No video

አሁንስ በዛ

  Рет қаралды 505,798

Tortoise vs Rabbit

Tortoise vs Rabbit

Күн бұрын

Пікірлер: 887
@hani8649
@hani8649 2 жыл бұрын
*_እናተ ሁለት እብዶች ስወዳችሁ ሞቼ ነው የምር የእናተን መጨረሻ ማየት ነው የናፈቀኝ በጣም ደስ የምትሉ ብቻ ታጋብታችሁ ማየት ነው ምኞቴ ታየኝ ከሁለት እብድ የሚወለደውን ልጅ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን_*
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 2 жыл бұрын
እረፈጣሪያችሁን ፍሩ በምግብ አትቀልዱ
@beletudebele5964
@beletudebele5964 2 жыл бұрын
🤦🤦💕💕
@yaracell8931
@yaracell8931 2 жыл бұрын
ጭምልቅልቅ አላችሁ
@hayatmae3622
@hayatmae3622 2 жыл бұрын
ኧረ Dጄ እዳሠማሽ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@ekrammohammed3009 ደምሪኝውዴዋበአላህ
@raheltsigu1371
@raheltsigu1371 2 жыл бұрын
የዳኒ እና የፂጊን መጨረሻ ናፈቀኝ እና ደሞ የነቤዜ ማለቅለቅ😄😄😄😄ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አገራችንንና ሕዝቦችን ይጠብቅ🙏💕💚💛❤
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
አለቀ ደምራኝ
@hasenhusen962
@hasenhusen962 2 жыл бұрын
ያምሻል
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@hasenhusen962 ደምሪኝ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ ለሚሞቱ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Beba873
@Beba873 2 жыл бұрын
ከፕራክ ውጭ ታምራላቹህ በጣም ቀን በቀን ቪዲዮ ልቀቁልን እኔ በፍቅር የምወዳቹህ❤ እንደዚህ እደተሰባሰባቹህ ብዙ ስራ መስራት ትችላላቹ ለምሳሌ እንደ ድራማ የሆነ ፅግየ እንደ እናት ዳንየ እንደ አባት እነ ቤዚ እንደ ልጅ ከዛም ሮዚየ እንደ አረቢ መዳም ሆናቹህ ቤዚየን እንደኛ የአረብ ሰራተኛ አስመስላቹህ ምርጥ ሙቪ ስሩልን አደራ 👌 እጠብቃለሁ ምክንያቱም ይመጥናቹሀል። ሌላው ሀይልየን ምነው ከናንተ ጋ አላየውም??
@user-wd9px3ek1y
@user-wd9px3ek1y 2 жыл бұрын
ፋትህ በወለጋ ንፁሀን ላይ አማራን ያተኮረ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህህህህህህህህህህህህህህህ
@omuesalemane6650
@omuesalemane6650 2 жыл бұрын
ሰው እሚበለው እሚጠጣው አቷል እናተ ትቀልዳላቹህ ላድ ሚስኪን ብሰጠው ትመርቅ ነበር😌
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 2 жыл бұрын
ቸሩ መዳሕኒአለም ከአይን ይጠብቃቹ ጽግዬ እና ዳኒ !❤❤❤
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 2 жыл бұрын
ማርያምን በጣም አስጠላችሁኝ በጣም ሰው በራብ እይተቆላ እናተ እምያረጋችሁን አጣችሁ ስራት ያለው ስራ ስሩ ምን ማለት ነው በምግብ ነክ መጫወት ብውጮች ያያችሁትን በኛ ሀገር በ ድህነት የተጨማለቀች ሀገር ሁናችሁ በጣም ዘጋችሁኝ
@hanlove412
@hanlove412 2 жыл бұрын
ደግ አደረጉ የተራቡትን አንቺ እርጂ አለቀ
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 2 жыл бұрын
