አዝናኝ የገና በአል ጨዋታ

  Рет қаралды 40,822

Neba Entertainment

6 ай бұрын

አዝናኝ የገና በአል ጨዋታ
donkeytube,art,artist,lifelifestyle,youtubeshort,youtubeyoutuberyoutubevideoyoutubevideosnewvideonewnewsgooglelovelovestorykidsshowfriends,mrbeastethiopian wedding,hopeethcomedy,comediandonkeyweddingmotivation,Donkeytube,ComedianeshetuEshetumelesse,Ethiopiancomedy,Donkytube,dinqlejochebs tvebs drama,comedianeshetueshetumelese,dinqlejoch,eshtucomedydonkey,youtubevideo,wonderfulድንቅልጆች,mr beaststand up comedian,comedian film,mr beast hindi

Пікірлер: 300
@Neba_Enetertainment
@Neba_Enetertainment 6 ай бұрын
በመጀመሪያ እስከዚችኛዋ ሰአት ላቆየን ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው ለሰው ልጆች በሙሉ ሰላም ጤና ይስጥልን ሰላም የራቃት ሀገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን ጨርሶ አይጨልምም። ፀሐይ ስትጠልቅ፣ ጨረቃና ከዋክብት ይወጣሉ። ዘጠኝ በሮች ሲዘጉ አንዱ ይከፈታል። ዘጠኝ ወዳጆች ሲሄዱ አንዱ ይተርፋል። ፀሐይ ባትጠልቅ ጨረቃ አትታይም። ፈተና ካልመጣም የማናውቃቸው ሰዎች አሉ። ፈተናው የሚሰጠን የመጨረሻ ውጤት የቅርብ ያልነው ሩቅ፣ የሩቅ ያልነው የቅርብ መሆኑን ነው። 🎄በመላው ዓለም ለምትኖሩ የክርስትና እመነት ተከታይ እህት ወንድሞቻችን እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። 💛በአሉ የሰላም የፍቅርና የደስታ ይሁንልን🎄 ❤️🏑 መልካም የገና በአል 🏑 Neba entertainment ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይ ጠላቶችሽ ከግሮችሽ ስር ይውደቁ🥰
@user-uj2uu7mc5s
@user-uj2uu7mc5s 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lu1wd7qy8o
@user-lu1wd7qy8o 6 ай бұрын
አሜን🙏.ምርጥ.አገላለፀ😍😍
@belayenesh3862
@belayenesh3862 6 ай бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔረ ይባርክህ ነባዬ🎉🎉🎉
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 6 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-ve5nq6ry1c
@user-ve5nq6ry1c 6 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏 እውነት ትለያለህ ❤❤
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 6 ай бұрын
ማነው እንደኔ እሙየን በመፈለግመከራውንያየ😂😂😂😂
@talacozgharta6981
@talacozgharta6981 6 ай бұрын
Eny😂
@amilotaass9182
@amilotaass9182 6 ай бұрын
እኔ😂😂😂😂
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t 6 ай бұрын
ማርያምን እኔ ድምቀትኮነች
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 6 ай бұрын
ከሷቤትደሞ እሱየለም ምንአይነት ጣጣነውየገባሁት😃😃😃
@tenatena5566
@tenatena5566 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@user-lu1wd7qy8o
@user-lu1wd7qy8o 6 ай бұрын
እሙሰ.😳😳.ነቢ.ንግሰትህን.አምጣልን.❤❤
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz 6 ай бұрын
እሙየ የት ነች የሴቶች ተምሳሌት አምጥሉነ እሙየ መልካም የገና በአል❤❤❤
@user-go7op7ly5o
@user-go7op7ly5o 6 ай бұрын
እሙስ የታለች የቤቱ ድምቀት እሙየን አጡልን
@Mes355
@Mes355 6 ай бұрын
አዲዬ ጎበዝ ❤ በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ መልካም ገና 😍😍
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 6 ай бұрын
እሙ ድመቀቶ የት ሄደች እንኳን አደረሣችው
@RutaTube472
@RutaTube472 6 ай бұрын
መልካም በአል ድምቅ ሺብርቅ ብላችሆል ሳይነጥላችሁ ያመት ሰው ይበላችሁ❤😊ደምሩኝ ❤👍👍👍
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 6 ай бұрын
እኔግን አሞኛል አማራ እየተመረጠ እየሞተ ነው 😭😭😭😭😭😭😭 ለማንኛውም መልካም ባሕል መካም ቀን ❤❤❤❤❤
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 6 ай бұрын
አወ በጣምምም😭😭😭😭
@YIZEGAJUGETE-lm2mc
@YIZEGAJUGETE-lm2mc 6 ай бұрын
Enei ersu wedi sasbwe ymgal 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭⛪️🤲🙏
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 5 ай бұрын
የትነው እኔምንም የምሰማው ነገር የለም ሲደውልም ምንም የለ ሰላም ነው ይሉኛል 😢😢😢
@tsigeethio621
@tsigeethio621 5 ай бұрын
Ayizosh Egziabiher Tarik Lawachi Nw
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤የጌታችን የመዳኒታችን ❤❤❤ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል የሰላም❤❤❤ የፍቅር ያርግልን መልካም በአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tv2tt8ct6g
@user-tv2tt8ct6g 6 ай бұрын
እሙየ የኔ ፍልቅልቅ የለችም እጂ ያምራል
@munafetena4472
@munafetena4472 6 ай бұрын
ነባ እሙ ብትኖርበት ደሞ እደት እደሚያምር ገመትኩት አብርሃ አምጣልን
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የሰዉ ልጅ በሙሉ ያመት ሰዉ ይበለን ከነቤተሰቦቻችን ❤ዉይኔ ሽብርቅ ብላችሗል እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን 🤲 መች ነው እኛም እቤተሰብ ጋር የምናሳልፈዉ ናፈቀኝ ይህ ቀን😢
@user-yl8uj3cu8h
@user-yl8uj3cu8h 6 ай бұрын
እሙ ብትኖር በጣም ያምር ነበር ያምራል
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot 6 ай бұрын
ጌታ የተወለደበት ቀን የሚለዉ ግን ለአእምሮ ይከብዳል ብቻ ይሁን እስኪ
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ወድሜችን መልካም ብአል እኝንም ከስደት መልሱ ከቤተሰብጋ የምንዉልበት ቀን ያምጣልን❤❤❤
@FatimaSaed-wc5ki
@FatimaSaed-wc5ki 6 ай бұрын
እሙ ብትኖር የጠለጠ ያምራል
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 6 ай бұрын
አዲዬ ሪስፔክት አለኝ የምር ጎበዝ መቺ ነህ
@tsehaygebreab7425
@tsehaygebreab7425 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አይለያችሁ አዴ በርታ እሙዬ ፍልቅልቅ ብትኖር ሞር ይደምቃል ነባዬ በርታ አይለያችሁ❤❤❤
@user-ev2sp9vf2i
@user-ev2sp9vf2i 6 ай бұрын
ከዚህ ሁሉ የታየኝ የአድ ሞያ ነው
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 6 ай бұрын
❤❤❤❤wooooow ስታምሩ የአመት ሠዉ ይበላችሁ ይበለን መልካም የገና በአል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 6 ай бұрын
ስታምሩ እንኳን አደረሳቸ ነባዬ❤❤
@Aba-rb6es
@Aba-rb6es 6 ай бұрын
እኳንአብሮደረሰን. ዋውው ነባዬ አምሮባቹሁል የኔደርባአባ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል. ከሙዬጋር ብትሆኑ. አሪፍነበር.
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 6 ай бұрын
ነባዬ አማቻችን እንኳን አደረሳችሁ❤💒😘
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 6 ай бұрын
ነባየ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ የአመት ሰው ይበለን
@belayenesh3862
@belayenesh3862 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏❤
@user-bx2pl8py6okidst
@user-bx2pl8py6okidst 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ብያለሁ መልካም የገና በዓል ❤❤❤❤
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 5 ай бұрын
😂😂😂እኮን አብሮ አደርሰን ስታምሩ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤
@tube9850
@tube9850 6 ай бұрын
ውይ ደስስስ ስትሉ❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤
@user-ns4ru8vj9e
@user-ns4ru8vj9e 6 ай бұрын
ዋዋዋዋውውው❤❤❤❤ታምራላችሁ እሙ ብትሮርበት ደግሞ የበለጠ ያምር ነበር
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 6 ай бұрын
ዋውው አምሮባችወል እኳን አደረሳቸው🎉
@meskizewde9878
@meskizewde9878 6 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ቦታዉ በጣም ያምራል❤👍❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 6 ай бұрын
ዋው አንካን አደርሳቹ ለገነ ክብር በእል ለመዳኒታችን ለይሱስ ክርስቶስ ልዴት
@alemns5942
@alemns5942 6 ай бұрын
❤❤❤❤በርቱ ጡሩ ዝግጂትነ❤
@Eminetn
@Eminetn 6 ай бұрын
ወይኔ እንዴት እንደምታምሩ ያመት ሰው ይበላችሁ 🌿🌹☕️🌿🌹☕️
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ደስትላላችሁ ነባዬ እሙዬስ
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 6 ай бұрын
እሙን የት አረጋቹዋት ደሞ ነባ ያለሷ አትደምቅም❤❤❤❤
@user-rw8yd2lq5g
@user-rw8yd2lq5g 6 ай бұрын
መልካምገና ዋው ደስ ስትሉ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@emebetekifle7145
@emebetekifle7145 5 ай бұрын
Happy Christmas Ethiopia
@user-ti4do5tz4s
@user-ti4do5tz4s 6 ай бұрын
አዲ በጣም የሚደቅ ልጅ ነው እኮን አደረሳችሁ እኛም አረብ ሀገር በኢኒፎርም አለን ግን ከኛ የባስ በስርቤት ዮኒፎርምም አጠው ፔስታል ለብሰው ያሉ አሉ 😢😢እህህህህ እረወየው እኔስ አልቻልኩም
@zenebechhabtemariam7429
@zenebechhabtemariam7429 6 ай бұрын
እሙ ነባ እንኳ ለጌታችን ለመድኋኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ
@Niget-ll3zs
@Niget-ll3zs 6 ай бұрын
Wow wow baga gesaan Ayaana gaarii❤❤❤❤
@user-rl4rk6re1d
@user-rl4rk6re1d 6 ай бұрын
መልካም ባአል ማሮች የአመት ስዉ ይበላችሁ እመብየት አትለያችሁ
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 6 ай бұрын
ዋውውው😮😮 በጣም ታምራላቹ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እኳን የክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳቹ አደረሰን የማዳም ቅመሞችዬ ማነው እንደኔ በዩኒፎርም ኩርምት ብሎ እሚያከብረው😢😢😢
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 6 ай бұрын
Enelaushii❤
@user-np1mx4mf2z
@user-np1mx4mf2z 6 ай бұрын
Nbae ekoane adresachueh 😍😍 ምልካም bhale yehuenelachueh
@user-ve5nq6ry1c
@user-ve5nq6ry1c 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን ነባየ በጣም ❤❤❤
@user-fx1cz4pz2p
@user-fx1cz4pz2p 6 ай бұрын
ዋውው ስታምር እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaauae2977
@senaauae2977 6 ай бұрын
Wowwwww❤❤❤
@user-qz6gx3jq9g
@user-qz6gx3jq9g 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ነባዬ ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እዛም ትክክል እዝህም ትክክል እንደት ናችሁ ኮሜታተሮች
@user-dg9gd5xx6u
@user-dg9gd5xx6u 6 ай бұрын
Bagaa geessee ❤❤❤❤❤🎉🎉
@meskermjeanmarie4978
@meskermjeanmarie4978 6 ай бұрын
Enkone adersachew wow betam dese yelale ayeltacho
@user-vz8qy3pl2n
@user-vz8qy3pl2n 6 ай бұрын
inkon abro aderesen betam new des imitilut❤❤❤❤
@hkn7167
@hkn7167 6 ай бұрын
Bagaa geessaaaani❤❤❤❤
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 6 ай бұрын
እፉፉፉፉፉ ቅናት ደፉኝ እኔሰ መቼ ይሁን ቤተሰብ ጋ ሆኛ የማሳልፋው ሰታምሩ የአመት ሰው የበላቹ
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 6 ай бұрын
እንኮን አደረሳችሁ ሀገራችን ሰላም ይሁን ሰቆጣየ ❤❤❤ውዶ ሰፈሬ
@user-fl8vb8go3f
@user-fl8vb8go3f 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹህ ታምራላቹህ ነባየ እሙየሰ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 6 ай бұрын
ዋው አቤት ውብት ይላል ደስ ስትሉ
@user-ny1vl2cq7z
@user-ny1vl2cq7z 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አቤት ዉበታችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ሁሌም ፈታበሉ
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 6 ай бұрын
በጣም ታምራላቺሁ
@ganatiganati4060
@ganatiganati4060 6 ай бұрын
Bagaa waluman geenye 🙏 ♥️
@FATUMAYimer-my4sp
@FATUMAYimer-my4sp 6 ай бұрын
ዘንድሮሰ እሙሰ የታለች አምጣልን❤
@tgabytgaby6977
@tgabytgaby6977 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደረሰ አገራችን ሰላም ይድርግል እሙ የለችም 😊
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 6 ай бұрын
ቦታው ያምራል መልካም በአል
@user-ce4te8hz6n
@user-ce4te8hz6n 6 ай бұрын
ዋው መልካአም በአል እሙስ😊
@sosinawoldemeskel5622
@sosinawoldemeskel5622 6 ай бұрын
❤😊❤ Melkam Genna❤
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 6 ай бұрын
እኳን ❤❤❤ለገና❤❤❤በአል በሰላም በጤና አደረሳቹ ያበት ሰው ይበለን በልካም በአል❤❤❤❤❤❤
@user-yi6pw9rm6s
@user-yi6pw9rm6s 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 6 ай бұрын
ዘረኝነት አይሁንብኝና ጎጃም ጎንደር ሸዋ ወሎ ሙዚቃውን ስሰማ እንዴት ዴስ እንደሚለኝ
@tube9850
@tube9850 6 ай бұрын
በሁሉም ሪትም ዘፈኖላቸዋልኮ አልቻሉበትምጅ እስክስታውን😂
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 6 ай бұрын
@@tube9850 እስክታውን አልቻሉበትም በተለይ ነባ ፣😅😅😅😅
@fafiwolloyewa
@fafiwolloyewa 6 ай бұрын
​@@tube9850ነባጭራሽ የሸዋውን ጭፈራወደ ጉረጌኛ ወሰደው😂😂
@user-fh6to7hc9l
@user-fh6to7hc9l 6 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤
@wsawewezaw2501
@wsawewezaw2501 6 ай бұрын
Neba Emey betnere ybelxi yamerle yne ywaki Embat Kasey
@newfgy
@newfgy 6 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤
@AminaSid-fn7qm
@AminaSid-fn7qm 6 ай бұрын
መልካም በአልይሁንላችሁ ያመትሰውይበላችሁ❤❤😢😢
@BrtgalaAmal-en1bj
@BrtgalaAmal-en1bj 6 ай бұрын
Yamiralachu gin Emus?
@user-xw5cl6cr6q
@user-xw5cl6cr6q 6 ай бұрын
እሙ የኔ ወርቅ የት ነሽ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 6 ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤
@abybitch8991
@abybitch8991 6 ай бұрын
እኔም ከፋቶኛል በእዉነት የኛ ንፁሀኖች ስቃይ መች ይሆን እሚያበቃዉ ለማንኛዉም መልካም ባዓል
@user-tz8xw3ww1y
@user-tz8xw3ww1y 6 ай бұрын
Baga gesani❤❤❤🎉
@abayneshalemu1520
@abayneshalemu1520 5 ай бұрын
Melekam Gena ❤
@BezaBeza-br1wb
@BezaBeza-br1wb 6 ай бұрын
ስታምሩ
@meseretmekonene5071
@meseretmekonene5071 6 ай бұрын
ደይስ ይላል እኔ ግን ክፍት ብሎኝል
@Brbr-pd6ey
@Brbr-pd6ey 6 ай бұрын
Woowwwwwww bexam tamralachu ❤❤❤❤❤
@webalumfeqadi2066
@webalumfeqadi2066 6 ай бұрын
አቦ ሰላማችው ብዝት ይበል ሰላም ላገራችን
@Marry-zs8mx
@Marry-zs8mx 6 ай бұрын
Unkani adarasachu malkami balli❤❤❤👍👍👍
@user-tv2tt8ct6g
@user-tv2tt8ct6g 6 ай бұрын
ነባየ ጉዞ50ሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helume5842
@helume5842 6 ай бұрын
Adi andegna❤❤❤
@user-zy4fm4rs5e
@user-zy4fm4rs5e 5 ай бұрын
እሙየ የለለይበት ደስ አይልም
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 6 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤ሀገራችን ሰላም ሆኗ እንድህ አይነቱን ግዜ ተመልመልሶልን የጦርነት ድምፅ አጥፍቶ እኛም በሀገራችን ከቤተሰቦቻችን ቀን ያድርገ❤❤❤❤❤
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@KalKal-id5ie
@KalKal-id5ie 5 ай бұрын
ምነዉ ያንመልካሙን ጊዜ ባመጣልን በዘር በሀይማኖት ሳንከፋፈል ሰዉ በመሆናችን ብቻ ተከባብረን የምኖርበት ጊዜ ያምጣል😢😢
@emanethiopia6934
@emanethiopia6934 6 ай бұрын
wow❤❤❤❤❤❤
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 5 ай бұрын
እኳን አብሮአደረሳችሁ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤አዲ ችሎታው
@rahelmsfen2094
@rahelmsfen2094 6 ай бұрын
እንኳ አደረሳችሁ በጣም ታምራላችሁ
@tgyemreyamelji
@tgyemreyamelji 6 ай бұрын
❤❤❤
@ekrambelet570
@ekrambelet570 6 ай бұрын
እመቤትየትነችአድናነባ
@bgp0k407
@bgp0k407 6 ай бұрын
Where is Emebet. I can't see her.
@user-gn6nk8qj3e
@user-gn6nk8qj3e 5 ай бұрын
Melkam beal❤
@AmiziBahader
@AmiziBahader 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 88 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 137 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 88 МЛН