//እንተዋወቃለን ወይ// " ያየሁት ዛፍ ላይ ነው"🤣🤣 /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 193,794

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 427
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 7 ай бұрын
የእኔ አሰተያየት አንደኛ ለወጣው 10.000 ሁለተኛ ለወጣው 3000 ሦስተኛ ለወጣው 2000 አድርጋችሁ ብትሸልሙ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ብየ አምናለሁ ይህን አሰቡበት ተወያዩበት አዘጋጆች ሉላየ አንችንም ይመለከታል ትክክለኛ የሸልማቱ ደንብ ይሄ ነው
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 7 ай бұрын
በትክክል እኔም እያልኩ ነበር በባዶው ከሚሄዱ
@sAli-dh7xn
@sAli-dh7xn 7 ай бұрын
ፍትህ.በሳኡዲእስርለሚሰቃዩወድምእህቶቻችን.እህህህህእኔስልቤደማ😢😢😢😢😢😢😢
@user-po9se4kn8r
@user-po9se4kn8r 7 ай бұрын
❤❤ትክክል
@FathiaFathia-zz9ts
@FathiaFathia-zz9ts 7 ай бұрын
ትክክል
@sikosil9949
@sikosil9949 7 ай бұрын
በትክክል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 7 ай бұрын
ዛሪ አስፍዉን አይታችሁ ያዘናችሁ በድአና በፆለት አትርሱት
@masetewal6914
@masetewal6914 7 ай бұрын
😢አወ የእውነት ፈጣሪ ይማረው 🙏
@hirut758
@hirut758 7 ай бұрын
እውነት ነው ሁላችንም በየእምነታችን እንጸልይለታለን አስፋው መልከም ቅን ልብ ያለው አዛኝ ሰው ጨርሶ ይማረው
@emuye869
@emuye869 7 ай бұрын
😢እግዚአብሔር ይማረው
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 7 ай бұрын
ኢሻ አላህ በጣም ነው ያሳዘነኝ አላህ ሙሉ ጤናውን ይመልስለት
@aishaaisha2337
@aishaaisha2337 7 ай бұрын
አላህ ያሽረው ልቤአዝኗል
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 7 ай бұрын
አላህ ሆይ ላጣ ማግኝትን ለታታመሙት ሻርን ለተከፍ ላዘነ ደስታን ላላ ገባ ቆንጆ ትዳርን ልጅ ለተመኝ ቆንጅየ ልጆች ይስጥልን❤❤❤❤🤲🏼
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 7 ай бұрын
አሜን፫❤❤
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 7 ай бұрын
አሚንኖን
@hayutube2065
@hayutube2065 7 ай бұрын
አሚን
@user-sr4ud4vf8i
@user-sr4ud4vf8i 7 ай бұрын
​@@Samera-kd5nz❤ ❤
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 7 ай бұрын
Amen
@sffdgg8523
@sffdgg8523 7 ай бұрын
ማነው እዴኔ ማስታወቂያው አሳልፎ የሚያይ😅😅😅😅
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 7 ай бұрын
እኔ😂😂😂
@user-ty2ji5ce1w
@user-ty2ji5ce1w 7 ай бұрын
ene 😂😂
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc 7 ай бұрын
እኔ😂
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 7 ай бұрын
እኔ
@kabeman1867
@kabeman1867 6 ай бұрын
😜😜😜
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 7 ай бұрын
Ebs ወች አስተያየት ተቀበሉ ሺልማቱ እደነጥባቸው ለ3 ቱም ጥዶች መሰጠት አለበት ሁሉም አሸንፋለሁብሎ ከሩቅ ነው የሚመጡት ቢያስ የታክሲ ቻሉዋቸው
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 7 ай бұрын
ባሎቻችሁን አባ የምትሉ ሴቶች አባታችሁን ማነው የምትሉት😂እኔግን ተሳስቸ እንኳን አባቴ አባ ምናምን አልልም ሆ አባየ የወለደኝ ብቻ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gm7po5ks8w
@user-gm7po5ks8w 7 ай бұрын
