No video

🔴እንጀራ ጋጊረ በጨዉ አበላዋት😂|Nahi tube|Helu tube

  Рет қаралды 52,757

Natty Tube

Natty Tube

Күн бұрын

እንጀራ ጋር በጨዉ አበላዋት#entertainment #ethiopian #prank #ሰብስክራይብ #comedian_eshetu #funny #subscribe #like ‪@NahiTube1‬ ‪@helutube‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@haileyeroyal2127‬

Пікірлер: 433
@HaymiTube138
@HaymiTube138 Жыл бұрын
የእምነት ቤቶቻችን በጋራ እንጠብቅ🕌⛪👈
@user-co3fe5zb8w
@user-co3fe5zb8w Жыл бұрын
❤❤
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
ከፈጣሪጋ እሱ ይርዳን የድንግል ማርያም ልጅ
@Hammoudmobiles-ff5go
@Hammoudmobiles-ff5go 11 ай бұрын
​@@edaede8497❤❤❤❤👌👍👍👍👍👍👍👍
@HeluTube940
@HeluTube940 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ከየሰዉ ቤት ይገላግላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ🍬💎
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi Жыл бұрын
አሚንንን
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
አሜን፫
@rabiyaebirahim8645
@rabiyaebirahim8645 Жыл бұрын
Wow mashahall ❤
@danadanaaa6112
@danadanaaa6112 Жыл бұрын
Amene Amene 🥰
@frfd8768
@frfd8768 Жыл бұрын
አሚን❤❤❤❤❤🎉
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ እውነት እናንተን ሳይ እንዴት ፈታ እንደምል ማርያምን ወጣትነትን በአግባቡ ተጠቀማችሁባት ይብላኝ ለመዳም ቅመሞችዬ ወጣትነታችን ውበታችንን በስደት የጨረስነው ሁሉም ያልፍል
@fserdss1437
@fserdss1437 Жыл бұрын
እዉነት ብለሻል እህቶቼ ኣገርን እንግባ❤
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Жыл бұрын
😢😢😢
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n Жыл бұрын
ወየዉ ሄሉየ😂😂😂😂😂😂 ቻይዉ እደ ሊገልሽ እኮነዉ
@habeshawit-qg1of
@habeshawit-qg1of Жыл бұрын
😢😢😢😢
@b.p8546
@b.p8546 11 ай бұрын
ሄሉ ደስ የምትሉ እንደዚሁም ናቲ በጣም ነዉ እምወዳችሁ የሚያዝናናኝ ሁሉ ነገራችሁ ደስ ይለኛል እናንተም ፀሎት ጀርጉልን ገመዳም ቤት ወደ አዲስ አበባ ለመምጣት ያብቃን ሄሉየ መጥቸ አንቺ ጋ ነዉ እምዝናናዉ መልስ ስጪኝ እጠብቃለሁ።
@WiaTube770
@WiaTube770 Жыл бұрын
ትኩረት እና ፍትህ ለእምነት ቤቶች🕌⛪💎
@mulushegute2633
@mulushegute2633 Жыл бұрын
ሄሉ ማርያምን ዛሬ አማረብሽ በእናትሽ ያ የተቀደደ ሱሪ አትልበሺ
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Жыл бұрын
Betam
@wedetwedet705
@wedetwedet705 Жыл бұрын
እህቴ የሆነምክር ሰሲጣትማ ይብስባታል እልህ አለባት
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
እናተ ምን አለባቺሁ😣ግዚያቺሁን ወጣተነታቺሁን በደስታ አሳለፋቺሁ እኛ የማዳም ቅመሞች ቁንጀናን ውበትን ወጣተነትን ሁሉነገር በሰው ሃገር አለቀ😣💔
@emutube9137
@emutube9137 Жыл бұрын
😢😢😢😢በጣም. ያል ፋል
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Жыл бұрын
😢😢በጣም ወላሂ ፍፍፍ
@madinamadina6467
@madinamadina6467 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢 አዎ እውነት ወጣትነታችን ልጅነታችን ህይወታችን መልካችንን ሁሉንም ስደት ወሰደው ሁሉም ያልፍ ይሆናል
@billychidiac7351
@billychidiac7351 Жыл бұрын
በጣም ውዴ ምርርርር ነው ያለኝ 😢😢
@atitegab1233
@atitegab1233 Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ የናቲ አድናቂዎች 👍
@andantetube2746
@andantetube2746 Жыл бұрын
Wow nati gobeze
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
የኔ ወድ ቀሚስ ሲያምረብሽ የእውነት ሁሌም ቀሚስ ልበሽ የሴት ልጅ ውበቷ በቀሚስ 🥰🥰🥰🥰
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 Жыл бұрын
አዎ ከምር
@user-ic1jh4uv6l
@user-ic1jh4uv6l Жыл бұрын
ናቲ ምርጥ ሰው ከመሀል ወደዳር አዲስ የንጀራ አገጋገር እስታይል ይመችህ❤ ሄሉዬ የኔ ፍቅር የምወድሽ ❤❤❤❤ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ
@saadaberhauno8701
@saadaberhauno8701 Жыл бұрын
ቀለበቱ እረ መቼነዉ የምታረግላት ነቲ በጉጉትነዉ የምጠብቀዉ ????አደል በቴሰቦች😂😂❤❤
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Жыл бұрын
አወ
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 Жыл бұрын
አዎ😂
@MariyamMaari
@MariyamMaari Жыл бұрын
አወን
@user-ro6ex6my5f
@user-ro6ex6my5f Жыл бұрын
እንጀራው ሲዉድቅ ማነው እንደኔየሳቀው
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
ምን ያስቃል እንጀራ ሲወድቅ ተጫወተብት😢
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ስደት በቃ ይበለን ጉሉ አሚን
@Tsegi
@Tsegi Жыл бұрын
ሰላም ናቲ በጣም ከይቅርታ ጋር የሚካኤልን ስህል አድኖ ሳሎን አድርገው ከማርቤት አውጣ ማርቤት አይደረግም ስንት ነገር ይሰራበታል የምግቡ ሽታ ጭስ ምናምን እና በፈጠረህ ከማር ቤት አውጣ እና ሳሎን ወይም ምኝታ ቤት አድርገው???🙏
@samritube5541
@samritube5541 Жыл бұрын
በጣም ፅግዬ
@Tsegi
@Tsegi Жыл бұрын
@@samritube5541 ሳምርየ ደናነሽ😍💕
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 Жыл бұрын
ሁሌም ቀሚስ ልበሺ ሄሉ በጣም ያምርብሻል
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Жыл бұрын
አተ ልጅ ቀለበት አድርግላት ብየህ ነበር አድርግላት
@howaibrahim-lk3hf
@howaibrahim-lk3hf Жыл бұрын
ቀሚሱ እደቀጠለነዉ ዋው ናቲ ትዛዜን ሰለተቀበልክ ደሰ ብሎኛል😂😂😂 በተረፈ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Жыл бұрын
ክክክ
@user-zd1gk4re1l
@user-zd1gk4re1l Жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ማሰብህ ብቻ ጥሩ ነው ❤❤❤❤እዲህ እያልነ ነው ያደግነ መለማመድ እዲህ ነው❤❤❤
@user-tx5lc8yu8u
@user-tx5lc8yu8u Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩ ዛሬ ቄኑን ሙሉ ወዴላይ ሲለኝ ነው የዋለዉ አይ ሄሉ 🤣🤣🤣🤣
@sadiabebeabebe3653
@sadiabebeabebe3653 Жыл бұрын
ዋው ናቲሻ ዛሬ እኛን የመዳም ቅመሞችን መሥለሀል ደሞ ከፍቶ የሚያየው ነገርሥ ኧረ በሣቅ 😂😂
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
ናቲዬ ስወድህ ቅዱስ ሚካኤን ኩሽና አይሁት እባክህን ንፁህ ቦታ ነው የሚቀመጠው😢😢😢😢
@poomon-vw7ux
@poomon-vw7ux Жыл бұрын
😄😄😄😄😄ኩሽና ወጥ ልሰራ ይሆናላ
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Жыл бұрын
​@@poomon-vw7ux ስርአት ይኑርሽ አናጋሪ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ርእሱን አይቼ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ፈረስኩ ዋው!ናti 👌👌👌ሄ ሉ ቻይው ውስጤ ናቹ ❤️❤️❤️❤️👌👌
@user-kx5nu6hp8x
@user-kx5nu6hp8x Жыл бұрын
የናቲ ሳቅ የሚያስቀዉ እንደኔ 😂😂😂😂😂😂 ወላሂ በጣም ነዉ ሚያስቀኝ
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 11 ай бұрын
እኔም ወላሂ🤣🤣🤣
@mrssa1405
@mrssa1405 Жыл бұрын
ሄሉ ዋው አምሮብሻል 🎉🎉🎉
@sarangish4220
@sarangish4220 Жыл бұрын
😅😅😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ገደላቼሁኝ😂😂😂❤❤❤
@housemaid3260
@housemaid3260 Жыл бұрын
በጣም,ፈታ,ነው,ምታረጉኝ😊😊አይ,የናት,ስራ,ሁሌም,አደቀሃለው😍👍
@user-yx7wj7ic1x
@user-yx7wj7ic1x Жыл бұрын
ባሌ ጋርመጃጃል አምሮኛል
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Жыл бұрын
😅😅😅
@onelove21
@onelove21 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳቹ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያዝልቅላቹ በጣም ነው የምታዝናኑኝ እውነት ዋው ናት ሙያ ጢቅ ነው 👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 11 ай бұрын
onelove konjo ewedeshalew ebakish agebign💋💋💋💋💋💋
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ሄሉ እዚህ ቤት ከኖረች እድለኛናት ሲያምር ካብኔት ብቻ ይቀራል
@ritakonjo148
@ritakonjo148 Жыл бұрын
ወይኔ በሣቅ ገደላችሁኝ አይ ፍቅር
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Жыл бұрын
እህቴ ሁሌም ቀሚስ ልበሽ
@Nolawi829
@Nolawi829 Жыл бұрын
❤ሂሉ በፍጠሪሸ አመላክ ሁሌም ቀሚሰ ለበሸ ሰያመሪበሸ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ግን በምግብ አተጫውቱ ስንት የተራበ ህዝብ ያለ መሰላችሁ እውነት ናቲ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Жыл бұрын
የሄሉ አለባበስ ሳምቱ ማነው ደስ ያለው በአግዝአብሔር ሄሉ አአሁን ብሃላ ሱሬ አትልበሲ በጣም ነው ያማረብሽ የምር
@user-zd1gk4re1l
@user-zd1gk4re1l Жыл бұрын
በለሞያ ነህ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤
@hoaa-qv8nz
@hoaa-qv8nz 11 ай бұрын
ዋዉ.ስትችል.ባለሙያነ.ህ.❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
እንጀራው እጁን አቃጥሎት የወደቀበት ፓርት እንዴት እንዳሳቀኝ😂😂😂😂
@torrastiti
@torrastiti Жыл бұрын
በጣም ደንግጨም በሳቅ ጮሁኝ 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆ፈረስኩ
@selamabera4892
@selamabera4892 Жыл бұрын
Natiye my big brother. Heluye የኔ ዉብ ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️ጌታ አይለያችሁ 🥰🥰
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
የሄሉ ሳቅ የናቲ ተንኮል😂😂😂
@madinaabat2203
@madinaabat2203 Жыл бұрын
ሙቸ ነዉ የምወዳችሁ😍😍😍😍😍😍😍💝💝💝💝💝💝💝💝
@billychidiac7351
@billychidiac7351 Жыл бұрын
ፍትህ ለእምነታችን❤❤❤
@mrssa1405
@mrssa1405 Жыл бұрын
ጎበዝ ዋውታድለሽ ሄሉ🎉🎉🎉😂😂😂
@genettecere8937
@genettecere8937 Жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ደግሞ ጽዳትህ ደስ ስትል ናቲየ በርታ
@ralanzi4296
@ralanzi4296 Жыл бұрын
በሳቅ ሆዴ ቆስለ😂😂😂😂😂
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ከመዳም ቤት ፈጣሪ ይገላግለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ደምሩኝ ውዶች
@tekabechademasu7962
@tekabechademasu7962 Жыл бұрын
ዋው ናቲ ጎበዝ ስታምሩ❤❤❤❤
@user-lu7lf9mx4u
@user-lu7lf9mx4u Жыл бұрын
በጣም እወዳቺዋለዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ናቲ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
ሂሎ ሁሌ ቀሜስ ልበሽ ሴት መሰልሽ ደሞ በጣም ያምርብሻል ሱሪ አትልበሽ ሜዳቆ ነው የሜያስመሰልሽ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
....😂😂😂
@huettatrt1312
@huettatrt1312 Жыл бұрын
ነት ግን የሰረክ ሁሉም ዉጢ አሌ ዬታበለ ዎደቀ😂😂
