አንተ ራስህ Pastor Endale Woldegiorgis Official Video Clip 2020

  Рет қаралды 3,136,625

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

3 жыл бұрын

የቤተ-ምሕረት ቤተክርስቲያን መጋቢ ….ቤተምህረት ቤተክርስቲያን የመጀመሪያው አጥቢያ ሆሳዕና የተተከለ ሲሆን ሁለተኛው በአዲስ አበባ በማድረግ አገልግሎቱ በብዙ የጌታ ጸጋ ተቀጣጥሎ ቀጥሏል .. በቀጣይም ይህን የታመነ ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ ለማድረስ በየስፍራው የወንጌል ጣቢያዎችን እንተክል ዘንድ አብራችሁ በጸሎትና በሚያስፈልገው ሁሉ ትቆሙ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን .... የቤተክርስቲያኗ የሞባይል ስልክ ቁጥሮች
+251953898987---- +251954334185--
ባንክ አካውንት bank account
ንግድ ባንክ CBE 1000519738868
ብርሃን ባንክ brhan bank 1500100078447
በዚህ አገልግሎት አብራን ለምትቆም ነፍስ መልካም ይሁንላት ::
Published July 30 ,2020
Pastor Endale Woldegiorgis አንተ ራስህ
SONG WRITTEN BY- Pastor Endale Woldegiorgis
Bishop Dawit Molalegn
Pastor Endale Woldegiorgis
Hanna Tekle
Bereket Tesfaye
Music Composition -Nehemia Tarekegn
DIRECTOR -MIKIAS KASSAHUN(MIKAS)
New Protestant Mezmure, 2020(Official Video)
#pastorendalewoldegorgis #mikaspictures
Follow us on Facebook: / endalewoldeg. .
Subscribe us on KZfaq: kzfaq.info/love/iIN...
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright © pastor Endal Woledgorgis ministries

Пікірлер: 1 100
@temesgenfadelo7700
@temesgenfadelo7700 Жыл бұрын
እዉነት ሰልወሽ ምን እንደነከኝ አለዎኩም ብቻ ሰው ሀገር ለይ ነዉ ያለሁት በምሰረበት ቦታ በእስፒክዬር ከፍቼ ስሰመ አለፍ ሰዉ እስክደናዝዝ ነዉ ኡኡኡኡኡ ብዬ የጮዉኩት እግዝአብሔር ያለምልመችሁ የፀፍኩት ረሱ ተረገግቼ ነዉ በቀ እወደቹሀለሁ ዉይይይይ ደስስስስስ ስትሉ
@ageazieden
@ageazieden 2 ай бұрын
😊😊😊😊😊
@rahel737
@rahel737 13 күн бұрын
The almighty God Jesus is my peace
@markosmarye
@markosmarye 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በአንተ ያለኝ ደስታ የለም በምድር ላይ የለም በዓለም ላይ (አንተ ራስህ ደስታዬ ነህ አንተ ራስህ ሰላሜ ነህ)(፪) ይወሰዳል እንዳልል መች ሆነና ከምድር ይነጥቀኛል እንዳልል ሰው አልሰጠኝ ሰላሜን በልቤ ዙፋን የተቀመጥኸው ጌታ ክርስቶስ አዳኝ የሆንኸው ሀዘን የማይቀማኝ ደስታዬ አንተ ነህ ሳቅ የሞላኸኝ ለቅሶዬን ወስደህ ሰላምን ሊያገኝ ብር ያከማቸ ደስታን ሊያገኝ ወርቅ ያከማቸ ሕይወት ስትመረው መኖር ሰለቸ ኢየሱስ አንተን አለች ነፍሴ ተሞላች (በደስታ መንፈሴ)፭ እዚያ ሰፈር ፈለግሁት ሰላምን እዚያ ሰፈር ፈለግሁት ደስታን (አልተገኘም አጣሁት እርካታን)፪ ነፍሴ አገኘች እውነተኛውን ለዘላለም ደስታ የሆንኸውን (ፍፁም ሰላም ፍፁም ደስታ አንተ ነህ ጌታ)(፬) Bless you Endu, Dave, Hani & Beky❤️❤️❤️❤️ I couldn’t stop listening since it has been posted. Very beautiful arrangement.
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል
@elizabethalem9215
@elizabethalem9215 3 жыл бұрын
God bless you for sharing the lyrics 🙏🏽
@jorjioman8597
@jorjioman8597 3 жыл бұрын
God bells you
@LaylaLayla-py4vb
@LaylaLayla-py4vb 3 жыл бұрын
Amennn yen mezemur degagime new yemi semanw
@sisplaysadoptme
@sisplaysadoptme 3 жыл бұрын
Ll
@yordanosabate7577
@yordanosabate7577 2 жыл бұрын
ልክ እንዲህ ያለ ዝማሬ ስትሰማ፤ ለነፍስም ማር መቅመስ ይሆንላታል ለካ! ጸጋ ይብዛላችሁ!
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Жыл бұрын
Bitikill amennnnnnnnn
@FikaduTM
@FikaduTM 11 ай бұрын
የኮሮና በሽታ አለምን አናዉጦ ባለበት ጊዜ እራሱን የኮሮና ሥራ እየሠረሁ የሠማሁት መዝሙር ❤❤❤❤
@adoniramg1501
@adoniramg1501 3 жыл бұрын
“የሰላምም ጌታ ራሱ በሁሉ መንገድ ዘወትር ሰላምን ይስጣችሁ። ጌታ ከሁላችሁ ጋር ይሁን።” - 2ኛ ተሰሎንቄ 3፥16
@temesgenmulatu7440
@temesgenmulatu7440 Жыл бұрын
አሜን ❤️❤️
@ermias1one
@ermias1one 4 ай бұрын
Amen
@TegeBeyene-pb5vo
@TegeBeyene-pb5vo 3 ай бұрын
@misganawzeleke2222
@misganawzeleke2222 2 ай бұрын
Amen in Jesus Name
@misganawzeleke2222
@misganawzeleke2222 2 ай бұрын
Amen in Jesus Name
@melesetekle8147
@melesetekle8147 3 жыл бұрын
ለቁጥር የሚያታክት ጊዜ ደጋግሜ ደጋግሜ ሰማሁት ።የሚገርም መዝሙር ነው።በቃ ቀኑን ሙሉ ብሰማው የማይሰለች መዝሙር 🥰🥰🥰🥰🥰 ሁላችሁም በረከቶቻችን ናችሁ።ብርክርክ በሉልኝ🥰🥰🥰🥰 ይሄንን መዝሙር ያጀቡት የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾች ዘመናችሁ ይባረክ🥰🥰🥰🥰🥰
@netsitubeethiopiyawit7790
@netsitubeethiopiyawit7790 2 жыл бұрын
ብሩካን ናቹ ተባረኩልኝ ያባቴ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ብቻውንም ጌታነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ አሜንንንንንንንን ♥️🙏🔥🤲👂🌹😇🌹🌅🕛
@kidistweldegiorgis689
@kidistweldegiorgis689 3 жыл бұрын
ይህንን ዝማሬ ብሰማው ባዳምጠው አሁንም መልሼ ባዳምጠው ምንም ማቆም አልቻልኩም :: ጌታ እራሱ ነብሳችሁን እንዲህ ያረስርሰው በጣም እናመሰግናለን !
@natnaelteshome2277
@natnaelteshome2277 3 жыл бұрын
Amen kidist
@samela1239
@samela1239 3 жыл бұрын
True
@lucyone3773
@lucyone3773 3 жыл бұрын
Thanks Enedale || Hana ||Dawit || Bereket for this blessing song የዚህን ድንቅ መዝሙር Video #lyrics ሊንኩን በመጫን ይመልክቱ kzfaq.info/get/bejne/bcioaqycr666f5s.html
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@saramohamedosman823
@saramohamedosman823 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሳቅ የሞላሀኝ አንተ ነህ አንተ ራስህ ደስታዩ ነህ አንተ ራስህ ሰላሜ ነህ ደስስስስስስ የሚል ዝማሬ ተባረኩ ሰው ቢሆን ደስታን የሚሰጥ አልቆልን ነበር።
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
@joyshimelesweightlosschann1724
@joyshimelesweightlosschann1724 3 жыл бұрын
I heard it thousand time i couldn't get enough of it
@meseretendeshaw5971
@meseretendeshaw5971 3 жыл бұрын
I
@ethioupdatedinfo.
@ethioupdatedinfo. 3 жыл бұрын
Me too. It is a message for the current crisis. God bless all of the worshipers.
@ayeleabebe897
@ayeleabebe897 3 жыл бұрын
Nice
@mekiyosa2123
@mekiyosa2123 3 жыл бұрын
Yea
@robeltadesse8370
@robeltadesse8370 3 жыл бұрын
Literally!!
@user-ol7hy7jb1j
@user-ol7hy7jb1j 9 ай бұрын
በህብረት ስትዘምሩ ውበቱ ሞገሱ ልዩ ነው ፀጋ ይብዛላቹ
@saron8217
@saron8217 3 жыл бұрын
ይወሠዳል እንዳልል መች ሆነና ከምድር ይነጥቀኛል እንዳልል ሠው አልሰጠኝ ሠላሜን በልቤ ዙፋን የተቀመጥከው ጌታ ክርስቶስ አዳኝ የሆንከው ሀዘን ማይቀማኝ ደስታዬ አንተ ነህ ሳቅ የሞላኸኝ ለቅሶዬን ወስደህ ጌታ ሆይ ባንተ ያለኝ ደስታ የለም ምድር ላይ የለም በአለም ላይ አንተ ራስህ ደስታዬ ነህ አንተ ራስህ ሰላሜ ነህ Hallelujah 🎹🎶🎼 I can't stop to listen this song. Pastor dawit, pastor endale, hanicho and bereket may God bless you all more and more🙏
@tigistholt8181
@tigistholt8181 3 жыл бұрын
T
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@eyerusalemmengesha4710
@eyerusalemmengesha4710 Жыл бұрын
Woooow yihe mezumur 1000 gize bisema Des yilegnal
@bez316
@bez316 3 жыл бұрын
ዮሐንስ ወንጌል ምዕ 14:27 ሰላምን እተውላችኋለሁ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ እኔ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጥ አይደለም።
@eyedoctor9934
@eyedoctor9934 3 жыл бұрын
Bazety You are blessed
@bez316
@bez316 3 жыл бұрын
@@eyedoctor9934 Amen bless u
@lucyone3773
@lucyone3773 3 жыл бұрын
Thanks Enedale || Hana ||Dawit || Bereket for this blessing song የዚህን ድንቅ መዝሙር Video #lyrics ሊንኩን በመጫን ይመልክቱ kzfaq.info/get/bejne/bcioaqycr666f5s.html
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
@Yohannes_Fikadu
@Yohannes_Fikadu 8 ай бұрын
የሚገርም ነው: እነዚህን ሰዎች ለኢትዮጵያ የሰጠ አምላክ ይመስገነ።
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 8 күн бұрын
መሣሪያ ተጫዋቾቹን ጨምሮ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ !!❤❤❤❤❤❤❤
@dawittamiru4875
@dawittamiru4875 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ፡ በአንተ ያለኝ ደስታ የለም ምድር ላይ፡፡
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
❤ ባዳምጠዉ ባዳምጠዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ☺️ ተባረኩ ሁላቹም🙏🙏🙏
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 3 жыл бұрын
በሁለንተናው የተዋጣለት ዝማሬ ከተወዳጆቹ። ክብር ለጌታ።
@yalemgetwoyessa2689
@yalemgetwoyessa2689 2 жыл бұрын
ጌታ ስሙ ይክበር ምን ያህል እንደምወዳችሁና እንደማደምጠው ጌታ ያውቃል
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 3 жыл бұрын
Bishop Dave , Endye, bekisha , Hanye Tebareku 🙏
@rachelassefa662
@rachelassefa662 3 жыл бұрын
Bless you all nice song
@ribkaambachew1118
@ribkaambachew1118 Жыл бұрын
አሜንን እርሱ እራሱ ሰላማችን ደስታችን ነው!! ክብር ለስሙ ይሁን🙏 ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር 💖💖🙏
@user-cl5mw3xg9h
@user-cl5mw3xg9h 3 жыл бұрын
አሜንንንንን. ጌታሆይ በአንተ የለኝ ሰለም የለም በአላም ለይ አንቴ እሪስህ ሰለም ነህ አንቴ ዳስታሄነህ አሜንንንንን. ተባረኩ. ጸጋ ይብዛላችሁ 😘😘😘
@endeshawtadesse2037
@endeshawtadesse2037 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በአንተ ያለኝ ደስታ የለም በምድር ላይ የለም በዓለም ላይ
@mundotutorial20
@mundotutorial20 7 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ፣ እሄንን መዝሙር ሰምተው ብዙዎች ወደ ጌታ ቀርበዋል ፣ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ፣ በጣም የምወዳችሁ ። May almighty Lord bless you all !❤
@Abeselom-Vicky
@Abeselom-Vicky 3 жыл бұрын
These are all my favourite singers but I don’t know why I am waiting for Pastor Dawit’s turn over and over again. He owened it with an amazing voice and spirit. God bless you all
@blessed2487
@blessed2487 3 жыл бұрын
its amazing me too
@natialemayehuofficial9482
@natialemayehuofficial9482 3 жыл бұрын
Yes! Same here
@user-kn1mv8nr6g
@user-kn1mv8nr6g 3 жыл бұрын
🙋‍♂same here
@eyedoctor9934
@eyedoctor9934 3 жыл бұрын
So true !!!!!
@ephermhaile6876
@ephermhaile6876 3 жыл бұрын
Same here
@amergaashamo8509
@amergaashamo8509 3 жыл бұрын
እሴሴሴሴሴ የኔ ሠላም ኢየሱስ ነው እንዳለ ፓስተር ደቭ በረከት ሀን እንዴት እንደ ምወዳችሁ አታዉቁም
@akliluadagn4738
@akliluadagn4738 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተባረክ ስለነዚህ ምርጦች በሰጠሃቸውም ዝማሬ ነፍሴ እርፍ አለች
@prophetselammesele7756
@prophetselammesele7756 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fN6Hlb1ps9fNiZ8.html
@user-of5cq1ih9h
@user-of5cq1ih9h 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እስይ አባ እየሱስ የኔ ፍፁም ደስታ ፣የኔ ፍፁም ሰላም ዋዉ ነፍስ የሚያረሰርስ መዝሙር ወደ ላይ ከፍ የሚያደርግ ተባረኩ ይብዛላችሁ🙏🙏🤩🤩❤❤🇮🇱
@lucyone3773
@lucyone3773 3 жыл бұрын
Thanks Enedale || Hana ||Dawit || Bereket for this blessing song የዚህን ድንቅ መዝሙር Video #lyrics ሊንኩን በመጫን ይመልክቱ kzfaq.info/get/bejne/bcioaqycr666f5s.html
@andranimonika7300
@andranimonika7300 3 жыл бұрын
Amen tebrekuu ye Abate birukani ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
@derartutola2579
@derartutola2579 3 жыл бұрын
ተባረኩ እናንት ብሩካኖች ያምላኬ እንቁዎች
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 3 жыл бұрын
እስይ መጀመሪያ ክብር ለጌታ ለእየሱሰ ክርስቶስ ቀጥየ እንደዚህ ባንድ ሆናችሁ ስትዘምሩ እንዴት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛላችሁ እንደ እኔ የተደስተ ከለ እልልልልል በሉ እጃችሁን አውጡ ዘመናችን የበረከት እና የስላም ይሁን ተባረኩው ::
@everyone8356
@everyone8356 3 жыл бұрын
Thanks Enedale || Hana ||Dawit || Bereket for this blessing song የዚህን ድንቅ መዝሙር Video #lyrics ሊንኩን በመጫን ይመልክቱ kzfaq.info/get/bejne/bcioaqycr666f5s.html
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማ
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 7 күн бұрын
ለምልሙ ፣ እግዚአብሔር ፣ከእናንተ ጋር ይሁን።
@birtukantaye1932
@birtukantaye1932 3 жыл бұрын
እፎይይይይይይይይ ኧረ ዘምሩት እንደዚህ ኢየሱስን፤ አይደለም በኢየሱስ በእናንተ ራሱ ርክት ነው የምለው፡፡ እንዳለዬ ወንድሜ እንዴት እንደምወድህ በስማም ፓስተር ዳዊት ዊ ሃናስ እ በረከትስ ከነስምህ በረከት ዊይ የአባቴ ልጆች የልቤን የውስጤን የማይባችሁ ብርክ በሉ፡፡
@abigiyadawit9995
@abigiyadawit9995 3 жыл бұрын
Woe
@lucyone3773
@lucyone3773 3 жыл бұрын
Thanks Enedale || Hana ||Dawit || Bereket for this blessing song የዚህን ድንቅ መዝሙር Video #lyrics ሊንኩን በመጫን ይመልክቱ kzfaq.info/get/bejne/bcioaqycr666f5s.html
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
@bellae3334
@bellae3334 3 жыл бұрын
ከዘመሩ አይቀር እንዲ ነው ርክት ያረጋል እርጋታቹ ራሱ wow! ይጨምርባቹ። ከፍ በል እየሱስ🙌🙌
@everyone8356
@everyone8356 3 жыл бұрын
Thanks Enedale || Hana ||Dawit || Bereket for this blessing song የዚህን ድንቅ መዝሙር Video #lyrics ሊንኩን በመጫን ይመልክቱ kzfaq.info/get/bejne/bcioaqycr666f5s.html
@user-ln5xt2vz1t
@user-ln5xt2vz1t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ላጌቶቹ ጌታ ይሁን አሜን ዛማናችሁ ይባረክ 👏🎹👏🎷👏🎸👏🎺👏🥁👏🎻🙏🇪🇹አሳይ ሃሌሉያ አያሱስ ጌታ ነው...
@henoktariku619
@henoktariku619 5 ай бұрын
ኧረ ሀና ምን ይሻለኛል እንደው ድምፅሽ እኮ በቃ woww❤❤❤ ከምር 4 ታችሁም ተባረክንባችሁ ተባረኩልን እንወዳችኋለን የሆነ ጊዜ ደግሞ እግዚአብሔር ከፈቀደ አርባምንጭ በምንም አጋጣሚ ከመጣችሁ እንገናኛለን እንዴ ጋር ሆሳእና ቤተምህረት አንዳንዴ አገኘዋለሁ አራታችሁንም❤❤❤❤ ተባረኩ
@mehretyebezalat9857
@mehretyebezalat9857 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፡እናንተን ለእኛ በረከት አርጎ የሠጠን እግዚአብሄር ይመስገን ፡እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን።
@user-xy7up6ik5d
@user-xy7up6ik5d 3 жыл бұрын
ይወሰዳል እንዳልል መች ሆነና ከምድር ይነጥቀኛል እንዳልል ሰው አልሰጠኝ ሰላሜን
@romanwelde5303
@romanwelde5303 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በአንተ ያለኝ ደስታ የለም ምድርላይ የለም አለም ላይ አንተ ራስህ ደስታዬ ነህ አንተ ራስህ ሰላሜ ነህ ሃሌሌልልሉያ አሜንንንንንን ቅዱሳን ተባረኩ በብዙ⛪🎤🎧🎹🎷🎺🎸🎶
@lucyone3773
@lucyone3773 3 жыл бұрын
Thanks Enedale || Hana ||Dawit || Bereket for this blessing song የዚህን ድንቅ መዝሙር Video #lyrics ሊንኩን በመጫን ይመልክቱ kzfaq.info/get/bejne/bcioaqycr666f5s.html
@melakugetahun410
@melakugetahun410 2 жыл бұрын
Amazing color of voices, talents and singers with great integrity.Please keep blessing the generation with such a kind of wonderful songs.
@solf2000
@solf2000 2 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ፤ እግዚአብሔር ይመስገን። ደጋግሜ እያጣጣምሁት ነው፥ ሃሌ ሉያ።
@helenyenatelijneg803
@helenyenatelijneg803 3 жыл бұрын
ደጋግሜ ብስማው አልስለቸውም ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ በነሀር ሁሉ ተባረኩ ያባቴ ልጆች
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
@EndaleDuressa
@EndaleDuressa 3 жыл бұрын
የሚያስተምር ሕይወት ፣ የሚናገር ሕይወት ያላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ። ሁሌም እወዳችኋለሁ። awesome
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 3 жыл бұрын
ጌታዩ ኢየሱስ እንተ ደስታዬ እና ሰላሜ ነክ። ያአባቴ ልጆች በብዙ ተባረኩልኝ!!!
@lucyone3773
@lucyone3773 3 жыл бұрын
Thanks Enedale || Hana ||Dawit || Bereket for this blessing song የዚህን ድንቅ መዝሙር Video #lyrics ሊንኩን በመጫን ይመልክቱ kzfaq.info/get/bejne/bcioaqycr666f5s.html
@belenmekonnen9319
@belenmekonnen9319 3 жыл бұрын
Girum yezemariyan sibisib new. Bertu beGeta chersu endezemerachihut yihunilachihu. Tebareku
@AmbooTimes
@AmbooTimes 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ፡፡
@selamhaile1904
@selamhaile1904 3 жыл бұрын
ሀሌሉያ አንተ እራስ ደስታዬ ነክ ሰላም ነክ ጌታ ሆይ የማይገዛውን ማንም ልሰጠኝ የማይችለውን ሰላም እና ደስታ ስለሰጠከኝ ዘመኔን ሙሉ እባርክሀለው እቀርባለው ምስጋና ለስምህ
@senaytalemayehu8950
@senaytalemayehu8950 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ተባረኩ የጌታ ልጆች እወዳቹአለው
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 3 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜሜንንንን💓✊🤗🙏 አሜሜሜሜሜሜሜሜንንንን💓✊🤗🙏 እልልልልል እልልልልል እልልል💓✊🤗🙏 ኢየሱስ አንተ ብቻነህ ፍፁም ደስታ ፍፁም ስላም የሆንኽው በልቤ ዙፋን የተቀመጥኸው!!💗እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በብዙ ተባረኩ!!!! 📚📚📚📚📚📖📖📖🙌🙌🙌🙌
@everyone8356
@everyone8356 3 жыл бұрын
Thanks Enedale || Hana ||Dawit || Bereket for this blessing song የዚህን ድንቅ መዝሙር Video #lyrics ሊንኩን በመጫን ይመልክቱ kzfaq.info/get/bejne/bcioaqycr666f5s.html
@everyone8356
@everyone8356 3 жыл бұрын
Thanks Enedale || Hana ||Dawit || Bereket for this blessing song የዚህን ድንቅ መዝሙር Video #lyrics ሊንኩን በመጫን ይመልክቱ kzfaq.info/get/bejne/bcioaqycr666f5s.html
@mekdelawityosef9618
@mekdelawityosef9618 3 жыл бұрын
ይወሰዳል እንዳልል መች ሆነና ከምድር ይነጥቀኛል እንዳልል ሰው አልሰጠኝ ሰላሜን በልቤ ዙፋን የተቀመጥኸው ጌታ ክርስቶስ አዳኝ የሆንኸው ሀዘን የማይቀማኝ ደስታዬ አንተ ነህ ሳቅ የሞላኸኝ ለቅሶዬን ወስደህ Tebarku
@addisalemworku8423
@addisalemworku8423 3 жыл бұрын
ውስጥን የሚያርስ ዝማሬ ተባረኩልኝ!!!
@henokhabte4525
@henokhabte4525 3 жыл бұрын
Excellent and Heavenly ⭐️ well done brothers and sister for getting together, each of you have anointed and unique voices. All Glory be to God Almighty Amen 🙏
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ሃኒቾዬ የኔ እንቁ በጣም ነው ምወድሽ እማ
@solf2000
@solf2000 2 жыл бұрын
ደግሜ ደግሜ መውደዴን ብገልፅላችሁ የሚቃወመኝ ማን ነው? ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።
@ferehiwotdawit2714
@ferehiwotdawit2714 2 жыл бұрын
Hana you are my favorite singer i like your all songs 😘😘❤❤
@Laysanewuab
@Laysanewuab 3 жыл бұрын
bishop endet endemiwodh tebarekulign
@hiwizerga9472
@hiwizerga9472 3 жыл бұрын
የጌታ ምርጦች ስወዳቹ ሁላቹም ተባረኩ አሜን አሜን አሜን ....በቀን ስንቴ ደጋግሜ እንደምሰማው አትጠይቁኝ ዋው ፀጋውን ያብዛልህ ፓስተር እንዳለ ተባረኩ ሁላቹም🙏👏👏👏👏👏
@everyone8356
@everyone8356 3 жыл бұрын
Thanks Enedale || Hana ||Dawit || Bereket for this blessing song የዚህን ድንቅ መዝሙር Video #lyrics ሊንኩን በመጫን ይመልክቱ kzfaq.info/get/bejne/bcioaqycr666f5s.html
@dansojil
@dansojil 3 жыл бұрын
Blessed and beloved saints in Christ Jesus, greetings to you in the name of Jesus Christ! I heard it Millions time and I couldn't get enough of it. What a wonderful & blessing song! Much grace and glory to you all!
@Dure34
@Dure34 3 жыл бұрын
በጣም ማራኪ መዝሙር ነው 😍
@kinfelemma6259
@kinfelemma6259 3 жыл бұрын
ሳቅ የሞላኸኝ ጌታ ሆይ ተባረክልኝ ደስታዬ አንተ ነህ
@hiruteteferi3315
@hiruteteferi3315 2 жыл бұрын
የምወዳችሁ ብሰማ የማልጡግበው መዝሙር ተባረኩ
@rahelayalew4450
@rahelayalew4450 2 жыл бұрын
tebareklgn pasterye
@h.a.1192
@h.a.1192 3 жыл бұрын
Tebareku ሰላሜን ሰለባረካቹሁት ተባረኩ በዚህ በጉልምስና እድሜያቹ እራሳቹሁን ለእርሱ ሰለሰጣቹሁት ጌታን እጂግ አመሰግናለዑ እወዳቸዋለሁ
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡ ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡ ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@jsfamily3726
@jsfamily3726 Жыл бұрын
This mezmur becomes my everyday does, listening to it more than 6× a day almost for about 15 days in a row as today. Thank you so much God bless you all 🙏❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@bililghasrasagh4827
@bililghasrasagh4827 3 жыл бұрын
ya Dave. dimxe. seyasazeni. malte. anjte. weste. yigbali. bless.u. more. we. love. u.
@Shalom12772
@Shalom12772 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ በጣም የሚያስመካ ወደ ሰላሙ ጌታ የሚያስጠጋ መንፈስ ያለበት ነው
@AbamelaTube
@AbamelaTube 3 жыл бұрын
Adye_Abeba kzfaq.info/get/bejne/q7ZdiLKJ0dCzk40.html
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በአንተ ያለኝ ደስታ የለም በምድር ላይ የለም በዓለም ላይ...... God Blessed You All!!!
@wengelawitaffin1315
@wengelawitaffin1315 Жыл бұрын
Sami ä
@user-en3qm4dn7s
@user-en3qm4dn7s 2 жыл бұрын
በተከበበ ከተማ ራሱ ቢቻ ሰላም የሆነን ጌታ ዘመናቹን ጨርሶ ይባረክ
@tigistshumet7021
@tigistshumet7021 Жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ነዉ ደጋግሜ ደጋግሜነዉ ሁሌ እምሰማዉ ኢየሱስን ያየሁበት ዝማሬ ነዉ ፀጋ ይብዛላችሁ
@lucydane1667
@lucydane1667 3 жыл бұрын
ከጌታ ውጪ ምን ሰላም አለ ሁሉ ተዝቆ የማያልቅ የውስጥ ደስታ ስለ እናንተ ጌታን አመሰግናለሁ ዘመናችሁ ይባረክ
@everyone8356
@everyone8356 3 жыл бұрын
Thanks Enedale || Hana ||Dawit || Bereket for this blessing song የዚህን ድንቅ መዝሙር Video #lyrics ሊንኩን በመጫን ይመልክቱ kzfaq.info/get/bejne/bcioaqycr666f5s.html
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 жыл бұрын
የሰው ልጅ እንዴት ከጌታ ውጭ መኖር ይችላል? ከነፍሳቸው እረኛ ከጌታ ክርስቶስ ውጭ የሚኖሩ ሰዎች እንዴት ያልታደሉ ናቸው? ከጌታ ኢየሱስ ውጭ በምድር ላይ በአሁኑ ሰአት የሚኖረው ሰውና በመቃብር ውስጥ ያለ የሞተ ሰው ጋር ምንም ልዩነት የለውም ።
@bez316
@bez316 3 жыл бұрын
Belss u
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 жыл бұрын
@@bez316 amen
@mimitube270
@mimitube270 3 жыл бұрын
👍
@mimitube270
@mimitube270 3 жыл бұрын
Tkkl
@natnaelteshome2277
@natnaelteshome2277 3 жыл бұрын
😢awo lik new😭😭😭
@onetruth4649
@onetruth4649 2 жыл бұрын
የአባቴ ብሩካን ተባረኩ
@likemelaiktkidusmikael474
@likemelaiktkidusmikael474 2 жыл бұрын
እንደዉ ከምትናገሩት ቃል በላይ ገፅታችሁ ጭምር ስብከት ዝማሬ ነዉ ተባረኩ
@keneniberhanu7488
@keneniberhanu7488 3 жыл бұрын
God Bless You All! Menfes Yemiyadis Mezmur!
@tigesttadesse1293
@tigesttadesse1293 3 жыл бұрын
Geta Eyesus yibarkachew Widddidd new yemaregachew Ye abate birukanoch
@tamenetakele7735
@tamenetakele7735 3 жыл бұрын
eyesus anten yalech nefs temolach bedesta menfes....ababiye nefse hulem anten tlalech antem bedstah menfes mulat......እኚህን ብሩካንን ስለሰጠheን ክብሩ ምስጋናው ሁሉ ለአንተ ብቻ ይሁን!!!
@fikirlabenatona9203
@fikirlabenatona9203 3 жыл бұрын
Destaye yetesetegn neger sayhon ante rasih neh...amen betam miweded mezmur❤️❤️❤️❤️....cant stop listening to zis song
@getahuntesfaye6333
@getahuntesfaye6333 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሰላም ነው ደስታ ነው ጌታ አዳኝ ነው. ዘምናችሁ ይባረክ
@meharizeray6446
@meharizeray6446 2 жыл бұрын
Haniye Tebareki
@yosefalamrewofficial5013
@yosefalamrewofficial5013 3 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉይይይይይይይይ እረፍት የሆነ መዝሙር በረከቶቻችን ክበሩልን !!!!!!!!!
@abigiyatewodros9558
@abigiyatewodros9558 3 жыл бұрын
Ewnet nw be esu desta nw menenorw yebark keberun hulu tekelelo yewesed temesgen des yemil zemare nw tebareku zemenachu endi eyamesgnachu bemehonu tedestu
@tsegishabbiyu4838
@tsegishabbiyu4838 3 жыл бұрын
What can i say this is really powerful song God Bless You All
@yabechsingingfocj8700
@yabechsingingfocj8700 3 жыл бұрын
Bebezu Tebareku Betam Des Yemil Mezemur New...💟
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 3 жыл бұрын
Wow no word! በውስጥ ይቃጠላል የክርስቶስ ፍቅር በውስጡ ክርስትና ይጣፍጣል ምን ብንፈተን ደስተኛ ነን እራሱ ደስታን የፈጠረው ስላለ በልባችን። ምስጉን ነው እግዚአብሔር ልጅ ያደረገው ሰው
@everyone8356
@everyone8356 3 жыл бұрын
Thanks Enedale || Hana ||Dawit || Bereket for this blessing song የዚህን ድንቅ መዝሙር Video #lyrics ሊንኩን በመጫን ይመልክቱ kzfaq.info/get/bejne/bcioaqycr666f5s.html
@astu1825
@astu1825 Жыл бұрын
Yes
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 3 жыл бұрын
Prince of peace... My lord
@del6834
@del6834 3 жыл бұрын
JESUS CHRIST IS MY JOY FOREVER. GREAT SONG AND VOICE.
