እናቴን አስሬ ልገርፋት..መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial ​

  Рет қаралды 66,792

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

11 ай бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 148
@user-tn6tv7zg5z
@user-tn6tv7zg5z 11 ай бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይህ ምስክርነት እከታተላለው በየው ቁጥር እንባዬ ይፈሳል😢😢😢 ዮኒ እግዚአብሔር ይጥህ ወንድሜ❤❤❤
@MesutSami-sv1cu
@MesutSami-sv1cu 11 ай бұрын
ጌታ ክብሩን ይዉሰድ የ እናቶች እምባ እየታበሰ ነዉ ❤😢
@tigistwondimu5712
@tigistwondimu5712 11 ай бұрын
Amen Amen 🙏
@Jocy939
@Jocy939 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የሌሎች እናቶችንም ፀሎት ይስማ::
@lalalala687
@lalalala687 11 ай бұрын
በእንባ ነው ያየሁት ... ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ 🙏🏾 ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ኣብዝቶ ይባርክህ ❤
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ❤
@ashenafishiferaw2360
@ashenafishiferaw2360 11 ай бұрын
ምን ይባላል እግዚአብሔር ትልቅ ነው ዮኒ እግዚአብሔር በህወት ይክፈልህ
@user-zx4px9is5e
@user-zx4px9is5e 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MihretFeyisa-yb1sl
@MihretFeyisa-yb1sl 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ተባረክ ለኢትዮዸያ ወላጆች እምባቸዉ እየታበሰ ቀን እየወጣላቸዉ ሰለሆነ ጌታ ይመሰገን በጣም ነዉ ያለቀሰኩት😢
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 11 ай бұрын
ኡፍ የኔእናት 😭 እግዚአብሔር መልካም ብቻ ነው አንተ ወንድሜ እድለኛ ነህ ይቅርታ መገኛት ከእናት ❤ ዮኒዬ ተባረክልኝ ❤
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 11 ай бұрын
እናት ክፉ አይንካት ❤ ዮኒዬ ስላንተ ቃላት የለኝም ❤
@kalkali
@kalkali 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዲህ ጠላትን ሲበቀል ደስ ሲል እርር ምርር በል ዲያብሎስ 😂
@etsegenetsemu7277
@etsegenetsemu7277 11 ай бұрын
ዮኒዬ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ አቤት የኢትዮጵያ እናቶች ስቃይ ዘንድሮ የእናቶች እንባ ታበሰ ዮኒ ብርክ በል::
@miherttsedeke9224
@miherttsedeke9224 11 ай бұрын
ለጌታ ቀን አላ ለሁሉም 😢😢😢😢
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 11 ай бұрын
እሳይይይ ምን ይሳነዋል ለኢየሱሰ ክርስቶስ ሀለሉያ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በበቱ ያፂና 😍😍
@liusilas4308
@liusilas4308 11 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመሰገን❤❤❤
@user-or5jm2zi8i
@user-or5jm2zi8i 11 ай бұрын
እፍፍፍፍ እናት ፀሎትሽ ጌታ ሰምቶሃል ዮኒ 1ኛ
@rb2782
@rb2782 11 ай бұрын
እፍፍፍ የእናትን አንጀት የሚፈታተን ትውልድ እኮ ነው የተነሰው, ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን. እናቴ አይዞሽ እግዚአብሔር በሱ በራሱ ያሳርፍሻል. ዮኒዬ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ከክፉ ይጠብቅህ የበቀል መንፈስ በእየሱስ ስም አይናቸው ይታወር አይዩህ. በእውነት እናትህ ጀግና ናት በእውነት እድል ቢሰጣት እና ሌሎች እናቶች እንደሷ ጀግንነት ብታስተምራቸው.🙏🏽❤️🙏🏽
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 11 ай бұрын
ማዘር እግዚአብሔር ትልቅ ነው ! እንደ ወርቅ ተፈትኖ አልፉል ቀሪ ዘመኑ ትውልዱን የሚያስመልጥ ለወገንም ለሃገርም የምትጠቅሙ ሁኑ በፀሎት በርቱ ለጌታ ብቻ ተገዙ አለቀ ይህንን አይቶ የተቆጣ ክፉ ወደ ጥልቁ ብቻውን ይውረድ በጌታ ብኢየሱስ ክርስቶስ ስምና ስልጣን ዮኒ ዘርህ ለምልም
@alguhaile8527
@alguhaile8527 11 ай бұрын
ዮኒ ተባረክ ❤🙏🙏🙏
@user-ly2fy5dt9x
@user-ly2fy5dt9x 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክሳል ስሙ ይባረክ❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 11 ай бұрын
ጌታ ሥሙ ይባረክ ዩንዬ ተሣክቶልሀል አንተ የኢትዮጵያ የትወልድ አባት እኮነህ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ጌታ ኢየሡሥ ይባረክ ሺአመት ኑርልን እንወድሀለን ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@jesusloveyou7596
@jesusloveyou7596 11 ай бұрын
የኢትዮጵያን እናት ያሳረፈ እግዚአብሔር ይመስገን የእናቶችን እባ ያበሰ ጌታ ነው ምርኮሽን ሰብስቢ ቤተክርስቲያንን ዪኒ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@ElShalomMelkamu
@ElShalomMelkamu 11 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 11 ай бұрын
አቤት የኢትዮጵያ እናቶች መከራ😢😢😢😢
@zerituzana8213
@zerituzana8213 11 ай бұрын
ውይይይይ ሰይጣን የሥራህን ይስጥህ። የትውልዱን አዕምሮ በሱስ ምታደነዝዝ የጨለማው ዓለም ገዢ እግዚአብሔር ይገስፅሕ። እናቴ እምባሽን ያበሰ እግዚአብሔር ይመስገን
@Your_channel94
@Your_channel94 9 ай бұрын
Yoniyeee ተባረክ እንዳንተ ውለታ ማይረሳ ትልቅ ሰው ይብዛልን በእውነት
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 11 ай бұрын
ክብር ለስሙ ይሁን አንቴ እኮ ትለያሌ ከስሞቺ ሁሉ በለይ ስም የእየሱስ ይበጣል በስማይ በምዲር እኩያ ዬሌለ ታዎደዳር ዬሌላሁ ብቻኛ ጌታ እግዚአብሔር ነው
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 11 ай бұрын
ዮኔዬ ብሩክ ነህ የእናት እንባ ቀላል አይደለም የጸሎቱን መልሰ እግዚአብሔር ሰጣት አይዞህ ወንድሜ ጌታ ይችልበታል ታሪክን መለወጥ
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 11 ай бұрын
ዮንዬ ❤️ከእጅ እንዳይሆጣ የሄ ልጅ እናቱን የጋላል 😢እስካ ምላዋጥ ድራስ ዮንዬ ጌታ እግዚያብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 11 ай бұрын
ዬኒ አንተን የሚጠላ ጠላታችን ዳቢሎሥ ነዉ ዬኒዬ የጠላትን ደጅ ዉረሥ ለዘላለም ኑርልኝ እግዛብሄር ይባርክህ እግዛብሄር አሁንም ሠዉ አለዉ እግዛብሄር ይባረክ
@selamawitchanyalew2605
@selamawitchanyalew2605 11 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆዬ ፀጋህ ዬብዛለት መፀናት ዬሁንለት ።
@user-it9cl4bd1m
@user-it9cl4bd1m 11 ай бұрын
የኔ እናቴ ጌታ እንኳን ደራሰለሽ😢😢😢
@Tameis4Christ
@Tameis4Christ 11 ай бұрын
ጌታ ዛሬም በስራ ላይ ነው ስሙ ይባረክ ለዚህ አገልግሎት ሁሉን የሰጠክ ዮኒዬዬዬ ተባረክ
@yitu_king
@yitu_king 11 ай бұрын
mummy ...is so fun❤😢
@selamtamerat319
@selamtamerat319 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈውሱን ያፅናልሽ የኔ እናት
@tomab4035
@tomab4035 11 ай бұрын
ሴትየዋ ራስዋ ገና ክፋት ውስጥ ናት ብዙ ይቀራታል ከምትናገረው ነገሮች መጥረብያ ጁንታ ይዥው ነው እምወድቀው ከኣንድ እናት እማይጠበቅ ድሩየ ናት ሴትየዋ
@jeriyafdjh
@jeriyafdjh 11 ай бұрын
Ereeee
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 11 ай бұрын
MY GOODNESS OH.
@user-xo8hk1uk6p
@user-xo8hk1uk6p 10 ай бұрын
ሀረ በነትቹ ዮኒ ቆጡራ ሢጦኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@adentedela5358
@adentedela5358 10 ай бұрын
Thanks Thanku Lord
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 11 ай бұрын
Egezabeher yemesgen Enkaen geta redahe ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 11 ай бұрын
ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን በሉት አንተን ከአጋንንት ነጻ ያወጣኝ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤አንተ አይደለክም አጋን ነዉ አይዞክ
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 11 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ፀሎት ተስማሽ
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 11 ай бұрын
Kalatm yelegnm yene geta eyesuse ewodehalehu ❤❤ Yonyewaa yen andegna tebarek zerik elifi yehun ❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 11 ай бұрын
አቤት የእናት መከራ 😢😢😢😢😢 ጌታ ይመስገን ደረሰላቹ
@ahazamahaza5712
@ahazamahaza5712 11 ай бұрын
ዮንያ ተባረክ ወድሜ እካን ጌታ ረዳክ ሁሌም በጌታ ቤት ምትሆን ያደርግክ እናቴም እካን ደስ አሎት እባዋትን አምላክ አበሳት❤❤😢😢
@asterisayas8522
@asterisayas8522 11 ай бұрын
ዮንዬ: የሰማይ አምላክ :እግዚአብሔር ይባርክህ : በእየሱስ ስም በደሙ ይሸፍንህ!!!
@tktk2709
@tktk2709 11 ай бұрын
Thank God on first an may God bless yoni. Keep it up the spirit of God on you.
@Your_channel94
@Your_channel94 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭😭🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@mercykiros6920
@mercykiros6920 11 ай бұрын
እሰይይይ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክክ እማማዬ ማረፍ ይሁንሎት በኢየሱስ ስምምም
@abdiadugna9621
@abdiadugna9621 11 ай бұрын
Thanks John
@Habeshamom3
@Habeshamom3 11 ай бұрын
ሰይጣን ነው እንደዚህ ልጆቹን የበላው ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰው አክባሪው ትውልድ 😭😭
@masratekabada4223
@masratekabada4223 11 ай бұрын
እናት ወልደ አሰድገ መገረፍ😢😢😢😢😢ጌታ ኢየሱስ ሆይ አስተዋይ ልብ ስጠን😢😢😢
@IglesiaRenewal
@IglesiaRenewal 11 ай бұрын
Wiy Geta Eyesus yebarek. Yoniye tebarek.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 11 ай бұрын
MY GOD OH.
@zertihunlemma6577
@zertihunlemma6577 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!❤❤❤❤❤❤
@c2beca272
@c2beca272 11 ай бұрын
Younatan 🙏🏿❤️🙏🏿❤️🙏🏿🙏🏿✨️🙌 God bless abaandentely
@teddyasrat9079
@teddyasrat9079 11 ай бұрын
ahhhh mama is too funny ❤️❤️❤️
@emebetayele9492
@emebetayele9492 11 ай бұрын
ጊታ እንኳን ሰማሽ እናቴ
@onlyjesus7594
@onlyjesus7594 11 ай бұрын
Thank you so much 💓 💗 💛 💖 Ilove you wude you are very strong women IA
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 11 ай бұрын
YEAH.
@alamnishgg602
@alamnishgg602 11 ай бұрын
ጌታ ክብሩን 🎉
@astergezawe191
@astergezawe191 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይመሰገን
@amsaleworku139
@amsaleworku139 11 ай бұрын
Yoni God bless you
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 11 ай бұрын
Jesus is Lord!!!
@Zed777-du3ji
@Zed777-du3ji 11 ай бұрын
እሰይ🎉🎉🎉
@novacell9751
@novacell9751 11 ай бұрын
ዮኒዬ❤❤❤❤አንደኛ
@user-uq9ni6wq9k
@user-uq9ni6wq9k 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመስጌን❤❤❤❤❤😊😊
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 11 ай бұрын
ክብር ላእየሱስ ይሁን
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 11 ай бұрын
እናትሕ ሳትገርፍ እኮንም ጌታ ደረሰልሕ ብትገርፋት ትገረፍ ነበረ ምክኛቱም ሰው የዘራው ያጭዳል😢😢
@sarazar9206
@sarazar9206 11 ай бұрын
Kibr la eysusi yun❤
@seidamohammed
@seidamohammed 11 ай бұрын
Yoniye ❤
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 11 ай бұрын
Egizabeher melkam new ✝️
@muluminale726
@muluminale726 11 ай бұрын
Yesuse ant ko liyu nah💕
@genetbekele515
@genetbekele515 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን ባርያውም ተባረ
@goodjess7705
@goodjess7705 11 ай бұрын
Uffff 😢😢😢😢😢😭😭😭
@redeatagegegnehu7869
@redeatagegegnehu7869 11 ай бұрын
Egziyabhre yeteseber lebe yefelgale ant sewe lebhe kene newe tebarke
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ከስደት መልሰሄኝ የምፈታ የምባረክ አርገኝ ጌታሆይ ቅረበኝ😢😢😢😢😢😢
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 11 ай бұрын
በኢየሱስም😢😢እናታችን 😢😢አዞኝ😢ኢየሱስ ደረሰለዎት
@zinashdase5051
@zinashdase5051 11 ай бұрын
Amen Amen amen amen 😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@user-hu9wo5km9i
@user-hu9wo5km9i 11 ай бұрын
Gata hoy tebark anta bewent ya enatochen enba eyabesk denken eyaderk selhon baryaken barkew
@abenezergetachew3171
@abenezergetachew3171 11 ай бұрын
❤❤❤
@user-yq2xz8rj7t
@user-yq2xz8rj7t 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@MesaHaile-kg5ib
@MesaHaile-kg5ib 11 ай бұрын
Tamratgna lij
@user-zg4zj1cz1v
@user-zg4zj1cz1v 11 ай бұрын
Yney atene lemegles kalate ylenyem
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 11 ай бұрын
ጎማ ይብላኝ🙉🙉🙉🙉 ይህንን መሃላ ድሮ ነበር የምሰማሁ
@tsebaotgetahun7016
@tsebaotgetahun7016 11 ай бұрын
Uffffffffff
@aminajamal4096
@aminajamal4096 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@selamwtasfaw2939
@selamwtasfaw2939 11 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@karimaaml6797
@karimaaml6797 11 ай бұрын
😍😍😍💖💖💖💖💖💖👍👍
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 11 ай бұрын
Uuuuuffffuuuu bezetoline chereineteke geta kebrune yesede
@user-hb3wb5vg5j
@user-hb3wb5vg5j 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@wassnekassa7368
@wassnekassa7368 11 ай бұрын
👍
@novacell9751
@novacell9751 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@sureshjanardhanan5222
@sureshjanardhanan5222 11 ай бұрын
Amen.Amen.💛💛❤💔💔💔😢
@saras9696
@saras9696 10 ай бұрын
Aweri balege
@maazatekle427
@maazatekle427 10 ай бұрын
Enkuan des aleh wendme bante ene des alegn.
@user-vm9bj3qn1m
@user-vm9bj3qn1m 11 ай бұрын
Yoni አኔ የምሬን ነው። እኔ ከራሴ በላይ እወድሃለሁ።
@tigistayela8178
@tigistayela8178 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dubai-lr7jw
@Dubai-lr7jw 11 ай бұрын
በእንባ. ያየውት. ክብሩን. ጌታ. ይውሰድ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 11 ай бұрын
WHAT A FUNNY THING OH.
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 11 ай бұрын
ዮዬ ለምልም
@user-es5cv3iv1k
@user-es5cv3iv1k 11 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥺🙏
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
ይሳኮር እና ይትባረክ አልተቻሉም |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023
24:38
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 544 М.
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 15 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 112 МЛН
ВОТ как ЖЕНИХ выбирает СЕБЕ невесту 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 7 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 11 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН