እንግሊዝ ወደ ፍፃሜ አለፈች። አዳዲስ የዝውውር መረጃዎች የሀሙስ ስፖርት ዜና ሐምሌ 04/2016 | Mensur Abdulkeni | Bisrat sport

  Рет қаралды 14,811

Addis Sport / አዲስ ስፖርት

Addis Sport / አዲስ ስፖርት

22 күн бұрын

#ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮የዝውውር ዜናዎች
➮የጨዋታ ውጤቶች
➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
ሁሉንም በአንድ ቦታ
Addis sports is a KZfaq channel where you get the latest football news every minute!
➮Ethiopian football news
➮ Full information on the major European leagues
➮Transfer News
➮ Game results
➮Football analysis
All in one place

Пікірлер: 50
@endristube2988
@endristube2988 20 күн бұрын
ሰላም አድስ እስፖርቶቺ እንድሪስ ይማም ነኚ ከሳውድ ከመካ ያውሮፖ ዋንጫ እሁድ ፍፃሜውን ያገኛል ትናትና እንግሊዝ የተሻለ እንቅስቃሴ አሳይተዋል ቢሆንም ዋንጫውን እስፔን የሚያነሳ ይመስለኛል
@mengiste8990
@mengiste8990 20 күн бұрын
ፋአድዬ ሠላምነው :------- አየሕ አይደል ግምቴን እንግሊዝ አሸነፈች አሁን ጠብቅ እሁድ ይድረስ ታያላችሁ እንግሊዝ ዋጫውን ይበላል ለሽልማቱ እንደምትጠራኝ አምናለሁ መንጌ ዲባባ ነኝ ከአዳማ ።
@DelelegnElias
@DelelegnElias 20 күн бұрын
ሠለም ሠለም በያለችሁበት ሠለመችሁ ብዝት ይበልልኝ ውድ የእንግሊዝ ዳጋፊዎችን እንኳን ዳስ አለችሁ ለመለት እወዳለሁ ዳሉ ነኝ የማንቼ ከሰውዝ አፍርካ ፕሪቶሪያ እንግሊዝ ዋንጫውን ተነሰለች አድስ ስፖርት ከለ ሁሉም አለ መልካም ቀን ተመኛሁለችሁ❤❤
@solomongobana5107
@solomongobana5107 20 күн бұрын
ፎአዴ ለአድማጮች እና ለስራ ባልደረቦቻቸው ሰላም ይሁን እንግሊዝን በልደግፈውም የአርሰናል ተጨዋቾች ስላሉበት ደስ ብሎኛል ድሉን ለሳካ ሲል ለእንግሊዝ ተመኘሁ ምን ጊዜም አርሰናል።!!!!
@TasbayeErgudo
@TasbayeErgudo 20 күн бұрын
ሰለም ፍአዴ እንዴት ናቹ ተስፋዬ ኤርጉዶ ነኝ ከደቡብ አፋሪከ እንግሊዝ ለዋንጫ መድረሰዋ ደስብሎ ኛል
@abdu9610
@abdu9610 19 күн бұрын
ሰለም ሰለም ፉዓዴ ተጨዋቾቹ ወዴ ሰዑድ ስመጡ ለምን እንደሆና አለዉቅም እዝህ ስደረሱ ብዙም አይደሉም በተረፋ በርተ አድናቅ ነኝ
@Fetahunadane
@Fetahunadane 20 күн бұрын
ሠላምህ ይብዛልኝ ፉአዴ ተደሰትሁ የጥቁር አዝሙዱ ሳካ ደጋፊ ነኝ ተደስቻለሁ ደስ ይበልህ እወድሃለሁ ፈንታሁን ነኝ ከሶማልያ
@solmanuntd6930
