ንካኝ! መንፈስ ቅዱስ! EBENEZER TADESSE NIKAGN

  Рет қаралды 376,979

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

9 ай бұрын

Пікірлер: 425
@user-hp1nk6kz8n
@user-hp1nk6kz8n 7 ай бұрын
ይሄ መዝሙር የእውነት ስጋና ደም የሌለበት በፍጹም በመንፈስ የተደረሰና የተዘመረ እንደሆነ እኔ ምስክር ነኝ ከመንታ መንገድ መልሶኝ ድኛለሁ የዘላለም አምላክ አብዝቶ የባርክህ !!
@TGAbaba-gn2by
@TGAbaba-gn2by 2 ай бұрын
😊❤❤
@lovableperson9840
@lovableperson9840 2 ай бұрын
ዋላ እንደምትናፍቅ የጥም እርካታዋን ለማግኘት ስትፈጥን የነብስ መኖሪያዋን አንተም እኮ ለኔ የነብሴ ጉዳይ ነህ ካንተ ውጭ የማልኖር ህልውናዬ ነህ እረሳለሁ ሁሉን ካንተ ጋር ስመጣ ሰላም የሚሰማኝ ክእግርህ ስጠጋጋ መድሃኒቴ መንፈስህ ነው ጌታ /4 ቆይ እስኪ ምን አለ መንፈስህ ከሌለ መኖርም ድካም ነው አቤቱ ደስታ ባንት ነው ልውደድህ አብዝቸ ሁሉን ነገር ትቼ አግኝተህ ነክትኸኛል ካንተ ውጭ ኸረ ምን ያምረኛል መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ ይኼ አለም እንዲያስጠላኝ ኢየሱሴ ደግመህ ንካኝ ይኼ አለም እንዳይገዛኝ በመንፈስህ ሰማይ ውበትን አገኝ ምስጊኑም ተጽናና ድሃው ተጎበኝ በመንፈስህ ኢየሱስ የሞተው ተነሳ በአንተ ከፍ አለ በሰው የተረሳ ንካኝ ንካኝ ደግመህ ንካኝ ዛሬም እንደገና ደግመህ ንካኝ ዋላ እንደምትናፍቅ የጥም እርካታዋን ለማግኘት ስትፈጥን የነብስ መኖሪያዋን አንተም እኮ ለኔ የነብሴ ጉዳይ ነህ ካንተ ውጭ የማልኖር ህልውናዬ ነህ እረሳለሁ ሁሉን ካንተ ጋር ስመጣ ሰላም የሚሰማኝ ክእግርህ ስጠጋጋ መድሃኒቴ መንፈስህ ነው ጌታ /4 ና ንካኝ ደጋግመህ እንደባለሃምሳው ቀን ጠልቄ ብረዳህ እኔማ አልጠግብህም አንተን ደረቅ ነው ለምለሙ ሽታህ ያልገባበት እርሃብ ነው ጥጋቡም ኢየሱስ አንተ የሌለህበት መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ ይኼ አለም እንዲያስጠላኝ ኢየሱሴ ደግመህ ንካኝ ይኼ አለም እንዳይገዛኝ ንግስና ቢያስረሳ የአንተን መንፈስ ለአንት አይሆንም ዳዊት ከደጂም አይደርስ ዙፋን ላይ መቀመጥ አንተን ስለማይሆን ከንቱ አለው ሁሉንም ጠቢቡ ሰለሞን
@tamiratersawo1974
@tamiratersawo1974 2 ай бұрын
❤❤❤
@bt3738
@bt3738 9 ай бұрын
ምን አይነት መዝሙር ነዉ😢ወደ መንፈስቅዱስ የሚያስጠጋ መንፈስ ያለዉ ዝማሬ❤አቤኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@BitsitBirhanu
@BitsitBirhanu 9 ай бұрын
bewnt betammmm❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuellemma5208
@samuellemma5208 9 ай бұрын
Wowwwww blessed Amen Amen you are blessed man
@bulchamamo-th9rc
@bulchamamo-th9rc 9 ай бұрын
Holesprit❤❤❤🙌🙌🙌
@Buze-pk5we
@Buze-pk5we 8 ай бұрын
Wudoche isk yetselot ina yetmhrt group kale asgebugn pls 🥺ke igzihabher bet kewetaw weratn askotralew ibakachu irdugn 😢😔
@bt3738
@bt3738 8 ай бұрын
@@Buze-pk5weok silkishin lakilign😊
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl 9 ай бұрын
እየጠጡ መርካት እየረኩ መጠማት እየተጠሙ መጠጣት በቃ ደጋግሞ መነካት ይሁንልን❤❤❤❤ ተባረክ
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku 9 ай бұрын
አሜን አሜን 😊😊😊😊😊
@ProphetDawitGenesisTv-gx6lz
@ProphetDawitGenesisTv-gx6lz 8 ай бұрын
Amneeee amneee amneee amnnneee amnee amneee anmeee amneee amneeee
@sometekefwor2011
@sometekefwor2011 7 ай бұрын
እየጠጡ መርካት እየረኩ መጠማት እየተጠሙ መጠጣት በቃ ደጋግሞ መነካት ይሁንልን። ንካኝ መንፈስ ቅዱስ ደግሜ ንካኝ
@HALELUYA62
@HALELUYA62 3 ай бұрын
😘😘😘😘😘
@berekettizazu5919
@berekettizazu5919 Ай бұрын
Ameeeeeeeeen
@edentamirat4964
@edentamirat4964 9 ай бұрын
መንፈስ ቅድስ ደግመህ ንካኝ ይሄ አለም እንዲያስጠላኝ😭 ጌታ እየሱስ ደግመህ ንካኝ ይሄ አለም እንዳይገዛኝ🙌❤ ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ ዝማሬ ከአፍክ አይታጣ🥰
@embabagdey4200
@embabagdey4200 9 ай бұрын
Amennn 😭😭
@bikilaeliaschali6168
@bikilaeliaschali6168 8 ай бұрын
Ameeen wow❤❤❤❤
@Barkot_amanuel
@Barkot_amanuel 8 ай бұрын
😢
@Shusha406
@Shusha406 3 ай бұрын
በጣም ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነኝ ግን ይህንን መዝሙር ስሰማ የእግዚአብሔር መንፈስ አጽናኝ 😭😭😭
@user-um6cr4xw5c
@user-um6cr4xw5c Ай бұрын
ጌታ እየሱስ ፈጽሞ ያጽናናሽ እህቴ
@yesuusgatisaancho
@yesuusgatisaancho 26 күн бұрын
ይሄን መዝሙር ስሳማው ውስጤ ይቀጣጠላል😭 አቤኒሻ ፀጋውን ያብዛልህ❤
@bemherath3413
@bemherath3413 8 ай бұрын
ጭራሽ መስማት ማቋረጥ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭 በቃ መንፈስ አለበት መንፈሳዊ ረሀብ ውስጥ የሚከት መዝሙር🔥 አቤኒ ብርክ በል ቤትህ በሙሉ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ይጨምርልህ🙏🙏🙏🙏
@user-vs4hf1fi6r
@user-vs4hf1fi6r 3 ай бұрын
ዛሬማ በመንፈስ ቅዱስ ዉስጥ ሆኔ እግዚአብሔርን አየሁት ሃሌሉያ ሃሌሉያ እሰይ እሰይ 😭😭😭😭😭😭😭
@milatmilato614
@milatmilato614 9 ай бұрын
አተልጅ ይኸው ጌታን ካገኘው ጀምሮ በመዝሙሮችህ ስባረክበት አለው ፀጋና ሰላም ይብዛልክ በጣም ነው ምወድህ ልቤን እርፍ ነው ሚያረጉት መዝሙሮችህ ክብር ለመድሐኒያለም ይሁን😢😢🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@bikeomran1818
@bikeomran1818 9 ай бұрын
አሜን መንፈስ ቅዱስ ንካኝ ለአለም እዳልመች አድርገህ ለዚህች ምድር እንዳልመች አድርገህ ንካኝ አባቴ ❤🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meseret5776
@meseret5776 9 ай бұрын
መንፈስ ቅድስ ደግመህ ንካኝ ይህ ዓለም እንዲያስጠላኝ ኢየሱስ ደግመህ ንካኝ ይህ ዓለም እንዳይገዘኝ🙏🙏🙏🙏
@MihretFeyisa-yb1sl
@MihretFeyisa-yb1sl 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ነፍስም አልቀረልኝ እምባዬ ገደብ የለው ሲፈስ አቤኒ አንተ ውስጥ ገና ፈንድቶ ያልወጣ ፀጋ አለ እኔ ግን ህልውናው ውስጥ አሰገባኸኝ መንፈስ ቅዱስ የዘመርክለት ህይወትህን ይባረክ እውነት ከልቤ ባረኩህ በኢየሱስ ስም ተባርከህ ቅር እውነት በረከታችን ናቹ እንወዳቹሀለን መዝሙሮቻቹ ሁሉ ሁሉ ጌታን የሚያስናፍቁ ብቻ አሁንም በሀይል ተገለጥ ኢየሱስ ጌታ ነው❤
@ProphetDawitGenesisTv-gx6lz
@ProphetDawitGenesisTv-gx6lz 8 ай бұрын
ከዚህ በፊት ያመለጠ አለማዊ ስጋዊ የሆነ ማንነታችን መንፈስ ቅዱስ ይንካን ይውሰደው ይንቀለው በቃ በሌላ ማንነት መገለጥ ይሁንልን አሜንንን
@mesfinmarkostube3913
@mesfinmarkostube3913 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው! እንደዚህ ዓይነት መዝሙር በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ ሰጥመን እንድንቀር ያደርጋል። አቢ አንተ ለእኛ በረከታችን ነህ!! ❤❤❤❤❤
@user-hx7wx8yd4r
@user-hx7wx8yd4r 6 ай бұрын
ኡፍፍ ምንአይነት መዝሙር ነው የተረጋጋ ሰማይ ያስናፍቃል ሰወድህ ተባረክ
@ApostleEndaleBeshirOffica
@ApostleEndaleBeshirOffica 9 ай бұрын
እሰይ የፀሎት መዝሙር አገኘሁ !
@rozynayesus2003
@rozynayesus2003 2 ай бұрын
ኣሜንን መንፈስ- ቅዱስ ንካኝ ደጊምካ ደጋጊምካ ዳህስስኒ የሱስስስ❤ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@buretamati5338
@buretamati5338 9 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን በጌታ በእየሱስም ዘመንህ ለዘላለም ይባረክ ጌታ ፀጋ የቃል ግልጠት ከዚ የበለጠ ያብዛልህ ተበርክ በብዙ 🙌🌱🍇🍒📖📖
@HaymanotAsmamaw
@HaymanotAsmamaw 9 ай бұрын
❤ሁልጊዜ ያንተን መዝሙር ስ ሰ ማ ይበልጥ ወደ ጌታ አጠጋለው ጌታ ይባርክህ❤❤
@fikrebardilo4788
@fikrebardilo4788 4 ай бұрын
እግዚአብሔርን በመንፈስ ውስጥ ሆኜ ያዩሁበት መዝሙር ነው ጌታ ይበርክህ ወንድሜ🙏🙏🙏
@kukubelete7826
@kukubelete7826 9 ай бұрын
Ab ምንም የምለው ቃላት የለኝ የልቤ ነው የዘመርከው ተባረክ ❤❤❤❤ thanks bro
@user-wy9zb8ow7o
@user-wy9zb8ow7o 9 ай бұрын
አሜን መንፈስ ቅዱስ ንካኝ ለአለም እንዳልሆነ አድርገህ ንካኝ ኢየሱስ ደግመህ ንካኝ አሜን ንካኝ❤❤❤❤❤❤ወንድም ተባረክ ፀጋው ይባዛልህ❤❤❤❤❤❤
@user-jr7wn4yc5z
@user-jr7wn4yc5z 9 ай бұрын
መዝሙር ብቻ ሳይሆን ጸሎቴም ነው❤❤❤
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku 9 ай бұрын
ዘርህ ከዚህ ከወደቀ አለም በጌታ በእየሱስ ስም ይጠበቅ❤❤❤❤
@girma_glorious
@girma_glorious 9 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ 😭😭😭😭 በጌታ መስማት ማቆም አልቻልኩም ።
@AmenAmen55076
@AmenAmen55076 Ай бұрын
ምንም አልልም 😢😢😢😢 እንዲህ እንደመለስከን ብቻ በበረከት ኑርልን❤❤
@hirutbeyene3723
@hirutbeyene3723 8 ай бұрын
ምን ዓይነት ልብን የሚያረሰርስ መንፈስ ቅዱሰ ሚያስናፍቅ❤❤❤❤❤ ተባረክ በብዙ
@user-br6nc3fr1x
@user-br6nc3fr1x 8 ай бұрын
(ኋላ ሳይሆን ዋላ ፣ ዋላ ዋላ )በሚል ቃል ይታረም ሂወትን የሚያረሰርስ ይብዛልህ
@sebletekle694
@sebletekle694 9 ай бұрын
❤❤መንፈስ ቅድስ ደግመህ ደጋግመህ ንካኝ ይህ አለም እንዲያስጠላኝ❤❤🎉🎉ወንድሜ አቤኔዘር እግዚአብሔር ዘመንህን ትዳርህን ይባርክ❤❤ዘመንህ በደስታ ይለቅ❤❤ተባርኬበታለሁ🎉🎉
@user-et3mv3hx2d
@user-et3mv3hx2d 7 ай бұрын
ሀሌሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን ንካኝ ደግመህ ንካኝ አባ😢😢😢😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@zewditukebede6719
@zewditukebede6719 9 ай бұрын
አቤኒ የኔ ወንድም ይሔን መዝሙር የሰጠህ ጌታ ስሙ ይባረክ ክብር ይሑንለት ወደ ፀሎት የሚመልስ የመንፈስ ቅዱስን ጉብኝት የሚያስናፍቅ በህልውናው ውስጥ መክረምን የሚያስመኝ ድንቅ ዝማሬ ከግርግር የሚያሸሽ መሬት የሚያስይዝ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤትህ ህይወትህ ይባረክ🙏 እንደዘመርክ እንዲሁ መንፈስ ቅዱስ ደጋግሞ ይንካህ ለእርሱ መገኘት ይሑንልህ ወንድሜ🙏
@user-bw1he9pk9v
@user-bw1he9pk9v 8 ай бұрын
የአባቴ ብሩክ አብዬ😢ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤ድንቅ 😢መዘሙር ነው 😢
@user-bw1he9pk9v
@user-bw1he9pk9v 8 ай бұрын
Ufffffffffffffeeee😢😢😢😢😢😢😢😢😢ልቤ የምነካ መዝሙር ነው😢ሰምቸ አልጠግቦውም😢😢መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gn9hz9ko2f
@user-gn9hz9ko2f 7 ай бұрын
ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አቅቶኛል በጣም የሚገርም መዝሙር ነዉ ዘማሪ አቤነዘር በጣም ተባረክ መንፈስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነዉ
@rahelkasaye6969
@rahelkasaye6969 9 ай бұрын
የሚገርም መዝሙር መንፈስን የሚያረሰርስ ወንድሜ ፀጋዉን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 8 ай бұрын
አሜን አሜን ድንቅ ዝማሬ ነው ዋው ተባረክልኝ ዘመንህ ይለምልም ተከናወን
@bekatolosawakjira
@bekatolosawakjira 9 ай бұрын
አቤት እንዴት እንደነካኝ! መንፈስ ቅዱስ ወደ ልባችን ግባ😭😭😭 ተባረክ አቤኒዬ ይብዛልህ
@temesgengenemo6326
@temesgengenemo6326 9 ай бұрын
ኦ መንፈስ ቅዱስ እባክህ ደግመህ ንካኝ!
@user-zn2fh5py7t
@user-zn2fh5py7t 8 ай бұрын
ኦ መንፈስ ቅዱስ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን
@starcell2947
@starcell2947 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መዳንተ መንፈስ ነው ጌታ አብዬ የጌታ ሳው ተባርከሃል 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌❤️❤️
@saratadewose9810
@saratadewose9810 8 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ የባርክ መዝሙርን በእንብ ነው ይሰማዉት 😢
@eyerusalemmekonnen4408
@eyerusalemmekonnen4408 9 ай бұрын
የምድር ሲስተም የማይስማማቸው ምፅዓተኞች ክብራቸው ሃሴት የሚያደርጉበት የህይወታቸው መልህቅና እርካታ ጌታ መንፈስቅዱስ ነው አሜን ፥ ልጄ ጌታ ይባርክህ ሁልጊዜ አንተንና ቤተሰብህን ይህ የህይወት ውሃ ወንዝ ከውስጣችሁ ይፍለቅ አገልግሎታችሁም በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ይታጀብ በማለት ባረኳችሁ ።
@malkemumiteku3449
@malkemumiteku3449 3 ай бұрын
ለካ መነካት ያድጋል በተነካን መጠን የዚህ ዓለም ምናምንቴ ነገር ያስጠላናል ኢየሱስ አንተ ብቻ ትታይልን ዘንድ ደጋግመህ በመንፈስ ንካን ዳሰን ለራስህ እንድንሆን አድርገን በቃ አንተ በፍቅርህ ግዛን 🤲🤲😢😢😢
@MesfnGerma-ue9ex
@MesfnGerma-ue9ex 2 ай бұрын
ተባረክ በእባእና በመንፈስ ተነካ እየሱስ ደግሞ ከኛ በላይ😢😢❤❤🎉🎉❤❤
@danielshumeta8484
@danielshumeta8484 9 ай бұрын
This is the kind of songs we need. Bless you brother
@ebenezermedia7313
@ebenezermedia7313 7 ай бұрын
I heard it 20 times very blessing ❤❤❤❤ more blessing Eben our brother
@beimnetnigatu5425
@beimnetnigatu5425 6 ай бұрын
I heard it more
@yodahetube
@yodahetube 8 ай бұрын
ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም😢 መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ ይሄ አለም እንዲያስጠላኝ🙏🙏🙏ብርክ በል አቤኔ🙏🙏🙏
@user-ry4vs8ix8f
@user-ry4vs8ix8f 8 ай бұрын
ኡፍ ክብር ለእግዚአብሄር 🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭ዘመንህ ይባረክ
@user-yi7vc9sp4j
@user-yi7vc9sp4j 25 күн бұрын
አንተ ልጅ አቤት እምልህ ቃላት አጣው ይሄ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ ይጨምር አንተም ያንተም የሆነ ሁሉ ተባረኩ
@benyumtechane8400
@benyumtechane8400 7 ай бұрын
አቢኒ እግዚአብሔር ዘመንክን አብዝቶ ይባርክልክ ወድሜ መዝሙሩ እራሱ የተዘመረው በመነካት ነው እኛንም ነካን ንካኝ መንፈስ ቅዱስ ደጋግመክ ጌታዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@amelmalyohhanes8774
@amelmalyohhanes8774 6 ай бұрын
I can’t stop listening this song God blesses you brother I want more you spirit God file me more and more ❤❤❤❤
@wondyiradyaekob100
@wondyiradyaekob100 8 ай бұрын
ከአንደበትህ ለሰው ሕይወት የምቆራስ ነገር አይተጣ ታባረክ።
@prophetAtinafuAbel
@prophetAtinafuAbel 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ይባርክ ተባረክ ወንድሜ። ❤❤
@FikaduTesfaye-pz1zj
@FikaduTesfaye-pz1zj 12 күн бұрын
ወደ እግዚአብሔር በጸሎት እንድንቀርብ የሚያደርገን ድንቅ መዝሙር ነው።ጌታ ይባርክ!
@GospelSingerRahelKassa
@GospelSingerRahelKassa 8 ай бұрын
I Cant to tell you how many times i repeat the song im touched by the holy sprit yeah holysprit touch me again ❤❤❤bless you singer
@theodorames5498
@theodorames5498 9 ай бұрын
በጣም የሚደንቅ መዝሙር ነው ።ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@TigstAlenko
@TigstAlenko 12 күн бұрын
ያንተን መዘመር ይሰማ ሰው ሁሉም እርሱን ይፈተሻል ጌታ ይባረክ ግን ይገረማሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 9 ай бұрын
ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ በብዙ ወንድማችን
@Aster-hv6kn
@Aster-hv6kn 2 ай бұрын
With out holly sprit i can't live really teach me deeply!
@sebletekle694
@sebletekle694 9 ай бұрын
ኢየሱሴ ደግመህ ንካኚ❤❤
@TGAbaba-gn2by
@TGAbaba-gn2by 2 ай бұрын
እዲ አይነት መዝሙሮች ይብዙልን ተባርኬበታለው
@84Tade
@84Tade 9 ай бұрын
I can’t stop listening to this an amazing song !!!!! Memfeskdus degmeh nikang. God bless you more!!
@Barkot_amanuel
@Barkot_amanuel 8 ай бұрын
Betttttam Keftogna😢 Irasishin Atifi Atifi Iyalegn Neber Ihen Mezmur Tiktok lay Ayiche Salkis Walkugn Inam.....😢😢😢😢😢😢Teregagaw gn Steliyulign🙏😭😭😭
@Bekelech-hc3bg
@Bekelech-hc3bg 9 ай бұрын
በእውነት ያለ እየሱስ ህወቴ ባዶ ነው ተባረክ
@berhanaberhana4636
@berhanaberhana4636 4 ай бұрын
አሜን አሜን መድሃኒቴ መንፈስህ ነው ጌታ እውነት ነው እያሱሴ 😭😭 ልቤን ዬናካ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባረክ አሜን
@AbukaJr
@AbukaJr Ай бұрын
እዝህ መንፈስ ውስጥ ሁሌ እንድቆይ አባ አንተ እርዳኝ ደግመህ ንካኝ❤
@esayasmisgina9212
@esayasmisgina9212 8 ай бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnn!! And Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnn!! Holy Spirit touch everyone to be holy and separate tor you. I really touched and blessed. Thank you and Godbless you all.
@rehobotbade5399
@rehobotbade5399 4 ай бұрын
,ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት መዝሙር ነው መንፈስ ቅዱስን የሚያስናፍቅ😭😭😭😭😭😭😭😭 ተባረክልኝ አቢኒ❤🙏
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 4 ай бұрын
አሁንም አሁንም ተባረክልኝ ወንድሜ እንዴት የመንፈስ ጥማት ውስጥ የሚከትና የሚያስናፍቅ ዘልቆ የሚሰማ መዝሙር ነው ወንድሜ ተባረክ እነደኔ የናፈቃችሁ ይንካችሁ ያረስርሳችሁ ያለምልማችሁ❤❤❤
@user-fr2bb9mg2k
@user-fr2bb9mg2k 9 ай бұрын
ወንድምዬ ጌታ ይባርክህ
@MesfinmarkosMarekos
@MesfinmarkosMarekos 8 ай бұрын
Enibae yeqedemegale unete erasene meqoxaxer yaqetegale abenezer geta zemenehen yebareko ewodahalew wondeme 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BetelhemTameru-wl9jz
@BetelhemTameru-wl9jz 8 ай бұрын
ቅባት አለ ማለት እዳንተ ነው ወድሀለው ተባረክለኝ ይጨምረብክ
@SaliyaSalemyonas
@SaliyaSalemyonas 9 ай бұрын
Uuuuffffaaa Amen 🙏 manfasi kidusi digimayi nikagn eyesusi dagimyi nikagn Amen yetabaraki sixotachin nayi yibizaliy
@gedion_legesse
@gedion_legesse 9 ай бұрын
መንፈስ ቅድስ ደግመህ ንካኝ 😢🥺
@user-ds8nh4nr2y
@user-ds8nh4nr2y 6 ай бұрын
አሜንንንን ተባረክልን🙏
@meserethariso8132
@meserethariso8132 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭መንፈስ ቅዱስ ደግሜ ንካኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭
@Esheltube
@Esheltube 9 ай бұрын
min endamil alakim gin wuste raka ❤️ geta yesus abizto yibark
@meserettadese8950
@meserettadese8950 4 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኚ ይህ አለም እንደጠላው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-nb6xd7io1b
@user-nb6xd7io1b 6 ай бұрын
እንዴት የሚያረሰርስ መዝሙር !መዳኒቴ መንፈስህ ነዉ ጌታ !!!!
@rahelmustefa4740
@rahelmustefa4740 7 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sentayhusentay
@sentayhusentay 6 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ዘመንህ ይባረክ በጣም በጣም ተባርከናል ❤❤❤❤
@tesfayekebede3612
@tesfayekebede3612 9 ай бұрын
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ
@Nafekote
@Nafekote 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@ziondabi4729
@ziondabi4729 4 ай бұрын
ካንተ ውጪ እማልኖር ህልውናዬ ጌታ አባቴ😢 🙌. የዚህ አለም ክብር ሁሉ እንዳንተ አይሆኑም።ሁሉ አንተ ስትኖርበት ነው የሚያረካው ኢየሱሴ
@atuyeworku9187
@atuyeworku9187 9 ай бұрын
Tebarek
@alemtuatrsaw7801
@alemtuatrsaw7801 3 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ተባረከ እንዲህ ያለ መዝሙር ደግማቹህ ዘምሩልን ተባርከ ወንድማችን በርታ👍❤
@zerfejesus4372
@zerfejesus4372 9 ай бұрын
Abeni this is amazing belew ayigeltsewm tsegah eyechemere yihid it's power full song god is good God bless you more and ➕➕➕➕➕➕➕
@bekibeki-8092
@bekibeki-8092 9 ай бұрын
❤❤❤ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@tsegawbediru3935
@tsegawbediru3935 9 ай бұрын
አቢኒ ተባረክ በጣም
@hlawibahre3680
@hlawibahre3680 9 ай бұрын
Ebi tebareki endezemerkew eyenafekew nur alitsegibew alikugn bisemew
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@nazretyosef7195
@nazretyosef7195 3 ай бұрын
አንድዝህ መዝሙር ነው የሚያስፈልገን! ዘበንህ ይባረክ😍
@SamuelDinku-gl4oo
@SamuelDinku-gl4oo 9 ай бұрын
Nebsn yemiyaresers Dink mezmur New Abishayee Tebareklgni ❤❤
@asss2423
@asss2423 9 ай бұрын
Woyyooo dagimahi nikagn😢😢😢❤
@sarajaweso7642
@sarajaweso7642 7 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን መንፍስ ቅዱሳ ድግሞ ንክኝ 😢😢😢❤❤ አግዚአብሔር ይባረክ ❤
@user-kg8pl3fo1t
@user-kg8pl3fo1t 8 ай бұрын
ትባረክ ጌታ የባርክ ተባረኪ አለው 🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
@milliutesa8165
@milliutesa8165 8 ай бұрын
አንተምኮ ለኔ የነፍሴ ጉዳይ ነህ 😭😭😭 ንካኝ እባክህ
@almazabate
@almazabate 4 ай бұрын
Wow what a song you are blessed!! ጌታ ዘመንህን ይባርክ ውይ ቃል የለኝም በእውነት መዝሙር ብቻ አይደለም መንፈስቅድስ ያለበት ነው በብዙ ተባረክ❤❤❤❤❤
@user-cy8kq1ee4t
@user-cy8kq1ee4t Ай бұрын
ምንም አልልም ብቻ ጌታ ይባርክህ 😣😣😣
@helinaasrat7253
@helinaasrat7253 9 ай бұрын
ተባረክ አቤኑዬ ብሩክ ነህ ዉድ ወንድሜ
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 341 М.
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 8 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 56 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,8 МЛН
ይችላል! YICHELAL EBENEZER TADESSE NEW SONG #ebenezertadesse
8:04
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 276 М.
ብቸኝነት አይሰማኝም!! EBENEZER TAGESSE LIVE WORSHIP 15 February 2024
10:35
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 335 М.
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 1,9 МЛН
Sadraddin - Если любишь | Official Visualizer
2:14
SADRADDIN
Рет қаралды 735 М.
Dildora Niyozova - Bala-bala (Official Music Video)
4:37
Dildora Niyozova
Рет қаралды 9 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 166 М.
5УТРА - Как твои дела
2:55
5УТРА
Рет қаралды 1,5 МЛН
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 538 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 406 М.