ከከ የኔም ጥያቄ ነው የምር
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 7 ай бұрын
ክክክ 😂😂 እኔም 😢 ግን እኮ አባት የለኝም የአባትንት ትርጉምን አላቀውም ግን ባሌን ተሳስቼም ያለስሙ ጠርቼው አላቅም
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 7 ай бұрын
@@heedssjeedss8369 አብሽሪ የኔ ውድ እህት አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው ለሞቱት ሁሉ ሴቱ ቅጥ አቷል አትሻብኝ
@yetmworkmelaku6549
@yetmworkmelaku6549 7 ай бұрын
ትክክል በጣም ነው የሚደብረኝ አባ እማ ለእናትና አባት ብቻ ነው መሆን ያለበት
@slienasolyana8913
@slienasolyana8913 7 ай бұрын
አደለም ለባልሽ ለልጅሽም አባ ነው ምትይው ውዴ ከአነጋገር አጠቃቀም ነው አባታቸውን ከሌላ ሰው ለመቃረን አይመስለኝም ሲቀጥል ደሞ አባ ቢሉም ምንም አደለም ከባትሽ እኩል ነው ያሳደገሽ ማለት ትችያለሽ
@shemim6079
@shemim6079 7 ай бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ቀሪ ዘመናችሁ የእረፍት የደስታ ይሁንላችሁ ይሁንልን ❤❤❤❤❤
@meremamerema7164
@meremamerema7164 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-sr4hd1ul8t
@user-sr4hd1ul8t 7 ай бұрын
አሚን
@assistanthome578
@assistanthome578 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@aww6817
@aww6817 7 ай бұрын
አሚንንንን
@sAli-dh7xn
@sAli-dh7xn 7 ай бұрын
አሜንይስጠን.ስደትጭቀትሀሳብ.ናፍቄት
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 7 ай бұрын
ፍትህ፣ለመዳም፣ቅመም፣ለለይላ፣ኑር፣ስቦ፣ብር፣ስጦት፣ኢቢኤሶች፣እኛ፣ነን፣የምንከታተላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ek8yb3jz3l
@user-ek8yb3jz3l 7 ай бұрын
እረ እነሱም ዛሬ ላስፍው እርዳታ ሲጠይቁ ነበር
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 7 ай бұрын
አሁንም አልተሟላእደውደ ብሩ እግዚአብሔር ይርዳት😢
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 7 ай бұрын
@@user-fi5hs5lr8s አልሞላም፣አድወር፣ቀራት
@fatimaabdu2088
@fatimaabdu2088 7 ай бұрын
አልሞላላትም እደ
@Dud-vo6mb
@Dud-vo6mb 7 ай бұрын
ሀይ
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 7 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ለእኛም ይህን እድል እግዚአብሔር ይስጠን ❤❤
@HayatHusen-bo9hw
@HayatHusen-bo9hw 7 ай бұрын
አሚንን
@tgethio6945
@tgethio6945 3 ай бұрын
አሜንን
@user-di3xu1rb9q
@user-di3xu1rb9q 7 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ለዚህ ያብቃን አሳባችን ተሳክቶ ላሀራችን ያብቃን ኡፍ ስደት ሰልችቶኛል
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 7 ай бұрын
አሚን
@gjhwwjr9159
@gjhwwjr9159 7 ай бұрын
አሜንንን ❤❤❤🙏🙏
@rahmahteak9719
@rahmahteak9719 7 ай бұрын
አሚንዉደቹዮ
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 7 ай бұрын
Amen
@kweesweet8802
@kweesweet8802 7 ай бұрын
አሜን በጣም ሁሌአንድ አይነት ስራ ያገሸግሻል 😢
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 7 ай бұрын
የዮብ ሚስት ግልፅ ናት ወድሞ ነው የመሰለኝ እኮ😂ይመችሽ
@merrymegra
@merrymegra 7 ай бұрын
ማነው እንደኔ ማስታወቂያ የሰለቸው?እያሳለፍኩ ነው የማየው ማን ሞኝ አለ😂
