No video

አባቴ እንደዛሬ ስቆ አያቅም🥺 ጋሼ ቤት መጡ😂

  Рет қаралды 204,935

Nahi Tube

Nahi Tube

Күн бұрын

#nahitube #couples #eregnaye

Пікірлер: 1 400
@comceilll6490
@comceilll6490 10 ай бұрын
የአባትየዉ ደግነት በላይክ አሳዩ የቢሪዉ ነገር ❤
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 10 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@marykuki6319
@marykuki6319 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አባዬ የደግነት ጥግ❤❤
@4gworld4gworld2
@4gworld4gworld2 10 ай бұрын
Tabaraku 😭😭💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞❤️❤️
@AAl-tn6dr
@AAl-tn6dr 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤
@NahiTube1
@NahiTube1 10 ай бұрын
ላይክ ይደረግ ቤተሰብ ❤❤❤
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 10 ай бұрын
Bertu maroch
@evacell7817
@evacell7817 10 ай бұрын
Father geta cheriso yimarachawu nahi❤❤❤
@samrisamri1217
@samrisamri1217 10 ай бұрын
ፋዝርን ፈጣሪ የማርውት❤
@shamil2343
@shamil2343 10 ай бұрын
ድምፁ እኮ ያስታዉቃል ወላሂ ምንም አልተቀየርም
@ElsabetTeka
@ElsabetTeka 10 ай бұрын
Amen bel NAHI abatihin yimarilhi
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 10 ай бұрын
😂😂😂ተመካክሮድራማ አሪፍነው የናሂ ድምፅ በፍፁም አልተቀየረም
@quickistgirl922
@quickistgirl922 10 ай бұрын
ማዘር ሀይለኛናቸው 😂😂አባትየው የኔ ደግ እግዚአብሔር ይሞሮት ደግና ትህትና ያላቸው አባት😢
@Sarah88-dw3cs
@Sarah88-dw3cs 10 ай бұрын
ሃይለኝነት ሳይሆን ቅናትነው😂
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረዎት አባታችን ፍትሕ ለአማራ ሕዝብ 😢😢
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 10 ай бұрын
Go ask your evil fano not her
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 10 ай бұрын
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 10 ай бұрын
Fith le alem hizb tebab atunu amhara oromo atbelu
@adanichgedefe1601
@adanichgedefe1601 10 ай бұрын
ጋሽ ማሞ ወደ ጤናው ተመልሶ ለማየት ያብቃን እውነት በጣም ተስፋዬ ነው እውነት እግዚአብሔር አምላክ ለራሱ ጊዜም ሰአት አለው ፈጣሪ የሚወደው ሰው ይፈትናል
@shebrstotaw126
@shebrstotaw126 10 ай бұрын
ናሒየ በማርያም የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ ያዳምጡ ክፈትላቸው ይድናሉ😢
@jamila3850
@jamila3850 10 ай бұрын
ምስኪን አባታችን ጤናወትተመልሶ ደስታቸው ሙሉይሁን ያረብ
@KiyaQueen363
@KiyaQueen363 10 ай бұрын
ወይ ናሂ በሳቅ ጨረስከን እኮ😅😂 የናሂና የውብዬ አድናቂወች👍
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
​@@user-bw4rc3dr6iእኔ ደምሪሻለሁ አንችም ደምሪኝ ዉዴ❤❤❤
@user-gu1zg9fs7g
@user-gu1zg9fs7g 10 ай бұрын
የናሂን ቤተሰብ የሚወድ ላክ ያድርግ ደቡብ እኮ ብሉ ጠጡ በማለት የታወቀ ነው❤❤❤❤❤❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 10 ай бұрын
እኔ ❤❤❤❤
@Seada-hk8fk
@Seada-hk8fk Ай бұрын
ደቡብ ናቸውደ😢
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 10 ай бұрын
አላህ ያሽርወት አባታችን ❤ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💪💪💚💚💛💛💛♥♥♥🇲🇱🇲🇱
@user-ls6bu8xk7d
@user-ls6bu8xk7d 10 ай бұрын
Ezk eymtach feth fetf yemtlo fetft yargchk es mengst new
@gyfgg6612
@gyfgg6612 10 ай бұрын
የእኔ አባት እግዚአብሔር ይማራችሁ ቆሞ ለመራመድ ያብቃችሁ አባቴ
@titits9047
@titits9047 10 ай бұрын
ፋዘር ተሽሎት በግሩ እየተቀሳቀሰ ማየት ናፈቀኝ ፍዘርየ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምር ይስጥህ አባትየ❤❤🙏🙏🙏
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 10 ай бұрын
አሜን 🤲🙏🙏🙏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ru7bm7zz2f
@user-ru7bm7zz2f 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@evacell7817
@evacell7817 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 10 ай бұрын
አሜን ፈጣሪ ጨርሶ ይማራችው የኔአባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vh2lx2pf6r
@user-vh2lx2pf6r 10 ай бұрын
ድምጽ ያስታውቃል መቼም አላወቅነውም እንዳትሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁እግዚአብሔር አባታችሁን ይፈውሰው ለምስጋና ይቁሙ 🥺🥺🥺🥺🥺🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t 10 ай бұрын
አረ ድምጹ ያስታዉቃል 🤣🤣🤣🤣
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 10 ай бұрын
ጉድ እኮነው ትልልቅ ሰዎችን ጭምር ውሸት አሥለመዷቸው ወይጊዜ ማሥመሠላቸውሥ😂😂
@elatemni9998
@elatemni9998 10 ай бұрын
​@@user-sd5ur5sz8r ተረጋጉ አንዳንዴ አጋጣሚ የማታቁት ሰው ሲመጣ መደነጋገጥ አለ ድምፅ ላይ አላስተዋሉም ውሸት እንዳልሆነ ናሒ በናቱ ንግግር ተገርሞ በሳቅ ነው የሞተው ውሸት እንዳልሆነ ያስታውቃል
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
​@@user-sd5ur5sz8rእኮ😂😂😂
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 10 ай бұрын
አያስታውቅም የእውነት ሆሆ ትልቅ ሰው ሆኖ መምጣቱ እራሱ ግራ ያጋባቸዋል ምንም ድምፁ አያስታውቅም ምቀኛ ሁላ እስቲ ደግመሽ እይው በጥሞና 🙈🤔
@user-le3sc9sw4n
@user-le3sc9sw4n 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይማረዉት የናሂ አባት እማምላኪ ወላድት አማላኪ ትዳብስህ 🙏🙏 በአረብ አገር በስር ቤት የሙሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ፍትህ በሉሉን በፈጣሪ 😢😢 ናሂዬ
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 10 ай бұрын
የኔ አባት እድሜ ና ጤና ይስጦት ጨርሶ ይማሮት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች
@rachiketema4233
@rachiketema4233 10 ай бұрын
ወይኔ የአባትየው መልካምነት ደስ ስል ቢራውን ስጪው አላለም
@kabetube
@kabetube 10 ай бұрын
በጣምወላሂ በእውነት አላህ አፊያያድርጋቸው
@user-qb9xu2bo9u
@user-qb9xu2bo9u 10 ай бұрын
Ewunat setiyo kifu Nati meknatum lijun keawakeche bohal qibe balayi camarechilachewu majemera ezawu camira lamin atametam.. ...shimagilewu gin degi new egizaber cariso yemarewu ❤yene abati
@user-hx1dw4yi3h
@user-hx1dw4yi3h 10 ай бұрын
እየጠጣ ይዉጣለት ብሎ ነዉ😂😂❤
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 10 ай бұрын
አባታቹን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሩት
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 10 ай бұрын
አባታችሁ ተሽሎት እንደዚህ የምስቁ ያድርጋችሁ 🎉🎉🎉
@Rutayou
@Rutayou 10 ай бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ😍 አባታችን እግዚአብሔር ይማርላቹሁ ናሂ በማርያም ከቻልክ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል ፀበል እምነት አስመጣለት ቦታውን ካላወከው እነግርሃለው ታምረኛ ቦታ ነው እውነት አባታህ ቆሞ ይመሰክራላ ብቻ አስመጣለት በማርያም
@hanantube1067
@hanantube1067 10 ай бұрын
የኔ ምኞት አባባ ቆም ማይት ነዉ ያረቢ ይህ ቀን ቅርብ አርገዉ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂የልጅ ሚስት እኮናት 😂😂😂😂😂ናሂ ድምጽህ ያስታውቃል 😂 አባታችሁን እመብርሃን ምህረት ትስጠው አባት ኩራት ነው❤❤
@mulatuj
@mulatuj 10 ай бұрын
አዘ በደብነው እሚስታውቀው
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
​@@mulatujበጣምአደርጉ
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y 10 ай бұрын
አውቀው ነው
@classicphone5908
@classicphone5908 10 ай бұрын
ወይየኔ 😂😂😂ናይ ስታምሩ ❤❤❤🎉🎉
@user-wl3ru9qc2f
@user-wl3ru9qc2f 10 ай бұрын
አባታችሁን እመብዙሀን የአንድየ እናት ትዳብሰው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው በእውነት ሳያቸው ልቤ ስብር አለ ደጉ ቸሩ ይቅርባዩ ምሀሪው አዳኙ መድሀሐኒትአለም ይጎብኘወ አባቴ❤❤😢
@FgXg-kr6ih
@FgXg-kr6ih 10 ай бұрын
ድምፅህ ያሥታውቃል ናሂ እግዚያብሄር ይማርወት ፋዘር❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@tehayytwahdolejiytewahdole4185
@tehayytwahdolejiytewahdole4185 10 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይማርዎት ❤❤
@bbbbjjjj5979
@bbbbjjjj5979 8 ай бұрын
Father izgaber yimari
@AyatMensur
@AyatMensur 10 ай бұрын
የዋህ ምርጥ ቤተሠው ደሥ ሢሉ እናትና አባታቹ እረጋ ያሉ አላህ ይማራቹ አባቴ ጤናዎት አላህ ያሽሮት አባቴ
@hayatkonju261
@hayatkonju261 10 ай бұрын
ሰው ላንተ የገዛቸውን አላሉም እማማ ምነው ለአንድ ቢራ😢😢አባት ፈጣሪ ይማሩት ደግ ልብ ነው ያሎት
@user-yq5cl5ky6j
@user-yq5cl5ky6j 10 ай бұрын
አባታችሁን አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮት ናሂ ከጀዘመ ቤተሰብ መፈጠርክ እድለኛ ነክ❤
@hiwot8723
@hiwot8723 10 ай бұрын
ፍትህ ለተገፍው ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 10 ай бұрын
Mariyam enem sakung wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesitubehulugeb88
@mesitubehulugeb88 10 ай бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልኝ ደስ የምትሉ ቤተሰብ 💚💛❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤
@user-pr6oh4go5r
@user-pr6oh4go5r 10 ай бұрын
አላህ ያሽራቸው አባታችሁ ምርጥ ቤተሰው ረጅም እድሜ ለሁላችሁም ይሰጣችሁ ወላሂ በጣም ነው የሳኩት እናታችሁ ኮስተር ሲሉ 😂😂😂😂
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 10 ай бұрын
ናሆም አባትህን እናትህን ረጅም እድሜ ይስጥልህ❤
@user-zh7mo7ty4r
@user-zh7mo7ty4r 10 ай бұрын
አባታችሁን አላህ አፊያ ያድረገው ያረብ❤❤❤
@user-oh9bo1dp5l
@user-oh9bo1dp5l 10 ай бұрын
ደቂቃ አታብዙ የመዳም ሸቃላነኝ መዳም ሳትጠራኝ ቶሎ እንዳይ በተረፈ በረቱ
@kebramsalman953
@kebramsalman953 10 ай бұрын
አይዞሽ 😂😂😂😂😂
@kedija3192
@kedija3192 10 ай бұрын
የኔ አባት ጨርሶ ይማሮዎት ይችናት ሀገሪ እግዳ አክባሪ ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር!!!
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 10 ай бұрын
❤ኤልሻዳዬ የኔ ቤዛ እኝህን አባት በምህረት እጆችህ ዳብስልን የዋህ አባት 😢❤ኡፍ የኔ አባት ፈጣሪ ይማሮት
@godislove2670
@godislove2670 10 ай бұрын
በእውነት አባታችው ተሽሎአቸው ማየት የናፈቀ ሰው ማነው ?? አምላኪ ሆይ እርዳቸው❤❤❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምራኝ እማ ❤❤❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
😅😅😅😂በሳቅድምፅ ያስታውቃል😅😅 ለአባታችን ፈጣሪ ይማራቸው😢😢ጥሩቤተሰብ😮😮😮❤❤
@aliuaq9039
@aliuaq9039 10 ай бұрын
አሜን አሜን ❤️❤️🙏🏻🥲
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 10 ай бұрын
ናሆም ለሚስቱ ያለው ክብር ይለያል የምር ፈጣሪ እንዳንተ አይነት ወንድ ያብዛልን
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 10 ай бұрын
እናቲቱ ሀይለኛ ናቸው
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 10 ай бұрын
አባቷ በጣም ደግ ናቸዉ እናትየዉ ደሞ ስስታም ቢራዉ ሲሰጥ ከፊታቸዉ አነሱት አባባ ፈጣሪ ይማሮት
@fhhf3250
@fhhf3250 10 ай бұрын
😂😂😂
@hani-konjo
@hani-konjo 10 ай бұрын
አይባልም ምግብ ማቅረባቸው በቂ ነው
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 10 ай бұрын
@@hani-konjo በደንብ እይ ቅቤ እንኳን አላደረጉም ከአንገት በላይ ነዉ ያቀረቡት
@alekaabedla3163
@alekaabedla3163 10 ай бұрын
አባታቹን አላህ አፊያ ያርግላቹ በጣም ነው ያሳቃቹኝ😂😂😂😂
@zikratube1892
@zikratube1892 10 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የናሂ አባት በጣም ነዉ የሚያሳዝነኝ እዉነት ድግመተኛ ሰዎች ከምድር ያጥፋችሁ በዚህ እድሜ እንደዚህ ማድረግ ያሳዝና
@habibaal4299
@habibaal4299 10 ай бұрын
ደድግምተኛ ምድነው ውደ
@lblb4521
@lblb4521 10 ай бұрын
​@@habibaal4299ሲህር ወይም መተት ማለት ነው ግን እደዛ ነው እደ ህመሙ
@user-fx2zi3wi2s
@user-fx2zi3wi2s 5 ай бұрын
ምን አገናኘው ከሀይማኖት ጋ ሙስሊም ነኝ ምናምን
@AzemeraGetenete
@AzemeraGetenete 10 ай бұрын
ውይይይ የኔ አባት ደስ ሲሉ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልወት ❤❤❤
@user-ct7ec1qu9s
@user-ct7ec1qu9s 10 ай бұрын
አባታችሁን አላህ አፊያውን ይመልስለት ያረብ ደግ ሰው ይመስላል
@user-sj2ir5wv4e
@user-sj2ir5wv4e 10 ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ ይማራችሁ❤❤❤
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 10 ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶይማርህ አባታችን በጣም ደግነወት መልካም ቤተሰቦች አፍርተዋል ጨምሮ ጨምሮ ፍቅሩን ያድላችሁ
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 10 ай бұрын
አባታችሁን እግዚአብሔር ይማስላችሁ❤❤
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy 10 ай бұрын
አባታችሁን አላህ አፊያ ያድረገው ያረብ
@FatimahAlhabshi-tq8jn
@FatimahAlhabshi-tq8jn 10 ай бұрын
ውይይይ አባትይው ደግነት ❤❤❤እግዚአብሔር ጨርሳ ይማሮወት 😍😍😍😍😍😍😍
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 10 ай бұрын
ፍዘር በጣም የዋህ ናቸው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው
@fuff9372
@fuff9372 10 ай бұрын
ፈገግ አረጋችሁኝ ውይ አባታችንን እግዚአብሔር ይማረዎት ውይ ደግ እነታቸው ❤❤❤
@meronbazu1508
@meronbazu1508 10 ай бұрын
የተወደዳችሁ ቤተሰቦች ዘመናችሁ ይበረክ❤❤❤ እግዛብሄርፈዋሽነው በእየሱስም ፍፁም ፈውስ ይሁንላቸው❤❤❤❤
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 10 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ቆመው ለመሄድ ያብቃዎት
@zehara5680
@zehara5680 10 ай бұрын
የኮቻ ፕራክ ነው ያሳቀኝ ባለፈው ከናቱ ጋር የሰራው
@user-zp3os8zq5j
@user-zp3os8zq5j 10 ай бұрын
የኔ አባት መልአክ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ምሕረትን ይላክልዎት
@user-xn3le7bx2h
@user-xn3le7bx2h 3 ай бұрын
የናሆም አባት አባቴ ይስላሉ ረጅም እድሜ ተመኘሁ አባትዬ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 10 ай бұрын
ማዘርዬ ምኑን ነው ይዘሽብኝ መጣሽ አላለችም አረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 10 ай бұрын
ድል ለአማራው ህዝብ ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ይሁንልን ሰላም ፍትሕ አንድነት የሚኖርበትን ዘመን እንደ እኔ የናፈቀው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
አሜን
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 10 ай бұрын
የኔ አባት😢😢😢 አላህ ያሽረውት በማረፊያቸው ጤናቸውን ላጤ ቤተሰቦቻችን አላህ አፊያ ያርግልን
@altubeti7567
@altubeti7567 10 ай бұрын
🥰🥰🥰የጋሽ ማሞ እርጋታ ናኒ በሳቸው ነው የወጣው መሰለኝ ታድሎ ውብዬ ወይ ሄሎ ሶፋ ላይ የደረደራቹትን ስዕል አድኖ አንድ ቦታ ለማስቀመጥ አስቡ አቀማመጡ ልክ አደለም 👏 ዳጊ ጎበዝ ልጅ 👏🥰 ለቁም ነገር ያብቃህ
@SaraSara-om5be
@SaraSara-om5be 10 ай бұрын
ፕራንካችሁ ገና ዘሬ ለመጀመሪያ ግዜ ተመቻኝ አባታችን ግን እግዚአብሔር ለዘላለም ፈጽሞ ይፈውሶት የዞትሪ ምኞቴ ነው ዬኔ አባት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ❤❤❤❤በቅንነት
@tamramohamed563
@tamramohamed563 10 ай бұрын
የኔአባት አላህ ያሽርህ ውይ የደግነት ጥግ❤❤❤ ቢራውን ስጡአለ አላህይድረስልህ በሁለትእግርህ ቁመህ እንይህ የኔ አባት አላህያሽርህአላህ ይድረስልህ ስትክፉሰወች ያዛርጣሉ ደጋጎች እድህ ይፍተናሉ አላህሲወድህነው ፍተና የሚያበዛው በቃይበልህ አባቴ❤😂😂😂
@Maymona-eq6tm
@Maymona-eq6tm 3 ай бұрын
ወላሂ . እንባዬን መቆጣጠር፡ አቃተን፡ በሳቅ ብዛት ድራማ ይወጣልሃል፡ ቀጥልበት ታምራላቹ . እንወደ ች ሃለን፡❤❤❤❤
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 ай бұрын
የኔ አባት አላህ አፊህን ይመልስልህ ያረብ. በጣም. መልካም ሰው ነው አባትየው❤❤❤
@user-im3kc9wt1q
@user-im3kc9wt1q 10 ай бұрын
ድምፅህ ያስታውቃል 😂😂😂
@halumahaluma7614
@halumahaluma7614 10 ай бұрын
የኔ አባት ጤናህን ይስጥህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን
@Yeshume
@Yeshume 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያስቀናል አባትህን እ/ር ጨርሶ ይማርልህ❤❤❤❤❤
@YoditKassay-eu4zm
@YoditKassay-eu4zm 3 ай бұрын
ወንድም ማለት እደዚህ ነዉ ጀግና ወንድም ሁሉም እንዳንተ ቢሆን
@medihussne
@medihussne 10 ай бұрын
አላህ አፊያ ያድርጎት አባታችን
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 10 ай бұрын
አባየ እግዚአብሔር ይማረወት ፀበል ቢሄዱ ይዲናሉ ተሺልወት ለማየት ያብቃን ❤❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምተነቡ ፈጠር በየለቹሁበት ይጠብቃቹሁ ሀገረችንን ሰለም የርግልን ደሚሩኝ በቅንነት
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው እውነት ድምፁን እንኩዋን አላወቁም ምስኪን በሳቅ ሆዴን አመመኝ mother ግን ስርየስ ናት ሰውዳት አባታችሁን እግዚአብሔር ይማርላችሁ 🙏🥰
@tizitabusiness6
@tizitabusiness6 10 ай бұрын
የኔ አባት ቆሞ ለመሄድ ያብቆት🙏😢
@sagusagui6368
@sagusagui6368 10 ай бұрын
ምን ሁነው ነው ??
@tizitabusiness6
@tizitabusiness6 10 ай бұрын
@@sagusagui6368 ታመው
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 10 ай бұрын
አባታችሁ በጣም ደገ ሰዉ ነዉ ፈጣሪ ያሸርህ
@hagertube55
@hagertube55 10 ай бұрын
እማይመስል ነገር ለሚስትህ አትገር አሉ ዲምፁን ሳያዉቁት ቀረተዉ ነዉ
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 10 ай бұрын
ውይ አባትዬውን ፈጣሪ ይማረው ደግ ቤተሠብ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይሥጣችሁ
@user-me5ro8ws4n
@user-me5ro8ws4n 10 ай бұрын
አባት አለም ጤናወትን ፈጣሪ ይመልስለወት እፍ አጀቴ ሥፍሥፍ ይላል ሳያቸዉ አባቴን ከምንም በላይ ሥለምወደዉ
@Aste221
@Aste221 10 ай бұрын
አረ ተው ናሂ ልተገለን ነው በሳቅ ይመቻችሁ😅😅
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 10 ай бұрын
😢ምስክን አባት እግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለም ጨርሶ ይማሮት
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 10 ай бұрын
ውይ የናሂ አባት ደግነቶዎ እግዚአብሔር ይማርዎት❤❤❤❤
@aynalemmiuguse7356
@aynalemmiuguse7356 10 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 10 ай бұрын
የኔ አባት ጤናህን ይመልስልን❤
@uuuu2264
@uuuu2264 10 ай бұрын
አባ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዋት እማማ በጣም ነው እምወደዋት ሽፍታነትሁ ቁርጥ እናቴን ❤ጀግና እናት አባታችሁን ይማርላችሁ ትግስተኛ አባት🙏🙏🙏🙏💞💞💞
@alemneshadane9901
@alemneshadane9901 10 ай бұрын
አባታችሁን ጤናወን ይመልስለት
@madina3096
@madina3096 10 ай бұрын
ወላሂፀጉሬን ማበጠሩን ትቼ እባየን እየጠረኩ ነው የጨረስኩት😂😂😅ምኑነው ይዘሽ የመጣሺው አለች ማዘር😂
@brose692
@brose692 10 ай бұрын
እውነት ነው እማዩ ቤት ለእንግዳ ነው❤❤❤
@RahelR-gj5sv
@RahelR-gj5sv 10 ай бұрын
ናይዬ ትንሽ እጅግ የወጣት ነው😅😅😅
@stenabereket5563
@stenabereket5563 3 ай бұрын
አይ እናንተ ንፍሳቹህን አይማርው አልልም ይማረ ናሂና ውብዬ ማዘር ግን ልክ እንደኔ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@alimaalima1988
@alimaalima1988 10 ай бұрын
አላህ አባትህ ያሽርልክ ስቀጥል ደግሞ በጣም ነዉ ያሳከኝ ❤❤
@HalimaKamal-iy6oc
@HalimaKamal-iy6oc 10 ай бұрын
አባትህን አለህ ይመርልክ❤❤❤❤
@redeactef
@redeactef 10 ай бұрын
ለምን አባታቸውን ፀበል አትወስዱትም
@samsungatwelve5109
@samsungatwelve5109 10 ай бұрын
ናሆሜ ፊትህን ምንድነው የተቀበሀው 😂😂😂😂❤❤❤❤ኧረ በሳቂ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝ
@bemnetgetahun1334
@bemnetgetahun1334 10 ай бұрын
የናሆም እናት ኮስተር አለች😂😂
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 10 ай бұрын
ግን እዴት አይለዩትም ድምፁ እኮ አልተቀየረም በሳቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂
@user-oh9bo1dp5l
@user-oh9bo1dp5l 10 ай бұрын
እኮ
@afroethio7066
@afroethio7066 10 ай бұрын
አባታችሁን እግዚያብሄር ፈፅሞ ይማራቸው 🙏
@user-dt2pc1eq2n
@user-dt2pc1eq2n 10 ай бұрын
ወይ ናሂ በጣም ነው ያሣቅከኝ ❤❤❤❤❤አባታንንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልን
@user-ix6uy8wy2o
@user-ix6uy8wy2o 10 ай бұрын
የኔ አባት አባታቺን አላህ ያሺርወት
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 10 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ዛሬ ከዛ ከሚስጠላ ፕራንክ ይህ ሀሪፍ ነው😅😅
@user-zg3xd6fp2h
@user-zg3xd6fp2h 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ቆመዉ ለመሄድ ያብቃዎት የኔ አባቴ❤
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 10 ай бұрын
ካገቡ ላይቀር እንዲህ ነው ውብዬ ታድለሽ ይህቺ ምርጥ እናት እንጂ አማትሽ አይደለችም ወላሂ አቤት መታደል
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 47 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 13 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 54 МЛН
ዳጊና ናሂ ተጣሉ!
28:14
Nahi Tube
Рет қаралды 65 М.
ለምለምን አክስት ነሽ አልናት ደነገጠች😱
22:59
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 135 М.
ዉብዬን ያስለቀሰዉ የእናቴ ቁጣ
38:32
Nahi Tube
Рет қаралды 238 М.
ቃል እንዲህ ተፈትና አታቅም ወንድሞቼ አስጨነቋት
24:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 134 М.
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 47 МЛН