No video

ናፋቂዋ ተናፋቂ፤ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ)

  Рет қаралды 640,324

Fana Television

Fana Television

5 жыл бұрын

ናፋቂዋ ተናፋቂ፤ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ)

Пікірлер: 826
@gossayewubshet2773
@gossayewubshet2773 5 жыл бұрын
ጂጂዬ. I wish you all the best መሸለም መወደስ ያለባቸው የህዝብ ልጆች ናቸው። በወሬ እንዳይቀር ለሌሎችም አርቲስት መበርታቻ ይሁን ይወደሱ ስማቸው ይነሳ
@hayraawel5034
@hayraawel5034 5 жыл бұрын
ጎሳዬ Gossaye
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 5 жыл бұрын
ጂጂዬ አንች ሀገር ቤት ገብተሽ ያየው ቀን በደስታ አለቅሳለው በጣም ነው የምወድሽ የኔ ንግስት !❤
@user-ds1di5ke3c
@user-ds1di5ke3c 5 жыл бұрын
1.ትልቅ ሰው ናት ,አስተዋይ ናት , artistic ገፀ ባህሪ ህይወት ውስጥ የምትኖር ; የስራ ሰው ናት , ቅን ነች ,በስራዋ ሰዎችን ማስደሰት እንጅ ጥቅሟን አታማክልም , ከእድሜዋ በላይ ነች;ግዜዋን በ20-30 አመት ቀድማለች 2.ነገር ግን በቀላሉ ይከፋታል; በተለይ የምትወዳቸው,የምታምናቸው ,የምታከብራቸው ሰዎች ሲበድሏት እጅግ ይከፋታል:: 3. እጅጋየሁን በሞራል የጎዳት ; የዘፈንዋ እንደ ቴወድሮስ ታደሰ ; ለኮንሰርት አለመመቸት እና የገንዘብ ምንጭ መሆን አለመቻል ;ወይም ሱስ ውስጥ ገብታ ይሆናል ;ብቻ አይደለም እንዲህ ከመድረክ ያጠፋት ወይ በቤተሰብ ; ወይ በቀድሞ በትዳር አጋርዋ , ወይ በሙያ አጋሮቻ ; ስሜትዋን እና ፍላጎትዋን አለመረዳት ምክንያት : የተጎዳች ልጅ ናት:: 4. ይህችን ልጅ መልሶ ለማምጣት ; በትልቁ መሰራት አለበት:: ጎበዝ የሳይኮሎጂ (ሳይካታሪስት) ሰዎች ; ቀርበዋት ማረጋጋት አለባቸው::ቤተሰቦችዋም በሷ ምክንያት ያገኙትን ዝና ;ለግል ጥቅማቸው ወይም ለሃይማኖት ማስፋፍያ መጠቀም አቁመው ; እሷ ላይ መረባረብ አለባቸው:: እሷ ባትኖር የሷን ቤተሰቦች ከነመፈጠራቸው ባላወቅናቸው ነበር:: ይህችን ልጅ ከቴዲ አፍሮ ባልተናነሰ ;የሀገር እና ህዝብ ሀብት ስለሆነች 5. አንድ ግዜ ሰርታ እንድትጠፋ ብቻ ሳይሆን ዳግም ከሙያዋ ላትመለስ ;በውበት ,በሞራል ,በደስታ ,በፍቅር ,በአክብሮት , ስትመለስ ማየት እንፈልጋለን:: ቴዲ አፍሮ : እጅጋየሁ ሽባባው ; አድናቂህ ወይም ወዳጅህ ላትሆን ትችላለች 6. ነገር ግን ይህችን ልጅ በሁለት እግሯ ለማቆም ; በሚደረገው ርብርብ ; እጅህን እንደምታስገባ ተስፋ አደርጋለሁ:: ከሴቶች እህቶችዋ ቻቺ ታደሰ ይህችን ልጅ ለመረዳት አቅም እንዳለሽ ይሰማኛል 7. እውነት ለመናገር የጂጂን ኮንሰርት ; 10,000 ብር ከፍለህ ግባ ብባል አይኔን አላሽም:; ጥሩ እና ጠንካራ , ኮንሰርት ፕሮሞተር ቢፈለግላት ደስ ይለኛል:: 8. እንደ ገና ከቀዝቃዛ ልብ ከሚነኩ ሙዚቃዎችዋ ውጭ ; ለኮንሰርት የሚሆኑ ሙዚቃዎችን የያዘ የሙዚቃ አልበም ; አንጋፋ የሙዝቃ አቀናባሪዎቹ እነ አበጋዙ ,ኤሊያስ መልካ , ሄኖክ ,ሙላቱ አስታጥቄ ተረባርበው ; እንደሚያሰሯት ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ:: 9. 💚💛❤️ ጂጂ ታላቅ ነበርሽ ;ታላቅም ትሆኛለሽ💚💛❤️ ህዝብ እንደ ጉድ ይጠብቅሻል; እንዳንች አይነት አርቲስቶች ; ስራ እንጅ ማስመሰል ስለማይችሉ; ማሸርጎድ ስለማይችሉ ;እስካሁን ተጎድተዋል; አሁን ግን ያ ዘመን አልፏል ; ህዝቡ በባትሪ እየፈለገሽ ነው:: 10. ይህን ዲጅታል ዘመን ተጠቀሚው; የአርቲስቶች ስራ ኪሳራ የበዛው የ ሲዲው ዘመን አልፏል ::አሁን ግዜው የሶሻል ሚድያ ዘመን ስለሆነ ; ስራዎችሽን ለአድናቂዎችሽን በቅጥታ ማድረስ ምትችይበት ዘመን ነው:: 11. ለታላቁ የመመለሻ ስራዋ ፕሮጄክት ; ጎበዝ እና ሀቀኛ ፕሮሞተር እስኪመጣ ድረስ ; ስራ ማስጀመሪያ የሚሆን ገንዘብ በ gofundme ኮሚቴ ተቋቁሞ ቢጀመር መልካም ነው::
@eyerusalemdanielg.5039
@eyerusalemdanielg.5039 4 жыл бұрын
በጣም ትልቅ መልዕክት ነው የፃፍከው.... ግን የሚገርምህ እሷ ኑሮዋን ኒውዮርክ ማድረጓ በጣም ጠቅሟታልም፤ ጎድቷቷልም..ኒውዮርክ መኖሯ ኢንተርናሽናል የሙዚቃ ፕሮውዲሰሮችን፤ሙዚቀኞችን፤አቀናባሪዎችን፣ትልልቅ ስቱዲዮዎችን ለማግኘት ችላለች...በሌላበኩል ደግሞ በጣም ብዙ የኢትዮጵያ ኮሚውኒቲ ባሉበት እንደ እነ ዲሲ አካባቢ ካሉት ፕሮሞሽን እና ኤቨንት አዘጋጆች ጋር አራርቋታል እንጂ ሙዚቃዋ ለኮንሰርት የማይሆን አይነት ስላልሆነ አይደለም.በጣም ብዙ ሙዚቃ ለ ኮንሰርት የሚሆን እጅግ ከበቂ በላይ ነበራት...እነ ገራገሩ እነ ወፉ ወፉን መውሰዱ ብቻ ይበቃል ህዝቡን ለማሳበድ... 'gofundme' ብቻ ሳይሆን ቀና የቅርብ ሰው ጓደኛ ኢትዮጵያውያዊ አቅም ያለው ቢረዳት ጥሩ ነው...ምክንያቱም ነገሮች በግልፅ እርዳታ እንዲደረግላት ላትፈልግ ትችላለች.እዛው እራሱ ብዙ የጤና፣ እና የምክር እንዲሁም የማገገምያ እርዳታ ልታገኝ ትችላለች.እርግጠነኛ ነኝ ሀገሯም ላይ መጥታ ፀበል መጠመቅ ትፈልጋለች...ራቅ ያለ ብዙ ሰው የሌለበት ገዳም ወይም ቤተክርስቲያን ሄዳ ለብዙ ግዜ ከአለም ጫጫታ ብትለይ ለአዕምሮዋ ሰላም ነው...የሚያደንቃት እና የሚወዳት ህዝብ እስካለ ድረስ እሷም ፈቃደኛ ከሆነች ሁሉም ይስተካከላል...
@samri_thebutterfly3599
@samri_thebutterfly3599 4 жыл бұрын
Eyerusalem Daniel amen amen 🙏🙏
@samri_thebutterfly3599
@samri_thebutterfly3599 4 жыл бұрын
Betam des yemel asteyayet new yesetehewu. Egzabhir meyotachenen ewun endiyaregewu beselot ebasebat yechin ye Ethiopia birhan🔆🙏🙏🙏 ❤️🇪🇹
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 5 жыл бұрын
*ጂጂ እኔ በጣም የማደንቅሽ ሙዚቀኛ ነሽ! በህይዎቴ ልክ እንዳንቺ አይነት ድምፅ ያለው ሰው ሰምቼ አላቅም! በጣም የምሞትልሽ አድናቂሽ ነኝ ከየሩሳሌም, እስራኤል!*
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 5 жыл бұрын
@Semara ፉፋ ስሜ ነው ... ሠላም ብያለኩ 😎
@loveloved3526
@loveloved3526 5 жыл бұрын
Kasaw Mengistu አረ አኔም አለው ጂጂ ማለት ቅኔ ናት
@abaypost
@abaypost 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@felegetibeb9532
@felegetibeb9532 5 жыл бұрын
እግዚዔብሔር ይርዳን
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 4 жыл бұрын
እኔም በጂጂ ሙዚቃ ትዝታው ናፍቆቱ መቆዘሙ አረ እንዳንዴም አለቅሳለሁ። ልብ ውስጥ ይገባል እኮ። ጂጂየ ጤና ሁኝልን ብቻ
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 3 жыл бұрын
She is the living legend. I bought her first CD at Bole Airport while I was in my way to Djibouti. I was hearing her music for 55 consecutive days all the time when I was staying at sea port. The ebb tide, particularly the evening shore, came into my mind when I hear her voice anytime and anywhere.
@user-wb2dl8br8x
@user-wb2dl8br8x 5 жыл бұрын
የጂጂዬ እናት አምጫትና በጾምና በፀሎት ትድናለች ብቸኝነትና ጭንቀት ነው የረበሻት። ለየት ያልሽ ነሽ በድምፅም በስታይልም ጂጂዬ!
@wynetil1157
@wynetil1157 5 жыл бұрын
Yes , please we can pray her, Kebakuses, and Tsbal, tewosad, tedenalchee,,
@alexjoshua6459
@alexjoshua6459 3 жыл бұрын
አያ ታዴ ከ አአ በተሳቢ መጥተው ጠይቀውኛል ያለው ያ ሰው እኔ ነኝ ቤቱን አጠያይቄ አግኝቼ አውርቼው ነበር ከ 15 አመት በፊት ይሆናል Amazing, Thank you ኣያ ታዴ
@yelejochgezeyelijochgize5173
@yelejochgezeyelijochgize5173 5 жыл бұрын
ጂጂ ራሷ ሀገር ነች! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@teklayteame9575
@teklayteame9575 5 жыл бұрын
ኡነትም ሀገር
@user-zc7bf5br4i
@user-zc7bf5br4i 4 жыл бұрын
በጣም እዉነት አቤት ስወዳት በፊቅር ነዉ የእዉነት እላችኋለሁ በአገኛት እራሱ ፌት የምነቅል ነዉ የሚመስለኝ ልክ እናቴን ያገኘዋት ይመስለኛል
@HT-le4fy
@HT-le4fy 4 жыл бұрын
Thank you for saying that
@queenseblegirmagirma606
@queenseblegirmagirma606 4 жыл бұрын
ሀገር በሰው አይመሰልም። ጂጂ ሀያሲያን የማይተነትንዋት ሚስጥር ናት ግን ሀገር አትባልም።
@beytulayasin2335
@beytulayasin2335 4 жыл бұрын
ደሰ የሚል አገላለፀ
@ALWAYSONEETHIOPIA
@ALWAYSONEETHIOPIA 5 жыл бұрын
Thank you ፋናዎች please bring back her to us we miss her a lot!!!!!
@YnTnGdL
@YnTnGdL 5 жыл бұрын
ሙዚቃ አድማጭ አይደለሁም ጂጂ ግን ልዩ ናት👌🏽 እናመሰግናለን ፋናዎች🙏🏽
@beniyamkebede3885
@beniyamkebede3885 5 жыл бұрын
GiGi you are one of the best artist, wherever you are in the world we love you🎼
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 5 жыл бұрын
ከኃላ ያላው ድምፁአ ደስ ይላል በጣም you tubeላይ ፈልጌ አጣሁት በማስንቆ ደስ ሲል አቦ
@hareneshatu7326
@hareneshatu7326 5 жыл бұрын
አሁን ያለችበትን ሁኔታ ንገሩን እንጂ እንድ ሞተ ሰው ታሪኳን መስማት አንፈልግም ይቺን እንቁ ለ ህዝብ ግልፅ አድርጉ ያለችበትን ሁኔታ ቤተሰብ አቅም ከሌለው የሚወዳት ህዝብ ይታደጋታል
@meronkalayu8932
@meronkalayu8932 5 жыл бұрын
ትላንት ኢትዮፒካሊንክ ተናግረዋል ታሪኳን ገብተሽ አዳምጪው
@hareneshatu7326
@hareneshatu7326 5 жыл бұрын
@@meronkalayu8932 Ok ማሬ
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 5 жыл бұрын
Ewenet
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Wonderful what we want is her current situation.silzihima we already know
@selam12ful
@selam12ful 5 жыл бұрын
ትክክል። ምንም እኮ እሚያደባብቅ ነገር የለም። she is human and she has a human issue. Be open and let her fans support her.
@sammyethiopiawi6493
@sammyethiopiawi6493 5 жыл бұрын
I have watched this documentary with passion . I do want to pay respect and offer my appreciation for Eyerusalem Dagn.
@kibret.m7933
@kibret.m7933 5 жыл бұрын
ጂጂ -- አንቺ እጂግ ልዩ ነሽ:: ጀግናችን ውድችን:: ዘመን የማይሽረው ችሎታና ብቃትሽ አቻ የለሽም:: ለኢትዮጵያችን ያለሽ ልዩ ፍቅር ለጀግኖች አባቶቻቸው ያለሽ ጥልቅ ፍቅር ማህበረሰባችን ልብ ገዝቶ ወደ ቀደመው ፍቅር እንድንመለስ የምታስታውሽው መንገድ - ያንቺ እኮ ልዩ ነው:: አንቺ ቅን አንቺ የኢትዮጵያ እንቁ ተባረኪልኝ ይኔ ውድ እህት::
@user-zu6re8uw1y
@user-zu6re8uw1y 5 жыл бұрын
ጂጂዬ የእኛ ዕንቁ ፣ ናፍቆትሽ እኮ ገደለን እስቲ እስትንፋስሽን ይድረሰን። በጉጉት እንጠብቅሻልን
@user-nj5on7jg3n
@user-nj5on7jg3n 5 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ይመልስሽ እመብርን ካለሽበት ችግር ትውጣሽ
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
ኧረ እባካችሁ ይችን የኢትዮጵያ ጁግና፡ እደገና ወደስራዋ፡ መልሱልን ይሄን ነው እምንፈልገው
@mengistunega237
@mengistunega237 5 жыл бұрын
ያንቺ 1 ሙዚቃ ብቻኮ ከ15 የአልበምና የቃላት ጋጋታ ይበልጣል(ድምጽሽ፣ የግጥሙ ጥራት፣ መልዕክቱ፣ ...ወዘተ)
@Film_production1134
@Film_production1134 5 жыл бұрын
ጂጂዬ የኔ እናት የእግዚአብሔር ምህረት ይሁንልሽ....'የኢትዩጵያ ህዝብ ይወድሻል..!!! እስቲ እንደኔ ግጥም የምትተነትነዋን ልጅ የወደደ❤️❤️❤️
@loveloved3526
@loveloved3526 5 жыл бұрын
ጂጂዬ ቅኔ ናት ጂጂ ልዩ ናት ጂጂ ንጹህ ኢትዮጵያዊት ተጽኖ ፈጣሪ ፍቅር ሰላም አንድነት ሰባኪ ጂጂን ለመውደድ ዘርና ብሄር አያማክልም ልጅ ሆኜ ተጽኖ ፈጥራብኝ ነበር ዘፈኖቿ ጠንካራና ቅኔ ናቸው በልጅነት አእምሮዬ ካቅሜ በላይ አደንቃት ነበር የኔ እንቁ 💚💛❤
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 5 жыл бұрын
ትክክልኛ አገላለፅ ።
@Vision-uf4hm
@Vision-uf4hm 3 жыл бұрын
በጣም የምትገርሙ ቤተሰቦች እንዴት እንደሞተች ሁሉ እንዲህ ታሪክ ታወራላችሁ::ማፈሪያውች እንደቤተስብ አንድም ቀን አልረዳችሁአት እህቶች የተባላችሁ የራሳችሁን ጥቅም ስታስድዱ እረሳችሁአት እሁን ማውራት ምን ያደርጋል
@finalcall2047
@finalcall2047 5 жыл бұрын
