No video

እንማማል: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 6

  Рет қаралды 173,688

ምን ልታዘዝ ቲቪ  Min Litazez Tv

ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv

Күн бұрын

ምን ልታዘዝ ድራማ ምዕራፍ አራት ክፍል ስድስት

Пікірлер: 211
@Milko-qp1hm
@Milko-qp1hm Жыл бұрын
አይቶ ሰብስክራይብ እና ላይክ ሳያረግ መውጣት የምር ነውር ነው!!!! በዚህ እንኳ እናመሰግናቸው
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove Жыл бұрын
Ewinet new
@saeda2657
@saeda2657 Жыл бұрын
ሰላምበርቱልን
@Meklitmeklu494
@Meklitmeklu494 11 ай бұрын
የልቤን ነው የተናገርከው
@Alemye777
@Alemye777 11 ай бұрын
ewunet new👏 we should support them in order to continue this series drama🙏
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 11 ай бұрын
You r right
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 Жыл бұрын
ይኸ ድራማ አንደኛ ነው የምትሉ በላይክ አሳውቁን ሱዳን አለቅላቄውን ስወደው መንግስት ይሙት ሴቶች የት ገብ😂😂
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Жыл бұрын
የዛሬው ደሞ ያበደነው ደራሲው እጅህ እና አእምሮህ ይባረክ 🤲
@Awake.726
@Awake.726 Жыл бұрын
“ አሁንም ህዝብ መንግስት ይሙት እያለ ይምላል መንግስት ግን እስካሁን አልሞተም ይገድላል” 😂😂😂😂 የልብ እኮ ናችሁ
@samson1563
@samson1563 Жыл бұрын
97 yensaige haha
@ethiopicworld
@ethiopicworld 11 ай бұрын
በርቱ !ክብር ለደራሲው ላዘጋጆቹና ለተዋናዮቹ:: በዚህ ዘመን ይህን ስራ መስራት ከባድ ሀላፊነት ይጠይቃል 🙏🏽
@kassahunmilki8564
@kassahunmilki8564 Жыл бұрын
ዋጄ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለኸው አንተ ብቻ ነህ ጀግና ለሁሉ የምን ልታዘዝ ድራማ ሰሪዎች በርቱልኝ😊
@abungazeyede4398
@abungazeyede4398 17 күн бұрын
ቀጠይነት ቢነሮው በጣም አረፊነበር ዋጄ በቴሌቪን ከተከለከለ በማነኛው መገናኛ ደረገፅ መልከት እንችል ነበር በጣም አዝናኝ እና ትምህርት ሰጪነው በተሌ ፖለቲካ ነክ ስላለው እድሜና ጤና ለናተ ይሁን በዚድራማ ተሳታፊዎች።፣💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😂😂😂😂😂
@user-qb6kz5xw4e
@user-qb6kz5xw4e 11 ай бұрын
የኢትዮጵያን ነገር በደንብ የሚገልፅ ምርጥ ድራማ!
@Abde-jp7qf
@Abde-jp7qf 11 ай бұрын
የተዋንያኑ የመተወን ብቃታቸው አንደኛ ሲቀጥል ደም ያማርኛ አጠቃቀም አስማት ነው ባጠቃላይ ደራሲውንም ተዋንያኑን ሳላደንቅ አላልፍም ሰላም ለሀገራችን
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቁልጭ ቅልብጭ አርግድርጎ የሚያሳይ ቀልድ የሚመስል ግን ቁቁምነገር አዘል ነው ✊❤️ እንዳለፍው ግዜ እንዳ ቆረጥ ቀጥሉበት
@SelamawitSyoum-hl3gz
@SelamawitSyoum-hl3gz Жыл бұрын
ደግሰው ቢገባ የበለጠ ውብ ይሆናል
@misganawayele
@misganawayele Жыл бұрын
ደግ ሰው አልሞተም ብለህ ነው
@mekdes9790
@mekdes9790 Жыл бұрын
የቱ ነው ደግ ሰው?
@NajetNajet-eb2oc
@NajetNajet-eb2oc Жыл бұрын
ደግ ሰዉ ኡኮ ሞቶወል ቤት ለዩ ለይ ፈርሶበተል 😢
@Israelxox
@Israelxox Жыл бұрын
Errr yerefebet esu, siwetu yemetal
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
ደግ ሰው እኮ ካፌውን ሲያፈርሱት በላውላይ ንደውበታል ስለዚህ ደግ ሰው የለም ሀገሪቷላይም የለም
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 11 ай бұрын
ያበደ ነው ቅኔው ለሁሉም በርቱልን ምን ያህል የህዝቡና የመሪዎቻችን ንቃተ ህሊና የተራራቀ እየበለጣቸው መሆኑን ያሳያል ተባረኩ
@mnoahazeze1259
@mnoahazeze1259 11 ай бұрын
ይሄንን የመሰለ sitcom motivate የማታደርጉት ከሆነ አቋርጡት የምር ❤❤
@edemindida6737
@edemindida6737 Жыл бұрын
ደራሲው እጅግ በጣም እናመሰግናለን የውስጣችንን ቁስል እንዲህ በአደባባይ ስትናገርልን
@super12star
@super12star Жыл бұрын
ምን ልታዘዝን ከልቡ ቡጉጉት የሚጠባበቃቸው 👍
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br 11 ай бұрын
50 ሺ ሰው አይቶታል ላይክ ግን 2ሺ 😢አልሞላም ቆይ ላይክ ያስከፍላል እንዴ ምን አለ የሚንችለውን ብናደርግ
@markostefera6424
@markostefera6424 11 ай бұрын
27+5= 32 meter rope down to the river😝😝 this is the best episode so far.
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia Жыл бұрын
ጋሽ መሠረት አበጀ፣ የዩኒቨርስቲ ድንቅ የእንግሊዝኛ መምህር ከስንት አመታት በኋላ ስላየሁህ እጅግ ደስ ብሎኛል።
@alazarsolomon3556
@alazarsolomon3556 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ በርቱልን
@misikirbogale2121
@misikirbogale2121 11 ай бұрын
ልዩ ጥምረት የጋብቻ ጥያቄ ከስንዴ ኤክስፖርት ጋር 9:18 ሮማንቲክ! ትዳርና ልማት
@zayayu8232
@zayayu8232 Жыл бұрын
ወይ ሱዳን አያልቄ ከዳህ።የሚገርም መሀላ አባላቶቸን ይንሳኝ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 11 ай бұрын
ደግ ሰው እና ሴቶቹ ይመለሱልን ቤቱ የሚደምቀው በእነሱም ጭምር ነው በተረፈ ምርጦች ናችሁ በርቱ❤
@edenteshome7065
@edenteshome7065 Жыл бұрын
ደግ ሰዉ አይመጣም ብሏል ደራሲዉ ምን አልባት መስከረም ትመጣ ይሆናል ዘቢባ በጥቅም ከአዳነች ጋር ተሳስራለች ስለዚህ ይህንን ትሰራለች ብሎ ማሰብ ይከብዳል ለማንኛዉም እንጠብቃለን
@likukebede8440
@likukebede8440 Жыл бұрын
አሪፍ ዜና ነው ባለፈው አመት ወደ ውጪ ከተላከው ፹፭ ሚሊዬን ቶን ስንዴ፹ ሚሊዬኑ ወፍጮ ቤት ተገኘ ብትለው ኖሮ😅😅😅😅😅
@abduawl3456
@abduawl3456 11 ай бұрын
ይህን ድንቅ ድራማ አለማድነቅ አይቻልም ሁሉም ይመቻል በቀጣም የበለጠ ይሻሻላል ብለን ተስፋ እናደርጋለን❤❤❤❤❤
@yezihalemasrate7327
@yezihalemasrate7327 Жыл бұрын
የንጉስነሽ ወራጅ አለ ያለችበት ገብቶናል ደግሰውስ?😂😂
@Sara2127
@Sara2127 Жыл бұрын
የንጉስ ነሽ በቅርብ ትመጣለች ተናግራለች በእግረኛው you tube ላይ
@user-ie5ve9ng6c
@user-ie5ve9ng6c 11 ай бұрын
No words to express the writer and the director. Explicitly express the current situation. God protect you from the evils eye.
@user-ul3hx9uj5n
@user-ul3hx9uj5n 10 ай бұрын
ዋጄ: አሪፍ ስራ ነው::በጣም ነው ምከታተለው::ሳይድ መያዙን አታብዛ::
@Senait-Senait
@Senait-Senait 11 ай бұрын
I really admire the man who prepares the scripts.
@kalkidanmengstu2516
@kalkidanmengstu2516 Жыл бұрын
ደግሰው ይምጣልን 😢😢😢
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 11 ай бұрын
ልክ ነው ለፖለቲካቸው እንዲመቻቸው በወንድማማቾትና በንፅሁን ደም የሚማማሉ ጌታ ይፍረድ
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
ዋጄ ትለያለህ በርታልን በጉጉት እንጠብቃለን
@eliasbekele2486
@eliasbekele2486 8 ай бұрын
ዋጄ ~~ የመልዕክቱ ውበቱ የቃላት አመራረጥ በተጨማሪ የተዋናዮቹ ብቃትና ችሎታ ሕይወት ሰተውታል ። ይህንንም ድራማ ለመስራት ለትወና ጥበብ ታማኝነታቸውን እና ወቅታዊ ደመናን ሳይሆን ለኪነጥበብ አክብሮታቸውን ይገልፃል ።
@lemlemasefa2623
@lemlemasefa2623 Жыл бұрын
እድልና ደግሰው ይምጡልን ዘቢባ እንኳ ያዳነች ሽንት ጨርቅ ሁናለች
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 11 ай бұрын
Great message thanks all of you good job👏👏👏👏👏 👏👍❤
@BirtukanFetene-ri3kl
@BirtukanFetene-ri3kl 11 ай бұрын
😂😂😂 በእውነት ተባረኩ ደራሲ ው ተዋንያኖች 👌👌👌 የሴፍትኔቱማ 😂😂
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 11 ай бұрын
ባንኮች 😂😂😂ግን ቀላል ሙድ አትይዙም😂😂😂😂 ይመቻችሁ ባንኮችዬ😂😂
@user-du4wm1pw7l
@user-du4wm1pw7l Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ደግስው የናፈቀው
@israeldu3876
@israeldu3876 11 ай бұрын
የኢትዮጵያን ነገር በደንብ የሚገልፅ ምርጥ ድራማ! የኢትዮጵያን ነገር በደንብ የሚገልፅ ምርጥ ድራማ! የኢትዮጵያን ነገር በደንብ የሚገልፅ ምርጥ ድራማ! የኢትዮጵያን ነገር በደንብ የሚገልፅ ምርጥ ድራማ! የኢትዮጵያን ነገር በደንብ የሚገልፅ ምርጥ ድራማ! የኢትዮጵያን ነገር በደንብ የሚገልፅ ምርጥ ድራማ! የኢትዮጵያን ነገር በደንብ የሚገልፅ ምርጥ ድራማ!
@yirgalemchekol1166
@yirgalemchekol1166 11 ай бұрын
ቅኔው ድንቅ ነው!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ድንቅ ስራ ነው እንዳይቋረጥ ወይም እንዳያስቆሟችሁ ደራሲው👍 ክፉ እይይህ🙏🏾👍❤️
@Jemalseid57
@Jemalseid57 Жыл бұрын
ምን ልታዘዝ ላይ ደግ ሰው ይምጣ የምትሉ?
@Nesru23
@Nesru23 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዋጄ ከናንተ ጋር ቆንጆ ቆይታ እያደረግን ነው❤❤❤
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
ወይኔ ይህ ድራማ ቁም ነገር አዘል ሱዳንና አያልቄ😂😂😂 አይ ሱዳን ቢያስ አተ ሰዉነት አለህ😂
@lilihagos8845
@lilihagos8845 11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው. Keep up the good work!
@user-wd8rq9ps6b
@user-wd8rq9ps6b 11 ай бұрын
32 ሜትር... 27+5 great symbol
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን!"
@abebeamha9519
@abebeamha9519 Жыл бұрын
ሀሳብ የሚፈራ ቅኔ የሚነቀንቀው ጉልቻ ሁሉ ህሊናቸውን አድቁት።
@tube5986
@tube5986 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም አረፈ ስራ ነው❤❤❤❤
@Zeke-MeridAzmatch
@Zeke-MeridAzmatch Жыл бұрын
✍️ወይ ልጅ "አየር መቃወሚያው"‼️😂😂 ጀግና፦ የምታጀግነውን፤ የመምህርት መስከረም አበራን በህብዑ፦ ለፋኖ የጦር ስልጠና (military training) ትሰጥ ነበር የሚለውን፦ በፋሽቱ ነገረፈጅ ጌድዮን ጢመቢስ፦ የቀረበባትን ክስ አስታወሰኝ‼️🤔🤔🤔 ወገን፤ መብት ይጠየቃል እንጂ፤ አይለመንም‼️✊ ባለህበት ሸፍት‼️
@hikuhabeshawit5060
@hikuhabeshawit5060 11 ай бұрын
ጎበዞች በርቱ❤
@ketemawsalelgn532
@ketemawsalelgn532 11 ай бұрын
repetition for watching this drama is always wonderful. lovely!
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 11 ай бұрын
ደስ ሲል ፋኖ ፋኖ የሚል ዝግጅት
@MedanitMelkamu
@MedanitMelkamu 11 ай бұрын
😂😂
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 11 ай бұрын
ፋኖ እውነተኛ በህዝብ ቁማር የማይጫወት ህዝቡ የማይደፍር የማያግት ለህዝብ የሚሞት ህዝብ የማይገድል ህወሓት እና ኦህዴድ አሉ አይደለም ህዝቡ የቁማር ካርድ አድርገው ሲፈልጉ ቀስቅሰው ያጋድሉታል ዊስኪ ሲያምራቸው የቀሰቀሱት ህዝብ ቁስል ሳይድን ይጨባበጣሉ ይብላኝ ለጉንድሾች ሟች ይሻላል
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 11 ай бұрын
@@liyagebretsadik እውነት ነው በጣም ትክክልል
@tenemachannel5013
@tenemachannel5013 11 ай бұрын
GREAT
@abelalmaz-7882
@abelalmaz-7882 11 ай бұрын
ደግሰዉን ማጣቱ ይህ ድራማ ጎሎበታል
@Seni3031
@Seni3031 Жыл бұрын
ልጥ የመጨረሻ አሳከኝ🤣🤣🤣🤣
@Hayat-tc3cv
@Hayat-tc3cv 11 ай бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ❤
@ZeynebaSeid-on7wc
@ZeynebaSeid-on7wc Жыл бұрын
እኔ ግን ፈራሁ እንዳያፍኗችሁ ወይም ድራማውን እንዳያስቆሙት
@user-su3hf8ry7x
@user-su3hf8ry7x 11 ай бұрын
ገራሚ ነው እጅህ ይባረክ
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
እንኳን፡ደና፡መጣችሁ፡ደግ፡ሰዉን፡አምጡት፡ብርቅ፡ነዉ፡እዴ፡ደና፡ሰዉ፡መታሰር
@besu1219
@besu1219 Жыл бұрын
ሐብታሙ ማሞ ገበና ድራማላይ እሥርቤት አብረን ሠርተናል ይገርማል አሁንም እሥርቤት ታሣሪ ሆነህ ስተውን አየውህ ይመችህ በሌላ ፊልም እጠብቅሀለው በርታ😂😂😂
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Жыл бұрын
😮😮😮
@nebiatabrham9766
@nebiatabrham9766 Жыл бұрын
አሪፍ ነው!!!!
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 Жыл бұрын
ደግሰውን አምጡት በተረፈ በርቱ❤❤❤❤❤❤
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 11 ай бұрын
በሞላ አምላክ
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ይገርማል። ከነ ሶል ከነ ሚኪ ጋር። መሰራት የቻለ። ባጠቃላይ። ቱሩ። ጀግና ብያቸዋለሁ። የሱዳን። አሽቃባጭነት። የትወና እሰከማይመስል። የግል ማንነቱ እሰኪመስል። ስርቶታል። body language የሚሉት አይነት። ድንቅነው። አዳዲስ ያልተለመደ ፊት ማምጣታችሁ። ደሞ ደሰ ይላል
@sosenamengistu7146
@sosenamengistu7146 10 ай бұрын
Thank you
@dungedunge7226
@dungedunge7226 11 ай бұрын
💚💛❤️ አንደኞች ናችሁ 💚💛❤️ 👏👏👏
@user-dk7rq4wo7v
@user-dk7rq4wo7v 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አይ ጨርቦሌ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Selam Selam ye tewedaju ye MINLTAZEZ drama Beteseboch 👋👋👋❤️
@kibrukebede705
@kibrukebede705 Жыл бұрын
ይኸው እየማልን ነው ግን ሊሞት አልቻለም😅😅😅😂😂😂
@MohammedejiguMame
@MohammedejiguMame Жыл бұрын
የሀገራችንን የፖለቲካ ሁኔታዎችን በቀልድና በዋዛ ላይ ተመስርቶ የሳምንቱነን የወሩን እንድሁም ያ'መቱን አበይት ኩነቶችን እየተቼ እንድሁም እያስታወሰ መሪወችን እየገሰፀ ያለ ምርጥ @mharic serious drama Any how ✌️for these who oppressed 💚💛❤✊💪
@user-sr3vo8tx1q
@user-sr3vo8tx1q Жыл бұрын
ደግሰው😢
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
የከረባቱስ ነገር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@diye2138
@diye2138 Жыл бұрын
ኧረ ውውውውውው ደግሰውን ያየ
@Milko-qp1hm
@Milko-qp1hm Жыл бұрын
እሱም ቤቱ ሆኖ እንደኛ እያየ ነው😅
@HenokWondemagegnehu
@HenokWondemagegnehu 11 ай бұрын
Deg sew yemelsilin
@wonde12460
@wonde12460 Жыл бұрын
አስራሁለት ብርጭቆ አሁን ያለውን ክልል መሆኑን ነው ነገር ግን አሁን አስራሶስት ሆነዋል 😅😅😅
@alemayehu4290
@alemayehu4290 11 ай бұрын
13 honewal eko😂
@misikirbogale2121
@misikirbogale2121 11 ай бұрын
21:48 ግንቡን ደርምሰን ድልድዩን ሰ ገንብተን😂😂😂😂
@aderajewzelalem
@aderajewzelalem 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@gelilagetachew556
@gelilagetachew556 Жыл бұрын
ጨርቦሌ አይ ጨርቆስና ቦሌ
@eliasterefe3987
@eliasterefe3987 11 ай бұрын
የኔታም በቅርብ ቃን ይቀላቀሏችዋል
@yafet2121
@yafet2121 Жыл бұрын
ዋው!!!
@gualtedla1661
@gualtedla1661 11 ай бұрын
ውይ በሳቅ ሞትኩ ጉልበተኛው ማን ነው አሜሪካ ነች እንዴ😂😂😂
@berhanehabte18
@berhanehabte18 11 ай бұрын
ኣያልቅበት ልትበላነው ብ ምናለ❤
@onelove9191
@onelove9191 11 ай бұрын
እረ ዋጄ ደግሰው ካለበት ታድኖ ይውረድ ከሴ ናፍቆናል😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏???????😭😭😭😭😭😭
@ብላኪ
@ብላኪ Жыл бұрын
ደግሰው (መስፍን ) ከፍ ያለ ብር ጠይቋችሁ ከሆነ እኛ እናዋጣለን አስገቡት
@user-cs2lk7nz5e
@user-cs2lk7nz5e Жыл бұрын
እንደ ሁል ጊዜው ደራሲውን አደንቃለው ግን የአዳነችን ካስት ብታደርጉኝ እስዋን እዚህ እስርቤት ገብታ ማየት ...
@chimelak
@chimelak 11 ай бұрын
ድጌ ልሾፈው ነው 😎ዋጄ ይመችህ የአራዳ ልጅ ❤
@atalay1437
@atalay1437 11 ай бұрын
አያልቅበት እና ሱዳን ፈታነው የምታርጉኝ ደብሮኝ እኳን አቦ ሁላችሁም ትችላላችሁ👍✌️👍
@hanonmera8092
@hanonmera8092 Жыл бұрын
Welcome back 🙏
@user-tc1xo6iw2t
@user-tc1xo6iw2t 11 ай бұрын
WAJO 😍😍🙏
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
ሱዳን ተከዳ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ አያልቅበት
@arhibukokitube6239
@arhibukokitube6239 Жыл бұрын
አንደኛ ናቸ
@ethiomusic2055
@ethiomusic2055 11 ай бұрын
ዳሬክተሩም ተዋናይቱም ሁሉም እዳይታፈሱ ብቻ😂😂😂😂
@fikirteashagre8001
@fikirteashagre8001 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤ wedoche sewdachu eko
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
ጨርቦሌማ ኦነግ ነው በሠው ደም የሚቀልድ😢😢😢😢
@Sara2127
@Sara2127 Жыл бұрын
አያልቄ በጥርሱ😅😅😅 ነው የሚያወጋው 😅😅😅😅 በርቱልን ብቻ ሱዳን😅😅😅 መንግስት ይሙት 😅 ግን እንዳያግቷቸው የምር እውነታውን አምኖ መቀበል አይችሉም
@user-qh6gb9hw4r
@user-qh6gb9hw4r Жыл бұрын
Eski ❤❤❤
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@eliyas2321.
@eliyas2321. 11 ай бұрын
አጠና😅😅😅 ትጫወታላቹ እንዳለ ጎሮቤቶቼ 🎉
@zemzem8969
@zemzem8969 11 ай бұрын
ሱዲንይ😂 በት በት አያባይ ይኛ ሻይው 😂
የረሀብ አድማ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 7
28:53
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 157 М.
ስንጥቅ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 8
29:45
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 175 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 43 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
በደረት እንሳብ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 10
29:37
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 149 М.
ሙሽራዬ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 9
27:53
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 165 М.
Min Litazez? Part 20 - ምን ልታዘዝ? ክፍል 20
28:36
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 461 М.
Min Letazez Part 4 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 4)
31:59
ወደብና ፍቺ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 12
30:34
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 171 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 28
29:55
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 336 М.
| ዶጮ መልኬ | ግራ ቀኝ - ክፍል 5
41:01
EBC Entertainment
Рет қаралды 308 М.
Min Letazez Part 1 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 1)
29:48
ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 5
26:01
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 178 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 38
37:16
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 580 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 43 МЛН