እንኳን ለ2014 አዲስ አመት አደረሳችሁአዲሱን አመት በሳቅ እንቀበል!!የምጥ መርፌ ለወንዱ??!!

  Рет қаралды 45,609

 Maru Balageru ማሩ ባላገሩ

Maru Balageru ማሩ ባላገሩ

2 жыл бұрын

ማሩ ባላገሩ እናንተን ሊያዝናና ይሄው ጉዞውን ቀጥሏል። ከናንተ ሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡ እንድትሆኑ ነው።
ይመቻችሁ
▼ ▽ FOLLOW MARU
📸Instagram: / maru_balageru
😊📘 Facebook: / marubalageru
😂 🎞 TiKTok: / tesfa_

Пікірлер: 115
@fekr21tube82
@fekr21tube82 2 жыл бұрын
አይ ማሩዬ ያአገሪ ትዝታ ታስታውሰናለህ ደጉ ያአገሪ ሰው አቤት ደግነቱ እኮ ማሩየ ደጉ ያአገሪ ሰው የአድስ አመት አከባበር ይዘህ ብቅ በል ደጉ ያአገሪ ሰው አመት ባልን ሲያከብ ያአባቶቹን ቶፊት ና ቀኖና ጠብቆ ነው የሜያከብረው ከተማው ጋር ስንመጣ ደግሞ የተበረዘ የተደለዘ ነው እናም ማሩዬ የአድስ አመት አከባበር በገጠሩ እደት እደሆነ ይዘህልን ብቅ በል እኛም እጠብቃለን አገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን የማሩ ባላገሩ ተከታታዮች ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ በያላችሁበት መልካም ባል ይሁንላችሁ በጋራ አገራችን በፀሎት እናስባት
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m 2 жыл бұрын
ማሩዬ ዛሬ ደግሞ በሀርዛፍ አመጣህልኝ በትዝታ ተጓዝኩ ሀገሬ ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂መልካም አድስ አመት ሀገራችንን ከባንዳ ፀድታ ሰላሟን ይመልስልን
@alemayehug.mariammehari7143
@alemayehug.mariammehari7143 2 жыл бұрын
ማሩዬ "የጥጋቡ ጌታ" መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ ። አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና ያርግልን ። በነገርህ ላይ ጭሳጭሱንና ወይባውን ረሳኸው ።
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c 2 жыл бұрын
አላህ መጭው አመት የሠላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን የሀገራችን ሠላም አላህ ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹
@kedirkedir7469
@kedirkedir7469 2 жыл бұрын
አረ ማርየ በጣም እወድሀለሁ ምን ላድርግህ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
🥀መጭው 2014 🥀ለኢትዮጲያውያን🌹 የሰላም 🌻የፍቅር 🌻የጤና 🌻ቸር የምንሰማበት ጁንታ 🌻 የሚቀበርበት መልካም ዘመን ይሁንልን
@zhfgh5578
@zhfgh5578 2 жыл бұрын
አሚን
@zeharasaied2954
@zeharasaied2954 2 жыл бұрын
አሚን
@user-gn8fb4wp1o
@user-gn8fb4wp1o 2 жыл бұрын
አሚን ያረቢ🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️
@meryemtube3653
@meryemtube3653 2 жыл бұрын
አዱሱ አመት የሰላም የፍቅር ያድነት የመዋደድ የመቻቻል ሰላም የሚሰፍንበት ይሁን ያረብ እኛም ከሰውቤት አውጥቶ ለቤታችን ለሀገራችን ያብቃን በስር ያሉትም አላህ ይፈርጃቸው ያረብ
@fedilateib6617
@fedilateib6617 2 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@zeharasaied2954
@zeharasaied2954 2 жыл бұрын
አሚን
@bickim5224
@bickim5224 2 жыл бұрын
Happy New year Maruy my Love 😍 Hope you’re mama feels better!
@user-gp6lb4zq8y
@user-gp6lb4zq8y 2 жыл бұрын
አይይይይይ ነጭ ብሀርዛፉን ሳይ አባቴ ትዝ አለኝ አላህ በጀነት ያኑርልኝ ያረብ አይይይይ ስደት አይ ትዝታ
@bickim5224
@bickim5224 2 жыл бұрын
Happy New Year Maruy and your mom! 🎊🎈🎆
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማሩዬ ገራገሩ አዲስ አመት🌻🌻🌻ኢትዮጵያ 💚💛❤ሰላም🕊ትሁንልን👏
@user-lx1ix7wt9y
@user-lx1ix7wt9y 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሩ እና ካሜራ አማኑእንኳን አደረሳችሁ ለአስሱ አመት አድስ አመት የሰላም የፍቅር የጤና ያዘነ የሚፆናናበት የወደቀ የሚነሳበት የሳተ የሚመለስበት ጦርነት የሚጠፍበት በሰላም ወተን በሰላም የምንመለስበት ሀዘን ሳይሆን ደስታን የምንሰማበት አመት ይሁንልን
@maryammohamed7254
@maryammohamed7254 2 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት አመቱ የሰላም የጤና የብልፅግና ያድርግልን🙏🙏🙏🙏
@Menzuma
@Menzuma 2 жыл бұрын
Don't forget to subscribe and like my channel #ሼር #ሰብስክራይብ እያረጋቹ kzfaq.info
@kedirjamal5535
@kedirjamal5535 2 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት ማሩየ በዚሁ አጋጣሚ ሳውድ እስር ቤት ለሚስቃዮ ወንድም እህቱቻችን በድጋሜ ድምፅ ሁናቸው ማሩየየየየ
@beletetube_
@beletetube_ 2 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@hayath3823
@hayath3823 2 жыл бұрын
አገራችንን ስላም አድርግልን
@user-wv6bg7pz8u
@user-wv6bg7pz8u 2 жыл бұрын
ደሡዬ እንኳን አደረሳችሁ የኔ ምርጦች !
@masrtsm5393
@masrtsm5393 2 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን 🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻
@tewdrosmalkamu7582
@tewdrosmalkamu7582 2 жыл бұрын
ማሩየ በጣም ነው ዘና የምታደርገነ
@degsew7043
@degsew7043 2 жыл бұрын
Silaaaa maruyee yet nw yetefahawww
@Ergoye
@Ergoye 2 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን አገራችንን ሰላም ያዲርግልን
@user-ep8xi2ic7k
@user-ep8xi2ic7k 2 жыл бұрын
ማሩየ መጭ ውአመት የሰላምየብልፅግና የደስታዘመን ያድርግልን
@asyamn2762
@asyamn2762 2 жыл бұрын
ማሩየ ስወድህ 2014 በይበልጥ ይቅረብልን
@aaysy6092
@aaysy6092 2 жыл бұрын
ደግማሩየ እኛምሀገር በቅጠለሠቅጠሉነው የምንፈወሰው
@FM-mg6ww
@FM-mg6ww 2 жыл бұрын
ምርጡ ባላገሩ
@nunubebe1214
@nunubebe1214 2 жыл бұрын
ይሄ የኛ ዘላለም አብርሐ 🤣🤣🤣🤣🤣
@aklilualemayehu1066
@aklilualemayehu1066 2 жыл бұрын
Number one comedian!!!
@maru_balageru
@maru_balageru 2 жыл бұрын
Thank u my brother
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 2 жыл бұрын
ደሮ እንሸጣለን እንጅ ፍጥርቅ ብንል አንበላም አለ ማርየ
@melesebihonegn6253
@melesebihonegn6253 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ማሩየ
@user-xl2bl1vb6j
@user-xl2bl1vb6j 2 жыл бұрын
ማሩየ እናትህን ግን መቼ ነው እምታሳየን
@user-ip9zs4md8i
@user-ip9zs4md8i 2 жыл бұрын
ማሩ እንኳን ሠላም መጣህ የኔ አስቂኝ
@abebachabebach4235
@abebachabebach4235 2 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን
@haimanotniguse279
@haimanotniguse279 2 жыл бұрын
ማሩዬ የማትጠገብ ማር ነህ እኮ ሁሌ አዲስ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 жыл бұрын
ማሩዬ እንኳን አደርህ ለዘመን ማርቆስ
@zhfgh5578
@zhfgh5578 2 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት ዉድ ኢቶቢያዉያን
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 2 жыл бұрын
ማርየ ምርጤ
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c 2 жыл бұрын
ማሩየ ቀልድህ ቁም ነገር አለው የሀገራችን ቅጠል መድሀኒት ነው እኮ
@ethioabissenya6944
@ethioabissenya6944 2 жыл бұрын
Maruuu end eskahun tur meda alihedikim end Wollo betelat tewro ante kezih talagit aleh Melikam adis amet
@user-or5eh5uz6e
@user-or5eh5uz6e 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰ማርዬ እኳን በሰላም መጣህ ደጉ ባለገሩ ኢትዮ ለዘላምትሩር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-re6hi3mo7x
@user-re6hi3mo7x 2 жыл бұрын
አጠናብሮ ጥሎት አላለም ማሩ ጂሌ
@haimanotniguse279
@haimanotniguse279 2 жыл бұрын
በርታ
@zharazhara2130
@zharazhara2130 2 жыл бұрын
አይ ማርዬ በረካሁን ያደኩባትን ሰፈር አሳየኽኝ ግን ያይጥ አረጓን ላይጧ ተውላት ፍትህ ላይጥ kkkkkkkk
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 2 жыл бұрын
ማሩየ የኔ ጨዋ እኳን አደረሰክ 🥰🥰 እደዝህ ሚዳ የሚያስደስተኝ የለም ማርያምን የገጠር ልጂ ስለሆንኩ በቃ በደስታነው የማየው🥰
@user-si9vm4iv2w
@user-si9vm4iv2w 2 жыл бұрын
ማሩ መልካም አዲስ አመት እውነት ነው ባለቤቴ ኳስ ደረቱን መቶት ትንሽ ህመም ስለተሰማው የግል ሀኪም ሄደን ራጅ እና ብዙ አይነት የደም ምርመራ ተደረገለት ውጤት ምንም የለብህም
@firefeleke134
@firefeleke134 2 жыл бұрын
kkkkkk Ayi maru malkame Adiss Amte
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 жыл бұрын
ክክክ አየማሩየ አታመጣው የለህ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህህ ለሰ/ወሎ ፋትህህህ በሳኡድ አረቢያ በስር ለሚገላቱ
@aa0369
@aa0369 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ነኝ
@aletasebarage5223
@aletasebarage5223 2 жыл бұрын
ባሌ እንኳን ለአንደኛ አመት የዩትብ ቤተሰብ ለመሆን አበቅህ 💙💖🌹💐💐💐💐🌻🌻💖💖
@maru_balageru
@maru_balageru 2 жыл бұрын
hahaha enkuan abro aderesen ameseginalehu biloshal maru
@aletasebarage5223
@aletasebarage5223 2 жыл бұрын
@@maru_balageru 💙 እንደምድው ንገርልኝ
@user-xv4de1sf1u
@user-xv4de1sf1u 2 жыл бұрын
እንኳን አደረስህ ማሩ
@helenbaba2870
@helenbaba2870 2 жыл бұрын
ወይ ጠማማው ሰሀን
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 2 жыл бұрын
ክክክክክክ እይ ማሬዋ እውነትህን ነው
@tigistgonder6015
@tigistgonder6015 2 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደርስን
@user-lx1ix7wt9y
@user-lx1ix7wt9y 2 жыл бұрын
ማሩ የሚያወራው እኮ ልክ ነው የገጠር ሰው ህክምና አይወድም አላሹሜ ግን ሽታው አይጣፍጥም እኔ አልወደውም ክክክክ
@zhfgh5578
@zhfgh5578 2 жыл бұрын
ማሩየ ስወድክ
@user-oj5yd6vg4m
@user-oj5yd6vg4m 2 жыл бұрын
ማሩዬ ስወድህ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 2 жыл бұрын
አቤት ሲችልበት ግርም እኮ ነው ሚለው ማሩ
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 2 жыл бұрын
እላማርይፍቅርአሜንእንካንአብሮአደርስን
@loveethiobia3099
@loveethiobia3099 2 жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@user-qo3st2hl2g
@user-qo3st2hl2g 2 жыл бұрын
አይ ማሩ ፈታ እኮነዉ የምታረገኚ
@dsadsa383
@dsadsa383 2 жыл бұрын
ማሩየ
@user-zc4ql1kz6n
@user-zc4ql1kz6n 2 жыл бұрын
ወይማሩ ይመችህ አቦ
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Enkuwan.adersak..maruyee
@meryemtube3653
@meryemtube3653 2 жыл бұрын
አናቱን ሲተረትረው ምን አልባት ከታች አምልጦት እንደሁ ብሎ በሳቅ ሀሀሀሀሀ
@awelseid9472
@awelseid9472 2 жыл бұрын
የት አካባቢ ነው፣ ልዩ ቦታው፤ የወሎ ትክክለኛው ቱባ ባህል!!! በረርተቱ!!! ግን ልዩ ቦታውን ብታሳውቀኝ እባክህ!!!!
@zadtube7653
@zadtube7653 2 жыл бұрын
ውዲ ኢትዮጵያኖች ሰብስክራይብ አርጉኝ💚💛❤️
@user-te7mj9fx9g
@user-te7mj9fx9g 2 жыл бұрын
ማሩ ለኔ ላክለ፯ኝ አረግሬሳ አላርጂክ ሊገለነው ከመዲና😎
@user-zf6nj4yd5t
@user-zf6nj4yd5t 2 жыл бұрын
መልካ ምአድሥ አመት
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 жыл бұрын
ማሩሩ?
@rahmamohammed2545
@rahmamohammed2545 2 жыл бұрын
👍👍🖐
@zharazhara2130
@zharazhara2130 2 жыл бұрын
ከይቅርታጋ ዘወርወር እያላችሁ አካባቢውንም አሳዩን
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh 2 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@sarahkadr2089
@sarahkadr2089 2 жыл бұрын
😘😄❤
@user-ym5cl1ph7y
@user-ym5cl1ph7y 2 жыл бұрын
የት ሀገርነህ
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!!!!!!
@abualu8425
@abualu8425 2 жыл бұрын
🙄
@abualu8425
@abualu8425 2 жыл бұрын
ዋናይቱ አንች አደለሽ ለማያቅሽ ታጠኝ
@user-bq5lr1jt3l
@user-bq5lr1jt3l 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኔም አዲ ባል ጋ ልመረመረ ህጂ ኤች አይቢ ምን ይመረመራል እራጂ ክክክ
@helenbaba2870
@helenbaba2870 2 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 2 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት🌻🌻🌻🌻
@hayatibrahim883
@hayatibrahim883 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-gs6hn9zg1c
@user-gs6hn9zg1c 2 жыл бұрын
አረ በሳቅ
@Eminetn
@Eminetn 2 жыл бұрын
ማሩ ኧረ ወደ ዘመቻ ተቀላቀል ምን ትሰራለህ ጓሮ ለጓሮ
@wubneshtubeandu611
@wubneshtubeandu611 2 жыл бұрын
ችለሽበታል ክክክክ
@user-oj5yd6vg4m
@user-oj5yd6vg4m 2 жыл бұрын
ሀኪቤት ምንልሰራ በሳቅቅቅቅ
@ethiotaim7920
@ethiotaim7920 2 жыл бұрын
ሰላም ሐሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኑ እንደማመር
@ayshamekonen7578
@ayshamekonen7578 2 жыл бұрын
ማርየ እንደት ነህ አንተ ምናለብህ በራስህ ሙድ የምትኖር የወሎን ህዝብ ወግ እና ባህል አስተዋወክላቸው
@user-ym5cl1ph7y
@user-ym5cl1ph7y 2 жыл бұрын
የት ሀገር ሠውነው
@ayshamekonen7578
@ayshamekonen7578 2 жыл бұрын
@@user-ym5cl1ph7y ደሴ
@user-ek6jv3bj4o
@user-ek6jv3bj4o 2 жыл бұрын
ወይማሩእውነተማሩየየማትሠለችእኮነህአንተንሥናይሀዘናችንንእንረሣለን
@hasanmohammad4918
@hasanmohammad4918 2 жыл бұрын
ከከከከ
@wesalmobile3827
@wesalmobile3827 2 жыл бұрын
😅🤲👍🌷💐
@Fun-7803
@Fun-7803 2 жыл бұрын
ጂሌ
@amakn8762
@amakn8762 2 жыл бұрын
ማሩ ደኩተር ሁነሀል
@amaamm3986
@amaamm3986 2 жыл бұрын
marye
@user-gs6hn9zg1c
@user-gs6hn9zg1c 2 жыл бұрын
ክክክክ በሳቅ
@ArvindKuawit
@ArvindKuawit 2 жыл бұрын
ማረዬዝድሮምማርዬሥላሤሂድአገሪንአሣየኝ
@evazirpins8602
@evazirpins8602 2 жыл бұрын
Nz75gghujnbr4567
@awelmohammed6821
@awelmohammed6821 2 жыл бұрын
Ethiopian medical service workers are criticized by Maru Balageru.
@mulufiseha9046
@mulufiseha9046 2 жыл бұрын
በወዏዏዏሸገበ በአአፀ ገገሰጠቀበቀበአአበበአበበበበበአበበበቦቧበአበበበበበበበበበበ።ጰ. ተ
@seadifamily
@seadifamily 2 жыл бұрын
kkkkkkkk
@user-bq5lr1jt3l
@user-bq5lr1jt3l 2 жыл бұрын
ቀልዲ አደለም መዳኒት ነው የምተለው ሁሉ ሰበብ ነው
@asaaislam2152
@asaaislam2152 2 жыл бұрын
ማሩየ
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 77 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 7 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 31 МЛН
የሚወስዱት ቢያጡ ድንግልናችንን ወሰዱብን!! ማሩ ባላገሩ
19:28
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 21 М.
ውሪው ሁላ ጫት ታልቃመ ነሆለለ!!  ማሩ ባላገሩ ክፍል 15
19:54
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 139 М.
ማሩና ዲቦራን ጫትና ቻት ሊያጋድላቸው ነው!!
15:40
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 37 М.
ከተሜው የሽምግልና ድራማ ላይ ነው !! ማሩ ባላገሩ
27:12
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 8 М.
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 77 МЛН