@zakiazakia6479
@zakiazakia6479 7 ай бұрын
እኔ ረሱ አሰልፌ ነዉ ምያያው ስልችት😂😂😂😂
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 7 ай бұрын
አለሁልሽ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 7 ай бұрын
እኔ 😅😅😅
@samiraamna-zr2qz
@samiraamna-zr2qz 7 ай бұрын
ደምሪኝ😂😂😂
@nejat3779
@nejat3779 7 ай бұрын
ቲቪ ላይ ባታዬ ምን ትያለሽ ማስታወቂያ እዚ ብዙም አይደለም
@user-cx6bt3on4b
@user-cx6bt3on4b 7 ай бұрын
ዛሪ አሰፋውን አይች በጣምነው ያሳዘነኝ ፊቱሁላ አብጡል 😢😢ፈጣሩያሸረው
@user-hv5bh6pn7w
@user-hv5bh6pn7w 7 ай бұрын
በጣምወላሂይህበሺታከባድነው ኡፍፍፍፍ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 7 ай бұрын
​@@user-hv5bh6pn7wአሚን አሏህ ያሽረዉ ሚስኪን አባት ነው 😢😢
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ እኔ እራሱ አለቀስሁ
@ghghh3547
@ghghh3547 7 ай бұрын
እደኔ አይተሽዋል አላህ ያሽረዉ
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 7 ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ምሮት በሰላም ወደ ስራው ይመልሰው
@user-gm7po5ks8w
@user-gm7po5ks8w 7 ай бұрын
መካከላይ ያለችው ልጅ ስታምር
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 7 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ❤❤❤
@edenhabte440
@edenhabte440 7 ай бұрын
EBS don’t change only studio even give for people motivation 1,2,3 some gift 🎁
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh 7 ай бұрын
ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ አላህ አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን እርዙቃችንን በሀገራችን ያብቃን 💚💛❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 7 ай бұрын
አንዳንድ ስው ግልጽ ነው ተባረኪ
@user-si6eq7hu7d
@user-si6eq7hu7d 7 ай бұрын
ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ሉላዬ ዛሬ የለበሽው ብዙም አይደል
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 7 ай бұрын
ኧረ ሴቶችየ አባታችሁን የት ጥላችሁነው አባ አባ እምትሉት😂😂😂😂
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 7 ай бұрын
እኮ እኔማ አልወድም 😂😂😂😂😂
@zedahmed9371
@zedahmed9371 7 ай бұрын
​@@jameelajameela8867ሲያስጠሉ እንዴት ነው የአባትን ቦታ የሚተኩት እነዚህ ወጠጤወች ቱ
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 7 ай бұрын
@@zedahmed9371 በጣም ፋሽን ማረጋቸው ነዋ ትናት የተገኘ ባል አባ ምናምን እደባል መባል ያለበት አለ ከዛ ውጭ አባ እማ 🌶
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 7 ай бұрын
@@zedahmed9371 እኮ እኔም ገርሞኝነው
@zakiazakia6479
@zakiazakia6479 7 ай бұрын
እኔም ይገርመኛኔ😂😂😂😂😂😂
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 7 ай бұрын
ማስታወቂያው እርዘመ እኔ እኳን እየሳለፍኩ ነው የማያው😂
@user-bh2ye6nj5t
@user-bh2ye6nj5t 7 ай бұрын
😂😂😂እኔም
@addisw1713
@addisw1713 7 ай бұрын
አስፍዬ የኔ አባት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ 🙏🙏🙏❤️❤️
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 7 ай бұрын
አሜን
@Metiwollo5
@Metiwollo5 7 ай бұрын
አላህ ሆይ ሀገራችነን ሰላም አድርግልን ያረብብብ 🇪🇹
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 7 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ ❤❤❤❤
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 7 ай бұрын
ኢዮብ እና መሰረት ሲያስቀኑ ታድለው ግልጽ የሆኑ ባል እና ሚስት እህት እና ወንድም እኮ ነው እሚመስሉ ነጻነታቸው
@kidusefrem896
@kidusefrem896 7 ай бұрын
ሚስቱ ነገረኛ ነች ይቺ ሀሜተኛ ለጥያቄዎች ይወድድ መጥታ ሀሜት🤣🤣
@hayatquin2249
@hayatquin2249 7 ай бұрын
ሉላ ዛሬ የሌሊት ልብስ ነዉደ የለበሽዉ😅
@TewodrosAmsalu
@TewodrosAmsalu 7 ай бұрын
የዛሬ የሙዚቃ እንግዶቻቹ ኡፍፍፍፍ የሚጣፍጥ እናመሠግናለን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 7 ай бұрын
የታክሲ ሹፌሩ የሚያሳዝን ነገር ነው ሚስቱም ትወርድበታለች ፍቅር ይጨምርላችሁ❤❤
@rahelestif2112
@rahelestif2112 7 ай бұрын
ወይኔ ቀይ ለባሽዋ ባልዋ አጥባ አሰጣችው እኮ 🤣🤣🤣
@kweesweet8802
@kweesweet8802 7 ай бұрын
😂😂😂
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 7 ай бұрын
​@@kweesweet8802በጣም ፈጣሪ ይሁ ናት ከካሜራ ጀርባ😂😂😂
@Eyerus21
@Eyerus21 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-qb2qu8if9w
@user-qb2qu8if9w 7 ай бұрын
😂😂😂
@amiidaiil9847
@amiidaiil9847 7 ай бұрын
በሺቃለይ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 7 ай бұрын
ሉላየ ዛሬ ደሞ ምድነዉ የለበሽዉ የሌሊት ልብስ የመሠለ
@TrHg-mo4mr
@TrHg-mo4mr 7 ай бұрын
ሳህ ይመስላል እኔእራሱገርሞኛል
@samirasa3ed914
@samirasa3ed914 7 ай бұрын
ታዲያ አደለዴ ኪኪኪ
@user-gm7po5ks8w
@user-gm7po5ks8w 7 ай бұрын
እኔም ብያለሁ
@zenatial2528
@zenatial2528 7 ай бұрын
😂😂
@abebaabebe9930
@abebaabebe9930 7 ай бұрын
እኔ ደሞ የሉላን ቀሚስ በጣም ተመቸኝ አንዳንዴ ዘና ለማለት ፈልጋነው ውዶችዬ አይመስላችሁም❤❤❤❤
@AlemAbebe-vm3ey
@AlemAbebe-vm3ey 7 ай бұрын
ቀይ ለባሿ ግን ማደሪያሽን ፈልጊ ሆይይ ቦለቄ ነው እዴ ቁርስ የበላችው የሆዶዋን ለቀቀችው እኮ😂😂😂😂😂😂
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 7 ай бұрын
😂😂
@user-gj8jd1cn2d
@user-gj8jd1cn2d 7 ай бұрын
በሳቅ ገደልሽኝ
@user-cq3iv2gc3t
@user-cq3iv2gc3t 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@roozmarwan8670
@roozmarwan8670 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@tigesttariku3109
@tigesttariku3109 7 ай бұрын
ሉላዬ ግን የዛሬ ልብስ ቡዙም አይዳለም ግን ይቅርታ
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e 7 ай бұрын
የምንኝታ ልብስ ነው ኡሚመስለው
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 7 ай бұрын
ሰላም ሉላየ እንኳን በሰላም መጣሸ ለእውቁና ለተወዳጁ ጋዜጠኛ ለአሰፍው መሸሻ እግዚአብሔር ምህረት ይሰጠው ለሚወደው ሰራው እንዲመለሰ ምኞቴን ነው💐💐💐💐💐💐🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼💐💐💐💐👍
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 7 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ❤❤❤
@user-si6eq7hu7d
@user-si6eq7hu7d 7 ай бұрын
ወይኔ ጉድሽ ወረድሽበት በሚዲያ😅😅
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 7 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤❤
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 7 ай бұрын
ኧረ ቀይ ለባሾ ባሎን ወረደቺበት😂😂😂😂
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 7 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ❤❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 7 ай бұрын
የእውነተኛ ባል እና ሚስት መሰረት እና እዮብ
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l 7 ай бұрын
እንኳንም አሸነፉ ግልፅ ግልፁ ነው የተናገረቺው😅😅
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 7 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ❤❤😢
@bitybity4949
@bitybity4949 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@Almi_Alm
@Almi_Alm 7 ай бұрын
ከች ብለናል ከማዳም ኩሽና😂
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 7 ай бұрын
እውነት ነው
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 7 ай бұрын
እውነት ነው
@rahmahteak9719
@rahmahteak9719 7 ай бұрын
ሠላማቹ፣ብዝትይበልቅመሞች
@rosarosa9032
@rosarosa9032 7 ай бұрын
ወልካም ብለናል እኛም 😊😊
@Eyerus21
@Eyerus21 7 ай бұрын
ሳህ❤❤❤❤🎉🎉😂😂በዬ ቦታው ድምቀት ነንኮ
@smms6004
@smms6004 7 ай бұрын
ምርጦች መጣችሁ❤❤❤❤
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 7 ай бұрын
ሁሉም ወዶች አይናፍርናቸው ባሁኑሰአት እናተከየት ተገኛችሁ ደስ ትላላችሁ እርጋታችሁ
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 7 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤❤
@emuhayla1529
@emuhayla1529 7 ай бұрын
በጣም አዝናኝ እና አስቂኝ የሆኑ የሳምንቱ እንግዳዎች 😅😅😅 በተለይ እነ አማኑኤል 😅 እኔን አላለም 😅😅😅😅 በነገራችን ላይ ፀጊ በጣም ውብ እና ረጋ ያለች በቃ ሁሉ ነገር ሚያኣምርባት ሴት በጣም ነው የምወዳት
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 7 ай бұрын
እዮብስ ያኛው ተመችቶኛል 😂😂😂🤣🤣🤣
@slienasolyana8913
@slienasolyana8913 7 ай бұрын
የዛሬ ግን የተጠየቁትና ሚመልሱት ሰማይና ምድር ነው🤔
@user-ki4uw7le3y
@user-ki4uw7le3y 4 күн бұрын
ማን ነው እደኔበኮሚት ዘናሜልው👍👍🤣🤣🤣
@rhametali1193
@rhametali1193 7 ай бұрын
መሀል ላይ ያለችዉ ልጅ የጸይም ቆጆ
@user-fz4vv6oz8p
@user-fz4vv6oz8p 7 ай бұрын
የሉላ ሳቅ ውስጥ ነው😂❤
@Habeshamom3
@Habeshamom3 7 ай бұрын
አመል አለበት አላለችም😁 ግልፅ ሰው ይመቸኛል
@user-rv3pu3gw1n
@user-rv3pu3gw1n 7 ай бұрын
ቀይ የለበሰችዉ ፈራሁላት 😂ሆዶ አሮአል
@user-sd2wj9wf5u
@user-sd2wj9wf5u 7 ай бұрын
እስካሁን ካየዋቸው እንተዋውቃለን እውነተውን የተናሀረችው ይችናት ማርያምን ተመቸሽኝ ከቤት እየተሰዳደቡ ከዚህ ላይ መዋሸት
@user-yz9ev4ez6h
@user-yz9ev4ez6h 7 ай бұрын
ማነው እንደኔ ሸቃልነት ሰልችቶት መዳም መሆን የሚያምረው እ😢ወላሂ እደዚህ ጥዶችን ሳይ በጣም ነው የምጓጓው
@meragetachwe4396
@meragetachwe4396 7 ай бұрын
😢😢😢
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 7 ай бұрын
😢😢😢😢አይዞን ያልፍል
@werert2189
