No video

Frehiwot Tizazu - Astawesegn - ፍሬህይወት ትዛዙ - አስታወሰኝ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

  Рет қаралды 3,805,334

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

3 жыл бұрын

Frehiwot Tizazu - Astawesegn - ፍሬህይወት ትዛዙ - አስታወሰኝ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2020: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

Пікірлер: 1 200
@chora2016
@chora2016 3 жыл бұрын
የዚህ ሙዚቃ ደባሪ ፓርት ብቻ ማለቁ ነው 👏🏻
@betyshuuu1646
@betyshuuu1646 2 жыл бұрын
🙌
@user-nf7wi4ob6w
@user-nf7wi4ob6w 26 күн бұрын
ቀጣጥለሽ እይው አያበቃም 🤣🤣🤣👌💃💃💃💃
@YahyaYahya-nt7jn
@YahyaYahya-nt7jn 2 жыл бұрын
اول عربي مسلم يعلق على هذه الاغنية موسيقى جميلة ومناظر اروع تحية من المغرب
@wew9043
@wew9043 Жыл бұрын
تحيتي من اثيوبيا
@weletezerabruk7093
@weletezerabruk7093 15 күн бұрын
@almiytube546
@almiytube546 3 жыл бұрын
በቀን አስር ግዜ የምሰማሽ ኡፍፍፍ እረዥም እድሜ እስከጤና ይስጥልኝ ብያለሁ
@dagimmeberatu9323
@dagimmeberatu9323 3 жыл бұрын
Mary☺😊😀😁😂😄
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 жыл бұрын
በሰከንድ ውስጥ የሰውን ስሜት የመቆጣጠር ችሎታ ያላት ድምጻዊ ናት።
@Halefom
@Halefom 3 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ+ምርጥ ግጥም+ምርጥ ቦታ+ምርጥ ዳይሬክቲንግ=የጆሮ ምግብ፣የህሊና ማሣጅ፣የልብ እርካታ!!! ምርጥ ስራ!! ቀጥይበት። ቦታው ግን በማሪያም በቃ የሆነ ትርክክ ይሚያደርግ ነገር አለው!! እንዴት እንደሚያምር።ተፈጥሮ የብርድ ሸማዋን ተጎናፅፋ!!!
@user-dw6ly9qp5m
@user-dw6ly9qp5m 3 жыл бұрын
ይህች ልጅ ጥሩ ድምጽ ኣላት ደጋፊ አና ኣበረታታች ካገኘች ከማንም ኣርፊ ታዋቂ አኛ ዝነኛ ትሆናለች በርቺ ጎበዝ
@genetgebrefantahun9609
@genetgebrefantahun9609 3 жыл бұрын
አላወክም እንጂ ነች
@melkamubekele7277
@melkamubekele7277 3 жыл бұрын
በእውነት ካንች ብዙ እንጠብቃለን ። እኔና ጓደኞቼ በጣም ነው የምንወድሽ በርችልን😍😍😍
@bekalgebre6002
@bekalgebre6002 3 жыл бұрын
ተሰጥኦ ማለት ይህ ነዉ፡፡ፍሬህይወት ገብቷት ነዉ የዘፈነችዉ--ጥሩ ትወና ጥሩ ዳይሬክቲንግ --ምስጋና ያስፈልግችኋል ለነዚህ አባላት ---ጥሩ ስራ ሲኖርም ማድነቅ እንልመድ፡፡
@coolwasty9723
@coolwasty9723 3 жыл бұрын
Exactly
@user-vk7ht1kc3p
@user-vk7ht1kc3p 3 жыл бұрын
ዦዤ
@knowhowstube4751
@knowhowstube4751 3 жыл бұрын
balua eh enda
@dagimmeberatu9323
@dagimmeberatu9323 3 жыл бұрын
Mar
@dagimmeberatu9323
@dagimmeberatu9323 3 жыл бұрын
Mary
@tube1273
@tube1273 3 жыл бұрын
እድህ አርገሽ 11አመት የተኛዉን ናፍቆትና ትዝታ ቀስቅሰሽ ምን ትጠቀሚያለሽ ተባረኪ ግን በጣም ደስ ይላል ድምጽሽ አየየየየ ልቤዋ ሶብር ይኑርህ
@mezewatube2105
@mezewatube2105 Жыл бұрын
ዛፍ ወድቋል ከደጄ የማልሻገረው ታዲያ መናፈቄን የት ሂጀ ልገረው 😍😍😍😍
@user-nf7wi4ob6w
@user-nf7wi4ob6w 26 күн бұрын
አሜሪካሂደሽ ንገሪው አያገራግርም እሺይልሻል 💃💃💃💃🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌
@_AloS
@_AloS 3 жыл бұрын
ምርጥ ነሽ! የሚገባውን ያክል ባለመታየቱ ቅር ብሎኛል 😒
@fasikagedfe3397
@fasikagedfe3397 3 жыл бұрын
Yena konjo betam konjo sera nw yeserashew e/r kaniche gar yehun
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዋዉ ድምፅ????????
