"ናይጄሪያዊ ፍቅረኛዬን የወደድኩት ማግባት ስለማይፈልግ ነው እምንገናኘው ስንፈላለግ ብቻ ነው"ዲጄ ሊ

  Рет қаралды 323,544

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

2 жыл бұрын

#Ethiopa#"ባል ማግባት አልፈልግም አራት ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ"ዲጄ ሊ

Пікірлер: 1 300
@muluaragu116
@muluaragu116 2 жыл бұрын
እኔ ትዳር እፈልገለሁ ፈጣሪ መልካም ትዳር ይስጥሺ በሉኝ እስቲ 😍
@mimiimim8287
@mimiimim8287 2 жыл бұрын
መድሀኔ አለም ይስጥሺ
@ephremhaile5555
@ephremhaile5555 2 жыл бұрын
አለሁ እኔም እፈልጋለሁ
@monamona9259
@monamona9259 2 жыл бұрын
እመብርሀን የልብሽን መሻት ትፍፅምልሽ እህቴ
@saranelson4210
@saranelson4210 2 жыл бұрын
@@ephremhaile5555 😂
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
የወንድ አያነላ ነው ሴት እንድትጠላ ሚያደርጋት ፀበል ውስዶት
@hitykassahun72
@hitykassahun72 2 жыл бұрын
"አላገባም" ከማለቷ ጀርባ በርግጠኝነት ህመም ቁስል ክህደት የልብ ስብራት በራስ አለመተማመን ተስፋ መቁረጥ..... አለ እህቴ የተሠበረ ልብሽን የሚጠግን መልካም ትዳር ይስጥሽ 💚
@katkat4374
@katkat4374 2 жыл бұрын
የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።
@habtamuzekariyas9362
@habtamuzekariyas9362 2 жыл бұрын
Wow 100%
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
እውነት ነው ነገ በልጆቻችን ምን እንደሚደሚደርስ አናውቅም። የፌሚኒዝም ጀርባው አደጋ ነው።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
ወንድ ዛር አያነጥላ ሚባለ ሴት ሆና ወንድ ልሁን የሚል ፀባ አመል እንድትያዝ ያደጋል ፀበል መወስድ አለባት አለበዚ ሌዝብያ / ጌዬ መሆ አያቀር የዘፈ የሃጥ ውሃ ሲወስድ እያሳሰቀ ነው
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 2 жыл бұрын
Lasbian nat
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ትውልዱን ምን ልታስተምሩ ነው የምትጋብዟት ሁሉም ነገር ለዛውን ያጣበት ጊዜ ላይ መድረሳችን ያሳዝናል
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
ፆታዊ ማንነቷ የጠፋባት እና የሷ ባልሆነ መንገድ በድረቅና ለመጓዝ የምትፉጨረጨር የሩቅ መንገደኛ !!! አለማግባት አለመውለድ 101% መብት አለሽ እውነታው ግን በግድ ሆነሽ ያልተፈጠርሽውን ልሁን ብሎ ከፈጣሪ ጋር ግብግብ ላይ ነሽ ማለቴ ነህ
@jghjfh7892
@jghjfh7892 2 жыл бұрын
ትክክል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
በፆታዋ ኩርት ያለች ሴት ናት:: እናትም መሆን የምትፈልገው ለዛ ነው:: በሴቶችና በሴትነትዋ በጣም የምትኮራ ሴት ልጅ ናት:: አስተዳደግዋ በቃ እንደዚህ ነው::
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 ቶባኪ አትለኝም በሴትነቱ እሚኮራ እማ እናቃለን አናቅም እንዲ ምነው ባክህ ለዚ ነዋ የፆታ ዲሶርደር በሽተኛ የሆነችው አንድ ሴት ሴትነትዋን እምትወድ ሴት ወንድ ለመሆን አትጥርም እሱብቻ ሳይሆን አክቶ ሁሉ ያልተፈጠረችበትን ልትሆን እምትዳዳ ከቱ ሰው መሳይ ሰው ነች ። እሱንም ፈጣሪ ከረዳት ካረገዘች ነው ሴትልጅ በሀገራችን በባህላችን እንደዝች አይነት ሴት የለችም በርግጥ አንድ ሰው መሆን ሚፈልገውን መሆን ይችላል 101% መብቶ ነው ግን በፆታዋ ኩርት ያለች ሁለተኛ እንዳትል እንዳትይ በፆታቸው እሚኮሩ ሰዋች አታቂም አታቅም ማለት ነው ብዙዋችን መጥቀስ ይቻላል አንድ እውነት አለ አራስዋ ወይንሽት (ዲጄ ሊ) እምታቀው እውነት ህብረተሰቡ ሰለሚያግላት በሌላ ነገር እምትሽፈፍነው ሀገራችንም ሰለሚወገዝ ጭምር አሁንም ቢሆን መብቶ ነው ። አደለም ሌዝቢያን ለምን ትራንስ ጀንደር አትሆንም መብቶ ነው እውነታው ግን ከላይ እንደጠቀኩት ነው ። እየመረረህ ዋጠው ውጪው እስቲል 102% መብቶ ነው ።
@degaregetezzera733
@degaregetezzera733 2 жыл бұрын
ሰውን ከነፍላጎቱ ማክበር አይሻልም ውዴ።
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
@@degaregetezzera733 ሰውን ከነፍላጎቱ አከብራለው ። 101% መብቶ መሆኑን አስረጭ አስቀምጫለው ግን ስህተት መሆኑን መናገሩ ክፈት የለውም ምክንያቱም አምላክ ሲፈጥረን ሴትን ሴት አድርጎ ወንድን ወንድ አድርጎ ነው መፀሓፉም ሲናገር ሴት ልጅ እንደወንድ አትሁን ይላል በእስልምናም በክርስትናም አምላክ ልጅትዋን ሴወንድ አድርጎ አልፈጠራትም 100% ሴት ናት ግን በራሳችን የፆታ ዲሶርደር በሽታ ስንመታ እንደዚ ነው ምንሆነው እንጂማ እኔ ምንም ሰላልኩኝ እሚለወጥ ነገር የለም መብቶን አከብርላታለው ።
@bettyk215
@bettyk215 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመልስሽ ሰዶማዊነት ነው እግዚአብሔር ነው ልጅ የሚሰጠው ጋብቻም የእግዚአብሔር ፀጋ ነው እድሜም ያልፋል በውነት ልብ ይስጥሽ እጅግ አሳዘንሺኝ በጣም Confiused ነሽ ዛሬ የሚስቁልሽ እየሳቁብሽ መሆኑን አላወቅሽም
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ምኑ ነው ከሰዶማዊነት ጋር የሚያያዘው? ጏደኛዋ ወንድ ነው እሷ ደግሞ ሴት ናት:: እንደው የማይሆን ነገር አትቀባጥሩ:: በሴትነትዋ በሴቶች የምትኮራ ልጅ ናት:: እባካችሁ ክፉ አትናገሩ
@fefe7047
@fefe7047 2 жыл бұрын
Tekekel Fetaree yeker yeblat
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ismUn8SYqM2zeZs.html
@helenberhe8645
@helenberhe8645 2 жыл бұрын
tsegurwa eko min aynet set endehonech ynageral
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 tu zegi nati wera lyaweme feqernawa naygeryawe tu nagerywoce mefese albacewe be eysuseme😏😏
@tewedroswelel136
@tewedroswelel136 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ ስንቶቻችን ነን የእናት የአባት ጭቅጭቅ ሰምተን ተሳቀን ያደግነዉ አሁንስ በትክክል የአባት የእናት ፍቅር አይቶ ማነዉ ያደገ እህቴ እራሳችን እንፈትሽ እህቴ እወድሻለሁ
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን ክፉ መናገርም መጥፎ ነው ነገ በቤተሰቦቻችን ምን እንደሚፈጠር ስለማናውቅ
@endrisebrahim6818
@endrisebrahim6818 2 жыл бұрын
እንደምታረጅ አሰቢው እንደዚህ እንደሆንሽ አትቀሪም የተሰጠሽን ፀጋ በደስታ ተቀብለሽ ኑሪ ይሄ የውሸት ደስታ ነው
@frehiwottamru7003
@frehiwottamru7003 2 жыл бұрын
so true
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
ትክክል ነክ አሁንም እኮ አረጀች እኮ 😀 የሰት ልጅ እድሜ ገደብ አለ እኮ 😊
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Awo . artificial desta newu ahuni yemitnorewu
@abebayishak6298
@abebayishak6298 2 жыл бұрын
Tifit yalsh enocent
@gddfds520
@gddfds520 2 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ያርግላቹ የሷን አስተሳሰብ የምትቀበሉ ሰዎች ተጠንቀቁ ሲጀመር የሴት ወግ የላትም ዛሬ የምኖርበት ሀገር ቤተሰብ ማለት ሴት እና ወንድ አደለም እየተባለ ነዉ ሴትና ሴትም ወንድና ወንድም እያሉ ነዉ ነገ ኢትዮጵያ ላይ እደማይሆን እየተጠራጠርኩ ነዉ!!!
@floweradds3460
@floweradds3460 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤗🤗🤗🤔
@marthakasey1201
@marthakasey1201 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሲስቱ ዲጄ ሊ እኮ ሌዝብያን ናት የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ናት እኔ በቅር በደንብ ነው የማውቃት ከነ ሚስቶቻ
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 2 жыл бұрын
@@marthakasey1201 አለባበሷ እራሱ በደንብ ግልጽ ነዉ እግዚአብሔር ሀጢያተኛን አይጠላም ሀጢያቱን እንጂ በጣም ያሳዝናል ከፈረንጆች ጋር ነዉ ያደኩት ስትል ሰምቻታለሁ እነሱ በደዛ የሚመጡት እንደዚ ያለዉን ሀጢያት ለማስፋፋት ነዉ
@elseweddddy5036
@elseweddddy5036 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@getayalewe1009
@getayalewe1009 2 жыл бұрын
Do not judge. Are you a holy and perfect person?
@Furgosefer
@Furgosefer 2 жыл бұрын
ነፃነቷ ደስ ይላል ምርጥዬ ልጅ ናት የራሷ ስታይል አላት መብቷም ነው ይመችሽ ሊዬ
@Furgosefer
@Furgosefer 2 жыл бұрын
@Habesha Sword ግብረሶዶምን እምነቴም ባህሌም አይፈቅደው እሺ መብቷ ነው ማለቴ ያሰድበኛል የሸርሙጣ ልጅ ገብረሰዶም መሆኗን በምን አወክ በአለባበስ እንደምትለኝ እገምታለው ደደብ ስለሆንክ ከሸርሙጣዋ እናትህ ጋር ቡና እየጠጣ ስድብ ነው የተማርከው
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 8 күн бұрын
በነሱ መንገድ ምርጥ አራዳ ማለት ለኛ ምርጥ ፋራ ናቼው ለኛ ምርጥ አራዳነት ብሎ ማለት ፈጣሪ የተቀደሰ ሰው አርጎ ሲፈጥረን ከሰው ወደ እንሰሳ ወደ ሰይጣን ሳይሆን በጠፈጠርንበት ሰው ሆነን መገኜት ነው ያራዳ ልጅ
@Menelik27
@Menelik27 2 жыл бұрын
የፈለገችውን ትሁን የራሷ መብት ነው። ምክንያቱም በሰው ተፅህኖ ሰው መኖር የለባትም። ቢመቻትም ባይመቻትም የወደፊት የህይወት ጉዞዋ የራሷ ነው ይህን ለማወቅ በቂ ዕድሜ አላት። ተዋት ብዙ ግዜ የኛ ህዝብ እኛ እንወስንልሽ የሚለው ነገር አለ።ማንም የራሱ ነፃነት ሊኖረው ይገባል!!
@mekdestayewegener2029
@mekdestayewegener2029 2 жыл бұрын
ማንም ሰለማንም አያገባውም መብት የሚባል ነገር አለ ሊ ይመችሸ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ትክክል ውዴ ነይ ደምሪኝ
@frehiwetsolomon3936
@frehiwetsolomon3936 2 жыл бұрын
Yes
@meri8794
@meri8794 2 жыл бұрын
ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ ሠው እንዲ መስመር ሲስት እንደፈለገው ይሁን ማለት ።!!!
@yeneneshtadesse1088
@yeneneshtadesse1088 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ በነፃነትሽ እየኖርሽ ልጅ ግን ሊኖርሽ ይገባል የወለደ አባት ይሆናል የማሳደግ አቅምና ጤና ይስጥሽ ዋናው ነገር የአንቺ እናት መሆንሽ ነው :::
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 2 жыл бұрын
😀😀ምን ብየ ልኮምት ዝም ልበል😀😀
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 ታሰቃለች ለመጀመርያ ሳያት ወዲ መሰላኝ በሆላ ነወ የወኩት
@abebagetu7412
@abebagetu7412 2 жыл бұрын
እውነት ነው ምን ይባላል ዝምምምም
@elhamelham4917
@elhamelham4917 2 жыл бұрын
እኔም ዝምልበል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-we8hi9ws8z
@user-we8hi9ws8z 2 жыл бұрын
ይሻላል ገሌቴ
@Mekdubye
@Mekdubye 2 жыл бұрын
😂😂😂እኔም ዝም አልኩ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ደስ ትላለች:: በጣም ሰው ታከብራለች:: ስለሰው ልጅ ክብር በኩራት መናገር የምትችል ሴት ናት:: አዎ ልጆችን ለያይቶ ማሳደግ ትልቅ ተፅእኖ አለው:: እንደምንናገረው አይደለም:: ትልቅ ክፍተት አለው:: ለልጆችም ያው ቤተሰብ ሲባል አንድ ቤተሰብ ማለት ነው:: በጋራ የሚጠበቅ የተከበበ ማለት ነው:: በውጭ ሀገር ምናምን የምትባለዋ ነገር እውነቱን ለመናገር ውሸት ናት:: ያውቃሉ ልጆች በቤተሰብ ማደግ እንዳለባቸውና የአባትና እናት ተለያይቶ መኖር ችግር እንዳለው:: ይህንን መካድ አይቻልም:: ስለዚህ የህብረተሰቡን ሀሳብ ዲ ጄሊ ይገባታል ብዬ አስባለሁ:: ከመንፈሳዊ ነገርም አንፃር ባል ከሚስቱ ይጣመራል ይላልና:: ስታይሏን ልጆችዋ ላይ ባትጭንባቸው ደስ ይለኛል:: ልጅን መስመሩን በአግባቡ ማሳየት የግድ ያስፈልጋል:: ግዴታ ለወደፊቱ ልጆችዋ ላይ ቁምጣ መጫን የለባትም:: በሁሉም እንዲዋቡ ማድረግ ያስፈልጋል:: ምክንያቱም ግዜው አስፈሪ ስለሆነ ልጆች ከመንገድ እንዳይወጡ ሴትዋን ሴትነትዋን ወንዱን ወንድነቱን እንዳይረሳ ወይም እንዳይጥል በጥበብ ልታሳድግ ይገባታል:: በተረፈ እኔ ዲጄሊ ትመቸኛለች:: በሴትነትዋ ስለምትኮራ ታስደስተኛለች!! እሰማለሁ ኢንተርቪዎቿን::💚💛❤️
@KkksaaKksaa-fv1qr
@KkksaaKksaa-fv1qr 2 жыл бұрын
አለማግባት መብቶ ነዉ ከዛራ ወንድ ይቅርባት የኔ ጀግና
@ruthasres491