@lucyone3773
@lucyone3773 3 жыл бұрын
Thanks Enedale || Hana ||Dawit || Bereket for this blessing song የዚህን ድንቅ መዝሙር Video #lyrics ሊንኩን በመጫን ይመልክቱ kzfaq.info/get/bejne/bcioaqycr666f5s.html
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
@SoruHuwate-hm6zg
@SoruHuwate-hm6zg 9 ай бұрын
Yes amen God is peace
@gediongirmay8326
@gediongirmay8326 3 жыл бұрын
ደጋግሜ ብስማው አልስለቸውም ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ
@yewubdargyewubdar
@yewubdargyewubdar 3 жыл бұрын
የማይጠንገብ ዝማሬ ቃላትም የለኝ በብዙ ተባረኩ።
@everyone8356
@everyone8356 3 жыл бұрын
Thanks Enedale || Hana ||Dawit || Bereket for this blessing song የዚህን ድንቅ መዝሙር Video #lyrics ሊንኩን በመጫን ይመልክቱ kzfaq.info/get/bejne/bcioaqycr666f5s.html
@selamnkulu2023
@selamnkulu2023 3 жыл бұрын
ፍጹም ሰላም ፍጹም ደስታ ኣንተነህ ጌታ፡
@hannahanna826
@hannahanna826 2 жыл бұрын
እፈይ ጌታ የዘይባረክ ተባረኩ ወድሞቼ እወዳቹዋለሁ ተባረኩ
@jerusalemchosen8798
@jerusalemchosen8798 3 жыл бұрын
እዛ ሰፈር ፈለኩት ሰላሜን እዛ ሰፈር ፈለኩት ደስታን አልተገኘም አጣሁኝ እርካታን አልተገኘም አጣሁኝ እርካታን
@rahelgirma9026
@rahelgirma9026 2 жыл бұрын
Amazing songgggg Blessed u guys u have to care ur spirit.....
@fitsumode8405
@fitsumode8405 3 жыл бұрын
Man of God Pastor Endale God bless you we are so blessed by your heavenly songs. We thank God a lot about you
@tarekegnkassahun2435
@tarekegnkassahun2435 3 жыл бұрын
Tebarekuligni Yekerew Zemenachihu briki yibeliligni
@malasachbamudo1584
@malasachbamudo1584 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tabaraku ewodachuwalew amen egzabiher yibarikachu tsaga bageta ba Eyesusim yechamarilachu
@ethiopia2836
@ethiopia2836 3 жыл бұрын
ፓ/ር/ ደዊት እግ/ር ይበርክ መለካም ሰው ነህ የጌታ ቅበት የሞለበት በሪያ ነህ እኔ የእሱን ስብካት በምሰማበት ጌዜ ልብ እፍፍፍፍ ይሌኘል
@gezagize
@gezagize 3 жыл бұрын
Pr. Dev, please work on more spiritual songs. We miss your sound!
@girmanesibu3044
@girmanesibu3044 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ራስህ አንተ ደስታዬ ነህ ራስህ አንተ ሰላሜ ነህ አሜን አሜን አሜን እናንተ የትውልድ እረፍት ናችሁ ተባረኩ።
@abushtube2024
@abushtube2024 2 жыл бұрын
Who still listening this blessing song
@gracechannel6966
@gracechannel6966 2 жыл бұрын
It is a wonderful and inspiring song !! Bless you, all !!!
Pastor Endale woldegiorgis ለእረኛዬ/Leregnaye/23 February 2023/
6:48
Pastor Endale Woldegiorgis Ministries
Рет қаралды 1,7 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 1 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,4 МЛН
የእድሜዬን ቀናት Pastor Endale Woldegiorgis (Live Worship)
12:12
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 2,9 МЛН
Sadraddin - Если любишь | Official Visualizer
2:14
SADRADDIN
Рет қаралды 766 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 499 М.
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 279 М.
Duman - Баяғыдай
3:24
Duman Marat
Рет қаралды 113 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 1,4 МЛН
Райымбек Нысанбек - Сүйдім аруды
3:39
Райымбек Нысанбек
Рет қаралды 96 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 3,6 МЛН