@yehdgodaniel2179
@yehdgodaniel2179 3 жыл бұрын
Ename betam keftogal ehe aygebatm nbr 😔😕
@mohaali2215
@mohaali2215 3 жыл бұрын
ሀይ
@helansisay2153
@helansisay2153 2 жыл бұрын
በትክክል
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ዚ ደርፊ ብ ማዓልቲ ልዕሊ ዓስርተ ግዜ የ ዝሰምኦ ናዓይይ ዝደርፈቶ ዩ ዝመስለኒ "A" ዋኒ ወትሮ አብልበይ ዝያዳይ ናተይ
@samiyaseid634
@samiyaseid634 3 жыл бұрын
Enenim
@agerehagereh4713
@agerehagereh4713 3 жыл бұрын
በህይወት እንዴ ዚህ ሙዚቃ የወደድኩት ሙዚቃ የለም ዋው ይመችሽ ማማየ ድምፅሽን ለመግለፅ ቃላት የለኝም 😘😘😘😘😘
@mulatieadane3257
@mulatieadane3257 3 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ድምፅ ብዙ view አለመኖሩ ገርሞኛል አንች ግን ምርጥ ድምፃዊ ነች
@ashagireabera4839
@ashagireabera4839 3 жыл бұрын
Betam girum music Girum culture Bizu view balemenoru germognal
@muhammednasir3581
@muhammednasir3581 3 жыл бұрын
ይሄን ምርጥ ተሰጥኦ ይዘሽ ምናለ ታዋቂ ዩቲበሮች ላይ ብታስጭኒው በሚሊየኖች እይታ እሚያገኝ ነበር!! የማንም ቃጭል ሲያደነቁረን እየዋለ አንቺ በዚህ ትለቂያለሽ
@user-ro5bh1tc9p
@user-ro5bh1tc9p 3 жыл бұрын
1000 ጊዜ ስሰማው የሚገባው ያክል ባለመታየቱ በጣምም ቢያሳዝንም ግን ለኔ በጣም ምርጥ ከሚባለው በላይ ነው ። 😍
@get2010ful
@get2010ful 3 жыл бұрын
Betam mesach des yemil zema new berchi fre enwodishalen enakebrshalen
@ymchd3334
@ymchd3334 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስይላል ለድምፅሽ ደሞ ቃላት ያጥሩኛል በርቺ በጣም አሪፍ ነው
@hannayotube7817
@hannayotube7817 3 жыл бұрын
ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ
@chaniejossy1354
@chaniejossy1354 2 жыл бұрын
@habtamuabebe5514
@habtamuabebe5514 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ምርጥ ስራ ነው , እጅግ እናመሰግናለን !!
@kiyagezahegn2294
@kiyagezahegn2294 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው። ከድምፅ ጀምሮ እስከ ቀረፃው ቦታ አመራረጥ perfect
@user-yt6nk5ew3t
@user-yt6nk5ew3t 3 жыл бұрын
ዋው ለኔ መገለጫ አለው እሄ ዘፈን ሲዳምን ነዉ ናፍቆት የሚያጥወለውለኝ እኔንም ደስ ይላል ድምፅ ሽም ሁሉ ለገር ጅግና ደስ ይላል በርች😍🥳💃💃 ባዋለኝ ባዋለኝ ምነው ተደረቱ
@Seada521
@Seada521 3 жыл бұрын
ይሄ ሥራ እዳሰራሩ አልታዬም ፍርዬ ምርጥ ሰው ሀሪፍ ሥራ ነው የኔ ውድ ለዛሽ ብቻ ይበቃል 😘
@sadayimar1191
@sadayimar1191 2 жыл бұрын
Why,tzta,why,nafkot,hod,yfgwu
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ቀጥይበት 👍👍❤❤🇪🇹🇪🇹💕Ethiopiaye true love ❤
@solazgondar5525
@solazgondar5525 3 жыл бұрын
የእዉነትም የሙዚቃ የህይወት ፍሬ ነሽ🙏 💚💛❤እዉነት ማንነታችን ነዉ የመገብሽን ፍርየ መንገድሽ ሁሉ ይቅና👌👌
@ebs3463
@ebs3463 3 жыл бұрын
❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ክህደትን ሳይሆን እምነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ❤ቂም ሳይሆን ይቅርታን ፈጣሪ ያድለን 🙏🙏🙏 በፍቅር ቤተሰብ እንሁን
@lulekinfeyoutube9315
@lulekinfeyoutube9315 3 жыл бұрын
Wowow viry nic
@lulekinfeyoutube9315
@lulekinfeyoutube9315 3 жыл бұрын
Betam new yetmchgn
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
Yessss asfawya
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 3 жыл бұрын
መሸሻ ይሙት በል እስቲ እንደዛ ስትል የማውቃቸው ያህል ነው የሚሰማኝ
@nasrdinkedir7343
@nasrdinkedir7343 2 жыл бұрын
ትክክል ብሌሀል
@taktak634
@taktak634 3 жыл бұрын
"አለቀልኝ ልጅቷ" በውነትም ናፍቆት እና ትዝታ ሰውነትሽን እየጨረሰው ነው በርቺ እናቱ
@user-gp8nr4yx4j
@user-gp8nr4yx4j 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ ስራ ነው የኔ ድምፀ ገናና ክሊፑም በጣም ምርጥ ነው ይሳካልሽ
@beyaynetu1116
@beyaynetu1116 3 жыл бұрын
የተሻለ አስተሳሰብ ፣ማህበራዊ ግንኙነት ፣ የአኗኗር ዘይቤ እንዲኖሮት በዚህ ቻናል ለእርስዎ ጠቃሚ በሆኑ ርዕሶች ዙሪያ kzfaq.info/get/bejne/lauRo5Scsaq-dWg.html ሰብስክራይብ ኣርጋችሁ በየዓይነቱ እውቀት ያገኛሉ። 🙏🙏🙏
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
ገና ጀማሪ ነች ግን በጣም ምርጥ ስራ ዘፈኑ ራሡ ድምጿ መረዋ ክሊፑ ልጅቷ ራሡ ከሜካፕ የፀዳች ምርጥ ስራ ነው ወድጀዋለው
@msnadia7588
@msnadia7588 3 жыл бұрын
ሌላም ዘፈን አላት እኮ
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 3 жыл бұрын
ዘፈን ብዙም አይደለሁም ነበር ግን ሰምቼው ሰምቼው የማልሰለቸው ቢኖር ይሄ ሙዚቃ ነው ቲክቶክ ቆራርጠውት ለመስማት ተቸግሬ ነበር❤❤❤❤😍😍😍😍😘
@tigistderseh6527
@tigistderseh6527 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አሪፍና የሚወደድ ስራ ነው በርቺ።አለባበስሽ ራሱ ስቦኛል በቀሚስነይልኝ የኔ ሀበሻ።
@aragaw172
@aragaw172 3 жыл бұрын
ፍቅርና ሙዚቃ ባንቺ ተገናኙ፡፡ ነፍስ ዘርተሸበታል በሄድንበት ሁሉ እያደመጥኝንልሽ ብቻ ሳይሆን አብረን እየዘፈነው ነው!!
@Tizita6109
@Tizita6109 3 жыл бұрын
😊
@ፍቅሪለይኮነላ
@ፍቅሪለይኮነላ 3 жыл бұрын
ቲክቶክ ኣይቶ የመጣ እንደ እኔ 👍
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 3 жыл бұрын
ኣነ
@mariyammariyam8784
@mariyammariyam8784 3 жыл бұрын
እኔ
@user-lc3pw5sn4z
@user-lc3pw5sn4z 3 жыл бұрын
እኔ
@sofibnetmohammed50
@sofibnetmohammed50 3 жыл бұрын
እኔ 🤣🤣🤣🤣
@umerumer2819
@umerumer2819 3 жыл бұрын
@@sofibnetmohammed50 እኔ ቅመም
@mollachekole2708
@mollachekole2708 3 жыл бұрын
ይህንን የመሰለ ድምጽ ይዘሽ የት ኖረሽ ነዉ።በጣም ያምራል በርች
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 3 жыл бұрын
ይሄንን ዘፈን ቲክቶክ ተቆርጦ ሰምቼ ፈልጌ ተስፋ ስቆርጥ አጋጣሚ አገኘሁት አቤት ይንን የመሰለ ዘፈን ሰው አላየውም ነው ለመታየት የግድ እራቁታም ዱቄታም ፡አርቴፊሻል መኖር አለበት እንዴ በጣም ይገርማል ለማንኛውም ምርጥ ስራነው
@omer5009
@omer5009 2 жыл бұрын
Ethiopia, the sister of my country, Sudan 🇸🇩🇪🇹💜💜
@MrPlamor
@MrPlamor 2 жыл бұрын
Me too ya zoal ❤️❤️🇸🇩❤️❤️🇪🇹
@mohammedjahar3274
@mohammedjahar3274 Жыл бұрын
@@MrPlamor ቩ
@sidageta9091
@sidageta9091 3 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ቡሰማዉ ቡሰማዉ አልጠግበዉም ምርጥ ነዉ በርች
@raiyselam3593
@raiyselam3593 3 жыл бұрын
ያምራል ድምፅ ሰቶሻል 100%አንደኛ ነሽ
@zelalemtamiru1432
@zelalemtamiru1432 3 жыл бұрын
ሙሉ ስራው/ዜማው፣ግጥሙ፣ቅንብሩ፣፣ክሊፑ/ከጥሩ ድምጽ ጋር ቆንጆ ነው፡፡በርች፡፡
@dagmawifikre7730
@dagmawifikre7730 3 жыл бұрын
WOW!!!!! What an amazing song!! AWSOME!! Beautiful voice I have no words.
