"ልጁን ያያችሁ ተወዳጅ ሙዚቃ " ድምፃዊ ኤልሳቤጥ ተሾመ //በእሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 44,111

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 76
@user-ov9xu7dh5r
@user-ov9xu7dh5r 2 ай бұрын
ገና ስንሰማው ልባችን ስንጥቅ አለ። ሁሌም አዲስ የሆነ ሙዚቃ 💕👌Good to see you 👌
@yididiyayidi1244
@yididiyayidi1244 2 ай бұрын
90ዎቹ ላይ ተወዳጅ እና ተደማጭ የነበረች ድምፅዋ የሚስረቀረቅ ጎበዝ ድምፃዊት ነበረች ኤልሲ😍❤
@hiwotzewdu7639
@hiwotzewdu7639 2 ай бұрын
ahunm nat
@Susu-cp2vu
@Susu-cp2vu 2 ай бұрын
የዚህ ሙዚቃ ባለቤት አንች ነሽ ይገርማል ልጅ እያለሁ በጣም እሰማሽ ነበር ምርጥ ነው አሁንኳ አልሀምዱሊላህ አልሰማም ሙዚቃ
@mahletabebemahi6878
@mahletabebemahi6878 2 ай бұрын
ኤልሲዬ ያገሬ ልጅ የምስራቋ ፈርጥ የልጅነት ትዝታዬ ትቆጭኛለች በተሰጦዋ የተሻሉ ነገሮች ይገቧት ነበር🥺🥰🥰🥰🥰🥰
@nenkoudessabukuyu9856
@nenkoudessabukuyu9856 2 ай бұрын
እጅግ ውብ ድምጽ ኖሯት በዚያ መጠን አለመታወቋ ሁሌም የሚቆጭ ነው። ይህንን ድምጽ ዛሬም አሁን ብቅ ካሉት ወጣት ድምጻውያን ጋር ማነጻጸር ይከብዳል፣ ኮምፒውተር ሳይሆን ተፈጥሮ እና ጥረት ሞርዶት ያስተካከለው ዘመን ተሻጋሪ ድምጽ! ❤❤
@kassahunasnake9060
@kassahunasnake9060 2 ай бұрын
ዋው ኤልሲ ትለያለሽ ebs እናመሰግናለን ኤልሲ ናፍቃን ነበር አገኘናት
@MiheretTsegaye-gq3tt
@MiheretTsegaye-gq3tt 2 ай бұрын
Yane gera nefeseh yemarawo fitsumeyee my childhood boyfriend always I remember him with music I missed you love you rip my love
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 2 ай бұрын
3:29 queen 👸🏾 is back 😊
@user-gu6nh8hd2h
@user-gu6nh8hd2h 2 ай бұрын
ዘወትር አደኛ
@sosenatadessetache1464
@sosenatadessetache1464 2 ай бұрын
ጊዜና ኑሮ የማይለውጠው እፁብ ድንቅ ድምፅ ማለት ይሄ ነው!!!! ኤልሱ እንደገና እንደምታበሪ አልጠራጠርም!!!!
@sosenatadessetache1464
@sosenatadessetache1464 2 ай бұрын
Thank you EBS tv for reviving this kind of beautiful soul and vocalist.
@user-ov9xu7dh5r
@user-ov9xu7dh5r 2 ай бұрын
90’s 🙌🙌🙌❤️❤️እናንተም የኛ ትውልድ መሆናችሁ ነው ሰርአት እና ግብረገብ የሞላባችሁ አገርወዳድ ለአዲሱ ትውልድ አርአያ እየሆናችሁ ያላችሁት። EBS እድለኛ ነው እናንተን የመሰለ አዘጋጆች ስላገኘ። ኤልሲ ስላየንሽ ደስ ብሎናል ❤️❤️🙌🙌
@yordihagos2890
@yordihagos2890 2 ай бұрын
አረ የት ጠፍታ ነው የሚገርም ድምፅ ዋው❤❤❤❤❤❤
@alemsenbeta9821
@alemsenbeta9821 2 ай бұрын
ኤልሲ በጣም ምርጥ ድምፅ አንደኛ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 ай бұрын
ኤልሲዬ የኔ ውድ የኔ ንግስት❤❤
@haweFekerReem
@haweFekerReem 2 ай бұрын
ድምፅ እንዳለ 👌 እርጅና ሚባል ነገር ባይኖር
@melakutaye6258
@melakutaye6258 2 ай бұрын
ወይ ጊዜ ትልቅሰው ሆነች ፈጣሪ ጤና ይስጥሽ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
❤❤❤❤አንደኛ ነኝ እስኪ ልስማው ልጁን ያያችሁ እስኪ ንገሩኝ ❤❤🎉
@asnakegebrie8525
@asnakegebrie8525 2 ай бұрын
wow nice very good music guys very nice ❤❤❤❤❤❤
@yaadannookabenatinti9719
@yaadannookabenatinti9719 17 күн бұрын
Elsayi betam new yamiwud nurilgn
@bayushtiztaw787
@bayushtiztaw787 2 ай бұрын
በጣም ጃጀች ምስኪን እስኪ እንደለመደባችሁ እርዷት ebsoch
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 ай бұрын
ዋውድምፃአላረጀም
@user-hd7vg1vt4g
@user-hd7vg1vt4g 2 ай бұрын
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@user-we1rh4zk4z
@user-we1rh4zk4z 2 ай бұрын
wow ❤❤❤❤
@menatesfa-xl3th
@menatesfa-xl3th 2 ай бұрын
Todays best of outfit@ goes to lula```aaaaaaaaaaaaaaa👏👏👏👏👏👏 ሉላዬ እንደዛሬም አምሮብሽ አላየሁ።
@shewangzawawlachew8862
@shewangzawawlachew8862 2 ай бұрын
ናሆም ሪከርድ ስንት ስራ ሲሰራ ይህችን የትውልድ ድልድይ ስራዋን አለማሳተሙ።ያሳርራል።
@switzerland7463
@switzerland7463 2 ай бұрын
አንደኛ❤
@menatesfa-xl3th
@menatesfa-xl3th 2 ай бұрын
👏👏👏👏👏
@elsatadesse7144
@elsatadesse7144 2 ай бұрын
She really helps pls
@Getahun-m5f
@Getahun-m5f Ай бұрын
❤️❤️
@miftahudinsaid932
@miftahudinsaid932 2 ай бұрын
Weyi gize sanakewu arejen
@cabdirahmanhamud4802
@cabdirahmanhamud4802 13 күн бұрын
አልገባኝም የማይታመን ነው ይህን ዘፈን 16 አመት ፈልጌው ነበር ግን እንደ እድል ሆኖ ለማግኘት 100 ዶላር መክፈል አላስፈለገኝም። 24/07/2024
@helentesfamariam8885
@helentesfamariam8885 2 ай бұрын
❤❤❤
@EidMohammed-dn4ri
@EidMohammed-dn4ri 2 ай бұрын
🎉🎉🎉
@arifabdulmohammed5053
@arifabdulmohammed5053 2 ай бұрын
pls ሙሉ አልበም ነበራት ፤ ስለዛ አልበም ጠይቋት 1-ልኑር ገዳም 2-ልጁን ያያቸው 2-ና የኔ ጎፈረ.....
@user-jj6dm6ue2u
@user-jj6dm6ue2u Ай бұрын
❤❤❤❤❤ ጀግና ነሽ በ ርቺ ራስሽን ጠብቂ
@abrhamnegatu8385
@abrhamnegatu8385 2 ай бұрын
እኔ ነኝ የማውቀው በዚህ ሙዚቃ 8ተኛ ክፍል እያለሁ ከወንድሜ ከጓደኛያዬ ጋር ሆኜ የሷን ዘፈን በጣም እንወድ ነበር እናም እኔ እና ጓደኛዬ በጊዜው ካሴት ሪኮርድ የሚያደርግ ሪኮርደር የሚያደርግ ቴፕ ሪኮርደር ነበረን ጫካ የሆነ ስፍራ ነበረ በጊዜአችን እዛ አካባቢ ቮካል እንሰራ ነበር
@zamzamabadrjamal5181
@zamzamabadrjamal5181 2 ай бұрын
Wwwwwo ❤❤❤❤❤
@EyobGirma-dm9lr
@EyobGirma-dm9lr 2 ай бұрын
Elsa❤
@user-mr7jh7ce6r
@user-mr7jh7ce6r 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 2 ай бұрын
እህቴ ንሰሀ ጊቢና ይኼን አለም ተሰናበቺ በዛወርቅን ተመልክተሸ ቻዎ በያት
@user-zp6xw4tv1k
@user-zp6xw4tv1k 2 ай бұрын
ኤልሲ የሀረር ቆንጆ❤❤❤❤❤
@user-ry4km7bu1f
@user-ry4km7bu1f 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢yene konjo
@Ethio601
@Ethio601 2 ай бұрын
መቅዲ እርጉዝ ሳትሆን አትቀርም 🤷🏾‍♀️
@Truth-12
@Truth-12 Ай бұрын
Ebs w/ o mekdi . Esti assibut
@user-gn9cq4uh8c
@user-gn9cq4uh8c Ай бұрын
የምንረዳበትን መንገድ ሳትነግሩን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ድምፅዋ አልተለወጠም
@abebateklemariam7843
@abebateklemariam7843 2 ай бұрын
አለም፡እንደዚህ፡ናት፡አየድምፅዋ፡ሲያምር፡ልክእንደ፡ወጣትዋ፡
@genetabebe9017
@genetabebe9017 2 ай бұрын
Edeme sayehon gudat yetayebatal letereda yegebal
@NebatHassen
@NebatHassen 2 ай бұрын
Yehen yamasale demse harar tadabeqo eskahun.era agezewatena weda muzeqawen hiwat melsewat Ya musika balmuyawoch
@user-nm6fm3bi7n
@user-nm6fm3bi7n 2 ай бұрын
በዚህ ድምጽ ብዘምሪበት እንዴት መልካም መሰለሽ
@atekashlema718
@atekashlema718 2 ай бұрын
ተዘመረ አልተዘመረ ምን የሚጠቅም ነገር አለ
@user-nm6fm3bi7n
@user-nm6fm3bi7n 2 ай бұрын
@@atekashlema718 ከፈጣሪ ጋር ያስማማል
@Truelove0506
@Truelove0506 2 ай бұрын
1 single ሰርተው አልያዝ ብለዋል ኤልሲ ግን
@HkDig-md9mx
@HkDig-md9mx 2 ай бұрын
ማሻአላህ ሙዚቃው ያማራል ያማራልግን ኤልሲ በጠም፡ከስታላች ጉስቁልና አለበት ያሆነ ያከፋት፡ነገር ፡ይማስላል እርዳት🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@SebleNegash-uc4kd
@SebleNegash-uc4kd 2 ай бұрын
የኔ መልካም ❤
@user-gu6nh8hd2h
@user-gu6nh8hd2h 2 ай бұрын
ፍቅሬን ያያችሁ ንገሩኝማ
@alemayehueshetu4545
@alemayehueshetu4545 2 ай бұрын
ሀረር ላይ ናሽናል ሆቴል ናይት ክለብ በባንድ ትጫወተው ነበር
@estifanosgizaw8061
@estifanosgizaw8061 2 ай бұрын
Wayne arejech 😢😢
@user-uw8uw4ur5o
@user-uw8uw4ur5o 2 ай бұрын
ኡ ይሄ ሙዚቃ አይ የድሮ ሙዚቃ አትሰለቹም እኮ የድሮዎቹ የአሁኑ አይወራ
@RuthMindaye-pb2xy
@RuthMindaye-pb2xy 2 ай бұрын
90's
@creaseldaklass
@creaseldaklass 2 ай бұрын
ehuden.Bebs.Ena.Kidamen.Ksat.Batam.Adankachawlwe.Bartu.Sawe.Trasto.Endaykar.Eydrgachu.Nawe.Bartu
@NurallaRashide
@NurallaRashide 2 ай бұрын
Sitamitu
@tesfahope9743
@tesfahope9743 2 ай бұрын
90s
@fetihafetiha3320
@fetihafetiha3320 2 ай бұрын
ኤሊሲ
@user-qw7bj2gm3g
@user-qw7bj2gm3g 2 ай бұрын
ተስረቅራቂ ድምፅ መውደድ ከባድ ነው .ስታዛስን የምር ይኸን የሚመስል ድምፅ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 ай бұрын
TEWEDAJO DMTSAWI ALSABAT ENKOAN DENA METASH!!!!
@NurallaRashide
@NurallaRashide 2 ай бұрын
Wwww
@girmabediye6811
@girmabediye6811 2 ай бұрын
የመይተኩ ወደር የሌላቸው ድምፆች አይ
@WashingtonDab
@WashingtonDab Ай бұрын
Lula don’t dance, alchalshibetim. Gira
@selamkidane1567
@selamkidane1567 2 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች ወይ ከሙያዋ አሎነች ወይ ትዳር ልጅ የለ ተሰነካከለች ስታሳዝን 😥
@berhanuasfaw3888
@berhanuasfaw3888 2 ай бұрын
Fake sound. I think, she is just acting and the music is opened through speaker.
@dianaassefa7598
@dianaassefa7598 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-wt1dw7hs8q
@user-wt1dw7hs8q 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@elietouma3767
@elietouma3767 2 ай бұрын
❤❤❤
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ
5:23
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 3 МЛН
M&M IN MY THROAT
0:35
dednahype
Рет қаралды 3,7 МЛН
Самый Лучший Дедушка ❤️
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,5 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 16 МЛН