"እኔ ግን በእነርሱ ላይ ንጉሥ ሆኜ ተሹሜአለሁ" መዝ 2፥6 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ

  Рет қаралды 15,482

ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro

ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro

4 жыл бұрын

👉እኛስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደመጣ ፤ እግዚአብሔርን እናውቅ ዘንድም ልብ እንደሰጠን አናውቃለን።
👉ጊዮርጊስ በመንኮራኩር ሲፈጭ ባይሆን እኔ ቆሞ ማስቀደስ ያቅተኛል እንዴ ?
ፋሲለደስ በገመድ ተለጎመ ሲባል ባይሆን እኔ ማለዳ ሂጄ ኪዳን ማስደረስ ያቅተኛል እንዴ ?
መርቆሬዎስ በእሳት ተጠበሰ ሲባል ባይሆን እኔ ብርድ ችየ ፆም መቻል ያቅተኛል እንዴ ? መስገድ ያቅተኛል እንዴ ?
👉አንድ ክርስቲያን በሰይፍ ተቆራርጦ ቢሞት ፤ እሱ ነው የተቆራረጠ ወይስ እሱ ነው የቆራረጠ ?
👉#የአይሁድን መስዋዕታቸውን እንቆራርጠዋለን ፤ ከእኛ ላይም የአሕዛብን ቀንበር እናስወግዳለን ፤ የአሕዛብ ቀንበራቸው 'ደም አፍስሱ ፣እንደኛ እመኑ እና እንደኛ እየገደላችሁ ኑሩ' ሲሉን " የለም የለም ጌታችን ሙቶ ነው ያሸነፈ ብለን እንደናንተ ግደሉ የሚለውን ሕግ እንቆራርጠውና ሙተን የነሱን ሕግ እናፈርሳለን ይላል። በሞታችን የአሕዛብን ሕግ እንድናፈርስ እግዚአብሔር ይርዳን
👉ወልደ እግዚአብሔርንም በማመን እስከዛሬ ድረስ አለን። እርሱም እውነተኛ የባህርይ አምላክ ነው።
👉ወልድ አብ ይበልጠኛል በማለቱ ከአብ ያንሳል የምትል ከሆነ ፤ አብ በማንም አይፈርድም ብሏልና እንግዲያውስ አብንም ከወልድ ያንሳል ማለትህ ነው !

Пікірлер: 75
@saraneggaayalneh3138
@saraneggaayalneh3138 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@mahmoudshamas5512
@mahmoudshamas5512 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meazatefera2494
@meazatefera2494 4 жыл бұрын
ብሰማቸው ብሰማቸው የማልጠግብ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 4 жыл бұрын
አሜን።
@mimmiandezyon9857
@mimmiandezyon9857 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abatachen Egziabeher Yestelegn Kale Hiwet Yasemalen
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
@graceorfali3623
@graceorfali3623 3 жыл бұрын
አባ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን ብቻ ስልትምርቶ ቃላት ያጥረኛል።ምጋና ለፈጣሪ ይሁን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ ) 👉kzfaq.info/get/bejne/Z8pnoLmpusjMiY0.html 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ይህ ቻናል የአባ ገብረ ኪዳንን ሌሎች ትምህርቶች ያገኙበታል። ሁላችሁም "KZfaq" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።
@tarekegndeginet161
@tarekegndeginet161 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehywot Yasemaln Abatochachn Egziabher Amlak ytebkln
@biskutzele4534
@biskutzele4534 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwetin yasemalin yesmanewun yasadirbin Amen Amen Amen Amen Abatachin idemena tenawun yadililin
@biniamkifle3574
@biniamkifle3574 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን
@tarekegndeginet161
@tarekegndeginet161 4 жыл бұрын
Photown astekaklewww
@marituadeba2614
@marituadeba2614 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen Amen💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Egziabher yimesgen Amen3
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ ) 👉kzfaq.info/get/bejne/jJ2ooKyox5-llac.html 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ይህ ቻናል የአባ ገብረ ኪዳንን ሌሎች ትምህርቶች ያገኙበታል። ሁላችሁም "KZfaq" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።
@user-bq6vo6vh7w
@user-bq6vo6vh7w 4 жыл бұрын
አባታችን በረከታችው። ይድርብን
@mggb9549
@mggb9549 3 жыл бұрын
ድንግል ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ይሰጠን ዘን ለምኝልን ንጽሕይት ሆይ አንቺ ኸናርድስ ሽቱ የሚበልጥ ሽታ አለሽ የሁሉ ፋቅረኛ ማርያም ምስጋና ይገባሻል ድግል ሆይ ያአስራት አገርሽን ሰላሙን ይስጣት ዘን ለምኝልን መርሐዊ ከአስመራ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
👉አሜን። ሌሎች ትምህርቶችን የ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳንን እንዲሁም መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለማግኘት ከታች የሚያገኙትን ቻናል #subscribe ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉kzfaq.info/get/bejne/ftKhZrNo1dGum30.html
@mikael441
@mikael441 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ።
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 4 жыл бұрын
አሜን።
@destaayalew1120
@destaayalew1120 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እየጠበቅን ነበር በእዉነት ድንቅ ስብከት ነበር መስማት ብቻ ሳይሆን በሰማነው ትምህርት እንድንለውጥ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 4 жыл бұрын
አሜን።
@Kelembehute
@Kelembehute 3 жыл бұрын
Thanks again I
@batiseta9371
@batiseta9371 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ኑሩልን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 2 жыл бұрын
አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cg9dm4ry1k
@user-cg9dm4ry1k 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ኑሩልን እድሜ የስቶት እግዚአብሄር ።
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 4 жыл бұрын
አሜን ።
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የምላኮችን የባታችን የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ቃሉ ይክበር ይመስገን እመብርሐን ምስጋና ይድረሶት ለባታችን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 4 жыл бұрын
አሜን።
@yeromteshome7043
@yeromteshome7043 3 жыл бұрын
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናወትን ያድልልን ፀጋወትን ይጨምርልን የህይወትን ቃል ያሰማል እኛንም የምንሰማውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ኑሩልን ❤🙏
@user-fb8kg1xb3i
@user-fb8kg1xb3i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 4 жыл бұрын
አሜን።
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ፀጋውን ያብዛልን።
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን
@biskutzele4534
@biskutzele4534 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@almazarega8629
@almazarega8629 4 жыл бұрын
በእወነት ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tafartafer2785
@tafartafer2785 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እደነኝህ ያለ አባትን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ እግሱስ ክርስቶስ ለአባታችን ለእዬኒታ ቃለህይወትን ያሰማልን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 4 жыл бұрын
አሜን ።
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 3 жыл бұрын
Abatochachn kale hywet yasemaln egziabher yimesgen egziabher yistln
@zaynab6283
@zaynab6283 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህወትን ያሰማልን በፅለታችሁ አሰብኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ አስብኝ
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 4 жыл бұрын
አሜን ። እግዚአብሔር ያስበን ።
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 3 жыл бұрын
Kale hiwet yesemaln memhracn. Yesemanew be lbonacn yasadrln. Krstyan. Chrstiyan mehon endat metadel new..... Egziabhier ymesgen sle hulum neger...🤲🏼🤲🏼🙏🙏🙏
@user-md6vy6rq5u
@user-md6vy6rq5u 8 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤💛💚✝️
@selamselam3113
@selamselam3113 3 жыл бұрын
አባቶች እግዛብሂር እርጅም እድሜን ይስጥልን ቃል ሂውት ያሰማልን
@emdeathlalal4818
@emdeathlalal4818 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@josephged5627
@josephged5627 4 жыл бұрын
Kale yehiwut yasemaln abatachin
@maregiehagos1613
@maregiehagos1613 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም ህጉን ጠብቀን ለመኖር ያብቃን
@user-ze1de1gp3q
@user-ze1de1gp3q 6 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤💛💚
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r 4 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይመስገን ወገኖቸ የዚክን የሰውየ ትምህርት የተቀላቀልኩት በቅርቡነው በመሆኑም እዳድሱን ትምህርታቸውን ልቀቁልን ትምህርት ታቸው ከልብ ዘልቆ ይገባል እግዚአብሔር። ሆይ ልቤን ክፈትልኝ
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ ) 👉kzfaq.info/get/bejne/f712Y5qFzcrXdWw.html ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ ስለሆነ ሁላችሁም "KZfaq" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 3 жыл бұрын
Sewye aybalm lik abatachn nachew lbona yisten
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln memhracn abatacn gebre kidan....yesemanew le frie le bereket yargln fetari.....abyetu yqr belen abyetu maren.......
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለአባታችን
@medanitephrem3187
@medanitephrem3187 4 жыл бұрын
Amen amen amen abatachen kale hiwote yasemalen basil asebuni🙏🙏🙏
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 4 жыл бұрын
አሜን ። እግዚአብሔር ያስቀን ።
@tigikiros1034
@tigikiros1034 3 жыл бұрын
Amina
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን🙏🙏🙏🙏🙏
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 4 жыл бұрын
አሜን ።
@saraneggaayalneh3138
@saraneggaayalneh3138 3 жыл бұрын
Selam abatachin be tselotachu asebun Welete selassie ena Welete birhan
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
👉አሜን። ሌሎች ትምህርቶችን የ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳንን እንዲሁም መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለማግኘት ከታች የሚያገኙትን ቻናል #subscribe ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉kzfaq.info/get/bejne/ftKhZrNo1dGum30.html
@user-bq6vo6vh7w
@user-bq6vo6vh7w 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ፀጋውን ያብዛለውት
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛሎት ተስፋ መንግስተሰማይን ያውርስልን እመብርሃን ትጠብቅልን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin
@aynadesgetahuen1529
@aynadesgetahuen1529 2 жыл бұрын
Amenamen Amen amen 🙏🙏
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 3 жыл бұрын
እንኳን መጡልን አባታችን በእዉነት። በልቦናችን ይጀርብን ትምህርተወልብ ሰብሮ ይገባል በርከተዎ ይደርብኝ
@RorisaBesha
@RorisaBesha 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 3 жыл бұрын
Abetacn gebre kidan endat tadlacewal temesgen ye ena memhracn laregelng.
@sofiasar8403
@sofiasar8403 2 жыл бұрын
@selamderebe8957
@selamderebe8957 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
"ምርጥ እቃው ጳውሎስ" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ
1:49:00
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 171 МЛН