No video

"አንተን እያየሁ ትራፊክ ቀጣኝ .." /ተቀበል/ ከጃፒ ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 118,580

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 167
@switzerland7463
@switzerland7463 4 ай бұрын
ጃፒዬ ያደራ ልጃችን በዚህ ሁኔታ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ❤❤❤😘
@aneshamood6033
@aneshamood6033 4 ай бұрын
በጣም ይገርማል ጃፓ ያለ ኤክሰፖሪያንሰ ልክ ከዚህ ቀደም ሰንት ሰው መሰራት የማይችለው እዚህ ኢቢኤሰ ላይ ከአሜሪካ ሄደህ ለዚህ መብቃትህ የበለጠ እንደምትሰራ አልጠራጠርም ኢቢኤሰ አባቱን መተካትህ ደመቅ ሸብረቅ አደረከው አባት ምቶ አልምተም መጠሪያውን መለሰ በርታ ሸብረቅ ደመቅ አለ ኢቢኤሰ ይመችህ ባለቤቹም በጣም ይመሰገናሉ በአባትህ መተካትህ ኢቢኤሰ በጣም ጥሩ መሰሪያቤት ነው ሰራተኞች ትጉ ናቸው በርቱ ሁላችሁም ትችላላችሁ ሁሌም ብሮግራማችሁ ያምራል
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 4 ай бұрын
ጃፒየኑረርልንሥለየንሑለምዘናሥለምታረገንኑርን ሣይከፈሕ ከዚሕበበለጠሕ
@haniyefirehiwotmamo1704
@haniyefirehiwotmamo1704 4 ай бұрын
ጃፒዬ የአስፊቲ ምትክ አንተም እንደአባትህ ለኢቢኤስ ድምቀት ሆነሃል ሁሌም ልናይህ እንፈልጋለን እንወድሃለን ❤
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 4 ай бұрын
ጃፒዬ የአስፊቲ የሁላችንም ማስታወሻ
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p 4 ай бұрын
በትክክል
@FlowerLove-qn9wz
@FlowerLove-qn9wz 4 ай бұрын
ኦዉ ጃፒያችን ጎበዝ በርታ አቤት አንደበትህ ስነስርዓትህ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ከሰዎች ጋር ስትነጋገር ያለህ አስተዉሎትህ ቆንጆ ነዉ ተባረክ
@sabakassa2363
@sabakassa2363 4 ай бұрын
ውይይይይ እንዴት ደስይላል ያስፋው መሸሻልጂ አራሱ አባትህን ቁጭ እድሜና ጤናይስጥህ ተባረክ
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 4 ай бұрын
ከምንም በላይ ለሰው ያለህ አክብሮት በጣም ደሰ ይላል እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ይሰጥህ
@infodubai3233
@infodubai3233 4 ай бұрын
አሴ ቢሞትብን እሱን የሚተካ ምርጥይ ልጁን ስላስቀመጣቹልን ኢቢኤሶች እናመሰግናለን
@telilatelila4375
@telilatelila4375 4 ай бұрын
ስወድህ ለሰዉ ያለህ አክብሮት ይለያል ትችላለህ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 4 ай бұрын
ጃፒዬ የጀግናችን ልጅ❤❤❤
@etetewami9042
@etetewami9042 4 ай бұрын
🎉🎉 ጃፒየ ጎበዝ በጣም ጎበዝ ነህ ሳይህ እንዴት ደሴ ይለኛል ።። እረ ልጅ ይወለድ። ፈጣሪ ይጠብቅ ልጄ
@salcnail6660
@salcnail6660 4 ай бұрын
ትንሹ አስፊቲ በርታ❤
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 4 ай бұрын
ጃፒ ወንዲማቺን ያደራ ልጃቺን እንወዲሀሐን
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 ай бұрын
ጎበዝ ያባትህን ቦታ በደንብ አስብልጠህ ምራ !🙏🏾👏🏽👏🏽👍🏾✌🏽🕊️💓
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 4 ай бұрын
ጃፒዬ በርታልን እግዚአብሔር ያሳድግ ህ ወደፊት የበለጠ ትስራለህ ኢቢሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ አስፊቲ በጃፒ እናየዋልን መቼ አይረሳም
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 4 ай бұрын
Well come japeya❤❤❤❤
@tube6676
@tube6676 4 ай бұрын
