ንግስተ ሳባ የዋኘችበት ቦታ ልዋኝ ነው

  Рет қаралды 211,538

Donkey Tube

Donkey Tube

5 ай бұрын

⏩ የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
tally.so/r/m6NeRY
⏩ ፊደሏ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
tally.so/r/31Vxgl
ወደ ውቢትዋ ትግራይ ተጉዘናል፣ ትግራይ ብዙ ቅርስና ታሪካዊ ቦታዎችን በውስጥዋ አቅፋ የያዘች ነች ከነዚህም መሃከል በብዙ ታሪክ እና ቅርስ ባለቤትነት ወደምትታወቀው አክሱም ተጉዘናል በዛም ብዙ ታሪካዊ እና አስደናቂ ቦታዎችን ጎብኘተናል ከነዚህም መሃከል ንግስተ ሳባ ትዋኝበት የነበረው አሁን ላይ ደግሞ የጥምቀት በአል የሚከበርበትን ማሹም የሚባለውን ታሪካዊ ቦታ ጎብኘተናል። እናንተም ወደ አክሱም በመምጣት ባለ ብዙ ታሪክ እና ቅርስ ባለቤት የሆነችውን አክሱም በመጎብኘት የሃገራችን ታሪክ እንወቅ።
We traveled to the beautiful Tigray, Tigray embraces many heritage and historical places, among them we traveled to Aksum, which is known for its many history and heritage, and we visited many historical and wonderful places. Come to Axum and visit Axum, which has a lot of history and heritage, and let's know the history of our country.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu ዳኜ ዋለ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ, ዳኜ ዋለ ወንድ ልጅ ቆረጠ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ 2024

Пікірлер: 360
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 5 ай бұрын
GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹 AND THE PEOPLE 🇪🇹. I visited Axum 20 years ago.
@user-uf5if8qe8x
@user-uf5if8qe8x 5 ай бұрын
amen❤
@TesgaTesga
@TesgaTesga 5 ай бұрын
ነገ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች በያላችሁበት ይጠብቃችሁ !🙏🥰
@user-of4pq7ce9p
@user-of4pq7ce9p 5 ай бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🤲🤲🤲💒💒💒👏👏👏🙏🙏🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 5 ай бұрын
ኣሜን(3)✝️🙏🥰
@self-possessed
@self-possessed 5 ай бұрын
Amen(3)
@aahh5158
@aahh5158 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 5 ай бұрын
ኡፍፍፍ ኢትዮጵያ ከዳር እስከ ዳር ፍቅር ብቻ እኮ ነዉ ❤❤❤እግዚአብሔር ሰላም ያውርድልን ብቻ😭😭😭
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤
@Axum-Tigray
@Axum-Tigray 5 ай бұрын
እሸቱ ወንድማችን በጣም እንወደሃለን እናከብረሃለን። በጣም እናመሰግናለን የትግራይን ገፅታ ሰላሳየህልን ። እግዚአብሔር ለሁላችንም ሰላሙን ያድለን ።
@SelamGoshiye
@SelamGoshiye 5 ай бұрын
እሸን የሚወደው ላይክ በሉኝ ደስ ይበለኝ ❤❤❤
@elhamtube
@elhamtube 5 ай бұрын
ደምሩኝ
@Yenebecha
@Yenebecha 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vt5en9gr1s
@user-vt5en9gr1s 5 ай бұрын
ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ ይብዛሕ😢❤❤
@tigisttekleab858
@tigisttekleab858 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ehf4hd522
@ehf4hd522 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 5 ай бұрын
ከ6 አበት ቡሀላ 😥ሀገር ልገባ 3 ቀን ቀረኝ እስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ❤❤❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 5 ай бұрын
Good luck🙏🙏🙏
@teg22345
@teg22345 5 ай бұрын
Selam gebu❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidmek2127
@lidmek2127 5 ай бұрын
Slam gbi ynea konjo🎉
@mhmoh6727
@mhmoh6727 5 ай бұрын
በሰላም ግቢ እህቴ❤
@user-hb4xm3ks9g
@user-hb4xm3ks9g 5 ай бұрын
Melkam menged selam gibi
@user-ix2re8lg9y
@user-ix2re8lg9y 5 ай бұрын
ህዝባችን እኮ ፍቅር ነው በተይ ደሞ ለእንግዳ ያለው ክብር እኮ ይለያል
@HeluTube31
@HeluTube31 5 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤
@user-of4pq7ce9p
@user-of4pq7ce9p 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲💒💒💒
@naolgeda4876
@naolgeda4876 5 ай бұрын
Ameen!
@user-ux4jh5sd4y
@user-ux4jh5sd4y 5 ай бұрын
ኣሜን በእውነት
@yordsnoszetewahdo1920
@yordsnoszetewahdo1920 5 ай бұрын
ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ ይብዛሕ እንኳን በሰላም መጣኽ እሼ ሀገራችን ሰላም የድርግልን ፍቅርና አንድነት ይስጠን ቸሩ አምላካችን❤❤
@WiaTube770
@WiaTube770 5 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ እኮ ፍቅር ነዉ 😢😢😢ሃገራችን ሰላም ያድርግልን አላህ ባዳይወችን የሰራቸዉን ይስጣዉ ደምሩኝ ወርቆቼ
@user-ol8fs1yc7p
@user-ol8fs1yc7p 5 ай бұрын
አሜን ፫ በእውነት❤❤❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 5 ай бұрын
አረ
@fidleytube
@fidleytube 5 ай бұрын
😍😍
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 5 ай бұрын
እኔ እደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሄዳለሁ ልጆቸ ይዝ አማራ ነኝ ባሌ ትግራይ ልጅ ነው 3 ልጆች አሉን ሰላም ላገራችን
@Kenerie
@Kenerie 5 ай бұрын
አማራና ትግሬ መጋባት ብርቅ አይደለም
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 5 ай бұрын
የትግራይና የአማራ ባህልሆነ እምነት አንድ አይነት ነው እግዚአብሔር ጥልን አስወግድልን አምላከ ጊወርጊስ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 5 ай бұрын
Esh
@user-od2qk6it9i
@user-od2qk6it9i 5 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 5 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ እግዚአብሔር ይስማን።
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 ай бұрын
አማራ እና ትግራይ አናኖራቸው አድአይነት ሲያሳዝኑ ማዘርን ሳይ 😢😢😢 ወዳችሄለው ❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 5 ай бұрын
እናመድግናለን ❤❤❤❤ እሽ እባክህ ትግራይ ህዝብ ብቸኝነት እየተስማው ነው ይህ እራሱ ትልቅ ነገር ነው ❤❤❤❤
@tube-de8eq
@tube-de8eq 5 ай бұрын
ትግራይ አክሱም ማይሹም ቅዱሳኑ ነገስታት አብርሃ ወአፅብሃ የተጠመቁበት ቦታም ነው 💛❤️
@AkberetTsegaslassie
@AkberetTsegaslassie 5 ай бұрын
ዋው እሸቱ እንኳን ደህና መጣህ እና ያ ለተማሪዎች motivation የሚታደርገው ነገር እዚህ መጥተህ ብትሰራ ደስ ባለኝ ደግሞ ያንተ የሚገርመኝ ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ነው ለሰው የምታከብረው እና ለሁሉ ሰው ማሳያ ነህ እመቤቴ ልጅህ ታሳድግልህ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@aass7727
@aass7727 5 ай бұрын
እንደው ህዝቡ እኮ የዋህ ነው በእውነት እነዚህን ፖለቲከኞች አምላክ ያጥፋልን❤
@medifentaw7513
@medifentaw7513 5 ай бұрын
እኔ የወሎ ልጂ ነኝ ትግራይን በጣም ነው እምወዳት እውነት በጣም ጥሩ ግዋደኞች አሉኝ
@amiesayase926
@amiesayase926 5 ай бұрын
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ረጅም እድሜ ጤና ሰላም ይስጥክ ተባረክ
@esayasBARYA
@esayasBARYA 5 ай бұрын
ትግራዋይ ማለት እግዛአቢሔር የሚፈራ ሰዉ አኽባሪ ሕዝብ ነው።
@birucke
@birucke 5 ай бұрын
አንተን ለዚ ክብር ያበቃ መዳንያለም እኔንም እንደ እሸቱ ተመልክተህ እየኝ አምለኬ❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤
@user-gk8mo4eg3y
@user-gk8mo4eg3y 5 ай бұрын
እዊይይይ እሸትየ ያደኩባት ከተማ ያሳየሀኝ በጣም ኣመሰግናለው ሃገረ ሰላም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@waskan7162
@waskan7162 5 ай бұрын
ትግራይ ዓደይ ብኹሉ ነገርኽ ተናፋቅት❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን ምሕረትን ፍቅርን ይልአኸልና ሰላምኽ ይመለስ ትግራይ ዓደይ😢❤😢❤
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 5 ай бұрын
እውይይይ የዛሬ 23 አመት ከአገሬ ሳልሰደድ በባለቤቴ ምክንያት በአገርህን እወቅ አይቼዋለሁ የመልካምነታቸው ጥግ አክሱምን ስንጎበኝ ሙዚየሙ የዛን ቀን ዝግ ነበርና ከሩቅ አገር መተው ሳያዩ አይሄዱም ብለው ቁልፍ አስከፍተው አስጎበኙን ሁሌም አልረሳውም 🙏 :: እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን በርህራሄ አይን ይይልን ::
@tigisit2534
@tigisit2534 5 ай бұрын
ሀገሬ ስገባ የመጀመሪያ ጉዞዬ እነ ዓደይ ሀገር ነው ❤️❤️❤️❤️❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺እግዚአብሔር ሆይ ቸር ዝናብህ አዝንብልን እኛ ህዝቦችህን አንተው መግበን
@rozaroza7147
@rozaroza7147 5 ай бұрын
እኔ አስጎቦኝሻለሁ
@bibe26483
@bibe26483 5 ай бұрын
እሼ ጀግና መልካም ወጣት ከ8 አመት በፊት አይተነዋል በጣም ደስ ይላል አካባቢው
@comedianeshetu
@comedianeshetu 5 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ፤ ቪድዮወን ስለወደድከው ደስ ብሎኛል
@user-ec7gb4xj5r
@user-ec7gb4xj5r 5 ай бұрын
በኢትዮጵያ ሀገሬ ተስፋ እንዲኖረኝ የምታደርገኝ አንተ ብቻ እኮ ነው ህዝቦቿ ወርቅ ናቸው ግን ፖለቲከኞች ግን ... ገጣሚው እውነት አለ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የኖረልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አቦ❤❤❤
@PapaWaea
@PapaWaea 5 ай бұрын
ትግሬዎች ፍቅር ናቸው እግዚአብሔር ስላማችንን ይመልስልን❤❤❤
@user-tr8ok2yf9v
@user-tr8ok2yf9v 5 ай бұрын
ቅዱስ ገብሪኤል ሆይ ሰላም ስጠን
@rahwahagos3060
@rahwahagos3060 5 ай бұрын
እንኳዕ ዳሕና መፃኻ 😍😍😍❤❤❤
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 5 ай бұрын
ትግራይ ስላምኪ ይብዛሕ❤❤❤❤❤💕🙏💕
@tigisttekleab858
@tigisttekleab858 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀግራችን ህዝባችን ሰላም ፍቅር ይስጠን❤❤❤
@lijmahirtube1374
@lijmahirtube1374 5 ай бұрын
አንድ ቀን ትግራይ መሄዴ አይቀር አላህ ከለ በጣም ነዉ ምወደቻዉ ከሀጋር ስልጤ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 5 ай бұрын
ዋው ደስ እሚል ነው እሼ ምርጥ ሰው አተኮ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነአጋሮችህ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ህዝባን አድ ያርግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@comedianeshetu
@comedianeshetu 5 ай бұрын
 አሜን አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ፤ ቪድዮወን ስለወደድከው ደስ ብሎኛል
@rutaalem5023
@rutaalem5023 5 ай бұрын
thank you so much for showing the world this religious, hero, nave, humble ,hard working and lovable peoples am proud to be part of you . and esetu you are the definition of Ethiopia may lord bless you
@user-Weynua
@user-Weynua 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅርና አንድነታችንን ይመልስልን ትግራይ ክልል ብዙ መጎብኘት የምፈልጋቸዉ ቦታዎች አሉ።ግን አሁን ባለዉ ሁኔታ ያስፈራል😢😢😢
@user-qc7xq8gf5x
@user-qc7xq8gf5x 5 ай бұрын
ከፈራህ እንዳትመጣ
@FtsumGher
@FtsumGher 5 ай бұрын
ራስህ ከፈራህ እንጂ ምንም የምያስፈራ የለም ና
@user-Weynua
@user-Weynua 5 ай бұрын
@@FtsumGher እሺ አመሰግናለሁ
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 5 ай бұрын
ትግራይ እኮ የሰው ሃገር ነው አንደ መንጋ ተሰብስበን ሰውን አንገልም ወይም ሰው በሂወቱ አናቃጥልም ይህ በእናንተ ጎራ አይተነዋል በእኛ ምድር ግን 😢ዝምብም ከፊትህ እናነሳም ካልፈለግክ ስለዚ ሁሉም እንደ አከባቢህ አይምሰልህ ህዝባችን የተባረከ ህዝብነው ለዚህም ነው ዲያስፖራ በየጎዳናው ተንከባለን ድምፅ የህነው ለህዝባችን ሞት እና ርሃብ አይገባውም እናት አቦታቶቻችን እናቃቸዋልን በስብእና ነው ያሳደጉን እነሱ ሲገደሉ ሲራቡ በድሮን በጀት በውጭ ሃገር ሲጨፈጨፉ በብዛህ ኢጮብያውያን ይወገሩ ይገደሉ አላቹ በገዛ ሃገራችንም አሳደዳቹን ይህ ሁሉ አየን እግዚኣብሄር ግን አልተወንም ተመሰገን ለሁሉም ነገር አልተቀየምንም ቂም የሰይጣን ነው ግን አልረሳነውም ለሁሉም። ኢትዮጵያዊ ሳላም ይሁን
@user-qe3gz2xs6d
@user-qe3gz2xs6d 5 ай бұрын
ትግራይ ዓደይ ናፍቆት😢❤❤❤❤
@meazagirmay3516
@meazagirmay3516 5 ай бұрын
እሼ የሰው ማኛ ማይ ሹም ነው እሚባለው፡፡ ትርጉሙም የሹም ውሃ ማለት ነው፡፡ በነገራችን ላይ አንተን በኔ ቃላት ማድነቅ ዋጋህን ማሳነስ ይመስለኛል፤ ብቻ ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክህ፡፡
@beletetube_
@beletetube_ 5 ай бұрын
ሠላም የሁሉም መሠረት ነውና ፈጣሪ በስደትም በሀገርም ያላችሁ ፈጣሪ ከክፊ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉❤
@wedihadush8935
@wedihadush8935 5 ай бұрын
እሸቱ የኛ ወንድም እንወዳሃለን የትግራይ ልጆች❤❤❤❤❤❤
@SolemenketyeblBelchaw-hf9zd
@SolemenketyeblBelchaw-hf9zd 5 ай бұрын
እሺ ወታደር ሆኘ ያማቃ አደይ አገር ትግራይ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ ጺዮን ማርያም ተመለሰልኝ ።
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 5 ай бұрын
ማነው እደኔ አክሱምየን ያየ አክሱም ጺውንይ እናቴ
@AbdiwaqTsegaye-do3mm
@AbdiwaqTsegaye-do3mm 5 ай бұрын
I love tigraway❤
@familybannas8809
@familybannas8809 5 ай бұрын
you just made my day … thank you Eshe, You are the greatest blessing not only for Ethiopia but also the entire world❤
@ethio1754
@ethio1754 5 ай бұрын
እሸቱ እኮ ልዩ ነው ስንቱን አሳየኽን እግዚአብሔር ይጠብቅህ::
@tigistteferatefera9267
@tigistteferatefera9267 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏💚💛❤
@lidiya727
@lidiya727 5 ай бұрын
ዋው ሲያምር ግን የምትኩፋፍሉን ሰዎች መከፋፈል የምታስተምሩ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይፈርድባችኋል
@Adsie-id9pi
@Adsie-id9pi 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ላበቃት ከዛ ሁሉ መከራ እና ጠበባ ባሃላ ትግራይ💔❤🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 5 ай бұрын
እንደ እሼ የደላው ግን አለን ይዝናናል በየሀገሩ 😢ይመችህ
@user-jk1jr8qp1x
@user-jk1jr8qp1x 5 ай бұрын
ትግራይ ዓደይ ሙሉእ ሰላምኪ ይመለስ 🙏❤❤❤
@RShaN-kiki
@RShaN-kiki 5 ай бұрын
እሼ የፍቅር ሰው🥀 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን 🧡
@yonashailemariam4967
@yonashailemariam4967 5 ай бұрын
ተባረክ እሼ❤
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 5 ай бұрын
I visited both Axum and Lalibala in 2020 and it was amazing. Luckily I was there at the beginning of the month which there is a prayer every month for the first 7days. Which is early morning from 05:30 am local time going round the Axum Tsion Church three times while saying prayers. I Never knew that until I was told by our tour guide. It was pleasant seeing people who were dedicated to do that. Then straight after the prayer they clean the area and burn the rubbish. What a great experience!!
@tigistteferatefera9267
@tigistteferatefera9267 5 ай бұрын
እወድህ ማርያምን ወንድማችን የስደት መፅናኛዬ
@Mes355
@Mes355 5 ай бұрын
እሼዬ የኛ መልካም ትለያለህ ለአንተ ቃላት የለኝም ❤🎉🎉🎉❤❤
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 5 ай бұрын
ኣንተ ጥሩ ሰው ነህ ከፓለቲካ ነፃ ተባራክ🙏🥰
@kassechtaedesse4631
@kassechtaedesse4631 5 ай бұрын
አሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤ፈጣሪ ከዳር እስከዳር ሰላሟን መልስልን ለሀገራችን🙏🙏🙏
@user-rh6np8li7p
@user-rh6np8li7p 5 ай бұрын
እንግዲህ ይሄ ህዝብ ነው ሊጠፋ የታወጀለት የታዘዘለት እግዚአብሔር በTDF አተረፈን እንጂ ❤❤❤
@Kidist19
@Kidist19 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በጣም ለማየት ከምፈልጋቸው ሀገሬ አንዱ ትግራይ ነው መግቢያና መውጫውን ካላወቅንም ችግር ነው እንጂህ
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 5 ай бұрын
ትግራይ ዓደይ ልዋ❤
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 5 ай бұрын
እንባዬ መጣ😢😢😢😢የሰላም ዋጋዋ ሳስብ 😢😢😢😢እሽዬ የወንዜ ኩራት ተባረክ አንተ የምሰራው ስራ የትም ማንም አልሰራው ተባረክ
@Kenerie
@Kenerie 5 ай бұрын
We all need to go deep into northern Ethiopia, nice people.
@user-ri8bi9km4j
@user-ri8bi9km4j 5 ай бұрын
አጠረ በአላህ ሰአት ጨምር እንይ አሸቱይ❤
@GizeTube5500
@GizeTube5500 5 ай бұрын
እሸ ኢትዮጵያ በዉስጡ የተሳለች በርታ ወድማችን
@alhamredae2472
@alhamredae2472 5 ай бұрын
ትግራይ ዓደይ ዓዲ ንግስተ ሳባ ❤️❤️❤️❤️
@honomegegnet7306
@honomegegnet7306 5 ай бұрын
አይ ሀገሬ እንዲህ እያማረብሽ ባንዳ ይጨፈጭፈናል በየተራ
@selamyihun8102
@selamyihun8102 5 ай бұрын
Eshetu I love what you are doing.Hello from North America 🇺🇸
@user-ol8fs1yc7p
@user-ol8fs1yc7p 5 ай бұрын
ሰላም የእሼ ቤተሰቦች አቤቱ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ስጠን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 5 ай бұрын
የሰሜን ህዝብ ለወደደው ማር ነው ለጠላው ጥይት😂
@TUBE-cy1fb
@TUBE-cy1fb 5 ай бұрын
ትግራዪች ሙቼ ነው የምዳችሁ
@DrkingTefera
@DrkingTefera 5 ай бұрын
ትግራይ ቅድስቲ ዓዲ ዓደይ ሰላምኺ ይብዛሕ
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 5 ай бұрын
እደዉ እሼ ያስቀኛል😂😂😂 ምርጥሰዉ❤❤❤❤❤
@HappyBoxer-wb4hi
@HappyBoxer-wb4hi 5 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ሳቅን በቁም ነገር ዶንኪትዩብ መንደር
@evt5aser51
@evt5aser51 5 ай бұрын
ትግራይ ዓደይ❤❤
@fasikasefiw4330
@fasikasefiw4330 5 ай бұрын
ቀጣይ ቅዱስ ላሊበላ እንጠብቃለን 😍😍🙏🙏🙏
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 5 ай бұрын
እሼ ምርጡ ፈጣሪ በመንገድሕ ሑሉ ይቅደምልሕ
@Amen499
@Amen499 5 ай бұрын
yebareke esheto!! Tigray hizbo selam, hagero selam, fetari becha yetebeken holachenenem!
@gezahagnetesamma5068
@gezahagnetesamma5068 5 ай бұрын
እባክህ እሸቱ በረሃብለተጎሳቆሉ ትግራዋይ እነሱ ፖለቲካውን ሳያውቁ ለሚስቃዩት ወገኖቻችን እስቲ እርዳታ አሰባስብላቸው እግዚአብሔር ይባርክሃል::
@yaredyared7496
@yaredyared7496 5 ай бұрын
ነገ ደሞ ለወያኔ ገንዘብ አሰባሰበ ብለው ይስደቡት
@AT-rg4el
@AT-rg4el 5 ай бұрын
እሸ ከዚህ በላይ ጥሩ ቪድዮ መስራት ትችላለህ ግን ቆራረጥከው፤ ብዙ ጠብቄ ነበር ግን አረካሁም
@kerkebedeley
@kerkebedeley 5 ай бұрын
Tigray land of History ❤🎉
@user-xt9ef3pz8d
@user-xt9ef3pz8d 5 ай бұрын
❤tegaruye betamm newu yemwedachewu afachewu setaft fetare selamm yawurdln 🙏
@user-sd8fw7ll9r
@user-sd8fw7ll9r 5 ай бұрын
ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ መሉእ ይግበረልና ፈጣሪ 😢❤
@fgty4821
@fgty4821 5 ай бұрын
ኢሄን ሚስኪን ህዝብ ፖለቲካ አደቀቀዉ😢
@saruyenatuwa3247
@saruyenatuwa3247 5 ай бұрын
😢😢😢በጣም ምንም ማያውቁ ነው እንደ ቅጠል የሚረግፈው😢😢ብቻ ሰላሟን ይመልስል እግዚአብሔር
@Bazien1324
@Bazien1324 5 ай бұрын
እንካዕ ብሰላም መፃካ እሹየ እንወደሃለን ❤❤❤
@sikosilo1259
@sikosilo1259 5 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@GalTsiyon21
@GalTsiyon21 5 ай бұрын
አክስመይ ❤❤❤🥰
@Bazien1324
@Bazien1324 5 ай бұрын
@@GalTsiyon21 ❤❤❤🤳
@negesteshetu7701
@negesteshetu7701 5 ай бұрын
Brilliant Good Job🎉❤
@Kaleab24tklehaymanot
@Kaleab24tklehaymanot 5 ай бұрын
አቀራረብህ በጣም ይለያል ❤❤❤
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 5 ай бұрын
ሲገርም በቃ ጥላቻ ያለው እኮ ፓለቲከኞች ጋር ነው ሕዝቡ እኮ ፍቅር ነው ባዛኝቷ ሰላማችን ተመልሶ ኢትዮጵያዬ ሰላም አግኝታ ማየት ተመኘሁ
@hanasesay4974
@hanasesay4974 5 ай бұрын
Thanks God you show me thanks brother
@user-md4ji2we2o
@user-md4ji2we2o 5 ай бұрын
Well done Estu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Segenet-ZeKrstos
@Segenet-ZeKrstos 5 ай бұрын
egziabher ybarkh eshe🙏🙏❤
@herilove7188
@herilove7188 5 ай бұрын
ትግራይ ዓደይ ናፍቆተይ😥😢❤
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 5 ай бұрын
እሽፍቅርየሆንህልጅስወድህ❤❤❤
@ralanzi4296
@ralanzi4296 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እሽቱየ❤❤❤❤❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 5 ай бұрын
አሽዬ ሠላምህ ይብዛልን የኛ ዉድ ኢትዮጵያዊ እንወድሀለን እንደ አንተ ሁሉንም አንድ አድርጎ የሚወድ ልብ እግዚአብሔር ይስጠን የእኛ የዋህ❤❤❤❤❤ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ፍቅርን አንድነትን ያድለን❤❤❤
@LovelyHidingCat-um7ju
@LovelyHidingCat-um7ju 5 ай бұрын
Eshi amazing person
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 5 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ይብዛልን ❤❤❤❤❤❤
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 5 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነትን ያድልልን
@ane-ix7pd
@ane-ix7pd 5 ай бұрын
አኽሱም❤❤❤❤❤
@kerstenabemnet6015
@kerstenabemnet6015 5 ай бұрын
እሼ አንተ እኮ ትለያለህ ❤
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 30 МЛН
Ethiopian latest daily Breaking news today 5 July 2024
9:29
Daily 24 News
Рет қаралды 2,6 М.
НАДЕЮСЬ ОН ВЕРНЕТСЯ С АВТОСЕРВИСА 😂😂😂
0:40
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 3,1 МЛН
Кто подарил мне гадкий характер?😂
0:17
МишАня
Рет қаралды 1,2 МЛН