ፒን አልመጣ ላላችሁ በ አምስት ደቂቃ በፓስፐርት መሙላት

  Рет қаралды 946

ቃልኪዳን ቃልኪዳን  tube. We

ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We

9 ай бұрын

#abugidamedia ‪@Abu447‬ ‪@astersimatube‬ ‪@zizibeauty369n‬ ‪@Abu447‬ ‪@yeelsa‬ ‪@lidiyatube‬‪@abubekeribnsamu8436‬ ‪@kedigaTube‬

Пікірлер: 178
@emanfentaw
@emanfentaw 9 ай бұрын
ሰላም እህት እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት ነው ዋውውውው የምር ብዙ ልጆች የተቸገሩበት ነገር ቢኖር ፒን አልመጣ እያላቼው ነው የምር በሉ በዚህ ተምራችሁ ሙሉ እና ሞኒ ሁኑ እዴ ቀላል እያለ ልፍት ምን አመጣብን ግን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እጠብቅሻለን መልካም የስራ ግዜ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 9 ай бұрын
አመሠግናለሁ ✅
@hiwotetube_
@hiwotetube_ 9 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ መረጃ ነው ይሄ ፒን የሚባል ነገር ስንቱን እንደሚያስቼግር ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ጎበዝ ልጅ ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው የተቼገሩ ስለሚሞሉ ይጠቀሙበታ ስለመረጃሽ ከልብ እናመሰግናለን በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው በርቺ🎉🎉🎉
@abebutube
@abebutube 9 ай бұрын
ዋው ያለፓስፓርት ተጀመረ ዋውው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት 🎉የኔ ውድ በሌላ ቪዲዮ እስከምትመጪይ ድረስ በጉጉት እንጠብቃለን ሁለየም አሪፍፍ የሆነ ነገር ሰውን የሚያዝናና ተቀባይነት ያለው ቪዲዮ መሆን አለበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለችበት ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን በርቺልኝ
@rahmatube5596
@rahmatube5596 9 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያሳይሽን ያወቅሽውን ስለምታሳይን በጣም እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 9 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን በጣም አሪፍነው ያሳየሽን ለአድስ ጀማሪዎች በጣም ነው የሚጠቅማቹው ከልብ እናመሰግኔለ መልካምነት ለራስነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነ
@masteuyoutube
@masteuyoutube 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደናመጣሺ እህታችን ዋው ዋው በጣም በጣም አሪፍ መረጃነው ያካፈልሺን እናመሰግናለን በርችልን
@akramgader3721
@akramgader3721 9 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ማሻአላህ አሪፍ ምክር ነው
@ETENESH
@ETENESH 9 ай бұрын
ሰላም ጤናይስጥ ዉድ ቢተሰቤ እንዴት ናችሁ እህታችን well come እንኳን ደህና መጣሽ በእዉነት አሪፍ መራጃ ነው የሰያሽን ከልብእነመሰግናል በርችልን ከአንች ብዙ እንጠብቃልን
@astersimatube
@astersimatube 9 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ የሚል እርእሰ ነው በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም ውድ ላይክ ሼር
@-tgtube3273
@-tgtube3273 6 ай бұрын
ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም መልካምነት ነው እጂግ በጣም ጠቄሚ የሆነ ትምህርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን በርችልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ekrW
@ekrW 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሺ ዋው በጣም አሪፍ ትምህርትነው እየሰጠሺን ያለሺው በዚያላይ ግልጥነሺ በጣም የምትነግሪን የምታስረጂንነገር በጣም ይገባናል በርቺ ካንቺ ብዙነገሮችን ታስተምሪናለሺእንጠብቃለን
@helenlalibelatube
@helenlalibelatube 9 ай бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጡሩነው ፒን ብዙጊዜ አይመጣም እህታችን የሚውቁትን ማሳወቅ መልካምነትነው ስንት የማናቅ አለን አሁን የሰራሽው ቪዲይ ነው በአጠቃላይ ጉበዝ ነሽ በርች ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው
@eyutlahuna
@eyutlahuna 9 ай бұрын
ሰላም ለዚቤት ይሁን እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ያደርግሽልን በርችልን ቃልኪዳን ጠቃሚ ቢድዮችን ስለምለቅልን በሌላ ባድስ ቢድዮዎች እጠብቅሻለን ሰላም ለምዬ ሀገራችን ያድልልን ለህዚባችን ፈቅር አድነት ይመልስልን 💚💛❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@zdtube5093
@zdtube5093 9 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እካንደህና መጣሽ በጣም አሪፍእናደስየሚል ቆይታነበረን ሀገራችንን ሰላምን አድነትንፍቅርን ይስጠልን በሌላርእስሽ እስከምንገላኝ ሰላምሁኝ ባለሽበት ጡሩስራነው ቀጥይበት ስለነበረንግዜከልብእናመስግናለን
@rukitube9816
@rukitube9816 9 ай бұрын
ሸላም ሰላም እህት እንኳን ሰላም መጣሺ ዋውውውውው አሪፍ ነገር ነው ያቀረብሺልን ከልብ እናመሠግናለን ሰጠብቅ ነበር ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሱላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን በጣም ወሳኝ ነሆነ መረጃ ነው ለኢቱብ ለመሙላት የምትፈልጉት በዚህ መልክ መስራት ትችላላቹ እናመሰግናለን. በርቺልኝውድ
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋወወወወ በጣም አስተማሪና ጠቃሚ የሆነ ቪድው ነው በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን ውዴ😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 9 ай бұрын
ስላም ስላም ለዚ ቤት ይሁን ስላምሺ ይብዘ በለሺባት ቦታ ወውው ምሪጥ ቪዲዮ ነው ጠቃም ኢና አስፈላጊ ነው በሪችልን እናመስግነለን 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼ስላም ለህገረቺን ይሁን
@user-iq1pt4we1m
@user-iq1pt4we1m 9 ай бұрын
አህለን ወሳህለን ውዴ ዋውውው ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥይበት ጠቃሚ እና እውቀት አዘል ቅይታ ነበር እና መሰግናለን ውዴ
@Umu_m
@Umu_m 9 ай бұрын
አሰላሚልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምሠላም እህቴ ሰራ ጥሩምትምህርት ይሆናል ለሊላው ተምህርት ይዝህ ትመጣለች መሻአላ መልካም ነገር ነው በዚሁ ቀጥይበትደሰ ብሎኛልበጣምደሰ የሚል ቆይታ ነበረ በርቺልኝ
@akramgader5467
@akramgader5467 9 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ማሻአላህ ደስ የሚል ምክር ነው💚💚
@betitube7252
@betitube7252 9 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው የኛ መምህር እናመሠግናለን በጣም ምርጥ ትምርት ነው በርች በያለንበት ከድንገተኛ አደጋ ወቶ ከመቅረት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤
@tube-mm6nf
@tube-mm6nf 9 ай бұрын
ሠላም ሠላም ለዝህ ቤት እንኮን ሠላም መጣሽ ቃልየ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ቀጥይበት ሀሪፍ ትምርት ነው ያካፈልሽን በርቺ ማማየ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@emuhafsuatube
@emuhafsuatube 9 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ያረብ ሀገራችን በጣም ከባድ ሁኔታ ላይ ነው ያለችው ሰላሙን አንደነቱን ያምጣልን አሪፍ የሆነ ትምህርት ነው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን ቀሰልየ በርች
@yenutube21
@yenutube21 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ ውድ በርችልን ደስ የምል ቪዲዮ ነው ያስተላለፍሽልን እናመስግናለን ስለ ምታካፍይን ሁሉ በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንማራለን በርችልን
@mekedestube
@mekedestube 9 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሸ እህታችን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነትነው እናመሰግናለን ሰለመርጃሸ ሰላቀርብሸልን ትምህርት ሰላም ለሀገራችን ይሁን በሸጣይ በአድሰ ሰራ እጠብቃለን 💚💛❤
@mryammekaneselam
@mryammekaneselam 9 ай бұрын
ሠላም ሰላምሽይብዛላልኝ እህቴ እንኳን ደህናመጣሽ በጣምአሪፍ ጠቃሚነው ያሳየሽን በርችል ን ፈጣሪይጨምርልሽ🎉✅✅እናመሰግናለን🎉
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 9 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም ዋውውውው በጣም ምራጥ አስፈላጊ ነገር ነው እና አመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝብችን ሰላም ፍቅር ያድልልን
@hawabrand
@hawabrand 9 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ ጠቃሚነው በርቱ በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው በርች ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢቶቢያ
@Radiahmed
@Radiahmed 9 ай бұрын
ሁሌም የምታቀርቢልን ጠቃሚ ትምርህት ነው እውነት ያሣወቁትንን ማሣወቅ እዴት ደሥ ይላል የኔ መልካም በርቺልኝኝ
@seadifamily
@seadifamily 9 ай бұрын
selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ
@hawasaid4765
@hawasaid4765 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ደስ የሚል ጥቃሚ ቪዲዮ ነው በርችልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በሌላ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ምልካም ግዜ ይሁንልሽ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን አሚን
@user-gm7ij6ud7b
@user-gm7ij6ud7b 9 ай бұрын
ሸላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድና የተከበራችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን። ዋውዋውዋውዋውዋው አሪፍ ነገር አሳየሽን ተባረካልን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😂🎉❤በያለንበ ያለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@yeelsa
@yeelsa 9 ай бұрын
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ቃል ባለሽበት ቦታ ሁሉ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ሁሌም ለይቱበሮች የሚሆን ጠቃሚ መረጃ እና ስራ ነው ይዘሽ የምትመጪው ቀለል ባለ መልኩ ለመረዳት በሚመች መልኩ ጎበዝ በርቺልን 🙏❤ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣ ለሀገራችን፣ ለህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በፍቅሩ ይጎብኘን ያስበን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን በስደት አለም ያለነውን በጤና በፍቅር ጠብቆ ለሀገራችን ያብቃን ደስ የሚል ግዜ ነበር
@zeharamohammed9486
@zeharamohammed9486 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ውድ በጣም ፈላጊ ቀይታ ነበር ቀጥይበት ሰላምን ፍቅርን ሁሉ ለሀገራችን ያድርግልን ቀጥይበት እወቀትሽ ያስፍልገናል
@habitayetubi
@habitayetubi 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም አመሰግናለሁ
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube 9 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንችን ይሁን ንንንንን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁንንንንን ሃገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅ ውውውውው በራችችችችች የኔ ጎቦዝ እናማሰግናሎ ውድ❤❤❤❤
@DemlslsTEmespen
@DemlslsTEmespen 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ጠቃሚ ነገር ነዉ ያቀረብሽልን የምር በርችልን ለብዙ ሰዉ ጥያቃ አስፈላጊ ነገር ነዉ እናመሰግናለን ከጭቀት ገላገልሽን ጎበዝ ያወቁት ማሳወቅ ያስደስታል
@ፋጢማሁለገብTube
@ፋጢማሁለገብTube 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዉዴ እኳንደ ህና መጣሽ ዋዉዉዉዉ ልዩ ነዉ በርች ጥሩ ትምህርት ነዉ አመሰግናለሁ
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውው ምርጥ መርጃ ነው ከልብ እናመስግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን በተለያዩ ባዳዲስ ነገሮች እንጠብቃለን በርችልኝ
@tube20134
@tube20134 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን ቃልየ በእውነት በደስ የሚል ትምህርት ነው እያዳዱ የምትሰራልን ቪዲዮ ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ❤
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 9 ай бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ቃልየ ውዴ ሰላምሽ ይብቃ የውነት ግሩም ነው በጣም እሪፊ እስፈላዲ ነገር ነው ለኛ ለይቱበሮች ጠቃሚ ቢዶ ነው ብር ስለምታርጊልን ቢዶች በጣም ተወድዥ አስፈላጊ ነው እናመሱግናለን
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 9 ай бұрын
ዋው ቃልየ አሪፍ ትምህርት ነው ብዙወቻችን ፒን አልመጣልንም ብለን የምንጨነቅበትን ጉዳይ ነው ያብራራሽልን እናመሰግናለን ትምህርቶችሽ ሁሉ አስተማሪ ናቸው በርችልን እማ
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 9 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ቃልየ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ግሲ ነበር በርች ሰላሙን ፍቅርን መተሳሰብን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን አርፍ ነው የምስጭን ውቀት ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነውአሪፍ ነበር በርች 🎉🎉
@mesitube8396
@mesitube8396 6 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን እህታችን በጣም ጥሩቆይታነበር እናመሠግናለን ጥሩመረጃነው የሰጠሽን ሁለየም ይጠቅማቸዋል ብለሽ ስላካፍልሽን እናመሠግናለን
@jemurade
@jemurade 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ እንኳንም ደህናመጣሽ ዋው ሀሪፍእና ጠቃሚነው ያወቁትን ማሳወቅ ቅንንት እናም መልካምንት ነው እናም የሂንን መልካምንት ቀጠይብት ሀሪፍ እና ለብዙ ጀማሬ ዩቱብሮች ጠቃሚ ነው
@SamiraMTube
@SamiraMTube 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ቃልዬ ዋው ቆንጆ ትምህርት ነው ያቀርብሽልን በጣም ጠቃሚነው. ያውቁትን ማሳውቅ በጎነት ነው እና ቀጥይበት ወዴ ለማናቅ ልጆች ቆንጆ ስራነው ❤❤
@zemzemali6970
@zemzemali6970 9 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኚ ውደ እንኳን ደህና መጣሽልኚ ጥሩ ቆይታ ነበር የነበረው እና በርችንኚ ጥሩ ትምህርት ነው ያሳየሽን ውደ አገራችንንም ሰላም ያርግልን ሀቢበቲ በርችልኚ የኔውድ
@yenetube7088
@yenetube7088 9 ай бұрын
ስላም መጣሽ ውድ በርች አሪፍ ትምህርት ነው እናመስግናለንን ቀጣይእስከምንገናኝ ስላም ቆይ
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi 9 ай бұрын
ሰላም ዉዲ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ፍቅር አዲነት ለሀገራችን ይሁን በርች ዉደ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን በርችልን🎉🎉🎉
@abebayoutube
@abebayoutube 9 ай бұрын
ሠላምሽ ይብዛ ቃልኪዳን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ የሆነ መረጃ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በሌላ ቭዲዮ እስክትመጭ መልካም ቆይታ ይሁንልሽ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 9 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያሳየሽን የምር እኔ በጣም ጨቆኝ ነበር ከልብ እናመሰግናለን እህታችን በርቺ አስፈላጊ ነገር ነዉ ያቀረብሽልን ያወቁት ማሳወቅ በጣም መልካም ነዉ
@user-wm9wk7hv7k
@user-wm9wk7hv7k 9 ай бұрын
አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሰሀለን ወመረሀበን እንኳን ደህና መጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅች ሠላም ብያለሁ ሠላምሽ ይብዛልን የኔ ዋዉዉ አሪፍ ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ በርችልኝ የኔ ውድ🎉❤
@lemlemtube
@lemlemtube 9 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ እንኩዋን ደህና መጣሽ ከልብ እናመሰግናለን ስፈልገው ነበር እስከዛሬ የኔም እቢ ብሎኝ ነበር እስከዛሬ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን በርች
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ቃልዬ እንኳን ደና መጣሽ ስላካፈልሽን መረጃ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ትምህርት ነው ቀጣይ እንደዚሁ አስተማሪ በሆነ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን
@martahailu4634
@martahailu4634 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም አግዚአብሔርይመሰገንአንኳንደናመጣሸአህታችን፣ዋናው ውውው በጣም አሪፍ መረጃ ነወ በርችየኔጎበዛአህት❤❤❤🌺🌺🌺
@zenegahu.
@zenegahu. 9 ай бұрын
ሰላም ቃልየ ሰላምሽ ብዝት ይበል በርችልኝ ማማዬ ዋዉዉዉ በጣም ጎበዝ ነሽ እኮ የተመሰከረልሽ መልካምነት ለራስ ነዉ ቀጥይበት ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካች መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ እናመለግናለን
@mesimekdi
@mesimekdi 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠሽን እየሰጠሽንም ያለሽ እናመሰግናለን ቃልዬ በርችልን ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 9 ай бұрын
አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማ አቀማማጩንነው የሚመስለው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን
@kadotube9947
@kadotube9947 9 ай бұрын
እንካን ደና መጣሽ ዋውውው የምገርም ለውጥ ነው ያሳየሽን ለምትሰጭን ጠቃም መረጃ ለመዳም ቅመሞች እኛ ከልብ እናመሰግናለህ 🎉🎉🎉በርችልን ቃል🎉🎉🎉
@Mebrat2111
@Mebrat2111 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን ቃልዬ በርች በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለንያወቁትን ማሳወቅ መልካም ነው እህታችን ቀጥይበት❤❤❤❤
@Zgoratube
@Zgoratube 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም የምታጋሪን ቪዲዮዎች እጅግ በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ ከልብ እናመሰግናለን ብዙ እንጠብቃለን በርቺ ዉዴ ሰላም ፍቅር አንድነትና መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁ
@seaditube1239
@seaditube1239 9 ай бұрын
ቃልየ እንኳን ደና መጣሸልኝ አውነት በጣም አሰተማሪ እና ወሳኝ ጠቃሚ ትምህርት ነው ያሳየሸን በርቸልኝ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምን ነው
@RUhama21
@RUhama21 9 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን ይሆናል ብለሺ ነው እናመሰግናልን እህታችን በርችልን ጎበዝ ያወቁትን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርችልን እውነት ነው አልችልም አለማለት ይቻላል
@birhanetube12
@birhanetube12 9 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ qalyevinkan በስላም መጣሽ በጣም እናመስግናለን ሰላስተላለፍሽልን በጣም የምንፍልገው ነግር ነው 🎉l🎉
@fetiyayabnetwa1612
@fetiyayabnetwa1612 9 ай бұрын
ሠላም ሠላምሽ ይብዛ ቃልዬ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ትምር ነው ያሳየሽን እናኘሰግናለን የማናቅ እንኖራለን ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው በርቺ ውዴ ሰላም ፍቅርን አንድነቱኔ ይስጠን
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 9 ай бұрын
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የኔ ውድ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በጣም ቆንጆ አስተማሪ ያሆነ ቪድዮ ነው በርቺ በቀጣይ በሌላ በአድስ ነገር እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ህዝባችን ሰለም ያድርግልን ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን አሚንንንንንንንን🥰🥰🥰🥰🥰
@wollo2164
@wollo2164 9 ай бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ቃልዬ በጣም ጥሩ ትምህራት ነውጰእናመሠግናል ሠላም ፍቅር አንደነት ያብዛልን ሐሀ
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p 9 ай бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም የምወድሽ እህቴ አንኳን ደህና መጣሽልኝማማማየውዴ ስለመጣሽና ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ቃልየ ዋውውውውው በጣም አሪፈነገሪነውውው ውዴዴዴ እነመሠግናለንንን በሪችልኝኝኝ😍😘😘🙏
@Eyerus5
@Eyerus5 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ደመሰገን ሰላምሸ ደበዛልን ወደ እህታችን እንኳን ደና መጣሸ ሰለ መጣሸ ደሰ በሎናል የኔ ወደ በርችችልን በጣም ደሰ የምል የፅጉር ወህ ጎሳዬ መልካም ስራ የሆነች ለብዙ ሰው ጠቁሟል ያሳያል zebraa ምን ቢያደርጉ የለሽ ተባረከ
@fetiyayoutube2323
@fetiyayoutube2323 9 ай бұрын
ሠለም ሠለም የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራች እትዮጵያን ይሁን ዋዉ የኔ ቅን ቃልኪዳን አሪፍ ቪዲዮ ጠቃሚ ነዉ❤❤❤
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 9 ай бұрын
እናመሠግናለን ቃልየ የኔ ቅን ተባረኪ ለሁላችንም ጨቃሚ የሆነ ነገር ነው ነሰራሽልን ስት ሰሪ በደንብ አብራሪልን እንድንረዳ ነበለጠ በተረፈ ምርጥ መረጃ ነው እናሠሠግናለን ቀጣይ በሌላ ቪድዎ አድስ ነገር እንጠብቃለን
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ከእግዚአብሔር የሆነው ክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉ ሰገል እየሰማን ነው ሁሉም አልበም ያደረገን ሰላም ያደረገው የእግዚአብሔር ይትባረክ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ግን የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ሰላም ላገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ❤❤❤❤
@ደሴ
@ደሴ 9 ай бұрын
ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳ ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት ምርጥ ቪድዮ ነዉ ሁሉም ምተቀርብልን ፈጠር ሰለምሰለምምዉድሽዬኔመልከምእንኳደህናመጠሽልኝዋዉበእዉነትምርጥቪድዮነዉሁሉምምተቀርብልንፈጠርይጠብቅሽ
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh 9 ай бұрын
ሰላም ቃልየ እንኳን ሰላም መጣሽ ማማየ አራፍ ትምህርት ነው ውድ በርችልኝ ❤❤
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ምጅን ብዙ እማያውቅ ስላለ ጥሩ ነገር ነው እናመሰግናለን
@simegngoshu8538
@simegngoshu8538 9 ай бұрын
ቃልየ የኔ ውድ እህት ምርጥ ቪዲዮ ነው የሰራሽልን ውዴ በጣም አስተማሪ ነው ምክንያቱም ሰው ከሰው ነው ሚማረው እና
@user-wr5gp5cm6w
@user-wr5gp5cm6w 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ጠቃሚ ዘመን አመጣሽ እናመሰግናለን ንርከበሉ ጎበዝ በጂ ሰላም ሰላም የዘላለም ምልክት ነው ደስ የሚል ጠቃሚ ቪዲዬ እንዴት ነው የምንመለከታቸው ቃልዬ ይህኔ የጤና ጎበዜ ምርጥና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ሰላም ይብዛልኝ ❤ ቃልዬ
@TadeluTube27
@TadeluTube27 9 ай бұрын
Wow beautiful Barumsa bayye bareda qabate dhufte gudda Galatomi ittii fufi jabadhu waqayyo biyya naga nuufi yaa godhu
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 6 ай бұрын
Egzaber yekber yemsgen enkan dena metashe hulachume byalchubet egzaber yetbekachu agerchen selam yadergeln berchi arife koyeta nebr
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግንአለን ስላሳየሽን
@kassahunfikadu8579
@kassahunfikadu8579 9 ай бұрын
ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube🎉❤ሰላም...ሰላም...ሰላም እዚህ ቤቶች እንደምናችሁ እንኳንም ሰላም መጣችሁ እየሰራችሁ ይላችሁትን ስራ አይቻለሁ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሊበረታታም የሚገባ ስራ ነው ውደኋላ እንዳትሉ በዚሁ ቀጥሉ በርቱልን
@user-zg5qk4nn1m
@user-zg5qk4nn1m 9 ай бұрын
አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ውድች እንደትናችሁ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ቆንጆ እዉነት የምታቀርቢዉሁሉ ማሻአላህ ጀግና እህታች ነሽ በዝሁ ቀጣይበት የኔ ቆንጆ በዝሁ አጋጣሚ አደናቂሽ ነኝ በርች ካንች ብዙ ትምህርት እንማራለን 💪💪💪💪ለጎበዝ እህቶች ምንግዜም አስደናቂ ነኝ በርችልን❤❤
@gmeentertainment137
@gmeentertainment137 9 ай бұрын
Egezabeher yemesegin enkuan Dana metashi ehiti selamleshi yebeza wowwwwewew betam desi yemele konjo information information new share yadergishlenini bewuneti enameseginaleni yene wudi berchilegn ❤
@shebeezaawol.
@shebeezaawol. 9 ай бұрын
Salami Selma new barchee azoshe thanks you wdeshlwo mar Baxami yamrl 😮 tagore seraaaa barchee mashaallah Baxami daselea barchee like sirash tagore seraaaa mar weddd bashe azoshe yene mar
@MULUDEMSeMULUDEMSemuludemse
@MULUDEMSeMULUDEMSemuludemse 9 ай бұрын
ሰላም ለዝህቤት ቃልየየኔቆንጆሴት እንኳንደህናመጣሸ ሰላየሁሸ ደሰበሎኛል የምታውቂውን ሰላሳውቅሸን በጣም እናመሰግናልን ኑሪሌን እህቴዋ ❤❤
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን አዲስ ህግ አስሬ እያወጣ ተቸገርን እኮ ምን እናርግ እረ ውይ በርች የኔ ጎበዝ ጥሩ መረጃ ነው የምታጋሪን ብዙ እንጠብቃለን ካንች
@meseret5
@meseret5 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን ቃል እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ትምህርት video ያሳየሽን እማ እናመሠግናለን ሰላም ፍቅር አንድ ነት ለአገራችን ያድለን❤❤❤❤
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ቃልየ በጣም ጥሩ መርጃ ነው ያ ካፈልሽን እናመሠግናለን የኔ መልካም ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤
@fafi6852
@fafi6852 9 ай бұрын
ቃልነቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናመሰግናለን 😘😘😘
@eshelove
@eshelove 9 ай бұрын
Ezgeber yemesegen selamesh yebezaling enkan dane metesh yene mar wow batem teqamey yehone video new yezeshelen yemeteshew yene.mar sila akafeleshen kalibe enmasegenelen yene.mar
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 9 ай бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet እውነት ቃልዬ ሁሉም የምታካፍይን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን ውዴ
@mikiyayoutube6739
@mikiyayoutube6739 9 ай бұрын
Selam selam ehetchn kale ekan dena mtash slamtash betam des belognial btam tflag vedo new ysrashew kelbe enamsgnln weda ❤❤
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371 9 ай бұрын
ዉድ የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የክርስቶስ ሙሉ የሆነ ሰላምና ፀጋ ይበዛ ችሁ ቃልዬ የኔ ቅን ከልብ እናመሰግናለን ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
@allhwekltube5330
@allhwekltube5330 9 ай бұрын
ሠለም ሠለም ኢንኳንዲነሙጠቸሁ ሠለም ፈቂሪ ኣዳነቱለሃጋረቸን ይሁን ወወወወ በጠሙ አራፈነወ ሀበበበቱ በረቸሂ ❤❤
@sifaantube1230
@sifaantube1230 9 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ይቅር ያለ ምርጥ ቆይታ ነበረች ደይ እናመሰግንሀለን ባንቲ ሰላም ይዛ ባለችበት ቦታ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@ABAYNESHTUBE
@ABAYNESHTUBE 9 ай бұрын
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አንደነት ይሰጥልን በጣም አረፈ ነወ ሰለ ነበረኝ ቆይታ አመሰግናለሁ💚💛❤🌹😍
@fozi4569
@fozi4569 9 ай бұрын
አሰላም ከለይኡም ወረህመቱላህ ወበረከቱሁ እኳነሸ ደህና መጠሺ ማማየ ሀሪፍ ቁ ይታ ነበር በሮቺ በጣም ደስይላል ሀገረችንን ሸላም ፍቅር አድነትን ይስጥልን ማማየ❤❤❤
@maritatube-5352
@maritatube-5352 9 ай бұрын
ሰላም አግዚአብሔር ይመስገን selamshi yibazi enkun dehna matshi wowowo betam konjo new barichi እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤️❤️ፈጣረ ሆይ ሀገራችን እስከመጨረሻው ድረስ ሠላም አድርግልን።🙏
@user-kt4vr5po3i
@user-kt4vr5po3i 9 ай бұрын
ሰላም ጤናይሰጥልኝ እናመሰግናለንእሕቴ
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 40 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 3,4 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 27 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН