እንቁላል በድንች አሰራር

  Рет қаралды 110,651

melly spice tv

melly spice tv

2 жыл бұрын

እንቁላል በድንች አሰራር ይህ ምግብ ካለፈው ምግብ አሰራር የቀጠለ ሲሆን ድንቹ የተጠቀምኩት ተድንቹ ጎርጉሬ ያወጣሁት ነው ስለዚህ ምግብ ስንሰራ ምንም ነገር መጣል የለበትም

Пікірлер: 113
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ስሩ ተመገቡ ብለሽ የለ ሰራሁት ተመገብነው እጅግ በጣም ቆንጆ ነው እጆችሽ ይባረኩ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ በርቺ ❤️🙏
@joshwoldetakle2302
@joshwoldetakle2302 2 жыл бұрын
Melly Spice striking again!!! Mouthwatering .....👍👍👍
@alekajifar6303
@alekajifar6303 2 жыл бұрын
አያያዝሽ ብቻ ያጠግባል እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን ደህናመጣሽ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ በርቺ እህታችን መልካም ቀን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሀይሚ ለሁላችን
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 2 жыл бұрын
Meluye balemuya ejish yibarek liyu new betam❤🙏
@maryfesseha6874
@maryfesseha6874 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ማንኛውም ምግብ ስትሰሪ, ሞያሽን ወደ ጎን ትተን, ከአከታተፍሽ እስከ ማማሰልሽ ድረስ እንዴት ደስ እንደሚል እኮ! ብርክርክር በትይልኝ የኔ እህት❤️😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የኔ ቅን አሜን
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ማሻ አላህ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው ዋውውውው
@teshomelentderu
@teshomelentderu 2 жыл бұрын
ሼፍ ሜሊ እናመሰግናለን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Ewinet new melliye gobez tebarekee
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ደስ ይላል
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሽሮ በእንቁላል ያሳየሽን እስከዛሬ ሱስ ሁኖብኛል ዛሬም ሰርቼው ነበር ይሄም ይሞከራል 👍👍👍 የተባረከ ይሁን 💕💕👏👏👌 አመሰግናለሁ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@kijanayele7067
@kijanayele7067 2 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነዉ ሜሉ ነገ ሰርቼ ከልጆቼ ጋር እንበላለን😍😍😍
@richrich2307
@richrich2307 2 жыл бұрын
That looks delish mellye!
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
ሜልዬ እኔም ጣፈጠኝ ኡፍ ሜሊ ከሰራሽ በኋላ ስትቀምሽ ማየት እና expressions on the moment oh wow. ሱስ ሆኖብኛል። እነዚህን እጆች የሰራ ጌታ እንዲሁም ወልደው በስርአት ያሳደጉሽ ይባረኩ አንቺም ተባረኪልኝ እህቴ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን እልዬ አንቺም ተባረኪልኝ
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
Yummy. I love it.
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 4 ай бұрын
እናመ እናመሰግናለን እህቴ
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 2 жыл бұрын
ሽታው ብቻ ይበቃል አሁን እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን🙏 የኔ ባለ ሙያ 🌹🌹🌹
@user-ng9zh1wx2m
@user-ng9zh1wx2m 2 жыл бұрын
ሁለገቤ እኳን በሰላም መጣሺ
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 2 жыл бұрын
Melly betam yamral. Tebareki berchi.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@almazkebede5508
@almazkebede5508 2 жыл бұрын
ተባረኪ ሜላትዪ
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 2 жыл бұрын
ijshi yibareki yene konijo melly bexami konijo
@mesishelme6441
@mesishelme6441 2 жыл бұрын
ባለሙያ ስወድሽ
@hildanarufael4013
@hildanarufael4013 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ቀጥይበት
@serkalemabebe3631
@serkalemabebe3631 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ባለሞያ
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 2 жыл бұрын
Melat masha alahi berichi harf new
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 2 жыл бұрын
ዋውው እናመሰግናለን
@mekiyahussen7639
@mekiyahussen7639 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@tube-uf9em
@tube-uf9em 2 жыл бұрын
ሜሉዬ በርችልኝውዴ
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እሰራዋለሁ
@mareyamareya5374
@mareyamareya5374 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኢትዮጲያን አስታወሽኝ ደስይላል በተለይ ንፅህናሽ ደስይላል
@biramokonin1571
@biramokonin1571 2 жыл бұрын
Ijish yibarek
@user-uf1xt7hd4t
@user-uf1xt7hd4t 2 жыл бұрын
ማሊየ የንየ ቆንጆ ያሰጎመጃል እጂሸ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን መሲዬ
@hannu7898
@hannu7898 2 жыл бұрын
Intro selematabezi Thank you 🙏🏼
@tsehaytop9778
@tsehaytop9778 2 жыл бұрын
የኔ ባለ ሞያ !!
@fano-fano
@fano-fano 2 жыл бұрын
salame Wooow Batme Yameral Yan Balmuya Andena Nashe Batame
@user-bm1xm9rq6f
@user-bm1xm9rq6f 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ሜልዬ እንቁላል በድንች በቅቤ በጣም ይጣፍጣል❤ ተባረኪልን🥰🥰 እንቁላል በተፈጨ ስጋ በቅቤ ደሞ ተበልቶ አይጠገብም ስሩና ሞክሩት 😍😍😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ በተፈጨም ስጋ ልክ ነሽ ይጣፍጣል አሳይቻለውም
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
ዋው ሜሉዬ የኔ ባለሞያ ስወድሽ እኮ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው ሰላምሽ ይብዛልኝ ያሚሚሚሚሚ እዴት ያስጎመጃል ሜሉዬ ያኔ የሆነ ነገር እሰራበታለው ስትይ በጉጉት ጠብቄ ነበር ሁሌም ለየት ያለ ነገር ስለምታሳይን አላህ ከክፉ ይጠብቅሽ ሜሉዬ ግን ድንቹን በትናንሹ ከትፌ ብሰራው አይሆንም ወይስ ግድ እንዳቺ መሆን አለበት ድንቹ ሜሉዬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ነጁዬ ትችያለሽ ዋናው ስድ እና ቶሎ እንዲበስል አርገሽ ክተፊው እንጂ በደንብ ይሆናል
@ngnfegn2693
@ngnfegn2693 2 жыл бұрын
Nice 👍
@natiyene629
@natiyene629 2 жыл бұрын
በጣም ባለ ሙያ ነሽ
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 жыл бұрын
Mellat, I never tried potato with egg and Injera (Enkulale be Deniche be Injera) before. What the test like, is it delicious ? As always you are doing great! Bravo! Bravo!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
በጣም ይጣፍጣል መልካሙ ሞክረው ድንቹን በስሱ ከትፈህ
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv (Yetafetal lesucuar or maare Neew) yetemal beteye yemeretal. Okay! I will try it soon. Thank you!
@user-jv9cl4is9z
@user-jv9cl4is9z 2 жыл бұрын
ዋውውውውው
@yematialemayehu3315
@yematialemayehu3315 2 жыл бұрын
Yene konjo . . . እንዴት እንደምወድሽ፡ ፡ ባለሙያ ነሽ፡፡ እጅሽ ይባረክ፡፡
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 жыл бұрын
እዴት ነሽ ውድ እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ማማየ ጥፍትሻል በስላም ነው አዲስ ስራ አለ ክቤቴ ተሎ ነየ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አለውልህ ወንድሜ
@Ethopia22
@Ethopia22 2 жыл бұрын
👌💖💞👌💖
@user-vq7uv9nb4u
@user-vq7uv9nb4u Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ
@raheladamu5119
@raheladamu5119 2 жыл бұрын
Meluye yihen migb enate sitseraw bettam new mitaftew thank you
@user-nn2yn5si8x
@user-nn2yn5si8x 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን!! ቪዲዮውን ትንሽ ብታሳጥሪው አሪፍ ነው! በአምስት ደቂቃ ውስጥ ቢሆን ደስ ይላል
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
ሜሉዬ fritata ነው እንዴት እንደሚጣፍጥ በዝኩኒም እሰራለሁ እኔ brava Mellu
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mercyadane3964
@mercyadane3964 2 жыл бұрын
Melu gelagle eko nesh thank you
@wmtwtm8433
@wmtwtm8433 2 жыл бұрын
👍👍😍👍👍
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n Жыл бұрын
ሜሉዬ እኔ በጣም ነው ምወድሽ እኔ እድሜየ 19 ነኝ እና እናቴ በጣም ስለ ምትወደኝ ጥሩ እየመሰላት ምንም እድሰራ አትፈቅድልኝም ነበር እና እናቴ ሞያዋ የታወቀ ነው ግን ምን ዋጋ አለው አላስተማረችኝም አሁን ከአንቺ እየተማርኩ ነው ጎበዝ እሆናለሁ ብዬ አስባለሁ😅 እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ 😊 እና ምሰራው ነገር ወጥም ሆነ ሌላ ነገር ጎብዝ ነኝ ይጣፍጣል እና ጥካራ ምግብ የምትሰራ ሴት ምሆን ነው ህልሜ አሁን ስደት ላይ ነኝ አረብ ሃገር😢
@mekiyaasefa19
@mekiyaasefa19 2 жыл бұрын
melly እንኳን ደና መጣሽ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@nefisaahmed3461
@nefisaahmed3461 2 жыл бұрын
betam tiru new
@selamrezeneselina8322
@selamrezeneselina8322 2 жыл бұрын
ሉዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሰላምዬ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@miratube8123
@miratube8123 2 жыл бұрын
yene balemuya sewedesh, please 🙏 yenenem bet amukuleg addis nege alamduge
@abdidefar2552
@abdidefar2552 2 жыл бұрын
melly ketay demo sport lemiserut enkulalen chemro tru protein yalew megeb srilen
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 2 жыл бұрын
🥰🥰👌👌👏👏👍👍
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
⭐🌹👏
@mammeeshaw1292
@mammeeshaw1292 2 жыл бұрын
Omg melly mar 😍 yet xafashi mar 💋💖ena mesagenln
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አረ አለው ሰሚራዬ እስቲ የደውል ምልክቷን እያት እና all የሚለው ላይ አርጊያት ምናልባት። ብዙ ሰው ጠፋሽ እያልኝ ነው
@mammeeshaw1292
@mammeeshaw1292 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv eshi mamayee
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@abidhussain4344
@abidhussain4344 7 ай бұрын
❤👍👍👍👍👍👍👍👍
@lishanbeyene2102
@lishanbeyene2102 2 жыл бұрын
ሜልዬ ይሄ ሁሉ ሙያ በመጽሐፍ ታዉጪ ይሆን ? ሁሌ ተባረኪ ቀናነት የተሞላበት ትምሀርት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አይቀርም ቀኑ ሲደርስ ሊሻንዬ
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ዛሬ የምሰራው ለስንት ጊዜ ይሆን 🤔🤔🤔🤔🤔 ስሩት ስሩት አይለፋችሁ 💕💕👍 ሜሊዬ 💐
@hamonabeshah5774
@hamonabeshah5774 2 жыл бұрын
My sister anidegna balemuya
@user-bm8vg5kl7v
@user-bm8vg5kl7v 2 жыл бұрын
ሰላም ሜላትዬ እኳን ደህናመጣሽ ኧረ አሁንስ ቶቶለ አትለቂም መሰለኝ ወይም እኔ ነኝ መሰለኝ የተውኩት ይቱብ መያቱን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አንቺ ትሆዝኛለሽ የጠፋሽው እኔ አለው ቢንትዬ
@user-ry9lv3sy7w
@user-ry9lv3sy7w 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ነኝ ውደ ደምሪኝ
@zeharaali2962
@zeharaali2962 2 жыл бұрын
ያምራል ነብሰ ጡር ነኝ ቋመጥኩኝ እኔ የምለው. ለምን አትወፍሪም እየሰራሽ. ስትመገቢ አወፍሪም እንደ.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ዛራዬ ቪዲዮ አለ ለምን እንደማልወፍር ዝርዝር ስትችዪ ገብርሽ እይው
@yitbarekminda9058
@yitbarekminda9058 2 жыл бұрын
#Yitbarek Minda#
@haileleulbersabeh3734
@haileleulbersabeh3734 2 жыл бұрын
I want
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Жыл бұрын
ሜሊ የድንቹን አወጣጥ ልየው
@yitbarekminda9058
@yitbarekminda9058 2 жыл бұрын
#melly spice tv#
@nadiyajemal6677
@nadiyajemal6677 2 жыл бұрын
ጥሬ ነው የተቀቀለ ነው ድንቹ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ጥሬ
@Mintamer1983
@Mintamer1983 2 жыл бұрын
Ewunt sirawcheshe des yelalu emamlaken kanchi bizu eytemarkugn nw berchi ehte
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው አንትዬ
@nigestwubet2563
@nigestwubet2563 2 жыл бұрын
Melye leljochi yemihon btseriln
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ንግስቲ ደረቅ ምግብ ለጀመረ ልጅ ከሆነ ለምሳሌ ይሄም ይሆናል በጣም ብዙ ምግቦች አሉ ለልጆች ብዬ የሰራዋቸው ገብተች እይ ሲመችሽ ወደፊትም እሰራለው ተከታተዪ
@yosephabera1558
@yosephabera1558 2 жыл бұрын
ሳትዋሺ ንገሪኝ ጨው በዝቶበታል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ጆሲ ሙት አልበዛም መቼም አንተን ገድዬ እንደማልዋሽ ታውቃለህ ኪኪኪ
@sarateshomenegero1958
@sarateshomenegero1958 2 жыл бұрын
hi
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
sara kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@jaratadesse5349
@jaratadesse5349 Жыл бұрын
what
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
?
@HanaHana-ft4yt
@HanaHana-ft4yt 2 жыл бұрын
ደምረኛ
እንቁላል በድንች ጥብስ አሰራር
11:17
Melly spice tv
Рет қаралды 285 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 81 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 89 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 64 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 59 МЛН
ቲማቲም ለብለብ ፈጣን ቀላል የፆም አማራጭ
8:07
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 42 М.
ሳምሪን ባልጠበቀቺው ሁኔታ ሰርፕራይዝ አደረኳት
16:05
ልዩ ቁርስ/leyu kurs
12:00
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 49 М.
የንቁላል ሽሮ | Egg  with shiro ~Ethiopia traditional food
12:06
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 81 МЛН