ምን ተይዞ - Min Teyizo Full Amharic Movie 2023

  Рет қаралды 101,818

Salkan Tube

Salkan Tube

Жыл бұрын

New Ethiopian Movie 2023 - ምን ተይዞ - Min Teyizo Full Amharic Movie 2022 don't forget to subscribe Salkan tube for latest Amharic Movies.
#EthiopianMovie
#Min Teyizo
#SalkanTube

Пікірлер: 78
@mayadawud956
@mayadawud956 Жыл бұрын
አያችሁ ግን ሰውን ለመርዳት በሚል ይቲውብ እየከፈቱ ለሆዳቸው የሚያደርጉ ቡዙወች ናቸው😢😢😢
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs Жыл бұрын
ዩቱበሮች ጉዳቹ ወጣ እንዲ ነው ለካ ምትሰሩት😃😂😂😂😂😁😁😁😁
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs Жыл бұрын
እፉ የማስታወቂያው ብዛት ፊልሙ እንዲሰለች አደረጋቹት ከፊልሙ ማስታወቂያው በለጠ😌😌😌😌😌😌😌
@hhjrjjrj3301
@hhjrjjrj3301 Жыл бұрын
ማስታወቂያው የነጮቹ ነው እኮ የነሱ አይደለም ጀዋላችን ነው የገደለን😂😂😂😂😂😂😂
@amarechkonjo3205
@amarechkonjo3205 Жыл бұрын
የማኪ አድናቂዎች ላይክ ልያቹህ ❤❤❤❤
@Tintag01
@Tintag01 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን 🙏🙏🙏
@amarechkonjo3205
@amarechkonjo3205 Жыл бұрын
አሜን
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
ማክቤልዬ እና ሄኖክ አልተቻላችሁም ይመቻቹሁ❤❤
@user-up9zz5hd5f
@user-up9zz5hd5f Жыл бұрын
ይሁት የመዳም ቅመሞች ያምራን እኔ ብዙ ኮሜት ከለለዉ ደስ አይለኝም ነበር ዛሬ አጋጣሚ አስተማሪ ፊልም አገኘሁ የምር ተመችተዉኛን
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 10 ай бұрын
ማኪ እና ሄኖክ ግን ምርጥ ያመቱ ተዋንያን ብያቹሀለሁ 👌❤ትለያላችሁ
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" ድመት አይጥን ትፈልጋለች ሰው ደግሞ ሰውን ይፈልጋል "
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
❤በጣም አስተማሪ ፍልም ነው እናመሰግናለን
@simabelew
@simabelew Жыл бұрын
People inherently are born kind. Only situations turn them into evil. Let us forgive each other and forget the past.
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😪😪😪😪😪😪😪😪😭😭😭😭😭😭😭😭
@wubittadesse5762
@wubittadesse5762 Жыл бұрын
እዬን ገፀ ባህሪ ባታሸክሟት ባይ ነኝ ገና ልጅ ናት
@user-qi1wn8lw9r
@user-qi1wn8lw9r Жыл бұрын
ሚሚ
@ryrt2258
@ryrt2258 Жыл бұрын
ሠላም
@yihunealie4581
@yihunealie4581 Жыл бұрын
ይድነቃ አንደኛ ነህ በርታ አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው
@edanedan3683
@edanedan3683 Жыл бұрын
Demo anesewr adrgushi xafacye😅😅
@bekikiya6079
@bekikiya6079 Жыл бұрын
ሰላም ቅመሞቼ ወደ ሀገሬ ልግባ ሰምንት ቀረኛ ከቤሩት ስንት ክሎ ነው ምፈቀደው እባካችሁ ንገሩኝ
@wubittadesse5762
@wubittadesse5762 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ውዴ 23 ኪሎ ይቻላል ማለቴ 45 ኪሎ በእጅ የሚያዝ 7 ኪሎ እያንዳንዱ ላይ አንድ ኪሎ ትርፍ ቢመጣ ችግር የለውም ሁለትና ከዛ በላይ ትርፍ ከመጣብሽ ግን ያስከፍሉሻል እሺ
@mesfinmamo560
@mesfinmamo560 Жыл бұрын
Tena ok new
@bekikiya6079
@bekikiya6079 Жыл бұрын
@@wubittadesse5762 በጣም አመሰግንሻለሁ እህቴ ፈጣሪ ይጣብቅሽ
@user-rh1gn8fc1n
@user-rh1gn8fc1n Жыл бұрын
ማኪ እድግ በይና እንደ እዮብ አሰደሚሚን 😘
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
በጣምደስየሚል አስተማሪ
@noahsolomon885
@noahsolomon885 Жыл бұрын
maki ??I appriciate you . henu beka filmun hula tekotaterkew yimechih i like it
@dubai1280
@dubai1280 10 ай бұрын
ይቱበሮች ልክ እደዚህ ነቸዉ እኒህ ሌቦች😢😢
@mikayaz8559
@mikayaz8559 Жыл бұрын
I don’t want see any movies who has Henok. Before he act he need’s apologize all the women he hurts and the Ethiopians people for his bad behavior.
@user-vd9io1zp7k
@user-vd9io1zp7k Жыл бұрын
ሀይሀይሀይሀይሀይሀይሀይ❤❤❤❤❤❤
@Demewez
@Demewez 8 ай бұрын
አሰተማር ፊልም ነዉ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ግን ጩባው ጫትን በውነቱ ነው እኮ እየበላችሁ ያላችሁት አይከብድም 😢 ዮቱበር ሁሉ እንዲህ ከሆነ እማ እዝቤ ተበላ 😅ማክዬ የልጅ አዋቂ በጣም ጎበዝ ትወና ተዋቶልሻል በቃ እድግ በይልኝ 🥰
@fuch9239
@fuch9239 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@muhanbednadan4974
@muhanbednadan4974 Жыл бұрын
ላልቅሥ አላለም😂😂😂😘❤❤
@jossysquad8941
@jossysquad8941 Жыл бұрын
የምር ግንኮ ሰው እዲህ ነው የተጨካከነው
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 10 ай бұрын
እሄ ፊልም እንረዳለን እያላችሁ የስቱን ሚስኪን ህዝብ ላብ ለግል ጥቅማቹ ለምታዉሉት ይቱበሮች ነው 😢😢😢
@Yonashm2wq
@Yonashm2wq 10 ай бұрын
wow
@yohanisseyoum
@yohanisseyoum Жыл бұрын
Astemari new
@user-vd9io1zp7k
@user-vd9io1zp7k Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vd9io1zp7k
@user-vd9io1zp7k Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vd9io1zp7k
@user-vd9io1zp7k Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vd9io1zp7k
@user-vd9io1zp7k Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hhjrjjrj3301
@hhjrjjrj3301 Жыл бұрын
ኢቱበሮች ቀን አይውጣላችሁ በሰማይ እከክ ያልብሳችሁ😢
@rawdamohammed7569
@rawdamohammed7569 Жыл бұрын
😁😁😁🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹
@mintwabmekonene7032
@mintwabmekonene7032 5 ай бұрын
ከፊልሙ ሁሉ የገረመኝ የዩቱበሩ ቅንነት
@user-vd9io1zp7k
@user-vd9io1zp7k Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊❤❤
@ahrauae
@ahrauae Жыл бұрын
😢😢ዋው
@user-bk7py6sr3u
@user-bk7py6sr3u 10 ай бұрын
ማኪና.ሄኖክ.❤❤❤❤
@edanedan3683
@edanedan3683 Жыл бұрын
Bedha birr letkberu 😢
@yosefsamuel7078
@yosefsamuel7078 Жыл бұрын
Fast
@user-vd9io1zp7k
@user-vd9io1zp7k Жыл бұрын
😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😮
@angelamartinez5753
@angelamartinez5753 Жыл бұрын
Hey huge fan of the channel! Can you make a short film like the movie Home Alone with three girls as the girl burglars going through funny booby traps set up by a kid girl?
@user-vd9io1zp7k
@user-vd9io1zp7k Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😮😮
@ayuwas2751
@ayuwas2751 Жыл бұрын
Salkan _ሳልቃን ምን ማለት ነው ትርጉሙ የቻናሉ ስም አልገባኝ ሆኖ ነው
@user-cg6pz7ve9f
@user-cg6pz7ve9f Жыл бұрын
ሳቅን መሰለኝ😂
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
የድንቁ፡ልጅ፡ካለ፡ልየዉ
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😂🎉
@wubalemadmassu8220
@wubalemadmassu8220 Жыл бұрын
Where is the Ethiopian movie producers is this the movie you guys are making?😂
@liwqliwq5663
@liwqliwq5663 Жыл бұрын
ilove you ertira
@AREGAAFUSO5926
@AREGAAFUSO5926 Жыл бұрын
What do u mean?
@TilahuneEngida
@TilahuneEngida Жыл бұрын
I have not idea. What you make you to say that. The movie is almost good. They'll teach us seme thing. I will say they do. Why do you think make you negative
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 Жыл бұрын
መች ነው እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ማለታቹን ምታቆሙት?
@user-cg6pz7ve9f
@user-cg6pz7ve9f Жыл бұрын
ይሄ አዲሱ ብር ግን ሲያስጠላ ምንም ውበት የለው 😂
@ryrt2258
@ryrt2258 Жыл бұрын
አቸ
@hhjrjjrj3301
@hhjrjjrj3301 Жыл бұрын
ጋላ እሚያመጣው ምኑም አያምር ብሩንም ጋላ ነው የቀየረው😢
@ferenjeferenje
@ferenjeferenje Жыл бұрын
Koy gin anitegnaw kefet lefetachin leposicher yemitiqomew jeziba lemin atewenim ???? Banite mikiniyat amaregna film intew!! 🤔🤔🤔🤔🤔
@Nunutiii
@Nunutiii Жыл бұрын
ትልቅ ስህተት ነዉ 01:03:13 ደቂቃ ላይ የአንዷን ኮመንት ሲያነብ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ ብሎ ይህ አረብ ሀገር ያለች ብሶተኛ ኮመንት ነዉ ብሎ ሚሊዮን ያነበባት ዳይሬክተሩ ደራሲዉ ከምን አንፃር አይተከዉ ነዉ ሀገር የሚናፍቀው አረብ ሀገር ያለ ሰው ብቻ ነውዴ እናንተ ኢትዮ ተቀምጣችሁስ ሀገራችሁ ናፍቃችሁ የለዴ ማስተዋልማ ልመዱ🤨🤨🤨
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk Жыл бұрын
እውነት እኮ ነው በየኮመንቱ እኛም እንዲህ ቀን ቀረን አገር ልንገባ ምናምን እያልን እንኮምታለን ኢትዬ ያሉትም ሙድ ይይዙብናል የገሀዱን አለም ነፀብራቅ ነው የነገሩን እኛም አናርፍ እነሱም አይተዎን😭
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሚላ 💝ሄኑ 💝ጣፋጭ 💝🎉
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g Жыл бұрын
ኧረ የጋሽ ድንቁ ልጅ ጥበሰኝ ፕሊስ
@rehimarehima5752
@rehimarehima5752 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@mmmm6537
@mmmm6537 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@hhjrjjrj3301
@hhjrjjrj3301 Жыл бұрын
😂😂😂ይጥበስሽ
@dubai1280
@dubai1280 10 ай бұрын
እኳን ለምነሽዉ ምገዶት ይጥበሥሽ አገላብጦ😂😂😂
@user-vd9io1zp7k
@user-vd9io1zp7k Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vd9io1zp7k
@user-vd9io1zp7k Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊❤❤
@user-vd9io1zp7k
@user-vd9io1zp7k Жыл бұрын
❤❤❤❤😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉❤❤
ፍቅር ጉድ አፈላ - Ethiopian Movie Fikir Gud Afela 2023 Full Length Ethiopian Film  Feker Gud Afela 2023
1:50:10
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 756 М.
የሰኔ ግርግር  - Yesene Girgir Full Amharic Movie 2022
1:44:08
Salkan Tube
Рет қаралды 2,8 МЛН
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Salkan Tube
Рет қаралды 2,3 МЛН
Jason Statham Full Movies New Action | Best Action Movie 2024 special for USA full english Full HD
1:42:53
Jet Li vs Jason Statham Dwayne Johnson Movie 2024
Рет қаралды 1,3 МЛН
Jason Statham New Action Full Movies | Best Action Movie 2024 special for USA full english Full HD
1:44:48
Jason Statham Full Movies New Action | Best Action Movie 2024 special for USA full english Full HD
2:01:58
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 25 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 22 МЛН
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 54 МЛН
ПОДВОДНЫЙ ГЕЙМИНГ #shorts
0:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,7 МЛН