ዝናብ እየዘነበ እኔን ሲያይ መንገድ ይቀይራል

  Рет қаралды 38,978

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

4 ай бұрын

Пікірлер: 457
@yohannesteferra6202
@yohannesteferra6202 4 ай бұрын
እኔ የዚህን ወንድም ምስክርነት ሁሉንም ሰማሁት፣ በእግዚአብሔርም ቃል መዘንሁት ምንም ጥፋትና ውሸት አላገኘሁበትም፡፡ ፀጋ ልዩ ልዩ ነው፣ እግዚአብሔር የተዓምራት አምላክ ነው ከዚህም በላይ ማድረግ ይችላል፡፡ ከቃሉ ያፈነገጠ ምንም አይነት ልምምድ አላሳየም፣ አልተናገረም፡፡ የልሣን ትርጉም ቢሆን፣ ሙታን መነሣት፣ የተኣምራት ማድረግ ወ.ዘ.ተ. ከተናገረው ምንም ጥያቄ የፈጠረብኝ የለም፡፡ እርጋታውና ጨዋነቱ፣ አስተዋይነቱን አይቼበታለሁ፡፡ ምንም ጥፋት አላየሁበትም!! እንዲህ አይነት ወንድሞች ይብዙልን!! መናፍስት መለየት፣ ልሣን መተርጎም፣ የተዓምራት ፀጋው በእርሱ ላይ እንደ ተገለጠ በሌሎችም ላይ ይገለጥ ይብዛ!!
@mamedida9228
@mamedida9228 4 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 4 ай бұрын
የጌታን ስም ያሰደበ :ለነፍሳት መዳን እንቅፋት የሆነ ሚድያ ይኸ ሚድያ ነው ። እንቁውን በሚሊዮን እርያዎች ፊት የጣለ ገንዘብን ጌታው ያደረገ ሚዲያ ነው ። በጨለማ ላሉት የሚገለጥ እጅግ ብዙ መልካም ነገሮች ባሉበት ሁኔታ እንቶ ፈንቶ ነገር የሚያቀርብ ሚድያ ነው ። ጥበብን የሚሰጥ የእግዚአብሔር መንፈስ መስተዋል ይስጣችሁ ።
@frewoinimichael8929
@frewoinimichael8929 4 ай бұрын
Ewnet tenagrehal wendme .I feel the same way. it’s sad, he is doing this for you tube money
@efremtameru
@efremtameru 4 ай бұрын
ሁሰተኞችን በማጋለጥ እውነትን እየገለጠ ያለ ሚድያ ነውና በውሸት እግዚአብሔር እንደ ማይ ክብር ካወቅን እውነተኛውን መንገግ እያሳየ ያለ ለ እውነት የቆመ ሚድያ ነው ብዬ አምናለው
@dhaile8772
@dhaile8772 4 ай бұрын
ለምን ውሸታም፣ ሌቦች ቀጣፊዎችን አጋለጠ ነው የምትሉት? ኃይማኖትን የሚያሰድቡ ሰዎች መገለጥ አለባቸው እንጂ ዘመዶች። ለሌቦች ጠበቃ የቆማችሁ አስመሰለባችሁ እኮ
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u 4 ай бұрын
አጋለጠ ወይስ አስተዋወቀ ? ​@@dhaile8772
@MisrakTassew
@MisrakTassew 4 ай бұрын
"ህዱ አምላኩ ነው በገንዘብ የሰከረ​@@frewoinimichael8929
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 4 ай бұрын
የዶክተር ደረጀ ከበደ መዝሙሮች አሁንም እየሰማናቸው ነው ለመሆኑ ወለጋ ስለሚጨፈጨፉ አማራዎች ምን አድርገሃል ?
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 4 ай бұрын
ወለጋ አማራን የጨፈጨፈው ራሱ አማራ እንደሆነ አንድ ፓስተር እያለቀሰ ሲናገር ሰምቻለሁ ያላየነውን አንፍረድ በቦታው የነበረ ነው ሲናገር የነበረው
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 4 ай бұрын
@@user-qs9ik2pi6z ከአንተ ይልቅ አማራን አማራ እንዳልጨፈጨፈው ከኦነግ የተሰጠውን መግለጫ አምናለሁ
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 4 ай бұрын
ወንድሞች የጀመረ ሳይሆን የጨረሰ ነው ሽልማት ያለው ይልቅኑ የንስሃ ጥሪ ነው ለደረጀ የሚያስፈልገው ንገሩት
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 4 ай бұрын
report አድርገን እናስጠፋው ዬኒ ማኛን እንዴት ነው እምነታቸውን ሲሰድብ ከtiktok ያስወጡት
@alem8640
@alem8640 4 ай бұрын
@@user-qs9ik2pi6zpasteru yetenagerew wushet new woim enante washitachihwal
@adishewot5720
@adishewot5720 4 ай бұрын
ሶፎንያስ እንደው ዘመንህ በወሬ እያለቀብህ እንደሆነ አስተውለህ ይሆን
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 4 ай бұрын
የደረጀ መዝሙር ዘመን ተሻጋሪ ማንም እንደሱ የዘመረ የለም ልብን ሠንጥቆ የሚገባ ነው ።
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 4 ай бұрын
ወንድሜ የጀመረ ሳይሆን የጨረሰ ነው ሽልማት ያለው ይልቅኑ የንስሃ ጥሪ ነው ለደረጀ የሚያስፈልገው
@TK-12345
@TK-12345 4 ай бұрын
​@minilikdukem2232 who are to judge
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 4 ай бұрын
አሁን ምን እየሰራ እንደሆነና የማን ደድርጅት አባል እንደሆነና እየተናገረ ያለውን ሰምቼ አይቼ ነው፡፡ እንደውም ንስሀ ብቻ ሳይሆን ሁለንተናዊ ተሀድሶ ያስፈልገዋል@@TK-12345
@alem8640
@alem8640 4 ай бұрын
@@minilikdukem2232ersu yeteshale l sew yemichenek yemiazin sew new
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 4 ай бұрын
@@TK-12345 V
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 4 ай бұрын
የኩሽ ወንድምህ ነኝ ተባረክ ወንድሜ በርታ🫶🏾🫶🏾🫶🏾የቡዳ የደብተራ የመሬ ጌታ የጥቁር ዶሮን መንፈስ ከፌንፌኔ እጥፋልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mahletamahleta8170
@mahletamahleta8170 4 ай бұрын
በአመችሳ የታቀፈ የመንፈስ ልጅ ስለ ደብተራ ማውራት አይከብደውም? አልሸሹም ዘወር አሉ
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 4 ай бұрын
እብዶቹን የት ነው የምታገኛቸው
@alem8640
@alem8640 4 ай бұрын
Ersu k enersu b min yishalal ?
@munakedir62
@munakedir62 4 ай бұрын
በነገራችን ላይ ዘማሪ ዶ/ር ደረጄ ከበደ ላይ አንደበታቸውን የሚከፍቱ ሰዎች ምን እንደሚሰማቸው አላውቅም እግዚያብሔር ይቅር ይበላችሁ። ስለ ሚበደል ህዝብ መናገር ሀጥያት ከሆነ ደረጄ ከበደ ሀጥያቱን ይሸከም ምን አገባችሁ።እናንተ ምን ልትባሉ ነው ሰው ሲታረድ፣ሲሰደስ ፣ዝም ያላችሁ ትጸድቁና መንግሰተ ሰማይ ትወርሱ ይሆናል።
@jesusislove3545
@jesusislove3545 4 ай бұрын
ልብ ብሎ በማስተዋል ለሚከታተለው ሰው ሀሰተኞችን በደንብ ለማወቅ ይጠቅማል ሶፊ ተባረክ እብድን ከጤነኛ እንድንለይ ስለምትረዳን 😂😂😂
@NewayAragaw
@NewayAragaw 4 ай бұрын
Singer Dr Dereje is a real christian!! He don’t need to bark for Abiy Ahmed
@soliyan
@soliyan 4 ай бұрын
ይሄንን ሚዲያ ተባብረን ማዘጋት ይኖርብናል
@fitsumgetachew1314
@fitsumgetachew1314 4 ай бұрын
ምን አደረገ መርዛቸውን ያስተፋልን
@fikaduzewde1935
@fikaduzewde1935 4 ай бұрын
ምነው? ሰይጣንህ ነው እንዲህ የሚያደርገው? እንፀልያን ለአንተም ጭምር።
@azanawtessema501
@azanawtessema501 4 ай бұрын
ለምን?
@teferawoji3334
@teferawoji3334 4 ай бұрын
ዛሬ ምርጥ የሆነ ሰው ነው ያቀረብከው ብተዋወቀው ደስ ይለኛል
@hanamoltot1720
@hanamoltot1720 4 ай бұрын
ሶፊ እኔ የሚገርመኝ ከየት ነዉ የምታገኛቸዉ ??? ይሄኛዉማ ቀጥታ እንደወረደ ሲያሳዝን
@NardiSalme
@NardiSalme 4 ай бұрын
በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😢🎉
@alem8640
@alem8640 4 ай бұрын
Business lmesirat yitekemibachewal lnegeru ersum .......
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 4 ай бұрын
ንፍጥ ራስ ሁላ🧠⛏️😷እሱ ወረደ እንቺስ ተስቅለሻል 👹⛏️
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 4 ай бұрын
ሶፎንያስ ግን እውነት እምነት አለህ ??ጥንቆላ ትወዳለህ ሲያዩህ ሰው ትመስላለህ እምነትህ ግን 0 ዜሮ ነው አፈ ታሪክ አፍቃሪ ነህ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ መንፈሱንም ይላክልህ 😢
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 4 ай бұрын
report አድርገን እናስጠፋው ዬኒ ማኛን እንዴት ነው እምነታቸውን ሲሰድብ ከtiktok ያስወጡት
@kedesttesma638
@kedesttesma638 4 ай бұрын
ጋዘጠኛው አዋጌ ነህ ለገንዘብ ብልህ ዶር ደረጀን ታስድባልህ እማይረባ ስው ጥርትህ
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 4 ай бұрын
Dr Dereje eko abdo yedane new😂
@bettylv518
@bettylv518 4 ай бұрын
Enaa dereje nw yemerebaw?? 😂😂
@tizibt6026
@tizibt6026 4 ай бұрын
ሶፊ ተባረክ የተለያዩ እብዶችን ስለሚያስተዋውቀን የዛሬው እብድ ደሞ የለየለት ነው ዝናብ የሚፈራው በቃ የተናቅኩ ነኝ ማለት በራስ አለመተማመን ነው ደካማ ሁሌ ፈሪ ነው ሶፊ ቀጥለኽ ደሞ በቀጥታ በር ሳይሆን ከአማኑኤል ሆስፒታል በግንብ የዘለለውን እብድ አቅርብልን
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 4 ай бұрын
report አድርገን እናስጠፋው ዬኒ ማኛን እንዴት ነው እምነታቸውን ሲሰድብ ከtiktok ያስወጡት ይሄ page ለወንጌል እንቅፋት እየሆነ ነው።
@user-pj2qh3
@user-pj2qh3 4 ай бұрын
አዲስ አበባ አዲስ አበባ ትላለህ አስሬ አዲሳባ በቂ ቸርች አለን ጌታ ይባረክ የቸርች እጥረትም የለንም ሌላ አጀዳ ከሌለህ በቀር ፖለቲካህን ይዘህ ተቀመጥ ሀሰተኛ ነህ
@dungedunge7226
@dungedunge7226 4 ай бұрын
በዚህ አስከፊ ጊዜ በምን እንዝናና ነበር ? ሳንከፍል ብዙ ኮሜዲ እናያለን።ያሳዝናል ሰው እንዴት በገዛ እጁ ማላገጫ ይሆናል ዝናቡ ይዘንባል እሱ ያዞረዋል 😂😂😂 ወይ እማማ ኢትዮጵያ ኧረ ልጆችሽን ተመልከቺ 💚💛❤️
@mamedida9228
@mamedida9228 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዝህም በላይ መስረት ይችላል
@dungedunge7226
@dungedunge7226 4 ай бұрын
😂😂😂​@@mamedida9228
@denekealembo840
@denekealembo840 4 ай бұрын
ሶፊ እስካውን የቀብር ቦታ እዳልተሰጠን ታውቃለህ ጠይቀን ጥያቄያችንን ንቀው በኦሮሚያ ክልል በአርሲዞን በዶዶታ ወረዳ በአዋሽ መልካሳ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ያሉ የወንጌል አማኞች እዬንን አሰማልን እስኪ🎉❤
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j 4 ай бұрын
Awo West arsi zone ale near shashemene
@denekealembo840
@denekealembo840 4 ай бұрын
@@user-fh4vs4yx4j ምስራቅ አርሲ ነው ስለአርሲ አታቅምእዴ
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j 4 ай бұрын
Sorry
@denekealembo840
@denekealembo840 4 ай бұрын
@@user-fh4vs4yx4j ኦኬ
@user-ks7ho4uc8y
@user-ks7ho4uc8y 4 ай бұрын
እረ ተው እባካችሁ እግዚያብሄር አይዘበትበትም ምን አይነት ልምምድ ነው እያደረጋችሁ ያላችሁት እድል የሙተ ስው ማሥነሣት ከቻላችሁ እስኪ በሁኑ ስአት ሀገሬ ኢትዮጵያ በሰላም ማጣት እና በጡርነት በኖሩ ውድነት እየታመስች ነው እና እስኪ ለአንድ ቀን አልልም እረጅም ነውና ግን ለግማሽ ቀን ስላም አድርጋችሁእሥኪ አሣዬን እባካችሁ ምን አይነት ጨዋታ ነው
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 4 ай бұрын
የዋቄ ፈታ ሃይማኖት ተከታዮች መጤዎች ናቸው እኮ የሃይሌ ፊዳ የዶ/ር ነጋሶ መፅሃፍቶችን ማንበብ ነው
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 4 ай бұрын
አላነበበውም ደንቆሮ ነው
@epherembayisa4912
@epherembayisa4912 4 ай бұрын
ቸርች በየግለሰቦች በየመንደሩ የሚቋቋመው እውነት የእግዝሐብርን ቃል ለማስተላለፍ ነው ወይስ ለንግድ ነው? ለምን የውጭውን ተልይኮ ለገንዘብ ተገዢነትን እናራምዳለን?እውነት ጌታ በዚህ መንገድ ይከብራልን?
@negashkebede6036
@negashkebede6036 4 ай бұрын
ልክ ነው
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 4 ай бұрын
report አድርገን እናስጠፋው ዬኒ ማኛን እንዴት ነው እምነታቸውን ሲሰድብ ከtiktok ያስወጡት ይሄ page ለወንጌል እንቅፋት እየሆነ ነው።
@haimont9075
@haimont9075 4 ай бұрын
አይ ሶፊ ግርም ነው የምትልኝ የኮሚድያን አቅራቢ ሚድያ ሆነ እንዴ የአንተ ሚዲያ😂😂
@mmh4991
@mmh4991 4 ай бұрын
I think so...
@Rekeb-iz3mu
@Rekeb-iz3mu 4 ай бұрын
እውነቱን ነው ጴንጤ የዚህ አለም ገዥ የሚንከባከበው ትልቅ እምነት ነው።
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 4 ай бұрын
ሚራክል መኒ የሚባል የለም እዉነት ነው ወንድሜ በጌታ ስም እየቀለዱ ያሉ ቀላጆች በዙፋኑ ፊት ይጠየቃሉ አንድቀን ጌታ ዝም ሲል የሌለ የመሰለዉ ሁሉ ጌታ ቅርብ ነው እኔ ደሬን በጣም የምወደዉ ዘማሪ ነው የሆነ ልቡን የሰበረዉ ነገር አለዉ በፍቅር እንጠይቀዉ ወንድማችንን የጎዱት ክርስትያኖች ሳይሆኑ አይቀርም ልቤ ያዝንለታል ጌታ ሆይ ትረሳ ዘንድ ሠዉ አይደለህም እና አምላክ እና አባቴ ወንድሜን በምህረት በቸርነትህ እርዳዉ
@kaloztube2005
@kaloztube2005 4 ай бұрын
ጸሃይ በጠዋት ስትወጣ እኔን ካየች ትጨልማለች
@alemayehu7036
@alemayehu7036 4 ай бұрын
ሶፊ የሃዋርይት ስራ 8:26 ጀምረህ ስታነብ ለካ መጤ ነው?
@user-zj9ki6ch7g
@user-zj9ki6ch7g 4 ай бұрын
ፓሥተሩ፡፡የሚናገረዉ፡እዊነቱን፡ነዉ፡፡
@danileteffra3573
@danileteffra3573 4 ай бұрын
ሶፎኒያስ ከየት ነዉ የምታገኛቸዉ ይገርማል የእብድ እንግዳ😂
@MisrakTassew
@MisrakTassew 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😅
@DanielDaniel-se1is
@DanielDaniel-se1is 4 ай бұрын
እባክህ ሶፊ ለእንግዶችህ ክብር ይኑርህ ሚጢጢዬ ወንበርህን በሶፋ ቀይረው sponsor ከፈለክ እኔ አለሁ::
@damanglass4825
@damanglass4825 4 ай бұрын
ከግድግዳ ዲዛይን ጋር እንዲመጣጠን ለካሜራ ስታይል ማስዋቢያ ይሠራሉ፣ለዚህም ወንድም ያደርጋሉ፣ወንበሮቹ ለመቀመጥ ጥሩ እንዳልሆኑ አውቃለሁ።
@user-yb8hc3zu9o
@user-yb8hc3zu9o 4 ай бұрын
ምንግራ የገባው ነው ያመጣህብን ፊልድ ማርሻል በለው
@NardiSalme
@NardiSalme 4 ай бұрын
በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😢🎉
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 4 ай бұрын
😂😛
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 4 ай бұрын
የደረጄን፡የእግሩ እጣቢ አትሆ
@mesfinayele4337
@mesfinayele4337 4 ай бұрын
ከሞት የተነሳውን ሰውዬ ጋብዝልን ሶፊ
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 4 ай бұрын
አባ ገዳ አጋዘን የገደለን ሰው መቶ ከብቶችን የሚቀጣ ህግ ሲያወጣ አማራን የሚጨፈጭፍ ገዳይን መናገር መቆጣት አይፈልግም
@denekealembo840
@denekealembo840 4 ай бұрын
ምድነው ምትለው ሶፊ እባክህ አታወናብድ የየትኛው የፕሮቴስታንት ኮሌጅነው ስልሳስድስቱላይ ጨምረው እያስተማሩ ያሉት ስንት መፃፍ አድርገው ግልፅ አድርግልን እድናውቅ ካወክ ዝምብለህ አታወናብድ
@wisdom694
@wisdom694 4 ай бұрын
you are right Dady geta edimena tena yichemirli
@melakumamo7408
@melakumamo7408 4 ай бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ❤
@wudasrat
@wudasrat 4 ай бұрын
የዕምነቱ ባለውለታ ናቸው ይህ ሚድያ እና ሶፊ! ማጋለጥ ትልቅ ድፍረት ይጠይቃል። ድንጋዩ ከሁለት ወገን ስለሚወረወር።
@user-cx3id1qd7e
@user-cx3id1qd7e 4 ай бұрын
ግራ የገባዉ የተደበላለቀበት አንተ ራስክ ንሰሀ ግባ እደናንተ አይነት ሰዋች ስለበዙ ነዉ ዛሬ ያገሪቱ መተራመስ ደም መንፍሰስ የበዛዉ እ/ር ማስተዋልን ይስጣችሁ ።
@asterbirhanu2878
@asterbirhanu2878 4 ай бұрын
Egthiabher yemoten yasnesal! Amnalehu.
@solomonworkneh5778
@solomonworkneh5778 4 ай бұрын
ምን አለበት ዕውቀት ያላቸውን ሰዎች ብታቀርብ።አለበለዚያ የዝግጅት ስሙን ቀይር እና እንቶ ፈንቶ ወሬ ብትለው ይበጅሃል።
@user-oy4nk1ek7v
@user-oy4nk1ek7v 4 ай бұрын
😂😂😂ክክክክ.... ትክክልልልል.....ወንድሜ ይሄ ቅዥቤ !! አለበለዚያ ቅዥቤዎች ሚድያ ይባል !😂
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 4 ай бұрын
report አድርገን እናስጠፋው ዬኒ ማኛን እንዴት ነው እምነታቸውን ሲሰድብ ከtiktok ያስወጡት
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 4 ай бұрын
ፅጉሩን እንደ ከምከሜ ከምክሞ እየሱስን አውቃለሁ ሚራክልን አላምንም የሚል ጉድ ብቅብሎላችሁአል
@kebebushanga5512
@kebebushanga5512 4 ай бұрын
የጱጤ ቸርች ኢሮፕ እየተሽጠ ነዉ ክኦሮቶዶክስ አነት ዉረዱ ስብከትም ስርአት አለ
@melakugetachew9248
@melakugetachew9248 4 ай бұрын
ምን አይነት ቸርች ነው የፈለገው ሰውዬው?22አካባቢ አክሱም እና 22ትራፊክ ፅህፈት ቤት አለ ።ቦሌ ደሞ ከአንድም ሁለት ሶስት አለ ።ከዩጎ ቸርች እስከ ሸገር ጀርባ ። ሰ
@alexzerefa3323
@alexzerefa3323 4 ай бұрын
ለመደኝና ስቆጣው ይስቃል አለች አረጋሽ
@eyerusalemhaile6802
@eyerusalemhaile6802 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@endeshaw_tube9040
@endeshaw_tube9040 4 ай бұрын
Sofi thanks. I am #Orthodox_Tewahido but Like this dangerous persons are removed from the Religion place including Orthodox.
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 4 ай бұрын
አይ ሶፊ ሙድ ያዝባቸው
@zagayeerkwun6310
@zagayeerkwun6310 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር በተለይ ስለ ሚራክል መኒ
@alem8640
@alem8640 4 ай бұрын
Manin new pastor ?kikikikik
@gebeyehutefera5281
@gebeyehutefera5281 4 ай бұрын
በሀሰተኛ አገልጋዮች ምክኒያት ወንጌል ተቀባይነት እያጣ ነው አገልጋዮች ንሰሃ ግቡ ራሳችሁን መርምሩ
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 4 ай бұрын
report አድርገን እናስጠፋው ዬኒ ማኛን እንዴት ነው እምነታቸውን ሲሰድብ ከtiktok ያስወጡት ይሄ page ለወንጌል እንቅፋት እየሆነ ነው።
@user-od9si4zt4s
@user-od9si4zt4s 4 ай бұрын
ሶፊ ነብይ ገቢ ጉተማ ይደገም እባክህ 😍
@haimont9075
@haimont9075 4 ай бұрын
ያ ባለ መዶሻው
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 4 ай бұрын
እነዚህ ሰገጤዎች የዋቄፈታ የሰይጣን አምላኪዎችን ሚዲያ ላይ እያመጣህ ጌታን አታሰድብ እባክህን
@adimasu7266
@adimasu7266 4 ай бұрын
Thank you Jesus
@sayataddis8371
@sayataddis8371 4 ай бұрын
ፓለቲካና ሀይማኖት የተደባለቀበት ድኩማን ይሄን ይዘን ነው ሀገር ሀገር እምትሆነው😢
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 4 ай бұрын
ምን ይደረግ ገንዘብ ባንክ እናገባለን ቦርሳችሁን ስጡን ርያላችሁ የሜያጭበረብሩትን አስወግዱ
@edengebrehiwot4893
@edengebrehiwot4893 4 ай бұрын
Kkkkklkkkkkk
@la-saner1159
@la-saner1159 4 ай бұрын
The next OMN guest 😂😂😂😂😂
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 4 ай бұрын
እስቲ ጃዊሳ ይሙት በይን…😂😂😂
@user-cg2wc4gm7h
@user-cg2wc4gm7h 4 ай бұрын
Ahun kabadi pastor aginytuwal
@mekonneneabebewoldemariam7599
@mekonneneabebewoldemariam7599 4 ай бұрын
ግን እንደዉ ሶፌ ከየት ነዉ የምታገኛቸዉ በአጋንት መንፈስ የተሞሉ እርኩስ ሰወችን?
@alem8640
@alem8640 4 ай бұрын
Ersu kenersu b min yishalal?
@deme12
@deme12 4 ай бұрын
What is your point Sofi
@user-pj2qh3
@user-pj2qh3 4 ай бұрын
እኔምልህ ሶፊ ከየት ጉድጓድ ውስጥ ነው የምታመጣቸው 😂😂
@jesusislove3545
@jesusislove3545 4 ай бұрын
ሶፊ 😂😂😂 ውስጤ ነህ 😅😂
@user-jx8mn7rl5y
@user-jx8mn7rl5y 4 ай бұрын
Pray for all nation
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 4 ай бұрын
Pray for dereje
@jesusislove3545
@jesusislove3545 4 ай бұрын
ሶፊ ....ዙር😂😂😂😂😅
@yohannesyihune1075
@yohannesyihune1075 4 ай бұрын
ዘረኘ ወንጌላዊ ከደረጀ ከበደ የባሰ
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 4 ай бұрын
Correct.
@meseretassefa793
@meseretassefa793 4 ай бұрын
የተረኝነት አባዜ የተጠናወተው ና ደረሰብኝ ስለሚለው ጉዳት እንኳን; በርግጥ የደረሰበት አንዳች ነገር የለም; በግልጽ መናገር የማይችል: ምሳሌው ሁሉ ስለ አንድና ሁለት እይና ንግስና የሆነ ስለ አይነስውራን ወገኖቻችን ስነልቦና አንዳች ዴንታ የሌለው ፍልጥ መሀይም ሰው እንግዳ አርጎ ማቅረብ ልክ አይመስለኝም::
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 4 ай бұрын
የጃዊሳ የቡዳ የደብተራ መንፈስ ከኢትዮ ይፈርሳል 👹⛏️👹⛏️👹⛏️
@bettyjes3421
@bettyjes3421 4 ай бұрын
ውይ ድንቄም paster የወንጌል እንቅፋት ብር ሰብሳቢ መጨረሻህ ያሳምርልህ ወደ ጌታ ና እየሱስ ያድናል ሶፎንያስ 😢😢😢
@aynenadisbelachew215
@aynenadisbelachew215 4 ай бұрын
ምን አይነት በደመነፍስ የሚኖር ሰዉ ነዉ ይሄ እባክህ እብዶቹን የት ነው የምታገኛቸው {የምታሰለፈልፈቸው}
@alem8640
@alem8640 4 ай бұрын
Ersum eko k enersu aishalim business serahu bilo
@betrufikrujejo
@betrufikrujejo 4 ай бұрын
ካድሬ ጴንጤ በበላበት ይጮሀል
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ አገልግሎቴን ስለሚያውቅ ? እኔ ጴንጤ ነኝ ዛሬ ነው ያየሁህ
@user-ks7ho4uc8y
@user-ks7ho4uc8y 4 ай бұрын
እረ ተው ጌታ ሆይ መች ነው እርፍ የምር ደርግን ንንንንንን ምን ምን ምንም ምን ምን ምን ምን እኛስ ደከመን ጌታ ሆይ እባክህህህህህህህህህህህክህክህህህህህህ
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 4 ай бұрын
አይ ሶፊ 😂😂😂😂😂ማታመጣው የለ
@sarahaddis7338
@sarahaddis7338 4 ай бұрын
ዋቃፈታ ነፃ ሊያወጣው ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ
@melber7957
@melber7957 4 ай бұрын
Bezeh hizb yekena, werdetu yeketlal! Sefare lemagn medresha bees
@Shalom285
@Shalom285 4 ай бұрын
ሁሉ ሰው በእየሱስ ነፃ ይወጣል
@user-jh9mx6yh9t
@user-jh9mx6yh9t 4 ай бұрын
Victims mentally እና ውጤቱ😂
@user-pm4vj6ef1p
@user-pm4vj6ef1p 3 ай бұрын
Sofi gn taskegnaleh tadleh besewoch zena tlaleh
@user-fj8tq8dy7y
@user-fj8tq8dy7y 4 ай бұрын
Ayii Sofi mn yishalhal gn?
@ThomasY-bl9sx
@ThomasY-bl9sx 4 ай бұрын
😂😂
@MisrakTassew
@MisrakTassew 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 4 ай бұрын
Egezo tehayese edayewta alarekeme medere dabelose lebona yesetahu
@jesusislove3545
@jesusislove3545 4 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ መንገድም እውነትም ህይወትም ነው ከሱ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@user-pg4ts3rs1e
@user-pg4ts3rs1e 4 ай бұрын
Sofi betam new miwedh takaleha endante program begugut mitebkew yelem
@bikilamerga6710
@bikilamerga6710 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@epherembayisa4912
@epherembayisa4912 4 ай бұрын
የሱደኑ ወይም የደንግቡ ድግምት ተጠቃሚ ከሆነስ? ዝናብን እንደይዘንብ የሚያደርጉ ሰዎች እዛ አከባብ ስለሚገኙ
@virtualaddis3596
@virtualaddis3596 4 ай бұрын
ሶፊ ግን የእውነት የመጋቢነት ጸጋ አለብኝ ብለህ ታምናለህ ሳይህ ምንም የዳነ ሰው እንኳን ባህሪ የለብህም
@temesgensodiso9794
@temesgensodiso9794 4 ай бұрын
Hi pastor sofi thanks you for those who invited God servants. So please can you put their phone numbers, for example poster gamachu. And so on .I want pastor gamachus phone number. Thanks. God bless you more.
@ambaye3115
@ambaye3115 4 ай бұрын
መንፈሣዊ የመዝናኛ ምድያ::
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f 4 ай бұрын
Sofi,minoo,orotodokisitilalee.hullee?anitenibilo,pasiterii😅😅
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 4 ай бұрын
አይ ሶፊ በሽተኛ የሆነ ሰው ከመንገድ እያመጣህ አወረድከው ፕሮግራሙን 😂😂😂😂
@arontesfatesfamicael1822
@arontesfatesfamicael1822 4 ай бұрын
Waw
@MahiHeyab
@MahiHeyab 3 ай бұрын
ሶፊ እውነቱን ስነግርክ ጤነኛውን ከታማሚው እንድንለይ ስልምታደርገን እናመሰግናለን
@eshetubalcha9884
@eshetubalcha9884 3 ай бұрын
ይሄን ድፍረታችሁን ከምንሰማ እንደጀመራችሁት በዛው በቋንቋችሁ ብትጨርሱት ይሻለን ነበር።
@user-gk6yc6wt2c
@user-gk6yc6wt2c 4 ай бұрын
SoFi 👍 Be siwir yalutin hasetegnoch ingida yedifret limimdochin eyegeletik silehone berta
@meselechaklilu6612
@meselechaklilu6612 4 ай бұрын
ወይ ቦሌ በምድር የኔ ነው የምትፎክር ድንቀም እሬኛ
@asegidhailu8022
@asegidhailu8022 4 ай бұрын
ወዮ
@denekealembo840
@denekealembo840 4 ай бұрын
ስለደረጀ የተናገረው እውነትነው ሰውዬው ደረጃ አይምሮ ትክክል ቢሆን ኖሮ ስለእዝቤ ሚለው ስለእዝቡ እግዚአብሄር እዳለው ያምን ነበረ ግን እግዚአብሄርን አቅሎት እሱ ታግሎ ነፃ ሊያወጣውነው ይገርመኛል🎉❤
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 ай бұрын
ለምን መሰለህ ያልተመቸህ የአምሃራ ህዝቦች መጨፍጨፍ ውስጥህን ስለሚያረካው ብቻ ነው። ገባህ? አይምሮህ የታመመው አንተ እንጂ ዶ/ር ደረጀ አይደለም።
@mahletamahleta8170
@mahletamahleta8170 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ስለህዝቡ ምን ተናግሯል?
@danielamare7898
@danielamare7898 3 ай бұрын
Egziabher robot aydelem yefeterew yerasihn sira mesrat alebih. Kezia egziabher yiredahal.
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 4 ай бұрын
የጠጅ ቤት ወሬ 😂😂😂
@lii6427
@lii6427 4 ай бұрын
ዋቄ ፍታ ሀግር ብቅል ቢሁን ኑሮ የ 🇪🇹 ገምሹ ሕዝብ ብሞሉ ዋቄ ፍታን ይክትል ነበር ዋቄ ፍታ መስልኝ አሁን ሃግሩን የድም መድር ያድርጋት
@dawitgebisa5771
@dawitgebisa5771 4 ай бұрын
Phente, orthodox and muslim all this religious came from foreign country because all about Jesus, merry and allah we hear from white people so i agree with this man of GOD. He is right.
@solomonworkneh5778
@solomonworkneh5778 4 ай бұрын
ከቄሮ ሰውን ማረድ ነው የምትማረው ?
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 4 ай бұрын
Sofy yebozeny play Ground and adult daycare new ur chanal. Sofy anten saladenk alakem Gods bless u and ur families
@endeshaw_tube9040
@endeshaw_tube9040 4 ай бұрын
Sofi thanks. I am #Orthodox_Tewahido but Like this dangerous persons are removed from the Religion place.
@melber7957
@melber7957 4 ай бұрын
Endeshaw, kefatehen Egzeabeher kedmo yawardeh!
@MeazeAbebu
@MeazeAbebu 2 ай бұрын
ሶፊ ምነዉ ንሰሐ መጀመሪያ ከጌታ ጋር በመቀጠል በቤተክርስቴያን እንጂ በነሱ ባህል ነዉ ጌታ ይቅር ይበላቹ
@serkeeshete
@serkeeshete 4 ай бұрын
ሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂😂
አከራዬ ሚሪንዳ አጠጥቶኝ ራቁቴን ቤቱ ውስጥ ራሴን አገኘሁት 21 July 2024
1:23:40
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 17 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 13 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН
መላእክቶች ቸርች ውስጥ እጅ ጭነው ሲፀልዩ ቪዲዮ ተቀረፁ 20 September 2023
1:49:45
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 64 М.
ወንጌላዊው ዳዊት ጉድ ይዞ መጣ5 July 2023
1:20:16
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 108 М.
አስር ጊዜ ባሌን ከሞት አስነስቼዋለሁ ኢየሱስ ቤቴ ድረስ መጣ 23 July 2023
1:21:46
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 58 М.
ቤቴ ስገባ መልአኬ ሶፋ ተቀምጦ ጠበቀኝ ነብይ ጥቁሩ ኤልያስ  6 August 2022
1:32:35
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 45 М.
በጉባኤው ፊት ወደ መልአክነት የተቀየረው ነብይ 30 August 2022
49:12
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 192 М.
ድሬዳዋ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ትሆናለች 24 October 2023
1:04:09
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 55 М.
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4 МЛН