🛑ምን ነው እዚህ ሞልቶላችሁ ሌላ ጋር የምትሄዱት - ሚኪ ማይኮ ምን ነካው - Ethiopian TikTok Videos Reaction

  Рет қаралды 23,787

Tikus Neger

Tikus Neger

21 күн бұрын

🛑ምን ነው እዚህ ሞልቶላችሁ ሌላ ጋር የምትሄዱት - ሚኪ ማይኮ ምን ነካው - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑ሀብት የማስመለስ አዲሱ የቤት ስራ እንዲህ ይሆን? - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑ፖሊስ በጠቅላዩ ካሜራ ስር ወደቀ አጋልጡ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
Tubbudy for free 👉www.tubebuddy.com/pricing?a=T...
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Пікірлер: 96
@user-en4jj6do2z
@user-en4jj6do2z 19 күн бұрын
ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@tigaethio
@tigaethio 19 күн бұрын
ጌታ ሆይ ታረቀን ማሰተዋልን ሰጠን አሁንስ ማልቀስ ነው የሚገባን ግዜ ነው ያለነው😢
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@gigigebra869
@gigigebra869 19 күн бұрын
አሜን አሜን
@gigigebra869
@gigigebra869 19 күн бұрын
አስተያየት ሰጭ ወድ ወጣቶች ፈጣሪ ልቦናችሁን አይቀይርባችሁ በእውነት ተባረኩ ተባረኩ አነድናቂያችሁነኝ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@gigigebra869
@gigigebra869 19 күн бұрын
የተረገሙናቸው እነሱ ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው
@gigigebra869
@gigigebra869 19 күн бұрын
ተሸፈኚ ተባረክ👏👏👏
@rarecell9935
@rarecell9935 19 күн бұрын
ወድማችን እኳን ሰላም መጣህ መሰሉ የተባለች ወፈፌ ፈጣሪ ልቦና ይስጣት በተደጋጋሚ ተነገራት በጣም ያዘንኩት ለወዱ ልጇ
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 19 күн бұрын
እራ እምነት ባህል አለን የምንል ሰዉ. የማን እምነት ነዉ እርቃን ህዱ የሚለዉ
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@rahelpaulospaulos1349
@rahelpaulospaulos1349 19 күн бұрын
በጣም መልካም ሰው ነህ ሁልጊዜ ፕሮግራም ለዛ ያለውና ትምህርት ሰጪ ነው : በርታ
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@user-uz6uk6zm2v
@user-uz6uk6zm2v 19 күн бұрын
አባታችን እንዲሁ ቪዲዮ ስትለቁ የሙዚቃ መሳሪያ ባትጠቀሙ እላለሁ
@TekusNeger
@TekusNeger 18 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@Brightlife-eth
@Brightlife-eth 19 күн бұрын
አስተማሪ እና አዝናኝ ነዉ በርታ።
@TekusNeger
@TekusNeger 18 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 19 күн бұрын
ራስን ማክበር የፈጠረን አምላክ ማክበር ነው🤞 እራስህ መሆን ማክበር ማስክበር አስፈላጊ እና ትክክል ነው ሁሉም ነገር ጊዜ አለው😡
@TekusNeger
@TekusNeger 18 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@bsquadreact
@bsquadreact 19 күн бұрын
🔥ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን🙏
@bsquadreact
@bsquadreact 19 күн бұрын
❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@astuastura9332
@astuastura9332 19 күн бұрын
😢እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልሰው ሴት ሴትን እያሰደቡ ላሉትም ለታመሙ ሁሉ ይማራቸው ሴት ክብር ናት እባካችሁ አታሰድቦን 😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 19 күн бұрын
በሽተኛዉ በዛ እምነቱን ባሀሉን እረሳ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 19 күн бұрын
እውነት ብለሀል እብድ በዛ ኧር ምን ጉድ ነው በቃ ማፍር የሚሉት ነገር ገደል ገባ
@radicalv2720
@radicalv2720 19 күн бұрын
መንግስት ደሞ ይህንን ልበሱ ይህንን አትልበሱ የሚል ስራ ውስጥ ግባ ነዉ የምትለው ????
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 19 күн бұрын
@@radicalv2720 ፈጣሪዉን የማዪፈራ እደት ነዉ መግስትን የሚሰማዉ ሲጀመር
@tekaalemu1627
@tekaalemu1627 19 күн бұрын
አይደለም አይደለም ወንድምአለም ብዙ የአእምሮ በሽተኞች አሉ ነገር ግን ጥቂቶቹ ናቸው ሰብሳቢ አግኝተው ወደ ሀኪም የደረሱ ቀሪዎቹ እንደሚታየው መንገድ ላይ ናቸው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 19 күн бұрын
በትክክል ኧር ይሄ ሚኮ ነው ማንኪያ አፍ ምነው አፍ አልዘጋ አለ ሰላሳ ጥርሱን ነቅሎ በድዱ እንዲሆን ነው ማድርግ ከዚያ
@TekusNeger
@TekusNeger 18 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 19 күн бұрын
ወይ አገሬ ቤተሰብ የላቸውም ቅጣት ቀረ እንዴ? ማህበረሰባችንስ እያየ ዝም ? ወይ አገሬ እያደር ቁልቁል መሔድ
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 19 күн бұрын
ወይ መቅለል ሰውእደዚ ሲሆን በጣም ያሳዝናል ደረጃን ቦታን አካባቢ አለማወቅ ነው ወዴ ወደራስሽ ተመለሺ
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@zola-zk4th
@zola-zk4th 19 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 18 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@neba1034
@neba1034 19 күн бұрын
እስቲ የሀገሬ ልጆች አግዙኝ
@neba2861
@neba2861 19 күн бұрын
እስቲ የሀገሬ ልጆች አግዙኝ ❤️❤️❤️ 👉 ዩቲዩቤ 👉 Neba የመስከረም ልጅ ነው
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 19 күн бұрын
Very good collection to learn thanks brother.
@TekusNeger
@TekusNeger 18 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@bahunegn
@bahunegn 19 күн бұрын
የመሬት ስበት ሳይሆን የዴንሲቲና ያልጠነከረ የእግር ጡንቻ ስላልዳበረ ነው። 😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@Chaina88
@Chaina88 19 күн бұрын
አምላኬ ሆይ ሴቶች እረ ሀበሻን አታሠድቡ
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 18 күн бұрын
መሰለች ተንከባለለች::
@felekuteka-tulu517
@felekuteka-tulu517 19 күн бұрын
ኧረ ፣እፈሩ ፣ሀበሾች ፣ይሄንን ፣የሚያህል ፣ቦርጭ ፣ይዘሽ ፣አጭር ፣ቲሸርት ፣አያሣፍርም ፣
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@GebrielaTadesse
@GebrielaTadesse 19 күн бұрын
ቁጥብነትህ እና ጨዋነትህ ይገርመኛል። ምታቀርበው ነገር ሁሌም ያስቀኛል አመሠግናለሁ
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ግብሬላ ⭐⭐⭐⭐⭐! ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 19 күн бұрын
አይ ሴቶው እኩው ወዱው አይደለም ይህ ኦማን ኤር የሚጠቀሙ በሙሉው ማለት ይቻላል የጸጉሩው ባለቤት የስይጣን አምላኪይ ስለሁኑ የእነሱው መንፈስ እየተጋባቸው ነው ብትችሉው በራሳችሁው ጸጉር አጌጡው ያህ መንፈስ ነው ድፍረት እና ማስተዋል የነሳቸው
@TekusNeger
@TekusNeger 18 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@mababa6556
@mababa6556 19 күн бұрын
nice
@Ekram-rz3ho
@Ekram-rz3ho 19 күн бұрын
ባጣምያሳቀኝ መሰሉናት
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@Davidm127
@Davidm127 19 күн бұрын
Great reaction videos
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@meraBelachew-bg3vi
@meraBelachew-bg3vi 18 күн бұрын
Mayko bushti mist men yadergeletal
@sabatedla1733
@sabatedla1733 19 күн бұрын
ወደሀላ መውደቅ ጠቀማት ትማርበታለች 😅
@kbromnegasi962
@kbromnegasi962 19 күн бұрын
I was waiting for you . Now you are here.
@TekusNeger
@TekusNeger 18 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@user-ms8dd5xf8f
@user-ms8dd5xf8f 15 күн бұрын
😊
@edenteshome7065
@edenteshome7065 19 күн бұрын
እናንተም ከእኔ እኩል ሴት ትባላላችሁ ወላድ አሰዳቢዎች ማንኛዋም ሴት በቤተሰቦቿ ቁጥጥር ስር እያለች በልጅነቷ በእምነቷና በባህሏ መኖር ካልቻለች ስታድግ መረን ትወጣለች ልክ እንደዚህ ልጆች
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 16 күн бұрын
አይ ሰው 😢😢😢😢😢 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@YNESaFekr
@YNESaFekr 19 күн бұрын
ሰላም ወንድም።
@TekusNeger
@TekusNeger 18 күн бұрын
ሰላም ሰላም!
@rebka5068
@rebka5068 19 күн бұрын
🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
@muluf7616
@muluf7616 19 күн бұрын
This two girl do they have family? They have mom and dad brother sister friend how they walk in the street naked what is they teaching this kids small kids God please help Ethiopian people what’s going on Ethiopia getting trash
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@muluf7616
@muluf7616 19 күн бұрын
You’re right, my brother that’s why I say about her family about her child. She don’t think Alway she Shun her private that’s so disgusting nasty what’s wrong with you ladies respect yourself. Don’t be nasty. Disgusting.
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 9 күн бұрын
Miko is not good person he thinks money can do anything but not soon he will cry
@Dan-USA169
@Dan-USA169 19 күн бұрын
ከየት ወዴት ነው እምንሄደው አምላክ ይወቀው ከብርቱካን ዱባለ ተውልዳ የየሺ እመቤት የእህት ልጅ ሆና በአጠቃላይ ከዛ መሰለ ቤተሰብ ወጥተሽ እንደዚህ መሆንሽ ያሳዝናል የሃገራችን የምሽት ክለቦች ቢታሰባቸው ጥሩ ነው:: በአጠቃላይ ሴቶቻችን ከየት ወዴት ነው ፈጣሪዬ ይቅርበለን::
@TekusNeger
@TekusNeger 18 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
@JoyfulWingedUnicorn-ir8sb 19 күн бұрын
wey begeza eji mekilel tewu negen asibugin atikilelu hooo tik tok mizegabet ken nafekegn
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@jemimossa5572
@jemimossa5572 19 күн бұрын
እኔኮ ሙስሊሞች ሲሸፈኑ ካልተገለጡ ስትሉ የነበሩ ይሄው መገለጥ ምን ያህል ጉዳት እንዳመጣ ስለዚህ የሚሸፈኑትን በማበረታታት የሚገለጡትን ሪፖርት በማድረግ ሁሉም እንዲሸፈን የማድረግ ግዴታወትን ይወጡ እላለሁ እህታችሁ ከሳኡዲ ሌላው 462 የኔ ላይክ ናት
@TekusNeger
@TekusNeger 18 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@rebka5068
@rebka5068 19 күн бұрын
እረ የጉድ አገር አሉ እማማ እረ ወዲት እየተኪደነው እረ ሲቶች ቅጥ አጣችሁ እረ በቅጡ ሁኑ ግድየላችሁም
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@samuelkebede46
@samuelkebede46 19 күн бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው የቀድሞ ውሽማዎ ጭናቸው አፉን እስኪፈት መሬት ላይ መንከባለላቸው ይገርማል
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@nathangamil
@nathangamil 19 күн бұрын
እዩጩፋ እረግጦት ነው አትፍረዱባት
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@arsenalfc2285
@arsenalfc2285 18 күн бұрын
እንግዲ የሚለውን ቃል ትንሽ ቀነስ አርገው
@TekusNeger
@TekusNeger 18 күн бұрын
ብዙ ሞከርኩ እንዴት አድርጌ እንደማጣፋው አላውቅም።
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 9 күн бұрын
Please don't show us Mike 🙏
@kezira4
@kezira4 18 күн бұрын
ምነው ማይኮ የሚባለውን ሰውዬ የአየር ሰአት ሰተህ ማስታወቂያ ትሰራለታልህ: የምታቀርበው ነገር አተህ ነው?
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 19 күн бұрын
በቃ ጤነኛ ጠፋ ቲክቶክ ከመጣ
@TekusNeger
@TekusNeger 19 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@muluf7616
@muluf7616 19 күн бұрын
You’re right, my brother that’s why I say about her family about her child. She don’t think Alway she Shun her private that’s so disgusting nasty what’s wrong with you ladies respect yourself. Don’t be nasty. Disgusting.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
አገልግል
18:25
AddisWalta - AW
Рет қаралды 152 М.
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4,3 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 24 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН