No video

kuriftu ምርጥ ጊዜአሳለፊን

  Рет қаралды 68,258

Natty Tube

Natty Tube

Күн бұрын

Kuriftu ምርጥ ቀን አሳለፊን#entertainment #ethiopian #funny #ሰብስክራይብ #prank #subscribe #like #subscribe #comedian_eshetu ‪@NahiTube1‬ ‪@helutube‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@haileyeroyal2127‬

Пікірлер: 822
@HeluTube31
@HeluTube31 11 ай бұрын
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ አሚን በሉ💜💖💞💝💛💛💛💛❤ 🙏🙏
@user-nx2np5vf4h
@user-nx2np5vf4h 11 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@CellCell-ec1so
@CellCell-ec1so 11 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏 yen konjoo
@SofiaMohammed-nj1xc
@SofiaMohammed-nj1xc 11 ай бұрын
አሜን3❤❤❤❤❤❤
@tehonmama8764
@tehonmama8764 11 ай бұрын
አሜን አሜን
@bitewm7998
@bitewm7998 11 ай бұрын
አሜን
@WiaTube770
@WiaTube770 11 ай бұрын
የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💖💜💝💛❤💘💞
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 11 ай бұрын
አሜንንንን
@zaboraa32
@zaboraa32 11 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@user-tc9xn4sj6x
@user-tc9xn4sj6x 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@user-eh1hg6si7r
@user-eh1hg6si7r 11 ай бұрын
አሚንንንንንያረብ
@admaadma1906
@admaadma1906 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯✅
@HaymiTube138
@HaymiTube138 11 ай бұрын
የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ እህቶቼ ከመዳም ኩሽና ይገላግላችሁ💞💖💜💝💛❤
@bitewm7998
@bitewm7998 11 ай бұрын
አሜንንንንንንን
@fatoomaasafa6419
@fatoomaasafa6419 11 ай бұрын
አሚንንንን
@rahamauae2283
@rahamauae2283 11 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@user-eh1hg6si7r
@user-eh1hg6si7r 11 ай бұрын
አሚንንንንያረብ
@tadelatube4375
@tadelatube4375 11 ай бұрын
የእውነት ሳርየ ስድት ምርር ብሎኛል ሀግረ ሰላም የለም😢😢😢
@makdessbpower4676
@makdessbpower4676 11 ай бұрын
ምሲክኖች እኛ የማዳም ቅመምች መቸነዉ የሜሞላልን ሰላም ለአገራችን ለኢትዮጵያ
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 11 ай бұрын
😢😢❤❤❤ዬእኔ ውድ አሚንንን
@seadagyu1503
@seadagyu1503 11 ай бұрын
ዝም ብለሽ ሽቅይ እኛ ነን የምንበልጥቸው ማር
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 11 ай бұрын
ናቲ መልካም ሰው ቃልህን አክበርሀል 🎉🎉🎉🎉 ጎበዝ አምሳያህን ያብዛልን እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ❤❤❤❤❤
@merytakele4335
@merytakele4335 11 ай бұрын
ናቲ ከምታስደስተኝ ነገር በጣም በጣም በጣም ሔሉ ሔሉ ሔሉ ሔሉ ስሞ ከአፍህ ላይ አይጠፋም የፈለገ ብታደርግህ ሒሉ ሒሉ ሔሉ በቃ ሔሉሉሉሉሉሉሉሉሉሊ ይመችህ አቦ
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 11 ай бұрын
አው❤❤❤❤
@madina3096
@madina3096 11 ай бұрын
ታድላቺሁ በግዚያቺሁ ፈታ ብላቺሁ በቃ😊❤አለንጂ እኛ የማዳም ቅመሞች ከሰው ሀገር ተመልሰንኳን የቀልባቺን አይሞላም የሚያስለቅሰን አይጠፋም ምን ሁነነው😢
@bizu831
@bizu831 11 ай бұрын
አይዞን😢
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 11 ай бұрын
አብሽሪ ውዴ ለሁሉም ግዜ አለው ❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 11 ай бұрын
አይዞን ዉዴ
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 11 ай бұрын
አይዞሽውዴ
@fyoriamengedye9421
@fyoriamengedye9421 11 ай бұрын
እረ አይዞን እኛም አንደ ቀን አለ በእግዚአብሔር ሀይል🙏
@rgebeytube
@rgebeytube 11 ай бұрын
ዋውውውው እደዚህ ስትሆኑ ነው የምታምሩት ዋውው በሉ በትቱ ❤ 👍🙏🙏
@mdalli3716
@mdalli3716 11 ай бұрын
😍😍😍😍
@asdfaaa8876
@asdfaaa8876 11 ай бұрын
እኔ የሠለቸው ፍራካቸው ነው
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 11 ай бұрын
​@@asdfaaa8876እንደኔ ማንም ላይ ሰለማይደርሱ ማለትም የማያሰፈልጋቸዉን ነገር ሰለማያወሩ የነሱ ፕራንክ ያሰደሰተኛል የኔ አሰተያየት ነዉ
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 11 ай бұрын
ከታደሉ አይቀር እድህ ነው የኔ አዳም የት ነህ እደዝህ ካልዝናናህ እዳትመጣ😂 እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
@HeluTube940
@HeluTube940 11 ай бұрын
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏❤❤❤❤💜
@tehonmama8764
@tehonmama8764 11 ай бұрын
አሜን አሜን
@eid8059
@eid8059 11 ай бұрын
አ ሚ ን 😢
@temima-hq3bl
@temima-hq3bl 11 ай бұрын
አሚን
@asdfghj4994
@asdfghj4994 11 ай бұрын
አሜን
@mekdesmatiyos
@mekdesmatiyos 11 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤❤ amen 🙌
@bestebeste9913
@bestebeste9913 11 ай бұрын
አሁንስ እኔም የናፈቀኝ ክስደት ተመልሼ ይሔ ነገር ነው የናፈቀኝ ስላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን
@b.p8546
@b.p8546 11 ай бұрын
ሄሉየ የኔ ማር በጣም ነዉ የምወድሽ አታልቅሺ የኔ ዉድ አንቺ የሚያስለቅስሽ አዉቀዋለሁኝ በኔ ሁሉ ስላሳለፍኩት አይዞሽ ሄሉየ አብራችሁ እንድትኖሩ ምኞቴ ነው አይዞሽ የምትደሰችበት ጊዜ ረጅም አይሆንም አሁን በቅርብ ነዉ።
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 11 ай бұрын
በትክክል ግን ደሰታሽ ሁል ጊዜ በለቅሶ አትግለጭ ሁሉ ነገር እንደተመኘሽዉ ይሁንልሽ ኤሉ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 11 ай бұрын
​@misrakakalu2206የሷ መልክ የራሷ ነዉ ማንንም አይነካም ምነዉ?
@bikib4975
@bikib4975 11 ай бұрын
አዉ ብዙጊዜ ሤቶች ሥነወድ ከዉሥጣችን ነዉ እሡ ደሞ ቢወዳትም እደሣ አይደለም ቆይምንችግር አለዉ የሚወዳት ሤት ናት አብራ መኖር ትፈልጋለች እሺብሎ ቢኖሩስ አብሮ እየሠሩ አይደል እንዴ ደሥታ ቢሠጣት አይወዶ ምንም ቢወዱን መወደዳቸዉን ካወቁ ዘጠና ፐርሠንት ይቀንሣል መዉደዳቸዉ ሄሉ ቆፍጠንበይ ካቺም መቶ እኳን ሊያረግልሽ ፍቃደኛ አይደለም እራሥሽ ጠብቂ ዉዴ
@meronbazu1508
@meronbazu1508 11 ай бұрын
ዋው እንዲህ ስትሆኑነው የምታምሩት ደስታችሁ እየበዛ እየጨመረ ይሂድ ተባረኩ እወዳችሆለሁ❤❤❤❤❤
@astuastu9903
@astuastu9903 11 ай бұрын
እኔ እንደዚህ አይነት ፈታ በአይኔ ላይ ጮልሎል የመዳምዬ ምርጦች እሄ አመት አገራችን ሰላሟን አምቶልን ገብተን ብትን ምንልበት ዘመን ያርግልን
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 11 ай бұрын
አሜን
@user-md4mh6iy3v
@user-md4mh6iy3v 11 ай бұрын
ዋውውውው እደዚህ ሰትሆኑ ነው የምታምሩ ደሰሰሰሰ ይላይ ይመቻች የኔ ዎች🥰🥰❤✅✅✅✅🌼🌼
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 11 ай бұрын
ሁለት ሺ አሰራ ስድስት የሂሉ ጪህት ይዝ ጠፋ አልህምድልላ በዚው ቀጥይበት
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p 11 ай бұрын
😂😂😂😂በጣም
@narditube4378
@narditube4378 11 ай бұрын
እስኪ ያስቀጥለት ባሉ 😂😂😊
@lailakeder7551
@lailakeder7551 11 ай бұрын
ክክክክክክክክ ትክል
@lailakeder7551
@lailakeder7551 11 ай бұрын
ክክክክክክክ ትክክል
@mekdesmatiyos
@mekdesmatiyos 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-vj6xm2xm6g
@user-vj6xm2xm6g 11 ай бұрын
አደዚህ ነዉ የሚያምርባችሁ❤❤❤ናታየ ሞርጥ ሠዉነህ❤❤❤እዳተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
@fjdgxhdf9161
@fjdgxhdf9161 11 ай бұрын
ቃልህን አከበረክ ጎበዝ❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 11 ай бұрын
በቅንነት ደምሪኝ የኔ ዉድ
@user-fl6zs3hb5n
@user-fl6zs3hb5n 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ፍቅራቹ ያብዛላቹ ደስ ሲትሉ❤❤❤❤❤
@hayatmohammad9102
@hayatmohammad9102 11 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁን ይጨምራላችሁ እደሱነው የሚያምርባችሁ❤❤❤❤❤
@TigsetTamera
@TigsetTamera 4 ай бұрын
በጣምታምራላችሁ,ፍቅራችሁእሰከመጨነሻይሁን❤❤
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 11 ай бұрын
ዋዉ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን እመብረሀን ትጨምርላችሁ እኛንም በስደት አለም ያለነዉን የረፍት እንጀራ እግዚአብሔር ይስጠን አገራችንን ሰላም ያርግልን እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
@RashedRm
@RashedRm 7 ай бұрын
❤❤❤❤😂
@hhbh8909
@hhbh8909 9 ай бұрын
አሁን ደሞ ሁለተኛ ቃላ አለብህ ቀለበት ማሰር አለባችሁ 👈👈😘😍
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን ትላንት ከማልቀስ አልፈሽ ወደ ደስታሽ መምጣትሽ በእውነት ደስ ብሎኛል ሁሌ ሳቁልኝ
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hgyy2926
@hgyy2926 11 ай бұрын
ኣነስ ክፈትወኩም ምዓት እዩ ፍቅርኩም የብዙሓዮ የኔ ቆናጆ ❤❤❤❤❤❤
@fyoriamengedye9421
@fyoriamengedye9421 11 ай бұрын
አነለ😊
@hgyy2926
@hgyy2926 11 ай бұрын
@@fyoriamengedye9421 ሕፍትኩም ካብ ትግራይ👑👑👑
@user-vb9iu1fk2r
@user-vb9iu1fk2r 11 ай бұрын
ዋላ ኣነ መራ አየ ዝፍትወም❤❤
@GudayTeshome-ro7hn
@GudayTeshome-ro7hn 11 ай бұрын
ዋው ውዶቼ ፍቅራችሁን እንደዚ ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤ውድድድ🎉🎉
@taibataibat8191
@taibataibat8191 11 ай бұрын
ዋውውውው እንደዚህ ነው የሚአመርበችሁ❤❤❤❤
@tinagetachew8302
@tinagetachew8302 11 ай бұрын
ውይ ስታስጠላኝ ስታልቀስ አያምርቡሽም እጭ አመሰግናለሁ ከማለት ማልቀስ ደረቅ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 11 ай бұрын
መስከረ ም 2እኮነው እሺ ያለችክ ዓመ ታቹን በደማቁ ሳታከብሩ ብቻፍቅር ሰላም ይብዛላቹ ናti ቃልህን ዓከበርክ ጌታ ያክብርህ ሔሉ ከናti ጋር ስትጣይ ጠላቶችሽ ይደሰታሉ ስለዚ ተረጋጊ በዓዲስ ዓመት ዓዲስ ል❤️ብ ይስጥሽ ጭቅጭክ ካንቺ ይራቅ 😘😘😘😘😘
@user-xn5kr9oh1z
@user-xn5kr9oh1z 11 ай бұрын
አሜን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 11 ай бұрын
በቅንነት ደምሪኝ የኔ መልካም
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 11 ай бұрын
አሜን አሜን እዉነት ነዉ👌👌
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 11 ай бұрын
ስትጣሉም ስትዋድድም ኢያምጣነው 😂😂😂😂
@mizanteklab1718
@mizanteklab1718 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-gj4eu2uo9x
@user-gj4eu2uo9x 11 ай бұрын
እንደዚህ ስትፋቀሩ ደስስስ ትላላችሁ ስትጣሉ ግን ታናድዳላችሁ አሁን ጎበዛችሁ ታይማችሁን ኢንጆይ አድርጉ ምክንያቱም እንኩዋን ለፀብ ለፍቅርም ግዜ የለንም እንኩውን እግዚአብሔር እምላክ ፍቅራችሁን መለሰላችሁ
@Cookie17554
@Cookie17554 11 ай бұрын
ስታምሩ እውነተኛ ፍቅር ለዘላለም ያቆያችሁ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 11 ай бұрын
አቤት ስታምሩ እደዚህነዉ የሚያምረባችሁ❤❤❤
@tiruwerkchikula9459
@tiruwerkchikula9459 11 ай бұрын
ድሮም ወንዶች አራሳችውን በጣም መካብ ይወዳሉ 🤣🤣🤣❤️💕❤️
@AlmAlamm-cm2ny
@AlmAlamm-cm2ny 8 ай бұрын
😍ይመቻቹሁ ዋውበርቱሁ
@sanialula1174
@sanialula1174 11 ай бұрын
❤❤❤እናንተ የሚያምርባችሁ እንደዚህ ስትሆኑ የሚያምርባችሁ አይለያችሁ
@tsehaybahta2010
@tsehaybahta2010 11 ай бұрын
ናትዮ በጣም የሚያምረው ባሕሪሕ ነው ያለሕ እና እግዚአብሔር አይቀይርብሕ ያለው የቤተሰብ የጔደኛና የአፍቅረኛ አክብሮት በጣም ያስመሰግንሐል አይቀይርብሕ ጌታ ይጠብቃችሁ እወዳችዋለሆ እንጆይ አርጉት
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 11 ай бұрын
በለው ወይዘሮ ሄለንም ይሄኑ የፈረደበት ጥፍር ቀጥላለች አይይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሄሉየ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@bestebeste9913
@bestebeste9913 11 ай бұрын
ፍቅራችሁን እስከ መጨርሻ ያብዛላችሁ
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 11 ай бұрын
ይመቻችሁ ግን ቤተሰብ አይቆጣም ሽማግሌ እንኳን ሳይልክ😁
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 11 ай бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ዉዴዋ
@beauty0503
@beauty0503 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@merimaendris8385
@merimaendris8385 11 ай бұрын
ማሻአላህ ❤ ደስሲል
@kerya649
@kerya649 11 ай бұрын
ዋዉ ደስ ሰትሉ የኔ ዉዶች ሄሉ ናቲ❤❤🥺🥺እኔም ሀገሬ ገብቼ እደዚህ የምሆንበት ቀን ናፈቀኝ🥺🥺
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 11 ай бұрын
በቅንነት ደምሪኝ የኔ ዉድ
@eyugeru9039
@eyugeru9039 11 ай бұрын
😢me Too
@user-gk8dd2wy6o
@user-gk8dd2wy6o 11 ай бұрын
በስንት እልቅሻ የመጣ ደስታ😂😂😂😂
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 11 ай бұрын
አገራችን እማ አርጋለች የለለ ሠላም ብቻ ጠፋእጂ ያርብ አገራችን ሰላምን አምጣልን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 11 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@etheth9843
@etheth9843 11 ай бұрын
ተለምኖ ያዝናና ስው ናቲ 😂😂😂
@amalali9768
@amalali9768 11 ай бұрын
ፍቅራችሁ እውነት ከሆነ ደስ ይላል! ድራማም ከሆነ ቀጥሉበት. ይህን ልበል ሄለን ወርቅ የሆነች ልጅ ነች ጥሩ ነብስ ያላት ቀና ልቦና ያደላት ይህንን አንተ ብትለው ደስ ይለኛል. ከላይ ከሚታየው ሳይሆን ውስጣዊ ውበቷ ይልቃል አስተዋይ ነች. ካየሁት ነፍሷ ሁሉን ነገር የመሽከም አቅም ያለውና በራሷ የምትተማመን ሴት ናት❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 11 ай бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ማሬዋ
@amalali9768
@amalali9768 11 ай бұрын
Why are you blocking the reply? You don’t have self confidence. Brother take it easy.
@loulouat3694
@loulouat3694 11 ай бұрын
እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ውዶች
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 11 ай бұрын
መቶ ሺ እናስገባቸው
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 11 ай бұрын
ናቲ ኤሉ በጣም ደሰ ትላላችሁ እንደዚህ ሰትሆኑ ያምርባችኋል ናቲ ጎበዝ ቃልህን አክብረህ ሳቋን ሰለመለሰክላት በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ በርቱ ኤሉ በርቺ እግዜብሔር ሞር የምተሳስቡበት ጊዜ ይሁንላችሁ ❤❤
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 11 ай бұрын
ዎውውውውውውው እግዚአብሔር ፍቅር ይስታችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️ሄሉ $ናቲዬ 👍👍👍ጃግና 👌👌👌👌👌👌
@saddawly7503
@saddawly7503 11 ай бұрын
እኔምለው አናተልጆች አሁን ምን ያህል ደስታቢኖራችሁነው አገር ተጨንቃ ወገን እየተራበ በዝህ ሰአት ወደየፈጣሪያችሁ በመጮሀችሁ እናተ ትጃጃላላችሁ መከራ ግዴታኮ በናተ መድረስ አይጠበቅበትም እረጋበሉ በጣም ልታይ ልታይ አበዛችሁ መገን አገሬ እደዚህ እዝላልነት በዝቶነው መከራሽ አልቅ ያለው አረ እደዚህ የምትዝናኑበትን ለተራበ ለተቸገረ እርዱት ለነገው ቤታችሁ ይቀመጥላችሆል አሁን በዚህ ሳአት ዱአና ጿለትእጅ እደናተ መሰሎቻችሁ በየሚዲያውና በየመኪናሙገዱ መዘላዘል መጃጃል አያስፈልግም አገር ሰላም ሲሆን ነው መግናናት መደሰትም የሚያምረው በልክሁኑ መጨረሻችሁ ለቅሶ እዳይሆን አትገራፈጡ እዝላል ምነው የአገሬ እናቶች ልጆቻቸውን በየመኪና ሙገዱ ሲዘላዘሉ ሲጨማለቁ ዝም ይላሉ አረ በልክ ሁኑ እዳታለቅሱ ፈጣሪን አታስቀይሙ አይ እምየ ኢቶጵያ የጋጠወጥ ማአት በከሉት አገሬን እምየ
@EtneshAlmanio-fj8xg
@EtneshAlmanio-fj8xg 11 ай бұрын
ዋውውው ያምራል ሀገሬ 💚💛♥👌 አድራሻውን ካወቃቹ ፃፉልኝ ውዶች ከስደ መልስ ፍታ ልበል 💃💃ግን ከማን ጋር😁
@newcyberia3330
@newcyberia3330 11 ай бұрын
betkekil nati eyenorn nw lifen matatam balekibet layi lerasik gize mestet 👍new❤
@bazakason8474
@bazakason8474 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አይለያችሁ እሰከመጨረሻው ናቲ ቃልህን አክብረህ ስለወሰድካት እናመሰግናለን
@semiranegash
@semiranegash 11 ай бұрын
አንድ አልጋ ላይ ታድሮ ከዛስ😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 11 ай бұрын
ይቦረሻላ😉
@user-oy3bh9pr5z
@user-oy3bh9pr5z 11 ай бұрын
ምንም አላረግንም😂😂😂
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 11 ай бұрын
ያሳዩሽ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 11 ай бұрын
​@@mhsenailmhsenail2098ጫማ ነው ሚቦርሸው ክክክክክ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 11 ай бұрын
የተለያየ ክላስ ነው የያዙት😂😂😂
@kisanetghebre8901
@kisanetghebre8901 11 ай бұрын
በፍቅርና ትዳር ሂወት መዝናናት ደስ ይላል
@youtube3789
@youtube3789 11 ай бұрын
ናቲ ሄሉ እንካን ስላም መጣችሁ ስወዳችሁ ከልቤ ❤❤❤❤❤
@zinash2771
@zinash2771 11 ай бұрын
Weye nati mojo ayaculege bezawem mecete yebelacu❤❤❤❤
@bitewm7998
@bitewm7998 11 ай бұрын
ይመቻችሁ በቃ እደዝህ ነው የሚያምርባችሁ❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
ደብረዘይት አገሬ እኔ ሳልዝናናብሽ ከአገሬ ወጣው ወይ ስደት 😢😢ከዚም ቢገባ እኮ ትዝም አይለኝም እውነት እንዲህ ሰው ስዝናን ያስቀናኛል 😂
@taibamohammed7008
@taibamohammed7008 11 ай бұрын
ዋውውውውው እድህ ነዉ የሚያምርባችሁ
@user-js1vb8rg4y
@user-js1vb8rg4y 6 ай бұрын
ሄሉ አኮ የዋህ ናት ወላሂ በጣም ሰለምወዲህ ነዉ ደጎሞ ቶለ የሚከፊት
@memi443
@memi443 11 ай бұрын
Wow betame yamral Good
@misraktadese7280
@misraktadese7280 11 ай бұрын
ሄሉ በጣም ነው የምወድሽ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 11 ай бұрын
ዋውውውው ደስ ትላላችሁ እስቲ ለንኛም ቀን ይውጣልን ❤❤❤❤
@mabu4825
@mabu4825 11 ай бұрын
እኛ ያመዳም ቅማሞ ማቼ ይሁን ያሚያልፍልን ሁሌ ማደም ኩሺና በስር ብር ቶብ በምደም ኩሽና አሁንስ ሚሪሪ ብሎኛል😢😢😢😢😢
@user-ix7si4ju3m
@user-ix7si4ju3m 11 ай бұрын
አታሽላዬ ሽልጥልጦች
@kunfeyekunsubhanallah
@kunfeyekunsubhanallah 11 ай бұрын
የመዳም ቀመሞች አላህ ስደትን ገላግሎን በሀገራችን ላይ በደሥታ የምንኖር ያድርገን ያረብ
@user-yl2xw4wn1u
@user-yl2xw4wn1u 11 ай бұрын
አሚንንን አሚንንንን ወላሂ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 11 ай бұрын
አሜንውዴ😢
@EteneshSolomon-bl4vw
@EteneshSolomon-bl4vw 11 ай бұрын
Ede edet honu new yememn felgow ede lija atncanchu tgab weldu kebdu egizabher fikerchin ye bezalchuuuuu❤❤❤❤❤❤❤
@lonymimi5154
@lonymimi5154 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ሀገራችንም መዝናኛው ያመራል ሀገራችን ሰላም አረግልን 😢
@mesertkifle233
@mesertkifle233 11 ай бұрын
ዋውወወወወወ እንዲ ነው የሚያምርባቹ ከምር ደስ ትላላቹ❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 11 ай бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ዉዴዋ
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 11 ай бұрын
ዋው ቃልህን አከበርክ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 11 ай бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ማሬዋ
@nasanate8410
@nasanate8410 11 ай бұрын
ስታምሩየኔፍቅሮች,ፍቅራቹንያብዛው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 11 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@amalali9768
@amalali9768 11 ай бұрын
ተመልካች የተስማውን ስሜት እንዲገልፅ ባታግድ ደስ ይለኛል. እንደዚህ አላችሁኝ እያልክ የስውን ሀሳብ ለማጣጣል አትሞክር. የውስጥህን የምታውቀው አንተ ነህ. ደጋግመህ ስለምትለው ነው ይህንን ሀሳብ የፃፍኩት.
@miserakbelay3433
@miserakbelay3433 11 ай бұрын
እወዳችሀለሁ እንዲህ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@hannahanna6712
@hannahanna6712 11 ай бұрын
Welcome my sweetheart 🥰
@RayaTube-ur6lw
@RayaTube-ur6lw 11 ай бұрын
ሄሉ ትንሽ ወፈር በይ ቀጮ😂❤❤❤
@sahadasahada9026
@sahadasahada9026 11 ай бұрын
አሰተዋይ ልጅ ነህ
@Tizita341
@Tizita341 11 ай бұрын
Wowwwww michit yibelachu nati & helu egna sidetegnoch hagerachin metem feta yeminl yargen ❤
@FgXg-kr6ih
@FgXg-kr6ih 11 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያሣምርላችሁ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@user-nr3nv8kr5w
@user-nr3nv8kr5w 11 ай бұрын
መሻአላዛሬበፍቅርነዉይኽነዉየሚያምርባችሑ
@newcyberia3330
@newcyberia3330 11 ай бұрын
sint medbachu nw gn yehedachut eski lemanakewu asawukun egna akimachin kefekede ke madam chikchik singelagel feta endinil😍😍😍😍🤣🤣❤❤
@MaskaramMamo
@MaskaramMamo 11 ай бұрын
wawawa ❤ nati edzi new ymiyamrbachu
@KamarKamar-ve1it
@KamarKamar-ve1it 10 ай бұрын
ይኔዉ ምችነዉ ይትነክ አተ ገልቱ😢😂😂😂😂😂❤
@kubratadesse7978
@kubratadesse7978 11 ай бұрын
ወይኔ እንደት እንደሚያምርባችሁፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤❤
@shetaantoun1392
@shetaantoun1392 11 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ፍቅር ያላችሁ የአመር የወን ❤️❤️
@MeazaDesta-nv8of
@MeazaDesta-nv8of 11 ай бұрын
በናታችሁ ስንት ከፈላችሁ እኔም መሄድ እፈልጋለው ግን በጣም ውድ እየመሰለኝ ጓጉቼ ቀረሁ ስንት ቀን እንደቆያችሁ እና ወጪያችሁን ብትነግሩኝ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 11 ай бұрын
እያመሩኝ መጡ ደስ ብሎኛን
@HamiTigrweyti-do2mi
@HamiTigrweyti-do2mi 11 ай бұрын
ናትየ ትሸርት የኩፉ መንፈስ ምስል አለው አቃጥለው በማርያም ናትየ በጣም ነው አምወድህ ሄሉየ ደሞ ናቲ የሚለብሰው ልብሶች በደምብ መከታተል አለብሽ ናትየ ዶሞ ሄሉ የምትለብሶው ልብስ ማስተዋል አለብህ በተረፈ በጣም ነው አምወዳቹ ሃሚ ከትግራይ ነኝ💝💝💝
@user-on2yw1pt2k
@user-on2yw1pt2k 11 ай бұрын
WOW ደስ ስትሉ ፍቅር እኮ ናቹ የዘላለም የድርግለቹው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👑👑💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ከልጆቸቹ ጋር ወደ ፊት ምኞቴ ነው❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yasmeenyasmeen3728
@yasmeenyasmeen3728 11 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ እህቴ❤❤
@alemsahay9579
@alemsahay9579 11 ай бұрын
ምርጦች ሁሌም ሳቁልን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 11 ай бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ቆንጆ
@user-js1vb8rg4y
@user-js1vb8rg4y 6 ай бұрын
ዋዉ አዲዚህ ፍቀራቺሁን አጣጥሙ በአላህ አትጣሉ አና አትቀናኑ አረጋ በሉና ተጨዋቱ
@jrhrhhhdhddh8906
@jrhrhhhdhddh8906 11 ай бұрын
ታምራላችሁ እኳን ታረቃቸሁ ሄለን ጥርሰሽን አሳስሪዉ ሀሪፍ የሀንልሻል
@wibserawerkuwibserawerku2640
@wibserawerkuwibserawerku2640 11 ай бұрын
ዋዋዋዋዋውውውውውው በጣም ደስ ይላል ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salamsami1988
@salamsami1988 11 ай бұрын
Kkkkkkkk😅 aye hali azenanashi yemir
@asdfaaa8876
@asdfaaa8876 11 ай бұрын
❤❤እኔ 6 አመታችን ከጓደኛየ ጋር ከሆን ግን ሣምንት እንኳ ተጣልተን አናቅም❤❤
@birtukantube8571
@birtukantube8571 11 ай бұрын
በፍቅረኚነት ነዉ 6አመት አይከብድም
@asdfaaa8876
@asdfaaa8876 11 ай бұрын
@@birtukantube8571 አይገብድም ውዴ ከተዋደድሽ ትጠባበቂያለሽ ነገሮች እሥተሚሥተካከሉ አሁን ግን ወደ መጨረሻል እየቀረብን ነው ከፈጣሪ ጋር
@user-pf7jm9ms8r
@user-pf7jm9ms8r 11 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤እንኳን ደስ አለሽ
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 94 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
ሄሉ በድንገት ያዘቺኝ አለቀሰች
23:04
Natty Tube
Рет қаралды 38 М.
ሶማሊያ  ለጦርነት  ተዘጋጀች  ግብፅ  ለሶስተኛ  ጊዜ  ዛተች
8:16
ግዕዝ መዝናኛ እና ዜና
Рет қаралды 3,1 М.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 94 МЛН