@@hanlove412ጅል
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 2 жыл бұрын
በትክክል
@birtukantube8186
@birtukantube8186 2 жыл бұрын
❤❤❤❤🇪🇹በዚ ምድር ሁሉ. አላፊ ነገር ነው መልካም. መስራት የክፉ ቀን ስንቅ ነው . ንብረት ያ ላግባብ ከምናባክን ቢይንስ አንዳንዴ የተቸገረ እንር ዳ ❤❤❤❤🇪🇹🙏
@user-hy3yw8ph6i
@user-hy3yw8ph6i 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሰዉ ዳቦ እሚገዛበት አጥቷል በአሁኑ ስአት
@fkrtech
@fkrtech 2 жыл бұрын
ለደሀ ምናምን ምትሉ ሰወች እስኪ ዝምምም በሉ ጨዋታ አይደል እንዴ ካዘናችሁ ጁስ ገዝታችሁ ለደሀ ስጡ ኮሜንቶች
@zahrahassan6122
@zahrahassan6122 2 жыл бұрын
ደደብ ነሽ 👎
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
እኮ በሰው ብር ጋባዥ ልሁን አሉ
@dawitadisu6563
@dawitadisu6563 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ሚገርመኝ እሱ ነው
@hamdiyaabdala8802
@hamdiyaabdala8802 Жыл бұрын
Yemchsh yene weddd
@fatimamuham
@fatimamuham Жыл бұрын
ጨዋታስ ቢሆን ምግብ እኔ ይደፋል ሆ
@user-el6qx2md7p
@user-el6qx2md7p 2 жыл бұрын
ተግማማችሁ ሰው የሚቀምሰወ አቶ ሰው እያለቀ እናተ ትደፋላችሁ 😥ዛሬ እድህ እደሆናችሁ በናተ ወይም በቤተሰብ የማይደረሰ መሰሏችኋል 😥በሁሉም 😥ቤት😀 ትገባለች😥 ማጣትም😥 ማግኘትም 😥ሀዘንም😭 ደሰታም😥
@zahrahassan6122
@zahrahassan6122 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የልቤን ኮሜንት እዚህ አገኘሁ ☝️😭☝️ሠው እየተራበ
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 жыл бұрын
በጣም
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም
@yabuesa4343
@yabuesa4343 2 жыл бұрын
እና ይሄ እኮ ሀይማኖታዊ ነገር የምትናገሪበት ሳይሆን ለእነ ፅጌ አስተያየት የምሰጪበት ነው ሀይማኖታዊ ንግግርም ቦታ አለው
@mesi16-91
@mesi16-91 2 жыл бұрын
እባካችሁ እናንተ ከተረፋችሁ ከመንገዳችሁ ሳትርቁ የራበው ሰው አታጡም እባካችሁ እንዲህ አታድርጉ💔🙈
@hayumetku1853
@hayumetku1853 2 жыл бұрын
ተክክል 🙏
@tokumatubehm
@tokumatubehm 2 жыл бұрын
Sah🤗
@mesi16-91
@mesi16-91 2 жыл бұрын
@@hayumetku1853 😍😘
@mesi16-91
@mesi16-91 2 жыл бұрын
@@tokumatubehm 😍😘
@motivationalwords8698
@motivationalwords8698 2 жыл бұрын
ዳኒ እና ፅጌ ሁለታቹም በጣም ምትገርሙ ናችሁ።ዳኒ ፅጌ በቀጣይ ምን ልታረግህ እንደምትችል ማሰብ አልፈልግም ለማንኛውም አይለያቹ በጣም ትመቹናላቹ,ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን
@mekdimelaku7546
@mekdimelaku7546 2 жыл бұрын
አሁንስ አስጠላችሁኝ የሚያስብ አይምሮ ያለው ሰው በእህል አያጫወትም በፅጌ ስናደድ ጭራሽ ዳኒ ተብየውም ደገምከው ስንት ህዝም በተራበበት አገር አንዴ በዱቄት አንዴ በጅስ እያፈሰሳችሁ ትቀልዳላችሁ ኧረ ትንሽ አስቡ ግፈን ፈሩ
@farida1771
@farida1771 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ታረቀን የምህረት አምላክ ምህረትህን አውርድልን
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ፍትህ ወለጋ ላይ በጅምላ ለሚጨፈጨፉት😢😢 #እኔ ፕራንክ አልወድም ሌላ ስሩ ሁሌ ፕራንክ አይነፋም😁😁😁😁😁😁#የደረቀ ሆድ ለጨጓራ እንዲሁም ለተሰባበረ ፀጉር ለሸሸ ፀጉር ምርጥ ነው እየገባችሁ እዩት የሀገሬ ልጆች ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ💞💞💞💞💞💞
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j 2 жыл бұрын
ነይ እኔጋ ቤተሰብ እንሁን ማማዬ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
@@user-bn5qn7zp7j እሺ ነይ ቤቴ
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እሽ
@shawayyeeurgsse976
@shawayyeeurgsse976 2 жыл бұрын
Sigeredaasinjaldhaaa
@shawayyeeurgsse976
@shawayyeeurgsse976 2 жыл бұрын
Danilove
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 жыл бұрын
ለደሃ ብታጠጣ ትልቅ ስራ ነበር ከፈጣሪ ደሃ መቶ አጠጣኝ ቢልክ ዋደዛ ሂድ ነዉ ምትለዉ ስንት የተራበ የተጠማ አለ አገሬ ላይ የናንተስ በዛ የምትጨማለቁበት
@user-bh5ro3kj2i
@user-bh5ro3kj2i 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ፀጌ ጁዝ ሰለተደፋብሽ ደስታዉ ነዉዴ እድህ የሚያራምድሽ 😂😂😂 አረማመድ ጥጠላለህ አባቴ
@Zxz07881
@Zxz07881 2 жыл бұрын
ክፍልሁለትን እጠብቃለሁ ፅግየ
@lijzeytube8227
@lijzeytube8227 2 жыл бұрын
አደኛ ነኝ ቀጥሉበት ምንም ማለት አይደለም ስራ እስከሆነ ድረስ
@seadamuhammed9043
@seadamuhammed9043 2 жыл бұрын
Lij zey ሠብ አድርጊኝ
@lijzeytube8227
@lijzeytube8227 2 жыл бұрын
@@seadamuhammed9043 እሺ ደምሩኝ እናተም
@user-ol4bf9lj9b
@user-ol4bf9lj9b 2 жыл бұрын
እኔ ሮዝ ብተባላዋን ልጂ እዲት እዳ ሚጣላት ዉይ ይቅር በላኛ ግተይ ሆይ
@hayatyoutub991
@hayatyoutub991 2 жыл бұрын
አችማነሺስውንትጠያለሺ፣ገዳ
@fasikawondwosen6882
@fasikawondwosen6882 2 жыл бұрын
ቁርስ በልቶ ምሳ ለማይደግም ማህበረሰብ የናተ በጁስ ሙራጨት ምኑ ነው😏
@user-gu8il3ji2p
@user-gu8il3ji2p 2 жыл бұрын
አየ ዳኔና ፅጌ በጣም በዛ አስጠላችሁ ከምንም በላይ የዱሮው ፈቅር እደዚህ መሆኑ እጪ እኮን ልታስተምሩ ለነብሳችሁ ገናናችሁ
@user-so4cm1fu7t
@user-so4cm1fu7t 2 жыл бұрын
ስም መላእክት መንሳት ያለባቸው ፣ወይ በገብርኤል ፣በሚካኤል ማለት ነውር ነው ወይ ይቅር ይበለን ፣ምረጥ ናቸው
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g 2 жыл бұрын
የነዝህን ልጆች መጨረሻ ለማየት ጓጓሁ ተጋብተዉ ባያቸዉ ደስ ይለኛል
@nomore8101
@nomore8101 2 жыл бұрын
ፅግዬ የኔእናት አሳዘንሽኝ My sweet❤❤❤❤😍😍
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 2 жыл бұрын
ፍቅር መማር ከናተ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ የምር ፅጌ አይዞን 🥰🥰🥰🥰
@endutube5696
@endutube5696 2 жыл бұрын
እሮዛ ተብዬዋ ግን ምንም ለዛየላትም የምር
@saranegn2219
@saranegn2219 2 жыл бұрын
ወይኔ ዳኒ ተኮልህ በል ቻለው እግዲህ መልሱን😂😂😂😂😂😂
@amlakendalew1412
@amlakendalew1412 2 жыл бұрын
Kkkkkk hhhhh
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 2 жыл бұрын
የምወዳቹ የምር ሱስ ነው የሆናችሁብኝ ዳኒ ተንኮሎ ሀሀሀሀሀ ፅግዬ የኔ ፍልቅልቅ ዳኒ ጠብቅ በተራህ የፅግኒን ፕራንክ አርሴምዬን በጣም በጣም ነው ምወድሽ ፅግዬ ውቤ ነኝ ከስደት አለም ከድባይ ሁሌም ፍልቅልቅ በይልኝ እስፔሻሊ ያንቺና የዳኒ መጨረሻ ትዳር ቢሆን ደስ ይላል ፍቃድ የክርስቶስ ነው የሰው ሳይሆን ብቻ ሀላችሁንም ውድድድድድ
@user-tw7dd6yb6p
@user-tw7dd6yb6p 2 жыл бұрын
አላለችም አሁንስ በዛ😂😂😂 ቻይው የሱ ከባድ እንደሆነ ቲቂያለሽ😝ዳኒዬ💪💪
@samira7639
@samira7639 2 жыл бұрын
ለምን እንደሆኑ አላዉቅም በጣም ነው የምወዳቸው ሁለታችንም😭💘 ተጋብታቹዉ ማይት እፈልጋለሁ ከናተ ቡዙ ነገር ተምራለሁ ፍቅርና ቁመንገር ፀጊዬ ዳኒዬ ስራ ብታ ሆኔ እንኳን ትናፍቁኛላቹ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ለሁላችንም ይስጠን ሀገራት ሰላም ፍቅር ዳኒ እና ፀጊዬን የምትወዱ እህት ወንድሞቼ ውድድድድ ለዘላለም💘💞💕💘💞😍😍😍😍💕
@fereytube1
@fereytube1 2 жыл бұрын
Alshe gen wede
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 2 жыл бұрын
ዳኒ እና ፂጊ የኔ ውዴች 😍😍❤❤
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 2 жыл бұрын
ሥወዳችሑ😍😘
@betilove7336
@betilove7336 2 жыл бұрын
ጌታን ቀንህን ጠብቅ ዳኒ🤣🤣
@amlakendalew1412
@amlakendalew1412 2 жыл бұрын
😆😆😆😅😅🤣
@henokhenok9390
@henokhenok9390 2 жыл бұрын
Wow wow best family busy don't touch busy I love busy I love I love I love busy
@meremam877
@meremam877 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገርንችንንም ሰላም ያድርግልን።።።
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 жыл бұрын
በሚድያችው ጥሩ ነገር ብትሰሩበት ጥሩ ነበር ምንም አያስተምሪም ከመጃጃል ውጭ
@zahrahassan6122
@zahrahassan6122 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-vn6ee3pi1w
@user-vn6ee3pi1w 2 жыл бұрын
ወይኔ ደሰ ሰቱሉ በፈጣሪ መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ
@-channel-yh1kc
@-channel-yh1kc 2 жыл бұрын
ምናለ በፀሐይ ጭንቅላታቸው ለነደደ ብታጠጡ 😥
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
እኮ ስንት የተጠሙ ሕፃናት እያሉ🥲አጉል መጃጃል
@ethio125
@ethio125 2 жыл бұрын
ስንት የተራበ የተጠማ እያለ አይ ጥጋብ መስሎሃል ባለበት የሚቆይ ፈጣሪ ብቻ ነው
@tigyet9210
@tigyet9210 2 жыл бұрын
አሁን ይሰማል 😪 በርቱ❤
@amandemissew7890
@amandemissew7890 2 жыл бұрын
ኧረ በማሪያም ትገርማለችሁ 💚💛❤️
@adunaitkidane5356
@adunaitkidane5356 2 жыл бұрын
ውይይይይይ ዳኒ ነብስህ አይማርም የኔ ቆንጆ ጽግዬ ሚስጊን አይዞን እጥፍ አርገሽ ነው ምትመልሽለት
@youngkingnipsey7727
@youngkingnipsey7727 2 жыл бұрын
Reme baleh gen teneja new betam eyasasebej new tenenetu asakemew wey brother
@kiflomgedede9849
@kiflomgedede9849 2 жыл бұрын
Dani ምትሰሩት ኣሪፍ ነዉ በጣም ያዝናናል እና ኣንተ ደግሞ በጣም ጎበዝ ነህ ግን ደግሞ እንደሌሎቹ መርጦ ኣልቃሽ ኣትሁን
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n 2 жыл бұрын
እኔ የናተን ቪዶ የምከታተለው ፅጌ አፈቅርሻለሁ የምትልበትን ቀን እየጠበቅሁ እንጂ የናተ ፕራንክ እኳን እጅጅ ነው የሚለኝ
@salamnabiyo7011
@salamnabiyo7011 2 жыл бұрын
ፀጌ እነ ዳኒ መች ነው የምትገብት በጣም ነው የምወድች እነ ዳኒ ፀጊ አገብት ትመጣጣነለችሁ ታምራለችሁ
@fikrfikr9714
@fikrfikr9714 2 жыл бұрын
ፅጌ አረማመዷ የምር ያስቃል
@endaman-py1lq
@endaman-py1lq 22 күн бұрын
እኛ አራሱ በወተት ተራጭተን በማር ተቃበትን ነው ያደግን እና እድለኛ ነሽ
@tsehaytube
@tsehaytube 2 жыл бұрын
መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ledyaledya5639
@ledyaledya5639 2 жыл бұрын
Roza tbywa betam tasexlagialc minhm atghbagm wed atbal wey sat
@tigeyfrew4772
@tigeyfrew4772 2 жыл бұрын
ሮዚ ብዙ ባታወራ ሀሪፍ ነው ትንሽ አትነፋም
@user-bv3vy8el8c
@user-bv3vy8el8c 2 жыл бұрын
የፅጌ አረማመድ በሳቅ ነዉ የገደለኝ😂እርምጃሽ እዲህ ከሆነ እሩጫሽማ ታየኝኮ😅 ለማንኛውም በልክ አርጉት እዳትቀያየሙ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
አዎ ቀልድ ሲበዛም መጨረሻው ፀብ ነው እርግጠኛ ነኝ ሆይ 😒
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
ዳኒዬ ጁስ ሃራም ነው ላንድ ምስኪን ብታጠጣው ጥሩ ነበር አፈር ስንት ነገር አለ በተረፈ እወዳቺሁዋለሁ ❤❤
@AaAa-lq7oh
@AaAa-lq7oh 2 жыл бұрын
ይሄ ጃኬት ተለቸን እኮ ግን የማን ነው
@omkahalidkahalid4531
@omkahalidkahalid4531 2 жыл бұрын
ተጨማለቃችሁ በጣም እኔ የፈራሁት በዚህ ገልቱነታችሁ በረኪና እንዳትጠጡ ነዉ ጅላጅልደሞኮ በማሪያም በትና እያሉ ማሀላ በመሀላ ናቸዉ
@endutube5696
@endutube5696 2 жыл бұрын
አረዳኒ በሚሌን የተራበ ወገን አለን ዳቦ የጠረረበት ይሄ ለኛአይመጥንም የምር
@saddayeagarolijj3712
@saddayeagarolijj3712 2 жыл бұрын
ፅጌ የኔ ናፈቆት ስወድሽ ♥️♥️♥️♥️ በቃ አትናደጂ እሺ 😥❤🤨🤨
@HK-rn8yx
@HK-rn8yx 2 жыл бұрын
ሮዚየ አለባብሳሽ ቆንጅዬ😘😘😘
@SS-yk3ww
@SS-yk3ww 2 жыл бұрын
ዳኒ ግን በዉሀ ነክ ነገሮች ሴትን ልጅ ፕራንክ አታድርጋት ምክኒያቱም ማንስትሬሽን ላይ ብኮንኳ ዉሀዉ ሞዴሱን ከነካዉ በሱሪዋ ላይ የወጣል ስለዚህ ታሳቅቃታለህ ፕሊስ በሌላ ነገር አድርጋቸዉ በተለይ መንገድ ላይ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
መችተማሩና ይገባቸዋል ዉዴ
@Ethio806
@Ethio806 2 жыл бұрын
የኔ ማር ፅጌ ቆንጆ ዳኒዬ ስወዳችሁ
@user-ln4me3vz5k
@user-ln4me3vz5k 2 жыл бұрын
እኛ በወገኖቻችን ነብስ መጥፋት በጣም አሞናል የመሰቅ ሞራል የለንም አንዳንዴ ሚጠቅም ነገር አቅርቡልን
@amlakendalew1412
@amlakendalew1412 2 жыл бұрын
Enate morale kelalashe min asayashe arogrt
@user-ln4me3vz5k
@user-ln4me3vz5k 2 жыл бұрын
@@amlakendalew1412 😂😂በነሱ ሚጨክን አንጀት ስለሌለኝ
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣችሁ ፅግዬ እና ዳኒዬ❤❤❤
@bate1314
@bate1314 2 жыл бұрын
ምነው ለራባቸው ለጠማቸው ብሰጧቸው አይጡር እግዚአብሔርማ ምን አይቶ ይምረናል😭😭
@user-ve4zl1of5z
@user-ve4zl1of5z 2 жыл бұрын
ወይኔ አይዞሽ ሰሚኝ እማ አንች ደሞ እበት በጥብጪና ድፊበት😁
@sus2475
@sus2475 2 жыл бұрын
አሪፍ አይዳ ሰጠሻት
@user-ve4zl1of5z
@user-ve4zl1of5z 2 жыл бұрын
@@sus2475 አዎ😁😁
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 2 жыл бұрын
ዘጋኝ ፕራካችሁ ድንበር አለፈ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
ዳኒ ሀሪፍ ነው የናተ መጨረሻ በምን እደሚጠናቀቅ አናውቅም
@youngkingnipsey7727
@youngkingnipsey7727 2 жыл бұрын
Dont even think about to touch beza nigga she got respect for peoples....
@MekiyaTafese
@MekiyaTafese 2 ай бұрын
Manew 2016 yayew 🎉
@Tube-uq8xw
@Tube-uq8xw 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ለወገኖቻችን ድምፅ መሆናችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ነገር ግን ምነው እንዲህ ገንዘብ ወጥቶበት በዚህ በተወደደ ዘመን ሳይጠጣ መድፍት ግፉ እኮ ነው ተው ግን በምግብ ፕራንክ አታድርጉ ስንት ጨንት የተቸገረ ስንት የታመመ ገዝታቹ ጠጣ ማለት ሲገባችሁ መድፍት???እግዚአብሔር ይከፉላቹኋል ተው ግን
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j 2 жыл бұрын
እንደማመር ቡዜ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 2 жыл бұрын
ፅጌ ለምን ታኮርፊያለሽ ሁሌ አይደብርሽም ግን ውይ ዳኒ ችሎሻል
@SuperAstrax111
@SuperAstrax111 2 жыл бұрын
እሙዬ አይዞሽ እኔ የሚገርም ሀሳብ አለኝ ዳኒን 🤣🤣🤣
@fireyotasgidom3169
@fireyotasgidom3169 2 жыл бұрын
ፅጌ የኔ ቆንጆ ስወድሽ💛💛💛💛👑👑👑👑👑👑አንተ እብድ
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
ኮመንት የምትኮራረጁት ነገር በጣም ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂😂 አይ ሀበሻ
@user-ci8rl6bg3m
@user-ci8rl6bg3m 2 жыл бұрын
የሮዚ ማሽቃበጥ
@gddfds520
@gddfds520 2 жыл бұрын
ዘልዛሉች ለህዝብ የሚጠቅም ስራ ስሩ እስኪ ጊዜ ወርቅ ነው በመዘላዘል ጊዜያችሁን አታባክኑ
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 2 жыл бұрын
ግን ፅጌ እርምጃ ነዉ ወይስ እሩጫ አንቺ ለተራመድሺው እኔ ደከመኝ 🤭
@abebagrma9030
@abebagrma9030 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመይ ጥጌ የምታፍረዉ ነገር ነዉ 💞💞💞💞💞
@askaldemlew6119
@askaldemlew6119 2 жыл бұрын
ትንሽ ከቤት ብትርቅ አሪፍ ነበር ደግሞ ለረሙ እና ለሮዚ አሪፍ ፕራንክ እንጠብቃለን ቀጥሉበት አይዞሽ ፅጌ
@newlifekonget6736
@newlifekonget6736 2 жыл бұрын
Please atsadby rosey Tegan senaserat aderge
@meron8844
@meron8844 2 жыл бұрын
እኔ ስልኬ መስሎኝ አጥፍቼ አብራዉት ለካ ችግሩ ከናንተ ነዉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@yayeshmulatu3894
@yayeshmulatu3894 2 жыл бұрын
በጣም ተጨማለቃችሁ እስኪ ለተመልካቾቻችሁ የሚጠቅም ሥራ ይዛችሁ ኑ ለብር ብላችሁ የማይሆን ስራ አትስሩ በነገራችን ላይ የተመልካቾችን ስነ ልቦና በደንብ አውቃችኋል ምክንያቱም ተመልካቹም መልካም አስተማራ ለህይወታችን የሚጠቅም ነገር የሚያሳይቱን ሰዎች አናይም ለዚያም የማንም ደንቆሮ መጨዋቻ ሆነናል ።
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 жыл бұрын
wanaw mechawecha mehonkn mamenk new kaltemechek demo alemayet 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 2 жыл бұрын
እና መጫወቻ መሆንሽ በራሱ ዘና ያደርጋል እሱንም ማመን ጥሩ ነው
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 жыл бұрын
@@user-sw2og2ft4m eko
@liduabraham4840
@liduabraham4840 2 жыл бұрын
Beziye surie adrga sle ayhuwat des blonal hulie bkemis nebr myat 🥰🥰
@bobolala1974
@bobolala1974 2 жыл бұрын
አካባቢው ሲያምር የት ነው?
@birtukantube8186
@birtukantube8186 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እኔ የሁልግዜ ተከታታያችሁ አደለሁ ም ግን አዳን ዴ ሲያጋትመኝ አያለው እኔ ብዙ ጊዜ ልብስ መቅደድ እህልመድፋት በፈጣሪ ዘንድም. ሀጽያት ነው ብትችሉ እንደዚህ የምታባክኑትን ንብረት የተራቆተን ብታለብሱ የተራበን ብታበሉ. የተጠማን . ብታተጡ ውድ ይገሬ ልጆች. የምወ ዳችሁ እዳው በፈጣሪ ስም እህል አትድፉ ሁሌም
@khatun203
@khatun203 2 жыл бұрын
ዳኒየ ፅጌየ ደስ ትላላችሁ ግን ብትጋቡ ዴስ ይላል እዴናተ እብድ ልጂ ነዉ የሚሆነዉ ዴስ የሚል
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 2 жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ ለወገኖቻችን ሰሚ ባይኖርም ድምፅ ስለሆናችሁ ደስ ብሎኛል ግን ፕራንኩ ይብቃችሁ ዳኒና ፅጌ በፊት ስወዳችሁ እንደድሮ ሁኑ መስመር እየሳታችሁ ነዉ ባካችሁ ተመለሱ
@almazdemissieadefrs5196
@almazdemissieadefrs5196 2 жыл бұрын
እንደዚህ የሚያስጠላ የሚይሰለች ህፃን ልጅ እንኮን እንደዚህ ኣያስብም ጭንቅላታችሁን ኣሰሩት
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሆድ በባሳት ሀገር ሕዝብ ላይ እንደዚ መጨማለቅ አይነፋም እስታይል ቀይሩ ኡፍ የፕራንክ ማርያምን 😡😡😡
@selam3762
@selam3762 2 жыл бұрын
Betam yasazenal ya ethopi hezeb mebala metata ato yekaratatal enata ba jus gawata farr ayedalam ayenafam
@yeshimakoy1005
@yeshimakoy1005 2 жыл бұрын
ግንኮ ቀልድና።ግዘን።በትያረክሳል ይባላል እናም ዛሬብዙ የተራቡና የተጠሙ እያሉ እደዚህ አይገባም
@user-fb9to7zh6c
@user-fb9to7zh6c 2 жыл бұрын
ዳኒ ተራህን ጠብቅ ባሁን እኔም አቤሬ ነው የማሽቃብጠው ከፅጌጋ ቆይ እሰራልሀለን ትላለህ ክክክክክ ፅግየ ተዘጋጅ
@sadibutajiratube4070
@sadibutajiratube4070 2 жыл бұрын
ሰው ጁስ ሊጠጣአው አቶ እናተ በምግብ ትቀልዳላቹ በምግብ ፓራንክ ይቅር በቃ ሀራም
@abentertainment6927
@abentertainment6927 2 жыл бұрын
አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ሀገረኛ ፊልሞችን ለማግኘት ከኛጋ ቤተሰብ ይሁኑ🥰
@egigayehumulugeta5442
@egigayehumulugeta5442 2 жыл бұрын
አንቺ በጣም physical abuse እየተደረግሽነው አንድላይ እየሆኑ አማረው ከመሐከላቸው እንድትወጪ እየተጫወቱብሽነው መጥፎነገር መደራረግን እነደ show መቁጠራቾሁ አልገባችሁም እንጂ ለታዳጊሕፃናቶችጋጠወጥነትን መጥፎነገር መደራረግን መበቃቀልን እንደጥሩነገር እየቆጠራችሁት በአንዱስቃይና ውርደት ብስጭት አንዱበሳቅ እየረካ እንደማየት የሚዘገንንና የከሸፈ ትውልድ መሆናችሁንነው የሚያሳየው ሌላው በኢትዮጵያውስጥ በአሁኑሰአት 1000 ሰው በአንድቀንተገድሎ እናንተግን ምንም እንዳልተፈጠረ ስትሆኑ ያሳዝናል ማፈሪያዎች
@4dmatters184
@4dmatters184 2 жыл бұрын
I love rosiye's energy! Hulem Energetic 😍♥️😂 Eyuatma! 😁😘
@bethelemmillion3838
@bethelemmillion3838 Жыл бұрын
Addifkya
@rabiyaendris6618
@rabiyaendris6618 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ምሪጦቼ🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@emmaemma1250
@emmaemma1250 2 жыл бұрын
አንድ ቀን አሲድ እንዳትዳፋፉ ነው የምፈራው
ዳኒ ገረፈን
14:40
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 272 М.
ዳኒ ፕሮግራሙን አበላሸው
16:58
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 410 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 11 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
ለሊት ቤታችን መንፈስ ገባ...ፅኔ ፈራች
29:25
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 123 М.
አዲስ ነገር አለን
11:49
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 176 М.
!! ፀጉሬን ቆርጠውብኝ ተጣላን…..
31:05
MATIYAS
Рет қаралды 48 М.
ተመልሰናል
14:27
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 217 М.
ዳኒን አስለቀስኩት
19:29
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 326 М.
ሮዚ ያልጠበቀችውን አደረኩ🤗
12:42
remu khan
Рет қаралды 128 М.
ታገቢኛለሽ ወይ
21:43
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 191 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН