No video

ዉብዬ ዉሀ ዉስጥ ሰመጠች😭! ናሂን ተበቀልኩት!

  Рет қаралды 296,392

Nahi Tube

Nahi Tube

Күн бұрын

#nahitube #eregnaye #couples

Пікірлер: 619
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 Жыл бұрын
ወይኔ ደስስትሉ የመዳም ቅመሞች እኝም ከመዳም ኪችን ወተን እንዲህ የምንደሰትበትን ቀን ቅርብ ያርግልን 😢😢😢😢
@hanastube4716
@hanastube4716 Жыл бұрын
Amen Amen Amen❤
@malikmajid2034
@malikmajid2034 Жыл бұрын
አሜንንን❤❤❤
@demekchdemekch
@demekchdemekch Жыл бұрын
አሜን
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
አሜን፫
@saifalkaabi6720
@saifalkaabi6720 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigtub8751
@tigtub8751 Жыл бұрын
የዉብዬ ደስታ የኔ ልዬ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ❤ብቻ👍
@poomon-vw7ux
@poomon-vw7ux Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ስደት ምሪሪሪሪሪሪ ያለዉ ufffffffffff
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
የኔ ውድእህት አብሽሪ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
አይዞን እህት❤❤
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Жыл бұрын
✋✋✋✋
@betttlove
@betttlove Жыл бұрын
❤❤❤
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Жыл бұрын
ene😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Жыл бұрын
ውድ ያገሬልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ በውስጥም, በውጭም ያላቹህ ❤
@mesi5970
@mesi5970 Жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ናት❤
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን
@user-pu5wq9ez9s
@user-pu5wq9ez9s Жыл бұрын
አሜን 🥰🥰
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
አሜንንን 😢ቲጅ ❤
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Жыл бұрын
@@mesi5970 👏❤
@user-qj1pw3cv5y
@user-qj1pw3cv5y Жыл бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዳግማይ ተሣኤ አደረሣችሁ ❤
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
አሜንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን
@alimamuhammed3727
@alimamuhammed3727 Жыл бұрын
ዉብየ በድብ ዋኝ እጀ አትቸይም ወይ አይዞሺ ባልሺ ያወጣሻል ከጠለቅሺም😂😂😂
@Rutatube7595
@Rutatube7595 Жыл бұрын
​@@alimamuhammed3727 ደምርኝ❤
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i Жыл бұрын
ዋ ው ደስ ሲል እኛም ከመዳሚ ከችን ወጥታን የሚና ዝናንበትን ቀን ያማጣልን ጥሩ አየር ለመውሳድ ያብቃን😭😢
@bethybethy3671
@bethybethy3671 Жыл бұрын
አሜን 😢🤣
@ssseeeae7287
@ssseeeae7287 Жыл бұрын
ኣሜን💔😥
@ayshakire7463
@ayshakire7463 Жыл бұрын
አሚንን😢😢😢
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp Ай бұрын
አሚን አይቀርም ❤❤
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i Жыл бұрын
ፈጣሪ የማያልቀውን ፍቅር ይስጣችሁ በእውነት እጅጉን ደስ ትላላችሁ ጋብቻችሁን የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እመቤቴ አትለያችሁ።
@bezawitmoges9354
@bezawitmoges9354 Жыл бұрын
ሄሉ ብትኖር ይበልጥ ደስ ይል ነበር
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዳግማዊ ትንሳኤ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ደስ ትላላችሁ ናሂ ውቤ እኔ ውሀን አልዳፈርም እኔ እድቀን የህፃናት መዋኛ ውስጥ ሞቼ ነበር እግዚአብሔር አተረፈኝ በሰው ሀገር ሳልቀር ከዛን ቀን ጀምሮ ውሀን ፈራሁ
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
ተው ግን ኢትዮጵያን የምትወዱ ሁሉ መከራው አላልቅ ካለው ከአማራ ጎን ሁኑ ሀገሩን ለማዳን ውድ ሂወቱን የሰጠውን አማራሽብርተኛው መንግሥት ነኝ ባይ ሞቶ ስጣኑን ባስጠበቀለት ዞሮ ጠላት አድርጎናል እግዚአብሔር ግን ቀን አለው😢😢😢😢
@zeusapollo6524
@zeusapollo6524 Жыл бұрын
😭😭እግዚአብሔር አማራን ይባርክ
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Жыл бұрын
😢😢😢😢
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
በእዉነት የሚገርም ቦታ ነዉ ሁሉም ሰዉ ቢሄድ ደስተኛ ይሆናል❤❤❤
@yikanus6097
@yikanus6097 Жыл бұрын
❤ስታምሩ ፈጣር ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ 😘
@Rutatube7595
@Rutatube7595 Жыл бұрын
ደምሪኝ❤😊
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 Жыл бұрын
ሰላም የኔ ውቦች እንኳን በሰላም መጣችሁ ቦታው ዋውውው ነው ሲያምር ኢትዮጵያ ምድረ ገነት ናት ❤🙏አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
@maranatatube8044
@maranatatube8044 Жыл бұрын
ለምንድነው ግን ሴቶች ካገባን በኋላ ዉልቅልቃችን የሚወጣው እኔም እንደዚህ ነው የሚሆነው ማለት ነው 😭😁 እውነት ለመናገር አግብታም ሁለት ወልዳም በጣም ያማረባት ሳምሪ በጣም እራሱን ትጠብቃለች 👌በርግጥ ከኑሮም አንፃር ይሆናል ግን እንዚህምኮ በጣም አሪፍ ኑሮ ነው የሚኖሩት እና ሴቶችዬ እራሳችንን እንጠብቅ
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Жыл бұрын
ለኔም ጥያቄ ነዉ😂😂😂
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 Жыл бұрын
Miknitatum ingako kelay new yeminamrew sira wusxachinin cerisotan sitwelji demo silemitaxebi tigojalesh mariyamin ine kweledku buhala indet indekesawu bexam asxelitobing melka hula xefto minlarg ibelalewu gn wedat indemihed alakim bicha sitwelji hule negerishyitefan
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
እሷ እኮ ገና 24አመት ናት ይቺ ትልቅ ናት
@rukiyalove4805
@rukiyalove4805 Жыл бұрын
ስውነትሽ አድ አይመጣም ነም ይፍስሻል አርግዝሽ ህመሙ አለ ስቃይ ነው ልጅ እዲሁ አይመጣም ሁቢ ብዙ ፍተና አስልፍሽ ነው ለዚህም ነው እናት ክብሯ ላቅ ያለው
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
@@rukiyalove4805 ልክ ነው 😥እኔ ገና ነኝ
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ወይኔ ውሃው ፅዳቱ ❤ አርባ ምንጭ ደስ የሚል ሀገር።❤❤😂😂😂ውብዬ በመቤቴ❤
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
የሚሰጠለኝ ነገር ወንዶች ጋር እየተጋፈው ለዛውም እራቁት ይደብራል
@marysnite2894
@marysnite2894 Жыл бұрын
Ena wega west begabi tegbanda
@wewee6506
@wewee6506 Жыл бұрын
😮ስታምሩ ሀገራችን እኮ ውብ ናት ስታስቀኑ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 😘
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እንኳን ሰላም መጣቹሁ የመዳም ቅመሞች እኛም የሚስዋኝ ባል ይሰጠን
@mitikuabush1714
@mitikuabush1714 Жыл бұрын
ፍቅራቹ ያስቀናል መልክታቹ ደስ ይላል አሜን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን ወላዲቷ አትለየን
@imblack1354
@imblack1354 Жыл бұрын
ቆይ ውብዬ የደብረዘይት ልጅ ናት አደል እዴት ዋና አችልም እኔ የደዘ ልጅ ነኝ ዋና በጣም ነው ሞደው ምችለው ሆራን 8አመቴ አቋርጫለው ባቦጋያን 10አመቴ ቢሾፍቱን 15አመቴ ነው የዋኘውት ግን ብዙም አሎደውም በጣም ነው ዋና የናፈቀኝ 😔
@aynalemmohamed4396
@aynalemmohamed4396 Жыл бұрын
እኔም እንደዛው ግን ሁሉም ይቻላል ማለት አይደለም እህቴ
@sendusendu
@sendusendu Жыл бұрын
ሰላማችው ብዝት ይበል በርቱልኝ ጥንዶች አርባ ምንጭ ኢትዮጲያ ሳይሆን ኤሮፕ ነው ❤❤
@batietube2939
@batietube2939 Жыл бұрын
በትክክል ስንድዬዬዬዬዬ
@Rutatube7595
@Rutatube7595 Жыл бұрын
እስኪ ደምርኝ ውዴ
@hshshhshshshs8022
@hshshhshshshs8022 Жыл бұрын
ውብየ ናሂ በጣም ታምራላቹህ ውብየ ፈሪ😂😂😂
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Жыл бұрын
ሹፌሩ ቁርጥዬኔባል ይገርማል የፈጣሪ ሥራ🎉🎉🎉ሣላሥበውሹፌር ሆነደ ደሞ ታምራላችሁ🎉🎉🎉
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Takiwe alesh
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 Жыл бұрын
ባልሺ እንደሆን 😂
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Жыл бұрын
@@yyyyynvjv4657 እኔምገርሞኛልየወሎልጅነን ለምንሔዶደሞኮ ሹፍርናአይሰራም
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Kkkkk
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 Жыл бұрын
@@habtammelese9415 እኔም ወሎየ ነው
@etagegntakele8283
@etagegntakele8283 Жыл бұрын
ስታምሩ ፈጣር ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@meretechhassni305
@meretechhassni305 Жыл бұрын
ደሰ ሲትሉ ያረብ ለእኔኝ ለሰግደታኖችን እንደዚህ ዘና ፈታ ያምረግኝ ባለሰ ሰጠኝ
@user-kt8rr3op3u
@user-kt8rr3op3u Жыл бұрын
ደስ ስትሉ በናታችሁ❤❤❤
@taleendarakjian1314
@taleendarakjian1314 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም እድሜ ማቱሳላ ትስጣች 💞💞💞💞🥰🥰🥰በጣም ድሲ ትላላችሁ
@user-xs3jo6xq7k
@user-xs3jo6xq7k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ሰታምሩ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ላይፍ እንደዚህ ሲሆን ደስ ይላል እንግሊዝኛው ግን 🤣ተው
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዋዉ❤❤
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h Жыл бұрын
እፍፍፍፍ ግን ማነው እንደኔ ስደት የመርርው
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
😎😎😎😎ሰላምየ
@gshffs9916
@gshffs9916 Жыл бұрын
አይለያቹ የኔ ምርጦች በጣም ነው የምወዳቹ❤
@housemaid3260
@housemaid3260 Жыл бұрын
ዎይኔ ዳስ ስትሉ በጣም ነው ምታስቃኑት ❤️😘
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን! እንኳን ለዳግም ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!!
@rebuniatnafu2868
@rebuniatnafu2868 Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው ሁሌም እንዲህ አዝናናት ውብዬን
@MyPhone-eo1jv
@MyPhone-eo1jv Жыл бұрын
ስታምሩፍቅራችሁንያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 Жыл бұрын
ኤረ ራሳችሁን እየተበቃቹህ ዉብዬ የኔ ቆንጆ ሳቂሽ ነው ምመቼን 😂😂🥰😘😘ደም እንደዚህ አይነት ዋና ቁመና ይፈልጋል ልክ እንዴ ናህ 😂😂🥰🥰🥰 ይመቻችሁ ስዎዳችሁ እኮ በጣም ነው... 🥰🥰😘😘
@zinamekete3286
@zinamekete3286 Жыл бұрын
ውብዬ እራስሽን ጠብቂ ገና በ1 ልጇ እንደዚህ ከሆንሽ 2.3ስትወልጂ 🤔🤔
@zzzzmmmm9198
@zzzzmmmm9198 Жыл бұрын
አረደህናናት ካሜራውነው እሚቀያይረው ምሆነችና
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
ኮሚቶችትገርማላቹሁ
@aynalemmohamed4396
@aynalemmohamed4396 Жыл бұрын
@@Ruta688 ቀላል ምን ጉድ ናቸው እኔ ሰንቱን ታዘብኩ 🤔
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
@@aynalemmohamed4396 አረበሀገረጉልበቷጨርሳለዛነወ
@tarytary495
@tarytary495 Жыл бұрын
ወይኔ ደስስስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችው ውብዬ ፈሪ😊❤❤
@MahammadAbdu-no2hc
@MahammadAbdu-no2hc Жыл бұрын
ምን ያለች ፈሪነች
@user-vb7jq1ym5e
@user-vb7jq1ym5e Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ መቸነዉ ሀገሬ ዬምገባዉ አይይይ ተስፋ ብቻ ማነዉ እደኔ ተስፋ ያደከመዉ😢😢😢
@user-vl9cp4qg3s
@user-vl9cp4qg3s Жыл бұрын
እረ ወደዛ አትመናገጉብን የለበሽው ልብስ እኔ ከመዳም ጋር ሄጀም አልገባ መቼም ገላየን ባሌ እንጂ ሰው እንዳይ አልፈቅድም 😜😂😂😂😂😂🙉🙉🙉🙉🙉
@aynalemmohamed4396
@aynalemmohamed4396 Жыл бұрын
ሃቁም ቃሉም እንደዛ ነው እህቴ 😘
@elsareyes3026
@elsareyes3026 Жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ደስ ትላላቹ በስደት ሆናቹ ነፀነት ያማራቹ እኛም ለሀገራችን አብቅቶን እደዚ ለመዝናናት ያብቃን አሜን
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp Ай бұрын
እኔም አልቺልም ነበር❤❤ዉብየ ድገሚዉ ትቸያለሺ በደብ በጣምነዉ የወደድኩሺ❤❤❤❤
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Жыл бұрын
ስታምሩ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤
@helenmenge8851
@helenmenge8851 3 ай бұрын
ዋዉ በጣም ታምራላችሁ የኔ ዉቧች እመብርሃን ትጠብቃችሁ ሺ አመት ያኑራችሁ❤❤❤❤❤
@mahletube
@mahletube Жыл бұрын
Wow እረ ብቻችሁን አታስቀኑን ለማንኛውም ይመቻቹህ
@kelemsyum9466
@kelemsyum9466 Жыл бұрын
ና እኔና አንተ አብረን እንዝናና 😢😂
@mahletube
@mahletube Жыл бұрын
ያድርገዋ ከተፈቀደልኝ ክክክ
@hananhp4217
@hananhp4217 Жыл бұрын
ዉድድድድድድድ የማረጋችሁ ጥንዶች❤❤❤❤❤❤❤❤
@fowzmohammed482
@fowzmohammed482 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ወላሂ ❤
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp Ай бұрын
ደሥይላል❤❤እህት ወድሞቸ ከሰዉ ሀገር😂😂 አዉጥቶ ቤተሠብ ጋር እምንዝናና❤❤ የርገንንን❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
ዋዉ ፈታ አደረጋችሁኝ ዉብዬ ዉሃ ስትፈራ ልክ እንደ እኔ ናት እኔ ዉሃን ብርጭቆ ብቻ ነዉ የምደፍር😁
@massaratmassarat6367
@massaratmassarat6367 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
እንደናሂ አይነት ባል ይስጠን
@Dagene12
@Dagene12 14 күн бұрын
አሜን
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Жыл бұрын
የኔ ማሮች ሁሌም ለአያት ምጎአጎትን ሀገር አርባምንጭን ሰላሰጎበኛቹን እናመሰግናለን ኩቻዬዬዬዬ ሰላየው ደሰ ብሎኛል የኔ አሳዛኝ ሄሉዬ ፕሬክ ያርገችክን ቀን ሳሰብ ሁሌም አንጀቴን ተበላኛለክ😍ውብዬ ፕራኩን አሳጠርሸው😂😂ናሆሜ ምርጥ ወድማችን አይለያቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ ሰሮአን ሲሚቴ😍❤❤❤
@zenetube7787
@zenetube7787 Жыл бұрын
አረ መዋኛው ቀሚስ አደኛነው ናሂ ወደውስ ይወሽቃል ቀሚሱ ይሳፈፋል ሞቱኩኝ 😂😂😂
@shsbbshhsnsbzjzj4735
@shsbbshhsnsbzjzj4735 Жыл бұрын
😳😳😳🤣🤣🤣ዳቦ😅
@aynalemmohamed4396
@aynalemmohamed4396 Жыл бұрын
ዉይይይ ሀበሻ የማናየው የለ መቼም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayatessa6497
@hayatessa6497 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@fahedali632
@fahedali632 Жыл бұрын
ያርብለመዳምቅመሞችም የተባርከ ትዳርይስጠን
@semiramohaned
@semiramohaned Жыл бұрын
አረ ወይኔ በሳቅ!!!ዋው በጣም ታምራላቺሁ 😍😍😍😍😍👍👍👍👍
@mesitube4040
@mesitube4040 Жыл бұрын
ግን ባልና ሚስት ከተጋቡ በዋላ የሚመሳሰሉት ነገርስ😊
@wazircell4191
@wazircell4191 Жыл бұрын
ውይውቢዬሚሥኪንእኔምዋናአልችልም
@hmmbou49
@hmmbou49 Жыл бұрын
ዋናሳይችሉ መገፋፋት ጥሩ አደለም በጀመሬያ ተለማመጂ ብዙሰው በቀልድነው የሚሞቱት
@user-mj3ef3ut6p
@user-mj3ef3ut6p Жыл бұрын
በቅጠል ሰጠጡ ልጅነቴን አስተወሳችሁኝ 😊😍 እናቴ ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ
@Rutatube7595
@Rutatube7595 Жыл бұрын
እማ ደምርኝ😊
@user-mj3ef3ut6p
@user-mj3ef3ut6p Жыл бұрын
@@Rutatube7595 እሺ
@firhiwotiniguse3138
@firhiwotiniguse3138 Жыл бұрын
የዉብዬ ደስታ ዬኔ ልዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jamila690
@jamila690 Жыл бұрын
ማሻአላህ ስታስቀኑ ልጃቹን የት ትታቹት ነው ለራሳቹ ምትዝናኑት
@samirahusen7908
@samirahusen7908 Жыл бұрын
የኔማሮች ሠላማችሁ ይብዛልኝ እውዳችሁ አለሁ
@EtneshAlmanio-fj8xg
@EtneshAlmanio-fj8xg Жыл бұрын
ዋው እሳው አርባምንጭ ኑሬ አንድም ቀን አላየውትም ለማየትም አስቤ አላውቅም ይገርማል በጣም ውብ ነው❤😘
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k Жыл бұрын
በሰላም ግቡ የኔ ፎንቃዎች ናሂ ግን ምን ሆነክ ነው ስንት ዘመናዊ መዋኛ ሞልቶ ድሮ ቤተሰባችን በሚዋኝበት የሚቀፍ ቦታ የምታመጣት
@adaneshasrat6121
@adaneshasrat6121 Жыл бұрын
Ara betam dasi yilal Minchiko nawu ehe❤❤❤❤😊😊😊
@fatuma6
@fatuma6 Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ ያረብ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@user-jb6gx4ld6h
@user-jb6gx4ld6h Жыл бұрын
ወይኔ ውብየ አሳ አድረጉሽ አድል እወዳችኋለሁ ለማንኛውም ❤❤❤
@alemneshasaye7132
@alemneshasaye7132 Жыл бұрын
ወይኔ ደስስትሉ የመዳም ቅመሞች እኝም ከመዳም ኪችን ወተን እንዲህ የምንደሰትበትን ቀን ቅርብ ያርግልን 😢😢😢😢 155
@Taza7131
@Taza7131 Жыл бұрын
Abet indet des tilalachu inanten say ye bale nafkot yicamrbignal ye fikir tamsaletoch Egziaber yitabkachu❤❤❤
@Yegetem
@Yegetem Жыл бұрын
ባይተላለፍ ጥሩ ነበር ነፃነት አጣቹ ናሂ ተሳቀቀ
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp Ай бұрын
ደሥየሚል ፍታየሚያረግ❤❤❤❤ ❤❤እኔም ሀገሬ ገብቻ❤❤ እደዚህ ባሌጋ ፈታየምለዉ ነፈቀኝ❤❤❤
@teybayassin9599
@teybayassin9599 Жыл бұрын
ውቦች ስታምሩ አይለያችሁ
@meriman2496
@meriman2496 Жыл бұрын
ስታምሩ ውብዬና ናሂ❤❤
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 Жыл бұрын
ቦታው ሲያምር በስመአብ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ ቤተሰብ እንሁን ደምሩኝ
@Meron9880
@Meron9880 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
ቱ አስደነገጣቹኝ😢😢
@biriyeb1178
@biriyeb1178 Жыл бұрын
እናተ የስራሁትን ቪዲዮ እዩት ደጋግማችሁ ምን ይሉታል እሄ መጣም
@user-rt5zm7ud3v
@user-rt5zm7ud3v Жыл бұрын
ታ ጋሞ አርባምጨዬ ናፈቅሽኝ💕 እንዴት ደስ ትላላቹ
@JooklFoklp
@JooklFoklp 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ውዶችዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tinatube1983
@tinatube1983 Жыл бұрын
ቢቀርብሽሳ እፃን ይመስል
@saron20
@saron20 Жыл бұрын
😅😅😅
@alshaibani8594
@alshaibani8594 Жыл бұрын
ኡፋፋፋ ውሃው ሲያምር ❤❤❤❤
@kadosasiyume1893
@kadosasiyume1893 Жыл бұрын
Wow what a sweet husband ❤❤
@HayatTi-tr7hp
@HayatTi-tr7hp 3 ай бұрын
ግን አሦጠልታችሁኛል እሥኪ ልያችሁ ሄለን አሥቀይማችሁ
@user-lp6nw8st1k
@user-lp6nw8st1k Жыл бұрын
የኔ አዳም ግን የት ነው ያለህ እፉፉፉፉ
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Жыл бұрын
ውይይ ዋና በጣም ነው የምወደው❤❤❤
@hdvxx8092
@hdvxx8092 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ውብየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም 🙋🙋🙋ናሂ እስቲ ከወንድምህ ጋር ጀንጅነኝ😂
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k Жыл бұрын
በስማም መዋኛው ሲቀፍ
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
ምላይ ናቹ nahi &ውብዬ 😂😂😂ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@edhndjdj9717
@edhndjdj9717 Жыл бұрын
የሚያሥጠላኝ ነገር ቢኖር ካሜራ ፊት መላላስ ያእእእእ
@user-gq2kk5bh3d
@user-gq2kk5bh3d Жыл бұрын
ቅናት 😂😂😂😂
@cphonetastic4664
@cphonetastic4664 Жыл бұрын
እርፍ ማን ተላላሰ😏😏😏
@edhndjdj9717
@edhndjdj9717 Жыл бұрын
@@user-gq2kk5bh3d ቱ በሚላላስ ሠው አልቀናም በሚሠተር እንጅ
@lkitumuluye7857
@lkitumuluye7857 Жыл бұрын
አለን እኛም እፍፍፍ መቼ ይሆን ሀገሬ እምገበው
@nardosadane4510
@nardosadane4510 Жыл бұрын
wow ❤❤❤❤ betam dese yemel kin amen egezabeher amelak hagerachn selam yarglen
@user-qq3pg3tw1f
@user-qq3pg3tw1f Жыл бұрын
በስማም ያምራል ይመቻችሁ❤❤❤❤❤
@user-fn7yo7ne4b
@user-fn7yo7ne4b Жыл бұрын
አየሁሽ አላየሁሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын
ስወዳችሁ በእውነት ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ፍቅር እስከ ገነትብያለሁ የኔ ውዶች🙏💞🥰🥰 እኔም ከወደፊቱ አዳሜጋ እደዚህ ለመዝናናት ናፈቀኝ🥰
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
ውብዬ ተንኮለኛ ሆነሻል ግን
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 Жыл бұрын
ታድላችሁ ሀገርን የመሰለ ነገር የለም የሰው ሀገር የፈለገ ቢደላህ የሰው ሀገር ነው ይመቻችሁ
@iyesusgetsnew
@iyesusgetsnew Жыл бұрын
Xoosaaye siquwa entesi gujoo ❤❤❤❤❤❤❤❤loetaaa ❤❤❤❤
@makdatube8713
@makdatube8713 Жыл бұрын
ኩቻየ ማሬ❤❤❤❤ እስኪ ኣንድ ቀን ፕራንክ ኣርጉልን ለኩቻየ😂😂❤❤❤
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
አይለያችሁ ምረጥ ጥዶች❤❤❤
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Жыл бұрын
ዋውውው ሰራሽለት ጎበዝ
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 339 М.
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 12 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 5 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН
ባሌን ሰራሁለት
21:03
Nahi Tube
Рет қаралды 111 М.
የእኛ ቀናት #88 አንድ ቺፕስ በ15 ዶላር /በ1500/ ብር በላን!
11:31
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 127 М.
ዉብዬን ያስለቀሰዉ የእናቴ ቁጣ
38:32
Nahi Tube
Рет қаралды 238 М.
በሳቅ ወደቅን የቃል እህቶች አልተቻሉም
34:47
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 116 М.