Addis Ababa University has never awarded me any degrees but #Gigi_Shibabaw ! She has the most powerful voice that can penetrate everyone's life past and present! ካዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቁራጭ ወረቀት አልተቀበልኩም ግን ጂጂን በማግኘቴ ታላቅ ደስታ ይሰማኛል ፤ በአካል ሳይሆን በመንፈስ ያገኝኋት ኢትዮጵያዊ ነቴን ይበልጥ እንድወደው ያደረገችኝ ፤ የሙዚቃና የሃገሬን ፍቅር ጥማቴን የቆረጠችልኝ ፤ ደጋግሜ ባዳምጣት ምንም የማልጠግባት የሙዚቃ ፍቅረኛዬ ነበረች ስድስት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ እያለሁ፤ በወያኔ ፖሊስና በዘር ፖለቲካ ዩኒቨርሲቲያችን ሲታመስ ፤ የመንፈስ ብርታትን ሰጥታኝ የወያኔን መንግስት ያንቀጠቀጠ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳዘጋጅና እንድመራ የመንፈስ ጉልበትን የሰጠችን እንቁ ኢትዮጵያዊ ነች። ዛሬም ከብዙ ዓመታት በኃላ ከባህር ማዶም ሆኘ በስንበት በሰንበቱ ሳላዳምጣት ያሳለፍኩት ጊዜ የለም፨ የሙዚቃ አማልክቴ ናት ብል ማጋነን እንዳይመስላች ሁ ፤ ኢትዮጵያን ከወደዳች ሁ ስለሃገር ስለባህላችን ትልቅ ክብር ካላች ሁ ጂጂን ትወዷታላችሁ (ታመልኳታላች ሁም ይቅርታ ግን ሰው ማምለክ አግባብ ባይሆንም)። ከዓመታት በኃላም ያችው ጂጂ በውስጤ ትኖራለች ልክ እንደ በዓሉ ግርማ ፊያሜታ ጊላይ (ኦሮሚያ)። ፍቅርን ሰጥታ ስለፍቅር የሞተች እውነተኛ እንስት። ስድስት ኪሎ 408 ዶርም ውስጥ ካሴቷ ላይ ያለውን ፎቶዋን እያየሁ ዘፈኗን እያዳመጥኩ የጻፍኩት ማስታወሻ እንዲህ ይነበባል። ኩሩ ቆንጆ ባሪያ ቀብራራ ጨብራራ ፈገግታዋ የኢትዮጵያዊነትን ግርማ ሞገስ የተላበሰ ቢያቅ ፏት ቢስሟት ቢያወሯት ቢመለካቷት የማትጠገብ የጥቁር እንቁ !! አደዋን ሳዳምጥ ጥልቅ ስሜት ውስጥ ገብቼ እንባዬን መቆጣጠር እስከማልችልበት ድረስ ነበር !! የኔም አባት ስለኢትዮጵያ አድነትና ክብር ህያወቱን ሰጥቷልና። ወያኔ ኢትዮጵያን እንደዚህ ሲጫወትባት ማየት ያሳፍራል።(እህህ እስከመቼ ሚያዝያ1993) #አድዋ የሰው ልጅ ክቡር ሰው መሆን ክብር ሰው ሞቷል ሰውን ሊያድን ሰውን ሲያከብር በደግነት በፍቅር በክብር ተጠርቶ በክብር ይሄዳል ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነጻነት ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት ስንት ወገን ውደቀ በነጻነት ምድር ትናገር አደዋ ትናገር ትመስክር ትናገር አደዋ ትናገር ሃገሬ እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታችሁ ዛሬ በኩራት በክብር በደስታ በፍቅር በድል እኖራለሁ ያውም በቀን በቀን ደሞ መከራውን ያንን ሁሉ ሰቀቀን አደዋ ዛሬ ናት አደዋ ትላንት መቼ ተነሱና የወዳደቁት ምስጋና ለነሱ ለአደዋ ጀግኖች ለዛሬ ነጻነት ላበቁኝ ወገኖች የጥቁር ድል አምባ... አድዋ... አፍሪካ...እምዬ...ኢትዮጵያ!!! ተናገሪ ተናገሪ የድል ታሪክሽን አውሪ...... (Solomon King)
@user-tr1we2us7j
@user-tr1we2us7j 5 жыл бұрын
ጂጂዬ የኔ ምርጥ ሁሌም በልባችን ትኖሬለሽ እንወድሻለን እናከብርሻለን 😍😍😍🙏
@robigt3654
@robigt3654 5 жыл бұрын
ስላንቺ ለመፃፍ አቅሙም ሞራሉም የለኝም በቃ በአጭሩ ቅኔ ነሽ ጂጂዬ ክፉ አይንካሽ 💚💛❤️
@loveloved3526
@loveloved3526 5 жыл бұрын
Robel Gt woww
@gambeliangambelian7224
@gambeliangambelian7224 4 жыл бұрын
Her lyrical voice, melody talent & the love she has for Ethiopia is why I had loved her so so so so much. She is beautiful, creative, talented hardworking visionary I will always love her keeping her in my prayers & wishing her well. Love & light from a die hard fan
@moog8215
@moog8215 Жыл бұрын
ጂጂዬ የኔ አንበሳ የኔ ጀግና የሀገር ኩራት ድንቅ ሴት እባክሽ ቀና በይ እና እንደገና እንይሽ. አንቺን እንዲህ እንደዋዛ ብናጣሽ ኢትዮጵያ ታላቅ ሀብቷን ያጣች ያህል እናዝናለን.
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 5 жыл бұрын
ጂጂዬ የገባሽበትን የሕይወት ፈተና እግዚአብሔር ያቅልልሽ ዳግም በማይሰለች ጥኡም ዜማሽ ከሚናፍቅሽ ህዝብ ጋር ለመገናኘት ያብቃሽ እንወድሻለን እናከብርሻለን ኑሪልን ፈጣሪ በምህረት ይግባ ቤትሽ
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 5 жыл бұрын
Selam Abera Art wowww 🙏🏽 Amen
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 5 жыл бұрын
በምዬ ማርያም አዛኝቱ....ፍቅር የሆነች ዘፋኝ። ሌላው ጎጃም ያረሰውን ....ካልሰጠ።
@mahletjambo8962
@mahletjambo8962 5 жыл бұрын
I don’t have any words to express her,🤦🏼‍♀️LOVE YOU ❤️
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 4 жыл бұрын
GIGI is One of" ETHIOPIA " Treasure !
@user-ml8xz8ml9g
@user-ml8xz8ml9g 5 жыл бұрын
ጂጂዬ እንቁ ሴት እግዚአብሔርከአንች ጋር ይሁን አይዞሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ከአንች ጋር ነው you got this girl just don’t give up
@user-sl3lx9lh9u
@user-sl3lx9lh9u 5 жыл бұрын
እሷ የለውም ኢተርቪው አርጉልን ጂጂን ጠፋች ናፍቃናለች ፋና እባካችሁ አቅርቧት
@diborab7820
@diborab7820 5 жыл бұрын
Wow 😳 እኔ ዘፈን ሰሚም አድናቂም አደለሁም ... ያለችበትን ሁኔታ ለማወቅ ይሄን ስሰማ ግን በጣም ወደድኳት አሳዘነችኝም ለሀገር ያላት ፍቅር plus ለሰውውው. ባለውለታችን ናት እባካቹ ቤተሰብ ሀገር የ ጂጂ አላፊነት አለብን... ያለችበትን ሁኔታ በግልፅ እናሳውቅ ... በሽታው ላልታወቀ ሰው መድሃኒቱን ማግኘት እንደማይቻለው ሁሉ . May God be with you Jiji love u !!
@anchikonjomulugeta8802
@anchikonjomulugeta8802 3 жыл бұрын
Her music is timeless you can feel her souls in every lyric. What happened to her where has she gone off to?! Is there something we can do to help bring her back ?!
@abelabebe3117
@abelabebe3117 3 жыл бұрын
ጥልቅ ሙዚቃ ሀገር በውስጧ የተሞላችባት ጂጂ ድንቅ ናት።
@antetube6090
@antetube6090 5 жыл бұрын
በኢትዮጲያ ታሪክ ምርጥ እንስት ሙዚቀኛ ጂጂ ሽባባው።
@azeblimenih2906
@azeblimenih2906 3 жыл бұрын
አቶ ሽባባው እግዚአብሔር ይባርኮት ልጆቾትን ኢትዮጺያዊ አድርገው በማሣደግዎ ከፍተኛ ምስጋና አለኝ ልጂ ማንን ይመስላል አሣዳጊውን።
@georgedave5694
@georgedave5694 5 жыл бұрын
Well done biography!, specially the way you incorporate the local people in the video was incredible. It reminds me my childhood. For me Gigi means Ethiopia. I am listening her music almost everyday. She is our asset, we urge the concerned people to help and bring her to a stage. If they can’t let Ethiopian people interfere and help her in all possible ways.
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 3 жыл бұрын
በርቱ ውድ እናት አገሮ ብትመለስና ከእንዲህ አይነት ቤተሰብ ብትቀላቀል ፈውስ ታገኛለች ፈጣሪ ይርዳችሀ
@SamiSami-ms3su
@SamiSami-ms3su 4 жыл бұрын
🎶🎺🎼🎻🎷🥁🎸ጂጂ ሽባውን በጣም ምወዳት አንደበቷ እና ውብ ዘፈና ገራሚ ነው 🌿🌻🌺🎼
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 5 жыл бұрын
ጂጂዬ የኔ መረዋ ድምጽ❤😍❤ እወድሻለሁ
@yimambelay6348
@yimambelay6348 2 жыл бұрын
እጅጋየሁ ኢትዮጵያዊነትን የምትዘክር የክፉ ቀን ኢትዮጵያዊ ታጋይ ነች
@user-ik4uq3uh4b
@user-ik4uq3uh4b 5 жыл бұрын
አባቱዋ እንዳለው ከሆነ ቢያመጣልን ደስ ይለን ነበር ጅጂ የኔ አንበሳ አንች የሚያስጨንቅሽን በሙሉ ፈጣሪሽ ያስወግድልሽ
@sammymanu7584
@sammymanu7584 3 жыл бұрын
I am an Ethiopian in America and I am proud of GIGI. Her music is deep in sprit and soul. When I listen to her music it give me shiver and rise up. She has a vision of Ethiopia to construct the people, culture, religion and as whole Ethiopian integrity. What my concern about Ethiopia was ethnic racism in the rise and brought the country into divide and rule direction. The division Amhara, Oromo, Benshangul, Tigre, Agew, Felasha ...and the hate that brought Ethnic cleansing was my main concern. So, GIGI was telling us let us united as one Ethiopia!!!! Thank you GIGI!!!!
@debelae
@debelae 5 жыл бұрын
Gigiya 💚💛❤️ love you all the time. Beautiful family God bless 🙏🏾.
@yoseflijalem3875
@yoseflijalem3875 5 жыл бұрын
Gigi is simply an icon for ethiopia
@kiyyaamoaa2587
@kiyyaamoaa2587 5 жыл бұрын
Gigiye konjo, you are the most beautiful and talented Ethiopian female singer.
@davidplayzzz7829
@davidplayzzz7829 5 жыл бұрын
The Bob Marley of Ethiopia 🇪🇹 we love you hurry and come home!!!
@tombreezy308
@tombreezy308 5 жыл бұрын
GiGi is extremely talented & Precious Ethiopian singer ever and her impact in music is huge especially too Ethiopian & African people gives life motivation!! I salute you my sister❤💜🖤💚💙💖💟💝
@melkamyaradalig6205
@melkamyaradalig6205 5 жыл бұрын
ጂጂ ውድድ ከ ዲሲ! Please make a concert here in DC please! Wish u best healthy and wealthy life!
@bellohabesha8373
@bellohabesha8373 5 жыл бұрын
ካንቺ ሚወጣው ድምፅ ኢትዮጵያ እራሷ የምትናገር እስኪመስል ኢትዮጵያን ገልፀሽልናል ሁሌም እኖድሻለል ሺ ዓመት ኑሪልን ! አሁንም አንዴ ወደሚድያ ብቅ ብለሽ ይሄ ዘር የሚቆጥር ህዝብ መዳኒት የሆነ ሙዚቃ አምጥተሽ አክሚልን💚💛❤
@helukb5606
@helukb5606 2 жыл бұрын
Yes! So true!🙏🏾🇪🇹❤️
@wegayehutegegne7317
@wegayehutegegne7317 5 жыл бұрын
ነይ ተመለሽ ለእጅጋየሁ ሽባባው ነይ ተመለሽ በሏት ያቺን የመድርክ ፈርጥ የውበት እመቤት የሙዚቃ ንግሥት ነይ ተመለሽ በሏት ያቺን የደም ገንቦ የጥበብ አውድማ ባህሏን አክባሪ ዝናዋ የናኜ በከፍታው ማማ:: አንቺን የራበ ፍቅር እኛንም ርቦናል ሙዚቃሽ ናፍቆናል ቅላፄሽ ጠምቶናል ብላችሁ ንገሯት ደግሞም ተማፀኗት በአባ ዓለም ለምኔ በአዛኚቱ ማርያም ተፈቅሮ መማለድ በእሷ አልተጀመረም:: አንቺ ልጅ አይክፋሽ ዘመን ተሻጋሪ የትውልድ አውራ ነሽ የቅኔ ማህፀን የጥበብ ምንጭ ነሽ ብላችሁ ንገሯት ነይ ተመለሽ በሏት:: አድዋን ዘምሪው ታሪኩን ዘክሪው የፍቅርን ጥልቀት የናፍቆትን ርቀት በዜማ አንቆርቁሪው የኢትዮጵያን ታሪክ የአባቶችን ፅናት ለትውልድ አስተምሪው እቱ ነይ ተመለሽ ጭርታውን ጥሰሽ አርምሞውን ሠብረሽ ተዝቆ የማያልቅ እምቅ የጥበብ ቅርስ የውበት አዝመራ በአንቺ ውስጥ ይታያል ገዝፎ እንደተራራ:: እናም ነይ ተመለሽ ነይ ተመለሽና አብረን እንታደም ዛሬም እንደገና በሙዚቃሽ ቀመር በሙዚቃሽ ቃና:: በሀገርሽ መሬት ባገርሽ ሰማይ ሥር ብረሪ እንዳሞራ ምጠቂ እንደ ንሥር:: እቱ ነይ ተመለሽ አርምሞውን ሰብረሽ ጫናውን ፈንቅለሽ ሸክሙን አሽቀንጥረሽ:: ብላችሁ ንገሯት ነይ ተመለሽ በሏት:: የካቲት 23/2011 ሳንዲዬጎ
@emutube6183
@emutube6183 2 жыл бұрын
ዋው እጅህ ይባረክ
@helukb5606
@helukb5606 2 жыл бұрын
Love it! So beautiful!!!!❤️🙏🏾🇪🇹
@user-oq6xx8vs1d
@user-oq6xx8vs1d 5 жыл бұрын
ጂጂ ጀግና ባለ ጸጋ ነች እድሜ ና ጤና ይስጣት ምርጥ እህታችን
@amannegus8465
@amannegus8465 4 жыл бұрын
Gigi I am an Eritrean and I admire you a lot. Wherever you are, I hope things are all going your way. God bless you. Life is funny but, whatever happens to us happens for a reason and it’s for a good reason. So stay healthy, positive and kool👍
@alem6816
@alem6816 5 жыл бұрын
ጅጅየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወድሽ እኮ ለምነው ግን የጠፋሽ እባክሽ ከተደበብቅሽበት ብቅ በይ
@user-kj9im2il6s
@user-kj9im2il6s 5 жыл бұрын
There are so much to say and to tell about GiGi. The soul of Ethiopia!! The Rock of Lalibela!! The heart of Most Ethiopian People!! The blood of ዛግዌ!! The height of Axum!! የስው ጥግ!! ጂጂዬ እወድሻለሁ!! እባክሽ ቶሎ ኔይልን!! ስለ እግዚአብሔር ብለህ እባክህን ወደ ሀገራችን ይዘሃት ና ጋሼ
@user-el8rb9gw8r
@user-el8rb9gw8r 5 жыл бұрын
I don’t have any word just saying love you love you so much from London 😘😘😘😘😘😘
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 4 жыл бұрын
GiGI What ever it is you are going through, It will.pass. you have great foundation, religion, you have a great family and support you will come out of it . More than anything else you ፣are loved by your fans. Such an amazing voice!!! Best wishes!!!
@user-le1hj7ko1d
@user-le1hj7ko1d 7 ай бұрын
ጂጂዬ❤❤❤ እስዋን በቃላት መግለፅ አልችልም ... ከቃላት በላይ ... ከሀሳብ በላይ ናት ... አንድ ቀን ፈጣሪ ፈቅዶ እንደምናያት ተስፋ አረጋለሁ ... ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልሽ እህቴ ❤❤❤
@negedeyimam2745
@negedeyimam2745 5 жыл бұрын
ኢየሩሳሌም ምርጥ ደንቅ ሰዉእግዚአብሔር ይባርክሽ
@romangebremariam9977
@romangebremariam9977 5 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን እንደ እህቶችሽ ይውረስ። ደግሞ ለጌታ ኢየሱስ ክብር የምትዘምሪ ያደርግሽ።
@istandwithtigraym7981
@istandwithtigraym7981 5 жыл бұрын
That is true!
@user-dx1qf9jy5o
@user-dx1qf9jy5o 4 жыл бұрын
Roman Gebremariam እግዚአብሄርም እያድርግባት ለሀሰት መዝፈን አንች እዛው አዳራሽሽ ዝፈኚ ጂጂ አዳራሽ ውስጥ እንደ ሰካራም አትጮህም ትዝፈንልን ለኛ ,ለሀገራችን , ደፋር
@user-bp8uj2kt8z
@user-bp8uj2kt8z 5 жыл бұрын
ጂጂዬ ምን ልበልሽ በቃ ደሜ ነሽ የምንግዜም ምርጤ የኔ አንደኛ ሙዚቃ በጣም እወዳለሁ ውስጤን በሙዚቃ አድሳለሁ ግን በኛ ዘመን ሙዚቃ አካልህ እንጂ መንፈስህ አይንቀሳቀስም የማይሰለቹ ዘፈኖች በቃ አንዴ ብቻ አዳምጠህ አይደለም ደጋግመህ ብታዳምጣቸው ባዳመጥከው ቁጥር የተለያዬ ትርጉም ይሰጥሀል
@ermiyasyehirut6054
@ermiyasyehirut6054 5 жыл бұрын
እስቲ በጆሮዬ ፍቅርን ትድገም ታነብንብልኝ ከትንፋሿ በልጦ የሚደመጥ ምን ሙዚቃ አለኝ ? ጂጂ 💕
@melkamuamera3642
@melkamuamera3642 5 жыл бұрын
GIGI , I Have no words for her. She is just an amazing Artist.
@Dind8
@Dind8 3 жыл бұрын
Ere Jijin afalgun, tefachibin eko. (Tsehay wuchi wuchi... Tsehay...) Where are you Ejigayehu? We love you Jiji. You make your own music, write composition and melody. Appreciate... Ke Norway.
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 4 жыл бұрын
ጂጂየ እኔም የሀገሬ ትዝታው ገድሎኛል። እውነት ነው ስንቶቻችንን በስደት ያለነውን ይነካል።
@tezetanishan8866
@tezetanishan8866 5 жыл бұрын
Love you my sweet singer. Lot's of memory I can't even tell you every time I hear your music remind me a lot of stuff .why not new song???????
@Black-lioness
@Black-lioness 5 жыл бұрын
Thank you for the doc series, we love you Gigi, alive performance in Addis would be a dream come true..you are in our hearts...
@ruthfeven8695
@ruthfeven8695 5 жыл бұрын
ጂጂዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም ዘፈንሽን እንደ አዲስ ነው ምሰማው እወድሻለው ሳይሆን አፈቅርሻለው እድሜ ይስጥሽ
@munalove2543
@munalove2543 5 жыл бұрын
She always been my favorite since I was very young I luv her 💜
@danielalem1937
@danielalem1937 5 жыл бұрын
Mine too empress gigi
@yordanoskmariam7330
@yordanoskmariam7330 5 жыл бұрын
GiGiye.....ewnetem Nebiye nesh.....ur music really reflect today's scenario.....love u
@mulugetagebre1002
@mulugetagebre1002 3 жыл бұрын
ጂጂዬ ውድድ ነው ማረግሽ አዲስ ስራ እንጠብቃለን የዘመኔ የኔ ጀግና ዘፋኝ ሰላምሽ ይብዛ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
@user-nr7ud1du4j
@user-nr7ud1du4j 5 жыл бұрын
እደው ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ካለችበት ቦታ ፈልጋችሁ አቅርቡልን ጂጂዬን እባካችሁ አደራ!!!
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 5 жыл бұрын
Gig our, amazing talented girl with amazing voice! Please come back! We Ethiopians love you!
@lielamussamustefa387
@lielamussamustefa387 5 жыл бұрын
Me too
@Beny123
@Beny123 5 жыл бұрын
Now this is a world class documentary. Long live Gigi!
@user-gh6pe2ko5j
@user-gh6pe2ko5j 5 жыл бұрын
ክስተት የሆነች ሰው ጠይሟ እንቁ ጂጂ።
@loveloved3526
@loveloved3526 5 жыл бұрын
melaku simanhe ኢትዮጵያዊቷ 💚💛❤
@isanahmi8298
@isanahmi8298 5 жыл бұрын
ጂጂዬ እግዚያብሔር በሰላም አቅፎና ደግፎ ወደ ምትወጃቻቸው ቤተሰቦችሽ ወገኖችሽና አገርሽ በሰላም የብቃሽ። በዚህ ፕሮግራም ላይ ስለ ጂጂ በድምጽ አጅግ የበሰለና መሳጭ አስተያየት ለሳጣችሁ ቤተሰቦቻና የሙያ ባልደረቦቻ እንዲሁም ይህን መሳጭ ፕሮግራም አዘጋጅታችሁ ላቀረባችሁልን ለፋናዋች እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ።
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 5 жыл бұрын
ጂጂዬ ኢትዮጵያ ትፈልግሻለች ::
@lijeewedeshalew9947
@lijeewedeshalew9947 5 жыл бұрын
አሁን እንደው ዘፋኝ አለ ብር ለማግበስበስ ብቻ ነው የሚሠሩተሰ ልክ እንደ እነ ሮዚ hshaha ኮተት ብቻ ወይኔ ጂጂዬ ባለሽበት ፈጣሪ ይጥብቅሽ የኔ ቆንጆ
@fasilyemanebrehan7275
@fasilyemanebrehan7275 5 жыл бұрын
ወይ አምላኬ ወዴት ወሰድሽኝ።አልቅስ አልቅስ አለኝ።ኸረ መዳኒአለም ጤናሽን ይስጥሽ ።
@veracity8968
@veracity8968 5 жыл бұрын
ምን ሆናለች ደህና ሁና ሃገር ቤት ልትሄድ ነው የሚባል ወሬ ነበር ምን ደረሰች ይች ቆንጆ አረ አታስደንግጠኝ
@bx5831
@bx5831 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ በረከት የሆነ ቤተሰብ።በእግዜአብሔር ቸርነት በመድረክ እንደምናይሽ ተስፋ እናድርግ።
@destaergano3121
@destaergano3121 4 жыл бұрын
ከዘፈን ምን ትርፍ ይገኛል ጌታ ኢየሱስ ወደ የዘላለም ህይወት ይቀላቅለት::
@adamkimo7447
@adamkimo7447 5 жыл бұрын
Gigi is very genius her word build life every time I hear about her it’s new album for me no words thanks for sharing with us 💕❤️🎈💕
@abereagonafir4831
@abereagonafir4831 3 жыл бұрын
ጂጂ ለምን እንደገና የማናያት?!!!ችግር ካለ ለምን ለኢትዮጵያ ሕዝብ አይገለጽም!!!!! ""አንቺ ብቻ ሀገር ነሽ ለሀገርሽ እስኪ እንደገና ዘምሪልን።
@zaddisarada1667
@zaddisarada1667 5 жыл бұрын
ድንግል በምህረት እጃ ትዳብስሽ ጂጂዬ የኔ ቆንጃ
@wazircell4838
@wazircell4838 5 жыл бұрын
Min honalechi??
@user-vg7ow3pd8y
@user-vg7ow3pd8y 5 жыл бұрын
ውይ በቃ ? አሁን ያለችበትን ሁኔታ እንጅ የምፈልገው እደሞተ ሰው ታሪክ አውርታችሁ ላሽ አይነፍም 😕 ቀጣይ ክፍል ካላችሁ ወድህ በሉ !
@alemuetip6403
@alemuetip6403 4 жыл бұрын
במת אני אוהב את מזיקה של גיגי ביותיו סתנגר ללה סוו הונה סית אזנכו אהון ית נצ אנדת נש
@fasiltamiru776
@fasiltamiru776 3 жыл бұрын
We love you Gigiye..you are the best!! May God bless you !! You are just Amazing and wonderful person !!
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC 5 жыл бұрын
Amazing Documentary, You made it!
@tsedikelkay4855
@tsedikelkay4855 5 жыл бұрын
OOoh GG...u r d best ma dear...i wish u all d best .....for d 1st time when i listen "kahena"am crying
@fantahunashagrefantahunash844
@fantahunashagrefantahunash844 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ባለችበት ይጠብቃት እኔ ምን እንደምላት አላውቅም የኢትዮጵያ ትልቅ ሀብት ናት የኔ የመጀመሪያዬም የመጨረሻዬም ድምፃዊ ናት ከልብ እንደናቴ የእውነት እወዳታለሁ ጂጂዬ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝምልኝ እወድሻለሁ
@tigistkebede4891
@tigistkebede4891 4 жыл бұрын
Were is she
@tadeleyeneneh7020
@tadeleyeneneh7020 4 жыл бұрын
የኛ አንደኛ ነብስሽን ያቆይልን ጂጂ እያዳመጥኩ ነው ያደኩት ግን ፈጣሪ አገራችንን ይይልን ስደት እረሀብ መጨቆን ፍትሕ ነው ያጣነው ሕይወትን በናቶች በ አባቶቻችችን ያቆዩን እድሜ ይስጣቸው
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Why don't you guy's go to new york and enterview her on vidio so we can see her current situation. What good it serves for us her followers you enterview her sibiling for the sake of rating
@blackpearl3216
@blackpearl3216 5 жыл бұрын
They did, they said she is doing better and in the interview, she sounds alright. She didn't want to do a video interview but you can still hear her talk about her favourite music of her and the places she wants to visit when she goes back to Ethiopia. The guy who was talking to her even told her about this documentary
@blackpearl3216
@blackpearl3216 5 жыл бұрын
This is the link kzfaq.info/get/bejne/gMx2opyjx5rGnJ8.html
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
ያለቾበትን ሁንታ ለምን ለኢትዮጵያ ህዝብ አታሳውቁም❤😭😭የኢትዮጵያ ህዝብ ይወዳታል እባካችሁ በፈጠራችሁ አሰሙን ድምፆን😭❤❤❤
@yasernazarpour6472
@yasernazarpour6472 3 жыл бұрын
Great heart, mind and sound given to this woman, and also an agile eye to see the dozen wealth of Ethiopia. Thank you!!!
@evaaragie4270
@evaaragie4270 3 жыл бұрын
amazing voice, amazing lyrics, amazing personality. Gigi, ufffgf. I wish you are
@addisutemesgen4320
@addisutemesgen4320 5 жыл бұрын
Thank u for telling more about my beloved artist GG.she is always my #1 artist.
@girmatube551
@girmatube551 5 жыл бұрын
Wow GiGi ! We learned in the same school at chagni. You made me remember all what had in the past!
@amanueltasema4365
@amanueltasema4365 5 жыл бұрын
I’m in love with her for the last 10 years when I always heard nafekegn, adewa, abay, kahne everything her beauty her voice what can I say GiGi hope everything will be well and seen u again God be with u
@fantastic1231
@fantastic1231 5 жыл бұрын
Love the wonderful and proud ancient patriotic amharas!!!
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ በጣም ነው. ያዘኩት. እንዳዛሁና በማያቴ
@mulsam2011
@mulsam2011 4 жыл бұрын
የብሌን ዮሴፍንና የኢየሩሳሌም ዳኜን ሙያዊ አስተያየት መስማት እራሱ የጂጂን ሙዚቃን ከመስማት አይተናነስም። እንዴት ደስ የሚል ትንተና ነው የሚሰጡት። ጂጂ liquid gold የሆነ ድምጽ ብቻ ሳይሆን ግጥሙን ጉልበቱ ዘመን ተሻጋሩ ብቻ ሳይሆን የህዝብ መዝሙር ሆኖ የሚቀር ላጼ ነው። ስትጣፍጥ !!!!
IP DAY for Inventors
11:24
Ethiopian IP Authority (EIPA)
Рет қаралды 94
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 19 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 52 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 111 МЛН
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 147 М.
የማ እና እዬኤል ስለ “የደጋ ሰው”
10:53
VOA Amharic
Рет қаралды 34 М.
Z 10 Gigi Ejigayehu shibabaw  non stop old Ethiopian music Best Ethiopian music
52:08
BISRAT PCX ብስራት ፒሲX
Рет қаралды 268 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 19 МЛН