No video

እናቴን ሰርፕራይዝም Prankም አረኳት❤❤❤

  Рет қаралды 83,687

Dagi Tube

Dagi Tube

Күн бұрын

#nahitube #ethiopia #አዲስአመት

Пікірлер: 1 600
@totoal5243
@totoal5243 11 ай бұрын
አባትህ ቁሞ ለመሄድ ያብቃልን ፈጣሪ ማረው ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እድሜ ጤና ስጥልን
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@betyhailay1079
@betyhailay1079 11 ай бұрын
amen amen
@argwaabi6189
@argwaabi6189 11 ай бұрын
ዬኔናት፡ኬትአማጣህክ፡ሁናታዋናዉ፡ታማርናዉ❤❤👍👍🙏🙏
@user-ws1rc6mn2v
@user-ws1rc6mn2v 11 ай бұрын
አባታችሁን ቁሞ ለማይት ውላሂ ምኞቴ ነው ደስታ ይሙላ ቤታችሁ 🎉🎉
@zainabme708
@zainabme708 11 ай бұрын
አሜን ቁሞ ለማየት ያብቃን 😢😢❤❤🙏😢
@abayabay3382
@abayabay3382 11 ай бұрын
አሜን 😢😢😢😢ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ ምህረትህ አያልቅብህም እና አባታችን በምህረትእጅህ ዳስልን ጌታሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@user-ym8lk1kc5g
@user-ym8lk1kc5g 11 ай бұрын
ደስ ስትይ መልካም ሙስሊም
@user-ws1rc6mn2v
@user-ws1rc6mn2v 11 ай бұрын
@@user-ym8lk1kc5g እኔ የደሴ ልጂ ነኝ ያደኩት የተማርኩት ክርስታን ሙስሊም ሁነን ነው አብረን በልተን ጠጥተን ጎደኞች በጣም እወዳቸዋለሁ ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ያድርግልን ውዶችየ
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 11 ай бұрын
አሜን ተባረኪይ ውደ❤❤❤😢
@netsanetttesfaye1184
@netsanetttesfaye1184 11 ай бұрын
እናታቺው በጣም ጎበዝ ናት ብሩን ከየት አምትክ ነው አሉ ልጃቸውን ይቆጣጠራሉ 🤲🤲❤️ሺ ዓመት ይኑርልን ❤
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 11 ай бұрын
የምር ግን በጣም ነው ያለቀስኩት እናትን እንደማስደሰት ትልቅ ነገር የለም እኮ😭😭😭❤
@TibaTube
@TibaTube 11 ай бұрын
አላህ ሆይ የእነዚህን አባት ጤናቸውን መልስላቸው
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 11 ай бұрын
አሚንያረብ
@fouziasaeed4296
@fouziasaeed4296 11 ай бұрын
አሚንንንንንን
@fiurjrufurjrj3480
@fiurjrufurjrj3480 11 ай бұрын
አሚን
@rosarosa9032
@rosarosa9032 11 ай бұрын
Amen Amennnn
@user-sw9gg2mi1c
@user-sw9gg2mi1c 11 ай бұрын
Ameen yareb
@user-es6gy8pq1t
@user-es6gy8pq1t 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ የቤተሰብ ደስታ የሚያስደስተው ልጅ ❤❤
@nancyjm7787
@nancyjm7787 11 ай бұрын
የዛሬ ዓመት አባታችሁ በእግሩ ሄዶ ተሽሎት ሙሉ ጤነኛ ሆኖ ለቤታችሁ ትልቅ ደስታ እንዲሆን መኖት ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎልኛልና አመስግኑ የሚል ታላቅ ድምጽ በናንተ ቤት ይሁን ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹ ይባረክ 🙏🙏
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 11 ай бұрын
እናትና አባትን ማስደሰት መታደል ነው አባታችሁን አላህ ጤናውን ይመልሴለት😢🎉🎉
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 11 ай бұрын
በእውነት አባት ና እናቱን የምያከብር ልጅ መባረክ ነው ፈጣሪ ያሳድግክ
@rozaroza5996
@rozaroza5996 11 ай бұрын
ወንድ ልጅ ለእናቱ ሲያግ እንዴት እንዴት እንደምደሰት የኔ ጀግና❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
በጣም
@user-xm6fq1ex6j
@user-xm6fq1ex6j 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@messimessi7609
@messimessi7609 11 ай бұрын
በፍቅር. የተሞላ ቤተሰብ. ለአባታችንም. ጢናህን. ይመልስልህ. በጣም. ታስቀናላችሁ. ማዘርም. በጣም ጀግና እናት ናቸዉ. የት አመጣህዉ ብለዉ ጠየቁ. ❤❤❤
@ayelukasu-wq9bb
@ayelukasu-wq9bb 11 ай бұрын
እናትና አባቱን የሚያከብር የተባረከ ነው ዳጊ እደግ ሁሌም ታዛዥ ያርግ ❤❤❤❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 11 ай бұрын
እናት ማስደት ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤የኔ እናት እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይማርላቹው አባታቸውን 😢
@saadhh8609
@saadhh8609 11 ай бұрын
ትንሹ በቃ ለነማዘር ደርስክላቸው አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድሜ እነት አባትህን የምጦር ያድርግህ❤❤❤❤
@user-yg6uk5zx8c
@user-yg6uk5zx8c 11 ай бұрын
አምላክ የታመምውንም አባትህንም እዛሬ አመት ድረስ ድነው በምንበራቸው ተቅምጠው እንያቸው ትንሹ አንተንም ያሳድግህ ❤❤❤❤❤❤
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 11 ай бұрын
ተባረክ ሀብታም ሁነህ ለቤተሰቦችህ ብቻ ሳይሆን ሌላም ኢትዮጵያን ህዝቦች ምትረዳ ሁን
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 11 ай бұрын
አባትህ እግዚአብሔር አምላክ ይማርልህ እመቤት ከጎናቸው ናትና ምህረቱን ትላክላቸው
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 11 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@zehara605
@zehara605 11 ай бұрын
ዳጊ ምርጥ ልጂ አላህ ይጠብቅህ ለአማራ ህዝብ ዲምጥ ሰለሆከን እናመሰግናለን 😍 አባታችሁንም አላህ ያሺርላችሁ ኡፍ 😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
ዳግዬ የኔ የልጅ አስተዋይ እድግ በል ለቁም ነገር ያብቃህ ለእናትህ እና ለአባትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ የኔ ቆንጆ 🥰እግዚአብሔር አባትህን ጤናውን ይመልስልህ እውነት ምርጥ ቤተሰብ ናቸው 🥰
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 11 ай бұрын
አረ ላይክ አርጉ👍🤔 ጎበዝ ቤተሰብ ሚያስደስት ልጅ ደስ ይለኛል❤መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ❤❤❤
@user-ot8rc3mv7g
@user-ot8rc3mv7g 11 ай бұрын
ወይ የኔ አባት ፈጣሪ በአድስ አመት ቆሞ ለመሄድ ያብቃቸው❤❤
@halimaseid5226
@halimaseid5226 11 ай бұрын
የኔ አባት አላህ ጤናህን መልሶልህ ከልጆችህ ጋር በጤና በደስታ የምትኖሩ ያድርጋችሁ ምድርን የዘረጋ ሰማይን ከፍ ያደረግ ምንም አይቸግረውም አላህ የአባታችሁን ጤና አላህ ይመልስላችሁ ጨዋ ቤተሰብ ናችሁ
@RanaZaidan-os7ux
@RanaZaidan-os7ux 11 ай бұрын
Idig beliliin
@hairme5723
@hairme5723 11 ай бұрын
*ተባረክ ለቁምነገር ያብቃህ ውይ እናታችሁን ስወዳት እድሜ ከጤናጋር ይስጥላችሁ አባታችንም ፈጣሪ ይማርላችሁ በመላው አለም የምትገኙ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ወደቻናሌ ጎራ በሉ አበረታቱኝ*
@user-yh2we1dn1b
@user-yh2we1dn1b 11 ай бұрын
ደስ ስትሉ አባታችሁንም አላህ ሙሉጤናቸዉን ሰጥቷቸዉ ቁመዉ ሂደዉ ለማየት ያብቃን😢
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 11 ай бұрын
አስታዳደግ ነው ከዛ ናሂ ያንተ ውጤት ምክንያቱን ትንሹ የትልቁን መንገድ ይጓዛል ❤❤❤❤ እደግ ወንድማችን እግዚአብሔር ከፍ ያለ ቦታ ያድትስህ
@mulu5
@mulu5 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔ እናት እስይ ጎበዝ እናት ዉብየም ሰርቄ ሲላት ደነገጠች ማዘርም እደዛዉ ጎበዝ በወጣ ይተካ ዳጊ የዛሬ አመት ዩቱብ ሰርተህ በግ ታርዳለህ
@Hayate-yq3jx
@Hayate-yq3jx 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 11 ай бұрын
የኛ አበሳ በርታልን አባትክን እመ ብርሀን ትማርልክ መልካም አመትባል የእናት እና የአባት ደስታ ከማየት በላይ ምን አለ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 11 ай бұрын
አሚን አሚን ይደግላቹ ልጅ ደርሶ እንደዚ ሲያስደስት ደስ ይላል የዳጊ አባት እርሶንም ጨርሶ ይማሮት ባይናችን ያሳየን ይሄንንም ላደረገው ልቦና ይስጠው እማምላክ ትማሮት አይዞት ሁሉም በግዜው ይሆናል የናሂ አባት ❤❤❤❤❤ ምርጥ እናት ነው ያላቹ የምር ትኑር ለዘላለም
@deninaisar1548
@deninaisar1548 11 ай бұрын
ዳጊ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ መልካም በአል❤❤❤
@dgdbf6423
@dgdbf6423 11 ай бұрын
ተበረክ ትልቅ ደረጃ አምላክ ያድርስህ ለናትና ላባትህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 11 ай бұрын
እናት አባትን እንደ ማስደሰት ምን ደስታ አለ ዲጊዬ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን❤❤እኛም ከስደት መልሶ ከቤተሰቦቻችን ጋር እምናከብር ያድርገን አሜን❤😢
@samira7639
@samira7639 11 ай бұрын
ዳጊዬ ወንድሜ በጣም ነው ደስ የምትሉ አባትህ ደሞ ደስ ሲሉ ስወዳቸዉ እንኳንም ለዚህ አበቃህ በደስታ ተናነቀኝ እንባ የኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ላባትህም ተመኘሁላቸዉ💝💚💝💚💝
@madina3096
@madina3096 11 ай бұрын
ደስ ሲሉ እናትህ❤እዴሜ ለናቶቻቺን ወላሂ የለነሱ በአል ሰርግ ሁሉ ነገር ቤቱራሱ ያለነሱ ወላሂ ያስጠላል 😢የኔ አባት እሷ ገቢያ ስትሄድ ካልመጣች እቤት አይገባም ነበር😊
@bossinabossina5601
@bossinabossina5601 11 ай бұрын
የከርሞ ሰው ይበለን ጤናችሁን ይሰጠወ አባት ደሰ ሰትሉ
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p 11 ай бұрын
ማርያምን የትንሽ ትልቅ ነህ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@aselefechdagne
@aselefechdagne 11 ай бұрын
አባትህም ድኖ ከእናንተ ጋር እኩል ቁሞ የሚያመሰግንበት ጊዜ ፈጣሪ ይስጣችሁ። ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እደግ።
@user-gu1zg9fs7g
@user-gu1zg9fs7g 11 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ጌታን ስርአት እኮ ዘጭ ነው ወንድምህን ልትተካ ነው❤❤❤❤
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 11 ай бұрын
የኔጌታ እመብርሀን ትልቅ ደረጃ ታድርስህ❤❤❤❤
@emukal
@emukal 11 ай бұрын
እደግ ተመንደግ አባታችሁንም ጤናቸውን ይስጥላችሁ❤❤
@selima4387
@selima4387 11 ай бұрын
ዳጊየሁሌምእንደዚህበእናትህንተከባከብእደግሁሌምእናትህንይዘህልንምርጥናቸዉአባትህንያዲንልህበአዲሥአመት
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ለትልቅ ነገር ያብቃህ አባትህንም ቁመው ለመሄድ ያብቃቸው
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 11 ай бұрын
የኔ አባት ተባረክ አይቸህ አላቅም ነበር ሰብ ላይክ አርጋለው መልካም በአል ይሁንላቹሁ ደስ ምትል እናት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹሁ ፈጣሪ !! አይ እናት !! ትሂድ አጎንብሳ 😢 ❤❤❤
@Wudeeee
@Wudeeee 11 ай бұрын
❤❤❤
@mqidyitub
@mqidyitub 11 ай бұрын
እኔ ከፋቶኝል😢 ከአመት አመት መዳም ቤት😢😢 እኳን አደርሳችሁ🎉🎉🎉
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኔ የሸዋ ልጅ ነኝ እናንተ ጋር መምጣት ፈልጋለዉ ለጉብኝት ዉቢቷ አርባምንጭን ለማየት ዳጊዬ እደግልን ወንድማችን እናትና አባትህን ያኑርልህ በጣም ነዉ ምወዳችሁ
@samriadera2026
@samriadera2026 11 ай бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር አባታችሁን ይማርላችሁ ቤታችሁ በደስታ ይሞላ ❤️❤️❤️
@user-vh2lx2pf6r
@user-vh2lx2pf6r 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አባትህን ይፈውሳቸው ቁሞ ለምስጋና ያቁምላችሁ ❤❤❤❤❤❤አንተም ለበረከት ሁንም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hj6um1pu8i
@user-hj6um1pu8i 11 ай бұрын
ዉይ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ ያስቀናል ሰላማችሁ ይብዛ ድንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ❤🎉
@user-kq7tg2uc1z
@user-kq7tg2uc1z 11 ай бұрын
አባታችሁን አላህ ያሽራችው ደስ ትላላችሁ❤
@user-xy5wt5cl3u
@user-xy5wt5cl3u 11 ай бұрын
ምርጥ ወድም በመኖርሕ አመሥገን ናሒ ምርጥ ወድም ነዉ የወድምሕን ስለያዝግ በጣምደስ ይላል😊
@hckid2748
@hckid2748 11 ай бұрын
አባትህን ደሞ እርጅም እድሜ ጤናቸውን ይመልሰላቸው
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 11 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ዳጊ ለአማራ ድምፅ ስለሆንክ እስከ ቤተሰቦችህ ርዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-lw3zi4ni1w
@user-lw3zi4ni1w 11 ай бұрын
Mulu beteseboche dege nachu le Amarha
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 11 ай бұрын
@@user-lw3zi4ni1w ትክክል ነሽ ዘራቸው ይባርክ
@user-xw4ni3pq1v
@user-xw4ni3pq1v 11 ай бұрын
ሁላችንም ስደት ላይ ነው ምናሳልፈው አናሳዝንም❤❤❤አንድቀን ደሞ አገራችን ላይ የምናከብር ያርገን አሜን❤❤❤
@AdisZemen
@AdisZemen 11 ай бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻❤
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲፈቅድልን ከቤተሰቦቻችን ጋር እናሳልፋለን አይዞሽ በቅድሚያ ላገራችን ሰላሙን ያምጣልን አምላክ
@nefisa70
@nefisa70 11 ай бұрын
ጤና ብቻ ይኑረን እንደርሣለን
@lidudxb8764
@lidudxb8764 11 ай бұрын
አባታችሁን ቤት ያስቀረው ክፉ የተመታ ይሁን እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብሳላችሁ ዳጊዬ በርታልን
@user-ko8tf1kc3u
@user-ko8tf1kc3u 11 ай бұрын
ዳግየ እድግ በል ወንድሜ ዛሬ በዚህ ዕድሜህ ይህንን ያሰብክ አንተ ከፍ ያለቦታ ደርሰክ ምን ታደርጋለህ ብሎ መገመት አያቅትም ግን እናትህን ሳም እንዳደረካት አባትህንም ሳም አድርገከው ቢሆን ምን ያክል ደስስስስስ እንደሚል ነበር!!!!!
@user-uv1wl5cn4q
@user-uv1wl5cn4q 11 ай бұрын
አባታችሁን አላህ ያሽራቸው ያርብ ጎበዝ 👌
@HabtamWendimu-hs5nt
@HabtamWendimu-hs5nt 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ይጠብቅህ ወድም የእናት ❤❤❤❤❤🌻🌻🌼🌼🌼 መልካም አድስ አመት 🌻🌻🕊🕊
@Yvkgyf-px5kf
@Yvkgyf-px5kf 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዳጊ ወንድሜ የእውነት በርታ እናት አባትህን አክብረሕ እደዚህ አይነት ስላደረግህ እናመሰግንሃለን❤❤❤❤
@user-el3hk3so1e
@user-el3hk3so1e 11 ай бұрын
አላህየ የአባታቸውን ጠና መልሶ ደስታቸው ሙሉ ይሁን
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 11 ай бұрын
ጩጩው እደግ ቤተሰብን ማሰደሰት የሚያክል የለም😢😢አባታቸሁም ጤናቸውን ሰታቸው ይበልጡን ያሰደሰታቸሁ❤❤
@ydue5437
@ydue5437 11 ай бұрын
የኔ አባት አላህ አፊያ ያርጎት 😢❤❤❤❤❤
@mahdermedu5230
@mahdermedu5230 11 ай бұрын
እናትህን እንዳስደሰትክ አንተም ለወግ ለማረግ በቅተክ እንደዚ ተመረቅ ተባረክ❤❤
@makeehmakeeh
@makeehmakeeh 11 ай бұрын
ጥሩ ደረጃ ያድርስህ እንደዚህም አይነት ብልህ የሆነ ልጅ አለ ❤❤❤
@meretechhassni305
@meretechhassni305 11 ай бұрын
ዋዉ ደሰ ይላል የእናንተ ደስታ በጣም የተደሰተ ል አባተችን እግዚአብሔር ይማሮ❤❤👍
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 11 ай бұрын
ዳጊዬ ዘመንህ ❤❤❤❤❤ ይባረከ አባታቹ ቆመዉ ለምህድ ያብቃችሁ 😘😘😘😘🌻🌻🌻🌻የኔ እናት
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 11 ай бұрын
የኔ ጩጨ ተባርክልን የትንሽ ትልቅ እኮነህ ስወድህ ትልቅ ደርጃ ደርሰህ ያሳዬኝ❤❤❤
@sebletube6489
@sebletube6489 11 ай бұрын
እያየንህ አደክ ዳግዬ ቁምነገረኛ ነህ እግዚአብሔር አይምሮህን ይጠብቅ ትልቅ ደረጃ ድረስ አባታቸው ድነው ቁመው ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤
@heesan7389
@heesan7389 11 ай бұрын
ዳጊዬ በርታ እሺ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ የምር ❤❤እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@f8863-z7k
@f8863-z7k 11 ай бұрын
በርታ ዳጊ❤አባታችሁንም ፈጣሪ ይማርላችሁ🎉❤
@user-tc1nl4yq2p
@user-tc1nl4yq2p 11 ай бұрын
በርታ እባታችሁንም ጤናውን ይመልሰው እናታችሁንም እድሜ ከጤና ይስጥላችሁ
@user-rk9gs1fh1g
@user-rk9gs1fh1g 11 ай бұрын
ውብየ እና የና እናት አድአይነት ናቸውእኮ ደስ ሲሉ ወላሂይ
@user-nn5sm4yw3y
@user-nn5sm4yw3y 11 ай бұрын
ምርጥ እናት ነሽ አባታቹንም ጤነውን አላህ የመልስለት😅
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እናትም እና አባትህም እድሜ ይሰጣቸው ❤❤❤❤❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 11 ай бұрын
ሙኩት በለው ማነው እደኔ በአልን በስደት የምያሳልፍ😢
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 11 ай бұрын
እኔ😢😢
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 11 ай бұрын
እኔም😢😢
@bitewm7998
@bitewm7998 11 ай бұрын
እኔ❤❤
@user-gj1ey6su6e
@user-gj1ey6su6e 11 ай бұрын
አለን😢😢
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 11 ай бұрын
እኔም 😢
@workitye539
@workitye539 11 ай бұрын
የናት አባት ምረቃት ከፋ ያደረጋል ደስ ሲል
@user-dt2pc1eq2n
@user-dt2pc1eq2n 11 ай бұрын
የኔ ጌታ በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤በዚህ እድሚህ እንደዚህ ማሠብ ፈጣሪም አባትህን ለአድስ አመት ጤነውን ይመልስህልህ
@konjomar5444
@konjomar5444 11 ай бұрын
ዳጊ ምርጥ ልጅ ነህ አባትህን አምላክ በምህረቱ ይጐብኝልህ።
@dbdhhheeh
@dbdhhheeh 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አባትህን ጤናቸውን ይመልስላቸው ቆመው ለመቤድ ያብቃቸው አተንም እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ በርታ የኔ ውንድም ጎበዝ በእውነት ቤተሰቡን የሚደግፍ ልጅ ደስስ ይለኛል በርታልን
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 11 ай бұрын
የኔ ማር እድግ በልልኝ ዋዉዉ ደርስ ወንድማችን ❤❤ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቆሞ ለመሄድ ያብቃው ሙሉ ጠና ይመልስው 😢😢
@Senait-gu4nz
@Senait-gu4nz 11 ай бұрын
የኔ አባት ክበር እንኳን አደረሳችሁ ለከርሙ ሰው ይበለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 11 ай бұрын
እድግ በል እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግክ ፍቅር ሰላም ለሁሉም ፍጥረት ይሁን ዳጊ በርታ
@user-qz7ll6wv7h
@user-qz7ll6wv7h 11 ай бұрын
ጎበዝ የእናት ምረቃን ይደርሳል😢😢😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 11 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ጨረሶ ይማሠራችሁ ትንሹ እድግበል❤❤❤🎉🎉
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 11 ай бұрын
Yene wud enat she amet nurilin 1000 Abbatachin memihir gashe mamo emabete embirhan ka liju ga xenak tisxachu🎉❤ dagiye Tilki lij tebark
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 11 ай бұрын
ጎበዝ አባት እዴት ደስ እደሚላቸው ጤና ይስጦ ለመቆም ያብቃዋት❤
@mekiyahussenyoutub6077
@mekiyahussenyoutub6077 11 ай бұрын
አባታችሁን አላህ ያሺራቼው ያርብ ርጂም አድሜ ለእናቶች
@SalamSalam-pb8ri
@SalamSalam-pb8ri 11 ай бұрын
ውውው ደስ. ስቱሉ. እንካን. አደርሳችሁ.❤. መሉካም. አዲስ. ዓመት ይውንል. ለዉላች 💝💝💝
@user-io9gb1ux2n
@user-io9gb1ux2n 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እና አባታችንን በምህረት እጁ ይዳብስልን ❤❤❤
@user-vj3lk9yv4m
@user-vj3lk9yv4m 11 ай бұрын
ፈጣር ወይ እን ባታችን አንተ አድናቸሁ🤲🤲🤲
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 11 ай бұрын
እግዝያብሔር ከዝህ የበለጠ የተባረካቹ ያድርጋችው እናት አባት አክባርዎች እድሜ ጤና ይስጣቹ አባታችውንም እመብርሀን ትዳብስላችው ፍፁም ምህረቱን አምላክ ይስጣችው
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 11 ай бұрын
ትንሹ እድግ በል አላህ የሳድግ አባታቹሁንም አላህ አፊያ የርግለቹሁ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 11 ай бұрын
ጎበዝ 👍👍መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ለሁላችንም 🤲🤲🤲
@amalali9768
@amalali9768 11 ай бұрын
ጎበዝ እግዚአብሄር ይባርክህ! ፋዘርም ሙሉ ጤንነታቸው ይመለስ ፅሎት አድርጉ!
@saramamo5332
@saramamo5332 11 ай бұрын
እደግ ለቁም ነገር ያብቃህ መልካም ያዲስ አመት መዳረሻ ይሁንልህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር አባታችሁን እግዚአብሔር ይማርላቹ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
ይኒምልጀይምልክለትንይቆጠባል10አመቱ
@saramamo5332
@saramamo5332 11 ай бұрын
@@fatimanigus3261 እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@mamibabi6805
@mamibabi6805 11 ай бұрын
ሙሉ ምህረት ለአባታችን🌻🌻🌻🌻🌻😍😍🙏
@user-ot8is4ki8k
@user-ot8is4ki8k 11 ай бұрын
የምር ደረክልኝ ስትለው እናቴ ትዝ አለችኝ የሆነ ጊዜ እናቴን በፊት እሷ እራሷ በምትሰጠኝ ብር አጠራቅሜ ለጾም ፍቺ ልብስ ሳለብሳት ደረሽልኝ በቃ የአለችኝ ቀን ትዝ አለኝ ማን እንደእናት በትንሽ ነገር ደስታን መቆጣጠር አችልም እናት😢❤❤❤❤
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 11 ай бұрын
ዳጊየ መልካም ልጅ ነህ በርታልን አባየም የሚሻላቸውን ያምጣላቸው አሜን እንኳንም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች 🌻 በሰደት ያላችሁ እህቶቸ ፈጣሪ የረፍት እንጅራ ይስጥን አሜን😘😢
@user-rk9gs1fh1g
@user-rk9gs1fh1g 11 ай бұрын
አባታችሁን አላህያሽርላችሁ ያረብ
@Mira-yx8nv
@Mira-yx8nv 11 ай бұрын
ዳግ የኔ ልዩ ኑሪልኝ ቤ ደስታ ከ እናቴ 😘😘😘😘
@user-mt2de5so5e
@user-mt2de5so5e 11 ай бұрын
የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ አባትህንም አላህ አፊያውን ይመልስልህ😘
@user-po3ry5wv5c
@user-po3ry5wv5c 11 ай бұрын
ዳጊ አንተ አንበሳ ነህ አላህ ያሳድግህ ትልቅ ደረጃ ድርስ አንተ የነዚህ ጥሩ እናትና አባት ልጅ በመሆንህ ነው አስተዋይ ልጅ የሆንከው ምነው እቺ ከንቱ እህትህን በመከርካት እሯስዋን አዋርዳ ቤተስብ ስታዋርድ አለም ስለስዋ ነው የሚናገረው አረ በአላህ ራስዋን አርክሳ ናቲ እንኳን ባያገባት ሌላ ወንድ እንኳን ቢያገት ፍፁም አያከብራትም ራስዋን ስላራከሰች ቢቻላችሁ ምከርዋት
@user-uv3bu7iz8t
@user-uv3bu7iz8t 11 ай бұрын
ደስስስስስ የምትሉ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃችሁ
@selmejons5098
@selmejons5098 11 ай бұрын
አዲሱ አመት የፍቅር የሰላም የደሰታ ይሁንልን ዳጊዬ ጎበዝ ተባረክ አባታችውን እግዚያብሔር ይማራቸው ዳይ የማዳም ቅመሞች እናበረታታው ሰብሰክራይፕ እናርግ እኔ ጀመርኩኝ
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 28 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 371 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 283 М.
surprise አደርኳት ደስታችን ተመለሰ
23:31
Natty Tube
Рет қаралды 140 М.
እናቴ እንደዛሬ ተናዳ አታውቅም 🥺
15:58
Dagi Tube
Рет қаралды 100 М.
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 28 МЛН