ንስሐ ገብቶ ራስን ማጥፋት ይቻላል? ፣ ቡና መጠጣት ኃጢአት ነው? |Zehohitebirhan media official | ጥያቄዎቻችሁ!

  Рет қаралды 8,415

Zehohitebirhan media official

Zehohitebirhan media official

Ай бұрын

#Orthodox #Tewahedo #ተዋሕዶ#ዘኆኅተ_ብርሃን #ቦሌ_ማርያም #Zehohitebirhan #Bole_Mariam #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተ_ክርስቲያን #Orthodox #Tewahedo #Church #eotc #podcast #newvideo #ዲያቆን_ሕሊና_በለጠ #eotc
መንፈስቅዱስ በምሥጢረ ሥላሴ ውስጥ ክፍል 1 👇👇
• • መንፈስ ቅዱስ በምሥጢረ ሥላሴ ውስጥ...
ጰራቅሊጦስ ነገረ መንፈስቅዱስ ክፍል 2 👇👇
. • ጰራቅሊጦስ ነገረ መንፈስቅዱስ ክፍል...
መንፈሳዊነት እና የሚለውጠው አጽናኝ ክፍል 3 👇👇
. • መንፈሳዊነት እና የሚለውጠው አጽናኝ...
Instagram - / zehohitebirhan_official
Facebook - / zehohitebirhan
TikTok - www.tiktok.com/@zehohitebirha...

Пікірлер: 107
@lidiya727
@lidiya727 Ай бұрын
ንስሐ ገብቼ ራሴን ባጠፋ እውነት 😢😢😢😢 እንባየ ነው የፈሰሰው ልቤ ተነካ የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Ай бұрын
😢😢😢 እግዚኦ ምንም ቢከፋቸው እባካችሁ ራስ አታጥፉ ጠያቂዋ ጸልይ በርች
@Selam21_27
@Selam21_27 Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ መምህሮቻችን ማርያምን ቁጭ ብዬ እየጠበኩ ያለሁት ትምህርት ሁላችንም እስከመጨረሻው ቁጭ ብለን እንማር ሼርር ላይክክም በማድረግም የተዋህዶ ልጆች!!
@freze2100
@freze2100 3 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉእዴሜጤና ይስጣችሁ❤❤❤
@MartaBiru
@MartaBiru Күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!❤❤❤
@xhxhxjjx9377
@xhxhxjjx9377 8 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ፀጋ በረከተን ያድልልን መምህሮቻችን 🙏🙏🙏
@user-el9zk2cl6p
@user-el9zk2cl6p 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@bini1623
@bini1623 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት በርቱን አምላከ ቅዱሳን አገልግሎታችሁን ያብዛልን የሰማንውንም የምንለወጥበት ያድርግልን
@EsromMehari-db6ub
@EsromMehari-db6ub 12 күн бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልነ መምህሮቻችን እንጠብቅ ኣለን ❤❤❤❤
@Hanan-l6c
@Hanan-l6c 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 25 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማልን፣መምህራቻችን፨
@meherat938
@meherat938 17 күн бұрын
ስወዳቹ ማርያምን❤
@user-pv4sn8ov2g
@user-pv4sn8ov2g 14 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን 🙏🙏
@user-jv4cw1fx6k
@user-jv4cw1fx6k 20 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሞቻችን❤❤
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 29 күн бұрын
Qal hiwet yasamalen 🙏🏻 ♥️ 🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻🙏🏻♥️♥️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏❤️🙏❤️❤️🙏🙏❤️❤️
@tsehayneshweldu4416
@tsehayneshweldu4416 19 күн бұрын
Amen amen amen qale hiwet yasmalin ene Eritrawit nej gen betem desi yelal Egzabihar amlak ediman🙏❤️❤️🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷 teanana yestelen
@user-kr5ls4zd8c
@user-kr5ls4zd8c 23 күн бұрын
Kale hiwot yasemalin memhrochachen🙏
@genetzenabu
@genetzenabu 18 күн бұрын
ቃለ ሒወትን ያሰማልን
@BEZAWITTUB
@BEZAWITTUB Ай бұрын
ኦርቶዶክስ የት ነን ግን ኧረ ኑ እዝህ አዳምዙ
@ftyuftyu8561
@ftyuftyu8561 Ай бұрын
😢
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp Ай бұрын
እሺ
@user-xn9sb4ee7w
@user-xn9sb4ee7w 16 күн бұрын
Kale yiwot yasamalin
@edlwtejima9888
@edlwtejima9888 6 күн бұрын
ይሄንን ትምህርት ስሰማ በጣም ነው የገረመኝ አንድ ቀን የ ጓደኛችን እናት ሞታ ለቅሶት ሄደን እና ሰዎች የሆነ ድራማ የሚሰሩ ነው የሚመስሉ ዝም ብለው ይቀመጣሉ ከዛ ሰው ከውጭ ሲመጣ ተይዞ ማልቀስ ይጀምራሉ እኔና ጓደኞቼ እምባ የሚባል ጠፋ ሳቅ ቀደምን ግራ ገባኝ ከዛ ምራቃችን ፊታችን መቀባት ጀመርን እኔም ዝም ብዬ ስቃለሁ ዝም ብዬ ስቃለሁ ማለት ሁልጊዜ ነው ማለት አይደለም በዛ ልክ ፍቅርንም ጥላቻውንም አሁንም አይችልበታለሁ ነገር እያወራው መሳቅ አልችልም ሰው ላይ mood መያ ደስ ይለኛል ምንም ባላውራ ሁለት ሰዎች እያወሩ እኔ ቁጭ ብዬ ብስቅ ደስ ይለኛል ንግግርም ብዙ አልችልም ነገር ግን ስናደድ በጣም እናገራለሁ እኔም የሚናካኝ ማንኛውም ነገር አላልፍም በዛን ሰዓት ሰው ይደነግጣል ሌላ ማንነት ያለኝ ይመስላቸዋል እና የሳቅ ሁሉ ቁም ነገር አይችሉም ማለት አይደለም ሁለቱም ብዙ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ እኛ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መሳቅ መደሰት የሌላ ይመስላቸዋል እኔ ግን መሳቅ እና መደሰት እኛ ጋር ነው ያለህ ሰው መጨነቅ ያለበት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መከራ ሁለተኛ ደግሞ የራሱን ሃጺያት ያሰራ እነዚህ ሁለት ወሳኝ ነገር ናቸው ብዬ አምናለሁ❤🎉
@ETL23
@ETL23 Ай бұрын
ተመስገን ዛሬ አገኘሁት ይህን ቻናል ❤❤
@rrtt7380
@rrtt7380 5 күн бұрын
Kalhiweot yasmalin mamrochachin
@HabtamGobeze
@HabtamGobeze 9 күн бұрын
kalehiwet yasemeln ❤❤❤❤
@Selam21_27
@Selam21_27 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምሕሮቻችን በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆየለን እግዚአብሔር 🥰🙏
@Hrrd6
@Hrrd6 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@abby1221able
@abby1221able 25 күн бұрын
እግዚአበሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ሁሉም ሰንበት ትምህርት ቤቶች እናንተን አርያነት መማር አለባቸው
@roziawoke1301
@roziawoke1301 Ай бұрын
እኔም የዚች ልጅ ሀሳብ ሁሌ ነው የማስበው ለንሰሐ በቅቼ ወደ ፈጣሪ የምጠራበት ቀን ቅርብ እዲሆንልኝ ነው የምመኘው😢😢😢😢😢😢😢
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 26 күн бұрын
ጥሩ ነው ተዘጋጅቶ መጠበቅ እንጅ እራሴን ላጥፋ ግን ከባድ ነው በምንም ሁኔታ ብንሆን በርግጥ እኔም አስቤ አውቃለሁ ግን ያልፋል ሁሉም ነገር ለእኞ ይመስለናል እንጅ ደግሞ ማንችለውን አይሰጠንም ሸክሜ ቀለመል ነው ብሎን የለ😢
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 22 күн бұрын
መጠበቅ እና እራስን ማጥፋት ልዩነት አለው እሷ ንስሐ ገብታ እራሷ ማጥፋት አትግደል የሚለው ፈጽማ ራሷን አጥፍታ እንዴት ንስሐ ትገባለች? የሚያዛዝነው ነገር ብዙ ሰዎች እራሳቸውን አጥፍተው ወደ ተሻለ ቦታ የሚሄዱ የሚመስላቸው ብዙ ናቸው ::
@Haym532
@Haym532 Ай бұрын
በናፍቆት እምጠብቃችሁ መምህራኖቸ እንኳን ደኅና መጣችሁልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን❤
@meherat938
@meherat938 17 күн бұрын
ስላገኘዋቹ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@endaleabebekumsa7271
@endaleabebekumsa7271 Ай бұрын
በርቱ እመብርሃን ታበርታቹ። እኔ ብዙ እያተረፍኩበት ነው!
@user-rr4ct2uz2c
@user-rr4ct2uz2c 9 күн бұрын
ወንድሞች ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ እርዳታችሁ ያስፈልገኛ ከሌላ ሃይማኖት ነው ከዛሬ ሰባት አመት በፊት ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የዛኔ ጎበዝ ነበርኩ አሁን ግን እያደረ እያደር ከጸሎት እየራኩ now ይሄ ነገር በጣም ያሳስበኛል ለፀሎት ለጸሎት ስቁም ያን ጊዜ እያስኩ እንባ ብቻ ነው የሚቀናኝ አሁን ፀሎት ትቻለው በምን ምክንያት እንደሆነ አላውቅም እንዴት ነው ወደ ቀድሞ ብርታቴ እምመለሰው እርዳታችሁ ያስፈልገኛል በጣም እፈራለሁ እንደዚሁ ሆኜ እባካችሁ እርዱኝ
@jdcell63
@jdcell63 Ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይታደግሽ😢😢😢😢 ልቤን የነካው ነገር
@y9gh956
@y9gh956 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንዉን በላባናችን ያሳድርብን❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳን😢
@genetzenabu
@genetzenabu 18 күн бұрын
😊❤❤❤❤❤❤❤
@genetzenabu
@genetzenabu 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@genetzenabu
@genetzenabu 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-le8pm6qq7t
@user-le8pm6qq7t Ай бұрын
የኔ እናት እኛ እህቶችሽ አለንልሽ የምንተስፍ መቁረጥነዉ የሚሳሳልሽ አባት እያለሽ ኪዳነምህረት እያለችልሽ ነይ እኛም አለንልሽ ወንድሞችሽን ደሞ አግኝያቸዉ እባክሽ 😢
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 25 күн бұрын
መጀምርያ እራስ ማጥፍአት ምን አመጣው እህቴ የተፈጠርነው ልንኖርና ልንሞት ነው እግዚአብሔር ስለአንዲት ድንቢጥ የሚያዝን አባት አለሽ ይህ አለም ከንቱ የከንቱ ነው እግዚአብሄር አባታችን ሀብታም አይል ደሀ ሀጢያተኛ አይል ሁሉን ሊምር እራሱን የስጠን በደሙ ያነፀአን አምላክ ልጅ ያደረገን አባት አለን ይች አሁን የምንኖርበት አለም እንደሆን ጊዚያዊ ቤታችንነው የስማያዊ ቤታችንን ነው ማስብ ያለብን ሁሉ እኩል የሚኖርበት እንደመላእክት እያመስገንን እየዘምርን የምኖርበት ቦታ ስላለን አሁን ያስጨነቀሽ ነገር ሲያድር ሲውል ይህ ነው እንዴ የምንልበት ቀን ስለሚመጣ በፀሎት በርቺ የተቀየምሽውም ካለ በይቅርታ እለፊው አባታችን ጴጥሮስና ይሁዳ እኩል ነበር የካድት አባትችን ጴጥሮስ ይቅር በለኝ ስላለ ነው አሁን ስለሱ የምንማረው አይሁድ ግን በፀፀት ስላልተመለስ ነው ህይወቱን ይጣው ስልዚህ ለሁሉም በጌታ መኖር የህይወት ሁሉ መሪ ነውና ስለሁሉም እግዚአብሔር ለሁላችን ይርዳን 🙏✝️🙏✝️
@ZebnaMengesha
@ZebnaMengesha 22 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ መምህሮቻችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ድቅ ትምህርትነው በርቱልን❤❤ እኛንም ማስተዋሉን ያድለን🙏🙏🙏
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ተባረኩልን አዲስ ነኝ ለዚህ ቻናል በጣም ደስ ሚል ነው በተለይ ወጣቱ ላይ ጭቀት ራስን ማጥፋት ተስፋ መቁረጥ በዝቷል ቀጥሉ በዚህ እናመሰግናለን
@fhhf3250
@fhhf3250 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 26 күн бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱልን በቤቱ ያጽናልን
@henisoleyanatube3671
@henisoleyanatube3671 21 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራን ደስ የሚል መርሐ ግብር ነው በርቱልን🙏🥰❤
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 28 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት እድሜና ጤዉን ያድልልን ለሁላችሁም
@vjgu7406
@vjgu7406 18 күн бұрын
እኳን በሰላም መጣችሁ መምህሮች በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን በርቱልን 🙏✝️ለእኅታች እግዚአብሔር ልቦናሽን ይመልሰው በጸሎት ትጊ😌
@user-lz2kl7vq9x
@user-lz2kl7vq9x 25 күн бұрын
Kale hiwot yasemaln ❤❤❤❤❤❤
@user-pt3je5di9n
@user-pt3je5di9n 29 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህሮቻችን❤❤❤❤
@user-bv3je5gl9m
@user-bv3je5gl9m 29 күн бұрын
እግዚእብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ ሁላችንም ምክንያቱ ቢለያይም ከበድ ጊዜ እያሳለፍን ነው
@mekdesmekdes-e5v
@mekdesmekdes-e5v 6 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@Setna1312
@Setna1312 Ай бұрын
አሜን መምህሮቼ ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 26 күн бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen wondimoche ❤❤❤❤
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወር ያስርማልን❤❤❤
@user-rg3sw8ki1c
@user-rg3sw8ki1c Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋ በረከትን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህሮቻችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በርቱልን ጥሩ ትምህርት ነው👌🥰
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 19 күн бұрын
Yewnet kale eywetn yasemaln memrochachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp Ай бұрын
እኻን ደህና መጣቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ነገር ያስፈልጓል❤
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰምዕ ለነ እግዚአብሔር የሀብ ለነ አኃውየ❤
@AberuAberu-mq8gh
@AberuAberu-mq8gh Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ጡዑም ትምህርት ነው
@ftyuftyu8561
@ftyuftyu8561 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን🥰
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt Ай бұрын
I can't wait until next week. Be blessed, my brothers
@almazabay3111
@almazabay3111 21 күн бұрын
ቃለሕይወትን ፡ ያሰማልን
@ghfvvgf9205
@ghfvvgf9205 Ай бұрын
ቃለእህይወትን ያሰማልልን❤❤❤❤❤❤❤
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 Ай бұрын
Amen kale Hewitt yasemalen wendemachen. Egzabher tsegun yabzalachu. Ema amlak tatabekachu. Egzabher fetseum tebebu yageletselachu 🙏🙏🙏
@meserbeye
@meserbeye 25 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስተኛ ነኝ ብሮግራማችሁን በማግኘቴ ቻናላችሁ በፍጥነት እንዲያድግ ምኞቴ ነዉ
@gjghgjg3983
@gjghgjg3983 Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን❤
@user-mq5rs5fv2w
@user-mq5rs5fv2w 26 күн бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@munawolde
@munawolde Ай бұрын
በርቱ ተባረኩልን
@habtammola1870
@habtammola1870 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ግሩም ነው❤❤❤
@Abii891
@Abii891 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልንን❤❤❤
@aboneh
@aboneh Ай бұрын
medaniyalem edmena tena yestilin wedmoche
@user-ug4rh4yn6l
@user-ug4rh4yn6l Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@abiyhailemarkos9816
@abiyhailemarkos9816 22 күн бұрын
ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱ ወንድሞቼ ይዘታችሁ አጥጋቢ ነው
@user-vi2ux5se1x
@user-vi2ux5se1x Ай бұрын
Kale hiwot yasemalen
@ElsatsegayeElawit
@ElsatsegayeElawit 15 күн бұрын
የኔ እናት የኔም ሀሳብ ነበር ግን እግዚዓብሄር መሀሪ አባት ነው ይወደናል ንሰሀ ገብቼ ዛሬ ሁሉም አልፎ ለማመስገን በቅቻለው እመኚው ብቻ ክርክቶስ ሁሉንም ይቀይረዋል❤❤❤❤
@TesfalemMekonen
@TesfalemMekonen Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን, መምሕሮቻችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆየለን. ምን አልባት ከጠቀመ የቡና ርኩሰት ተገልጾበታል የተባለው መጽሐፍ ግብረ ሕማማት ላይ ነው ብለው የምእራፈ ቅዱሳን ሐዋርያ ክርስቶስ አንድነት ገዳም አበምኔት አባ ኪዳነማርያም ናቸው። በአንድ ትምህርታቸው ላይ ሰምቻለሁ። ያው ምንም እንኳን አባት ቢሆኑም የቤተክርስቲያን ትምህርት አድርጎ መቀበል አግባብ እንዳልሆነ እረዳለሁ። ያው ሰው አይደሉ መሳሳት የሚጠበቅ ነው።
@zemanefs21
@zemanefs21 Ай бұрын
Bedigami kale yiwot yasemalin....Sile minkusina besefiw bitasitemirun ebachun...
@kokifikadu
@kokifikadu Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱ ስደት ላለነዉ ታስፈልጉናላቹህ ❤❤❤
@ETL23
@ETL23 27 күн бұрын
ጥያቄ በየት በኩል ብጠይቅ ነው ሚደርስልኝ ?
@abrhamBrhane-i5t
@abrhamBrhane-i5t Ай бұрын
Qale hiwet yasemaln
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt Ай бұрын
Tebareku wendmoche . Be ewnt eytbkuachehu nbr . Wendmoche bezih ergata balew weyeyetachu pls 5 Aemade mestraten betastemrun ejjeg tekami nw. Bezwochm yetkmalu ..pls asbubet. Mknyatum be enante Adero Egziabher serawen eysera endale amnalw endehone
@user-qt5qm6uz6h
@user-qt5qm6uz6h Ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንፀልህ ቸሩ አምላካች መድሃኒአለም የድንግል ልጅ እሚሳነዉ ነገር የለም እባካችሁ ተስፋ አትቁረጡ ሰይጣን አንደ ተስፍ መቁረጥ የሚያስደስተዉ ነገር የለም እባካችሁ
@user-uj2pj9bh8m
@user-uj2pj9bh8m 28 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞች እድሜና ጸጋን ያድልልን የእኔ ጥያቄ።ያመነ የተጠመቀ ይድናል የምንጠመቀው ለምንድነው ስንል ደግሞ አዳም ያጣውን ልጅነት እኛም በእሱ ምክንያት ስላጣን ክርስቶስ ልጅነት የሚገኘው ከውሃና ከመንፈስ እንደሆነ ለቅዱስ ኒቆዲሞስ እንዳስተማረ እንጠመቃለን ካዲያ አንድ ህፃን ሲወለድ ሳይጠመቅ ቢሞት ይህ ህፃን ይድናል አይድንም? ይድናል ተብሎ መልስ ከተሰጠ ያመነ የተጠመቀ ይድናል የሚለው እንዴት ይታረቃል? ሌላ ሰው ገና ሲወለድ ሃይማኖቱስ ምንድነው? ክርስቶስ ከእመቤታችን በነሳው ስጋ ቃል ሥጋ ፍጡር ኢ ፍጡር ወይም ሰው አምላክ አምላክ ሰው ሆነ ብለን እናምናለን የምንቀበለው ሥጋና ደመ አማናዊ ስጋ አማናዊ ደም ነው ይባላል ለመለኮት ስጋና ደም አለው ብሎ መናገር አይከብድም? ከእመቤታችን ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ከነሳ እኛ በምንቀበለው ቅዱስ ቁርባን ላይ የእመቤታችን ሱታፌ ምንድነው?
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 28 күн бұрын
የኔም ጥያቄ እደዛነዉ ምክኒያቱም ኑሬም ከሀጢያት አልርቅም ከቀን ቀን ከሃጢያቴ አርቅም 😢😢😢
@user-js7dx7dh1k
@user-js7dx7dh1k 15 күн бұрын
እግዚአብሔር የንስሃ ሞት እቧቀኝ
@retareta8348
@retareta8348 2 күн бұрын
Enekune aderesachu Lefeleseta tome ena ande teyaka Lene yekorebe sew sure Melebese yechelale enda gera selegebane new yeteyekute wedemocha
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m Ай бұрын
የቤተክርስቲያን እንቁ ልጆቿ በአላችኹበት ሰላማችኹ ይብዛልን በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን ቸሩ እግዚአብሔር ፍጻሜእችሁን ያሳምርልን በጣም ጥሩ እና ወቅታዊ ት/ት እያገኘን ነው በርቱ ጠንክሩ ከዚህም በላይ በተረፈ ቸሪቱ እመ አምላክ የሰማይ የምድር ንግስት እመብርሃን ታበርታችኹ ይሄ የጥያቄና መልሱ መርኃግብርም በዚህ ቢቀጥል እላለሁ እና አንድ ጥያቄ አለኝ ወንድሜ ጠይቆኝ ነው ካህናት ንስሐ የሚገቡት ለማን ነው? ብሎ አለኝ እኔም ለካህን አልኩት ሌላም ጠየቀኝ ሊቀ ጳጳሳትስ ንስሐ አባታቸው ማነው እንዲሁም ፓትርያርኩ ንስሐ አባት አላቸው ወይ የሚል ጥያቄ ነው? ትመልሱልኝ ዘንድ በትህትና በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ❤❤
@yohena-m8d
@yohena-m8d 8 күн бұрын
Say hello to our teachers ♥️ Oops, I was very confused about the coffee I remember watching a video saying that coffee is from Satan. I love coffee
@mekdesmekdes-e5v
@mekdesmekdes-e5v 6 күн бұрын
ሰላም ለእናንተ በእምነት አንድ ያልሆንኩባቸው ሰዎች ጋር ነው የምኖረው በርግጥ ምግብም እበላለው በስራ ምክንያት ነው ወደ አረበ አገር የሄድኩት እናም ምን እንደሚጠበቅብኝ እራሴን ወደ አገሬ እስክመጣ በምን ምንገድ መምራት እንዳለብኝ እርዱኝ ሁሌ ይጨንቀኛል የእነሱን ምግብ በመብላቴም ብቻ ሳይሆን ብቻ በጣም የራኩ ይመስለኛል እናም እስኪ እርዱኝ በምን ልጠበቅ
@user-me3hz1im1m
@user-me3hz1im1m 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤ የኔ ጥያቄ እየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ሲነሳ በሲኦል ያሉትን ነፍሳት በርብሮ አወጣ ተብለን እንማራለን ግን በብሉይ ኪዳን የሞቱትን ሁሉንም ነው ያወጣቸው ወይንስ ጥሩ ስራ የሰሩትን ??
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 26 күн бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው ምክንያቱም በብሉይ ኪዳን ምንም በሲኦል ቢኖሩም ቅዱሳን አባቶቻችን በብሉይ ኪዳን የነበሩ በእግዚአብሔር ቸርነት መከራው እሳቱ አያቃጥላቸውም ነበር ያኔ ይጠብቃቸዋል የሚል ትምህርት ስምቻለሁ ስለዚህ በሲኦል ሁነው ሚጠብቃቸው ከሆነ አወጣቸው አላወጣቸው ምንም ልዩነት የለውም እንዳልሽ በሲኦል የነበሩትን ሀጢአተኞችን ከአላወጣቸው የሚል ሀሳብ ነው ያለኝ እንደሚመለስልን ተስፋ አደርጋለሁ ❤
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 22 күн бұрын
እኔ በስብከት የሰማሁት እንደ አብርሃም ያሉት ሲኦል ውስጥ ንስሐ ስብከት እየሰበኩ አንዳንዶች ንስሐ የገቡ አሉ አንዳንዶች ያልገቡ አሉ ስለዚህ ንስሐ የገቡት ነው የወሰዳቸው ::
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 23 күн бұрын
Tesfa. Yargnwn matar rasu Mot new snty motn
@zemanefs21
@zemanefs21 Ай бұрын
kale yiwot yasemalin....tiyake gn yet new makireb michilew eziw commonent lay new???
@greenlandfrank4149
@greenlandfrank4149 Ай бұрын
ቡና,ሲጋራ, ጫት, አሺሽ ሁሉ እጽዋት ናቸው ነገር ግን ወደ ቅድስና አያደርሱም ይቅርባቹ።
@samrawitgetie8647
@samrawitgetie8647 Ай бұрын
ዉድ መምህሮቻችን ቃለህይወት ይሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አንድ ጥያቄ አለኝ እንደማታልፉኝ ተሥፋ አደርጋለዉ ጥያቄየ በዘፀአት ላይ እናቱንና አባቱን የሠደበ ይገደል የሚል አለና እንዴት ይታያል ይሔ በሀዲሥ ኪዳን ተሽሯል ብንል የእግዚአብሔር ቃሉ ይሻራል ወይ ወይም ሌላ እግዚአብሔር ነዉዴ የሚሉ ከሌላእምነት ተከታይ ሥላሉ ብታብራሩልኝ ለአማረኛየ ይቅርታ አመሠግናለዉ ❤
@TGSTTGS
@TGSTTGS 20 күн бұрын
ቡና ወደ ቅድስና አይወስድም እንደውም እንዳንሄድ ያደርገናል
@jdcell63
@jdcell63 29 күн бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አንድ ጥያቄ አለኝ በቡና ዙሪያ እኔ በጣም ሱሰኛ ነበርኩ ቡና ካልጠጣሁ ቆሜ መራመድ አልችልም ነበረ እናቴ አማላጄ የክርስቶስ ሙሽራ የወንጌሉ አርበኛ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በጸበሎ ገላግላኛለች እናም እኔ ልጄ ታማብኝ ሰማዕቷ ገዳም ሄጄ እዛ ገዳም ሄጄ የሰማዕቷን ጸበል ከጠጣሽ ቡና አትጠጭም አሉኝ በጣም ተጨነኩኝ ለ3 ቀን ጸበሉን ሳልጠጣ ቁጭ አልኩ መቁረጥ አቅቶኝ በመጨረሻም እግዚአብሔር ይረዳኛል ብዬ ጸበሉን ጠጣሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን 12 ዓመቴ ነው ቡና በደረሰበት አልደርስም ግን አናንተ ያስተማራችሁትና እዛ ገዳም የሰማሁት በፍጹም አይገናኝም ተዋሕዶ አንድ ናት አስተምሮአችሁ ለምን ይጋጫል ??? ለጥያቄዬ ለድፍረቴ በልዑል እግዚአብሔር ሥም ይቅርታ እጠይቃለሁ ግራ ስለገበኝ ነው ???
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 26 күн бұрын
ገዳማት በየ ቦታው የተለያየ ስርአት ነው ያለው እና ሚወስኑት እንደገዳማቸው እንጅ በአጠቃላይ አይጠጣም የሚል የለም እኔ ሰምቻለሁ በርግጥ ከመምህራን እራሱ ይጠጣል አይጠጣም የሚል አሉ ግን አንዳንዴ እሲ ብንተወውስ ምን ችግር አለው አወዛጋቢ የሆኑትን ነገር እንዳልሽ ሱስ ይሆናል እኔም ነበረብኝ አሁን ቅርብ ጊዜ ነው የተውኩት ስለዚህ ሱስ ሚሆን ከሆነ ያው እንደ ጫት እንደ ሲጋራ ማለት ነው በርግጥ እኞ ቡና ላይ አተኮርን እንጅ በመጽሐፍ ቅዱስ ሲጋራ አታጭሱ ጫት ሚልም አላየሁ በሬግጥ ገድላት ላይ አለ
@BEZAWITTUB
@BEZAWITTUB Ай бұрын
ላይክ ሼር አርጉ ኦርቶዶክስዊያን
@DanielTeklie
@DanielTeklie 11 күн бұрын
ስለ ፕሮቴስታንት መዝሙር ቢወራ መልካም ነው ብዬ አስባለው ምክንያቱም ብዙ ኦቶዶክሶች የመናፍቅ መዝሙር ማዳመጥ ችግር የለውም በለው ስለሚያስቡ።
@GantaNegse
@GantaNegse 26 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛላቹ ፈጣሪ❤
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 25 күн бұрын
መጀምርያ እራስ ማጥፍአት ምን አመጣው እህቴ የተፈጠርነው ልንኖርና ልንሞት ነው እግዚአብሔር ስለአንዲት ድንቢጥ የሚያዝን አባት አለሽ ይህ አለም ከንቱ የከንቱ ነው እግዚአብሄር አባታችን ሀብታም አይል ደሀ ሀጢያተኛ አይል ሁሉን ሊምር እራሱን የስጠን በደሙ ያነፀአን አምላክ ልጅ ያደረገን አባት አለን ይች አሁን የምንኖርበት አለም እንደሆን ጊዚያዊ ቤታችንነው የስማያዊ ቤታችንን ነው ማስብ ያለብን ሁሉ እኩል የሚኖርበት እንደመላእክት እያመስገንን እየዘምርን የምኖርበት ቦታ ስላለን አሁን ያስጨነቀሽ ነገር ሲያድር ሲውል ይህ ነው እንዴ የምንልበት ቀን ስለሚመጣ በፀሎት በርቺ የተቀየምሽውም ካለ በይቅርታ እለፊው አባታችን ጴጥሮስና ይሁዳ እኩል ነበር የካድት አባትችን ጴጥሮስ ይቅር በለኝ ስላለ ነው አሁን ስለሱ የምንማረው አይሁድ ግን በፀፀት ስላልተመለስ ነው ህይወቱን ይጣው ስልዚህ ለሁሉም በጌታ መኖር የህይወት ሁሉ መሪ ነውና ስለሁሉም እግዚአብሔር ለሁላችን ይርዳን 🙏✝️🙏✝️
@selamethiopia8491
@selamethiopia8491 Ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ወንድሞቻችን❤❤❤❤❤
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 94 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 124 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 24 МЛН
አስተዋይ ሰው ዝም ይላል❤🤦‍♀️በዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ❤@amdetsion1
1:40:06
amde tsion media - አምደ ጽዮን ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
ፈቃደ እግዚአብሔር  | Zehohitebirhan media official |
1:05:43
Zehohitebirhan media official
Рет қаралды 17 М.
ሀጢያተኛ ነኘ እንዴት ልፀልይ? በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን
28:17
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 94 МЛН