ጃፒየ የአባቱ ምትክ ቀለል ያለ ሁለ ገብ እንወድሀለን ኑርልን
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 4 ай бұрын
ጃፒዬ በርታ ከህዝብ አለመራቅህ በጣም ደስ ይላል
@user-uh7gs8fi2q
@user-uh7gs8fi2q 4 ай бұрын
ጃቲዬ የአባቱ ልጅ ሁሉም ነገር ያምርብኃል ሁሌም ሳቅ❤❤❤
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 4 ай бұрын
ጃፒዬ የኔ ቆንጆ በርታ የአስፊት ምትክ ❤❤❤
@rutaasmare7044
@rutaasmare7044 4 ай бұрын
ጃፒ አንደኛ የአስፋው ምትክ❤❤❤
@Freepress12
@Freepress12 4 ай бұрын
ጃፒ አስፊቲ በሰማይ ቤት እንዴት እንደሚደሰት🙏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 4 ай бұрын
ጃፒ በዚህ ሁኔታ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል::👍🏽🥰
@nuriasultan7544
@nuriasultan7544 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ የአሰፊቲ ማስታወሻ ጃ ፒ በርታ
@De-iu7gg
@De-iu7gg 4 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናቹህ ይቺ አለም ከሀቅሜ በላይ ሆናለች ፈተናየን አበዛቺዉ ወሉም ነገር ከሀቅሜ በላይ ሆኗል አንዳንዴ አምላክ ለምን እንደፈጠረኝ እራሱ ግራ ይገበኛል ብዙ አላማ አለኝ ክን እየደከመኝ ነው አልቻልኩም እባካቹህ እርዱኝ ቢያንስ ፀልዩልኝ አይዞህ በሉኝ በጣም ደክሞኛል
@EndawokAsmare-wt2zk
@EndawokAsmare-wt2zk 4 ай бұрын
ayzoh embeta tawekalech fetari kegna gara yehune
@selmejons5098
@selmejons5098 4 ай бұрын
ወንድሜ በምንም ውሰጥ ብትሆን መበርታት ነው ራሰክን አታሰጨንቅ ድንግል ማርያም ትርዳክ
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 4 ай бұрын
አይዞህ ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር ስጥ መጥፎ ሀሳብ ሲመጣብህ ፀልይ
@danielbalcha7402
@danielbalcha7402 4 ай бұрын
Japy arife new!!!
@me-fs4yy
@me-fs4yy 4 ай бұрын
No matter what, Tensa is the best for this show!
@ChannelNatra
@ChannelNatra 16 күн бұрын
የ አባቱ ልጅ ጃፒየ ለሰው ያለህ ክብር❤
@saradezi8588
@saradezi8588 4 ай бұрын
ተመስገን ጃፒ መጣ በጣም ይችላል የዋህ ልክ እንደአባቱ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@milliemedia7965
@milliemedia7965 4 ай бұрын
Good jop japi bro ebs million like
@user-rx3vh2jt7i
@user-rx3vh2jt7i 4 ай бұрын
ጎበዝ ጃፒዬ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ
@user-rh5lu9mz2y
@user-rh5lu9mz2y 4 ай бұрын
ጂፒዬ የጀግናዉ የአስፊት ልጅ ሺ አመት ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 4 ай бұрын
ጀፒዬ ደስስስ ብሎኝል
@nigistfanta586
@nigistfanta586 4 ай бұрын
Japiye we got comforted because of you replacing your dad whom we love dearly I hope and pray you are getting comforted as well. ተፅናናን ስናይህ❤❤❤
@beletenegusse5171
@beletenegusse5171 4 ай бұрын
‼️ ኧረ እባካችሁን ተንሱን ወደ ቦታው መልሱት ::
@lillyy4193
@lillyy4193 4 ай бұрын
ጂፕ በጣም ጐበዝ እንደአባትሕ ለስራሕክቡርአለሕጐበዝ በርታ
@AbereAbere-ht9xo
@AbereAbere-ht9xo 4 ай бұрын
ምርጥ ሰው ጃፒ
@user-qx8rj8ks9g
@user-qx8rj8ks9g 4 ай бұрын