@adadnech122
@adadnech122 Жыл бұрын
በትክክል
@alemdems4561
@alemdems4561 Жыл бұрын
ናቲ አድነገር በአክብሮት ልጠይቅህ ጎሺ የቅዱስ ሚካኤል ስእል አደነዉ ይታየኛል እኩሽና ከኩሽና አዉጣዉ ጎሺ በተረፈ እወዳችሁ አለሁ ሁለቀን አየሁት አዴነግሬህነበረ አላነበብከዉም መሰል ❤❤❤
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
በትክክል ውዴ
@alemdems4561
@alemdems4561 Жыл бұрын
@@haymanotamare6747 🌹🌹🌹
@user-hn3uw8ui3n
@user-hn3uw8ui3n Жыл бұрын
ነት ጎበዝ ሄሉ አሰቅሽኝ😂😂😂😂😂
@user-xv4zf6ft1l
@user-xv4zf6ft1l 8 ай бұрын
አይ ናቲ ነጥብ እጥላለሁ ብለህ እንጀራውን ጣልከው 🤣🤣
@samrilove9630
@samrilove9630 Жыл бұрын
😂😂ጤፍ ረከሰዴ መጫዋቻ😅😅
@etafarwesays4223
@etafarwesays4223 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂wawuuu desi setilu tameralachu❤❤❤❤❤❤
@marshet1066
@marshet1066 Жыл бұрын
የሄሉን ሞያ ይታይ 😂😂😂
@hawasayid3229
@hawasayid3229 Жыл бұрын
አገራችንን ሰላምያርግልን ቤተ እምነቶችችም አላህ ይጠብቅልን
@user-qx2fr2eo9d
@user-qx2fr2eo9d 5 ай бұрын
በሰቅ ገደለቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 Жыл бұрын
ምግቡን ባርኩ
@user-ud9us8fb1f
@user-ud9us8fb1f Жыл бұрын
በፍቅር ኑሪልኝ
@user-zj4lc9sv7i
@user-zj4lc9sv7i Жыл бұрын
😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሄሉ ውብ ደህና ባል ጎበዝ አይለ ያችሁ😮
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 8 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ከማዳም ግልምጫ ከሾርጣ እሩጫ አላህ ያውጣን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢😢
@helu.b2330
@helu.b2330 Жыл бұрын
እንዴ እንጀራ ስታወጣ መጀመሪ በእጅህ እንጀራውን ከምጣዱ አላቀህ ከዛ በሰፌስ አውጣ እንጀራ ሳታላቅ ሰፌድ ትገፋለህ😂😂
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@asyamarr6756
@asyamarr6756 Жыл бұрын
ዋዉ ሞያብሎዝም እዉነት አድናቂህነኝ ናቲ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@Tahaye460
@Tahaye460 Жыл бұрын
Yemiri inide zare yesaqibati qani yelemi yemiri natt tilayale 😂😂😂😂😂❤❤❤heli ኑሪልኝ የኔ ውድ ❤️❤️❤️
@user-zd1gk4re1l
@user-zd1gk4re1l Жыл бұрын
እንኳን ጨዉ አብዝተህ ባትልም ደም የላትም ሄሎ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
@Ail-ox6zv
@Ail-ox6zv Жыл бұрын
አረ ሞኩኝ በሣቅ❤❤❤❤
@lubabaseid4416
@lubabaseid4416 Жыл бұрын
ጎበዝ ሙከራው ጥሩነው
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Жыл бұрын
ጎበዝ በርታ
@user-ys9jz4ko3u
@user-ys9jz4ko3u Жыл бұрын
ሲጀመር ናቲ ና ሂሉ ዘመዴ ናቸው ያስታውቃል ቤቱ የቤተሰብ ቤት ነዉ የወንድ ላጤ ቤት እንደዚህ አይሆንም ሁሉም ሞሉ ነዉ በደንብ እዩ አትሸወዱ 😂
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አወ😂😂😂
@azaludeneken8461
@azaludeneken8461 Жыл бұрын
Helu Naty Love ene asaqidime Like argu❤❤❤
@tabezmuhe1354
@tabezmuhe1354 Жыл бұрын
ናቲበጣምጎዝነህ👍👍👍👍👍
@rachiketema4233
@rachiketema4233 Жыл бұрын
ሀይ ሄሉ አንደኛ እኮ ናት ካላጎረስኩሁ ብላ ግግም አላለች
@shsbbshhsnsbzjzj4735
@shsbbshhsnsbzjzj4735 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኸረናቲ አሳከኝ😅😅😅እኔምበመሀልበሰለአልበሰለእያልኩ😂በመሀልእከፍትነበር😅አስታወስከኝ😅
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Жыл бұрын
ሂሉ፣ቆጃ፣ነው፣ለጥርስ፣እመም😅😅😅
@emebetasafa9761
@emebetasafa9761 Жыл бұрын
ዋው ናቲ አንበሳው ነክ ደሞ ስታምሩ ❤❤❤
@ggfrtg
@ggfrtg 9 ай бұрын
ከማሃል መጀመሩ 😂😂😂😂😂
@martamarta8350
@martamarta8350 Жыл бұрын
እጭ እስኪ በሰማአም በሉ ከሴጣን ጋነው ምትበሉት እንዴ 😡😡😡
@user-bg4om4uk6q
@user-bg4om4uk6q Жыл бұрын
ናቲ ምርጥ ሰው ጎበዝ😅😅😂😂
@almazalmaz8997
@almazalmaz8997 Жыл бұрын
ጎበዝ ናቲ
@burtukanburto6206
@burtukanburto6206 Жыл бұрын
Benati nigeri ❤❤eshi 👈
@marysnite2894
@marysnite2894 Жыл бұрын
Waw heluko kemisesh setamirbish
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Жыл бұрын
አንደኛ ጎበዝ
@toyba_tube132
@toyba_tube132 Жыл бұрын
እየከፈተ ያየው ጀመር አይይይ 😁😁😂😂😂😂🤭🤭
@user-tg7gd8lr2t
@user-tg7gd8lr2t Жыл бұрын
እኔ የታየኝ ቅድስ ሚካኤል ነው ❤❤❤
@user-sj3xk2km2r
@user-sj3xk2km2r Жыл бұрын
አችራሱ አታውቂም እዴት ሰፌዱ ይገለበጣል በቂጡ እሯ😂😂😂
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Жыл бұрын
እኮ😅😅😅😅😅
@user-hf5bu8mf9s
@user-hf5bu8mf9s Жыл бұрын
እጀራውሲወዲቅ ማነውእደኔ የጮሀው😂😂😂😂
@user-gw3sq7ge3l
@user-gw3sq7ge3l Жыл бұрын
እንጀራ ሰዠካሰፋህ ቡሀላ ተሎ አይከደንም አይን ካወጣ ቡሀላ ትንሽ መጠጥ ሲል ነው ደግሞ በእህል አትጫወቱ ስንት የተራቡ ሰዎች አሉ አውቃለሁ ሔሉን ለማስደሰት ብለህ ነው ግን ቢሆንም በእህል አትቀልዱ❤❤❤❤❤
@MikeMike-rz7dx
@MikeMike-rz7dx Жыл бұрын
ናቲበጣምጎበዝ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kemerya5138
@kemerya5138 Жыл бұрын
የኔ ባል ከሰልም ማቀጣጠል አይችልም😢
@KasiA-pn2sl
@KasiA-pn2sl Жыл бұрын
ና ታ ያ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-qw3uu5fc9c
@user-qw3uu5fc9c 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-er8sm2hs2o
@user-er8sm2hs2o Жыл бұрын
የኔዉድ አምሮብሻል አለባበስሺ ወላሂ እደዚህ ቀሚስልበሺሁልግዜ
@nfreek5276
@nfreek5276 Жыл бұрын
ጎበዝ. ጎበዝ. ናቲ 🙏👍🏾🎉🎉🎉🎉🎉
@Genetgate-nx4ut
@Genetgate-nx4ut Жыл бұрын
Selam Nat and helw endat nahwe
@madena1424
@madena1424 Жыл бұрын
መሸአለ የረቢ ሲተሚሩ 😂😂😂😂😂😂😂
@temesganamlaka
@temesganamlaka Жыл бұрын
❤❤ናቲ ጎበዝ❤❤❤ሄሉ ዛሬ እምር ብሎብሻል
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Жыл бұрын
እኔስ ቤቱ ነው ያማረኝ ግን የቤተሰብ ቤት ነው ወይስ መቸም የኪራይ አደለም ይሄ ሁሉ
@burtukanburto6206
@burtukanburto6206 Жыл бұрын
Nati metadu alwo wolat ale
@TachawitEwnetu
@TachawitEwnetu Жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ገደላችሁኝ❤❤
@TigiseTigisemol-fx6bi
@TigiseTigisemol-fx6bi Жыл бұрын
Ww,bayee, siraa,baredaa❤
@SeenaaArsii
@SeenaaArsii Жыл бұрын
Akkam jirtaa Lubbuu 😂
@abdulhashibassamindia7038
@abdulhashibassamindia7038 Жыл бұрын
ሲወዳቹ አኮ
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 3,6 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
ታረቅን ተመስገን❤
25:57
Helu Tube
Рет қаралды 101 М.
🔴አጊባኝ?ቤቱ ገባዉ|Donkey tube|Nahi tube|Helu tube
27:55
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН