklile❤❤
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 21 күн бұрын
አክሻ ከቲክቶክ ነው ይህማ ዳውንሎድ ተደርጎ ለታሪክ ይቀመጣል እግዚአብሔር ይስጥልን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 21 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@user-sl7zr6dr4u
@user-sl7zr6dr4u 21 күн бұрын
በዚሕ መልኩ ሌላም የቅዱስ ወንጌል መልእክታትንም በተከታታይ እንጠብቃለን
@Kinmedia913
@Kinmedia913 21 күн бұрын
በጸጋና በጤና ያቆይልን ውድ ወንድማችን በልባችን ጽላት ላይ ያኑርልን ለድህነት ያርግልን የተማርነውን።
@Eyesusgetaye
@Eyesusgetaye 21 күн бұрын
አኬ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ በጣም ነው ምወድክ ሙሉ ቪድዮን ሰምቻለው እና በጣም ጠሩ ማብራራያ ነው የሰጠከው ፀጋ ይብዛል🥰🥰🥰ግን ጥበብ ለጌታ በሴት አንቀጽ መጠቀም ይቻላል🤔🙏🙏🙏
@kalkidanabay526
@kalkidanabay526 21 күн бұрын
አኬ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤
@dannykaza8441
@dannykaza8441 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም አለም ድንቅ ማብራሪያ ነው አክዬ
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 6 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት
@HenokYared-ze7qw
@HenokYared-ze7qw 21 күн бұрын
ዘገየብን እንደውም አኬዋ ❤❤
@almaztube5155
@almaztube5155 21 күн бұрын
ባጉጉት ስጣብቀዉ የንበር vido 🥰🥰🥰🥰🥰
@arabtowers1682
@arabtowers1682 21 күн бұрын
Sher enarg bezosh endmarubt❤🙏
@user-iq3nr2jz9z
@user-iq3nr2jz9z 21 күн бұрын
እያያችሁ ብቻ አትዉጡ ቤተሠብ Like,እያደረጋችሁ❤
@cabynoma7313
@cabynoma7313 18 күн бұрын
Wow, I have no words, may you hear the word of life, brother 🙏
@DanielEshetu
@DanielEshetu 21 күн бұрын
Kale hiwotn yasemalin Aklil! Gin ebakih be youtube layim berkata videochin likek... bizu sew bemangnawim seat timhirtochihn bezih platform new magignet yemichilew Thanks!
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 20 күн бұрын
ወንድማችን አኬ ቃልይወት ያሰማን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ይጨምሪልክ
@trfdftykjgx3476
@trfdftykjgx3476 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አኬ በእውነት ግልፅ ያለ የአባቶችን ትምህርት ነው የነገርከን አይ ትክክል አይደለህም የሚል ሰው ከአባቶች ትምህርት ጋር ነው እየተላተመ እየተቃወመ ያለው
@user-nl8zh8gm2u
@user-nl8zh8gm2u 10 күн бұрын
አኬዋ ተባረክ የምር ልቤ እርፍ ይላል አዋቂዎችን ሳይ እፎይ አሉ ❤ እውነት ነው
@myhb1219
@myhb1219 21 күн бұрын
What a wonderful presentation
@user-ug4rh4yn6l
@user-ug4rh4yn6l 21 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ❤❤❤
@betibeti8732
@betibeti8732 12 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ::🙏 እስቲ ምከረኝ በድንብ የማነበው መፅጽሐፍ ጠቁመኝ 🙏
@user-kc6sf5ln2k
@user-kc6sf5ln2k 8 күн бұрын
አኬ የእኛ እንቁ የተዋህዶ ፈርጥ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@tamirat04
@tamirat04 21 күн бұрын
“በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አለ። የሰማይና የምድር ጌታ አባት ሆይ እነዚህን ነገሮች ከጥበበኞችና ከአዋቂዎች ሰውረህ ለሕፃናት ስለገለጥላቸው አመሰግንሃለሁ” ማቴ 11 ቀ25 በአገልጋዮች ጨርሰን ተስፋ እንድንቆርጥ ስላላደረግኸን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። የቤተ ክርስቲያን አምላክ ይጠብቅህ።
@fasikawsnbet2766
@fasikawsnbet2766 20 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አኬ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ድንቅ ትምህርት ነው ❤❤❤❤
@tuuilgig
@tuuilgig 19 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤ ከክፉ ይጠብቅልን
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 20 күн бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ዉድ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤
@asfaw8603
@asfaw8603 20 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አኬአችን ድንቅ ትምህርት
@zolag5505
@zolag5505 21 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ጥርት ያለ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ
@Sassy-z2c
@Sassy-z2c 21 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አኬ በደንብ ግልፅ አድርገኸዋል 🥰🥰
@zenashmengesha9182
@zenashmengesha9182 14 күн бұрын
የሚገርም ምላሽ የሚደነቅ እውቀት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በደንብ ነው ያዳመጥኩህ እንዴት ይገርማል እስከዛሬ የት ነብርክ ቤተክርስቲያን በዚህ የተነሳ ብዙ ፈተና አልፍለች ዛሬም ይህንን የሚያጣጥሉ ይጠፍሉ ብዬ አላስብምና ይህንን ክፍ መንፈስ የምትዋጋበትን ጥበብ እግዚአብሔር ያድልህ
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 21 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንአሜን በርታ ፈጣሪ ካንተጋራ ይሁን
@meron-cc9vi
@meron-cc9vi 20 күн бұрын
አኬ እግዚአብሄር አምላካችን ቅዱስ መላእኩን ልኮ እንዲጠብቅህ የዘወትር ፀሎቴ ነው። ዩቱብ ላይ እየመጣህ አስተምረን በናትህ ሲመችህ።ወንድሞችህም ወደ ዩትዩብ ይምጡና ያስተምሩ እግዚአብሄር አምላካችን ከናንተጋር ይሁን።
@samimaria9515
@samimaria9515 21 күн бұрын
Aka wendma egzabher tsgawen yechmerlh tewahedo mn endhonche bmigba asredthal tewahedo tlantm zarem wedfitm yw nat amen❤❤❤
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 21 күн бұрын
አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤😊
@Yoni-ET1
@Yoni-ET1 21 күн бұрын
Kalehiwet yasemaln berta
@Michael-1216
@Michael-1216 21 күн бұрын
I know abu editeru gobez nw.ቃለ ህይወትን ያሰማልን አኬ።
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 21 күн бұрын
አንደኛ ነኝ አኬ እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛል❤❤❤❤ቆይ ልስማ
@user-hu3sg1eq1j
@user-hu3sg1eq1j 12 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@user-qg6fh7bb2n
@user-qg6fh7bb2n 21 күн бұрын
እንኳን ደና መጡ😊😊😊
@wesenebekele964
@wesenebekele964 12 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አኬዋ
@Funny2762
@Funny2762 21 күн бұрын
Kalehiwot yasemalen
@abebechjamila649
@abebechjamila649 21 күн бұрын
አኪዬ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታልን🥰🥰🥰
@fresenbettad
@fresenbettad 21 күн бұрын
Finally. ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@Biniyamseyfu-bf1wu
@Biniyamseyfu-bf1wu 21 күн бұрын
kalehiwot yasemalin
@TarikuMesfin-bx3sj
@TarikuMesfin-bx3sj 20 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል።
@AbushAbebe-zt2pd
@AbushAbebe-zt2pd 21 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
ኢየሱስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ?
1:22:31
Orthodox Speaks
Рет қаралды 5 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 78 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
ሃይማኖት አያድንም..?? | ድኅነት እና ትክክለኛው ትምህርት
13:33
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 15 М.
ሮሜ 8፥34 የሚማልደው?
7:47
ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
Рет қаралды 5 М.
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 4,5 М.
አኬን ለማስወገዝ የተደረገው ሙከራ, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል አኬ, ስፒሮስ
31:10
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 1,7 М.
ንስሓ ስገባ የረሳሁት ኃጢአት  እንዴት ሊሆን ነው
15:28
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 118 М.
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 3 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 2,6 МЛН