Weyina asifaw eyemeselegn ebs tebareku
@seidamohammed
@seidamohammed 4 ай бұрын
Japiye ❤❤❤
@ruttateklezgy5666
@ruttateklezgy5666 4 ай бұрын
Jape you are strong person u doing good Job GBU all we love u
@ccu3907
@ccu3907 4 ай бұрын
Ebs እግዚአብሔር ይሥጣቸው ለጄፒ ሥራ ምሥጠታቸው
@user-ow1sz1kb8v
@user-ow1sz1kb8v 4 ай бұрын
ጃፒዬ ❤❤❤❤❤እግዝአብሔር ይጠብቅህ ሞገስ ይሁንህ🎉
@seifuhaile
@seifuhaile 4 ай бұрын
ትንሣኤ ወዴት ሄደ በሱ በጣም ያምራል
@tenagneworqtenu448
@tenagneworqtenu448 4 ай бұрын
ለዚ ቦታ ትንሱ ❤❤❤❤
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 4 ай бұрын
አሥፊቲ ጃፒን ተክቶ ሄደ የኔ አባት ኢቢኤሦች ጃፒን ተከባከቡ
@cellone8915
@cellone8915 4 ай бұрын
ምንም ቢያደርግ ቢሰራ ያምርበታል ጃፒ በርታ ❤
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 4 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ጃፕ ጃፕ ወድማችን ሰውአክባሪ በርታልን ❤❤❤🎉🎉🎉
@rroselave2755
@rroselave2755 4 ай бұрын
ጃፒ በርታ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 4 ай бұрын
ከ❤❤❤❤❤ ትሱ ወንድምህ ወደ jap ጥሩ ስራ ነው❤
@shumituchaka9090
@shumituchaka9090 4 ай бұрын
Jappiye good job continue ❤❤❤❤❤❤
@lillyy4193
@lillyy4193 4 ай бұрын
አስፍይ ን። ስለምወድ ጂፒንአያለሑ
@sarasara347
@sarasara347 4 ай бұрын
ጂፒዬ በዚው ቀጠል ጂብዬ ወንድሚ❤❤❤❤❤
@Hanamanar
@Hanamanar 4 ай бұрын
ጃፒዬ የኛ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k 4 ай бұрын
የአስፍቲ ምትካችን ጃፒ ጠንክረህ ስራ
@shumituchaka9090
@shumituchaka9090 4 ай бұрын
Mastawashaa asfiyee keenyaa umurii dheeraa nuf jiraadhuu jappiye waqayyoo si waliin haa ta'uu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zemicha88
@Zemicha88 4 ай бұрын
Japiyaaa yena gobaze baretalege❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 4 ай бұрын
ጃቢፓየ የአባትከ ምትከ ኢቢየሰ ሳየው ደሰየለኛል
@nardoslema5024
@nardoslema5024 4 ай бұрын
አባትህን ተክተሃል❤❤❤
@user-gg8mb9bv4w
@user-gg8mb9bv4w 4 ай бұрын
ጃፒዬዬዬዬዬዬዬዬ❤
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 4 ай бұрын
ጃፒዬ በጣም ደስ ይላል አስፋው መሸሻ አልሞተም ተክቶአል.❤❤❤
@medyia4031
@medyia4031 4 ай бұрын
የአበሳው ልጅ ደቦል ጃፒዪ
@user-ej5cs4ff2q
@user-ej5cs4ff2q 4 ай бұрын
ጃፒ ያስፍየልጅ❤🎉
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 4 ай бұрын
ጃፒኮ የአደራልጅ 🎉🎉🎉🎉
@shumituchaka9090
@shumituchaka9090 4 ай бұрын
Jappiye garaa laffeessaa akkaa asftii❤❤❤❤❤
@selmejons5098
@selmejons5098 4 ай бұрын
አሰፊቲ እኮ አለ
@mekdes5120
@mekdes5120 4 ай бұрын
Tensaye yemelesselen
@user-bu2pl2cj8x
@user-bu2pl2cj8x 3 ай бұрын
ጃፒዬ የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅህ
@senaitabayineh8396
@senaitabayineh8396 4 ай бұрын
Jappi jegena berta
@user-ni6ky3ic5u
@user-ni6ky3ic5u 4 ай бұрын
Yene konjo ❤❤❤❤❤❤❤ japi betam new mewdeh yewnet yamrbhal
@user-pc6uy2zi5x
@user-pc6uy2zi5x 4 ай бұрын
ጃፒ❤❤❤
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
ትንሣኤ ፋስቱ የት ሄደ? ተባረረ እንዴ ? ትንሣኤ ካለህበት እዚህ ነኝ በል።
@liduofficial6305
@liduofficial6305 4 ай бұрын
Japiye love u bro🥰😘
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 4 ай бұрын
GOOD
@gannat7316
@gannat7316 4 ай бұрын
Japy❤❤❤❤
@MB-wn1ym
@MB-wn1ym 4 ай бұрын
ጎበዝ ጃኪ አጠያያቅ ጥሩ ነው ሚካብ የሌላቸውን ሴቶች አቀረብክ ናቹራል ሴቶች ❤❤❤❤
@romantola5947
@romantola5947 4 ай бұрын
Japiye good job 🎉🎉🎉
@abaynewderbew526
@abaynewderbew526 4 ай бұрын
Japiye ambesaw asfawn be ante enayalen.1000 amet nurlen.
@mulubrhanyohani
@mulubrhanyohani 3 ай бұрын
Japiyea ❤❤❤❤
@user-nl1nq5tg2r
@user-nl1nq5tg2r 4 ай бұрын
ጃፒ ስላለ አስፊቲ አለ መቅዲሹ ጃፒ❤❤❤
@emamiyo
@emamiyo 4 ай бұрын
Jabiye❤❤❤❤❤❤
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 4 ай бұрын
ጃፒያችን❤❤❤
@ElsaAbil
@ElsaAbil 4 ай бұрын
ጃፒዬ የኔ አንበሣ አስፊቲ አልሞተም😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@etushmoga2557
@etushmoga2557 4 ай бұрын
Japeya🎉🎉🎉🎉❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 4 ай бұрын
ጃቢ❤❤❤
@KasechAbaba-vk4wz
@KasechAbaba-vk4wz 4 ай бұрын
10000k ማስገባት አለባችው
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 4 ай бұрын
Japey ❤❤❤❤❤
@emamiyo
@emamiyo 4 ай бұрын
Jabiyeee❤❤❤
@seade127
@seade127 4 ай бұрын
ጃፒዬ እኳን ደህናመጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 4 ай бұрын
ሙሥሊሞች ጀግና
@gigiabate7353
@gigiabate7353 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-jt7nc4lg3e
@user-jt7nc4lg3e 4 ай бұрын
1 men bechanew yemtestestew comment betam new
@user-ig2yr7wi6i
@user-ig2yr7wi6i 4 ай бұрын
❤❤
@user-ue8ux2eh5v
@user-ue8ux2eh5v 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asteraster7489
@asteraster7489 4 ай бұрын
Japi ❤❤❤❤
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ue8ux2eh5v
@user-ue8ux2eh5v 4 ай бұрын
ጃፒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ferita7471
@ferita7471 4 ай бұрын
Japiny barita
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 4 ай бұрын
ጃፒ እንደ አባት ድምቀት ነህ ለ ebc
@liyasamuel319
@liyasamuel319 4 ай бұрын
@user-lw6oq4wp3b
@user-lw6oq4wp3b 4 ай бұрын
Japiye yene fqre❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 385 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 328 М.
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН