🛑ጉድ ያስባለው የዩትዩበሩ ማይኮ የህዝብ ንቀት, በቃኝ ያለቺው አርቲስት ቤዛዊት ተነፈሰች እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆

  Рет қаралды 103,646

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder

2 ай бұрын

🛑 II እዚም አለው 😎 II
KZfaq VLOG - / @greatmahder
ያሬድ ነጉ, የሺ ደመላሽ, ethiopia,Ethiopia,ebstv,Benja Tube ቤንጃ ትዩብ,atr,abrelo hd,great mahder,ethiopian,dagmawit tsehaye,liya show ሊያ ሾው,ebstv, ድንቃድንቅ Dinkadink,Dallol Entertainment,Abrelo HD, | Abrelo HD, Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2,አርቲስት አማኑኤል, አትግደለኝ እያለች አርቲስት ዶ/ር ትዕግስትን ተኩሶ የገደለው የእህቷ የቀድሞ ባለቤት ህይወቱ አለፈ !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

Пікірлер: 558
@DawitErmi
@DawitErmi 2 ай бұрын
ጠረፔዛ ጠራጊ😂😂😂😂😂😂 ይመቺሽ ናቲ😊
@saranegussu8832
@saranegussu8832 2 ай бұрын
Hats off to your great speach Nattiye,የልቤን ነዉ የተናገርከዉ ደሞ የ21 ዓመት ወንድ ልጅ አለኝ ልክ እሱን ስለምትመስለኝ ሳይህ እደነግጣለሁ። ተባረክ የኔ ጎበዝ
@mrphone3235
@mrphone3235 2 ай бұрын
ናቲ የዛሬ ነግግርህ የመጨራሻ ተመችቶኛል
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 ай бұрын
ናቲዬ ስለ "#ጠረቤዛ ጠራጊዎች '' የተናገርክው ልቤን ሞልቶታል ጎበዝ በርታ ቁምነገር ማውራት ይዋጣልሀል!!!
@saramarkon5451
@saramarkon5451 2 ай бұрын
ናቲዬ አንተ እኮ አታብራራ ስትችልበት እኮ አንደኛ ነህ ደሞ እወድሀለሁ💕
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 2 ай бұрын
የሞጣ ልጅ አይደል😂💞
@AdmasuAdmasu-ww1xc
@AdmasuAdmasu-ww1xc 2 ай бұрын
ቃላት ላይ ትኩረት ያደሰገ ነቀሳ ይመስላላ የናቲ ትችት ፤የማይኮ አጠቃላይ የንግግር መንፈስ ቀና አስተሳሰብ እንዳለው የሚያመለክት ነው!!!የቃላት መረጣ ላይ ስላልተጠናቀቀ እንጂ ለድሀው ህዝብ ቀና አስተሳሰብ እንዳለው ከምላሹ ተረድቻለው!!!ናቲ ተብየው በሌላ ጎራ ያለውን ባለህበት ቁም ቡድን ለማስደሰትና እራሱን ለማስተዋወቅ ነው የተጠቀመበት። ማይኮ ግልፅና ቀና አመለካከት ያለው ሰው መሆኑን ነው ያየነው።
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 2 ай бұрын
​@@user-hx1pm4rh9nነው እንዴ የተመታሽ😂😂😂😂❤
@saramarkon5451
@saramarkon5451 2 ай бұрын
@@AdmasuAdmasu-ww1xc አንተ የመሰለህን ወይም እንደተረዳኸው ነው የናቲ አመለካከት ሚዛን ይደፋል ደግሞ በምወደው ልጅ አትምጣብኝ
@dagnenetsultan5477
@dagnenetsultan5477 2 ай бұрын
I appreciate your sayings, "ነገሥታቶች ይግረፉህ ሎሌ ወይም ባሪያዉ ከሚገርፉህ," and "ገንዘብ እና ሆድ አይግዛን አሜን በሉ"። it carries a profound message!
@zahinhilina7871
@zahinhilina7871 2 ай бұрын
ናቲሻ🙆‍♀️"ጠረጴዛ የመጥረግ አምቢሽን"👌ይሄ ስድ ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰውዬ ኧረ በስመአብ🤦‍♀️🙆‍♀️
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 2 ай бұрын
ይሄ ልጅ ጨዋ ነገር ነው በዚሁ ቀጥል ወንድሜ እንደ ማይኮ እንዳትልከሰከስ ❤
@yilkalbest6038
@yilkalbest6038 2 ай бұрын
አሁን ቲክቶክ ይዘጋ የሚኪ ማይኮ አይነት ጭቃ ላለማየት
@peacelove4778
@peacelove4778 2 ай бұрын
ይሔ ገጣጣ እኛው አሳውቀነው ተሰደብን
@natty2781
@natty2781 2 ай бұрын
ጭቃማ ጥቅም አለው
@shaanbalkabbadaa9775
@shaanbalkabbadaa9775 2 ай бұрын
ደነዝ
@LulaMandefroK5ga
@LulaMandefroK5ga 2 ай бұрын
በጣም አክባሪህ ነኝ እጅግ አስተዋይ ልጅ ነህ በርታልኝ ወምድሜ።
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 2 ай бұрын
የእውነት ትክክል ነህ እንዴት ሰው በዚህ ልክ ይወርዳል
@danielm.5250
@danielm.5250 2 ай бұрын
ምርጥ ምላሽ በመስጠትህ ለዚህ ጅብ ፊት በጣም ደስ ብሎኛል፤ አሪፍም መልክት አስተላልፈሃል።As far as Meko or whatever name he goes by, we've got a KZfaq sensation on our hands, folks! But instead of spreading knowledge, he's out there insulting whole populations, calling them stupid, jealous, and toxic. Talk about a misfire! Remember, ignorance and arrogance often go hand in hand. As Albert Einstein wisely said, "The more I learn, the more I realize how much I don't know."
@danielm.5250
@danielm.5250 2 ай бұрын
please do more react video on issues that matter like this.Cheers👍
@MikiyasMekonen-hn4uv
@MikiyasMekonen-hn4uv 2 ай бұрын
@@danielm.5250 እኔም እንደዛ ነዉ የዛሬዉን ቪዲዮ ከሌሎቹ ተለይቶብኝ ያየሁት 🙏Please Nati
@Hana-3838
@Hana-3838 2 ай бұрын
እኔ ከቤትሕ የምማረውና የምፈልገው መሥማት አነጋገርሕ አገላለፃሕ በጣም መልካም ክብር ያለው ነው እናመሠግናለን❤❤❤
@user-nm1ng6tr9w
@user-nm1ng6tr9w 2 ай бұрын
Zm bya new yemwedh yehone des yemil personality aleh keep it up❤❤❤
@Hana-3838
@Hana-3838 2 ай бұрын
👍👍👍👍አተ ከየት እንዳነሣንሕ አትርሣ ማይኮ ለማያቅሕ ታጠን እንዳይቆጭሕ ይሔንን ደግ ሕዝብ አትዝለፍ ለመወደድ ብለሕ።።
@mezgebemamo473
@mezgebemamo473 2 ай бұрын
Your biggest fan since your day 1 ! ❤️
@PlRATE
@PlRATE 2 ай бұрын
Mindful and best reaction so far! Representing the community 🙌
@NattyAfro
@NattyAfro 2 ай бұрын
🙌🏽
@mahilettsegaw7175
@mahilettsegaw7175 2 ай бұрын
This is wt i want to say thank you
@yeneatube
@yeneatube 2 ай бұрын
ናቲዬ Respect🙏🙏🙏
@betieltsegaye4315
@betieltsegaye4315 2 ай бұрын
Thanks for today's Review 100% 👏
@mekdelawitehaile6850
@mekdelawitehaile6850 2 ай бұрын
Much Respekt Nati🙏🏽💚💛❤ Nr.1 my favourite KZfaq chanale 🎉
@tselotedaniel9343
@tselotedaniel9343 2 ай бұрын
ምርጥ ልጅ ነህ በርታ ከአደበትና ከእውቀት ጋር አድሎሀል ጠንክረህ ቀጥል እዳተ ያሉ ልጆች በኔ እድሜ አይቻለሁ በነሱ ነው የቀጠለውና እንደአንተ ልጆች አሁን በኔ እድሜ እዳይ የፈቀደልኝ በርታ ላገርህ 🇪🇹🇪🇹👌👌🇪🇹🇪🇹🙏🙏🇪🇹🇪🇹👏👏🇪🇹🇪🇹✌✌🇪🇹🇪🇹👋👋🇪🇹🇪🇹
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 2 ай бұрын
ውይ ናቲ አፌ ቁርጥ ይበልልህ የልቤን ነው የተናገርክልኝ ለሚኮ ፣ተባረክ እረ እነዚህ ምን ጠረጴዛ ጠራጊ ብቻ እነዚህ ሌላም ይጠርጋሉ
@addisaddis5350
@addisaddis5350 2 ай бұрын
Mature youtuber ❤
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z 2 ай бұрын
My favorite youtuber Great job . 😅
@fevenashenafi8753
@fevenashenafi8753 2 ай бұрын
ናቲ ምን አይነት ልጅ ነህ ትንታኔህ በእውቀትና በሚዛናዊነት ላይ የተመሰረተ ነው ።What a vibrant boy you are ❤❤❤❤
@fevendemelash2401
@fevendemelash2401 2 ай бұрын
Gena salaye like maregew ngers 👍
@user-us5nu5vj7d
@user-us5nu5vj7d 2 ай бұрын
Wooow!! Brother may GOD bless you. Specially I like the way you explain that guys...foolished curse
@henokbereket2478
@henokbereket2478 2 ай бұрын
አሆን እኮ ተፀኖ ፈጣሪው የተማርው ሳይሆን ደልብ መሀይም ሆኖል
@bailuhabte4896
@bailuhabte4896 2 ай бұрын
😂😂😂
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 2 ай бұрын
እውነት ነው😂😂😂😂
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 2 ай бұрын
በጣም😂😂
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn 2 ай бұрын
ይህ ማህበረሰብ ፈርዶበት ማንም እየተነሳ አፉን ይከፍትበታል ....
@muletessema8231
@muletessema8231 2 ай бұрын
Your reactions are great , deep and entertaining too, keep up bro!
@wintabelaytesema3242
@wintabelaytesema3242 2 ай бұрын
Nati, today you did good job respect .The group of this Administration all of them thinking money can do everything but let's see What will come in the future 😊
@azitabxe3380
@azitabxe3380 2 ай бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም አገላለፅህ ተመችቶኛል እረ ወይኔ😂😂😂😂😂
@Robely-v9b
@Robely-v9b 2 ай бұрын
ጎበዝ በርታ!
@deepblue-jx3zu
@deepblue-jx3zu 2 ай бұрын
nice speech man ❤
@natnaeltagesse5661
@natnaeltagesse5661 2 ай бұрын
You're critical observer & I'm your appreciator in this regard.
@fano-ry6xu
@fano-ry6xu 2 ай бұрын
Good job Natish
@negatutesfahun6107
@negatutesfahun6107 2 ай бұрын
Egziabehire yeseteh!!!!!
@bebebi09876
@bebebi09876 2 ай бұрын
I really like your reactions , you have good insights
@TAM-iq9kj
@TAM-iq9kj 2 ай бұрын
I admire you and your intelligence .Good job!
@ZekariyasYohannes1313
@ZekariyasYohannes1313 2 ай бұрын
Natty, I have subscribed to your channel since 2010, and today I see how wise and logical you are. I really loved this video. Thank you!
@yeabsirall5887
@yeabsirall5887 2 ай бұрын
ያነተን reaction video ሳይ podcast የማይ ነው ሚመስለኝ your perspective is just fire with humor keep it up nati
@yemaryamlij2780
@yemaryamlij2780 2 ай бұрын
😂😂😂😂ayyy nati
@user-pk2bq7qr2p
@user-pk2bq7qr2p 2 ай бұрын
😂😂😂 امين
@NinaEt807
@NinaEt807 2 ай бұрын
I'm so proud of you bro ❤
@daboss2003
@daboss2003 2 ай бұрын
ብዙ የ አምሮ ደረቅ አዉቃለው፣በስማም የዚህ ሰዉየ የዓምሮ ግን ይለያል
@joechen6510
@joechen6510 2 ай бұрын
Thank you Natty!!
@add.2917
@add.2917 2 ай бұрын
Thank you, brother
@Dagi.emma.b.etu111
@Dagi.emma.b.etu111 2 ай бұрын
ናቲ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ እርግጥኛ ነኝ ሁሌም ላይክ አደርግሀለው ትመቸኛለህ
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 2 ай бұрын
ውይ ናቲ አፌ ቁርጥ ይበልልህ የልቤን ነው የተናገርክልኝ ለሚኮ ፣ተባረክ እረ እነዚህ ምን ጠረጴዛ ጠራጊ ብቻ እነዚህ ሌላም ይጠርጋሉ ፣ ጠሚውን የገለፀበት ፐ አውሮፕላን የለ መኪና የለ አላለም !አብይም ማድረግ ይፈልጋል እኮ ግን ህግ የሚባል ነገር አለ ለዛ አይቻልም አይችልም ምድረ መሃይም 😊😊
@joechen6510
@joechen6510 2 ай бұрын
GOOD JOB TODAY
@edentsegaye5707
@edentsegaye5707 2 ай бұрын
bright mind! keep it up
@agegnehudemewoz975
@agegnehudemewoz975 2 ай бұрын
My bro as far as entertainment is concerned you are An Ethiopian Dave Chappelle 🎉
@SimegnKebede-wh5fj
@SimegnKebede-wh5fj 2 ай бұрын
You so funny 😂😂😂
@sepinademese
@sepinademese 2 ай бұрын
እረ እሄ ሻይ ከቤት ዳቦ ከጎረቤት እየበላ ያደገ አፈር ነዉ ,እንኩዋን መክሰስ😂😂
@amiesayase926
@amiesayase926 2 ай бұрын
ወይኔ ናቲዬ ስወድክክክክክክ ሁሌ አመለካከትክን ሳላደንቅ አላልፍም የልቤን ነው የምትነግርልኝ ከፍ በልልኝ ወንድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-yh4lj7rh3w
@user-yh4lj7rh3w 2 ай бұрын
Nati we love your videos so we need see tolo tolo eshi
@abdulkerim6336
@abdulkerim6336 2 ай бұрын
nice broo
@ermiasaynekulu2628
@ermiasaynekulu2628 2 ай бұрын
Mayeko ooooooo😂😂😂 yegenezebe dehe serito yageghale 😂😂😂 😂😂
@Ah-he1uq
@Ah-he1uq 2 ай бұрын
Gerrrrrm yalegn hulum shechew tefalew alalem 😂😂😂😂endew betam grrrrrrrrrrrm!!!!!! Badonet
@SameAssege-nw6ly
@SameAssege-nw6ly 2 ай бұрын
ብሮ እነዚህን ትላም የትላም ልጆች ቀናቸው ደርሷል
@tesfayemulatie5426
@tesfayemulatie5426 2 ай бұрын
Tebarek
@ethiobright
@ethiobright 2 ай бұрын
Nati please start a Podcast. You are the perfect person for it!
@user-yf1pi8it8h
@user-yf1pi8it8h 2 ай бұрын
Brilliant and funny 🎉
@kassarahel29
@kassarahel29 2 ай бұрын
ዋው የማይሰማ የለም
@ermiaszewdie7413
@ermiaszewdie7413 2 ай бұрын
አንተ ልጅ እይታህ በጣም ቆንጆ ነው የተየህ ዩቱበር ነህ
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro 2 ай бұрын
Best reaction always ዱሮ ሰብለ በቀለ አንተ ትንሿ ማህደር ተው ቪድዮቼን አትለጥፍ ስትል ነበር የማስታውስህ 😂 ያኔ ቁም ነገር ያለህ አይመስለኝም ነበር but keep it 👍
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 2 ай бұрын
አረገንሀል እናመሰግናለን ጥሩ ነዉ በረታ ማይኮ ተብዬዉ ኮተት ተወዉ ይሔ ቀፎ
@mekonnenyirgu1078
@mekonnenyirgu1078 2 ай бұрын
" ባሪያ አይግረፍህ "
@chilltop5_
@chilltop5_ 2 ай бұрын
fire word broo
@samuelwoldemilchael4834
@samuelwoldemilchael4834 2 ай бұрын
You the real man
@abrhamehailu1991
@abrhamehailu1991 2 ай бұрын
"ጠ ጠ" ጠረጴዛ ጠራጊ 😅😅😅😂
@user-bf5ds5xv3l
@user-bf5ds5xv3l 2 ай бұрын
Peace nw ✌️ bro
@negus17
@negus17 2 ай бұрын
I respect u nati ...❤
@mihiretbekalu5123
@mihiretbekalu5123 2 ай бұрын
ፍርፋሪለቃሚዎች ሲገርፉህ ያማል ጌቶቻቸውንም ለማስደሰት ጭምር ስለሆን ከላይ እንደውረደብትደበደብ ይሻላል ድንቅ አገላለፅ ነው በርታ እይታህ ደስ ይላል
@haileyesusyeneabat4893
@haileyesusyeneabat4893 2 ай бұрын
Thank you !!
@Ruthhenock
@Ruthhenock 2 ай бұрын
በጣም ጐበዝ ነክ ምልከታክ እና ማብራራትክ 😮😮
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 2 ай бұрын
ናቲ ዛሬ አደነኩህ።ሚኪ ማይኮን ግን በዚህ በወረደ ስብህናው አላውቀውም ነበር ስሰማ ደንግጫለው ማለቴ እኔ ማይኪን የማውቀው ሃገርሽወዳድ ለተቸገረ ደረሽ ለህዝብ ትልቅ ክብር ያለው ስነስርሃት ያለው ወጣት እንደሆነ ነበር የማስበው ወይ ጉድ ብቻ በጣም ይገርማል
@YeMareamLij
@YeMareamLij 2 ай бұрын
ሚኪ ማይኮ ክፋ መንፈስ ገብቶብሀል እመነኝ አብዝተህ ፀልይ ዉድቀትህ ይከፋል ሰዉ ሁን ተመለስ... ጌታ ይድረስልህ😭😭😭🙏🙏🙏
@fozia1239
@fozia1239 2 ай бұрын
ሚኪ የም ትባል ጉንዳን የዩቱ ለቃቃሚ ቀንህን ጠብቅ የናቅኽው ሕዝብ ይህ ቀን ሲያልፍ በፈላ ዘይት ዬጠብስሀል ጠብቅ አንተ ለቃቃሚ ።
@Casablanca198
@Casablanca198 2 ай бұрын
ናቲዬዬዬ የምወድህ በምክኒይት ነው 😍😍 ላስ ላስህ ሲመቸኝ ኩሩ አስተዋይ ጨዋ ልጅ ነህ ቀጥልበት እንወድሀለን🥰🥰🥰🥰
@user-cf2qx9tg1p
@user-cf2qx9tg1p 2 ай бұрын
ውይ ናትዬ የዛሬው ትንተናህ አንደኛ
@liya20009
@liya20009 2 ай бұрын
Wise ❤
@user-kw5yh2oj2j
@user-kw5yh2oj2j 2 ай бұрын
U r definitely correct
@user-qn3jr9zd4u
@user-qn3jr9zd4u Ай бұрын
አደይ፡😂
@hiwetegizaw4183
@hiwetegizaw4183 2 ай бұрын
Best comment thanks for that, respect!!!
@endalezewedie594
@endalezewedie594 2 ай бұрын
Natty, I appreciate you.
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn 2 ай бұрын
ናቲዬ ይመችሽ የእውነት እኮ ነው ሲጀምር ያለው እሚለውን እኔም እያሰብኩ ሲቀፍ እኮ የሠው መልክ እንኳን የለውም ማሪያምን አሁን እንኳን የኢትዬጵያ ሕዝብ አብልቶት አጠጥቶት እማይወዛ አመዳም የአመድ ከረጢት😮😮😮
@hilinaseifu469
@hilinaseifu469 2 ай бұрын
Agreed about Miko mike 😊
@awolfentaw8735
@awolfentaw8735 2 ай бұрын
በጣም የገረመኝ ኢትዮጵያ ን እሚያክል አገር ሸጦ አንድ 10 የባህር ላይ ወንበዴዎች የሚወሯት ደሴት ነው የሚገዛው;አይ ኩላሊት 😢😢😢😢
@Damo6345
@Damo6345 2 ай бұрын
Liju min yarege yale derjaw dereja yestiew hizbu chalut engdi yemanini ye kusle layi kuncha mani teketeyi aleshi any way brother geletsashi kegebaw Tru shoot nw 👏👏 dro bota seto misemachiew sw nw chigir yalebet social media atekakemachin betam asafari ena aseferi nw
@SeniyeGebriel
@SeniyeGebriel 2 ай бұрын
"ጠረጴዛ ጠራጊ" ይሜ ናቱዬ የልቤን ተናጋሪ😂😂😂🙏💝
@emawede2064
@emawede2064 2 ай бұрын
Yeleben new yetenefesekelgn what can I say brother just thank you!!!
@dawitdavo
@dawitdavo 2 ай бұрын
ናቲዬ አክባሪሕ ነይ በርታ
@sara.tmariam1527
@sara.tmariam1527 2 ай бұрын
Ewnatekenew new natty tebarek
@ElehamAli
@ElehamAli 2 ай бұрын
kkkkk❤
@wondwessenseyfu1042
@wondwessenseyfu1042 2 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነሽ
@user-wn3rh9vw9u
@user-wn3rh9vw9u 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ድፈረትክን እወደዋለሁ በተለይ ማይኮ አሁን ባደረገው ነገር ተገርሜ ነበር ቫስተር ነኝ" አለእና አገር ስለመሸጥ ማን ፈቀደልክ ሲባል በግድ አሰኬዳለሁ ሲል የድድብናውን ጥግ ቃልአይገልፀውም
@user-mz5gq7hp7q
@user-mz5gq7hp7q 2 ай бұрын
ሁሌ ትመቸኛለህ ናቲ ቆጠብ ያልክ ወጣት ነህ ጎበዝ
@biniyamalamerew2899
@biniyamalamerew2899 2 ай бұрын
Amen natisha🎉
@EleniMekonnen
@EleniMekonnen 2 ай бұрын
በዚህ ንግግርህ ሰብስክራይብ ለማድረግ ተገድጃለሁ በርታ ናቲሻ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 2 ай бұрын
ደረጄ እኮ እውነተኛ ሚስቱ ናት ሰዎችዬ ሰላም ናቲሻ ጠፋህ እኮ❤
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН
ቢሊየነር ምንቴና ስቱድዮ ውስጥ ያልተጠበቀ ክስተት 29 September 2022
1:45:44
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 356 М.
ከኢትዮጵያ ወደ ሲዊድን እንሂድ II Ethiopian vlog#1
15:49
ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder
Рет қаралды 30 М.
Cậu bé tốt bụng khi có người anh tốt | 111
1:01
Ông Lùn Vlog
Рет қаралды 7 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 5 МЛН
Cậu bé tốt bụng khi có người anh tốt | 111
1:01
Ông Lùn Vlog
Рет қаралды 7 МЛН
😁💸 @karina-kola
0:16
Andrey Grechka
Рет қаралды 4,6 МЛН
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,5 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 2,1 МЛН