@werert2189 7 ай бұрын
አር እህቴመዳምነት ቀርቶብኝ ለራሴ ስራበዋልኩ😂😂😂😂😂
@user-rb5ze1jr8g
@user-rb5ze1jr8g 7 ай бұрын
Senet amet seretesh new
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 7 ай бұрын
ሁላችም ወጣች ናችሁ❤❤❤❤❤❤
@jihadawadd3403
@jihadawadd3403 7 ай бұрын
በጣም ነው የምትተዋወቁት😂
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 7 ай бұрын
ለተመልካች አስተያየት ቦታ ወይም ትኩረት የማትሰጡ የፕሮግራማችሁ በማስታወቂያ አይገነባም ደግሞም ለእናንተ ሾው መጥተው በባዶ መሸኘት ተገቢ አይደለም ስምንት ሁለት አምስት በድምሩ አሥራምስት ይሁን እንለምናችሁ !!
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
እኔም የሁሌም ጥያቄ ነው ሾው መጥተው በባዶ መሽኘት ተገቢ አይደልም ትክክል
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 7 ай бұрын
ምን አገባቹ ሚገርመኝ በማመለከታቹ ምገብት ነገር😂😂😂😂😂
@lunaamor5354
@lunaamor5354 7 ай бұрын
እንደ አስተያየት ሰዉ ስታስተዋዉቁ ስም ከነአባት አስተዋዉቁ ማንቆርቆሪያም ማንጠልጠያ አለዉ ስም ሲነገር እስከአባት ይነገር
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 7 ай бұрын
ሳሙኤል እሚባለው ደስሲል አወራሩ አመላለሱ ሀሪፍነው
@kadoos4696
@kadoos4696 7 ай бұрын
እዮብ አቃጥሏታል😁😁😁😁
@user-hc3hu4fe7c
@user-hc3hu4fe7c 7 ай бұрын
አባቴ እናቲ የሚባባሉት ጥዶች ማነው እደኔ እሚሸማቀቀው እኽኽኽኽኽኽእኝክ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 7 ай бұрын
በጣም መላላጥ ማስመሰል ያበዛሉ አብዛሀኛዎቹ
@hayu684
@hayu684 7 ай бұрын
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 7 ай бұрын
ትክክል እኔራሡ እነሱ እናት አባ ለተባባሉት የምደነግጠውነገርስ የምርፍቅሩ ታለ ጡሩነው
@zedahmed9371
@zedahmed9371 7 ай бұрын
​@@ggghhh-cr5jtለሚድያ ፍጆታ ነው ያስጠላል ሁሉም የየራሱ ድርሻ አለው አባት የራሱ ድርሻ አለው ❤እናት የራሷ ድርሻ አላት ❤ባልም እዳዛዉ የራሱ ድርሻ አለው ስለዚህ ማስመለስ ይብቃ ቱ ደባሪ ቃላት ነው
@kweesweet8802
@kweesweet8802 7 ай бұрын
እኔ ለነሱ አፈርኩ ሁሉም ሚዲያ ስቀርቡ አባ ይላሉ 😅 እኔ ብሞት አልለውም
@kidanabera5960
@kidanabera5960 7 ай бұрын
የዛሬ ጥንዶች ደግሞ አይተዋወቁም😂😂
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 7 ай бұрын
ኮልፌዎች ጎበዞች ጥሩ ሚስት አለችክ ተንከባከባት በእውነት ነው የምልክ ሉላዬ በርቺ
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 7 ай бұрын
መገድ ላይ ነው ተዋውቀው የመጡት😂😂😂😂እዬብ ሲያስቅ❤
@kidusefrem896
@kidusefrem896 7 ай бұрын
እዬብ በጣም ችግር ዉስጥ ነዉ ሚስቱ ሀይለኛ ሀሜተኛ ነች
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 7 ай бұрын
@@kidusefrem896 በጣም የዋህ ነገር ነው ከሰውጋር ስለሚግባባይሆን እዳውን አበላችው ከውሽታሙጋር ውሽታም አላለችም😂😂😂
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 7 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤❤
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 7 ай бұрын
@@user-vp1kq5vg6j እሽ ውደ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 7 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን የገር ነው
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ተመቸሽኝ ቀይ ለባሽዋ
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 7 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤❤❤
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 7 ай бұрын
መሲ የኔ ቢጤ ወላሂ ታክሲ የሚሰራ ወንድ የአላፊውን ሰው ባህልና ቁጭት መዋጫ ነው የሚያረጉት😢😢
@kweesweet8802
@kweesweet8802 7 ай бұрын
እንደኔ ርሱ ያሳቀው😂😂😂
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 7 ай бұрын
ሉላዬ አምሮብሻል🙆🙆🙆🌹🌹🌹🌹
@user-wh7nm2zn8k
@user-wh7nm2zn8k 7 ай бұрын
የሌሊት ልብሱ ነው ያማረባት 😂😂😂
@hayatmekonnenhayatmekonnen
@hayatmekonnenhayatmekonnen 7 ай бұрын
​@@user-wh7nm2zn8k😂😂
@zenebechmenon7993
@zenebechmenon7993 7 ай бұрын
አሁን እያስተላለፊችሁት የሚገኘዉን ዝምታ የሚለዉ ፕሮግራም በጣም ልክ ያልሆነ ስለሆነ የኢቢኤስ ፕሮግራምን እንድንጠላዉ ያረገናል ስንት ትምህርት ሠጪ ተከታታይ ድራማ ብታሣዩ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 7 ай бұрын
ወየው ያይን ሻወሩ ሚስት 😂😂😂😂😂 ወረደችበት
@hayatmekonnenhayatmekonnen
@hayatmekonnenhayatmekonnen 7 ай бұрын
አላህ ያሺርህ አስፊ የኔ አባት 😢😢
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 7 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ ❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 7 ай бұрын
ወይ ጉድ 😂😂😂ዛፈ ባለው ውለታ ነው😮
@KalKib-eb3gs
@KalKib-eb3gs 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 7 ай бұрын
ፍቅር ዘጋኝ አንዱ እማ እማዬ ማማዬ አባ እማ እያላቹ
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 7 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 7 ай бұрын
ሰላም የEBS ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ በርቱልን አሪፍ ስራ ነው እኛንም አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን Addis Family እንባላለን 🙏🙏
@tube-vw9qq
@tube-vw9qq 7 ай бұрын
ደምሬሻለሁ ደምራኝ
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 7 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤❤
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@kabeman1867
@kabeman1867 6 ай бұрын
tu parle france bravo
@user-zm6vf8yw4d
@user-zm6vf8yw4d 7 ай бұрын
የዛሬው ጥያቄ ይሸውዳል ግራ ያጋባል
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 7 ай бұрын
ወይኔ ይችኛዋ ሴት ወረደችበት
@Naniya254
@Naniya254 7 ай бұрын
ቤት ያስተካክላል ብላ እኮ መልሰዋል የመጀመሪያ ዙር እነ ብርቱካን
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 7 ай бұрын
እኔ ምለው ያባት ስም እየተረሳ ነው
@user-cx6bt3on4b
@user-cx6bt3on4b 7 ай бұрын
እዩብ እድገናፍቅሩ እዳያገረሸ ለመቀማት😅😅😅😅
@melekamufamilies6740
@melekamufamilies6740 7 ай бұрын
Ebs tv hulunm shelemu beyderejawu
@user-dq2en7gn5u
@user-dq2en7gn5u 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ሉላላ😂😂😂😂😂
@Anumma572
@Anumma572 7 ай бұрын
Desse Ylalu.Tbareku
@muhbamhamd-pk3td
@muhbamhamd-pk3td 7 ай бұрын
አይይይ ተነሳብሽ ምናለ 6 ወር ብጠብቂ!
@aronbrhane374
@aronbrhane374 7 ай бұрын
በተለይ እነ እዮብ ግልጹን ይናገራሉ
@ShamilKedir-xe3js
@ShamilKedir-xe3js 7 ай бұрын
Lula beautiful lovely program with lula
@vvtsr9867
@vvtsr9867 7 ай бұрын
😅😅😅😅ስሜ ደስስስ ይለመል
@sebastianolucia583
@sebastianolucia583 7 ай бұрын
It's my fever programme
@netsanettadesse2999
@netsanettadesse2999 7 ай бұрын
😅😅it’s my favorite program bemil yestekakel ok
@user-eq4of8dz2j
@user-eq4of8dz2j 7 ай бұрын
Waw sewedachu eko ❤❤❤
@user-rg9zp6zk4o
@user-rg9zp6zk4o 7 ай бұрын
እዬብ እና ሚስቱ ካሁን በፊት ሀና ላይ አልቀረቡም ነው ተመሳስለውብኝ
@aww6817
@aww6817 7 ай бұрын
አወ ቀርበዋል
@user-zx8fo2fj4h
@user-zx8fo2fj4h 7 ай бұрын
ለኔም መስሎኛል
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 7 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ
@user-ju4zq2dy7d
@user-ju4zq2dy7d 7 ай бұрын
መተዋወቅ ከባድነው😂
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 7 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀው
@user-og1nm8wc4q
@user-og1nm8wc4q 7 ай бұрын
ኤጭ የምን አባ ነው😂😂😂
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 7 ай бұрын
Zaf lay siweta new yayehut yaleciwa lij hahhhh betam Zena yemiareg tarik new.
@marthamargen2020
@marthamargen2020 7 ай бұрын
ሳሚዬ ጎረቤቴ ከቀራኒዬ መጠ አየር ጤና አይከብድም
@user-ek8yb3jz3l
@user-ek8yb3jz3l 7 ай бұрын
እረኡ አባት በባል ተቀየሪ እረ ይደብራል ወደዛ
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 7 ай бұрын
Enyaa yaa madam qamam bal sinagaba man bilan enxaraw😂😂😂😂 abbaa😅😅😅
@esewoketama9052
@esewoketama9052 7 ай бұрын
መሲዬ አንደኛ❤❤❤
@wazircell4191
@wazircell4191 7 ай бұрын
ሉላዬቆጆ❤❤❤❤❤
@user-lx7we1ic4f
@user-lx7we1ic4f 7 ай бұрын
ኢቢኤሦች ረበፈጠራችሁ ለለይላ ሙርሰቦ እርዷት እዳው ያሀረብ ሀገር ሤት ፈተና ብዛቱ
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 7 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤❤
@yordanostsegay3783
@yordanostsegay3783 7 ай бұрын
😂😂😂😂በለ ቀይ Shirt ዋ ወይዘሮ ዛሬ ኣገገኝሁህ ኣይነትነው. መልሳ.
@bintsemu8248
@bintsemu8248 6 ай бұрын
Ashemuatetech eko eyob seyasazen 😂😂😂😂😂
@user-sd2wj9wf5u
@user-sd2wj9wf5u 7 ай бұрын
መሰረት ግን ለባሏ ፍቅር የላትም
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 7 ай бұрын
ጉድ😂😂😂
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 74 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 12 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 164 МЛН