@solmanuntd6930 20 күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ ደብ ብሎኛ እንኳን ደስ አላቹ አመቱን ሙሉ በእግር ኳስ እምታስደስተኝ አገር እግሊዝ ለፍፃሜ በመድረሷ ደግሞ ዋንጫውን ትበላዋለች ሰለሞን ነኝ ከኳታር
@Yinebebterfo
@Yinebebterfo 20 күн бұрын
ሰላም ፋአዴ እንኳን በደህና መጣህ ስለመጣህ ከልብ ደስ ብሎኛል ወደ ሃሳቤ ስገባ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን እንዲ ተንገዳግዶ ዋንጫ ከወሰደ እግርኳስ ፍትዊ አይደለም ማለት ነው ዋንጫውን መውሰድ ካለባቸው የስፔን ብሔራዊ ቡድን ነው መውሰድ ያለባቸው በተረፈ አሪፍ አቀራረብ ነው በርታልኝ የዘውትር አድማጭህ ይነበብ ተርፎ ነኝ ከዚሁ ከአ.አ ወርቁ ሰፈር Glory Glory Man.Utd ❤❤❤
@GetuHayile
@GetuHayile 20 күн бұрын
ሰላም አደራችሁ አዲሶች እንዴትናቹ እንግሊዝ ለዋንጫ በማለፋ በጣም ደሰ ብሎኛል በተለይ እንግሊዝ አሸንፋ ዋንጫውን ኬን ቢያነሳና ደሰ ይለኛል በእውነት ይገባዋል ጌቱ ነኝ ከነገሌ ቦረና መልካም አዳር ለመላው ኢትዮጲያን በሙሉ
@BayuBayu-zl3xh
@BayuBayu-zl3xh 20 күн бұрын
የሐገር ሰው ይመችክ
@AbuMuaz-sh9mq
@AbuMuaz-sh9mq 19 күн бұрын
አዲስ ስፖርት ፉአዴ የመረጃህ ጥራት ይለያል ስለመረጃህ እያመሰገንኩኝ እንዲህ አልኩ ከ 18 አመት በፊት ጀምሬ በኳስ አለም 2 አገሮች እወዳለሁ የሊዮን አገር አርጀንቲናንና ከዋክብቶቹን ስፔንን ለፍፃሜ ስለደረሱ ደስ ብሎኛል የሜሲና የላሚን ያማል አድናቂ አቡ ሙአዝ ከሳኡዲ
@user-om3mu5lp4k
@user-om3mu5lp4k 20 күн бұрын
ሰለም ሰለም አድስ ስፖሪቶች እንዴት ናችሁ የአሮፓ ዋንጨ ፍፃሜ ደሪሶል ወንጨውን መን እንዴምበለ መገመት ይከብዳል ከሮድሪና ከፎዴን መንን እንደምደግፊ ግረ ገብቶኛ ግን እደ አጨወዎቱ ብሆን ወንጨው ለእስፔን ይገበል ድል ለእስፔን ታገኝ የስቲው ከሰውዝ አፊሪከ ትመቸኛሌህ እነመሰግነሌን በሪታ ፎአድ ❤❤❤❤❤❤❤
@WerknDesta
@WerknDesta 20 күн бұрын
ብቻ የውጭ እስፖርት ነው ምታበዛው አንዳዴ አትኩር በርታ ጥሩ ነው
@teddyandargie8324
@teddyandargie8324 19 күн бұрын
ሰላም ፉዋዶ አቀራረብህ በጣም ያምራል በርታ ቴዲ ነኝ ከወልመል መስኖ ፕሮጀክት
@abmdia6234
@abmdia6234 20 күн бұрын
ፉዌ አንደኛ ታታሪነትህ በጣም ይመቸኛል የትም ሡቅ የለህም ወደ ሀሳቤ ስገባ ሚገርም ነው ፈዛዛው እንግሊዝ የነቃ ይመስላል ድል ለለፋተኛዋ ስፔን አብዲ ነኝ ከወሊሶ
@MuhammadAadam-ik5ul
@MuhammadAadam-ik5ul 20 күн бұрын
ፉአድ ሰላም ነህ ወይ እንዴት ነህ አቀራረብህ ደስ ይለኛል ቀጥልበት መሀመድ ነኝ ከሳዑዲ አረቢያ መድና የአውሮፓ ዋንጫን ስፔን እንታሸንፍ ይመስለኛል
@GjvjbGhkjjj
@GjvjbGhkjjj 20 күн бұрын
ሰላም አዲስ እስፓርት እንግሊዝ ለዋንጫ መድረስዋ ደስ ብሎኛል ሳውዝጌት በጣም ሲተች ነበር ይሄ ትክክል አይደለም ሰውየው አደገኛ ሰው ነው ቅያሬው ምን ያህል ለውጥ እንዳመጣ አይተናል ድል ለእንግሊዝ አርሰናል በአጥቂ ቦታ ዋትኪስን ማስፈረም አለበት ጋክፓ ሌላ ሰው ሆንዋል ይለያል አዙዝ ነኝ ከሳውዲ
@SeyariBamu
@SeyariBamu 20 күн бұрын
ፉአድ አንዳምን አደርክ አንግልዝ ዋንጭውን ትባላልች ሰያር ናኝ ዳቡብ አፍርካ ሰላም ሁንልኝ
@ErmiyasBirhanu
@ErmiyasBirhanu 20 күн бұрын
Selam Selam Adis selamachu yebza ermi negn ke Aseb tefri betam mert nachu bertulgn
@KebruAbebeKebrbe
@KebruAbebeKebrbe 20 күн бұрын
ክብሩ አበበ ከሰውዝ አፈሪከ የኛ ምረጨችን አንቴ ብቸነወ እነመሰግነሌን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DasetaRametu
@DasetaRametu 20 күн бұрын
ሰላም ፉአዴ. ዞኦትር አድመጪ ድምፂህ ዬብነ ሱስ ሆኖብኝል በጠም ነው ምዎድክ ኑርልኝ ስሜ ደስታ ረመቶ❤❤❤
@abinetsolly419
@abinetsolly419 20 күн бұрын
ine iko beyalo wanca ahunm ye England new ፍአዴ where's my ሸልማት Abinet negn ከBondy ketema 😊
@Tube-fl8xu
@Tube-fl8xu 20 күн бұрын
አንቺን ከጉዳት ነፃ አድርጎ ያቆይልን ዘንድ እንመኛለን ኮቢ ማይኖ ... ❤🔥 ሙሄነኝ የስማዳው ከሳውዲ
@Mana-fp1ct
@Mana-fp1ct 20 күн бұрын
ሳላም ሳላም አዲስ ስፖርት melese shamiso ናኝ ካ suthe Africa ኢንግላንድ ባማሻናፉአ ዳስ ብሎኛል ባርታ
@FikerabretenaldoMulu
@FikerabretenaldoMulu 20 күн бұрын
ሰላም ሰላም አዲስ እስፖርት እና ፉሃዴ እንዴት አደራችሁ ዛሬ በጣም ነው ያዘንኩት ምክኒያቱም ኔዘርላንድ ከፍፃሜ ስለቀረች !!! ስለ ቼልሲ ምን አዲስ ነገር አለ ፉሃዴ ( ፍቅረ-አብ ሬተናልዶ ተሬ ነኝ ከአላባ ቁሊቶ የበርበሬዋ ከተማ።)
@NiguseWendoesn
@NiguseWendoesn 19 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፉአዴ እንዴ ነክልኝ እናም ያንተ ድምፅ ሳልሰማ መዋል አልችልም እናም የቀጣዩ ፕርሚየ ሊግ እስኪጀምር በጣም ጨንቆኛል አምና በሲቲ በ2 ነጥብ ተበልጠን ዋንጫውን አተናል እመነኝ የቀጣዩን የእንግሊዝ ፕርሚየ ሊግ አርሰናል ይበላል እናም ወንድሜ በርታልኝ ንጉሴ ነኝ ከብሌ ሆራ
@SikkSilo-le8hq
@SikkSilo-le8hq 20 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፉአዴ የኢንግሊዝን እድታሸነፍ ያረጋት የኔው ፓልመር ነው ከቻልክ ስለሱ የተወሰነ በልልኝ ሸጋው ነኝ ከስውዲ
@SayfadinHuseen
@SayfadinHuseen 20 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፉአድ
@ShewmoloSaied
@ShewmoloSaied 20 күн бұрын
አሰለም አሌይኩም ፏድ እንኳን በደህና መጠክ በጉጉት እየጠበኩክ ነበር ከዱበይ ምኞቴ ኔዘር ለንድ እንድተሸንፍ ነበር ምኞቴ ግን አልሆናም❤
@AdaneMeafin-zz9vm
@AdaneMeafin-zz9vm 20 күн бұрын
አዳነ ነኝ ከሀረር ፉዐዴ መረጃህ ምንም አይወጣለትም
@MulatuTadesseHaile-jj8hi
@MulatuTadesseHaile-jj8hi 20 күн бұрын
Woye ine Mulatu nagni sila Argentina text yarakut gin simen sanagir alifewalawu ka yikrta GA ok, ina ine minorawu wode Dabub Afrika Durban sihon ye anten ina Etho forum news maketatel limde nawu, miknatum tikekilagna mareja silamitasalifu. Thank you so much for your lovely respond and for everything ok, God bless you Bru,
@AshenafiAsefa-im8cy
@AshenafiAsefa-im8cy 20 күн бұрын
ወንድሜ እደምን አደርክ ስደተኛዉ ቤሔራዊ ቡድናች መች ይሁን በሐገሩ የሚጫወተዉ አሸናፊ ነኝ ከምእራብ ሐረርጌ ገለምሶ
@user-gb4eb6id7q
@user-gb4eb6id7q 20 күн бұрын
ሰላም ፉዋዴ እንዴት ናቹ ርድዋን ፍቃዱ ነኝ የማን ሲቲ ቀንደኛ ደጋፊ የአውሮፓ ዋንጫን በእርግጠኝነት እስፔን ያነሱታል እና ለሮድሪ ባላንዶር ይገባዋል። ፉዋዴ ስለ ከሪም ቤንዜማ አክባር ጠይቄህ ነበር።
@user-gj9nk1lj8y
@user-gj9nk1lj8y 20 күн бұрын
1deya ney zara 🎉
@user-qv2ph6hy1i
@user-qv2ph6hy1i 20 күн бұрын
Salm salm adis sportochi indet adrachu hulu salm nawu Wawuuuu Ara England asidastagni iko batemi nawu dasi yalagni Spicalliy kobbie and foden ximaratachewu Wawuuuu ahunime dila la England yehun salmachu biziti yebililigni Abdukiar nagni chari waluligni by
@MashuduHlungwani-qe7wn
@MashuduHlungwani-qe7wn 20 күн бұрын
Gin ye Manchester United Zena Enda lelochu safa adirgek atastalalifim hule lamindnawu?
@eyobgebure
@eyobgebure 20 күн бұрын
👍👍
@FireBizen
@FireBizen 20 күн бұрын
ፍሬዉነኝአርሰናልማንንአስፈረመ
@TemkinJemal
@TemkinJemal 20 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነህ ፉአዴ ስለ ፖቾቲኖ ምን አዲስ ነገር አለህ
@MahamedademEilham
@MahamedademEilham 20 күн бұрын
ኮል ባርመር ቡቃቱ እያሳየ ይገኛል
@tagemollito6849
@tagemollito6849 19 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፎድኔ አዳት ነው አርስናል ምን አዲስ ንጋር አለ አጥቂ ያስፋርም ፕሊስ ንግርል አናግገ ባትሜ ትምቻል
@Fanosdame
@Fanosdame 20 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፋኖስ ንኝ ካ ሻሾጎ ዎራዳ ህረቆ ፎፎ ንኝ ላማንቸስትር ሲት ምን አዲሴ ንጋረ አለ
@user-yb5fi6rh6y
@user-yb5fi6rh6y 19 күн бұрын
Richo neng ye manche selm fu'ade England 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 champions 🏆 biton des yilengal gin yelafachiw Spain 🇪🇸 nat Spain dink bikat asaytan nw izi yederesechiw wancaw le Spain yigabatal
@eyobgosa8079
@eyobgosa8079 19 күн бұрын
ebakek sele arsenal selefeter
@user-zz2hn3yy5f
@user-zz2hn3yy5f 19 күн бұрын
ሰላም
@user-ql7iw9sl2q
@user-ql7iw9sl2q 20 күн бұрын
ሰለም አድስ ስፖርቶች ሸምሱ ነኝ ያአርሴናሉ ግምቴ ያምሰካ ይማስለኛል ፋራንሰይን እስፔን ታሸንፋለች ብዬ ነበር ኔዛር ለንድን እንግልስ ታሻንፋለች ብዬ ናበር እናም እንግልስ እና እስፔን ፍፃሜ ይዳርሰሉ ብዬ ነበር ኤሃው ዳራሱ እናም እንግልስ እስፔንን ፍፃሜውን አሻንፋ ዋንጫውን ትበላላች ምን አላ በሉኝ ድል ለእንግልስ
@user-mx3pt6yl3e
@user-mx3pt6yl3e 20 күн бұрын
አሰለም ወአለይኩም አዲስ እስፖርቶች እንዴት ነቹህ አማን ነዉ ሊቨር ፖል ተጫወች አየስፈርሙምንዴ ? ዎይስ በድብቅ ለማስፈረም ፈልገዉ ነዉ 😎 አብረህማን ነኝ ከስልጤ ወራቤ ❤ youll never waikALONE 🎉
@FmhuuJdbjj
@FmhuuJdbjj 19 күн бұрын
አዲስ እስፖርት እንወደቹወለን እግልዝ ወንጨ ትበለለለች ቢለል ከሰውዲ አርሴ
@AsaminewMerawi-qr1kf
@AsaminewMerawi-qr1kf 19 күн бұрын
ማንቸስተር ተጨዋቾችን የመሸጥ ጉዳይ አዲስ ነገር ካለ ጣል አድርጉልን
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 28 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 33 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 33 МЛН
ሰበር ዜና ረቡዕ ሐምሌ /24/20/16
Sami Tube(አርሴማዬ)
Рет қаралды 60
የዲያስፖራው ውይይት
Ethio hulu media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ
Рет қаралды 47
🛑በስተመጨረሻ ተስማማ! l arsenal transfer news l mensur abdulkeni l መንሱር አብዱልቀኒ l arsenal Ethiopian sport
21:18
Punished for insolence! #mma
0:28
IMBALANCE
Рет қаралды 2,6 МЛН
КТО СИЛЬНЕЕ❓️ Качёк vs Роналду vs Лифтер
0:38
vladosmirnyy😈
Рет қаралды 1,8 МЛН
МОЛОДОЙ КАЗАХ ПОДАРИЛ СУЛЬЯНОВУ ШАПКУ
0:49
Самые спортивные страны #сша #ссср #китай
0:52
Послезавтра
Рет қаралды 1,6 МЛН
Хабиб НЕЖДАНУЛ ФАНАТА #мма
0:32
Тайна ММА
Рет қаралды 4,6 МЛН
Почему ГОНОЧНЫЕ ТРЕКИ бывают ЛИПКИЕ?
0:23
ЛАЙФСТОРИ
Рет қаралды 1,4 МЛН