አነፍናፊ ውሾች

  Рет қаралды 92,086

Fana Television

Fana Television

3 жыл бұрын

የእንጦጦ የፌደራል ፈንጂ አነፍናፊ ውሾች ማሰልጠኛ ማዕከል ውሰጥ 48 ውሾች ነበሩ፡፡ በጡረታ፤ በሞትና በተለያዩ ምክንያቶች ቁጥራቸው በአሁኑ ሰዓት ወደ 12 ዝቅ ብሏል፡፡ #ፋና_ቀለማት #fana_kelemat

Пікірлер: 84
@etda7613
@etda7613 3 жыл бұрын
በርቱልን አገራችን የሚያስፈልጋት ወንጀለኛን አፈንፍኖ ለህግ የሚያቀርብ ነው
@feyselmohammed6692
@feyselmohammed6692 3 жыл бұрын
ብዙ ሺህ ዉሾች ቢኖሩ መልካም ነበር ።
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ በውጭ ሀገር ነበር የማየው መብዛት አለባቸው እውነት የማይረባ ፖሊስ መቶሽ ከሚኖረን አስር ውሻ ሀገራችንን ይጠብቃሉ
@hannaselemon4400
@hannaselemon4400 3 жыл бұрын
በውጩ አለም የተገደለ ሰው እረጅም አመት የተቀበረ ሁሉ የሚያወጡት ወንጀለኛው በየት በኩል እንዳለፈ ከፓሊሱ ጋር ሆኖ ይመራል አሽሽም ጭምር የተቀበረ ያወጣሉ እኛ አገር ታዳጊ አገር ስለሆንን ዘግይተናል ወደፊት በበለጠ ስራ ላይ እንደምናያቸው ተስፋ አለን በርቱ
@user-fl9jy4rf4g
@user-fl9jy4rf4g 3 жыл бұрын
በጣም ብዙ ውሾች ያስፈልጉናል ታማኝ ናቸው ጎበዝ ናቸው።
@sofiaahamed2475
@sofiaahamed2475 3 жыл бұрын
መብዛት አለባቸዉ በተለይ በአሁን ሰአት በሀገራችን ያለዉን ነገር ሁሉም ሀገሩን አካባቢዉን ቤቱን አወንጀል ይጠብቅ ንቃ ሀበሻ
@ebz1040
@ebz1040 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ለኛ ሀገር ውስብስብ ወንጀል አስፈላጊ ናቸው ግን ውሾቹን አያያዝ በጣም አናሳ ነው መኖሪያቸው ልክ እንደ ገጠር ከብት ከውጪ መሆኑ ውሀ የሚጠጡበት ባሊ የማይረባ አንገትታቸው ላይ የተደረገው ቀበቶ እጅግ ስህተት ነው ዘመናዊ ለነሱ የሚመጥን ሽራ ቀበቶ አለ እሱን መጠቀም አለባችሁ አንገት ላይ መታስር የለባቸውም ወገብና ትከሻ ላይ የሚደረግ ስላለ በገቢያ ላይ እሱን መግዛትና ማድረግ ያስፈልጋል እነዚህ ውሾች የሀገር ሀብት ናቸው ደህንነታችንን የሚጠብቁ እንደመሆኑ መጠን እጅግ የወረደ አያያዝ ነው $60000 Dolr የወጣባቸውን እንደቀልድ ነው ያያዛችሁት እባካችሁ ጋዜጠኞች ይህንን ነገር አስተላልፉልኝ አንድ ውሻ እንድ ሻምበል ነው እያለ በጠፈር አንገቱን አስሮ ይጎትታል እንዴ ቀልደኞች ናችሁ አስተካክሉ በደንብ ከያዛችሃቸው ከዚህ የበለጠ ስራ ይስራሉ
@zelujira8811
@zelujira8811 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያቀረባችሁት እናመሰግናለን ሁላችሁንም።🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💟 ውሻ ደግሞ በጣም ስለምወድ ነው መሰለኝ በፍቅር ነው ያየሁት❤❤💟
@zekariastsigetgezmu3388
@zekariastsigetgezmu3388 3 жыл бұрын
C8
@meronchache9577
@meronchache9577 3 жыл бұрын
26 ዲስላይክ ያረጋችሁ ሰዎች ፈጅ ደብቃችሆል መሰለኝ
@TigistDuressa
@TigistDuressa 3 ай бұрын
በርቱ❤❤❤🎉
@fikrtetefye8224
@fikrtetefye8224 3 жыл бұрын
ዋው ቢበዙ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
ይገርማል በርቱ በጣም ጠቃሚ ነው በብዛት ማሰልጠን
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 2 жыл бұрын
መሻአላህ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 жыл бұрын
እሚገርም ነው ዛሬ ገና አየሑ ጡረታም ይወጣሉ
@Amy-cu5vw
@Amy-cu5vw 3 жыл бұрын
Wow Hagera 🐕💪🇪🇹🐕💪🇪🇹🐕💪🇪🇹🐕💪🇪🇹🐕💪🇪🇹🐕💪🇪🇹🐕💪🇪🇹🐕🥰🥰🥰
@khalidmohammed4304
@khalidmohammed4304 3 жыл бұрын
great we need more develop elites in every corner of knowledge
@hanatesseme9170
@hanatesseme9170 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ ።
@samig7289
@samig7289 3 жыл бұрын
ማርታ እና ሌዲ እንዴት እንደምታምሩ
@user-ur8ck9gg1x
@user-ur8ck9gg1x 3 жыл бұрын
ይግርማል እነዚህን አብዝተን ማርባት አለብን
@user-hb8gi5mt6i
@user-hb8gi5mt6i 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-ue1uz8ri2w
@user-ue1uz8ri2w 3 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው በርቶልኝ
@asfawmeseret4607
@asfawmeseret4607 3 жыл бұрын
God bless Ethiopia and Eritrea
@jamilajal9132
@jamilajal9132 3 жыл бұрын
መሸአለህ ሱበሄንአለህ የረብ 💪💪💪💪☝️🤲☝️🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💟💟💟💟
@user-rh4es6gu2v
@user-rh4es6gu2v 3 жыл бұрын
ሀገር ለመጠበቅ ከሆነማ ውሻ እያረባን እንሠጣችኃል በ 60 ዶላር ከምትደፉ ለምግባችው ለቁሳቁሳቸው ትችሉበት አላችሁ።
@asratbiranu4860
@asratbiranu4860 3 жыл бұрын
Ebakachu lachina atasayu
@user-tx9lm4el5u
@user-tx9lm4el5u 3 жыл бұрын
ውሻ ንፁህ ፍቅር አለው ታማኝ ነው የአጎቴ ውሾች እንደነዚህ ብልጥ ናቸው መሳሪያ የያዘ አይቀርቡብ
@user-wz5ig4dp9i
@user-wz5ig4dp9i 3 жыл бұрын
Ere wsha betam nwe yemewd!!!!!!
@samerhali7942
@samerhali7942 3 жыл бұрын
ዋዉ ደሥየላል
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
ፐ ገራሚናት ለሀገራችን ያስፈልጋሉ
@priyathomas9635
@priyathomas9635 3 жыл бұрын
Is it possible for civilian with a good connection with dogs to assist. Or even visit them?
@mickeydi
@mickeydi 3 жыл бұрын
We Need More Of Theses Dogs! Dogs who sniffs Money, Dogs who sniffs Drugs e.t.c specially at bole airport for Money & Drug Smugglers. Even at border's where big loaded truck's pass through. I think the price is around 10,000$/€ per dog if am not mistaken.
@efiratatube8954
@efiratatube8954 3 жыл бұрын
✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊
@godismysavior2684
@godismysavior2684 3 жыл бұрын
I will advise you watch the K9 Officer
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 3 жыл бұрын
wooowww
@user-lw4gm1ru2r
@user-lw4gm1ru2r 3 жыл бұрын
ዋና ሐላፊውን አነፍናፊ ማድረግ ነበር 🤙
@yazewtesfayewolle1735
@yazewtesfayewolle1735 3 жыл бұрын
መስከረም እመጣለው የልምድ ልውውጥ እምትፈልጉ ከሆነ ለአንድ ሳምንት basic obedient training እና agility training እንማማራለን
@user-pm1qx1ro8f
@user-pm1qx1ro8f 3 жыл бұрын
🇪🇹💙💚♥️😍
@zawudatamagan3518
@zawudatamagan3518 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@zinnashzinnasj4774
@zinnashzinnasj4774 3 жыл бұрын
Wowwbetem aref bereto
@KUFFAR1
@KUFFAR1 3 жыл бұрын
Some of these dogs have arthritis from old age and can hardly walk. I think they need total retirement from this kind of work and need to live out their lives in peace. Also, what is going to happen after 12 of them are gone? We need to restock the squad with young dogs urgently!
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 3 жыл бұрын
I hope they are in the Airport too hopefully people will love them when you grow up with 🐕 you appreciate them
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 3 жыл бұрын
Good dog 🐕 catch all junta 🇪🇹💪🏽
@genetderesa4313
@genetderesa4313 3 жыл бұрын
WoooowGooodjob
@genetderesa4313
@genetderesa4313 3 жыл бұрын
😍😍
@user-yx5ru8qe5b
@user-yx5ru8qe5b 10 ай бұрын
fana electronics media
@user-yx5ru8qe5b
@user-yx5ru8qe5b 10 ай бұрын
fana electronics media today
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 3 жыл бұрын
ምንድነው የፋና ጋዜጠኛች ቀኮቢድ ወቅት ማሰክ የማያደሬጉ ቁንጀናሁኑ ቃለ መጠየቅ ሰታደርጉ አይደለም የምታሳዪት
@user-yx5ru8qe5b
@user-yx5ru8qe5b 10 ай бұрын
ok
@kokinettube7396
@kokinettube7396 3 жыл бұрын
Www
@tsegaethiopia8904
@tsegaethiopia8904 3 жыл бұрын
48 ወሾች አሉ በሞትም በጦረታም ተገለው 12አሉ
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 3 жыл бұрын
አምላኬ ኢትዮ ሠላም ትሁን በፍቃድህ
@denekemetaferia4821
@denekemetaferia4821 3 жыл бұрын
አነፍናፊ " ድሮኖች " የኢትዮጵያ ፖሊስ ይህንን ክፍል ከከፈተ በርካታ ዐመታት እንደሆነው እርግጠኛ ነኝ ፣፣ ???????? በቁጥር 12 ብቻ ናቸው ??? ወይስ በዬ ፖሊስ ጣቢያው/ በየክልሉ ሌሎች አሉ ?????? ባሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ በርካታ እንቅስቃሴዎች የሚካሄዱባት ሀገር በመሆኑዋ በእጅጉ ያስፈልጋታል ፣፣ በተለይ በየመናፈሻዎቻችን በየቀኑ ለሚስማሩ ፖሊሶቻችን እገዛ የሚሰጡ " አነፍናፊ ድሮኖች " ያስፈልጋሉ ፣፣ በርቱ ጥሩ ነው ፣፣ ፣፣------ ጉረቶም ---++
@zemenuteka1126
@zemenuteka1126 3 жыл бұрын
ቆይ ግን ቢለቀቁ ሰው ይነክሳሉ፤ ማለት በራሳቸው እንዲያስሱ ማለት ነው።
@hailealemayehu364
@hailealemayehu364 3 жыл бұрын
በየሰፈሩ ስንት ውሻ እያስቸገረ 12 ብቻ መሆን የለበትም
@kasimababiya5423
@kasimababiya5423 3 жыл бұрын
ሌላ፡ውሻ፡ማጫማር፡አይቻልም፡ዋይ
@view4217
@view4217 3 жыл бұрын
We knew it before "eko". What makes me surprise is still no any improvement and scale-up. Previous story: kzfaq.info/get/bejne/p79iqbx238edc4k.html
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
ማርታ 👀
@ezabileth6750
@ezabileth6750 3 жыл бұрын
መብዛት አለባቸዉ ዉሸቹ
@SaraSara-uw5ow
@SaraSara-uw5ow 3 жыл бұрын
አረበጣም፣ያዶስአባንከተማበሚሙሉ፣ፈትሹየምረ፣አነጁቴየቀበሩትይኑራልበየቦታዉ
@DaveDave-hg5xb
@DaveDave-hg5xb 3 жыл бұрын
ክክክክክ ኣይ እቺ ኣገር ኣነፍናፊ ያለችዉን ጀነራሏ ተገሎባት ኣነፍናፊ ዉሻ ይዛ መጣች
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
የሚገሮም ናውውውው
@isrhenok5496
@isrhenok5496 3 жыл бұрын
. በጣም ያሳፍራል ለ100millions ህዝብ 12ውሻ
@jujucanal2165
@jujucanal2165 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 3 жыл бұрын
😳በሳቅ 120ሚለየን ደርሰናል የተባለ ነው
@michaeltikur9681
@michaeltikur9681 3 жыл бұрын
It’s all about creating foundation, everything else is a matter of time. No need to laugh my friends.
@NesreTube
@NesreTube 3 жыл бұрын
@@michaeltikur9681 በትክክል ገና እንደ አዲስ እየተዋቀረ ያለ ተቋም ነዉ
@umerbedewi477
@umerbedewi477 3 жыл бұрын
100 million wesha alen aydel ende
@tingrttingrt1206
@tingrttingrt1206 2 жыл бұрын
አንዴ ተገዙ እሺ ለምን እንዲባዙ አይደረግም ሁሌ የነጭ ጥገኝነት ድጋሚ ለመግዛት ያስባሉ
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
ቂቂቂቂቂ
@onelove2817
@onelove2817 3 жыл бұрын
Did they breed them Federal police, army, customs, regional police, and other security agencies need thousands of sniffing dogs. Did they try to trace the whereabouts of junta remnants.
@Tube-nn4ct
@Tube-nn4ct 3 жыл бұрын
እጂግ በጣም አስፈላጊ ነዉ ይህ የማደጋችን አንዱ ማሳያ ነዉ ሀገሬ ከፍ በይ
@ahmedhussen6909
@ahmedhussen6909 3 жыл бұрын
Weshawechu lamen ayerbum or you should bread them
@user-mx3qo3zs2b
@user-mx3qo3zs2b 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው በዛላይ ሴት ውሻ አለች
@ideaahmad5949
@ideaahmad5949 3 жыл бұрын
አይራቡም
@meronchache9577
@meronchache9577 3 жыл бұрын
ከጌታቸው ጋር ከምትሩዋራጡ ለምን ውሻ አትለቁምና አይዘውም ክክክክ
@godismysavior2684
@godismysavior2684 3 жыл бұрын
I hope you will respect them this animals because they are lifesaver what we know you Ethiopia police you have no respect for human I don't think you have the respect for animals
@lifeisgood8634
@lifeisgood8634 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
Ethiopian Defence Force Train መከላከያ ሠራዊት!!
3:20
ኑ ር Media💕
Рет қаралды 35 М.
One of the Greatest Speeches Ever | Steve Jobs
10:31
Motivation Ark
Рет қаралды 34 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 11 МЛН
ትዕዛዝ አክባሪ ውሾች   |   ዘና ሀገሬ   |  ሀገሬ ቴቪ
28:50
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 10 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 5 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН