እንኳን ደስ ያለን የአለም ሪከርድ ሰበርን …. የአለም አጭሩ ወጣት ካሊድ ረጅሟ እናት… የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 513,536

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

7 ай бұрын

እንኳን ደስ ያለን የአለም ሪከርድ ሰበርን …. የአለም አጭሩ ወጣት ካሊድ ረጅሟ እናት… የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 363
@Amarchi-qq1tf
@Amarchi-qq1tf 7 ай бұрын
ደስ ይበለኝ ላይክ ግጩኝ 😮
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 7 ай бұрын
ይሄው
@amelisamedia
@amelisamedia 7 ай бұрын
❤❤❤
@user-tt3xz4bk5y
@user-tt3xz4bk5y 7 ай бұрын
❤❤❤
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 7 ай бұрын
ይሂው😂
@emuyewondimu6643
@emuyewondimu6643 7 ай бұрын
እሺ 😂
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 7 ай бұрын
አላህ ያሽራችሁ የታመማችሁ በሙሉ 😢
@badrea36
@badrea36 7 ай бұрын
አሚን ያረብ ❤
@kamliateymustalije7048
@kamliateymustalije7048 7 ай бұрын
Amen
@user-iy6vm5rq6c
@user-iy6vm5rq6c 7 ай бұрын
Amennn
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 7 ай бұрын
አሚን 😢😢😢😢😢
@user-yj5bq6gd2j
@user-yj5bq6gd2j 7 ай бұрын
🎉🎉አሚንንንን ያረቢ
@saditube8617
@saditube8617 7 ай бұрын
ዛሬ አስፍዬ ካየሁ ቡሀላ ልቤ ስብር ብሎል የኔ አባት የኔ መልካም ፈጣሬ ጤናህን ሰቶ ለልጅህ ለሚወድህ ህዝብ ያብቃህ የኔ መልካም ለአስፍዉ መሸሻ ዱአ አድርጉለት ፀልዩለት
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 7 ай бұрын
የታመሙት ሁሉ አላህ አፊያቸውን ይመልስቸው የተጨነቁትን ሁሉ ፈረጃውን ያምጣላቸው ያረብ 🤲🤲🤲
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😍🙏🙏
@fafyfafy2417
@fafyfafy2417 6 ай бұрын
አሚን
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 7 ай бұрын
ለታመሙት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው
@tamretdemk7657
@tamretdemk7657 7 ай бұрын
ለአሰፋ ፈጣሪ ይርዳው እኛም በፀሎት እናስበዉ
@Biruk5824
@Biruk5824 6 ай бұрын
ለህሙማን እናት አባቶቻችን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ የምህረት ክንዱን ይዘርጋላችሁ ፈፅሞ ይፈውሳችሁም። 🥰❤
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 7 ай бұрын
😢😢😢😢ያረቢ የታመመውን ሁሉ አድነው የተራበውን ሁሉ አብላው የተጠማውን አጠጣው የታረዘውን አልብሰው ኢላሂ ሁሉም ላንተ ቀላል ነው
@ggvfreerrere6429
@ggvfreerrere6429 7 ай бұрын
አሚን ያረቢ
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
አሚሚሚንንያረብብብ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 7 ай бұрын
የትመማችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በምሕረት እጅ ይዳብሳችሁ👐👐👐👐
@kadotube9947
@kadotube9947 7 ай бұрын
▷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀ
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j 7 ай бұрын
ሳህ ያእኩቴ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 7 ай бұрын
በህመም በስቃይ ያላችሁ አላህ ያሽራችሁ አስፍዉ መሸሻም ተሽሎት ለሀገሩ ያብቃዉ
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይማራቸው ጤና ያጡት ሁሉ😢🙏
@MalhetDejene
@MalhetDejene 7 ай бұрын
ፈጣሪ የታመሙትን ይማርልን 🙏ዋው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ከለሯ ራሱ ሲያምር ከሷ የበለጠም ሊኖር ይችላል ቢፈለግ
@habesha9871
@habesha9871 7 ай бұрын
Amen Amen Amen
@geteyousef1813
@geteyousef1813 7 ай бұрын
አሚን
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 7 ай бұрын
የስፍ ሳx ንሮ ውድነት አላለም ንግሮ ውድነት
@EthiojemHabesha
@EthiojemHabesha 6 ай бұрын
አሁን በአለም እየተሰራ ያለው ሂሳብ ሳይሆን ሀሳብ ነው እና ሰላም ለአለም ህዝብ ይውረድልን
@qemerqemer2566
@qemerqemer2566 6 ай бұрын
ያርቢ የታመሙት በዝንት ምህርትህ ለግሳው የሰጠን ብናቅ የጉደለን የለም አልኸምዱሊላህ ጠነኛ ልጅ ታቅፈን አላህ እናማረራለን
@trr1069
@trr1069 7 ай бұрын
ሱበሀን አላህ የአላህ ስራዉ
@user-gw6vs4nb6k
@user-gw6vs4nb6k 6 ай бұрын
አላህ ያሽራችሁ የታመሙትን በሙሉ ደስይላን😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍
@user-xm9dk5dy6y
@user-xm9dk5dy6y 7 ай бұрын
የታመሙ ወገኖቸን ጨማርልን
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ በአለም የታወቀችው የሰው ልጂ እደ እሰሳ መታረዱን በመቃጠል በጦርነት በረሀብ ነው የምትታወቀው እናተ ለቴሌብጂን ማሞቂያ እጂ አጭር ሆኖ እረጂም እነሱ ምንም ጥቅም አላገኙም
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
@dfgtfdg7427
@dfgtfdg7427 6 ай бұрын
አለህ አገራችንም ሠላም ያምጣልን የታመ ማሁ ሙሉ አፉያ ያረጋች
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 7 ай бұрын
ሱባሀን አላህ ያአላህ ስራ በጣም ገራሚ ነው 😍😍😍😍😍😍እንዳው ኢቶቢያ ኤኔደዝህ አይነት ሰው አለ ብዬ አላቅም ነበር
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 7 ай бұрын
እግዚሐብሔር የምሰናው ዬለውምና የታማማ ሁሉ ፎውስ ስጠበክ አሚለኬ🙏
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
AMAZING.
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይማራችሁ
@almazderebe2023
@almazderebe2023 7 ай бұрын
ድንግል ማርያም የታመሙትን ይማትልን የተጠሙትን ያብላላል የታረዙት ያልብስልን መዳናለም የድንግል ልጅ😢😢😢😢😢
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 7 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ያተ ስራ ድቅ ነው
@AskaleAskale-eg1lu
@AskaleAskale-eg1lu 6 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 7 ай бұрын
ለታመሙ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላችሁ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
POWERFUL.
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 7 ай бұрын
አላህ ያሽረው ያረብ
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 6 ай бұрын
የአለም አጭር ስለሆንን ደስ ይበለን??😳 ደስ የሚለዉ በዚህ አጋጣሚ ካሊድን የሚረዱ ደጋግ ኢትዮጵያዉያን ስለማይጠፉ አስታዋሽ መሆናችሁ🙏
@maryammm4345
@maryammm4345 5 ай бұрын
አለህ የተመሙትን አፊየ የርገቹዉ ሱባሀኒ አለ የአለህ ተአምሪ ከልድ ጀማል
@fatimahfrdosa4395
@fatimahfrdosa4395 6 ай бұрын
አላህያሸረው የድሆች አባትነው አላህ ጤናውን ይመልስለት ምርጥ ሰውነው
@badrea36
@badrea36 7 ай бұрын
ሱበን አላህ
@akt-tube
@akt-tube 2 ай бұрын
በኢትዮጵያ ብዙ ሰው የሚወደው የሚመርጠው እና ተከታይ ያለው ቻናል ሆኖ ማየት ነው የዘወትር ኅልሜ ምኞቴ።ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ። ለማቃቸው ሰዎች ሁሉ ቻናልህን እጋራለሁ ።
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 ай бұрын
ያረቢ የታመሙትን ሁሉ አፍያ ያድርጋቸው ያረብ
@Tbebbat
@Tbebbat 7 ай бұрын
ሀገራችን ፈጣሪ ይባርክ
@bogalechgebre6560
@bogalechgebre6560 7 ай бұрын
አስተርጓሚዋ በጣም ጎበዝ ነች።
@Nop0011
@Nop0011 7 ай бұрын
ሰይፉ የጀኖሳይድ ተባባሪ ወንጀለኛ ዉዳቂ ።
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 7 ай бұрын
During Mingstu Hailmariam time Gambela used to be the best area to find talented athletes.
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g 7 ай бұрын
አላህ ያሻራቸዉ የተመሙትንሁሉ ያረብ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
WOW.
@emu-aziza-7718
@emu-aziza-7718 7 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላህ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 7 ай бұрын
ሰይፉ ታዋቂ ጋዜጠኛና አዝናዝኛችን
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 7 ай бұрын
ድል ለ አማራ ፋኖ 😍❤️😍😍😍👍👍👍
@destadesta8955
@destadesta8955 7 ай бұрын
ምርቱን ያምጣልህ ወድሜ
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h 7 ай бұрын
😥😥😥😥😥ያረብ የታመሙትን አተ አሽራቸው ኢላሂ
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 7 ай бұрын
አላህ ጤናችሁን ይመልሰላችሁ
@FatumaAssfa
@FatumaAssfa 6 ай бұрын
ሰይፋግን አሜሪካ ሢሆን ሙዱ ይጠፋበታል በሀገሩግን ድምቅ ይላል
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 7 ай бұрын
አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ዘረኛ ይጥፋ
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 7 ай бұрын
አሜን🙏🏼
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 7 ай бұрын
❤🙏❤️
@ummuamer6978
@ummuamer6978 6 ай бұрын
አላህ ያሽራቹሁ
@Kas2299
@Kas2299 7 ай бұрын
የሴይፉ ንግግሮች አንድአንድ ግዜ ተጠያቂ ሆኜ ሳስበው ሹፈትና ንቀት አዘል ይመስሉኛል ።
@Shaanqqo
@Shaanqqo 7 ай бұрын
Comedians always acts like him.
@emutube2300
@emutube2300 6 ай бұрын
ትክክል ስለዚህ እኔ አልወደውም እሱ ሀብታም ሲመጣብቻነው ከልቡ የሚያሽቃብጥጠው 😤
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 6 ай бұрын
አረ ሁሉም ያውቀዋል ግን ለሁሉም አይደለም ጅርባቸው ትንሽ ያላቸው ሲመጡ ገን የእውነት ዬወራል ልብ ብለሽ ካየሽው።
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 6 ай бұрын
የታመሙወገኖቸ እግዚአብሔር ይማራችሁ
@tadelakidane101
@tadelakidane101 6 ай бұрын
She's vary toll amazing women
@kadijayousuf3379
@kadijayousuf3379 7 ай бұрын
አላሁ አክበር🎉🎉
@aselafechboloshe5422
@aselafechboloshe5422 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 ай бұрын
እግዛብሄር ከለም እስካለም የታመማችሁትን በምርቱ ይጎብኛችሁ ይማራችሁ ከባድ ነው
@habeletube9474
@habeletube9474 7 ай бұрын
ድንግል ማርያም ትማርልሽ እናት
@user-qf4hi5sr2b
@user-qf4hi5sr2b 7 ай бұрын
እንኩዋን ደስ ያላችሁ ይላል አጅብ
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 7 ай бұрын
ለታመሙት ሁሉ እግዚአብሔር ይማራቸው
@hayatihayati9170
@hayatihayati9170 6 ай бұрын
አላህይማራችሁእናቶቸ
@sadatube4743
@sadatube4743 6 ай бұрын
ያረቢ ያላህ ስራ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 ай бұрын
ሱብሀን አላህ የአላህ ስራ ድንቅ ነው
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 7 ай бұрын
አላህ በራህመቱ ጤናቼዉን ይመልስላቼዉ
@emantube19
@emantube19 7 ай бұрын
የረቢ የግዘችሁ
@metefeleke9600
@metefeleke9600 7 ай бұрын
አገር ልገባ ነው ደምሩኝ በናታችሁ ❤❤❤
@toltutube4319
@toltutube4319 7 ай бұрын
ማሻአላህ 👍👍👍
@gultlemamm6303
@gultlemamm6303 7 ай бұрын
እማምላክ ትማርህ
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 7 ай бұрын
ሡብሐነ አላሕ
@yemaryamnegn3975
@yemaryamnegn3975 7 ай бұрын
Sefiishaaa❤
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 6 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችንንን ኢትዮጵያ
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው ለታመሙት
@JemilaJemila-yh4mi
@JemilaJemila-yh4mi 7 ай бұрын
ማአሻላ ሱበሀነላ❤❤❤❤
@lucytravel4407
@lucytravel4407 7 ай бұрын
she is so cute
@tinaethio3885
@tinaethio3885 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማር የታመሙት😢
@najmibintmuktar4130
@najmibintmuktar4130 6 ай бұрын
SubhanAlha yaa Allha sira betam yigrmal
@Halima-dn9pj
@Halima-dn9pj 6 ай бұрын
Gambelaa yewuboch ager❤
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45 6 ай бұрын
Yalitestiafe Indayinor Mastawoshawu Layi
@redina1619
@redina1619 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርልሽ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 7 ай бұрын
ጥሩሳ ።ሳምር❤
@EeEee-il4iv
@EeEee-il4iv 6 ай бұрын
አላህይማርዉ
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 6 ай бұрын
ለኔም ዱአ አድርጉልኝ በስደት ላይ ውስጤ ጥሩ አይደለም😢
@AwetWediyaye-lt9qe
@AwetWediyaye-lt9qe 6 ай бұрын
Alah ytebkish ahte
@tube-zj4bn
@tube-zj4bn 6 ай бұрын
ሰደትያላቺሁበሰላምላገርያብቃን
@woyay2095
@woyay2095 6 ай бұрын
የታመሙትን ሁሉ አላህ ያሽራቸዉ ያረብ
@cascadeanalog320
@cascadeanalog320 6 ай бұрын
Oh my God....10 children ? How many kids is enough ?
@dxb7358
@dxb7358 6 ай бұрын
ዬታመማችሁ እግዚአብሔር የሰማራችሁ 🙏🙏 ዬተጨነቃችሁ እግዚአብሔር ሐከጭንቀት ያውጣችሁ
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r 7 ай бұрын
መሸአላአህ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 7 ай бұрын
ኦሮምኛ ገና ስሰማ እራሴን ያመኛል...የሰሩትን ግፍ ያስታውሰኛል...
@zahrahassan4870
@zahrahassan4870 7 ай бұрын
She is not oromoo or frome oromiya she is frome Gambeella.if you don't no don't give bade comente. Just cip silent.
@Blds866
@Blds866 7 ай бұрын
Tisamaleh gena wadah sayhon ba gidih 😂
@arabia1239
@arabia1239 6 ай бұрын
ያርብ
@zehara5198
@zehara5198 7 ай бұрын
ሡብሀንአላህ ያላህስራ
@merimayasin2154
@merimayasin2154 6 ай бұрын
ያላህስራሱቡሀአላህ
@mdmohammed9931
@mdmohammed9931 7 ай бұрын
ፈጣሪዋን ብቻ ነው ቀጥ ብላ የምታየው
@didmopal5378
@didmopal5378 7 ай бұрын
she is very beautiful and really tall but, it's normal to find a tall person in every part of Gambella. Thanks for the recognition
@graxsador5288
@graxsador5288 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@dubaisatwa4019
@dubaisatwa4019 6 ай бұрын
Allah afiya yargachuhe yarebi😢
@user-lo9dj6ed2d
@user-lo9dj6ed2d 5 ай бұрын
ፈጣሪ ለታመሙት ይፈውሳቸው
@RomanAsrat-ke2iw
@RomanAsrat-ke2iw 7 ай бұрын
Asefiti egziabher chereso yemarew
@gezachewyabio8167
@gezachewyabio8167 6 ай бұрын
😢😢😢This is so depressing 😢😢😢
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 7 ай бұрын
ወይ ርከርድ አልሰበርኩ ወይ ድንግል አልሰበርኩ የእኔ ነገር ግን ግርም ይለኛል ዘና የምትሉበት ቻናል አለኝ ጎራ በሉ😅🙏
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 7 ай бұрын
አይዞን አንድ ቀን ትሰብራለህ
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@helimahelima5706
@helimahelima5706 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂አረ በሣቅቅቅቅቅቅ
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 7 ай бұрын
ኧረ በሳቅ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 ай бұрын
ብልግና ዝናሆነ ማለትነው
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 7 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 44 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 45 МЛН
በእድሜ ትንሹ ባለሀብት - ክፍል 1
24:11
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 199 М.
i respect girl #respectshorts #respect
0:32
Movie Copy
Рет қаралды 24 МЛН
BABY Comedy : Gift for baby💔
0:41
BABY Comedy
Рет қаралды 7 МЛН
路飞这是生了个啥? #海贼王 #路飞 #funny
0:47
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 8 МЛН