እንጀራ በልቶ የማያዉቀዉ ባሌን ከ24 አመት በኀላ በግድ አበላሁት 😊🇪🇹

  Рет қаралды 95,260

Ruth and Jonas - Jr Couple

Ruth and Jonas - Jr Couple

Жыл бұрын

Sup GuyS our 97th video is out hope you enjoy it and make sure to subscribe and join the family it means a lot, thankful for the support 🙏
Much love ❤️
God bless Ethiopia 🇪🇹
IG account @Ruthi_rbman
@J0nas_y
TikTok @Ruth and Jonas ​
#new #ethiopia #couple #viral #video #shorts #jrcouple #adeydrama #habesha #ethiopia #ebs #seifuonebs #ethiopiannews #vlog #prank #donkeytube #dinklijoch #coupleprank #couplegoals #abelbirhanu #mahiandkid #fanisamri #ruthandyynas #ruthandjonas #jrcouple #daniroyal #tsgeroyal #royalfamily #trending #bestcouple #cutecouple #ethiopiancouple #habeshancouple

Пікірлер: 614
@halimetadem
@halimetadem Жыл бұрын
በቀጣይ normal እንጀራ በ ሽሮ ይብላ ይምትሉ👍
@KalkidanFtsume-nq1oi
@KalkidanFtsume-nq1oi 10 ай бұрын
🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@user-sm1hs9wc4q
@user-sm1hs9wc4q Жыл бұрын
እጀራ ይብላልን የምትሉ እጅ ምልክት
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
Ene 😂
@RahelDarje
@RahelDarje Жыл бұрын
የኔ አሺቃባጭ ይብላልኝ ደስ ይላል
@genzedyimer9894
@genzedyimer9894 Жыл бұрын
🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ይብላ🖐🖐
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@RahelDarje ደምሪኛ🎉
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
መልካም ሴት ለባላ ዘውድ ናት አየህ ቀየረችህ እስከ ዛሬ ተበድያለሁ ትላለህ ብላ ስትሰሪ ሁሌ ፀበል ጠብ አርጊበት ሩታ ቀስ እያለ ይለምደዋል❤❤❤
@misterkasu738
@misterkasu738 Жыл бұрын
Megeb lay tsebel ayechemerem kemegeb befit new yemitetaw
@salams4912
@salams4912 Жыл бұрын
ምግብ ላይ ፀበል አይዴረግም ቅሥፈትነዉ
@user-pc3ot6lc9q
@user-pc3ot6lc9q Жыл бұрын
ሚስት እኮ እናት ናት ጀግና ነሽ ሩታዬ❤
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t Жыл бұрын
ምንም ይሁን ምን ሳትቀምሱት ገና አይታችሁ አንወድም አይባልም 😅 ቀጣይ ደግሞ እንጀራ በቀይ ወጥ ወይም በሽሮ👍👍👍👍👍
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
እረ ብላ 😂አደለም እኛ ኢትዮጲያውያንና የውጪ ዜጎች እክት አድርገው ነው የሚበሉት 😊😊ጎበዝ እደዚህ ነው የሚበላው ሩታዬ ምርጥ ሚስት ነሽ እግዚአብሔር አይለያችሁ በልጅ በበረከት እመቤቴ ትባርካችሁ❤❤❤❤❤
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Жыл бұрын
ሴት ልጂ እኮ ማር ናት እናትም አባትም ጎደኝም ሁሉ ነገር ነቸ
@emuyoutube6702
@emuyoutube6702 Жыл бұрын
ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ❤ አላህ አገራችንና ህዝባችን የእምነት ቤቶቻችንን ሠላም ያድርግልን::
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
@Zahraa-sx4oy
@Zahraa-sx4oy 3 ай бұрын
አሚን
@misimisi4197
@misimisi4197 Жыл бұрын
ማርያምን ጀግና ነሺ ሴት ልጅ ብላሀቷ እኮ አይደረስባትም በጣም ገበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ጎበዝ እንኳን አበላሺው በቃ ከሁን በኅላ እጄራ በላ እኔ ያለእጄራ አይሆንልኝም❤❤❤
@edenadam2831
@edenadam2831 Жыл бұрын
እዉነት እንጀራ እዴት እደማትወድ ይገርማል ለማንኛዉም ደስ ይላል ዛሬ በላክ ሁሌ ዳቦ አይሰለችክም እኔ የመዳም እሩዝ እዴት እዳቅለሸለሸኝ
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 Жыл бұрын
ሩታዬ ምርጥ ሚስት ነሽ እውነት አሁን ሁሌ ስሪ እንደሚልሽ አልጠራጠርም አይለያችው
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k Жыл бұрын
ጎበዝ ጎበዝ በርታ ፀበል እየጠጣ ሞክረዉ ቀጣይ ደግሞ በሽሮ ወጥ እናይካለን 🙏
@henokkebede7255
@henokkebede7255 Жыл бұрын
I really appreciate waht ruta did but the poor husband 😭😭😭 24 years without Ingera. Betam yasazenal.
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
❤🙌
@MG-li2zl
@MG-li2zl Жыл бұрын
Perfect Ruth 👌👏
@Akielsa
@Akielsa Жыл бұрын
next መሶብ ሙሉ ይበላልሻል ❤ እሺ ስላልካት ጎበዝ የኔ ቆንጆ I proud of you ruti😍😘
@user-my8ld3qc1o
@user-my8ld3qc1o Жыл бұрын
እሩታ ምርጥ ሚስት ተማረኪ❤❤❤❤
@user-jo6up8cv8n
@user-jo6up8cv8n Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ነዉ የምታምሩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሚስት እኮ እናት ነች❤
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Жыл бұрын
ዮኒዬ እመቤቴ እሄን እንጀራ ሚያስጠላህን መንፈስ ታርቅልህ ❤❤❤ሩታዬ ስራዬ ብለሽ በትንሽ በትንሽ አጉርሺው ይለምዳል ❤❤እኛ ጎረቤት ስጋ ማይበላ ልጅ ነበር እናቱ እና እህቱ ስጋ በትንንሹ ከትፈው ድንች ወይ ምስር ብቻ ከሆነ ነገር ጋር እየቀላቀሉ ይሰጡታል እንደዛ እያደርጉ አሁን ቅዳሜ ቅዳሜ ስጋ ቤት ቋሚ ተሰላፊ ነው😂😂 እግዚአብሔር ይመስገን ይበላል እና ባንዴ ሳይሆን በሳምንት አንድ ቀን እየሰራሽ አለማምጂው እኛ ሴቶች ለባሎቻችን ብለን ስንት ነገር ለምደናል 😂😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 11 ай бұрын
😂
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
ይኒምህትአወደምሰጋባሳርታገባሁእኒአሰለመደኳት
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 11 ай бұрын
የኔም ወድም የፍየል ስጋ አይበላም ነበር ከዶሮ ውጭ ስጋ አይበላም ለኛ ለሆነ ባአል ፍየል ሲታረድ ለሱ ዶሮ ነው እሚታረደው ከዛ እናቴ ከዶሮው መርቅ የፍየል መርቅ ቀልቀል ታረጋለች መርቁ እዳያልቅበት ለማራዘም ይሁን እድለመድ ይሁን አላውቅም አሁን መብላት ለሕዶ ነፍሱ ይወጣል🙄😜 ዶሮ እንድ ሲበላ እጭ ምን ትሰራለች ፍየል ነውጂ ነው እሚለው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
@@user-tt5ne9uv4s ይኒምእህትክዱሮወጨአበላምገንእሙክራታለሁሰሂደ
@lovetoloveu8189
@lovetoloveu8189 Жыл бұрын
The back sound though 😂😂😂😂 …you guys are funny and cute
@tadeluyilma2186
@tadeluyilma2186 Жыл бұрын
በእዉነት በጣም ደስ አለኝ ሴት ልጅ ብላተኛ ለቺ በብላት አበላሽዉ ጎበዝ እኔም ወተት ቅቤ ወዘተ አልዎድም ሽታዉ በጣም ያስተላኛል እስት አንድ ቀን የምሞክር ይመስለኛል እንድህ ለፍታ ስለ በላህለት በጣም ደስ ብሎኛ
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉❤
@maryamtadse2481
@maryamtadse2481 Жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና ሴት ❤❤ ቀስ እያልክ ትለምዳለክ አይዞክ እኔ አልሰድብክም ምክንያቱም በጣም ብዙ የማቃቸዉ ልጆች ነበሩ ስለዚ በደንብ አቃለዉ እንጀራ የማይበሉ ልጆች አሉ ሚስትክ ምትደነቅ ናት
@saada5858
@saada5858 Жыл бұрын
መሻአላ ተባረክ አላህ ቀጥልበት እሮታ ጉበዚ ❤❤❤❤
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
❤ 🙌
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ሩታዬ ጀግና ነሽ ሴት ልጅ እኮ ብልሀተኛ ናት አበላሽው
@fastmartial4472
@fastmartial4472 Жыл бұрын
ወይኔ ከኋላ የሚሰማው ድምፅ ሞትኩ😁😁😁አይ ጆዚ ሞሮኒኖ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@yabatwa
@yabatwa Жыл бұрын
😅😅😅😂
@hidyatuyub3239
@hidyatuyub3239 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ እራሡ
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
እውይ እሰይ ማሪያምን እንጀራ እስከዛሬ ባለመብላቱ አሳዝኖኝ እንባዬ ግጥም አለ ወረደ በሉት 😮ሁሌም አለመብላቱ ይገርመኝ ነበር ተመስገን ሩትዬ አሳዘንሽኝ እንዲበላ ያለሽ ጉጉት እውነትም ሚስት እናት አህት ጎበዝ ዮኒ በሚቀጥለው እንጀራ በሽሮ እንጠብቃለን❤❤❤
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z Жыл бұрын
ተመስገን መልካም እና ልባም ሚስት ነሺ በእዉነት ትለያለሺ ቃላት ያጥረኛል አችን ለመግለፅ❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉❤
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
ምረጥ ሴት❤❤ ብልሀተኛነሽ ማርያም
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
@uaevip472
@uaevip472 Жыл бұрын
ደግም ደግሞ ኖረመል እንጄራ ፍረፍረ ስሪልንና ይብላ 😂😂❤❤ እንዶዉም ዘሬ እንጄራ ስለበለህ። SUBSCRIBE አደረኩህ። 😂😂
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 Жыл бұрын
ጎበዝ በል ክዚ ቡሃላ እስካሁን ያልበላህው ይቆጭሀል😃😃
@hshsw6556
@hshsw6556 Жыл бұрын
ሚስትየዋ ማሻአሏህ ደስ ስትል በአላህ ይልመድብክ ድጋሜ ማየት እፈልጋል ኖርማኑኑ ሲበላ
@user-zr7xf2dl2j
@user-zr7xf2dl2j Жыл бұрын
እኔ የገረመኝ የሚለፈልፈው ሰውዬ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ikramtsegaye9082
@ikramtsegaye9082 Жыл бұрын
😅😅😅 እኔ ገርሞኛል 🙆🙆🙆😂😂😂❤❤❤
@mitu4533
@mitu4533 Жыл бұрын
Eko😅😅😅😅
@user-zr7xf2dl2j
@user-zr7xf2dl2j Жыл бұрын
ወላሂ እጀራ እዴት እደናፈቀኝ እዚህ እሩዝ ብቻ ነው ያለው😢😢😢 ብላ እሩቲን እዳታሥቀይማት😍😍😍😍😍❤❤😍
@slienasolyana8913
@slienasolyana8913 Жыл бұрын
የት ነሽ እንጀራ የሌለበትና ሀበሻ ያልተዘራበት ቦታ አለዴ🤔?😅😅
@user-zr7xf2dl2j
@user-zr7xf2dl2j Жыл бұрын
@@slienasolyana8913 ሳኡዲ ገጠር ነኝ አለ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@slienasolyana8913 ደምሪኛ🎉
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@user-zr7xf2dl2j ደምሪኛ
@rihanaseid3450
@rihanaseid3450 Жыл бұрын
የትነሽ ማር
@alemdereba9365
@alemdereba9365 Жыл бұрын
9:38 9:39 ወየው እሩቲ መጀመሪያ ይህ ብጣሻም ብየ ተናድጀ ነበር ከዛ ግን እርሚክሱ የመሱር የኳሱ በጣም ነው ያዝናናኝ ከለሊቱ 6:23 ነው ያየዋችሁ ❤❤❤ ተዝናንቻለው
@Vip-bp6if
@Vip-bp6if 11 ай бұрын
Masha Allah ብልሀተኛ ሴት ነሽ የምር ጤና ይሁንክ
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 Жыл бұрын
አንድ ጓደኛችን ነበር ነፊሱን ይማረው እና እንጀራ አይበላም ነበር አንዳንዴ በተፈጥሮም እና በበሽታ በጨጓራ ምክንያት የማይበሉ አሉ ወይም ደሞ የሰው አይን አይቶት ከሆነ ላይበላ ይችላል ኮመንታተሮች እና ሩታ ሌላግዜ እንጀራ በሽሮ ሰርተሽ እያበላሽ አሳይን❤❤❤
@user-qf6ri3iw9i
@user-qf6ri3iw9i Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እሩታ ጎበዝ ስወዳቹህ❤❤❤❤❤
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
❤🙌
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
ታበላችወይለምዳል
@yordanoswbshet7543
@yordanoswbshet7543 Жыл бұрын
ልደታን ጀግና ነሽ ምራቄን ግን ቀላል አልዋጥኩም ፍርፍር is my ትልቁ ድክመትi love ፍርፍር❤❤
@fozitube
@fozitube Жыл бұрын
ቀጥያ እጀራ በወጥ እሸ ዉድ እሩታየ❤😂
@ufh4391
@ufh4391 Жыл бұрын
ሩትየ ይመቸይኪ ጎወዝ የኔ ቆንጆ♥️ ዮናስ ደሞ ሁሌም ብላ ይልመድክ ወንድሜ 🥰
@semira74
@semira74 Жыл бұрын
ሚስት እኮ እናት ነቺ😢❤❤❤❤ወላሂ የሚወራው ሰው ተመቸኝ😂
@user-ow8uh7gp5x
@user-ow8uh7gp5x Жыл бұрын
😅😅😅
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 11 ай бұрын
እኔም አብሬ የስስስስ እላለሁ😀
@semira74
@semira74 11 ай бұрын
@@user-tt5ne9uv4s 😂😂😂🤭
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ አሁን ደሞ በወጥ ስትበላ ማየት እንፈልጋለን
@user-gl9fr7eg4z
@user-gl9fr7eg4z Жыл бұрын
Good job Ruth ❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
ምርጦች ስወዳችሁ 💚💛❤️ 💞💞💞
@user-xr6sg9jc2z
@user-xr6sg9jc2z Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቀጣይ በሽሮ
@WudieTinsayie
@WudieTinsayie 11 ай бұрын
እረ የኔ ወንድምም አይበላም እንግዲህ እንዳንተ ሚስቱ ጎበዝ ከሆነች ታብላውጂ በተረፈ ደስ ብሎኛል
@daniman-lm2ii
@daniman-lm2ii 3 ай бұрын
Wow editing መሰለ መንግስቱ
@taybamohamed445
@taybamohamed445 Жыл бұрын
Ende wondme mnew badeluk enjera yene yakl ngr sayabeluh😢ene basder yenach duket enjera hun athun eyalku endemtagel atakm rutye gobez ❤❤
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
አቤት ሴት እኮ ብልሃተኛ ናት የኔ ባለሙያ ጎበዝ😂❤❤❤
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 11 ай бұрын
ማሻአላህ እኳንም በላህ አልወድም ከማለት ሞክሮ መተዉ ነዉ ይባላል❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr Жыл бұрын
ጀግና ሩትዬ፣የኔ፣ብለተኛ፣ገበዝ ወዶች❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Жыл бұрын
ዋው ስታምሩ ሚስት እኩ እናት እና እህትም ናት❤❤❤❤
@yordanosteklesenbet998
@yordanosteklesenbet998 Жыл бұрын
Enkan Des Aleh Yenie Enat Siet Lij Lebalwa Ende Enatu Nat Sibal Semtesh Takiyalish Endachi Yaregshiwu Negr Strgewu New And Ken Demo Erasu Enjera Gagro Yablsh Stamru Bemengedachu Seytan Aylef Byalow Ymechachu 👏 Hagerachu Selam YARGLACHU EGZABHIER ENANTE GA YHUN 🙏
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
ማርያምን ፍቅር ነሽ ሩታዬ❤❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
ሩታዬ ❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@fenetmasfin483
@fenetmasfin483 Жыл бұрын
Vlog yeseralen✊
@lidyagetachew6022
@lidyagetachew6022 Жыл бұрын
My favs❤️ ruti jegna💪🏽this why i love you my ruti🫶🏼🫶🏼j welcome to the club😂
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 2 ай бұрын
የሠዉየዉ መለፍለፍ😂😂😂 ሩታየ❤❤
@user-ym1us8nz7v
@user-ym1us8nz7v Жыл бұрын
hey rutty yene gobez coca cegoara yasamimal eko betakomu arif new
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Good luck for you Ruth ❤❤😂😂😂
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
ዮኔ አርፈህ ብላ ሩቴን አታሰቃያት አብሮ ሴበሉ ነው ደስ የሜለውን በርታ ወደፊት ታየዋልህ ፍቅሩን እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
@nejulove
@nejulove Жыл бұрын
ግንኮ ይመሥለኛል በህፀንነቱ እንጄራ ሲቨላ ሰው አይቶት ይሆናል ማለቴ ቡዳ በሉህዴ ወንድሜ🤔
@yabatwa
@yabatwa Жыл бұрын
ሊሆን ይችላል😢
@adisadisadisadis6758
@adisadisadisadis6758 Жыл бұрын
awo edza seyu nw yamtlute neza eko nw lijuchen stablu zawer argu yameybalawe
@aynalembratu2765
@aynalembratu2765 Жыл бұрын
ስወዳቹ❤
@youtbe2754
@youtbe2754 Жыл бұрын
የምወዳቹ❤❤❤❤❤❤በወጥ ቀጣይ
@bashat5742
@bashat5742 Жыл бұрын
Ruth ገበዚ ❤አበቴ ዪኔ ምግብ አይወድም ነበረ እነቴ በጣም ሞክረ ነበረ ግን አለቸሌችም 😅❤
@signals8462
@signals8462 Жыл бұрын
የኔ ውድ ሴት ልጅ መለኛ ናት የምባለው ለዚህ ነው 😘😘😘
@edomfeleke8568
@edomfeleke8568 Жыл бұрын
andena bemechersha belahe ruth betam gobez mist neshe you are so genious❤❤❤❤😂😂😂😂
@firaolmulugetaa1922
@firaolmulugetaa1922 Жыл бұрын
My beautiful couple 🥰🥰 ሩታዬ የዮኒን ፒጃማ የት ማግኘት ችላለው ይሄን ሳይሆን ዥጉርጉሩን
@bettybetty7535
@bettybetty7535 Жыл бұрын
waw gobez be rrchi❤❤❤❤❤
@zeinbafantaw7661
@zeinbafantaw7661 Жыл бұрын
በነገራችላይ እደሚያመን ስለምናብንበት ነው እኔ ቂቤ ያለበት ምግብ አልበላም ነበር እደሱ በግድ ደፍሬበልቸ አሁን አደኛ ሁኛለሁ
@hewanteshome538
@hewanteshome538 Жыл бұрын
Gobez yene mar betam kebir alegn ayeleyachu maramin❤❤❤❤❤❤
@ibsashowG7
@ibsashowG7 Жыл бұрын
Welcome 🎉🎉❤❤
@kaleabgeneme
@kaleabgeneme Жыл бұрын
Wendmem endi nebere yalew kekemese bewala wow❤❤❤
@merhawitmebrhatom8391
@merhawitmebrhatom8391 Жыл бұрын
የእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ አስካሁን ሙዝ በልቼ አላቅም እንዲ ስል ማንም አያምነኝም የእውነት ምርጥ ሚስት ነሽ
@RemaReshed
@RemaReshed 2 ай бұрын
good rutiiiii❤
@lomelome8284
@lomelome8284 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ሩትየ ❤❤
@zebenaalie5780
@zebenaalie5780 Жыл бұрын
ጀግና ሚስት ነሽ የተባረከ ይሁን 🙏😘
@gujtuu4282
@gujtuu4282 Жыл бұрын
ምን በልቶ ነው ያደገው😅😅 እንጀራ አልበላም የሚለው ሆሆ😅
@user-il8jq2zf7f
@user-il8jq2zf7f Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅ጀግና ብየሻለሁ❤❤❤
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp Жыл бұрын
ዋዉ ደስ ትላላችሁ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
​@@ITSJRCOUPLEሰላም ለእናንተ ይሁን የምር ግን እንጀራ በተፈጥሮው አይበላም ወይስ prank ነው ማይበላ ስላለ እንጀራ ማወቅ ፈልጌ ነው ❤❤❤
@genzedyimer9894
@genzedyimer9894 Жыл бұрын
​@@user-zx4mg1ri1p እኔአላምንም፡እጀራን እሚጠላስውአለ፡ብየ፡መቸው፡አላስብም
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@user-zx4mg1ri1p ደምሪኛ🎉
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Жыл бұрын
​@@user-zx4mg1ri1p እውነት ሊሆን ይችላል የእኔም ወንድም እንጄራ ስጋ ወተት በፍጹም አይበላም ነበር ግን በህመም ምክንያት ነው አሁን በጸበል ብዛት እንጀራ ይበላል ወተትና ስጋ ግን ሲበላበት ባየው ሳህን እንኳ ምግብ አይበላም ምናልባት የሰው አይን ሊሆን ይችላል።
@neimak2207
@neimak2207 3 ай бұрын
የኔ ውድ ዴጋግመሽ አስሞክሪው ይበላል❤❤❤እኔ ወንድሞቸ ምስርና ካውሎ አይበሉም ነበር በኔ ጥረት ዛሬ ከሱ ውጪ ባይበሉ ዴስ ይላቸዋል❤ሳትሰለች አስለምጂው❤❤❤❤
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h Жыл бұрын
ብላ አፊያ🎉 እኔም እነረጀራ በሽሮ ወጥ ናፍቆኛል
@tigtijitube8325
@tigtijitube8325 Жыл бұрын
Ruth yene konjo ❤
@user-ot8is4ki8k
@user-ot8is4ki8k 9 ай бұрын
ኤኔ የሚል ያሳቀኝ መስመር አትለፉ እየለ ነው የሚያሽቀበጥው ነው የኳስ ደኛው😂😂 አቦ ያጣፍጥላቹሁ ታምራላቹሁ
@danielweldkidan7412
@danielweldkidan7412 Жыл бұрын
በጣም ብልሕ ጎበዝ ሽልማት ያስፈልግሻል ነኔ ሁለት ልጆቼ አይበሉም አሰተምሪልኝ ጥሩ ጎበዝ ሚስት ብልሀተኛ
@Hana-pd2kk
@Hana-pd2kk Жыл бұрын
👏👏👏👏👏ጎበዝ ሩታ ቀጣይ ደሞ ስጋ አብይው
@semirazinabu6420
@semirazinabu6420 Жыл бұрын
ሰወዳቹ❤❤❤❤🙏
@alamaznegese
@alamaznegese 3 ай бұрын
Fexari yimesgen ye innate xef engera Inna wetet ,qibe beliche new yadekut ❤❤❤ Ethiopia 🇪🇹 hagere ❤❤🎉
@hiwibetsi12
@hiwibetsi12 Жыл бұрын
አሰይ የኔ አንድ ፍሬ ❤
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 3 ай бұрын
If he doesn’t like it, Don’t push it.
@mekdesifa-fh9tq
@mekdesifa-fh9tq Жыл бұрын
እንደዚ እየተጠራጠርክ አትብላ ሩታ ግን አንደኛ 👏👏👏👏👏👏👏
@misterasalamoun2333
@misterasalamoun2333 3 ай бұрын
Go beze jegna neshi❤
@lisyon7213
@lisyon7213 Жыл бұрын
Oh enkan des alesh ruthya👏
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
@tanetguteta
@tanetguteta Жыл бұрын
Family reaction please 😊
@fanytesfaye
@fanytesfaye Жыл бұрын
ሂሩትዬ ማርያምን ጉበዝ ነሽ 💪💪😅🥰🥰🥰
@merry_21
@merry_21 Жыл бұрын
Stamruuu eko❤❤❤
@meru5678
@meru5678 Жыл бұрын
Gobez lij edig bel😅🥰🥰🥰
@jesus.is.my.everything6495
@jesus.is.my.everything6495 Жыл бұрын
ስዎዳችሁ ❤️❤️❤️❤️
@imusanyiikush806
@imusanyiikush806 Жыл бұрын
wagne Set Lij beleh Nat Sil Alsemachum❤
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
@liyatg6488
@liyatg6488 Жыл бұрын
His family’s reaction pls
ሮቤል የሰው ሱቅ ላይ ገብቶ ቀወጠው 😳🙆
14:47
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 6 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 19 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
ሩታን በድሮ ፍቅረኛዬ ስም እየጠራዉ አስለቀስኳት
11:59
Ruth and Jonas - Jr Couple
Рет қаралды 78 М.
ሩታ ዋና ውስጥ ስትዘል  ደምታ ወደቀች🙆‍♂️
22:24
Ruth and Jonas - Jr Couple
Рет қаралды 134 М.
መስቀልን ከቤተሰብ ጋር 🇪🇹| JR couple
22:35
Ruth and Jonas - Jr Couple
Рет қаралды 51 М.
ዮናስን አስሬ ቅቤ ቀብቼ ተበቀልኩት
14:30
Ruth and Jonas - Jr Couple
Рет қаралды 55 М.
አበባ እና ቀሚስ ተላከልኝ..... ከማን ? ፕራንክ
17:09
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 121 М.
That Feeling When You Pick A Hangnail🫢💀
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 11 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,6 МЛН
🍁 СЭР ДА СЭР
0:11
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 11 МЛН
That Feeling When You Pick A Hangnail🫢💀
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 11 МЛН
Её Страх Вполне Обоснован 😂
0:17
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,9 МЛН