@atraielt5737
@atraielt5737 3 жыл бұрын
Thank you for the real background singers and dancers, the scenery that incredibly enhanced the quality of the song and the overall production. She is certainly blessed with a god given talent and remarkable modesty. I wish you continued success!
@tizitaasefa124
@tizitaasefa124 3 жыл бұрын
ብዙ እይታ ባለመኖሩ አናዶኛል ይህን የመሰለ ሙዚቃ
@mintesnot
@mintesnot 3 жыл бұрын
ዋው አይ ዶንት ሀቭ ኖ ወርድ ቱ ኤክፕረስ ሃው ናይስ ኢትኢዝ 👏👏
@user-xc4ym6ys8r
@user-xc4ym6ys8r 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ድምፅ አለሽ ባህላዊ ያምራል ሜካብ ያልበዛበት ምርጥ ስራ ነው በርቺ
@MansoorOOPandakkkal
@MansoorOOPandakkkal 3 жыл бұрын
Mamacal 1
@temesgengebre3937
@temesgengebre3937 3 жыл бұрын
Fre wow mirt sra bravo.....go head. i know how much u are talented,,,,,,,,,(Fish
@user-wb1hb4ix3f
@user-wb1hb4ix3f 3 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው ዋውውውውውው ልክ እንደ እንደ ቀዝቃዛ ውሀ በትዝታ ለተቃጠለ ልብ ማቀዝቀዣ የሁነ ሙዚቃ ነው የእኔ ምርጥ በርቼ የትዝታ ሙዚቃ በጣም ይዋጣልሻል ከትዝታ ሙዚቃ እንዳትወጪ
@balsete4215
@balsete4215 3 жыл бұрын
ዋዉ ከመጠን በላይ ነዉ የወደድኩት በርቺ አይዞ በጣም ቆንጆ ነዉ ደስስስስስስ የሚል ሙዚቃ
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 2 жыл бұрын
በአንድ ቃል ብዙ ሰሜትን መገልፅ ሽፍድ ያደርጋል በተለይ ለአድስ ፍቅር ጀማሪዎች 💞
@selam3735
@selam3735 3 жыл бұрын
Woooow mert music gena zare mayet new endet eskahun salayew
@amrishpap5963
@amrishpap5963 3 жыл бұрын
አስታወስኝ ዛሬስ አንድ ሰው ዋው ይምችሽ አቦ 1ኛ
@tigistmengistu1850
@tigistmengistu1850 3 жыл бұрын
የሚያምር ድምፅ የሚያምር ዜማ በርች በጣም ሀሪፍነው
@mintesnot
@mintesnot 3 жыл бұрын
ለካ እንደዚህም አለ በኔ ዘመን 1990ዎቹን ያስናቀኝ ሙዚቃ
@yosephmanaye2142
@yosephmanaye2142 3 жыл бұрын
Freeye I might not say only I appreciate all you do Richly blessed is how I feel having another sister just like you,wonderful keep it up
@habtamuhabtatessema1371
@habtamuhabtatessema1371 3 жыл бұрын
It's very nice 👌
@mehatemedejene9328
@mehatemedejene9328 2 жыл бұрын
@@habtamuhabtatessema1371 ጎበዝ
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 2 жыл бұрын
ወይይይይ ልብ ፍስስ ያደርጋል like አደረኩት 🇪🇹👈💋
@md8505
@md8505 3 жыл бұрын
ውይ በናትሽ እንዴት ደስ የሚል ድምፅ እና ዜማ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 3 жыл бұрын
Great voice amazing melody traditional, I just don't stop listening .
@yohannestube4947
@yohannestube4947 3 жыл бұрын
የት ኖረሽ ነው እስካሁን ዋው እሚገርም ድምፅ
@kecho9070
@kecho9070 3 жыл бұрын
ዋውውው 😍😍😍😘😘😘አልነጋ ለኝ😥😥😥
@etsegenettesfaye5683
@etsegenettesfaye5683 3 жыл бұрын
ጥሩ ድምፅ ከ ጥሩ ግጥም ጋር በጣም የሚያምር ስራ አንደኛ ነው ፡፡
@bemenetasrat1901
@bemenetasrat1901 3 жыл бұрын
በእነ ታናሞ ያመመው ጆሮ ታክሞል። በርቺልን👏👏👏
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 3 жыл бұрын
ውይ ይሄንን ዘፈን በጣም ቆንጆ ሰራ ነው በጣም ወደድኩት።
@tsegazeabgirma8065
@tsegazeabgirma8065 3 жыл бұрын
ምነው ሁሉም ሠው በየሥጦታው እንዲህ አሣምሮ ቢሠራ!!! ተባረኪ!
@mikiyasngusu
@mikiyasngusu 2 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ። ገና ብዙ እንጠብቃለን። ፍርዬዬዬዬዬ በርቺልን
@seyoumwh
@seyoumwh 3 жыл бұрын
One of the best Ethiopian cultural Music.
@ETHIOPIA1995.
@ETHIOPIA1995. 3 жыл бұрын
ድምፅሽ የሆነ ከልብ ውስጥ የሚቀሰቅስ ስሜት አለው ገራሚ ስራ ነው ።
@anketsebrehan115
@anketsebrehan115 3 жыл бұрын
ሰዎቹ በተክርስቲያ ሊሰግዱ ወይም ለመዝሙር የወጡ ነው የሚመስሉት፡፡ የፍቅር ዘፈን ነው ወይስ መዝሙር፡፡ የሰዎቹ አለባበስ በጣም የሚያሳፍር ነው፡፡ በውጭውም አለም ይሁን በሀገራችን ዘፋኝ እና እስክስታ መቺ ወይም ደናሽ በደንብ ለብሶ ነው ቪዲዮ የሚቀረፀው፡፡ የኢትዮጵያ ዘፋኞች በአሁኑ ጊዜ ግን ለብሰ የሚቀረፁት የገጠሩ ሴቾች ጠላ ሲጠምቁ ወፍጮ ሲፈጩ እንጀራ ሲጋግሩ ውሃ ሲቀዱ የሚለብሱትን ልብስ ለብሰው ይቀረጻሉ፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም በሀሺሽ ያበደ ነው እንዴ? በየሰርጉና በየበአሉ ላይ እስክስታ መቺ ነን ብለው መድረክ ላይ የሚወጡት ይህንን የቻና ቁምጣና ካኒቴራ ለብሰው ሳይ በሙሉ እብድች ናቸው ብዬ እገምታለሁ፡፡ ወደኃላ 40እና 50 አመት ተመልሳችሁ የድሮ ዘፋኞቻችን የሚለብሱትን ተመልከቱ፡፡ አታሰድቡን፡፡ አሁን እነ ብዙዬ አነ ሂሩት እነ ጥላሁን እነ መሃሙድ ያሳመሩትን መድረክ እናንተ ታበላሹት!!!!!
@samesameteedy7339
@samesameteedy7339 3 жыл бұрын
ከዚሕ በላይ እዲሣክል እግዛብሔረ ካች ይሁን እዲነው እሚፈለገው አድናቂወችሽነን እናከብረሽአለን
@Tg-zo9qx
@Tg-zo9qx 3 жыл бұрын
እየደጋገምኩ ነው የሠማሁት ድምፅሽ ዋውውውውውውው ግን ሣልጠግበው ቶሎ ያልቃል 💝😍😍😍😍😍😍
@wajo_tube
@wajo_tube 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ጥንዶቹ ከተጋቡ 11 ዓመታቸው ነው፡፡ ነገር ግን ልጅ ማግኘት አልቻሉም፡፡ በሰተመጨረሻ ግን ከ11 ዓመታት ጥበቃ በኀላ የልመናቸውን ፍሬ ወንድ ልጅ ተበረከተላቸው፡፡ ልጁ ከእነሱ አልፎ የቤተ-ዘመዱ ሁሉ አይን ማረፊያ ሆነ፡፡ ደስታ እና ፌሽታ ከእዚ ህፃን ጋር አብረው ወደ ጥንዶቹ ጎጆ ብቅ አሉ፡፡ ይህ ፃና 2 ዓመት ሆነው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ጠዋት ባል ስራ እረፍዶበት እየተጣደፈ ሳለ እናት ከምትወስደው መዳኒት አንዱ ክዳኑ ተከፍቶ ሳሎን ጠረጴዛ ላይ ከእነ ብልቃጡ ተቀምጦ ተመለከተ፡፡ እና እንድታነሳውና ከድና ህፃኑ የማያገኘው ቦታ እንድታስቀምጠው ነግሯት ወደ ስራ ሄደ፡፡ እናት ብዙ ስራዎች ነበሯትና ስትሯሯጥ ጠረጴዛ ላይ ያለውን መዳኒት ዘነጋችው፡፡ ትዝ እንዳላት ለማንሳት ወደ ሳሎን እሮጠች፤ ነገር ግን መዳኒቱ የለም፡፡ ልቧ ለሁለት ተሰነጠቀ፡፡ ወዳው ልጇን ስትመለከት ከሶፋው ስር ወድቆ አረፈ ይደፍቃል፡፡ ቤቱን በእሪታ አቀለጠችው፡፡ ተጣድፈው ወደ ሀኪም ቤት ወሰዱት፡፡ ነገር ግን ከሚባለዉ በላይ እረፍዷል፡፡ ህፃኑ ድቡልቡሎቹን እንክብሎች እንደከረሚላ እያሰበ በሙሉ ውጧቸዋል፡፡ እናም እንኳን የ2 ዓመት ልጅ አዋቂም በማይችለው መልኩ ከመጠን በላይ (Over doz) መዳኒት ጨጓራው ላይ በማረፉ፡፡ ከ11 ዓመት ጥበቃ በኀላ በቤተዘመድ ፀሎት የመጣው ጨቅላ ገና ዳዴን እንኳን በቅጡ ሳይጨርስ ላይመለስ አሸለበ፡፡ እናት ዕብድ ሆናለች፤ ገና ደሞ ጠዋት ላይ እንድታነሳው አስጠንቅቋት የወጣው ባል ሲሰማ ምን እንደሚላት ስታስብ አእምሮዋ ተዛባ፡፡ ጠዋት ሰላም ዋሉ ብሎ በደስታ ቤተሰቦቹን ተሰናብቶ የወጣው ባል ሆስፒታል እንዴት እንደደረሰ አያውቀውም፡፡ ሚስቱን ጨምሮ ዘመድ አዝማዱ ሲያለቅስ ውድ ልጁን እንዳጣ መንፈሱ ነገረው፤ ትንፋሽ ሳያወጣ እንባ ልክ እንደተከፈተ ቧንቧ በአይኖቹ ግራና ቀኝ ያለማቋረጥ መውረድ ጀመሩ፡፡ ወደ ሚስት ተጠጋ፤ ሚስት "ይቅርታ" በሚል አስተያየት በቀጣይ ከባል አንደበት የሚወጡትን ቃላት ለመስማት መጠበቅ ጀመረች፡፡ "አንቺ ነሽ ልጄን የገደልሽው" ይለኛል ብላ ጠበቀች፡፡ ባል ግን አንዲት ቃል ሳይተነፍስ አቅፏት ማልቀስ ጀመረ፡፡ ቀጠለናማ "አይዞሽ እናት፤ እንግዲህ የፈጣሪ ፈቃድ ነው የሆነው" በማለት ሊያፅናናት ሞከር፡፡ እናት ፈፅሞ ያልጠበቀችውን ነገር በመስማቷ ጉልበት ሆናት፡፡ አዎ ይቺ እናት በዚህ ሰዓት የሚያስፈልጋት ወቀሳ፣ ለምን እንዲህ አላደረግሽም? የሚል ቁጣ ሳይሆን ብርታት የሚሆኗት የማፅናኛ ቃላት፣ እንባዋን የሚጠርጉ እጆች ናቸው፡፡ ምክንያቱም ለክ እንደ ባል እሷም ያጣችው አንድ ልጇን ነው፡፡ በተጨማሪ ደሞ ለልጁ ሞት ከእሷ ባልተናነሰ ባልም ተጠያቂ ነው፡፡ መዳኒቱን እንደተመለከተ ከማዘዝ ይልቅ እራሱ አንሰቶ ከድኖ ማስቀመጥ ይችል ነበር፡፡ አሁን ላይ አንቺ ነሽ፤ አንተ ነህ መባባሉ ህፃኑን አይመልሰውም፡፡ ነገር ግን በህይወት ያሉትን ሰዎች ስሜት ይጎዳል እንጂ፡፡ በእኛ ህይወትም ሁሌ እንዲህ አይነት ሁነቶች ይፈጠራሉ፡፡ ነገር ግን ተጎጂ ሁለታችንም ሆነን ሳለ፤ ያጠፋነው ሁለታችንም ሆነን ሳለ ጣቶቻችንን ወደ ሌሎች ለመቀሰር እንወዳለን፡፡ "ምላስ አጥንት የለውም ግን ሰዎችን ይወጋል" የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@chewatatv19
@chewatatv19 3 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ ያላቹህ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም
@danadana7885
@danadana7885 3 жыл бұрын
ያሳዝናል ታሪኩ ግን የኔነት ስሜት ሊሰማን ይገባል ያገባኛል ይመለከተኛል ማለት አለብን አንዱ አንዱን መጠበቅ የለበትም ጥሩ ትምህርት ነው
@mesfindejene8353
@mesfindejene8353 3 жыл бұрын
ለምን ይህኑ ታሪክ ዜማና ግጥም ተዘጋጅቶለት ወደ ዘፈን አይቀየርም? ግጥም እሞክራለሁ
@beyaynetu1116
@beyaynetu1116 3 жыл бұрын
የተሻለ አስተሳሰብ ፣ማህበራዊ ግንኙነት ፣ የአኗኗር ዘይቤ እንዲኖሮት በዚህ ቻናል ለእርስዎ ጠቃሚ በሆኑ ርዕሶች ዙሪያ kzfaq.info/get/bejne/lauRo5Scsaq-dWg.html ሰብስክራይብ ኣርጋችሁ በየዓይነቱ እውቀት ያገኛሉ። 🙏🙏🙏
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 3 жыл бұрын
Beautiful great job very traditional great melody with excellent music arrangement and traditional environment. Homey!
@dgst137
@dgst137 3 жыл бұрын
ድምፅ ብሎ ዝም ውድድድድድድድድድ
@alkjs1224
@alkjs1224 3 жыл бұрын
ያምራል ትዝት ይቀሰቅሳል
@Yasteseryal-dr6iy
@Yasteseryal-dr6iy 3 жыл бұрын
በቃ የዚህ አመት አንደኛዬ ነሽ ለኔ ቡዙነገር ብናገር ደስ ይለኝ ነበረ ግን ምንም ማለት አልቻልኩም ብቻ ወድጀዋለሁ
@maidotabate3941
@maidotabate3941 3 жыл бұрын
Pure talent with pure culture 💚💛❤️
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 3 жыл бұрын
ዋውው አደኛ ነሽ በርች
@beyenebeyene6922
@beyenebeyene6922 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው በርቺልን
@goldflower2372
@goldflower2372 3 жыл бұрын
ዋው ጀግና ፍሪታ
@user-xu6tq3cc1s
@user-xu6tq3cc1s 3 жыл бұрын
አቤት ድምፅ ከምር በጣም ነው የተመቸኝ ዋው ቃል አጠርኝ ለመግልፅ በርቺልኝ ውዴ
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 3 жыл бұрын
ይህ ቆንጆ ሙዚቃ በብዙ ተዋናይ በmovie መልክ ቢቀናበር ይበልጥ በጣም ከሰዎች አይምሮ የማይረሳ ሙዚቃ ይሆን ነበር። ረጋ ብላችሁ በጥሞና የሙዚቃውን ግጥሞች እያደመጣችሁ/እያነበባችሁ፣ በስሜት የት ደረጃ እንደምትደርሱ እራሳችሁን ታዘቡ።
@mayteasfaw2857
@mayteasfaw2857 3 жыл бұрын
ምንም የማይወጣለት የተሟላ ስራ ነው የኔ ማር እናመሰግናለን ይህን የመሰለ ስራ ስላቀረብሽልን በርቺ እናትዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏
@mayikotube3412
@mayikotube3412 3 жыл бұрын
I can't stop this Music omg🤭😍😍😘😘😘yne konjo abo michet yiblesh ah🤦‍♂️
@user-xn2jz6om3l
@user-xn2jz6om3l 3 жыл бұрын
በጣም ድፅሽ ቆንጆነዉ አግዛብሐር ይጠብቅሽ
@newellbate
@newellbate 3 жыл бұрын
This is excellent ,beautiful superb.
@user-kr6mv9mh4g
@user-kr6mv9mh4g 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም በጣም ደስ ይላል በርች እግዛብሔር ካንች ጋር ይሁን
@Ma-pn3kr
@Ma-pn3kr 3 жыл бұрын
ዋውውው ፍሬ አሪፍ ስራ ነው አለማድነቅ አይቻልም አስታወሠኝ እውነትም አሥታወሰኝ ገራሚ ነው ውዴ
@getachewabebe2114
@getachewabebe2114 2 жыл бұрын
I heard this song more than 50 times, but still new for me!!!!!!!!!!! Wooooowwww!
@makidayabate7803
@makidayabate7803 Жыл бұрын
More than 50
@selamselam6143
@selamselam6143 3 жыл бұрын
Bisamahu alselsh aleng ♥️♥️😘😘👍👍👍
@amenadabaragaw5772
@amenadabaragaw5772 3 жыл бұрын
ተባረኪ! ተባረኪ! ተባረኪ! ሌላ ምንም አልልም!
@hiwotpaulos9506
@hiwotpaulos9506 Жыл бұрын
ፍሬ የግጥሙ፣ የድምጽሽ አጀግ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በዛላይ የገጠሩን ደባብ የሚያሳይ እውነት የሆነ መለክት አለው የኔ ቆንጆ ከዚህ በላይ እንደምታድጊ ተስፋ አለኝ በርቺ
@user-yq2zn2tx7r
@user-yq2zn2tx7r 3 жыл бұрын
በቲክቶክ ስሰማዉ ተቆርጦ ሳይ ከየት ላግኘዉ ስል ነበር የኔ 1 ኛ ነዉ እኔን ገለፀኝ ማር ማራኪ ድምፅ አለሽ
@merig627
@merig627 3 жыл бұрын
World class artist. I can't get enough of this !!! Sorry I missed this for so long :)
@zuzubntali3355
@zuzubntali3355 3 жыл бұрын
እዉነት በጣምነዉ የተመቸኝ በርች
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 2 жыл бұрын
አስታወስኩ። የት ነበር የሰማኋት ብዬ ብዙ አሰብሁ። ቆንጅዬ ወይ ደስ ስትይ። ድምፅሽ ያስረቀርቃል። ቤሰሙሽ ውሎ ቢያድር አትሰለችም።
@dengelmaryam8346
@dengelmaryam8346 2 жыл бұрын
GO 👧 GIRL, I have been waching your song for so long, still addicted to it. I hope you will have something like this one coming out soon. So much respect 🙏 🙌 👏 ❤️ ❤️
@oumartraoresanogo950
@oumartraoresanogo950 3 жыл бұрын
Super musci
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 жыл бұрын
በእውነት ይህን ዘፈን ዘፈንሸው የውሰጤን ነገር ከድምፅሸ ዘፈነሸ በጣም ደሰ ሲል በጣም በጣም ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ እወነትም ልቤውሰጥ ገባሸ በርቺ ዘፈንሸ አንደኛ ነው ይህች ልጅ ዘፈኗ ሊያሳብደኘ ነው የት አገር ነው ያለችው ድምፃን ብቻ ሰምቺ በጣም ባገኘት ምነው አለም ቢሸልማት በጣም ዘፈነችው የራሴን በሸታ ነው የዘፈነችው በርቺ በጣም እንወድሻለን እውነቷን ነው የልቤን ማን አይ በጣም ታዛዝነኞለች እረ የት ላግኘሸ የቦታው ማማሩ ሰወቹም ሁሉ ነገር ያምራል ድምፅሸ ሰውን ያሳብዳል እውነትም ዘፋኘ ነሸ በመጀመሪያ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ሰኢድ እሷን ነው የማየው ጀግና ነች ሰላምና ጤና እመኘልሻለሁ
@sam_in8736
@sam_in8736 Жыл бұрын
Never been tired of listening to this song!!!!!
@makedi6966
@makedi6966 3 жыл бұрын
አለባበስ ድምጽ ሁሉ ነገርሽ ለዛሽ ያምራል በርች 😍😍😍
@hannayotube7817
@hannayotube7817 3 жыл бұрын
ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ
@DawitMel
@DawitMel 3 жыл бұрын
Folks, this is proper Amharic. No qibtet, decent melody, decent message. Yibel blenal.
@AqrabMoobail12
@AqrabMoobail12 Ай бұрын
የውነትም ፍሬ ነሽ ትችያለሽ የኔ ጨረቃ በርቺ ደምፅ አድሎሽሻል አችን አላማድነቅ ንፍገት ነው የኔዋ❤❤😘😘💯💯
@mahinabo6070
@mahinabo6070 3 жыл бұрын
The future is bright for this beautiful singer. God has blessed her with a nice voice. Keep working sister!
@aelhamdulilahaj7252
@aelhamdulilahaj7252 3 жыл бұрын
ኣሏ
@foziya1296
@foziya1296 3 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ♥
@Ethiorango
@Ethiorango 3 жыл бұрын
ምንም ይሁን ምን ሕይወት ቀጣይ ናት የቀረው ሃብታችን አርቀን የሰቀልነው ት ዝ ታችን👌😢✔ ።
@mulukenwerde
@mulukenwerde 3 жыл бұрын
በጣም በርች በጣም ያምራል ቆንጆ ድምፅ አለሽ
@MrPlamor
@MrPlamor 2 жыл бұрын
East African music always the best, so much love form Sudan-America ❤️❤️
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,6 МЛН
Astawesegn
5:31
Frehiwot Tizazu - Topic
Рет қаралды 4 М.
Yidnekachew Birhanu best collection amharic songs
16:55
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 89 М.