ምን አለህ - new ethiopian full movie 2023 min alehi | new ethiopian movie ምን አለህ 2023

  Рет қаралды 118,230

Marken Entertainment

Marken Entertainment

5 ай бұрын

new ethiopian movie 2023

Пікірлер: 273
@shalushalu8859
@shalushalu8859 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው አንዳንደ ለሰው በቆፈሩት ጓድጓድ መግባት አለ ከገንዘብ ይልቅ ሰው ይቅደም👌😊
@BirhaneMarga11
@BirhaneMarga11 5 ай бұрын
Amen amen amen
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 ай бұрын
አሜን
@emmabett5936
@emmabett5936 5 ай бұрын
Ameeen wude❤❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 5 ай бұрын
አሚንንን
@shalushalu8859
@shalushalu8859 5 ай бұрын
@@emmabett5936 ❤👏
@Fcgcchb
@Fcgcchb 5 ай бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ብበዛ ደሞ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢እናት ለወለደቸው ብቻ ሳይሆን ለሁሉም እናት መሆን ኣለባት 😓😓💔💔💔💘
@Abilovetube742
@Abilovetube742 5 ай бұрын
ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-wo9gd8tq5b
@user-wo9gd8tq5b 5 ай бұрын
አሜንንን ❤
@user-pf8bw7nz1r
@user-pf8bw7nz1r 5 ай бұрын
አሚን
@user-jp5im1cq8g
@user-jp5im1cq8g 5 ай бұрын
አሜን ለሁላችን
@rosarose2433
@rosarose2433 5 ай бұрын
❤❤❤አሜን አሜን ❤
@zufangrmay2716
@zufangrmay2716 5 ай бұрын
ኣድርገናል የኛ እህት😂😂
@user-yu3zz7xe4x
@user-yu3zz7xe4x 5 ай бұрын
ምርጥ የማዲም ቅመሞች አላህ የማታ እረፍት ያለው እጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንነም ሰላም ያረግልን እወዳችሆለሁ❤❤❤❤❤❤
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 5 ай бұрын
የኔ ውድ እኛም ውድድድድ
@RozaBiya
@RozaBiya 5 ай бұрын
Amiiiiin Alahuma Amiiiiin
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 5 ай бұрын
አሜንያረበልአለሚን
@orocell2369
@orocell2369 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nw4ft8bq6s
@user-nw4ft8bq6s 5 ай бұрын
አሚን🤲❤❤
@Kalkidan200
@Kalkidan200 5 ай бұрын
የት ናችሁ የኬና አድናቂዎች 🥺👍
@hayathayat8142
@hayathayat8142 4 ай бұрын
አለን አለን
@Kalkidan200
@Kalkidan200 4 ай бұрын
@@hayathayat8142 ኑሩልኝ 😢
@EteganDamen-gs6co
@EteganDamen-gs6co 16 күн бұрын
አለው
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 ай бұрын
ጉሩጓዱን ስትቆፍር አርቀህ አትቆፍር የሚገባበት አይታወቅምና ይላሉ አባቶቻችን ቆንጆ ፊልም ነዉ❤❤ ❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 5 ай бұрын
ለሠዋች ክፉ የምናስብ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ሠዉ የዘረዉን ያጭዳል😢😢😢😢😢😢
@FasikaTamene
@FasikaTamene 5 ай бұрын
"እናት መሆን ለሁሉም ልጆች ነዉ"
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 5 ай бұрын
እኳንም ገጠሪ ተወለድኩ ገጠሪ እኮ የዋሀህ ነን❤❤❤
@user-tk1sz1qh8r
@user-tk1sz1qh8r 5 ай бұрын
እደኔ ኮሜንት አይቶ ፍሉሙን የሚያይ ሰው በላይክ ይግለፅልኝ 🙏🙏🙏
@rosarose2433
@rosarose2433 5 ай бұрын
🙋🙋🙋
@molo3215
@molo3215 5 ай бұрын
​@@rosarose2433🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@EziraSara
@EziraSara 5 ай бұрын
እንዴ እኔ kana አይቶ የመጣ ሳው ልክ አርጉ 😊
@rosarose2433
@rosarose2433 5 ай бұрын
❤❤❤
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 5 ай бұрын
ማዘርዬ ግንስዎድሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ ❤❤❤❤ሁሉላይም ጥሩ እናት ነሺ የአፍላፍቅር እናታችን ከዛሬው ትወናሽ ውጭ
@emanyutub4249
@emanyutub4249 5 ай бұрын
❤❤❤
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 5 ай бұрын
የኬና ወንድም ሁና የሰራው ደስ ሲል
@MasartMomo-tq1tp
@MasartMomo-tq1tp 5 ай бұрын
እኔ ያየሁትን አይተሻል
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 5 ай бұрын
የራሱን ልጅ ሚወድ የሰው ልጅ ለምን ይጠላል ያሳዝናል ኬና ለፊልምም ቢሆን አትግደሉት😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔
@emmabett5936
@emmabett5936 5 ай бұрын
Awo atigidalut😢😢😢😢
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 5 ай бұрын
@@emmabett5936 😢😢💞💞
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg 5 ай бұрын
😮😮😮😮 gwede bele goder😅😅😅😅😅😅
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 5 ай бұрын
@@SamsungAs-bp1wg 😂😂😂😂ምነው?
@firdoushasen6809
@firdoushasen6809 5 ай бұрын
ወለሂ የገጠር ሰው ፍቅር እኮነቸው❤።
@kokobeqalam5493
@kokobeqalam5493 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-op8mn2vz9v
@user-op8mn2vz9v 5 ай бұрын
ወፍራሙን ልጅ አፍቅሬዋለሁ ማርያምን 😢😢እሱን ለማየት ብቻ እሱ የተሳተፈበት ላይ ጭራሽ አታልፈኝም❤❤❤
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg 5 ай бұрын
😂😂😂 ai yeshekalte neger yayechew wholwe yemtafeker😂😂😂
@ftyuftyu8561
@ftyuftyu8561 5 ай бұрын
😂😂😂
@zinatzain5486
@zinatzain5486 4 ай бұрын
😂😂😂​@@ftyuftyu8561
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 3 ай бұрын
ሚስክንየማተገኝውን ሰው ማፍቀር ከባድነው
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 5 ай бұрын
ዮን ኬና ይቻላል በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው 😍😍😍😍😍😍😥😥😥😥😥😥ጫርሼ ልኮምት
@HaymiHaymit
@HaymiHaymit 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ገንዘብ ማምለክ መጨረሻው ማበድ መሞት እና የብዙ በሽታዎች ባለቤት መሆነው ያለችንን ጥቂት ነገር በፍቅር ብንካፈላት ብዙ ሞቶችን ማስቀረት ባንችል እንኳን ማራዘም እንችል ነበር በዚህ ፊልም ላይ የሚኪን መሞት ባልቀበለውም ለሌሎች ትምክህተኞች ማስተማርያ ነው ብዬ አስባለው ለማንኛውም እናመሰግናለን አሪፍ ፊልም ነው🎉🎉🎉
@mulu_muleta
@mulu_muleta 5 ай бұрын
😥እግዚአብሔር ሆይ ከእንደዚህ አይነት መጥፎ ሀሳብ ጠብቀን🙏ፍቅርና ሰላም ይበልጣል
@bemnetangawu2106
@bemnetangawu2106 5 ай бұрын
ጥሎብኝ ኮመት የሌለው ፊልም ማየት አልወድም እስኪ ኑልኝ ቅመሞችየ እንይና እንኮምት😂😂
@kokobeqalam5493
@kokobeqalam5493 4 ай бұрын
❤❤እኔ
@user-ws3kk7hn5n
@user-ws3kk7hn5n 5 ай бұрын
እጄን በእጄ በለዉ ማላት ህይ ነዉ በጣም ጉሩም ፍልም ነዉ🥰🥰
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ፊልም እውነት እውነት እስኪመስለኝ ድረስ ነው ያለቀስኩት የክፋት መጨረሻው አያምርም እውነት ምን አለ አንድ እናት ባትወልድም እንደ እራሷ አድርጋ ማሳደግ ብትችል 😢
@vcjffygghjf1960
@vcjffygghjf1960 5 ай бұрын
ወይኔ ኪና ሲስቅ የምስቀው ነገርስ😂😂❤
@user-bx2kj7mv5c
@user-bx2kj7mv5c 5 ай бұрын
አቤት ያለው ልዩነት የገጠር ሰው እንግዳ ሲቀበል ያለው ደስታ የከተሜ ደግሞ ገና ውርስ ይፈልጋል ብሎ ፊት መዘፍዘፍ ከፍትፍቱ ፊቱ ይላል ያገሬ ሰው
@bezamengesha22
@bezamengesha22 5 ай бұрын
ኬናየ ስወድህ ❤❤ምርጥ አርቲስት ነህ ወድምህንም ጪምር❤❤የገዘብ ፍቅር ከሰው በለጠ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን❤
@haana-zm2rv
@haana-zm2rv 5 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን ከዚህ ፊልም የተማርኩት ቢኖር ብርን እኛ እጂ እሱ እኛን እዳልሰራን ነዉ ከልብ እናመስግናለን በጡልበት በዚሁ ሰዉ የዘረዉን ነዉ እማጭደዉ ስለዚህ የሁላችንም ስራ በፈጣሪ ፍርድ እጂ የሰዉ ፍርድ ምንም አይስራም
@zinashzba5115
@zinashzba5115 5 ай бұрын
ዋወ በጣም ገራሚ ደስ ሚለ መጨርሻ ገን እናት በልጇ ልይ ሌሎችን እንጎዳለን በለን የራሳችንን እናጣልን ለሰዉ መሞት መታደል ነው እናት ሀገር ማት ሀገር ደግሞ የሁሉም ናት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@iam-amhara
@iam-amhara Ай бұрын
ገጠር ውበት አለው መታደሌ የገጠር ልጅ መሆኔ❤
@gdggg2692
@gdggg2692 5 ай бұрын
ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው 😢ክፉ ስራ ጠብቆ ያስከፍልላ በርቱ ቆንጆ ፊልም ነበረ🎉 ደግ ስራ ጠብቆ ይከፍላል❤❤🎉
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 5 ай бұрын
ኬና..ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤
@bezamengesha22
@bezamengesha22 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢መጨረሻው ልብ ይሰብራል የሚሞት ካራክተር አትስራ ኬናየ
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb 5 ай бұрын
ኬና ሥላለበት ማለፍ አልቺልም ❤
@user-es9wq4zx4w
@user-es9wq4zx4w 5 ай бұрын
ኬናን አይቸነው ስጨርስ እኮምታለሁ😂😂😂
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 5 ай бұрын
መጥፎ ስራ መልሶ ለራስነው በጣም አስተማሪ ፊልምነው ንፁህ ልቦና ይስጠንለሁላችንም ድቅ ጥምረትነው በርቱ ኬና የፍቅር ሰው❤❤❤❤
@ssamirh3584
@ssamirh3584 5 ай бұрын
ይለቀቅ❤❤❤
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 5 ай бұрын
ንዋይ ያደነደነው ልብ ስለፍቅር ምን ያውቃል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ልቦናችንን ከገንዘብ ይልቅ የሠው ህይወት ቅድሚያ እንስጥ
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 5 ай бұрын
እያየው ኮመት ማበብ ስወድ❤❤❤
@user-jp5im1cq8g
@user-jp5im1cq8g 5 ай бұрын
እኔም😂😂😂😂
@rosarose2433
@rosarose2433 5 ай бұрын
እኔም ነኝ እኮ
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 5 ай бұрын
እንደኔ ነሽ
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 5 ай бұрын
የምርጦች ስብስብ ኬና ማኛው 😍😍😍😍😍😍
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 5 ай бұрын
የናትን ባህሪ አትወክይም መጥፎ እናት 😢😢😢🤭🤭🤭መስገብገብ የራሰን ያሳጣል እየምረጥሽ ሰሪ
@lawaytarko2448
@lawaytarko2448 5 ай бұрын
ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኬና ዮኒ ትችላላችሁ ብዙ እንጠብቃለን በርቱልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🎉🎉🎉🎉🎉😢😢
@haregbayuh3109
@haregbayuh3109 5 ай бұрын
ደግ ስራ ለራስ ክፉ ስራ ለራስ ይላል ደጉ የአገሬ ሰው የገጠርስው ስልጣኔው ስውን ከነምናምኑ መውደዲ ማክበር ነው የከተማ ሰው ደግሞ ለገንዘብ ብሎ ሰውን ይገላል ዮንምክኒያት ሰሰውን ይጠላል የንቋሽሻል ይህነው ስልጣኔ
@SolomonHailu-2009
@SolomonHailu-2009 5 ай бұрын
ሰለም ለውድ ሀገራች ❤
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 5 ай бұрын
አሜንንን
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 5 ай бұрын
አሰተማሪ ፊልም ነው ኪና ትችልበታለህ
@habtuberhe3902
@habtuberhe3902 5 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም መሬት ላይ ያለ ነገር በዚሕ አይነት ነገር እዉነቱን አይቸዋለሁ ነበር የነበረ ወደፊትም የሚኖር ነገር ነዉ ቅናት ምቀኝነት ብሽቀት እሔንን ያመጣል ከእንደዚሕ አይነት ነገር መድሐኒያለም ይሰዉረን
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 5 ай бұрын
ሁለቱንም ስወዳቸው❤❤❤❤❤
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 15 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነው ከክፋት ደግነት ይበልጣል በዚህ ምድር ሰው የዘራውን ያጭዳል
@user-gp5rc5xl8b
@user-gp5rc5xl8b 5 ай бұрын
😢😢😢😢ምርጥ ፌልም ያሳዝና አስተማሬ ፌልም
@user-pg3gr3nd8q
@user-pg3gr3nd8q 5 ай бұрын
ሁለቱንም ስወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ailshd6084
@ailshd6084 5 ай бұрын
Wowww mirt film new enamesegnalen sew yezerawun yachidal
@user-fz2fk2ts1g
@user-fz2fk2ts1g 5 ай бұрын
ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን እና
@user-qe4rn7ce3q
@user-qe4rn7ce3q 5 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ ሁለቱን ተዋናይ ስወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤
@meryammuhammad-mi9qo
@meryammuhammad-mi9qo 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይነት ተንኮል አንዶ በገበሬዎ ላይ እንዲህ አድርጋ የገዛ ልጆን አሳብዳ እድሜውን በእብደት ጨርሶ ወደማይቀርው ሞት ሄደ 😢እሶም በቅረቡ ሞተች አላህ ይቅር ይበላት
@user-un3qe8kd7u
@user-un3qe8kd7u 4 ай бұрын
ምርጥና አስተማሪ ፊልምነው እባካችሁ ከገዘብይልቅ ሠው እንውደድ❤❤❤❤
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው ሁሉም ሰው ወንድሙ እንድዚህ ብወዲ❤❤❤
@user-up1ir3wo7q
@user-up1ir3wo7q 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነበር ተባረኩ❤❤❤
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 5 ай бұрын
ኬና ያለበት አይደል ፊልም ዜናም ያበደ ነው❤❤❤
@hugh6113
@hugh6113 Күн бұрын
ክክክክክ
@user-uy3dr2ff7r
@user-uy3dr2ff7r 5 ай бұрын
ኬና ኮ ፍቅር የሆንክ ልጅ ወላሂ በእውነተኛውም ማንነትህ መልካም ስለሆንክ ነው በደንብ የምትሰራው በርታ. አንደኛነህ አሁን ላይ ካሉ አክተሮች
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እረባክሽ ማስመሰል ያቅተዋል ብለሽ ነዉ
@user-pe9mh9pb5b
@user-pe9mh9pb5b 5 ай бұрын
በራሳችን እዲሆንየማንፈልገዉን ለሰዉክፉማሰብዉጤቱከባድነዉ
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 5 ай бұрын
ጥርጥ አስተማሪ ድራማነው❤❤❤❤❤ እውነትነው ሰው የዘራው ያጭዳል
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 5 ай бұрын
ደግም ሰራን መጥፎም ሰራን ለራሳችን ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል በጣም አስተማሪ ነው 😢😢😢😢😢
@hannahanna9082
@hannahanna9082 5 ай бұрын
ኪናየ ሁሉም ፊልሞችህ በጣም ገራሚና አስተማሪ ናቸው በርታልን ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ ጊዜ የሟች ገፀባህሪ ባትሆን ውይ
@aselefgetaneh4845
@aselefgetaneh4845 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ሰው የዘራውን ነው መልሶ የሚያጭደው ከምንም እና ከማንም ስው ይቅደም
@user-it6cd6cy4b
@user-it6cd6cy4b 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢አይ እጀራእናት የቀመሰ ያቀዋል😢😢😢
@seada3985
@seada3985 4 ай бұрын
ትክክል😢
@user-it6cd6cy4b
@user-it6cd6cy4b 4 ай бұрын
@@seada3985 በጣም ዉዴ
@hayathayat8142
@hayathayat8142 4 ай бұрын
ነዐም ወላ
@mita4rn
@mita4rn 5 ай бұрын
ዋው አሪፍ ፍልም ነው
@askaledechasa501
@askaledechasa501 5 ай бұрын
የናት ኡነቱም ደግ ኔሽ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 4 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይለል ደግሞም አስተማሪ ነው በርቱልን❤❤❤❤❤😢😢😢
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 4 ай бұрын
Grum Tru Astemari Betam Asazagh Film New Wanaw Lesewlg fkr New ❤❤❤SALAM LAGERACHN 🎉🎉🎉
@Hanichotube319
@Hanichotube319 4 ай бұрын
Arif film new🎉
@seblemarkin7099
@seblemarkin7099 5 ай бұрын
Yamirali
@user-gd6cz6ou5u
@user-gd6cz6ou5u 5 ай бұрын
wow ምርጥ ፍልም ነው🎉 ኬናየ ስወድህ❤❤
@newfgy
@newfgy 5 ай бұрын
ምርጥፊልም❤❤❤❤
@zenat6033
@zenat6033 5 ай бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭ያሳዝናል ያስተምራል
@user-xf6bf3tv2k
@user-xf6bf3tv2k 5 ай бұрын
Welcome kennayeeeeeee
@merhawitmt2319
@merhawitmt2319 5 ай бұрын
Betam turu ❤
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪ እናመሰግናለን
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 5 ай бұрын
wendime endih new ❤❤❤❤❤
@user-gb2ic2dj6t
@user-gb2ic2dj6t 5 ай бұрын
Baxami filmi now hulumi sawi wondimuni indazi biwodi😢❤❤❤
@halimamohamed139
@halimamohamed139 5 ай бұрын
ውይ መጨረሻው በጣም ያሳዝናል ይቺ አለም በቃ ይቺው ናት
@user-iy9gd1it1x
@user-iy9gd1it1x 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-xf1dx2tm7x
@user-xf1dx2tm7x 3 ай бұрын
geta woy lamayiraba ayimiro asalifehi atisitagni adera❤❤❤❤
@SalamSalam-ex1fr
@SalamSalam-ex1fr 5 ай бұрын
Metages waga alew😢❤
@user-lw1zs3tf6u
@user-lw1zs3tf6u 5 ай бұрын
ምርጥ እናት ልጄ ብለ ተቀበለችዉ ደሀ ብቶንም እቺ ከይሲ ደሞ ሀብቱ ልከፈልነዉ ብለ ስተቆሺሸዉ ነበር
@user-ps2jd4fy8o
@user-ps2jd4fy8o 5 ай бұрын
Betam astemari film nw inat malet le hulum mehon alebet😢❤
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 4 ай бұрын
ዋውበጣምምርጥፊልምነው ሰውየዘራውንነውእሚያጪደው ክፉየክፋቱን ያገኛል
@memebakla378
@memebakla378 4 ай бұрын
ምረጥ ነው በረቱልን❤❤❤
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው 😢
@ZeybaHassen-fm3lg
@ZeybaHassen-fm3lg 5 ай бұрын
ኬናየ ኡፍፍፍፍ መሞት አልነበረበትም ፊልም መሆኑን እያወኩ 😢ኬናየ በጣምነው የምወድህ ሀቢቢ❤
@jemel4533
@jemel4533 5 ай бұрын
❤❤❤
@FetaMedia
@FetaMedia 5 ай бұрын
Betam konjo film nw
@rahmaram8778
@rahmaram8778 5 ай бұрын
❤❤
@dodopopo2993
@dodopopo2993 4 ай бұрын
በጣም የሚምር ፊልም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ababaababa6043
@ababaababa6043 4 ай бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZahraZahra-fm2ub
@ZahraZahra-fm2ub 5 ай бұрын
Wowi best film ❤❤😢
@user-rv4hk4tm8f
@user-rv4hk4tm8f 5 ай бұрын
Wow
@Vtrinicarnival
@Vtrinicarnival 5 ай бұрын
Mirt film ❤🎉
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 5 ай бұрын
የኔ ኬና ስወድክ የኔ ሻባለ
@user-hn7qv9vw7s
@user-hn7qv9vw7s 5 ай бұрын
ውይ ልጆቹ ልጀን አስታወሰኝ የልጀ የአባቷልጅ አለ ሁለታቸውም አያቶቻቸው ጋ ነው ያደጉት ማለቴ የኔም ልጅ ወንድሟም አባታቸው ሙቷል የደረሰው መሬት ነበረ ወደ እሡን ለሁለት ተካፍለዋል ዛሬ ማን እንዳቀራረባቸው እጀ እሡም ይደውልኛል ልጀም ትደውልልኝ አለች ከቤተሠብ ጋ ተጣልታ ኔቶርክ እሌለበት ቦታ እህቴ ጋ ብትሔድ እኳን ኔቶርክ ያለበትን ፈልጋ ለሡ ነው እምደውለው በወሬዋ መካከል ሁሉ እሡን ታታስገባ አታወራም ትወጅዋለሸወይ አልኳት በጣም ነው እምወደው እሡም በጣም ነው የሚወደኝ እያለች ስታወራኝ ነበር እነሡን ታይ ልጀነን አስታወሡኝ😢
@Seadi-ou3ml
@Seadi-ou3ml 5 ай бұрын
😢😢😢😢አብሽሪ ውዴ አላህ ይጠብቃቸው❤❤❤
@user-hn7qv9vw7s
@user-hn7qv9vw7s 5 ай бұрын
@@Seadi-ou3ml አሚን የኔ ውድ😘
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq 5 ай бұрын
ቃልየለኝም ለመግለጽ የገጠር ዋ እናቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ደስ ይላል ልጁ ግን ሆዴነው ይብላኝ 😢❤❤
@zenalemma5635
@zenalemma5635 5 ай бұрын
አስተማሪ ነው ለክፉዎች ጸሀፊው ግን ጨካኝ ነህ
@elsamalasa1661
@elsamalasa1661 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉😭😭😭😭👏Miki ❤❤❤❤👏👏
ድርሻዬ - Ethiopian Movie Dershaye 2023 Full Length Ethiopian Film Dirshaye 2023
1:42:47
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 180 М.
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 145 МЛН
Do you have a friend like this? 🤣#shorts
00:12
dednahype
Рет қаралды 48 МЛН
ክብሩ - new ethiopian full movie 2023 kibru | new ethiopian movie ክብሩ 2023
1:32:53
קרבות  קשים
37:21
מסע להצלת ישראל
Рет қаралды 1,1 М.
የተማ ሪ ፍቅር - Ethiopian Movie Yetemari Feker 2024 Full Length Ethiopian Film Yetemari Fikir 2024
1:24:41
Ke Damena Belay ከደመና በላይ Ethiopian full film 2017
1:48:49
አንደ እናት Ende Enat - Ethiopian Movie 2018
3:29:05
Arada Movies
Рет қаралды 1,6 МЛН
ባነሻል ሙሉ ፊልም - Baneshal Full Ethiopian Movie 2024
1:27:52
ሀ...ሴት ሙሉ ፊልም HaSet full Ethiopian film 2021
1:07:13
गर्मी 🤣🤣 | Reacts | Aayush #funny #comedy viral #garmi
0:35
Aayush & Abhay Reacts
Рет қаралды 7 МЛН