@ruthasres491 2 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩሽ ውስጥሽንም ላይሽም ነፃነትሽን የገለፅሽበት መንገድ ከ20 አመት በፊት ልክ እንዳንቺ ወንዳወንድ፣ ደፋር ሙሉ በራስ የመተማመን ስሜት ነበረኝ 90% ጓደኞቼ ወንዶች ነበሩ ሁሉንም የምወደዳቸው ጥሩ ጎደኞቼ ቤተሰቦቻቸውም የሚወድኙን የምወዳቸው ነበሩ ።ፍላጎቴ ማግባት አልፈልግም ልጆች ግን እንዲኖሩኝ እፈልግ ነበር ።የነበረኝ ስብዕና እና ህሊና ንፁህ ነበር።ነገር ግን አሁን ሙሉ በሙሉ ወደ ሴትነት ከአለባበስ አካሔድ ተለውጫለሁ ።የነበረኝ አመለካከት በልጅነት ብስለት ያልነበረበት ነበረ ።መፅሐፍ ቅዱስ መማር ስጀምር ትክክለኛ እውቀት ሳገኝ አምላክ ከሰው ልጅ የሚፈልገው አንዱ ትዕዛዛቶቹን እንድንጠብቅ ነው ።ስለዚህ ሴት ስለሆንኩ ፀጉሬን ማሳደግ ቀሚስ መልበስ አመለካከቴን ማስተካከል በተጨማሪም የእኔ ጥረት ተጀምሮ የአምላክ መንፈስ ታክሎበት ለመቀየር ችያለሁ።ኮሜንት ሰጪዎች የተሳሳተ አመለካከታቸውን ሳነብ አዘንኩልሽ በተለይ ከግብረሶደማዊነት ጋር ሲፈርጁሽ በጣም ነው ያዘንኩት ።ብዙ ብዙ ማለት ይቻል ነበር ።ስለንፁህ አስተሳሰብሽና ቀና አመለካከትሽ ወድጄሻለሁ ።
@user-gg1le4pu3p
@user-gg1le4pu3p 2 жыл бұрын
በራስዋን የምተማመን ሴት ትመቸኛለች ይመች ኦቦ ተመቼሽኝ ዘናም ታዴርጋለሽ ሰላምሽ ይብዛ
@melatsoymelat6463
@melatsoymelat6463 2 жыл бұрын
በራሷ ምትታማመን ሴት ደስ ትለኛለት ዲጄሊ እወድሻለው
@bogtb9261
@bogtb9261 2 жыл бұрын
እግዜር ይታረቅሽ ይች አይነቷን ነገር ቀድመን አውቀናል መንገድ ጠራጊዎች ለጥልቁ
@addisaddis3562
@addisaddis3562 2 жыл бұрын
አሁን ትውልድ ምን ይማር ብላችሁ ነው በየቦታው እምታቀርቧት? ሶስት ሰባት አስጠምቋት ይዛችሁ ይልቅ ማፈሪያ ምርጥ ጠንካራ ደፉር ሴት እያላችሁ የምትኮምቱ ኮማቾች መርምሩ እራሳችሁን ጀግናና ጠንካራ እውነተኛ እንስቶች ሞልተውናል።
@degaregetezzera733
@degaregetezzera733 2 жыл бұрын
ይመችሽ ነፃ ሰው። የራሱ ሕይወት ግራ የገባው ሁላ አራሚ መሆን ሲዳዳው ይደንቃል። ብዙ የማይገጣጠሙ አስተሳሰቦች ቢኖረንም ነፃ ግልጽ የሆነ አስተሳሰቦችሽ ይመቹኛል። የአባትሽ ደሞ አድናቂ ነኝ።
@meri8794
@meri8794 2 жыл бұрын
ይሄ እኮ ነፃነት አይደለም የራሷ መንገድን ትታ በሌላው መብኳኳት ነው
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Who is her father?
@menaljemal1199
@menaljemal1199 2 жыл бұрын
በጣም ሀቀኛ እና ንፁ ልብ ያላት ሴት ናት ቀኑን ሙሉ ብሰማት አይሰለቸኝም አምላክ ይጠብቅሽ እወድሻለሁ
@metasabiaaddisu8706
@metasabiaaddisu8706 2 жыл бұрын
ይሄ የሠይጣን ሐሳብ ነው ንሥሐ ጊቢ እግዚአብሔር በፈጠርሸ ቦታ ላይ ሁኚ
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ይች ሴት ጸበል ብትሄድ ይሻላታል እንደ ወንድ ነው አክት የሚያደርጋት
@lulbahrishaebya8572
@lulbahrishaebya8572 2 жыл бұрын
Ena mn chegr alew democracy alachu adn baregat mn cheger alew
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
tikikel mefesu gebtobatale tu ene edzi ayneti sewe aymecneme lbona yesxati tu😏😏
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 2 жыл бұрын
እረ እኔስ ሳያት ለዝቢያንነው የምትመስለኝ እንደ ጉድ ትቀፈኛለች
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 жыл бұрын
አገሬ ኢትዮጵያ ስንት ችግር, አለባት!! ህታለም ስላቺ ማግባትና ልጅ መውለድ ምን አገባን ቆንጅዬዬ 🙍 ዋናው ለአገራችን ሠላም ፍቅር አንድነትን እግዚአብሔር ይስጣት
@katkat4374
@katkat4374 2 жыл бұрын
የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 жыл бұрын
@@katkat4374 ይቅርታ የሰው ልጅ ዲቃላ አይባልም ሁላችንም የአምላክ ፍጡር ነኝ
@katkat4374
@katkat4374 2 жыл бұрын
አስተሳሰብ እንጂ ሰው አይደለም የተቃወምኩት !!! ጥላችን ከስጋ ከደም ጋር አይደለም !!!
@mikiman8543
@mikiman8543 2 жыл бұрын
ወንድምህ ናት እንዴ?😂
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 жыл бұрын
@@mikiman8543 ደውለ ጠይቃት😀
@nanatiye6844
@nanatiye6844 2 жыл бұрын
እንደ ልብስሽ ውስጥሽም ነጭ እንደሆነ ሣይታለም የተፈታ ነው ሊዬ ጌታ ፈቅዶ አራቱንም ልጆች ለማሣደግ ይሄ እስታይልሽን እንደማትቀጥይበት የምነግርሽ እርግጠኛ ሆኜ ነው እና ካሁኑ ተዘጋጂ እሺ?? እንወድሽ የለ? ❤❤❤
@tilecr7151
@tilecr7151 2 жыл бұрын
እድሜ አልናገርም ስትል ነው ሴት መሆንዋን ያወኩት 😂
@user-dg3ny5kr8l
@user-dg3ny5kr8l 2 жыл бұрын
😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
ክክክ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
😂
@zazarurumiki7560
@zazarurumiki7560 2 жыл бұрын
😅😅
@merimakemal560
@merimakemal560 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@Love-iq3ms
@Love-iq3ms 2 жыл бұрын
I pray for her to find her identity in christ ❤️
@mayafekadu6670
@mayafekadu6670 2 жыл бұрын
@Amazing videos around the world u should only speak for yourself. Not for Chirst..u don't know you or her is more loved by Christ...and u are judging
@mayafekadu6670
@mayafekadu6670 2 жыл бұрын
@Amazing videos around the world i wonder how many things u have done which is not on the right path....worry for yourself.
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 2 жыл бұрын
እስራኤል ዳንሳ
@bobbybuilder9126
@bobbybuilder9126 2 жыл бұрын
Yes amen
@Love-iq3ms
@Love-iq3ms Жыл бұрын
@@mayafekadu6670 do you know the meaning of judging? The Judgment that we are not to do is executing someone for their sins or condemning them to hell for it lesson and learn 💗
@herdejasumaya8007
@herdejasumaya8007 2 жыл бұрын
እዚህጋ የሚቀረበው ለሰው የሚያስተምር የሕወት ታሪክ ያለው ነው እንጅ ከዚች ምን እንማር እግዚአብሔር ይመልስሽ እህቴ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
ሊያየ እድሜ ገዝቶሽ ፆታሽን የፈጣሪ ፀጋ ነዉ ብለሽ በሰትነትሽ ኮርተሽ ሴት መስለሽ ማያት ተመኘሁ
@shalomshalom7879
@shalomshalom7879 2 жыл бұрын
እዝግዬ መሃረኔ። ቆይታ ሴት ታገባለች። It's just soo obvious she's just the (L) word, we see it a lot here in the US and Europe. Lord have mercy on us.
@karimasedetube3154
@karimasedetube3154 2 жыл бұрын
እኔየ ባል አልፈልግም ግን አራት ልጅ እወልዳለሁ እምትለው አይገባኝም ካሊብ ላይ እምቀርቡት በሙሉው ባል አይፈልጉም ልጅ ግን መውለድ ግን ይፈልጋሉው እኔየን ያልገባኝ ሳያገቡው መውለድ ይቻላል እዴየ ??ወንዱስ እዴየት አምኖው ግንኙነት ይጀምራል
@h.shebeshe3065
@h.shebeshe3065 2 жыл бұрын
በጣም አዝናለሁ ምንም የበሰለ ሰው አመለካከት የላትም በህልም ወሰጥ ያለች ትመስላለች በቃ ሴት እግዚያብሄር ሲፈጥራት ከሴትነት ባህሪ ጋር አብሮ ነው የፈጠራት በምንም ተአምር ከተፈጥሮዋ ውጪ አታምርም እና እህቴ አታምሪም ወደማንነትሽ ተመለሺ ሰታወሪ እራሱ ባለማሰተዋል ነው የአይምሮ ብስለት የለሽም
@nemonaalem4471
@nemonaalem4471 2 жыл бұрын
May Lord be with you my dear sis . What a loss. i hope you see yourself the way God sees you.
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
በራሷ የምትተማመን ምርጥ ሳቂታ ነች ይመችሽ
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 2 жыл бұрын
በራሳ ብትተማመንማ ሴትነቷን ተቀብላ ትኖር ነበር በራሷ በሴትነቷ ስለማትተማመን ሁሉ ነገሯ ወንዳወንድእስታይል👎
@seadamekonnenasfaw5706
@seadamekonnenasfaw5706 2 жыл бұрын
ሁሉም በቦታው ሲሆን ደስይል ነበር ይች ያለመንገዷ ፈጣሪዋ ያደላትን ትታ ሌላ ለመሆን የምትታገል ምኗነው ደስ የሚለው
@txm8826
@txm8826 2 жыл бұрын
ክክክክ ተሳስተሻል ምኑዋ 👊👊👊
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 2 жыл бұрын
ሊ ይመችሽ ፡ ይሄን ህዝብ አንጫጪው ፡ 😂 የኛ ሰው እኮ ለየት ያለ ሰው የፃ የሆነ ፡ ግልፅ ሚናገር ፡ መብቱን የሚያውቅን ሰው ፡ አይመቸውም 😂አስመሳይ ስለሆኑ እኮ ነው ፡ ወይ ሊያዬ ፡ ይመችሽ ❤ አንዳንዴ ሴታሴት አለመሆን በራሱ ነፃነት ነው ፡ የምንም ነገር እስረኛ አይደለችም natural done 😘❤😍
@katkat4374
@katkat4374 2 жыл бұрын
የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ ይመችሽ። እውነትሽን ነው። መብትሽ ነው እንደፈለግሽ እህቴ።
@elseweddddy5036
@elseweddddy5036 2 жыл бұрын
አይባልም ሴትነትዋን መውደድ አለባት
@ethiopiakonjo9534
@ethiopiakonjo9534 2 жыл бұрын
ሴት የሚመስል ነገር ምንም አላየውም ጌታ ሆይ ሴት መሆን ደስ ይላል ግን የሴት ወግ መጠበቅ ነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው እኮ እዚ ጋር መተው ስለሷ እትት ይላሉ የራሳችሁን ገበና ብታዩ ጥሩ ነው ምንም ብትል እሷ መብቷ ነው እሷ እንደውም ሚዲያ ላይ ታዋቂ ስለሆነችና ስላወራች ነው ስንቶቻችን አለን አይደል እንዴ በየ ቤታችን አስቀያሚ ማንነት ይዘን የምንዞር ቤት ይቁጠረው so ሰውን ጃጅ ማድረግ መጀመሪያ እራሳችንን ከማየት ይጀምራል!!!
@selamselamselamawit9368
@selamselamselamawit9368 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እትት የሚሉት ጋር ነው ስንት ጉድ ያለለው እሷ ዘመናው ስለሆነች ነው ፈታ ብላ እምታወረው
@biniyammebratu507
@biniyammebratu507 2 жыл бұрын
ሀሳብ አስተማሪ ሲሆን ይደገፋል የማያስተምር ሲሆን ይነቀፋል እንጂ ማንም judge ማድረግ አይችልም የልጅቷ ሀሳብ ግን አስተማሪ አይደለም።
@feranmekunna2651
@feranmekunna2651 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን በብዛት ቢያንስ ግብረ ገብ አለን አዲስ አበባ መምጣት ማለት ደግሞ የነፃነት ሰውን ማጀዘቢያ አይደለም ለማንም ምሳሌምመሆን አትችልም ጎንደር ማለት ደግሞ ሴት ልጅ እንደዚህ እንደፍየል አትለፈልፍም ሴት ማለት እራሱ በዛ ማህበረሰብ በጣም ክብር ነች ክለብ መውጣት መጨፈር ሴትነትን መጥላት የድድብና ጥግ ይህ ነፃነት ሳይሆን ሰይጣናዊነት ነው እርኩሰት አመንዝራነት
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
በትክክል 😀አይገርሙም
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
@@selamselamselamawit9368 እኮ በጣም ይገርሙኛል እዚ መተው ልክ እንደ ጨዋ እንደ ሴት አክት አድርጊ ምናምን እያሉ አቃቂር ሲያወጡላት
@hiwotyiqetilal6528
@hiwotyiqetilal6528 2 жыл бұрын
እህቴ አሳዘንሽኝ ፈጣሪ ይመልስሽ ከማስመሰል ደስታ ያውጣሽ
@user-in5yl8co9w
@user-in5yl8co9w 2 жыл бұрын
በግድ ወንድ የወንድ ፆታ ይኑርኝ የሚል ግብግብ ይዛለች አላህ ውብ አርጎ ፈጥሮሽ የወንድ አቛም ይኑርኝ ትያለሽ አላህ ይጠብቀን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ይሄ "በራስ መተማመንሽ ፣መብትሽ ፣ይመችሽ " የሚሉት እነሱ ልጆቻቸው እንዳንች ቢሆኑ ትመማላችሁ ወይ ?ቢባሉ በፍፁም ነው የሚሉ ።ስለዚህ የውሸት አድናቆትን ወደ ጎን አድርጊ 👏 ይህ ዘመናዊነትም ከላይ የጠቀስኩውቸውንም አይደለም ይህ ከውጥሽ ይትቀመጠ ልክ ነሽ የሚል እርኩስ መንፈስ አለ 👏 እግዚአብሔርን አንተ ስህተት ነህ እያልሽ ነውኮ እህቴ "፣መብቴ ነው!" በሚል ድርቅና እንዲህ ከድምፅ ጀምሮ የቀያየረሽ መንፈስ አለ ።ትክክል ነሽ አይደለችም የሚለውን ለማወቅ ለሳምንት ስገጂ፣ ፁሚ ፣መፅሀፍ ቅዱስን አንብቢ ያኔ ትረጃለሽ 👏 መምህር ሔኖክ ወልደማርያም፣ መምህር ተስፋዬ ፣ሐይለ ገብርኤል ... የመሳሰሉ ቻናሎች ላይ ገብተሽ ተማሪ 👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ። ሙዚቃን ባልደግፍም ቆይ ዲጄ ብትሆኝምኮ ከሙሉ ማንነትሽ ጋር መሆን ትችያለሽብ 👏
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
ግን ይችን ሴት ወጣቱ ትውልድ ከእርስዋ ምን ይማራል ብላችሁ ነው የምታቀርቡአት? ጥሩ ሴት ልትሆን ትችላለች፡ ግን ማንነቷ ተደባልቆባታል። የኢትዮጵያ ፈረንጅ፣ የምትናገረው በሀገሯ ታሪክ እና ስሜት ሳይሆን የፈረንጅ ኢንፍሉዌንስ ያጠቃት። ሌላው ልክ በአውሮፓ የፆታ ማንነታቸው ግራ የገባቸው ሴቶች አይነት፣ የሴት ወንድ ናት። ትንሽ ቆይታ ልጄን ከሚስቴ ጋር አሳድጋለሁ እንደምትል እጠብቃለሁ።
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 2 жыл бұрын
Yes💯✅
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 2 жыл бұрын
አምላክ ልብ ይስጥሽ እደው አምላክ አደፈጠረሽ ሴትንትሽን ብትጠቀሜበት ምናለ አይ አለቀስኩልሽ ምነው እህቴ ፈጣሪ አሳምሮ ፈጥሮሽ እዴት እደዜህ ትሆኛለሽ ወይኔ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ismUn8SYqM2zeZs.htmlያዳምጡ
@lifeat2401
@lifeat2401 2 жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ላይ አደለን ይኸው በሀገራችን እንደ ጉድ ፈሰዋል አሉ
@kidortube9750
@kidortube9750 2 жыл бұрын
ለራሥሽ አልቅሽ እናቱ ይህ ተፈጥሮ ነው አትቀባጥሪ
@katkat4374
@katkat4374 2 жыл бұрын
የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።
@luluhide5828
@luluhide5828 2 жыл бұрын
እስቲ ሴትነት ላንቺ እንዴት ነው?
@fhdfjj9256
@fhdfjj9256 2 жыл бұрын
ቶርቶራ እግሊዘኛው ላይክ ላይክ ነው የሆሽ ገገማ እድሜ ስትነው ስትባይ አባቴን ጠይቄ ምነው 50 ብትይ በችግር አለ በጣም ነው የምትደብሪው ሴት መሆንሽን እመኚ ወይም እደሌሎቹ አስቀጥይ ይናል ሸክሌክ ማስጡያ
@verahaile7521
@verahaile7521 2 жыл бұрын
እኔም በ30 አመቴ ሴት ልጅ ወልጃለሁ! እኔም ማግባት አልፈልኩ ነበር! ልጄን በደስታ ብዙ ሳይኖረኝ, ኑሮዬን ቆጥቤ, አንድ ሳልቸገር አሳድጌያታለሁ! ዲግርዋን ከ 3 እመት በፊት እና ማስተርሷን በስኮላርሺፕ አግኝታ, የሚቀጥለው ወር ትመረቃለች!! አሁን 26 አመቷ ነው! 22 ሀገሮችን በአለም ውስጥ ጎብኝታለች:: እግዚአብሔር ታማኝ እና ደግ አምላክ ነው:: እሱ የልብሽን የሚያውቅ አምላክ የልብሽን ይሰጥሻል!! እራስሽን 100% ሰጥተሽ የምታሳድጊያቸው ከሆነ, መልካም ነው😊 እኔ ልጄን አንድ ክፍል ውስጥ እየኖርን ምንም ነገር ሳያምርኝ, እሷ ት/ ቤት ስትሄድ ፖርት ታይም እየሰራሁ ሞግዚት ሳይዛት ቅዳሜ እና እሁድ, ላይብረሪ እና ሙዝየም በአውቶቡስ እና በእግራችን እየሄድን ነው ያሳደኳት!! እኔን ሆና ነው ያደገችው!! ልልሽ የፈለኩት, ከምንም በላይ እናት አባትም ሆነሽ እራስሽ ማሳደግ ትችያለሽ!! መልካም እድል😊
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 2 жыл бұрын
በፍፁም ያባትነትን ቦተ እናት መሸፍን አትችልም ልጂሺን ጠይቂያት ውስጦ ያባትነት ጥያቄ አላት ግን አንችን ላለማስከፍት ይሆናል ምንም ባይጎልባት እራሱ
@verahaile7521
@verahaile7521 2 жыл бұрын
@@hanahabtamu4302 እና? ህይወት ውስጥ ሁሉም ነገር 100% እንደፈለግነው አይሆንም!! ይሄንንም ተረድታው ህይወትዋን ቅሪታዋን በትቻላት አቅም አሸንፋ ድል ያረግችውን ተናግሬአለሁ!! ከአባቷ ጋር ምንም ቅራኔ ይላትም! በአመት 2-3 ጊዜ ይገናኛሉ!! ከኔም ጋር ሁሉንም ነገር ፊት ለፊት የምንነጋገር እናት እና ልጅ ነን!!
@helinabeletetekiwe3250
@helinabeletetekiwe3250 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️ እንኳን እግዚአብሔር ከነልጅሽ ረዳሽ መልካም ቃል ማበርቻ ለፃፍሽበትም እጅሽ ይባረክ የኛ ሰው ከአፉ ጥሩ ነገር ማውጣት ትቷል
@verahaile7521
@verahaile7521 2 жыл бұрын
@@helinabeletetekiwe3250 አይዞን💚💛❤️ ሁሉም ለበጎ ነው!!
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 жыл бұрын
"የሔ ሁኔታሽና አክትሽ እኔ በምኖርበት ሀገር ወይም ምዕራብያውን ብለው በሚጠሯት ምድር የሚኖሩ ሌዝቢያኖች ወይም የሴት ወንድሞቻችን አክት ነው" ሴቶች ሴትን ወደው ያገባሉ ይጋባሉ" ፈጣሪ ምህረት ያድርግላቸው" አቤቱ: ፈጣሪ ይድረስልሽ!!! መንፈሳቸውን ወይም የሌዝቢያንን ድርጊት ባአንቺ ላይ በግልፅ ሆኖ ይታያል ልኮንንሽ አይደል እግዚአብሔር ይድረስልሽ.
@Nardos217
@Nardos217 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔ እህት በየፀበሉ መናፍስቶች የሚገልፁት ሁኔታዎች ሁሉ ይታይባታል። ብቻ እግዚአብሔር ረድኤት ከዚህ ህይወት ያውጣት።
@peaceselam4562
@peaceselam4562 2 жыл бұрын
Zebaraki
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 2 жыл бұрын
Kebatari
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 жыл бұрын
@@bmshrassist5566 another gay.
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
እንዲ ሚያደርገው የቤተዘብ ዛር እንዲ ልጆችን ሲያድጉ ሕይወታቸው ዝብርቅርቅ ያደርገዋል ልጅታ ሴት ሆና ወን ፀባይ እንዲኖ የሚያደርጋት ወንድ ዛር አያነጥላ ይያባላል መምህ ተስፋኤ አበራ ()
@adiamissac896
@adiamissac896 2 жыл бұрын
ኡፍ ስታስጠይ !!! እንዳንቺ ያሉት ናቸው ትውልድ የሚያበላሹት!!! ልዮነትሸ ኮንፊደንስሽ ምናምን የምትሉ እቺ የመሰለች ሚስትና እህት ቢኖራችሁ ኖሮ ኣንገታችሁን ነበር የምትደፉት ። ልዮነት ራስን ባህልን ህብረተሰብን ከመናቅ ኣይጀምርም!! ኣለሁ ኣለሁ ኣወቅኩ ኣወቅኩ ማለት የት እንዳደረሰን ሁላችንም እናቃለን ። ይልቅ ዝቅ ብለን ኣባት እናቶቻችንን እንምሰለ። ቡና ለማጣጪ ለወሬ እንጂ ከዛ በዘለለ የሚረባ ህይወት የለሽም በየሚድያው ኣታናፊ ! በትልቁ ከዚህ ከተናወጠሽ የሊዝቢያንነት መንፈስ ልዑል እግዚአብሔር ያውጣሽ!!!
@Messi.afomiya21
@Messi.afomiya21 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ትያለሽ ይመችሽ
@mimia7202
@mimia7202 2 жыл бұрын
🤣🤣 ደስ የሚለው ነገር ወንድ እንደመምሰልሽ ወንድ መውደድሽ I like it 👍👍👍👍👍❤️
@solomonzereadawit7595
@solomonzereadawit7595 2 жыл бұрын
ካሌብ ይቺ ልጅ ታሳዝናለች የድሮ የሰፈር ልጅ የነበሩትን አይነት ናት ህክምና ያስፈልጋታል ለሙያዋ አድናቆት አለኝ
@genetberhe8035
@genetberhe8035 2 жыл бұрын
90% የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ያለበት የወደቀ ደረጃ ላይ ያለው በማያገባው እየገባ ነው። ምን አለ የራሳችሁ ህይወት ላይ ብትፈተፍቱ የሰው ህይወት ውስጥ ገብቶ እንዲ ናት እንዲ ነው እምንለው?? ምናለ ሁሉም የራሱን ህይወት ቢኖር ምንድነው እንደ ዝንብ ጥልቅ!!
@saranelson4210
@saranelson4210 2 жыл бұрын
Right you are 👌
@sosishow4635
@sosishow4635 2 жыл бұрын
ሂጂ ዝንብ
@yordanoshaile6338
@yordanoshaile6338 2 жыл бұрын
ሰታስጠላ፣ፍንዳታ
@bezawoucha5208
@bezawoucha5208 2 жыл бұрын
Thank you so much you so smart you so amazing you so sweet I like your confidence
@sofiaahamed2475
@sofiaahamed2475 2 жыл бұрын
አንች ያልሽው ሁሉልክ ነዉ ላንች ህይወትሽን እንደተመቸሽ ኑሪው ይመችሽ✌✌✌👍👍👌👌👊👊💪💪😍😍😍😍❤❤❤❤📯📯📯📯📯😎
@martamengstu2022
@martamengstu2022 2 жыл бұрын
እንዳሰሚ የኛ ሰዉ ምንም ብንሆን ማዉራቱ አይቀርም የተከበረ ትዳር ዉስጥ ገብተዉ ትዳርን መደበቂያ አርገዉ ቆሞ ቀር እንዳይባሉ ሳይፈልጉ አግብተዉ ዉጪ ከሚባልጉ አለማግባት ይሻላል መብትሽ ነዉ ምንም መሆንም ማለትም
@luluhide5828
@luluhide5828 2 жыл бұрын
ትክክል 👍 የኛ ሰው የማስመሰል ሂወት ለምዶ እውነት ይመረዋል
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
Brave and talented lady🙌🙌
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 жыл бұрын
she looks like lesbians ' come on "I am not judge her but fact.
@user-wy1sc9hz7s
@user-wy1sc9hz7s 2 жыл бұрын
አይይይይ ይሄትዉልድ ከተማሪ እስከመሀይም ተይዘናልእኮ መንፈስ ነው እሚጫወትብሽ እግዚአብሔር ይመልስሽ እህትአለም ጠላትንማወቅ እዴትመታደልነዉባሁ ኑሠአት ጠላትስላችሁሠዉእዳይመሥላችሁየሠዉጠላቱሠይጣንነዉ ዘመድካለ ፀበል አትወስዷትም እኛኮበቃአያልጋቁራኛካልሆንጤነኛነዉእምንመሥለዉአይይይሄትዉልድ😥😥
@user-zn9ht3bi3s
@user-zn9ht3bi3s Жыл бұрын
የከሠርሺ አኡዙቢላ ማርሀመክ ያረብ እዳተራህመት እጂ እደኛስራ ቢሆን ቀንእናሌቱን አይፍራረቅም ነበር ሱባሀነክ ያረብ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
ዲጄ ሊ እና ሀሊማ አብደረህማ የእኔን ሀሣብ ነው የሚገልፁት እና እወዳችኋለሁ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 እና እምስ በነፃ ብትሉም የምበዳቹ የለም እንደናንተ አይነቱን ቱ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
@@oromiyabirthoromo1916 ባለጌ ዘረኛ ሲጀመር እዳተ አይነቱን ዘረኛ ላይናችንም አናይህ ስርአት አልባ ነህ
@bbgl5736
@bbgl5736 2 жыл бұрын
ሌዝብያንነት
@kimo428
@kimo428 2 жыл бұрын
ይመችህ ብራዘር
@Belle-jv8nm
@Belle-jv8nm 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@toybaendrise1705
@toybaendrise1705 2 жыл бұрын
😅😅😅
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 2 жыл бұрын
😂😂😂
@eyea7297
@eyea7297 2 жыл бұрын
እስኪ አንድ ቀን መምህር ግርማን አግኚያቸው ጀስት ቼክ ለማደረግ ብቻሽን መሆንሽን እና አለመሆንሽን
@fanalulu8518
@fanalulu8518 2 жыл бұрын
Ferahewote tadese yeswa tanashe ehete senayet yelejenate gwadegnaye nebereche. Abatachewo feta arego new yasadegachewo dero jemera kometa metelebese. Degemo betemeheret betam gobeze nate tasetenane nebere ehetwam gobeze nate. ❤️❤️❤️
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 2 жыл бұрын
መንጋ ነውኮ የሚሳደበው እንጂ እራስን ሆኖ መኖር ደስ ይላል
@ghirmayweldeyesus5293
@ghirmayweldeyesus5293 2 жыл бұрын
እግዚኦ ከሶዶማውያን ስታይል ያድነን ፈጣሪ።
@aboveearth4412
@aboveearth4412 2 жыл бұрын
እግዚአብሄርን አስቢ ልብሽን ልቦናሽ ለፈጣሪሽ
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ይኽ ያልሆንኩትን ነኝ ማለት የዉሸት ደስታ ነዉ
@helenyabu5728
@helenyabu5728 2 жыл бұрын
ለኔ የምንግዜም ምርጥ ሴት ነሽ ሊዬ እወድሻለው
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ሄሉ ነይ ደምሪኝ
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
Nice one
@edelawitmesfin3330
@edelawitmesfin3330 2 жыл бұрын
ነፃነቷን ስወደው
@Heraan1987
@Heraan1987 2 жыл бұрын
Getahoy ejig betam new yemewedat. Ewnetegna set nech. Gilts, confidencesh geram new. Yeraseshn hewot eyenorsh new berch.
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 2 жыл бұрын
ትክክል እኮ ነች ።እራስን ለመተካ ካልሆነ በሥተቀር በትዳር እስር ቤት በተለይ ለሀበሻ ወንዶች የጭንና የኩሽና ገረድ ከመሆን ሲንግል ማሚ መሆን በእጥፍ ይሻላል።የሀበሻ ወንድ ለፍቅር እእንጂ ለትዳር አይሆንም።ምክንያቱም ሥልጣኔ ይቀረዋል።
@user-ex9vv5ub7x
@user-ex9vv5ub7x 2 жыл бұрын
ወይ አታምር ወይ አታፍር እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ ።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
ትክክል ይች ልጅ እንዲ ሚያረጋትየቤተስብ ዛር ነው ስሙ የወንድ ዛር አያነጥላ ያባል ሴት ሆና እግዚአብሔር ፈጥራት በግድ ወንድ ልሁን የወንድ ባህሪ እንዲትያዝ ያረጋ ከዛ ከፍ ሌዝብያ / ጌዬ እያለ በስፈ በራፕ ዘፈ እያዋዛ ሕይወት ዝብርቅያደርግና ልጅ መውለድ ስትፈል ጋገናጭፋል የቤት ዛር ግብሩ ከህፃናቱ ደም ግብሩ ያገኛልእናት ለዘላለም ወንድ እንዳታምና ጥላቻያሳድራ ከዛ ሕይወት ዝብርቅቅ ያላል ( ተስፋኤ አበራንገጠመኝ ያስሙ
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 жыл бұрын
Enda mene anadedshi mebeto new sew yminorew bersu esaba new yegede masemsle albate?
@user-ex9vv5ub7x
@user-ex9vv5ub7x 2 жыл бұрын
@@merihanalove9287 ውይ ተናግረሽ ሞተሻል ዶማ ክክክክክክክክክክ ይሄንን የዛገ አስተሳሰብሽን በዘይት ዘፍዝፊው ።
@mayafekadu6670
@mayafekadu6670 2 жыл бұрын
@@user-ex9vv5ub7x doma anchi nesh...yelele denez nesh...tebab🤣
@samiesamie7381
@samiesamie7381 2 жыл бұрын
Koy mn agbachu endflgeech thun abate ymut tmechegaleh mebtwa new bswa life mn agbachu zm blachu ysew life lay futering atgbu hooooo
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 2 жыл бұрын
ውስጧማ በመፈስም ቢሆን የሆነ ወንድ አለ ቢፀለይላት እንደወንድ የሚያደርግ ispritual husband ሊወጣ ይችላል።እኔ ግን ልብ ብዬ ሳያት የድሮ አንድ ብር /የወረቀቱ/ላይ ያለውን ልጅ መሰለኝ መልኳ ወንድሟ ይሆንዴ
@siinjaalladhaahaariimeetoo3419
@siinjaalladhaahaariimeetoo3419 2 жыл бұрын
I See you in this week &I like your confidence,really lady.
@tigistwerku7519
@tigistwerku7519 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሁንሽ የኔ እህት
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 жыл бұрын
You are naturally beautiful. In and out. God bless ❤️
@mikayaz8559
@mikayaz8559 2 жыл бұрын
እህቴ ሰውነትና ስታይልን እንዳደረጉትነው ኢትዮጵያዊን ኢትዮጵያዊ የሚያደርገው ባህልና ወጉ እንጂ የፊቱ ገፅታ አይደለም አንቺ ቆንጅዬ ሴት ነሽ እራስሽን በሴት ልብስና ጌጥ አስውቢው ያኔ ለካ እንዲህ ነበርኩ ትያለሽና እግዚአብሔር ልቦናሽን ያቅናው !! የወንዱን ለወንዶቹ እንተወው ስልጣኔ ማለት ጥፋትን መኮረጅ ማለት አይደለም እራስን ሆኑ የራስን ባህል ማሳደግ ነው:: ተባረኪልኝ ::
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 2 жыл бұрын
Yes💯✅
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 жыл бұрын
የግል ምርጫዬ ነው ካልሽ የግል አርገሽ መኖር አለብሽ ለሕብረተሰቡ ማካፈል የለብሽም ምክንያቱ ወጣቶች ያዳምጣሉ ከዛም ጥሩ ነገር መስሏቸው ሳያግቡ ይወልዳሉ ልጅ ካለአባት ማሳደግም አይመረጥም
@tigistgeda3737
@tigistgeda3737 2 жыл бұрын
ኡፍ ለምንድነው የምወዳት ግን እኔ የራፕ አድናቂ አደለሁም እኮ ጉድ እኮ ነው አንደኛ ነሽ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
🤔አቤት Confidence keep 🆙girl 🙏🏾👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 жыл бұрын
ልጅ እፈልጋለው ባል አልፈልግም!!! በግዜ ንቂ ሂወት ከነመራራዋ ማር አላት ባይሆን ሳትጠሪው አቤት ሳትልኪው ወዴት ልምራሽ ሳይሆን ምሪኝ የሚለውን ባል አላህ በራህመቱ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ።
@genetteferagebireamanualig2381
@genetteferagebireamanualig2381 2 жыл бұрын
ጥሩነው በርች እውነትሽን ነው ባሎችም አስቸግረዋል::
@luwamtekie7654
@luwamtekie7654 2 жыл бұрын
Egziabher bemngedu ymrash enji yeyazshu menged its to much bad mkniyatu egziabher sifetrsh konjo set adrgo new yeserash bend lemehon atmokri egziabher besraw aysasatm ye set ananar nuri enji endezi athugn egziabher fikir new domom betam geta ywedshal beloved one 🙏
@Sampsonawuku412
@Sampsonawuku412 2 жыл бұрын
እኔኮ ሰዉ ግርም የሚለኝ ቆይ ይሄ የሶ ምርጫ ነዉ ሰዉኮ ያልበለዉን ነዉ የሚያከዉ ቆ ምን አገባችሁ
@frehiwetsolomon3936
@frehiwetsolomon3936 2 жыл бұрын
Eco mebto newe sewe chigru enea endemfelgewe ante nur ylal
@girmachewteshome357
@girmachewteshome357 2 жыл бұрын
Habesha weregna nw😁
@eliasberihun7535
@eliasberihun7535 2 жыл бұрын
ትክክል የፈልግችውን የመሆን መፍት አላት እኛ ሰዎች ስንባል የእኛን ተራራ የሚያክል ሃጥያት ተሸክመን የስውን ትንሿን ሃጥያት እደተራራ እናገዝፋለን ከመፍረዳችን በፊት ሁላችንም እኔ ማነኝ ብንል ጥሩ ነው እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ እና በይቅርታው የሁላችንንም ሃጥያት ይቅር ይበለን!
@solomongebremariam9704
@solomongebremariam9704 2 жыл бұрын
ሴት እኮ ናት ወንድ አግብታ ልጅ የምትወልደው። አላገባም ልጅ እፈልጋለሁ ካልሽ በቅድሚያ ውስጥሽን ጠይቀሽ በራስሽ ላይ ስሪ። ማነኝ? ምንድን ነኝ? ልጆችስ እንዴት ይኑሩኝ? ልጆች ያለአባት ማደጋቸው የሚያመጣው ተፅእኖ አለ ወይ? እኔስ ልጆች ለማሳደግ በቂ ነኝ ወይ? አነዚህን ጠንቀቅ ብለሽ ከተረዳሽ ሴት ሆነሽ ወንድ በማግባት ልጆች ሊኖሩሽ ይችላል። ያለማግባት መብትሽ ነው የሚሻለውን የምታወቂ አንቺው ነሽ ግን በተፈጥሮ ህይወት ብዙ ልምድ ያላቸውን ሰዎች ምክር መስማት ጥሩ ነው።
@gosloww297
@gosloww297 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ምህረቱን ያርግልሽ !
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 2 жыл бұрын
Betam des tilalech...confidence, talent, beauty 🥰🥰🥰
@saranurahmed2438
@saranurahmed2438 2 жыл бұрын
Xiu 9
@masiammar8029
@masiammar8029 2 жыл бұрын
ካሊብዬ ከስደት ስመለስ ኢንተርቪው አታደርገኝም ወይ ወይስ ሸቃላ አይፈቀድላትም😊😊😊
@kidstkibru6223
@kidstkibru6223 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወደተፈጥሮሽ ይመልስሽ
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 2 жыл бұрын
ምርጥ.የሰውዘር.ነሽ.ይመችሽ.እህቴ.ግልፅ.ሰው.ነሽ.ጅግና.አበሳ.ነሽ.
@fgff4871
@fgff4871 2 жыл бұрын
ሊዬ ኮንፊደንስሽ በጣም ነው ደስ የሚለው መስሚያሽ ጥጥ
@ainitu3
@ainitu3 2 жыл бұрын
ከሰላሳ አመት በላይ ከፈረንጆች ጋ ነው የኖርኩት በምንም አይነት አንቺ እንደምትይው ፈርንጆች በጭራሽ የእውነታቸውን አያወሩምግልፅ ናቸው ያልሽውም ግልፅ ይመስላሉ እንጂ አይደሉም እንቺ የምትፈልጊውን መስለው የመገኘት ችሎታ ብጣም በጣም ይችላሉ
@katkat4374
@katkat4374 2 жыл бұрын
የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።
@hlife5983
@hlife5983 2 жыл бұрын
ke habesha belay? ere wishet.
@hlife5983
@hlife5983 2 жыл бұрын
@@katkat4374 mindinew mitlefelifew ante parrot.
@ruthasres491
@ruthasres491 2 жыл бұрын
በጣም የተሳሳተ አስተሳሰብ
@abimisge5224
@abimisge5224 2 жыл бұрын
በራሷ አለም ልክ ናት ባል አለማግባት ከፈለገች ትችላለች ያን ያለችበት የራሷ የሆነ ህመም ቁስል ያልታከመ የተበደለችበት ምክንያት ይኖራታል ለመፍረድ አትቸኩሉ እንጅ እኮ ማንም ማግባትን አይጠላም ግን ብዙ ወንዶች ባልም አባትም አይሆኑም ለዛም ይሆናል ተረጋጉ
@mamaajmanmamaajman4999
@mamaajmanmamaajman4999 2 жыл бұрын
በትክክል የኔ አስተዋይ
@samri2481
@samri2481 2 жыл бұрын
Tebareki
@addisalemworku2709
@addisalemworku2709 2 жыл бұрын
መብትክ ነው ውይ መብትሽ ነው...ግን ብዙ ጌዜ ሰው ትችት አታብዚይ እንደ ደና ዘፋኝ ሰው አተች
@misirtube9206
@misirtube9206 2 жыл бұрын
በጌታ ስም እግዚአብሄር አምላክ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይመልስሽ
@enanabekel6975
@enanabekel6975 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ያሣካልሽ::: ከአገቡ በሁዋላ ወልደዉ አባት መሆን የማችል ወንድ በበዛበት እንዲህ አይነት ውሣኔሽ ጥሩ ነው ተጨማሪ ችግር የሚፈጥሩ ወንዶችን ሤትልጅ ልጅዋንም እራሡዋንም እንደምተዳድር ማወቅ አለባቸው::ስንት የተጨማለቀ ወንድ ያስተምራል👍👍👍
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 2 жыл бұрын
እህቴ ማስተዋሉን ይስጥሽ ማስተዋል ተስኖሻል እና አንችን እሚዋጋ መንፈስ በድንግል መርየም አማልጅነት በመድሃንያለም አዳኝነት የተወጋ ይሁን 🙏😥
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 2 жыл бұрын
ይቅርታ. አርጉልኝና. የወንድ. አይነጥላ. አለባት. ይመስልኛል. እመብርሀን. ትፍታት🙏🙏🙏
@katkat4374
@katkat4374 2 жыл бұрын
የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 2 жыл бұрын
የጤናዋ እማ አይደለም እንዴ እንዴት እንዴት ነው እሚያረጋት እሱ ይጠብቀን ጤናዋን ይስጣት ለእህታችን 🙏
@emu8244
@emu8244 2 жыл бұрын
ስወድሽ ፈታ ብለሽ ኑሪ ኣቦ እኔም እንዳንቺ ነኝ ማግባት ኣልፈልግም ልጅ ግን ኣለኝ ኣሁንም ገና እወልዳለው
@user-mg3jm2rn4x
@user-mg3jm2rn4x 2 жыл бұрын
ዲጀሊ በደንብነዉ እማቅሺ ጎበዝነሺ በርቺ መኪናሺን እራሱ ምትኩነዉ እሚያጥብልሺ
Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1 ፤ ክፍል 28 ዲጄ ቤቢ ፤ ዚቅ ፤ዲጄ ሊ
1:05:17
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 47 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 19 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 84 МЛН
የፅጌን ሂውማን ሄር  ቆረጥኩት
14:50
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 345 М.
"ፊልም ሰሪዎች ተጠንቀቁ" - ፍቅርሲዝም #ethiopianentertainment
19:37
Lapis Tube ላጲስ ቲዩብ
Рет қаралды 69 М.
የ Dj lee ልደት አከበርኩላት
8:09
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 131 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 47 МЛН