No video

🛑እናቴ አለቀሰች ሰኘራይዝ አደረኩዋት

  Рет қаралды 70,453

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Күн бұрын

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬

Пікірлер: 1 000
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 9 ай бұрын
እናቱን የሚወድ ብቻ ላይክ አድርጉ❤❤❤ እናቴን ብቻ ያልኩት አባቴ ሞቶብኛል አላህ ይዘንት እና😢😢👍👍👍👍
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 9 ай бұрын
አብሽሪውደ😢❤
@Zhara123-q4x
@Zhara123-q4x 9 ай бұрын
😢አብሽሪ ማሬ
@user-oy3bh9pr5z
@user-oy3bh9pr5z 9 ай бұрын
ማሻአላህ እሱ እድለኛነው ዱአየምታረግለት ልጅ ወልዶ መሞቱ አላህ በገነት ያበሽርልኝ እናትሽን እድሜ ጤና ይሰጥልሽ❤❤
@user-vr9cx6tz8p
@user-vr9cx6tz8p 9 ай бұрын
ጭራሽ እናቱን ሙጠላአለ
@munaedris6890
@munaedris6890 9 ай бұрын
الله يرحمه ويغفر له ويرحم ابوي وابوك واموات المسلمين اجمعين يا رب
@EfremTube21
@EfremTube21 9 ай бұрын
የኔ አክስት😥😥
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 4 ай бұрын
ኤፊ እንዴት እንደምታምሩ ወድሜ
@user-rk9gs1fh1g
@user-rk9gs1fh1g 9 ай бұрын
የነዚህ ልጆች ነገር ይገርመኛል መዋደዳቸው ጓደኝነት 👌
@Sadiya-x4o
@Sadiya-x4o 9 ай бұрын
በጠምምምም ደስ ሲሉ
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 9 ай бұрын
በጣም።መጨረሻቸው ይመር
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 9 ай бұрын
አላህ ይጨምርላቸዉ ❤
@user-jf7vr4fy7y
@user-jf7vr4fy7y 9 ай бұрын
በጣም ከዝህም በላይ ይጨምርላቸው ፍፃሜአችሁ ይመር እወዳችሗለሁ❤❤❤
@ethiojole
@ethiojole 9 ай бұрын
አላህ ይጨምርላቸው መዋደድ ደስ ይላል
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 9 ай бұрын
ከ 9 አመት ዬስደት ቆይታ ቡሀላ ፣ወዳገር ለመግባት አሰብኩ ፣ያሳካልሽ ፣በሰላም ከበሰብ ጋር ተገናኝ በሉኝ!❤
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 9 ай бұрын
ኸረ ያሳካልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-ib8hz4eu5z
@user-ib8hz4eu5z 9 ай бұрын
አላህ ያሳካልሽ
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
ያሳካልሽ በሰላም ያገናኝሽ እኔም ከጌታ ጋር ፍቃዱ ከሆነ ዘንድሮ ገቢ ነኝ
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 9 ай бұрын
ያሳካልሽ ማሬ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 9 ай бұрын
እኔን በ1 አመት ትበልጭኛለሻ እኔኝም አስቡኝ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 9 ай бұрын
ለናቶቻችን እርጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤
@birucke
@birucke 9 ай бұрын
❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤
@woyay2095
@woyay2095 9 ай бұрын
አሚን
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 9 ай бұрын
ጀነት ክእናት እግር ስርናት ብለዋል ነብያችን ረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም ❤️❤️❤️🙏🙏
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 9 ай бұрын
ልክ ነው ይሁን እንጅ ጀነት ለማን እንደምትገባ ግልፅ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 9 ай бұрын
ሱለላህ አለይ ወሰለም ❤❤❤
@meditishu8014
@meditishu8014 9 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 9 ай бұрын
🌹❤ሰለላሁ❤🌹አለይሂ❤🌹ወሰለም❤🌹
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif 9 ай бұрын
ማሻአላህ
@ikramtsegaye8088
@ikramtsegaye8088 9 ай бұрын
ጀግና ልጅ ነክ ወላሂ እናት ስትደሰት በጣም ነው ደስ የሚለኝ እኔም የመዳም ቅመም ነኝ ብታዩ ሁሌ ነው እናቴን የማስደስታት ሳታውቅ ምን አለፋችሁ ጥርስ በጥርስ እንድቶሆን ነው የማደርጋት በዚህ አለም ለኔ ሲል ፈጣሪ ነፍ አመት ያኑራት ነው የምለው እኔ ከሌላው የምትናገረው ሁሉ አይመስለኝም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@alkhoralkhor3477
@alkhoralkhor3477 9 ай бұрын
ዬኔ ቆጆ ታድለሽ አናትሽ አለችሽ 🎉🎉🎉🎉ተንከባክባት
@user-bo6vl1xb2q
@user-bo6vl1xb2q 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊😊😊
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 9 ай бұрын
የናት ደስታ እንዴት ደስ ይላል እናቴ ነብስሽን ይማረው እናት ለዘላለም ትኑር❤❤
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 9 ай бұрын
እኔም እናት እናቴ ነፍስሽን ይማረው እናት ለዘላለም ትኑር እናት ያላችሁ እናታችሁን አስደስቱ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 9 ай бұрын
የእናቴ ምርቃት ናፍቀኝ😢😢😢😢😢😢
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 9 ай бұрын
ማርክ ምርጥ ልጅ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ የወላጅ ምርቃት ትልቅ ዋጋ አለው ለሁላችሁም ቤተሰብ አክብሩ
@birtukan7265
@birtukan7265 9 ай бұрын
እናታችሁን ደስ ስላሰኛችሁ እመብረሐን እናተንም ደስ ታሰኛችሁ በርቱ በእውነት ደስስስ ብሎኛል እናት ደስ ሲላት እኮ❤❤
@HannaHanna-dv6tg
@HannaHanna-dv6tg 9 ай бұрын
እናቴ ናፍቃኛለች እና እያለቀስኩ ነው ያየዋችሁ እናት ሁሌም በደስታ ትኑር❤
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 9 ай бұрын
❤የኔ ውድ እናት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ክርስቶስ የኔ የዋህ እናት እውነት ❤ጎበዝ ማርክዬ ብሩኬ የኔ ምርጥ ኤፊዬ የማርክ ወንድም እንዴት እደምወድህ የኔ ጨዋ ወንድም ማርክ ስምቴ እንደፃፍኩ ብታይ ኤፊዬ እረ ከአጎታችሁ ልጅ ጋር ከአብርሽ ጋር እንያችሁ እባካችሁ ❤
@HamdiyaUae
@HamdiyaUae 9 ай бұрын
የኔምጥያቄ ነው ከነአብርሽ ለምን እንደማይሰሩ?
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 9 ай бұрын
የኔ ዉዶቼ የኔ ወንድሞቼ ጌታ ያክብረቹ የኔ እሚዬ ሽ አማት ኑርልን አትለዩ በቺግር ግዜም ቀመልካም ግዜም ምርጥ ጎዳኛሞቺ ነቹ❤❤❤
@MitaMita-mt9ft
@MitaMita-mt9ft 9 ай бұрын
አሜንንን የኔ እናት ሁሌም እውድሻለሁ ማማዬ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባረክሺ የኔ እናት እንደዚህ ልጆች እየሱስ ስለ ሰጣ እግዚአብሔር ባርክ 🥲🥲🥲💓🥰💙💜💔💔Ilove you mami ❤️💔💚💚💚💜💙💙💙
@user-hg8sg1mb3t
@user-hg8sg1mb3t 9 ай бұрын
የእናቶቻችንን በእውነት በትንሽ ነገረ ደስታቸውን የሚገልጹ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣቹ እናቶቻችን ኑርልን ዘላለም
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
የእውነት ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ እናት ያላችሁ ሺ አመት ያኑራላቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 9 ай бұрын
የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ሺ አመት ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤እንወድሻለን ደርባባ እናት ይገባሻል ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@bitybity4949
@bitybity4949 9 ай бұрын
ቤተሰብን ማስደሰት እና በነሱ መመረቅ ምንኛ መታደል ነው በጣም ደስ ይላል ሁሌም ደስ ይበልሽ እናትዬ ይገባሻል ማርኬ ተባረክ ከዚህም በላይ ለማስደሰት ያብቃህ❤❤❤❤
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 9 ай бұрын
ማርክ እናት ሺ አመት ትኑርልህ ጎበዝ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤፍሬም ብሩክ ምርጥዬ❤❤❤❤
@burukburuk3241
@burukburuk3241 9 ай бұрын
በደስታ አለቀሱኩን እናቶች እድሜ ጠና ይሲጣቹ😢😢😢😢😢
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr 9 ай бұрын
Wow የእናት ደስታ እደማየት ምን ምያስደስት ነገር አለ እረጅም እደሜ ከጤና ጋር ❤️❤️
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 9 ай бұрын
አሜን ማርያምን 😢😢😢😢አስለቀሳቹኝ ምርጥ ጎደኞች ምርጥ ወድሞች ናቹ ፈጣራ አይለያቹ የእናት ምርቃት ማግኘት መታደል ነው ለማዘር እረጅም እድሜ❤❤❤❤❤❤❤
@abybitch8991
@abybitch8991 9 ай бұрын
ቡራ ና ኤፍ ምርጥ ሠዎች ናቸዉ አይለያቹሁ እስከዘላለም
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 9 ай бұрын
እናቱ ያለነአ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልነ እናት የለለው አይዞን ፈጣሪ ይዘንላቸው አብሽሩ ውዶቸ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@danitofa9462
@danitofa9462 9 ай бұрын
አሚንንንንን
@haymikassa7866
@haymikassa7866 9 ай бұрын
ጎበዝ ጠንክር የእናትውለታ ተከፍሎ አያልቅም ቢሆንም በሂወት እያሉ ማስደሰት በጣም ደስይለል
@mahboba1239
@mahboba1239 9 ай бұрын
ማሻሃላህ፣፣እናትን፣ማሲደስት፣ከምንም፣ በላይ፣ነው፣እድግ፣በሉ፣እህትንም፣አላህ ያሳድግልክ፣ወዳቸዋለው❤❤❤❤
@hawaahamed9273
@hawaahamed9273 9 ай бұрын
እባየ እደዥረት ፈሰሰ የወለዳችሁ በሙሉ እኔንም እናንተንም በቃ ብሎን ስደት በልጅልጆቻችን እንደሰት ያረብ አላሁመ አሚን አላሁመ አሚን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 9 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌷
@Tigest193
@Tigest193 9 ай бұрын
ማርክ ትለያላችሁ እውነት ደስ ስትሉ በማርያም እመብርሀን ትጠብቃችሁ ለእናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 9 ай бұрын
ለናተም እናቴ እድሜ ረጅም ይስጣቹ😢😢
@sarinena4266
@sarinena4266 9 ай бұрын
አላህ በስፊ እጁ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እናትህን ስላስደስትካት አላህ አትንም ያስደስትህ ትባርክ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 9 ай бұрын
እናቱን የሚያሰደሰት ልጀ ደሰ ይለኛል ፈጣሪ ርጀም እድሜ ይሰጣቸው እናት ላላችሁ አላህ ርጀም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጣቸው እናት ለሌላችሁ አላህ በጀነት መሸራ አድርጎ በአሔራ ያገናኘን😢😢😢😢😢😢
@ayalishsiga7536
@ayalishsiga7536 9 ай бұрын
❤🎉🎉🎉
@emoydseta2899
@emoydseta2899 9 ай бұрын
በውነት፡ፍቅራቸው፡በጌታ😢ትውልዱ፡እደነዚህ፡ቤሆን፡😢ሞትና፡ችግር፡አይኖርም፡ነበር፡😢የለምለም፡ውጤትዋው፡በወጣ፡እጥፍ፡ይተካላችሁ፡ይህ፡መባረክ፡ነው😢❤
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 9 ай бұрын
ማሻዓላህ እናት በሂይወት ኑራ ማስደሰት መታደል ነው❤ እናት ያላችሁ ለዘላለም ያኑርላችሁ እኔ ግን አልታደልኩኝም😢😢
@rhkrt598
@rhkrt598 9 ай бұрын
ማሸ አላህ እናትን ማሰደሳት ከምን በላይ ነው እረጀም እድሜ ለንንናአቶች
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 9 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃት😢
@miftahnasir7536
@miftahnasir7536 9 ай бұрын
ማሻአሏህ አስተዋይ ነሽ ማዘርዬ ለምለምን አለ መርሳትሽ 100% አድናቂሽ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@salihatube8511
@salihatube8511 9 ай бұрын
ለእናቴ ደሜንም ብሰጣት ምንም አይመስለኝም እህ ምን አድርጌ ላስደስታት ወላሂ እናቴን አመመብኝ ዱአ አድርጉልኝ😢😢😢😢
@fatumakutaber2727
@fatumakutaber2727 9 ай бұрын
አላህ ያሽርልሽ እህት
@sebletube6489
@sebletube6489 9 ай бұрын
ጎበዞች የልጅ አስታያወች ናችሁ እናትን ማስደሰት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤
@user-hm3zl1wp6b
@user-hm3zl1wp6b 9 ай бұрын
ይመችህ ከናትህ ጋር ስት መጣ በጣም ደስ ይላል
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 9 ай бұрын
እውነት ነው የየተንቢም ውጤት ነው ማርክ በወጣ ይተካ እናት እና አባታችሁን ቶሎ ሳይመሽ በእይወት እያሉ አስደስታቸው ለምን አንድ ኪሎ ብናም ቢሆን ለቤተሰብ ተስፋ ነው ስትሄድ ግዝታችሁ ሂድ ምርቃት ቶሎ ተቀበሉ❤❤❤❤❤❤
@mulu6386
@mulu6386 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የእናት ምርቃት በጣም ይጠቅማል እናቴ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
@swiz_good
@swiz_good 9 ай бұрын
ጓደኛችው በጣም ምርጥ ልጅ ነው ሁሌ ከነሱ ጋር ነው ደስ ሲል
@user-rk9gs1fh1g
@user-rk9gs1fh1g 9 ай бұрын
የኔናት ልጆቸ ስትል❤አላህእረጅም እድሜና ጤናይስጥሽ
@user-ds3vh6mr1i
@user-ds3vh6mr1i 9 ай бұрын
የእናት ደስታ ሁሌም ያስደስታል እናት ሺ አመት ትኑር
@user-wo3oh4mm8y
@user-wo3oh4mm8y 9 ай бұрын
እናቴ ማለት ሁሉ ነገሩ ነት እንኳን ደስ አለቹ ሁለችም ውድ ቤቴሳቦች ነቸው ከብሪ ጭሚር❤❤❤❤
@user-ib8hz4eu5z
@user-ib8hz4eu5z 9 ай бұрын
ማርክ ጎበዚ በርታ ወድምነት ብሩኬ ቤተሠቦቹን ያስተዋውቀን የምትሉ በ👍አሳዩ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 9 ай бұрын
እኔም ለናቴ ቤት ሠርቸ ጨርሻለሁ ቲቪም እገዛላታለሁ የኔ ውድ እናት እረጅም እድሜ ላች 😢😢❤❤❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 9 ай бұрын
ቢትኳእራሳችወ ሰርትዋል ገንይምልክወብርቢትይሰራል
@slam5037
@slam5037 9 ай бұрын
እናት የወለቻ ማፀኑዋ ይባረክ ኤኔ ደስ የሚለኝ የለሙ ወድም ❤
@subscrid7822
@subscrid7822 9 ай бұрын
መሸ አለህ. አለህ ይጨሚሪለቹ. እነትን. መሰደሰት. ትልቅ ወገ አለዉ❤❤❤❤❤❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅ እድሜና ጤና ለእናቶች❤❤❤ ተባረክ
@samerawittesfaye7453
@samerawittesfaye7453 9 ай бұрын
እናቱን የሚያስደስት እግዚአብሔር ይጨምርለታል ቤተስብ በሂወት እስካሉ በተቻለ መጠን ነገ ስይባል ማስደስት ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ማርክ ተባረክ ❤❤❤
@hddhgdydydh9607
@hddhgdydydh9607 7 ай бұрын
ደስታቹህን ሁለየም ያሳየኝ እናቴ እወድሽ አለው 👏👏💐💐
@qqqw140
@qqqw140 9 ай бұрын
የኔ እናት ሺ አመት ኑሪ❤❤❤❤❤
@fatumayamam3190
@fatumayamam3190 9 ай бұрын
ምርጥእናትምርጥልጅአላህይጨምርላችሁታስቀናላችሁ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 9 ай бұрын
❤❤ማርያምን እናቴ እንዲ ማስደስታት ከእቅፋ ምተኛበት በጣም ናፍቆኛል 25 ኣመት ሞላኝ ሳላያቸው በሰላም ምክንያት ፈጣሪ ለኢሱ መንግስታችን ልብ ይስጠውና ኣገራች ቤተሰቦቻችን ናፈቀን❤🎉
@Siada835
@Siada835 7 ай бұрын
የኔናት ሽአመት ያሩርሽ በጣም አስታዋይ እናት ነወት ለዝህ ደረጃ ያደረሰይህ ለምለም ናት ብላ ስትል አደነኳት የሰዉ ልጅ በፊት ከነበረበት ያነሳዉን የሚያስታዉስ ነዉ😥❤️❤️❤️❤️💔💔💔💔🥰🥰🥰🥰🥰
@EthiopmyLove
@EthiopmyLove 9 ай бұрын
የኔ የዋህ ደስ ስትሉ እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@sakeenaqatar-ow9ex
@sakeenaqatar-ow9ex 9 ай бұрын
ኤፍሬም ሱሪህ ሊወድቅነው ሁሌም አስተካክለው
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 9 ай бұрын
ማርያምን እኔም አለቀስኩ እናት ሁሌም ደስ ይበላት እናንተንም እግዚአብሄር ከዚህም በላይ የምትሰጡ ያድርጋችሁ ፍቅራችሁንም ያብዛላችሁ በጣም ነዉ ደስስ የምትሉት❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 9 ай бұрын
የኔ እናት እድሜ እና😢😢ጤና ይስጥሽ ሺ አመት ኑራልን❤❤❤እንወድሻለን የኔ እናት ይገባሻል አሜን በጌታ😢አስለቀሳቹን ምርጥ ጎደኞች አይለያቹ ተባረኩ❤❤❤❤❤🙏💔💔💔💔
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 9 ай бұрын
የእናቴ ምርቃት ናፈቀኝ አይ ስደት😢😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 9 ай бұрын
እኔራሱ ይሁንንገርአርጊብይሰልክላት ብሮይጠፍባታል አሁንሳታቀ መፈርሻእያሰራሁንወ ቲቢኳ ቆይሁትገዛሁ
@teebh7448
@teebh7448 9 ай бұрын
እውነት ደስስስስ ስትሎ የኔ እናት ዘላላም ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤
@damoursarah6
@damoursarah6 8 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ❤
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 9 ай бұрын
እስከ ዛሬ እቺን የመሰለች ቆንጆ እህትክ ሳታሳየን ❤❤
@GkHc-zq7wkዙዙ
@GkHc-zq7wkዙዙ 9 ай бұрын
ማሻአላህ እናት ትኑር ለዘላለም ❤❤❤❤
@salamsalam5247
@salamsalam5247 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ምን ላድርግ እደናተ አይነት ሺህ ይውለድ
@samerisweet2818
@samerisweet2818 2 ай бұрын
እረ የቡታጅራ ልጆች አልተቻላቸውም ደስ ሰትሉ እግዚአብሔርን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@saberatemo
@saberatemo 9 ай бұрын
መሪኪ ጀዘሂን በሌጀ ተቀበሊ ሀቢቢ❤❤
@rahima1683
@rahima1683 9 ай бұрын
ዉዶቺየ አብሺሪ በሉኝ በጣም ደብሮኛል
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 ай бұрын
አይዞን
@user-cm5yh2yb6e
@user-cm5yh2yb6e 9 ай бұрын
አይዞሽ ❤
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 9 ай бұрын
አብሽሪ የኔውድ ሁሉ ያልፋል❤❤❤❤
@rahima1683
@rahima1683 9 ай бұрын
@@Sarasara-jz3mg እሺ እህቶቸ
@kebramsalman953
@kebramsalman953 9 ай бұрын
አይዞሽ 😢
@munafetena4472
@munafetena4472 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ማርክዬ እድግ በል በእውነት እናቱ በህይወት ኑራ እዲህ አድርጎ መመረቅ መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤
@tigisttigist789
@tigisttigist789 9 ай бұрын
አሜን በእውነት ለሀገርና ለወገን የምትተርፉ ያድርጋችሁ❤ እናት ሁሌም ትመርቃለች ግን ብዙዎቻችን ለእናት አባቶቻችን ትልቅ ቦታ ደርሰን ብዙ ነገር ልናደርግላቸው እየተመኘን ምኞታችንን እራሱ ሳንገልፅላቸው የምናጣቸው አጋጣሚ ይፈጠራል እና ይቺን ካሜንት የምታነቡ እህት ወንድሞቼ እናታችሁን ለማስደሰትና ምርቃት ለመቀበል ቀጠሮ ሳታበዙ ዛሬውኑ ባላችሁ አቅም ባይኖራችሁ መልካሙን ምኞታችሁን ግለፁ።
@user-zg2sq6fr1x
@user-zg2sq6fr1x 9 ай бұрын
የእኔ ጀግናእናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch 9 ай бұрын
ሽአመትኑሩልኝ❤❤❤ስታምሩ
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 9 ай бұрын
መታደል ነውኮ ቤተሰብን ማሰደሰት እደሜ ከጤና ጋር 🌹🌹💜💜
@halimo1255
@halimo1255 8 ай бұрын
የእናት ዉሌታኮ ተከፊሎ አያልቅም አላህ ያስደስታቹዉ ዉዶቼ
@Sadawmer-sz6yz
@Sadawmer-sz6yz 6 ай бұрын
እርዝም እድሜ. ለእናቶች. ❤❤ እናት ስትደስት ከማየት በላይ ምንአለ. እናት እኮ. አለም. ናት. ❤❤
@SamiraOmar-cu5lc
@SamiraOmar-cu5lc 9 ай бұрын
ለናቶቻችን እርጅም እድሜእና ለናቶቻችንእርጅምእድእናጤናይስጥልን ❤❤❤❤
@sanasana2935
@sanasana2935 9 ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልክ እናንተም እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tx2kv3hv2w
@user-tx2kv3hv2w 9 ай бұрын
ማርክ ጎበዝ እናትን እንደማስደሰት ትልቅ ደስታ የለም አይ እማየ ኑረሽልኝ ባስደሰትኩሽ እኔ ስደርስ አንች የለሽም
@eyuentertainment
@eyuentertainment 9 ай бұрын
በርቺልኝ ብራዘር 😍 ዛሬ የማዘርሽ ምርቃት ነገ ለምትደርሺበት ደረጃ መሠላል ይሆናል Brada.. literally it too much cool surprise ever men...🎉
@saronermiofficialayalew5677
@saronermiofficialayalew5677 7 ай бұрын
ልጅ ድርሶ እድዚህ እናትን በህይወት ስላች እንድማስድስት ምን ድስ ሚልነገር አለ ተባርኩ የኔ ውዶቼ ❤❤❤❤ ስውዳችሁ ኢትዪ ከመጣሁ እናንተን ማግኝት እፍልጋለሁ ❤❤❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 9 ай бұрын
ኢየሱስ ብቻው ጌታ ነው ❤ምርጥ እናት ዘመንሽ በደሰታ ይለቅ ጌታ በአንድ ልጀሽ❤በማርኮ❤ ያሳርፍሽ ❤❤ሰወድሽ❤እድሜ ከጤና ጭምር ያብዛልሽ በኢየሱስም❤ ❤ማርኮ ዘመንህ የደሰታ የድል ያርግልህ ደሰታ ያብዛልህ ❤ኢየሱስ❤ ይባርክህ❤ኤፍ❤ብሩክ❤መልካም ሰው❤ተባረካቹ ቅሩ❤ክፉ አይካቹ በኢየሱስም❤❤❤❤ሰወዳቹ❤❤
@user-tg5jn9fy9c
@user-tg5jn9fy9c 9 ай бұрын
የኔ ውድ የሰፈሬ ልጅች ስወዳቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ማሚዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልልን
@soomebaby83
@soomebaby83 7 ай бұрын
እዉት እናት ሽ አመት ትኑረልን❤❤❤❤❤❤❤እያለቀስኩነው የጨረሰኩትኝ አየ ሥደት ይቦላኝልህ😢😢😢😢😢😢
@yordiame3457
@yordiame3457 9 ай бұрын
እናት እያለች ማሰደሰት መታደል ነው የኔ እናት ሳልደርስላት አጣዋት እድሜ ልኪን የሚፀፅተኝ ነገር በሂወተ ሁሉ ❤❤😢😢😢እንት እያለች አጊጥ የሚሉት አውነት ነው አንዴ ካመለጠች የማትተካ እናት ናት ወገን😢
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 9 ай бұрын
እኔም እንዳችዉ ነኚ ሁለት አመት ሆናት እንዴዋዛ እኔም ሞቷ ሁሌየ አድስ እየሆነብኚ አልቅሼ ልሞት ነዉ
@user-kw8sp4oz4o
@user-kw8sp4oz4o 9 ай бұрын
የኔብጤ😭😭😭
@user-gc2nt4jt1t
@user-gc2nt4jt1t 9 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢እናት አባቱን እሚአከብር የታደለ ነዉ
@Keriya-gr3ny
@Keriya-gr3ny 8 ай бұрын
አቤት ደሰነዉ የምትሉት አላህ ይጠብቃቹ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣቹ እናቶቻችሁን አላህ ያቆይላቹ
@fatumaMehamed-tl2om
@fatumaMehamed-tl2om 9 ай бұрын
እናት ወልዳለቺ ምርጥ ቤተሰብ በጣም ነው እምታምሩት
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 9 ай бұрын
እናት እኮ አትጠገብም ምንም ብታረግላት ውለታዋን መክፈል አትችልም እኔ የገባኝ አንደኛ ስደት ከወጣሁ በኋላ ሁለተኛ ከወለዲኩኝ በኋላ እናት አትጠገብም
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t 9 ай бұрын
ሲያሣትነዉ እረጂምእዲሜ ከጤናጋርይስጥልህ
@user-qe6xp3is7t
@user-qe6xp3is7t 9 ай бұрын
የማርኬ እናት እኮን ደስ አለሺ ማርክ ጎበዝ ልጅ ብሩክ ሁኖ ኢፍሪም ና ብሩክ እደስማችሁ የተባረካችሁ ናችሁ አቡ ይመቻችሁ የኒናት እናቴ ናፍቃኛለች እረጅም እድሚ ለእናቶች
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 9 ай бұрын
ወድ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ህይወት ዘመናችሁ ሁሉ ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የእናት ምርቃት ማግኘት ምንኛ መታደል ነው ታድላችሁል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zj8my4me8r
@user-zj8my4me8r 8 ай бұрын
የቡርክን እናትም አድ ቀን ከምር ሰዉ ነዉ❤
@neimanure
@neimanure 9 ай бұрын
አላህ ደስታ ይስጣቹ አኡፍፍፍፍፍፍ የናት ደስታ እኔ እናቴን ሁሌም ባስቃት ባስደስታት ግን እየጣርኩኝ ነው የሆነቺልኝ እሩቡን ልሆንላት ዱአ አድርጉልኝ ያጀመአ
@MixMix-tv7xe
@MixMix-tv7xe 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ኡፍፍፍፍፍፍ ዬኔናት እረጅም እድሜና ጤና እንመኛለን እናታችን ሺ አመት ኑሩልን
@fatimaa9853
@fatimaa9853 9 ай бұрын
የኔ እናት እናትኮ እኮን ይህን ያህል ተደርጎላት ደስታዋ በትንሽ ነው እረጅም እድም ለናት አባቶች ማርክ የማውልደው ያስደሳህ የናት ፈገገታ ሳይ የናቴ ሳቅ መቶ ግርጥ ይልብኛል
@serklma4551
@serklma4551 9 ай бұрын
ማርክ ተባረከሰ በጣም መልካም ልጅነሕ በዚሕቢዉዶ በጣምነዉ ያለቀስኩት ምነዉ እድል ባገኝ ለእናቴ ባረግብዬ ሳስብ ግን እሷ ለዘላለም ላትመለስ ሒዳለች😢😢😢
@aliakmel9336
@aliakmel9336 9 ай бұрын
ማርኬ ፈጣሪ ያስደስትህ እናትን ማስደሰት ቀላል ነገር አይደለም
@Rozy908
@Rozy908 9 ай бұрын
ብሩክስ መቼ ነው ቤተሰቦቹን ሚይልስተዋውቀን💙😊ማርክዬ ተባረክ ከዚህ በላይ አስደስታት ስወዳት እናትህን💙
@user-hn6gt3kw1n
@user-hn6gt3kw1n 9 ай бұрын
እኔ ምለሁ አብረሀምን ለምንዲነው መጨምሩት በጡሩሙ በኩፉም አጨምሩትም አረ ጨምሩት ችግሪም ከለ ተረቁ በጠም ጡሩልጅ ነው
@sadahussen6004
@sadahussen6004 9 ай бұрын
እናትህ ግን እርግት ያለች እኩያ እናት ደሰ ይላል ❤ደሞ ሰታምር እኔ በጣም ነው የምወዳት😘😘😘
🛑ሄለን ለእናቴ ስጦታ ሰጠቻት ዊና ፈራ😂
22:50
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 177 М.
ለመጀመርያ ጊዜ እናቴን አስደሰትኳት🥰😱
14:11
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 107 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 30 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 11 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 84 МЛН
በመጨረሻም እዮብ ተመረቀ
8:06
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 228 М.
🛑ማርክ ከባድ ስሜት ውስጥ ነው
17:58
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 117 М.
📢 የዊና ፍቅረኛ ታወቀች
22:22
Efrem_Tube
Рет қаралды 84 М.
🛑ተጠርጦሪ ወንጀለኛ ነክ
20:19
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 88 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16