አናርጅ እናውጋ | የሙዚቃ ባለሞያ የሆኑት የአቶ ብሩክ አስገዶም የመጨረሻ ክፍል ጨዋታ | ክፍል 8 | S02 E01.8 |

  Рет қаралды 2,132

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

3 жыл бұрын

የሙዚቃ ባለሞያ ከሆኑት ከአቶ ብሩክ አስገዶም ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል 8

Пікірлер: 7
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 3 жыл бұрын
ብሩክ ትልቅ ታሪክ ያለው ባለሙያ ነው የትውልድ ስፈሬ ልጅም ነው ብዙ ጏደኞቹም ጏደኞቼ ነበሩ ይደንቃል በጣም የማስታወስ ችሎታው የወርቃማው ግዜ መዝገበ ቃላት ነው ማንም የሙዚቃ ባለሙያ እንድ ቡሩኬ የተረከ የለም ከዮሀንስ ሀይሉ ሌላ የዋሊያሱ ድንቁ ድራመር የስፈራችን ልጅ በቅርቡ በሞት ያጣነው ተማረ ሀረጉም የብሩኬ ስፈር ስው ነበር በቅርብ ሳላውቅህ ከሀገር በመውጣቴ አዝናለሁ ብሩኬ እድሜ ጤና ይስጥህ ይስጠኝ አምላክ ፈቅዶ ስመጣ ፈልጌ አግኝሀለሁ ብዙ ትዝታዎቼን የወርቁን ጊዜ ነው የቀስቀስብኝ እንባዬ እስኪፈስ እድሜንይስጥህ ብሩኬ አይዞህ ይህ ጊዜ ያልፉል የኢህአዲግ ዘመን ቅማንዥር ነበር የማናቀው ዘር ቆጠራ እኛ ዘር አናቅም ነበር አብሮ በልቶ ጠጥቶ ደንሶ መለያየት ነበር ግን ያ ወርቅ ጊዜአለፈ ብሩኬ ተመሰገን
@Mule2007
@Mule2007 3 жыл бұрын
አሻሞች ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። ግሩምና ድንቅ ጨዋታ ነበር። አተራረኩ አይጠገብም። የዳዲሞስን ፎቶ ሳይ ማን እንደሆነ እወቅሁት። ጎበዝ ቤዚስት ነበር።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ስለየሺ ሀረጊቱ ሲናገሩ በጣም ደነገጥኩኝ ለስለስ ካለች ልጅ ጋር ነበር ሲሉ በጣም ይገርማል ከኔ እናትጋ ነበር ዘንድሮ እንዴት ደስ ይላል እንዴት ነው የማገኛቸው እኝን አባት የታሪክ መፀሐፍ ናቸው
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
እንዴት ነው የማገኛቸው እኝን አባት
@girmakebede5054
@girmakebede5054 3 жыл бұрын
the one and only biruk asgedom .what a man ur .amazing interview .waw
@fasikatsige4159
@fasikatsige4159 2 жыл бұрын
Eyob & asham thank you for this wonderful program.
@derestesfaye9240
@derestesfaye9240 3 жыл бұрын
ሳትደርስባቸው ይደርሱብሃል ...
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Evening News in Tigrinya for July 27, 2024 - ERi-TV, Eritrea
19:03
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 4,5 М.
በወታደር ደም ህይወቴ ተረፈ   #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
1:36:44
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 1 М.
ልክ በእውነተኛ እንግሊዝኛ ክፍል ውስጥ እንዳሉ!
20:30
Maraki English with abi
Рет қаралды 128 М.