ቁንጅናዋ ለእኔ አይታየኝም ~ የምንጣላው እንደ ሰዉ አይቅርብን ብለን ነው ~ ሚስትህ ቆንጆ ናት ሲሉ ይገርመኛል ~ እንጀራ አይደለም ሊበላ ሲያይም ይፈራል

  Рет қаралды 117,370

ተምሳሌት-Temsalet

ተምሳሌት-Temsalet

Жыл бұрын

‪@-temsalet6234‬
ተምሳሌት -- 0933389097
‪@khelot‬
‪@rohemedia‬
‪@comedianeshetu‬
‪@ebstvWorldwide‬
‪@seifuonebs‬
‪@fanisamri4394‬
‪@MikoMikee‬
‪@fetadailynews1‬
‪@AbelBirhanu‬
‪@NetsebraqMedia‬
‪@nebilnur1‬
‪@FegegitaReact‬
‎‪@BrexHabeshawi‬
‪@ITSJRCOUPLE‬

Пікірлер: 184
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ
@user-is7gu7cq9l
@user-is7gu7cq9l Жыл бұрын
🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙❣️❣️❣️❣️
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi Жыл бұрын
ጀዛኩመላ ሀይር
@muluneshzewude300
@muluneshzewude300 Жыл бұрын
በጣም ቆጆ ናት ምንም ሳይጎድል ፈጣሪ አሟልቶ የሰጣት ቆንጂት ።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ትመሳሰላላችሁ ሁለታችሁም ቆንጆዎች እግዚአብሄር እስከ መጨረሻው በፍቅር ያፅናችሁ ።
@hewansol7688
@hewansol7688 Жыл бұрын
የዋህ ነገር ናት ስታሳዝን ሀሳቧን እንኳን መግለፅ አትችልም 💜
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
አዎ የምር
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
ሚስኪን ክክክክክክክ
@user-de6kv4sh7i
@user-de6kv4sh7i Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ውብ ነሽ የዋህ ትዕግስትሽን ቀጥይበት👏 ቀኝህ ሲመቱህ ግራህ ስጥ 🥰❤️
@firaolmulugetaa1922
@firaolmulugetaa1922 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ዮኒኮ & ሩታዬ😘😘😘2ለታችሁም የዋህ ናችሁ ታስታውቃላችሁ😘😘😘😘😘beautiful couple 😘😘
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
እንጀራ ባለመብላትህ ተበድለሀል ሚስኪን ይሄንን ፉሪሽካ ምግብ እየበላህ ለጤና አደጋ አለው ሩዝ ፓስታ ሌሎቹም።
@tigistbobagale792
@tigistbobagale792 Жыл бұрын
አድ የምነግራችሁ ነገር የምሰሩበት ቦታ ፀበላችሁን እርጩ ፀልዩበት ከዛ ይሳካል ሽሺ ቆጆዎች
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Жыл бұрын
ትክክል ቆጂየ ናት ሁሉን አሞልቶ የሰጣት ጸባይም አተው መሰከርክ ምን ይጎላታ ስወዳት አላህ ይጠብቅሽ ወደ
@kebbe6802
@kebbe6802 Жыл бұрын
ቆንጆዎች ናችሁ፣ እንጭጮችም ናችሁ። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ትበስላላቹ። ዋናው ፍቅር ነው።
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v Жыл бұрын
የኔ ውቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመብርሃን ፍቅራችሁን ትባርክላችሁ🙏 ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጥ ይላል አለች የኔ ውብ ❤️❤️❤️
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስሉ መሸአላሕ ሁሉም ቆንጆ ናቸው ደግሞ
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h Жыл бұрын
ሰራተኛ ስትፈልጉ ከዱባይ እልካለሁ ሳትጠራ ምትሮጥ ሰራተኛ እዚጋ አለች ማዘዝ አይጠበቅብሽም ምን እንደምትሰራ ጠንቅቃ ታቃለች 😌በተረፈ ታምራላችሁ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
ክክክክክክ😂😂😂 በሳቅ
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 Жыл бұрын
😂
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@jenetqueen5892
@jenetqueen5892 Жыл бұрын
😂😂❤😊
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
😅😅😅😂😂😂🏃🏃 ኮሜቶች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂 ሳትጠራ ምትሮጥ😂😂😂😂
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Жыл бұрын
ባወዳት ይገርመኝ ነበር ቆንጆ ናት አይገልፀውም
@fasikafasika5070
@fasikafasika5070 Жыл бұрын
አቀራረብሽ ነዉ የሰዉንልጅ እንደራስሽ ካቀረብሻት ታከብርሽ አለች የኢትዮጲያ አሰሪዎች ሰዉ ሰለምትን ቁ ማን ያክብራችሁ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
አሁን ተምሳሌት የሚሆነዉ ምነቸዉ ነዉ እባካችሁ ነብስ ያላቸወን ብዙ በፍቅር የቆዩ የወለዱ አቅረብልን
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
እኮ አሁን እነዚህ ምናቸው ነው ተምሳሌት ፔሬዷቀርቶ ተጨንቀን ሳለ የሰራነው ቢዲዮ ከዩቱባችን አለ ግቡና ማየት ትችላላችሁ አላለም😂😂😂😂
@user-nh6mz4cg9k
@user-nh6mz4cg9k Жыл бұрын
እኮ🤣
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b Жыл бұрын
@@hiwetbehayilu5678 አትሻው 😂😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
kkkkkkkkነብስእማአላቸዉ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
የማን ነው ዘበናይ እንጀራ እማይወድ እኔ ናፍቆኛል ወላሒ እንጀራየ
@nnnmmmmm4752
@nnnmmmmm4752 Жыл бұрын
የኔ ዉዶች እወዳችኋለሁ ሩታዬ ዉብ ናት
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
እሽ የኢትዮጵያ መዳሞች 😂😂😂 ሰራተኛችን አመላለሷልክ አደለም አላለም ሀሀ እኛ አረብ ቤት እኩል ተናግረን ነው እምንኖረው ከአንዳንድ ቤት በስተቀር ሁሉም ጥሩ ናቸው ግን የኢትዮጵያ መዳሞች 😤😤😤😤😡😡😡😡 ናቸው
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
እና ሰሪተኛ አሰሪዋን ላታከብር ነው እንዴ ደሞ አረብ ሀገር ለማስረዳት ታወሪያለሽ እንጂ ትርፍ ወሬ አተነፍሽም አክብረሽ ፈርተሽ መጡ ሄዱ እያልሽ ነው ምሰሪው
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 ካንተ ቤት ነው እሱ እኛጋ የለም እኩል ነን መጡ ሄዱ ብየም አልፈራ ስራየን በአግባቡ እሰራለሁ እኩል እበላለሁ እኩል እናገራለሁ እኩል እለብሳለሁ ተናግሬአለሁኮ ከአንዳንድ ማዳሞች በስተቀር ሁሉም አሁን ላይ ጥሩ ናቸው እንደ ድሮው አደለም ምናልባት ጆርደን እሚባል ሀገርከባድ ነው ይላሉ ስለዚህ የኢትዮጵያ ማዳሞች 👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
@@hiwetbehayilu5678ዞሬ ዞሮ የመዳም ሸቃላ ነሽ ክክክክክ እና ያዙሻል ትሰሪያለሽ ወይስ እኩል ታዣቸዋለሽ ክክክክቅ ወሬ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 ምን አልኩ እኔስ አወ ሸቃላ ነኝ ብሆንም ግን ሰወቸ እንደ ኢትዮጵያ እንዳሉት መዳሞች አደሉም ያልኩትን አልተረዳኸውም እንጅ አልሰራም አላልኩም ወይም እነሱ ያሉትን አዳምጥ የኔ ሰገጥጥጥ ዱዝዝዝዝ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
@@hiwetbehayilu5678እያወራን የነበረው ስለ ኢትዮ አሰሪዎች ሳይሆን ስለዚች አሰሪ ነበር እና የዚች ሰራተኛ ለአሰሪዋ የምትመልስበት አግባብ ልክ እንዳልሆነ ባሏ ሲናገር ምነው ተገረምሽ ለኢትዮ አሰሪዎች ክብር አይገባም ያለው ማነው ዝም ይህ እሩዝ ጭንቅላትሽን ደፍኖታል የርቀት ትምህርት በትርፍ ሰአትሽ ተማሪ
@tigesttemsegen8856
@tigesttemsegen8856 Жыл бұрын
ዋዉ ስታምሩ ዉቦች በተለይ ሴቷ አፍጫዋ እና አይኗ ሲያምር በገብርኤል ፍቅራችሁ ይብዛ
@JON-DANIEL1112u
@JON-DANIEL1112u Жыл бұрын
ቆንጆ ናት ❤❤❤❤❤❤
@tsi820
@tsi820 Жыл бұрын
ዝም ብላ ነገር ማሳለፋን አትጥላዉ ደስ የምትል ቆንጆ ልጅ ናት
@rahbothtv2184
@rahbothtv2184 Жыл бұрын
Betammmmm Konji Nesh! Smart & Wise nesh! He is lucky to have u.
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 Жыл бұрын
እውነተኛ ሴት ናት... አትንቀዥቀዥ.. መውደድዋ ደስ ይላል.. ደሞ ልጅ ናት በሂደት ሙያም, ፅዳቱም, መግለፅ መቻልም በሂደት ይመጣል.... ከዘንደሮ ሴት ur Lucky.
@messymeesy4350
@messymeesy4350 Жыл бұрын
ፈረንጆች ምግብ ኩክ ማረግ ይወዳሉ ያረጋሉም አበሻ ግን በሰራተኛ አድጎ አሁን እነዚህ ያራሳቸውን ኑሮሮ መኑር እንኳን ሰነፉ 😅😂😕😏
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ግን እኮ እውነቱን ነው ዝምታ መልስ ቢሆንም ሩትዬ የኔ ቆንጆ በማይሆን ነገር ከመጡብሽ መልስ ስጫቸው የተረጋጋሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ አንተም በጣም እንደምታፈቅራት ከውስጥክ ያስታውቃል እውነተኛ ፍቅር ውስጥ ነው ያላቹ በስማም በተለይ አንተ ዋው በጣም ነው ምትወዳት ታድለሽ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኖ
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h Жыл бұрын
አሜን
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h Жыл бұрын
@@user-qx9qh2ib5h አቺ
@hayubmwhayubmw7717
@hayubmwhayubmw7717 Жыл бұрын
Allahume amiiin ya mujibu duae
@kadejajamial9620
@kadejajamial9620 Жыл бұрын
ማአሻአላህ ሱበሀነላ የሚገርመን ሁሴን ወድሜ ሁሉም ቦታላይ አገነዋለው አላህ ስራህ ይውድልህ ደምረን 💎
@user-is7ql4hg5t
@user-is7ql4hg5t 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤🎉🎉
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
አይይይ በአስተሳሰብ አለማደግ...ስለሰራተኛቹ ምናምን ማውራትህ ምን ይጠቅመናል እረ ኤዲያ ጊዜዬን አባከንኩ ...ከግማሽ ነው የወጣሁት
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
ጨርሳ ማር ናት ሸቶ እምሠጥ ወላሒ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
በአይኗ ስጠግስ በአላሕ ደሥ ትላለች
@zeharakemal3385
@zeharakemal3385 Жыл бұрын
Ere memesasel🤩🤩 Liju kelela tiktoker gar yetemesaselebgn ene bcha negn🤔
@user-oe2ct5bn7l
@user-oe2ct5bn7l Жыл бұрын
በድጋሜ ባልና ሚስት ካንድ ወዝ ይቀዳል ይባላል እኔም ባልና ሚስቶችን ባየው ቁጥር ይችን ኮመት መፃፌን አልተውም የእውነት Copies ናቸው ስታምሩ ፍቅራቹ ይብዛ
@seadilove8182
@seadilove8182 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ ውድ እኔ ያንችን ፀባይ በሰጣኝ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
የባህሪ መጠነኛ ችግር ካለ እቤት መወያየት ይበጅ ይመስለኛል ቁጭ ብሎ የሰቀሉት ................ እንዳይሆን የበሰላችሁ ናችሁ ነውና።
@alemerge6434
@alemerge6434 Жыл бұрын
Dekama gone Betesebochu 😁😁😁 cute couple 💕
@tigisttsegaye9027
@tigisttsegaye9027 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ወደድኩሽ እግዚያብሄር ይመልስልኝ አለች እወድሻለሁ ይብልጥ ወደድኩሽ❤❤❤❤❤
@TUBE-cy1fb
@TUBE-cy1fb Жыл бұрын
የኔ ፀባይ ነው ያላት
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 Жыл бұрын
በጣም ድስ ትላላችሁ ግን please ቤት ሰርታቹ ብሉ አንቺም ባልሽን ባይጣፍጥም የሚስቱ አጅ ባል ይውዳል ድግሞ. ከውጭ ምግብ የብት ውስጥ ፍሬሽ ምግብ መብላት ለጤና በጣም ጥሩ ነው ደግሞ ባለሞያ ሴት ይብልጥ ትውደዳለች
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
ymr kojye nat bezalag yewah nat❣️
@raheltadessegselassa8740
@raheltadessegselassa8740 Жыл бұрын
ስወዳቸው እኮ
@elizabethelias9252
@elizabethelias9252 Жыл бұрын
I kinda like this two
@hawineerobalee7395
@hawineerobalee7395 Жыл бұрын
enazihin xindoch betam new desyemtehulngh
@ethioaddis2438
@ethioaddis2438 Жыл бұрын
Beautiful
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u Жыл бұрын
የዋህ ነገር ነች ማስረዳት ይከብዳታል
@user-og6kn4vo6j
@user-og6kn4vo6j Жыл бұрын
ኧሯ የእኔ ግራ ጉኒየትነህ😥😥😥
@tigistbobagale792
@tigistbobagale792 Жыл бұрын
ቆጆ ነሽ
@mabitmabit8186
@mabitmabit8186 Жыл бұрын
ፖራክ ታድርገዉ😔
@plustube9868
@plustube9868 Жыл бұрын
Betam konjo nat 👰👰👰
@rachiketema4233
@rachiketema4233 Жыл бұрын
ወይ ኢትዮጲያ ሀገሬ ወዴት እየሄድን ይሆን
@tgtug8371
@tgtug8371 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ ስታምሪ
@hayatgirma2753
@hayatgirma2753 Жыл бұрын
Yene meskin des setl
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
የዋህነገር ነች
@samrawitasefa113
@samrawitasefa113 Жыл бұрын
ፕራንክ ታድርገዉ
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
የቤት ምግብ መስራት ጥቅሙ healthy ምግብ ነው፣ የውጭ ምግብ እንዲጣፍጥ ቅባት ያበዛሉ extra......፣ ለሰራተኛ ማክበር ጥሩ ነው ግን፣ አሰሪና ሰራተኛ ቀይ መስመር አስፈላጊ ነው፣ ያማለት ማሸማቀቅ እንድትሰግድ ሳይሆይ እንደቤተሰብ ልጅ ላባቱና ሉናቱ ያለው መከባበር ቀይመስመር፣ በሰራተኛ ነው ያደኩት እንደቤተሰብ እናያታለን፣ መገላመጥ ወይም አመናጭቃ መናገር ከጀመረች ያማለት ትክክለኛ ስው አይደለችም ለዛቤት፣ ሱቅ ወይም ቢዝነስ ሲኖራችሁ ለያንዳንዱ እቃ ፋይል ክፈቱልት በየቅኑ የተሸጠው እየትመዘገበ ሲቀነስ ወይም ተጨማሪ እቃ የገባው ሲደመር፣ በየቀኑ ለመቁጠር በጣም ቀላል ነው ጊዜም አይወስድም።
@hananmeke4302
@hananmeke4302 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችኩ በተለይ እሱ ኮስታራ ነው አንችም ቆንጆ ነሽ ግን ኮስተር በይ ተሎ ተሎ አትሳቂ
@rutimarti5245
@rutimarti5245 Жыл бұрын
Btmmm konjo nat
@kmobilekmobile3026
@kmobilekmobile3026 Жыл бұрын
ገና ልጆች እኮ ናቸው ማሬች
@rahbothtv2184
@rahbothtv2184 Жыл бұрын
Yewahhhhhhhh nesh
@user-ig6gy5vj8l
@user-ig6gy5vj8l Ай бұрын
Bexam new yemitamirew❤❤❤
@tigistbobagale792
@tigistbobagale792 Жыл бұрын
ተረዳት ምስኪን
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
ጉድነዉ ክክክክክክክክእስኪተግባብ
@hgyr6297
@hgyr6297 Жыл бұрын
Best couple 😍😍
@marysam9193
@marysam9193 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ግን ሴቷ የቤት ስራ መስራት መቻል አለብሽ ባለሙያ ከሆንሽ በባልሽም በህብረተሰቡም ትከበሪያለሽ በተለይ በአሁኑ ስአት ሰራተኛ ነን ብለዉ የሚቀጠሩት በጣም ያስፈራሉ ሰዉ የሚገሉ ዘርፈዉ የሚጠ ከማፈያወች ጋር ተመሳጥረዉ ቤተሰብ ላይ አደጋ የሚፈጥሩ ልጂ የሚሰርቁ ኧረ ስንቱ ስለዚህ በአሁኑ ጊዜ ሰራተኛ እንቀጥራለን የምትሉ ቆም ብላችሁ አስቡ ጊዜዉ ከፋቷል ወገኔ ጠንቀቅ ነዉ !!!
@mitu4533
@mitu4533 Жыл бұрын
Ewunet bleshal yeny eht gzew betam asfertwal
@user-ye8wl6yw6u
@user-ye8wl6yw6u Жыл бұрын
....ሃይ😂😂
@jdhxjzhhs1272
@jdhxjzhhs1272 8 ай бұрын
የኔ የዋህ ፀባይሽ እዳወራሽው ከሆነ👍👍👍👍
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
Tamralachihu
@masaretteti1085
@masaretteti1085 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👌
@user-rf8st4gk1k
@user-rf8st4gk1k Жыл бұрын
lajtwa yamtawraw aygabym
@amanithupia1201
@amanithupia1201 Жыл бұрын
ሩትየ የኔ ደርባባ ሴት ስወዳቹ ምርጦቼ
@asteranley2555
@asteranley2555 2 ай бұрын
❤❤
@ter2065
@ter2065 Жыл бұрын
እስቲ ኮሜቶች አቦሶ ስደተኞች አብባችሁ መልሱልኝ እህህህህህህ ደከመኝ ሠለቸኝ አረዳዳዳዳዳዳዳዳ ባጣም የምትወዱት አባታችሁ ሁለየ የምታለቅሱለት የምትሳሱለት እእእ 😭😭😭😭😭 ልጀ አይደለሽም ሁለኛ እዳትደዉይ አለኝ አላቅሽም አለኝ እኔኮ ምንም አላጠፋሁም 😭😭😭 አይይይይ እድሌ ግን በጣም አለፋለሁ አረጋለሁ እድሌ ሆኑ አመድ አፋሽ ነኝ 😭😭😭😭
@user-de6kv4sh7i
@user-de6kv4sh7i Жыл бұрын
በምን ምክንያት ነው እንደዝህ ያለሽ?🙄
@seadilove8182
@seadilove8182 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ በምን ምክንያት ነው እንደዚህ ያለሽ
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Жыл бұрын
ለምን እማ
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
አይዞሺ. ያስቀየምሺዉ ነገር ካለ አወፍ በለኝ በይዉ.
@umuyusra922
@umuyusra922 Жыл бұрын
አይዞሽ አብሽሪ
@siyumwubishet8767
@siyumwubishet8767 Жыл бұрын
Btam web nech yene kongo
@brtukanoma1640
@brtukanoma1640 Жыл бұрын
ንግግሯ እራሱ እንዴት ታስጠላለች በማርያም
@samiratube2450
@samiratube2450 Жыл бұрын
😳
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j Жыл бұрын
ሞራሏን አትካዉ ጡሩ አይደለም አታሳቃት ወፈርሺ እያልክ አችም አይብ አትወጣጡ ሰዉ ሁሉ አይብ አለዉ አይባቸሁን ደብቁ አሏህ ይደብቅ ላችኋል
@mahletkahsay4113
@mahletkahsay4113 Жыл бұрын
Des stey yewahi
@shibre2999
@shibre2999 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@osmaninamharicfullpart1998
@osmaninamharicfullpart1998 Жыл бұрын
Min alebet bitgabu zimut kemihonebachu beterefe tamralachu
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
ተጋብተናል አሉ እኮ አልሰማክም
@kidisthunde6256
@kidisthunde6256 Жыл бұрын
ፍቅራችሁ እንዳለ ሆኖ ሙሉ ስው እንድትሆኑ ወደ ስራ
@HikmaKasim-eo6pl
@HikmaKasim-eo6pl 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@birukgebeyehu3255
@birukgebeyehu3255 Жыл бұрын
Weyne gude endet new misth yemtamrew degmo melkua aygebagnm ylal ende
@mahbubchowdhury2768
@mahbubchowdhury2768 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Setszien yen kongouuuweee😍❤
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
ወንዱም ቆንጆ ነበር ፀጉሩን ባይሠራ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
ጋሜነዉ ክክክክክ
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b Жыл бұрын
@@user-fo8je1md8n 😁😁😁
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
@@user-yc2vx2tq3b ክክክክክክክክ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
@@user-fo8je1md8n 😂😂😂
@amen3381
@amen3381 Жыл бұрын
ሰወዳቹ እኮ
@tinawa56
@tinawa56 9 ай бұрын
ያዝልቅልሽ በኋላ እንዳይቀየር ወንድ ከባድነው አነጋገርዋ ምድነው ልፍድድ ያለ ወንድ ቀብራራ ነው
@mmn8883
@mmn8883 4 ай бұрын
እረ
@haethio8005
@haethio8005 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk yawadate mualekaka NSW enjara yamayebala
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
ስራ ተኛ ስው እኮነዉ ምን ይላል ይሄ
@BetlhemdargeWubet-ne4pp
@BetlhemdargeWubet-ne4pp 8 күн бұрын
Kongo nate
@haethio8005
@haethio8005 Жыл бұрын
Saratagna saratagna alekesa anta zetate ekuane habasha madame arbuacheme kasaratagna gare yawaralue sayawarue bamene abake legebabueke tefalegalake Tada andabate yalate lij satuakale
@user-nh6mz4cg9k
@user-nh6mz4cg9k Жыл бұрын
ማነው ባል
@weldetegegne1338
@weldetegegne1338 Жыл бұрын
ማነው ሴት ሁለታቸውም ጸጉራቸው ያምራል
@adiamalem9246
@adiamalem9246 Жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@adiamalem9246
@adiamalem9246 Жыл бұрын
Wats his obsession with her weight if she is healthy
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነሽ ግን ኮስተር በይ እረጋ በይ እደ ሴት
@user-xg7tw2gg8z
@user-xg7tw2gg8z Жыл бұрын
ከዚህ በላይ🙄
@seadilove8182
@seadilove8182 Жыл бұрын
አፍዋን አትክፈት ነው ከዚህ በላይ ምን ታርግላችሁ ምነው በወንፊት ውሀ ይያዝ ማለት ቀራችሁ
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 Жыл бұрын
Ye Allah Ye Set Leji Kinat Kezih Belayi Mn Tareg Metegnat Neberebat Ende endawm Betam Yeteregagachi Mert Konjo Leji Nechi
@Samri3344
@Samri3344 Жыл бұрын
@@hayatabebe4471 Hayatye sew mibelaw enji milowun neger ayatam.
@fooddoor8670
@fooddoor8670 Жыл бұрын
ላንተ እትገብም ነበር ዋንጫ አገጭ ፎሌ ራስ
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын
😄😄😄😄😄እረ ስድብ😄😄😄
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
@@user-gh2vy7ll3o ስድብ በሎተሪይ😂😂😂😂
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Жыл бұрын
ምነው ተወስዳለች
@r6168
@r6168 Жыл бұрын
አፌር ሊሚገባ ውበት አሽቃብጨ አላቅም
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Жыл бұрын
ደደብ አያባልም
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Жыл бұрын
አልጫዎች
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
በጣም ጠበርክብን ከኔ በላይ የሀብታም ልጂ የለም አልክ ልበል ጉረኛ👊👊👊👊
@tenate2957
@tenate2957 Жыл бұрын
በጣም 🤣🤣
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
ክክክ ጉረኛ ነገር ነዉ የሚመስለዉ
@adiamalem9246
@adiamalem9246 Жыл бұрын
Wen dd he say tht...kenategna
@zamilazamila3243
@zamilazamila3243 Жыл бұрын
😂😂😂እኮ 🙈🙈🙈
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
ስራተኛ ስራተኛ አይ የኢትዮ አሰሪወች እና ሰራታ ታብላህ ታዲያ እኩሮ ሁላ😂😂😂
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
ያለውን ተረድተሻል በጣም መብት ስትሰጣት ሰራተኛዋ እንደፈለገች ያለትህትና ነው የምታናግራት ነው ያለው፣ ልጅቷ ጥሩሰው ስለሆነች ሰራተኞች አያክብሯትም፣ የኛሰው እሚያሽቆጦቅጠው ነው የሚወደው
@zzzzmmmm9198
@zzzzmmmm9198 Жыл бұрын
@@Elbethel167 ማናያት ጥሩነቷን እዝህ መታ ሥለተቅለሠለሠች አመሻት እየተጨማለቀች
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Car trip ከጓደኞቻችን ጋ ከከተማ ወጣን
18:11
Ruth and Jonas - Jr Couple
Рет қаралды 23 М.
ሁለቱም ከበዳቸው #yoeemy #couple #yoeemy
28:38
YOE & EMY
Рет қаралды 47 М.