ናቲ ፈንክቶኝ ነበር!

  Рет қаралды 83,036

Helu Tube

Жыл бұрын

#helutube #mikomikee #ethiopia

Пікірлер: 575
@romrom5549
@romrom5549 Жыл бұрын
አንች ሄለን እንደዚህ አታድርጊ የምር እውነቱነው ናቲ የምትቀልጅበትን ነገር ለይ እንደገና ትኩሱን ፍቅርሽን በሰላም አጣጥሚ ምክር ስሚ የምር ታናድጃለሽ ነውር ነው ጥሎሽ የሄደ ቀን የዙኝ ልቀቁኝ እንዳትይ
@genetmeles
@genetmeles Жыл бұрын
Tikikil
@rchimnjarewatubechannel
@rchimnjarewatubechannel Жыл бұрын
አረ እነኝ እኳ እየተነጋገሩነዉ በደንብ ስሙት ወንበሩን ምታዉ ስትለዉ
@mimiasegie9632
@mimiasegie9632 Жыл бұрын
ትክክል ብታስተካክይ መልካም ነው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
ክክክ
@Dinamohamed2235
@Dinamohamed2235 Жыл бұрын
@@rchimnjarewatubechannel ወላ አሁንማ ኤድት አድርገውታል መጀመሪያ የለቀቀችው ኤዲት አልነበርም ከዛ የሚመካከርቱ በመሀል ገብቶ ነበር እንደውም እኔ ነግሪችው ነበር እንደገና ቪደወውን አጥፍታ አሁን ነው የለቀቀችው ኤዲት አድርጋ ፕራንክ ሲሰሩ ተመካክርው ነው ማንኛውም ሰው እኔ ደስ የሚሉኝ የውጭ ዜጎች ብቻ ፕራንክ ይስራ ሃበሻ በምክክር ነው 😂😂✌
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ታምራላችሁ 🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚 💛❤የሀገሬ ልጆች በያላችሁበትበ ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰ፍትህ ፍትህ በየቦታው ለሚሞቱት ወገኖች ፍትህ 🥺🥺🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር 💚💛❤🙏🥰
@user-of1wv8mb3g
@user-of1wv8mb3g Жыл бұрын
የኔወድም እግዚኣብሔር ፀሎትህን ይስማህ ሁሌ ፈት ፈትህ ለናቶች ስትል አያሃለው ምርጥ ሰው
@gettyk8296
@gettyk8296 Жыл бұрын
Yemir ye ewunet ethipyiyawinet ante wust aylew le hagrehi yaleh neger betam new miwedilih wendime ende ante aynetun yabzalin fetari ezgaber le hagerchin selam yamatalin
@user-lo5kk2ri7e
@user-lo5kk2ri7e Жыл бұрын
እነደኔ ስደት የመረረው😢😢😥😥😥😥👍
@nabsu.gabre2139
@nabsu.gabre2139 Жыл бұрын
እስክያልፍ.ያለፋል
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Жыл бұрын
እፍፍፍፍየሠውቤት
@sherooksherook8284
@sherooksherook8284 Жыл бұрын
እኔነኝ አንዳኛዋ በጣም ነው የመረረኝ😭😥
@samsuar895
@samsuar895 Жыл бұрын
አይዞአችሁ እኂቶቼ በሪቱ ሁላችንንም ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንንም ሠላም ያሪግልን
@emutube9137
@emutube9137 Жыл бұрын
እኔአለሁ. ምርርር ብሎኛል. ግን ያለፋል. አይዞን
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
አንቺ ልጅ እሰኪ ልምከርሸ ከሰማሸኝ ይህውልሸ ፍቅርን ባግባቡ ካልያዝሸው መጥፎ ነው ደሞ ያፈቀረ ሰው አንዲ ከጠላ አይመለሰም ሰለዚ በህይወትሸ አትቀልጅ መልካም ባል ሰቶሻል ዝም ብለሸ ተንከባከቢው
@saraabera5655
@saraabera5655 Жыл бұрын
Ewntshene new eneme enedih siyadergeni neber
@galtomjeganu9323
@galtomjeganu9323 Жыл бұрын
Yetgbabut lesu new eko mare le youtube
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Жыл бұрын
በጣም አሳዘነኝ በውነት መቸነው በሰላም የምንገናኝበት አለ ፕራክ ስልችትትትትት አለን እኛም ናቴ አተብቻ አደለህም
@trruauay7592
@trruauay7592 Жыл бұрын
እሄ ልጅ ግን ኣንድ ቀን ልቡን እንዳይሰበር ፈራው ተይ ሄሉ ተይ😢
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige konjo❤❤
@user-sd4nt2xo3h
@user-sd4nt2xo3h Жыл бұрын
ሄሉ ልጅ ወዶሸል በጠም አታስጨንቂ ወደቹሀሎ በጠም ተመችተቹኝል ሰለመቹ ይብዘ ሀገርቺን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹሁ ሄሉዬ ናቲ በጣም ታምራላችሁ
@helenhilmangawa1054
@helenhilmangawa1054 Жыл бұрын
አረ ሔሉ ፍቅር ዉስጥ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርብሽ💓
@kiya1514
@kiya1514 Жыл бұрын
ውይኔ ሄሉ ማታመጭው ጉድ የለም፣😂😂♥️♥️
@werktube2402
@werktube2402 Жыл бұрын
nati የኔ አንበሳ በጣም ምርጥ አፍቃሪ ነው ሄለን ግን አትልም አንት የመረ ሰለፈቅር ምንም metu ነገር የለም ነቲ በጣም ምርጥ ሰው ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
@tgabab6759
@tgabab6759 Жыл бұрын
ወይኔ ቅናት ለካ ሁሉም ወንዶች ናችሁ እንዲህ በቅናት የሚንጨረጨሩት ማረምን በንደዚህ አይነት ነገር አትቀልዱ ቅናት ያለያያል እና እራሳችሁን ጠብቁ ከተሞክሮዬ ነው የምነግራችሁ
@amyamy5313
@amyamy5313 Жыл бұрын
የሉ ማርያም አይደረግም የሠውምክር ተቀበይ እሱ ቢታገስሽ ቤተሰቦቹ አይታገሱሽም አለየሽም እህቱ እዴት እደረገችሽ እናተይ እኔ ሰለምወድሽ ነው
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Жыл бұрын
ስራ እኮነው
@user-so8pj9dl6r
@user-so8pj9dl6r Жыл бұрын
ተይ ሂሎ አትፈታተኝው ልጅን
@hgh8912
@hgh8912 Жыл бұрын
ሄሉ ግን ተይ ናቲን ወስጄ እንዳልገለግልሽ አታቃጥይው ❤️❤️🤣
@youtube6598
@youtube6598 Жыл бұрын
ሀሀሀሀ ውሰጅባት
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын
ሀሀሀሀ አለቀለሽ ጨረሰችሽ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
በቃ ውሰጂው😂😂
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Жыл бұрын
ናትየ ዝም በላት አይዞህ ስጦታ ስጭው ደግሞ በፍቅር አትቀልጅ
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige sewedeshi
@user-ix9bg7zu4q
@user-ix9bg7zu4q Жыл бұрын
ነጋ ጠባ ፕራንክ ብቻ ነው እናንተ ቤት ሁሌ ይደበራል ግን ልጁን አታስጨንቂው 😏🥺 በሆነ ባልሆነ ይልቅ ሁላችንንም በየሃይማኖታችን ለሀገራችን እንጸልይ በዚህ ሰዓት እሱ ነው ሚያወጣን ለ ቀልድም ጊዜ አለው 🥺🙏🇪🇹🤦 ሳቃችንን ፈጣሪ አምላክ ይመልስልን በቃችሁ ይበለን ዞረን የምንገባበት ሀገር ናትና እሚዬ እናቴ ሰላምሽ ናፈቀኝ 🇪🇹🙏
@sadahuesien1678
@sadahuesien1678 Жыл бұрын
ነጋ ጣበ አለለቺም😂😂😂
@user-ix9bg7zu4q
@user-ix9bg7zu4q Жыл бұрын
@@sadahuesien1678 😃😃😁 🤣 የሀገሬ ልጅ ስላምሽ ይብዛልሽ ውዴ አዎ ባለ ፕራንኮች ዛሬም ነገም ፕራንክ ነው 🤣
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን በዬ ቦታው ለሚሰቃዮት ማነው እንደ እኔ ናቲ የሚያሳዝነው ለምን እንደሆነ እኔጃ ያሳዝነኛል
@kalkidanwudu435
@kalkidanwudu435 Жыл бұрын
እረ በማርያም ልጅን አታሳቂው ምርጥ ልጅ ነው ትግዕስቱን አታስጨርሽው አይዟችሁ በርቱ
@stube3784
@stube3784 Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን 😍😍
@muredaworku3497
@muredaworku3497 Жыл бұрын
የራሳቸው ነገር ይዘው ስለሚመጡ ደስ ይላል ስወዳቸው
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
የት አለ የራሣቸው ነገር ውሸት እንዲህ ብለህ አውራ እያለችው
@user-gd3jc5cx8z
@user-gd3jc5cx8z Жыл бұрын
ናቲምርጥሰው😥❤❤❤❤አችሄሎፍቅርሽንአጣጥሚ እደዚህአታናጅው ምስኪን ትግስቱንወደድኩትዋው
@melkamsewtube9477
@melkamsewtube9477 Жыл бұрын
ወይኔ ትህግስትክ እፍፍፍ እውነት ግን የፕራንክ አይነት ምረጪ ናቲ ግን ጽናቱን ይስጥክ!! ፍቅራቹን ግን ውድድድ ነው love u guys
@user-of1or9uh3x
@user-of1or9uh3x Жыл бұрын
ታምራላችሁ በርቱ
@user-rm4om9ng1l
@user-rm4om9ng1l Жыл бұрын
ሄሉ ግን ቡሀላ ባላደርገው ኖሮ ብለሽ ከምትፀፀች ቆም ብለሽ ፕራንክ የሚደረግና የማይደረገውን ለይተሽ እወቂ አስቢበት ብር ቀሪ ነው የሚወድሽን ማጣት ግን በጣም ከባድ ነው አስቢበት በእውነት ላሁኑ ምንም ላይመስልሽ ይችላል አንድ ሰው አጠገባችን እያለ ስርቶ እንዳልሰራ ነው የምናደርገው ከሄደ ቡሀላ ግን እናመሰግነዋለን እና አንቺም ካሁኑ አስቢበት ሲናደድ ብርጭቆውን አንቺ ላይ ቢሆንስ የወረወረው በጣም ከባድ ነበር
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
ፕራንክ አደለም ተመካክረው ነው ለምን ትሞኛላቹህ መጨረሻው አካባቢ ሥትመክረው ነበር
@wawawiwi3809
@wawawiwi3809 Жыл бұрын
የሱ ደሞ የሚገርም ነው አላለችውም😂😂እደው ሄሉ የተመታሽ 😂😂😂
@nfreek5276
@nfreek5276 Жыл бұрын
Sister don't do like this 😭 again ስብሓትላብ በወልድ how can you please 😇♥️♥️♥️ he is so kind♥️♥️♥️♥️
@fafitube2448
@fafitube2448 Жыл бұрын
እደኔ መጨረሻዉን የሠማ ማነዉ😂😂😂😂😂ቀጣይ ብራባሩን እሠብራለሁ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@alainalai.5708
@alainalai.5708 Жыл бұрын
እኔነኛዋይ
@alainalai.5708
@alainalai.5708 Жыл бұрын
ብርአባሩንአላለምሀሀሀሀሀበሳቅ
@ldiyazechrist
@ldiyazechrist Жыл бұрын
ኮመንት መፃፍ አልፈልግም ግን ፍቅረኛሽ ከሆነ በስርአት ህይወትሽን ኑሪ ፍቅረኛሽን አክብሪ አስከብሪ ህፃን ህፃን አትጫወች😏
@burtukaankatamaa3438
@burtukaankatamaa3438 Жыл бұрын
Tamekakeronew vedion esksmecharesga tamelkatut helu bamel brdenb takotawu Eyalechch Neber Wurdet New😂😃😃
@fengebi9715
@fengebi9715 Жыл бұрын
Leza yelelew prank
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ የኔ ባል ቢሆን እንኳን ፎቶ እስልኬ ላይ የወንድ ድምፅ ቢሰማ አበዴ
@saraahmd5897
@saraahmd5897 Жыл бұрын
ከስንት አንድ ገራገር የሆነ ወንድ ሲገጥመን ሙልቅቅ የምንለውንነገር ገደብ ብናበጅለት መልካምነው
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige konjoye
@samsuar895
@samsuar895 Жыл бұрын
በትክክል
@aifyame3555
@aifyame3555 Жыл бұрын
😂😂😂😂እኮ
@AaBb-jr3xe
@AaBb-jr3xe Жыл бұрын
ደስስ ትላላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@stube3784
@stube3784 Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን 😍😍
@sarahaddisu2258
@sarahaddisu2258 Жыл бұрын
Are bakish lijun atbesachiw hule prank andande astemari neger yizachu bik belu esti beteref tamralachu ayleyachu 😘😍😍
@hayahtad1597
@hayahtad1597 Жыл бұрын
የማሰቃየት መውደድ😂😂😂😂😂👍👍👍
@meretechhassni305
@meretechhassni305 Жыл бұрын
እዉነት ነው ሄሉ ግን ጥሩ አይዶልም አንድ ቀን እንኳ ሎርማን የፍቅር ጨዋታ ተጨሆቱ😌
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni wud
@selamgebrewahd7801
@selamgebrewahd7801 Жыл бұрын
ሄሉ በጣም ነኝ እምወድሽ ሳብስክራይብ ኣረኩሽ❤️
@seadatube5438
@seadatube5438 Жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን ፍቅራችሁ ደሥ ይላል
@moreshfano24
@moreshfano24 Жыл бұрын
ሶል ወድማለም ቤተሰብ አደርገኝ
@beletudebele5964
@beletudebele5964 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk🥰🥰🥰👍❤️❤️
@bhelhee8313
@bhelhee8313 Жыл бұрын
ሄሉ ደጋግሜ ሳያው ናታ እንደወንድምቪ ስራት ያለዉ ሰው ነው ታማኝና ጥሩ አፍቃሪ ነው ሄሉ ብዙ አትቀልጂ ቀልድ ምረጭ ናታ ምርጥሰው ነው ፈጣሪ የሰጠቪ ፍቅር ጠብቃ በስጦታ ካቪ ሄሉ
@aresmawittube4885
@aresmawittube4885 Жыл бұрын
እባካችሁ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ🙏
@yoditgoitom550
@yoditgoitom550 Жыл бұрын
Natty betame new yasazenege meche new be selame yemengenagew alat ere tey helu esu yemaywedew atesery endet endasazenege besmam betame yedeberal kelele yale prank marge techyaleshe plic helu tey. Ewedachuwalew helu and nattey ❤👌❤
@biriyeb1178
@biriyeb1178 Жыл бұрын
ውነቱን ነው በአስላም የምንገናኝበት ቀን የለም አለ ምስኪን ❤❤❤ ክብር ስጪው
@stube3784
@stube3784 Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን 😍
@tejiibalageruuyoutube
@tejiibalageruuyoutube Жыл бұрын
Helu maramine Ehe berk beza lela sera deruu🙆👍
@asiyloveasiyloveasiylove6244
@asiyloveasiyloveasiylove6244 Жыл бұрын
ይህ ነገር ደረማ ነወ የውሸት ፍቅር ነወ ፍቅር አይደለም ለሰራ ጉዳይ ነወ የተገናኝቹህት በቃ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
ትክክኮልል
@ethiopia1903
@ethiopia1903 Жыл бұрын
ጎበዝ ..ብዙዎቹ የእውነት መስሏቸው ይንጫጫሉ..😁😁
@hekmtatyby4654
@hekmtatyby4654 Жыл бұрын
ይቱቡእሥከሚያዲግ በምንተመልካቺንልብይሣቡ እንግዳ
@hayattube8821
@hayattube8821 Жыл бұрын
ጥሩ ሰው ማለት እድሜው ረዝሞ ስራው ያማረለት ነው በተቃራኒው ደግሞ መጥፎ ሰው ማለት እድሜው ረዝሞ ስራው የተበላሸ ሰው ነው ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ይማሩበታል👈
@brtukanyimam3160
@brtukanyimam3160 Жыл бұрын
ልጁ በጣም ያሳዝነኛል ለምን እዴሆነ ባላውቅም ሄሉየ አታሽማቂው በናትሽ በጣም ይወዲሻል እኮ
@zeditub110
@zeditub110 Жыл бұрын
ኤራ ሄሉ ልብ ግዥ😳😳አሳዘነኝ የእዉነት ደብሮኝ ልዝናና ብዬ ስሜጣ አሌ😩ሄሉ ሁለ prank አይሰለችሽም እንዴ ለልጁ ግዜ ስጭዩ
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын
በራሳቸው ሙድ ስለሚሉ የፕራክ ግዜ የራሳቸው ግዜ ይኖራቸዋል
@user-ob1co4zc8n
@user-ob1co4zc8n Жыл бұрын
የሠበራችሁትን ብርጭቆ አንሡ😏😏 ሠራተኛ ሥለሆንኩ ሠራተኛ ያላግባብ ሢለፋ ደሥሥሥሥ አይለኝም አልወድማ🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️በተረፈ በርቱ
@tube6683
@tube6683 Жыл бұрын
እኔም አንሱ ብያለሁ
@yostinamengistie1581
@yostinamengistie1581 Жыл бұрын
Yene kum neger
@genet5747
@genet5747 Жыл бұрын
ኧረ ግፍሽ ሄሉ🥰🥰🥰🥰
@stube3784
@stube3784 Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን 😍😍
@emuyegebre5704
@emuyegebre5704 Жыл бұрын
በጣም ታጋሽ ጀግና አች ልጅ ኡቀዥቅዦሻል ተጠንቀቂ ባዛ ላይ አዲስ ይመስለኛል ለስራው አትሟዘዥበት
@helenyoutube8034
@helenyoutube8034 Жыл бұрын
ሄሉዬ ተይ ናቲ ጥሩ ልጅ ነው አትፈታተኝው ።
@user-iv6tw7wm5g
@user-iv6tw7wm5g Жыл бұрын
ሄልዬ ግን አበዛሽበት ሁሊ ፕራንክ
@zizumedia2825
@zizumedia2825 Жыл бұрын
ያአሏህ እንዴት እደምታስጠላኝ ስራዋንም እንደዛው ኤጭ ፍራክ ያርግሽ
@mariyqmmariyqmmari2498
@mariyqmmariyqmmari2498 Жыл бұрын
Mashaa ahllaa 💚💓💚💓
@edilandsena7681
@edilandsena7681 Жыл бұрын
Weye helu sewadesh eko
@tigistdereje1282
@tigistdereje1282 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣des Tilalchu Betam Elaye Sakishin Betam new miwelish Ewunet
@rahel1095
@rahel1095 Жыл бұрын
የኔ ልዩዎች ስታምሩ ፈጣሪ አይለያቹ
@user-rp4sn9jx4s
@user-rp4sn9jx4s Жыл бұрын
የኔ ማር ስታምሩ
@fuzyaadem7656
@fuzyaadem7656 Жыл бұрын
ተይ ሄሉ ተይ
@meseretkasu5040
@meseretkasu5040 Жыл бұрын
Hahahahahaha weyii feqer 🤣🤣🤣🤣😂😂😂👌👌🥰🥰tegenyekii acercarshiw 😂😂🤣
@user-cs2xp3tk2m
@user-cs2xp3tk2m Жыл бұрын
ይች ልጅ አትቻልም ዋውው
@sayfurrahman9340
@sayfurrahman9340 Жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ
@user-zf6qu8pw8t
@user-zf6qu8pw8t Жыл бұрын
Wow🤣🤣🤣🤣👍👍👍🌹🌹🌹💋ሰላም ነው
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
ሄሉ ቅመም ተይ ግን እዘኝለት አታናጅን😌😌 በተረፈ ታምራላችሁ😍😍😍😍
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*እንዴ 😁😂ምን ችግር አለው አላለችም 😁😂እንዴት እንደተናደደ ለሰው ማን ላኪ አለሽ ቆይ አንች ምን አስበሽ ነው 😁😂ግን ግን በንዴት አንዴ በጥፊ ልማታ ቢል ኑሮ ከስረሽ ነበረ በዛ ብርጭቆ ምትክ😁😂 😁*
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
😂😁ሆሆ ወይ ጣጣ አይድረስ ነው
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
🤣🤣🤣 🙏🥰🥰
@bhelhee8313
@bhelhee8313 Жыл бұрын
ሄሉ የምትሰራቸው በራስ መተማመና ይገርማል
@ashetitube7070
@ashetitube7070 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@tig_tube23
@tig_tube23 Жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ ሄሉ
@user-rw7ip6ej5t
@user-rw7ip6ej5t Жыл бұрын
Welcome sanyii too
@sikosilo7508
@sikosilo7508 Жыл бұрын
ማርያምን ናቲየ እውነቱ ነው በእውነት አበዛሽው እንዴ ምክር አትሰምም እንዴ ????
@netsanetzebene11
@netsanetzebene11 Жыл бұрын
የኔ ማሮች ስወዳቹ እኮ
@selamawitgebremeskel6524
@selamawitgebremeskel6524 Жыл бұрын
ለእኔ ማሳየቱ ለምን አስፈለገ ያለው እውነቱን ነው የተናገረው።የሌለ ነገር መናገር ያስጠላብሻል ልጁ ግን ትእግስቱን አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ልጅነው
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁ወይ ናቲ
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
ነፍሰሺ አይማርም ሄሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@merimayasin2154
@merimayasin2154 Жыл бұрын
ሄሉእደዚአይነትፕራክይቅርብሽ😍😂
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 Жыл бұрын
Ayee heluu Bezaaa Natyy Batame Teru lege Nawe Endhe Aynate kete Yanaa Neger Mude Yalaweme asebebate!
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ
@etpia3736
@etpia3736 Жыл бұрын
ሄሉየ እና ናቲየ ሰወዳችሁሁየኔልዩወች ❤❤❤➽ሄሉፕራክሺእኮየሳቄምጭነዉ🤣🤣😜
@Rita-zw4gm
@Rita-zw4gm Жыл бұрын
ሄለ wowwww😘😘😘😘😘😘
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 11 ай бұрын
Wow nice prank ❤❤❤
@user-yr8hv6ex4i
@user-yr8hv6ex4i Жыл бұрын
ሄሉ ኘራክሽ በጣም በዛ
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
ግን ሲመስለኝ እኛን ነዉ ፕራን የምታደርጉን አይደል🤔🙄😋😋
@ethiopia1903
@ethiopia1903 Жыл бұрын
ገብቶሻል 👍👍👍
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
@@ethiopia1903 እኮ👍
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын
ምርጦችዬ ሄሉ ውዷ ናቲሽን አታበሳጭው ፕራንኩን ቀለል አድርጊው ውዴ በተረፈ ፍቅራችሁን ያዝልቀው ባርችዬ
@aresmawittube4885
@aresmawittube4885 Жыл бұрын
እባካችሁ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ🙏
@simafiioromititi3439
@simafiioromititi3439 Жыл бұрын
Helu & nat baxame now yemwodachu ye feqr betasb ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍
@newcyberia3330
@newcyberia3330 Жыл бұрын
Ayi helu🤔🤔🤔🤔😳fiker ke hulum yibeltal tetenkeki fetari yitebkachu bicha fikrachun yabzalachu🥰🥰🥰
@qweqqweq2056
@qweqqweq2056 Жыл бұрын
የኔ ውቦይ 💚💛❤👫💚💛❤🙏♥♥♥
@aresmawittube4885
@aresmawittube4885 Жыл бұрын
Demerige yena Konjo
@laliiseetube
@laliiseetube Жыл бұрын
Kkkkk natii 😁😁😁😁
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 Жыл бұрын
ሄሉዬ ምንኛ መታደል ነዉ እንደናቲ አይነቱ አፍቃሪ እዉነት እድለኛ ነሽ ግን እባክሽን ፕራንክ በሌላ ቀለል ያለ ሙድ ይሁን እንጅ በእንደዚህ አይነት ግን ይቅርብሽ ፈጣሪ ፍቅራችሁ ያዝልቀዉ አሜን❤
@amriashasha9108
@amriashasha9108 Жыл бұрын
ናቲ የምሬ እየወድድኩትነው ❤️❤️😭 አክብረሽ ያዢው አልያም እዳልወስደው
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Жыл бұрын
ሄላየ ተይ ግን ናትየን በደንብ ተከባከቢ ሆይ ምረጥ ልጅ ነው
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige konjoye❤
@Creativelele
@Creativelele Жыл бұрын
Heluye 🥰🥰🥰
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 Жыл бұрын
ሁሌ ፕራክ ኤረ ይደብራል እረፍት ወሰዱ እንጂ ምንድነው 🤔
@user-ni1on6jc4t
@user-ni1on6jc4t Жыл бұрын
በጣም የወደደ ልብ በጣም መጥላት እንደሚችል ማወቅ አለብሽ ብን ብሎ እንዳይጠፋብሽ ወንዶች ጭቅጭቅ አይወዱም ።
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 Жыл бұрын
በትክክል
@besibesiye1643
@besibesiye1643 Жыл бұрын
Arif derst Ena bxam Arif tewna
@azebina20tube
@azebina20tube Жыл бұрын
ናትቲ ሲያሳዝን ሄሉ እሱ ከልቡ ስለወደደሽ በፍቅር አትቀልጂ ናትቲ የዋህ ስለሆነ እንዳይጎዳብሽ በፍቅሩ አትምቺበት
@zeroto2347
@zeroto2347 Жыл бұрын
🥰🥰😍😍
@user-os7lg1oy5z
@user-os7lg1oy5z Жыл бұрын
በጣም ነው ሚወድሽ 😂😂
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
🤭🙄🤣🤣🤣🤣
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
አው ለፕራኩ ይወዳታል እስኪ አይናቹ ገልጣቹ እያቸው ምንም ፍቅረኛሞች አይመስሉም
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 👍🤣🤣🤣🤣
@selamawitgebremeskel6524
@selamawitgebremeskel6524 Жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ለምን እሱን አልጠራሽውም አለሽ እኮ
@user-eb4hq1bj1x
@user-eb4hq1bj1x Жыл бұрын
ትዳር እቃቃ አይደለም እሡን በጣም እየደበርው የራሣችሁ ጊዜ ይኑራች
@ramtelecom8563
@ramtelecom8563 9 ай бұрын
🥰🥰🥰
@FatmaMohamed-yf8yw
@FatmaMohamed-yf8yw Жыл бұрын
ሁልግዜም ፕራንክ አይደብርምደ ኤጭ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
እረ ሂሉ ይሂ ፕራንክ አደለም ናሂን አትፍታተኝዉ ማስቀናትም እዲህ አደለም ናሂዬ አትናደድ ሂሉ ፍቅራችሁን በሰላም በመከባበር ኑሮ የኔ ዉቦች
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige konjoye
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
@@yordi8453 እሺ ማሬ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
@@yordi8453 ደምሬሻለሁ
@edentadesse2578
@edentadesse2578 Жыл бұрын
natiyyy mirta afekare nak👌💓
@user-my2xb7hh3c
@user-my2xb7hh3c Жыл бұрын
አረ ናቲ የኔ ምስክን እፍ😢❤❤
@buzeemideksa3293
@buzeemideksa3293 Жыл бұрын
ኡዑዑዑፍፍፍ አራባናትሽ ሄሉምርጥ ልጁን አት አሳቃይ ፍቅር ኢኮኖው
@sadibutajiratube4070
@sadibutajiratube4070 Жыл бұрын
ሄሉ የማይ ደረግ ነገር ፓራክ አታርጊ ናቲ በገዛ እጅሽ አስመለጥሽው ስሜቱ ተቀይሮዋል 😏
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 83 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 20 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Stay on your way 🛤️✨
0:34
A4
Рет қаралды 22 МЛН
Czn Burak vs Argenby Which sigma is better?
0:19
ARGEN
Рет қаралды 14 МЛН
ToRung short film: i sell watermelon🍉
0:38
ToRung
Рет қаралды 22 МЛН
Старший брат хотел ее защитить 😭🥺😱 #shorts
0:37
Приостановили веселуху😨 #симпсоны
0:59
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 17 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 9 МЛН