እንግሊዞች በድል ቢጀምሩም ቡድኑ ተስፋም ስጋትም አሳድራል::ፀጉር አስተካካዩ የካማቪጋ ወንድም አዝናኝ ወግ::ሆይሎንድና የዩናይትድ የእስካሁን ጉዞው..

  Рет қаралды 9,390

HD Sport

HD Sport

24 күн бұрын

ሁሴን ዳዊትና በአካል

Пікірлер: 39
@Afro-sport94
@Afro-sport94 21 күн бұрын
ሁሴን ያራዳ ልጅ ጭዌ ትችላለህ። አደራ ግለ ታሪክ መጽሐፍ አሳትም። አንድ ቤተ መጽሐፍት ነህ። ስወድህ በብዛት!❤
@yonisanjawkebetel
@yonisanjawkebetel 21 күн бұрын
ባካልዬ..... ቤልግሃም በማንም በላይ በጣም ወሳኝ ተጫዋች ነው ግን ሳውዝጌት ምን ለመስራት ምን አይነት ጨዋታ ለመጫወት እንደፈለገ በጣም ግራ ያጋባል ብቻ ቤሊግሃም ደረጃው ላቅ ያለ ኮከብ ተጫዋች ነው! ጆዜም ያሉት በግልፃ እየተመለከት ነው!
@melakuassefa3261
@melakuassefa3261 21 күн бұрын
ED MUBAREK HUSSENO
@YohannesKebede-dk7me
@YohannesKebede-dk7me 21 күн бұрын
ሁሴኖ ኢድ ሙባረክ 🙏🙏🙏
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 21 күн бұрын
Welcome ሁሴኖ Eid mubarak እንግሊዝ ሁሌም ነው ከውድድር በፊት ከፍተኛ ግምት ሲጀመር ሌላ ነው ሁሌም
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 21 күн бұрын
የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ እጅግ ድንቅ ነው! ግን በታክቲክና የቡድን ስራ ረገድ ከዚህ በላይ መስራት እንደሚቻል አምናለሁ።
@tedy5
@tedy5 22 күн бұрын
👍
@husenadem711
@husenadem711 16 күн бұрын
ሁሴኑ ያራድዬ ልጅ አቦ ይመቻቹህ ❤❤❤
@Umar-qv7yu
@Umar-qv7yu 21 күн бұрын
ዋንጫዉ የፖርቹጋል ነዉ ቤተሰብ❤❤❤
@Afro-sport94
@Afro-sport94 21 күн бұрын
ኢዩ ጩፋ እንመንህ?😊
@habtamul.belete516
@habtamul.belete516 21 күн бұрын
Happy arefa Hussain
@filmonzerai3919
@filmonzerai3919 21 күн бұрын
They Have good players but i don't have faith on the coach
@birukmulualem796
@birukmulualem796 21 күн бұрын
ሁሴኖ እኮ ቅመም ነው❤❤❤
@BirukBelay-ok9zq
@BirukBelay-ok9zq 21 күн бұрын
😍😍😍
@BurnoFernandez
@BurnoFernandez 21 күн бұрын
Are kale husein aydemkm. Huleynurln
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 21 күн бұрын
እንኳን አደረሣቹ ሁሡ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ዛሬ ዙሩን አከረርከው አቦ ይመቻቹ
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 21 күн бұрын
የሁሴን የጸጉር ቤት ቀልዶች ያዝናናሉ 😀
@gunnerveira
@gunnerveira 21 күн бұрын
እረ ሁሴን በሳቅ ገደልከኝ የፀጉር ቤቱ ይቅርታ የሳሉን ቤቱ
@welduhaile4090
@welduhaile4090 21 күн бұрын
ይመቻቹ
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 21 күн бұрын
❤❤
@sultansofiya
@sultansofiya 19 күн бұрын
ጫወታ አዋቂዉ ሁሴኔ ዴቮ ባካልዬ እወዳቹሀለዉ
@ayshuyeksheshibrahim5455
@ayshuyeksheshibrahim5455 22 күн бұрын
ሁሤንእሥቲሥለእንግሊዝ በትነውእኔሥለእግርኳሥ ካንተብቻብሠማሀላሥ አብዲ ሶሬሣ ከጅዳ ሣውዲ
@user-sh2ge5gk9z
@user-sh2ge5gk9z 21 күн бұрын
ኢንግሊዞች ጥሩ አጀማመር ላይ ናቸው
@kifleaboset1040
@kifleaboset1040 21 күн бұрын
0:31
@Afro-sport94
@Afro-sport94 21 күн бұрын
ሌላ ጫወታ ነው ያየኸው?😂
@ayshuyeksheshibrahim5455
@ayshuyeksheshibrahim5455 22 күн бұрын
እንግሊዞች እኮወጣትቡድኑነበርየሚመሥለው
@dawit137
@dawit137 22 күн бұрын
አንደኛ ሁሴን ሁለተኛ 😍 ሶስተኛ 😋
@kebronzemedkun537
@kebronzemedkun537 21 күн бұрын
😅
@user-fu3rv9np7c
@user-fu3rv9np7c 21 күн бұрын
ምነው hdዎች ብርቱካናማዎቹን ረሳችዋቸው onsorange
@Afro-sport94
@Afro-sport94 21 күн бұрын
እርማት! ሰርቢያ የዩጎዝላቪያ ዋናዋ ናት። ሰርቢያ ተገንጣይ አገር አይደለችም። ኮሶቮ፣ ሞንቴኔግሮ፣ ቦሲኒያ ሄርዞ ጎቪኒያ፣ ክሮሺያ፣ ስሎቬኒያ፣ ሜቅዶኒያ ናቸው።
@kebronzemedkun537
@kebronzemedkun537 21 күн бұрын
😮😅😮 m. 😊
@danieldebebe9729
@danieldebebe9729 21 күн бұрын
እንግሊዝ ብቻ ነውዴ ክለብ
@Satter2021-wg6rf
@Satter2021-wg6rf 21 күн бұрын
አቦ ❤
@Afro-sport94
@Afro-sport94 21 күн бұрын
ቡድን በል።😊
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 21 күн бұрын
ሁሴኖ እኮሥትተነትን በደረቁ😂ሣይሆንየምትጨምራቸው ቅመሞችእኮአይገኙም😂😂
@Satter2021-wg6rf
@Satter2021-wg6rf 21 күн бұрын
ሚናው በኢንጊሊዝ ፊቅር ወዳቹ ሚሳሌ ሪየል ማድሬድ ካበርሳሎና ጫዋታ ቢኖር በርኒሌይ ካርሰናል ጫዋታ መውራትን ቲማርጣለቹ አራ ይዳቢራል አቦ ሚኪኒየት ኢስፔኖቹ በድሚር ሀያ ቻምፒዮንስ ሊግ አላቸው ለኢንጊሊዞቹ ሲንት አላቻው 😅😅😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊
@Afro-sport94
@Afro-sport94 21 күн бұрын
ሰው ከመተቸት በፊት በትክክል መጻፍ ተማር።😊
@Satter2021-wg6rf
@Satter2021-wg6rf 21 күн бұрын
ስለ ኢስፔንና ጣሊያን ለሚንዲናው የላዋራቹች ዳናዝ ሁላ 😅😂ዛራኛ
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 21 күн бұрын
ውጣከዚ ጭፍን😮😮
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 13 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
ንጎሎ ካንቴ - ድሮ እንደምናውቀው ነው
23:31
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 10 М.
the product🗑️
0:19
FireBall
Рет қаралды 25 МЛН
Роналду сверх человек 💪⚽
0:35
Спортивные Моменты
Рет қаралды 1,4 МЛН
❗️РОНАЛДУ С ДРУГОЙ ПЛАНЕТЫ🪐😱
0:56
ОСТОРОЖНО: СПОРТ !
Рет қаралды 330 М.
When Family Watches Your Game 😍
0:18
Fearron
Рет қаралды 9 МЛН