“እኔ አንተ ቤት እኔ አንተ ፊት ” | ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ | zemari Yosef Girma | Ene Ante bet | mahtot tube |

  Рет қаралды 2,340,476

Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ)

11 ай бұрын

ስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
እኔ አንተ ፊት - Ene Ante Fit | New Amharic Movie | Ethiopian Movie | Ethiopian full movie 2023 | mezmur
ፌስቡክ people/Amde-Tewahdo
የቲክቶክ www.tiktok.com/@amdetewahdo
ሙሉ ፊልሙ በዚህ ሊንክ
kzfaq.info/get/bejne/bNB_f7KErJzWm3k.html
#Aba_Gebrekidan_Interview #tewodros_yosef #eneantebet #eneantefit
aba gebrekidan sibket new | aba gebrekidan sibket new 2023 | aba gebrekidan sibket today | aba Gebrekidan Sibket this week | በዓለ ጰራቅጦስ | aba gebrekidan sibket | tewodros yosef
ስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
#abagebrekidansibket #sibket2023#newsibket #tewahdo
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#orthodox_tewahdo
#yordanossibket
#aba_gebrekidan_interview
@TewahdoMedia @EOTCMK @seifuonebs @ethiofo
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
Ethiopia Amharic News | Ethiopia Breaking News | Ethiopia Latest News | Ethiopia News Now | Ethiopia news 2020 | Ethiopia Zena | Amharic News | Ethiopa Daily News | Ethiopia News | Zehabesha News | Eritrea News | Amhara | Eritrean News | Demsti weyane | Tigray tv | Mekele | Mekelle | TPLF | Abiy Ahmed | Gebremichae | ታዬ ደንዳ | ሮዳስ ታደሰ | Eritrea | Axum | Raya | Zehabesha | Abel Birhanu | Tana Tube TT | Andafta Media | Mereja Today | Hiber Radio | Ethio Forum | ኢትዮ ፎረም | Zena Tube | Wello Tube | Feta Daily | EthioTimes| Ethiopian News in Amharic 2022 | Tigrai Media House | Getachew Reda | Debretsion | Tigray | Isaias Afwerki | Birhanu Jula | Abebaw Tadesse | Ethiopia | Shukshukta | ESAT News | Ethiopian News | Amharic Movie | Jawar Mohammed | Zehabesha | Yoni Magna | Zemedkun Bekele | GG Kiya | ደብረጺዮን | ዘመድኩን በቀለ | GERD | Trump | Amhara | Tamagn Beyene | Mereja today | TIGRIGNA | ሰበር ዜና | ESAT Daily News | Abel Birhanu | ethio 360 | Awaze News | Oromia | ህወሀት | Lema Megeresa | Ethio 360 Media | ESAT | ESAT eletawi | Min ale zare | ሰበር መረጃዎች | Fana Television | አስቴር በዳኔ | Alemneh Wase | BeZehabesha | አለምነህ ዋሴ | በዘ-ሐበሻ | Tigray News | ጥብቅ መረጃ | ዳንኤል ክብረት | ህወሓት | መቀለ | ትግራይ | Daniel Kibret | AmharicTV | Ethiopian full movie 2023 | Ethiopian Movie 2023 | Zena Tigrigna | Tigrigna News #Ethiopia #Sudan #VOAAmharic #Tigray #BBCAmharicNews #ኢትዮ_ገበታ #EthioChart #EritreanNews #amharicNews #DWAmharicNews #ኢትዮ_ገበታ #ጀርመን_ድምፅ #BenishangulGumuz #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #Ethiopianews #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #EritreanNews #amharicNews #ethiopianmusic #አማርኛ_ዜና#Amharic #AxumTube #Andafta #EthioForum #DWAmharic #VOAAmharicNews #ZehabeshaNews #AlemnehWase #ZenaTube #Andafta #Ethio360 #ZareMenAle #Ethiopia #Addisababa #Ethiopianpoltics #Ethiopian #AbiyAhmed #EthiopianElection #habesha ethiopian news #Ethiopia
#feta_daily #አደባባይ_ሚዲያ #ኢትዮቤተሰብ_ሚዲያ #አባይ_ሚዲያ #adebabay_media #ethiobeteseb_media #ethio_niqat #seifu_on_ebs #seifu_show #abay_media #zemari_tewodros_yosief #ተዋሕዶ #ድንቅ_ልጆች #donkeytube #amharicNews #android app

Пікірлер: 434
@EloheeBirhanuu
@EloheeBirhanuu 4 ай бұрын
ይኤ መዝሙር ማርያምን ሲከፋኝ የሚያፅናናኝ መዝሙር ነው በጣም ነው ምወደው 😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@betelhemtefera1742
@betelhemtefera1742 10 ай бұрын
እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ቢሆንም ሀገር የሆነችውን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እጅግ ወዳታለሁ እና እባክህን በስርአቷ መሰረት ዝማሬ አሰማልን።
@yosefgirma9017
@yosefgirma9017 10 ай бұрын
እንዲ ስንከባበርና ስንፍቀር ነው የሚያምርብን❤
@hebihenok8407
@hebihenok8407 10 ай бұрын
@sebletesfaye4170
@sebletesfaye4170 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@bekelechwelde4670
@bekelechwelde4670 10 ай бұрын
Fetari ybarkh
@EmpowerEcho007
@EmpowerEcho007 10 ай бұрын
እህቴ ልክ ነሽ ይህ ግ ን ለመንፈሳዊ ፊልም ማጀቢያ የተሰራ ነው። ፊልሙንም ተመልከቺው@@zekidan21
@mimiwaliyu
@mimiwaliyu 10 ай бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ እንደቸርነት ማረኝ ይቀር ባለኝ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏✝️💒
@thefreedomchannel4548
@thefreedomchannel4548 9 ай бұрын
አስተውሉ , ጥያቄ ጠይቁ ከንፈር ከመምጠጣችሁ በፊት!! ይህ ልጅ መናፍቅ ነው የቤተክርስትያንን ስም ለማሰደብ ሆነ ተብሎ የተሰራ ስራ ነው!! ክሊፑን በደንብ እይው እሽ!! ጌታ እኮ ያለው እንደርግብ የዋሆች እንደ እባብ ልባሞች ሁኑ ነው ያለን እንጀ ዝም ብላችሁ ለመጣ ለሄደው አጨብጫቢ ሁኑ አላለም!!! ደግሞ መዝሙሩ ከ ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ተሰርቆ የተዘመረ ነው ስለዚህ ይህ ልጅ መናፍቅ ብቻ ሳይሆን ሌባም ነው!! ስለዚህ ለሱ ልትነቂበት ብቻ ነው የሚያስፈገው!!!
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 11 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ እና እንደቸርነት ማረኝ ይቅር በለኝ
@mezmur-bet
@mezmur-bet 10 ай бұрын
ምንም የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ደስ ሚል መዝሙር ❤❤❤😊
@NANAREACT
@NANAREACT 10 ай бұрын
❤❤
@user-om2jw1bm1s
@user-om2jw1bm1s 10 ай бұрын
Respect
@fortunajonie6782
@fortunajonie6782 10 ай бұрын
Like
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 10 ай бұрын
RESPECT
@achamyelehkassie136
@achamyelehkassie136 6 ай бұрын
ክርስቶስ ጠርቶሀል ! አልሰማሁም ማለት አትችልም በኃላ !!!
@user-sh4tf2kr8z
@user-sh4tf2kr8z 29 күн бұрын
የፍቅርህ ጥግ አሳየሀን የኔ አባት የድግልማርያም ልጅ ክብርላንተ ይሁን
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 7 ай бұрын
በቅድሚያ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ግን ዝም ብዬ ስሰማው ለኔ ይመስለኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@tarikuazinabu5155
@tarikuazinabu5155 9 ай бұрын
በበደላችን እና በሀጥያታችን ሙታን ሳለን ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሳ ከክርስቶስ ጋር ህይወትን ሰጠን ኤፌሶን 2:5 እየሱስ ለዘለአለም ይወደናል😊
@asease3107
@asease3107 5 ай бұрын
14አመቴነዉ መመዝገብ እፈልጋለሁ ላይክ አርጉልኝ
@Waliya_home
@Waliya_home 4 ай бұрын
Egzabhir bebtu asneto Yasdgehe.
@tenagnekifle4634
@tenagnekifle4634 3 ай бұрын
GOBEZ, ....GN EGZIABHERN BCHA LEMN, SEWN ATTEYIK
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 3 ай бұрын
bravo
@NathnaelGirma-oh9pf
@NathnaelGirma-oh9pf 2 ай бұрын
Anbesa
@tarikuzewdie4449
@tarikuzewdie4449 10 ай бұрын
እኔ አንተ ፊት የምቆም ሰው አይደለሁም፣ ግን ፍቅር ነህ ለዘላለም የሚመስልህ ማንም የለም 🙏🙏🙏🤲🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bereketbeki-ep6qs
@Bereketbeki-ep6qs 6 ай бұрын
አረ አንተ ልጅ ምን ላድርግህ ብቻ ዝማሬ መላእትን ያሰማልን!!!አሜን❤❤❤
@user-cp1wu7sf4n
@user-cp1wu7sf4n 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@Tarikwahabtamu
@Tarikwahabtamu 8 ай бұрын
እውነት ነው እንደኛ ሀጥያት እኮ መቆም አንችልም ግን ሁሌም ይቅር ባይ ጌታ ስላለን ነው ወንድማችን ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@user-dl7lg8ou7q
@user-dl7lg8ou7q 6 ай бұрын
I'm protestant but I love orthodox songs
@TheHouseofOurmotherZion16
@TheHouseofOurmotherZion16 3 ай бұрын
ግደ ይልሃል Christian አይደለህም !
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።ወንድማዊ አስተያየት ይቅርታ እና ከእስቲዲዮ ይልቅ ቤተ ክርስቲያን ቢሆን ካልሆነ ነጠላ ቢለበስ።
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii 11 ай бұрын
አሪፍ እይታ የኔም ሀሳብ ነው
@endalkkiflom4153
@endalkkiflom4153 11 ай бұрын
የድራማው ማጀቢያ ስለወነ ነው የኔ ወንድም 🙏🙏🙏
@user-wo9xy9vp3z
@user-wo9xy9vp3z 11 ай бұрын
​@@endalkkiflom4153 የድራማውን ርዕስ ማወቅ ይቻላል?
@samzion5673
@samzion5673 11 ай бұрын
​@@user-wo9xy9vp3z እኔ አንተ ቤት እኔ አንተ ፊት
@user-gh8dm4xz1q
@user-gh8dm4xz1q 10 ай бұрын
​@@user-wo9xy9vp3zያው ነው የድራማው እርእስ እኔ አንተ ፊት
@cityphone9560
@cityphone9560 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ ከአባትም በላይፍቅር ነዉ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልንበቤቱ ያጽናሕ ❤❤❤❤
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 10 ай бұрын
የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢 የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዲያቆን ዮሴፍ ወንድም አለም
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 3 ай бұрын
ማረኝ ይቅር በለኝ ፈጣሪዬ ከቤትህም ከልቤም እርቄያለሁ መልሰኝ ከመጥፋት ታደገኝ አምላኬ።
@TydRyx
@TydRyx 7 күн бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሚን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@leul-227
@leul-227 6 күн бұрын
አቤቱ እኔ ደካማዉን ለንስሐ ሞት ያበቃኝ🧡🧡🧡💚💛
@woldesenbet
@woldesenbet 5 ай бұрын
የአምልኮት ስግደት ለስላሴ 🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀 ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግዳለሁ ለአብ 3X እሰግዳለሁ ለወልድ 3X እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም ይህንን ኀብስት ላበላን ይህንንም ጽዋ ላጠጣን ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን በጸጋው ለጠበቀን ቸርነቱን ላበዛልን ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን ለድንግል ማርያም ልጅ አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን! በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!! kzfaq.info/get/bejne/h8lnqJar1tq6mX0.html የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!! youtu.be/si NZoFLPk-o
@kalkidantadese9715
@kalkidantadese9715 11 ай бұрын
እኔም አንተ ፊት የምቆም ሰው አይደለሁም😢😢ዝማሬመላዕክትያሰማልን❤❤❤❤
@melikamohmed383
@melikamohmed383 2 ай бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎትህን ዘመን ይባረክ ዝማሬዎችህ ልብን ይመስጣሉ
@simegnwyohanis1494
@simegnwyohanis1494 7 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን።
@user-ue1kd7km6v
@user-ue1kd7km6v 3 ай бұрын
Alekesku❤😢maryamn
@bereketabeayenachew9214
@bereketabeayenachew9214 10 ай бұрын
ደስ የሚል ዝማሬ ነው ወንድማችን ኑርሕን
@user-gr1ol3gg1x
@user-gr1ol3gg1x 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ባገልግሎት ያፅናህ::
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን❤❤
@user-no9zc3zt1z
@user-no9zc3zt1z 3 ай бұрын
በእዉነት ይህ ዝማሬ በጣም ነዉ የምወድዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን ፍቅር ነህ ለዘለላም የሚመስለህ ማንም የለም አዉነት ነወ
@eledanayekidyelegi759
@eledanayekidyelegi759 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤
@nasirim4492
@nasirim4492 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእውነት 😢😢😢
@heremelawesene
@heremelawesene 10 ай бұрын
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፈጣሪ በቤቱ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏
@shambelakele3437
@shambelakele3437 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእውነት ልብ የሚነካ መዝሙዝ ወደ ኃላ ዘወር ብለን የሰራነውን ሀጢያት እንድናይ እና ለንስሀ እንድንበቃ ይረዳናል ሁሌም ስሰማው እኔ በደለኛ ነኝ ሀጢያተኛ ነኝ አቤቱ ማረኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
@mudayshow8081
@mudayshow8081 11 ай бұрын
እኔ አንተ ፊት ይምቆም ሰው አይደለሁም 😢😢
@sameerasameera4815
@sameerasameera4815 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 11 ай бұрын
Amen Amen Amen
@DB-sr5pz
@DB-sr5pz 10 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የመላዕክት ዝማሪ ያሰማልን::
@user-mq2bn8hq5u
@user-mq2bn8hq5u 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@user-nr3zy7pb4c
@user-nr3zy7pb4c 3 күн бұрын
Amen amen amen zmare melakti yesmealna
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 3 ай бұрын
ጸሎት የሆነ መዝሙር ነው አባት ሲዘምር ደግሞ ይለያል ክፉ አይይብን❤
@yaredabebe29
@yaredabebe29 Ай бұрын
አቤቱ እኔ ኅጥያተኛውን ልጅህን ማረኝ በመንግስትህ አስበኝ
@geni8592
@geni8592 Ай бұрын
Amen, Amen & Amen!
@Jdrj-sl3nv
@Jdrj-sl3nv 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን 😢😢😢
@user-mk2ix3ty6l
@user-mk2ix3ty6l 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤🥰🥰
@endashawtadesse8185
@endashawtadesse8185 2 ай бұрын
"ሁሉም "አጢያትን ሰርተዋል የእግዚአበሔርም ክብር ጎድሎዋቸዋል በክርስቶስ ኢየሱስ በሆነ ቤዛነት በኩል እንዲያው በፀጋው ይፀድቃሉ ። ሮሜ 3:23
@wossenmichaelzedera
@wossenmichaelzedera 8 ай бұрын
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን
@Mes355
@Mes355 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@helanhelan-gb9kq
@helanhelan-gb9kq 4 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤
@Siket1216
@Siket1216 7 ай бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን
@user-pk7xp2bd1m
@user-pk7xp2bd1m 11 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen zimare melaekt yasemalin 🙏🙏🙏🙏🇪🇹
@kiduse.1494
@kiduse.1494 3 ай бұрын
🥺🥺🥺 እኔ አንተ ፊት የምቆም ሰው አይደለሁም ይቅር በለን 🤲
@kidistachamyelh108
@kidistachamyelh108 8 ай бұрын
አምላኬ እንደአንተ ያለ ማንም የለም😭🙏
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 10 ай бұрын
እኔ ባንተ ፊት በቸርነትህ እንጂ ደጅ መረገጥ ስምህን መጥራት እሚያስችል አቅሙ የለኝም ቸርነትህ ግን አለ ለዘላለም
@yihunedesta3891
@yihunedesta3891 Ай бұрын
መጽናኛየ ፣ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድ ዓለም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-lp1iw5oi3v
@user-lp1iw5oi3v 2 ай бұрын
ድምፀ መረዋሕ ! ረጅም እድሜ ተመኘሁ!
@saasaamm1343
@saasaamm1343 17 күн бұрын
😢😢😢😢❤❤❤አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔን በደለኛዋን ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ ወይኔ ይህን መዝሙር ስሰማ እደት እደምፅናና ሲከፋኝ 😢😢😢ስተክዝ እምፅናናበት መዝሙሬ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መለአክትን ያሰማልንንንንንንንንንን አሜን🙏🙏🙏💞💞💞💞💞
@lovelove8286
@lovelove8286 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@thefreedomchannel4548
@thefreedomchannel4548 9 ай бұрын
የቪዲዮ ክሊፑ ትርጉሙ የተዘበራረቀበት እኔ ብቻ ነኝ? መዝሙሩ ግን ቆንጆ ነው በቤተክርስቲያን ስርአት ቪዲዮ ቢናኖረው!! በተጨማሪም ሁልጊዜም ቪዲዮ በሚሰራበት ጊዜ መታሰብ ያለበት ነገር ቪዲዮው ምን ያስተምራል የሚለውን ነው!! ይህ ቪዲዮ ክሊፕ የሚያስተምረው ጥሩ ነገር ምንም የለም ግን መጥፎው ይበልጣል !! ይህም አጫሽነት, ጠጭነት, ዘማዊነት ይታይበታል ! በተጨማሪም መዝሙሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲሆን ግን የተዘመረበት ቦታ አንደኛ ስቱዲዮ ውስጥ የkeyboard መጫወቻ ከፊትለፊቱ ተቀምጦ ነው , ሁለተኛ ክሊፑ የተቀረፀው ከቤተክርስቲያኑ ግቢ ውጭ ነው!! እነዚህን ፍንጮች ይዤ ሳገናዝበው እንዲህ የሚል ማጠቃለያ ሃሳብ ላይ ደርሻለሁ!! ይህ መዝሙር የዘመረው ሰው መናፍቅ ሲሆን አላማ አድርጎ የተነሳውም ቤተክርስትያንን ለመሳደብና ስርአቷንም ወደ መናፍቃን ስርአት የማጠጋጋት ሂደት ያሳይበታል!! ስድቡም ኦርቶዶክስ ጠጭና አጫሽ ዘማዊ ለማስመሰል መሞከሩ ነው!! ይህ መዝሙር ሳጣራ ባለቤትነቱ የ ዲያቆን ቴወድሮስ ዮሴፍ ነው!! ስለዚህ ይህ አስመስሎ የዘመረው ሰው ስርቆ ነው!! ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተከታይ ይህን በህግ ሊያስቆመው ይገባል!! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስርአት አላት ይህ ሰው ግን ስርአቷን ለማበላሸት በመሞከር የተሳሳተ መረጃ በማስተላለፉ በህግ ሊቀጣ ይገባዋል!!! ሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ይህን መዝሙር ሪፖርት አድርጉ!!!
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን
@user-yw3hj4hj7s
@user-yw3hj4hj7s 9 ай бұрын
ዝማሬ መልዐክ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@KefaLove-cy8be
@KefaLove-cy8be 2 ай бұрын
የሚገርም ስሜትን የሚነካ ምርጥ መዝሙር
@MekdesTeshome-kd4se
@MekdesTeshome-kd4se 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሳመልን❤
@hify2221
@hify2221 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️ 😢
@sssshh208
@sssshh208 8 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያድልልን
@user-pi2ny5dq5c
@user-pi2ny5dq5c 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን።
@asfaw96
@asfaw96 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
@lemlemade
@lemlemade 3 ай бұрын
I keep on listening it everyday more than 10 times . It’s so calming and gives inner peace 🙏 God bless you !!!
@user-nd8cj5sg6g
@user-nd8cj5sg6g 10 ай бұрын
አሜንንንንን
@mezerberha5269
@mezerberha5269 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢
@mokaruth6301
@mokaruth6301 10 ай бұрын
አሜን ዝማሪ መልሀክትን ያሰማልን🙏💚💛❤
@user-vb7uk1bn1v
@user-vb7uk1bn1v 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማል ❤❤❤
@yordamaranatademenaelias9512
@yordamaranatademenaelias9512 10 ай бұрын
Amen Amen Amen zmare melaekti yasemaln
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 10 ай бұрын
እኔን አጥያተኛውን ማረኝ አምላኬ ዝማሬ መላዕክትን ይሰማልን
@thefreedomchannel4548
@thefreedomchannel4548 9 ай бұрын
የቪዲዮ ክሊፑ ትርጉሙ የተዘበራረቀበት እኔ ብቻ ነኝ? መዝሙሩ ግን ቆንጆ ነው በቤተክርስቲያን ስርአት ቪዲዮ ቢናኖረው!! በተጨማሪም ሁልጊዜም ቪዲዮ በሚሰራበት ጊዜ መታሰብ ያለበት ነገር ቪዲዮው ምን ያስተምራል የሚለውን ነው!! ይህ ቪዲዮ ክሊፕ የሚያስተምረው ጥሩ ነገር ምንም የለም ግን መጥፎው ይበልጣል !! ይህም አጫሽነት, ጠጭነት, ዘማዊነት ይታይበታል ! በተጨማሪም መዝሙሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲሆን ግን የተዘመረበት ቦታ አንደኛ ስቱዲዮ ውስጥ የkeyboard መጫወቻ ከፊትለፊቱ ተቀምጦ ነው , ሁለተኛ ክሊፑ የተቀረፀው ከቤተክርስቲያኑ ግቢ ውጭ ነው!! እነዚህን ፍንጮች ይዤ ሳገናዝበው እንዲህ የሚል ማጠቃለያ ሃሳብ ላይ ደርሻለሁ!! ይህ መዝሙር የዘመረው ሰው መናፍቅ ሲሆን አላማ አድርጎ የተነሳውም ቤተክርስትያንን ለመሳደብና ስርአቷንም ወደ መናፍቃን ስርአት የማጠጋጋት ሂደት ያሳይበታል!! ስድቡም ኦርቶዶክስ ጠጭና አጫሽ ዘማዊ ለማስመሰል መሞከሩ ነው!! ይህ መዝሙር ሳጣራ ባለቤትነቱ የ ዲያቆን ቴወድሮስ ዮሴፍ ነው!! ስለዚህ ይህ አስመስሎ የዘመረው ሰው ስርቆ ነው!! ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተከታይ ይህን በህግ ሊያስቆመው ይገባል!! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስርአት አላት ይህ ሰው ግን ስርአቷን ለማበላሸት በመሞከር የተሳሳተ መረጃ በማስተላለፉ በህግ ሊቀጣ ይገባዋል!!! ሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ይህን መዝሙር ሪፖርት አድርጉ!!!
@sinaanoro
@sinaanoro 3 ай бұрын
ዝማሬመላእክትያሰማልን!!!አሜን
@berran1347
@berran1347 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝላእክት ያስማልን❤❤❤❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢ዝማሪ መላእት ያሰማልን
@Yodit-dz4kv
@Yodit-dz4kv 2 ай бұрын
የሚገርም መዝሙር ነው
@netsimamo12
@netsimamo12 10 ай бұрын
Zemare melaekt yasemalem gn wedene ye orthodox tewahedon sereat yeteketele behon teru nw ebakehin asetekakelew beterfe❤❤
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
@user-db1zz7lh1u
@user-db1zz7lh1u 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን"በቤቱ ያፀደቁት ናአ።❤❤❤
@user-wy4cp3lj9h
@user-wy4cp3lj9h 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 10 ай бұрын
ዚማሬ መላከት ያሰማልን❤🙏
@haymanothayliemariam8916
@haymanothayliemariam8916 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!
@YibralemTilahunYorkabel
@YibralemTilahunYorkabel 10 ай бұрын
❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@user-wn2oi9km8m
@user-wn2oi9km8m 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነቱ ልብ ይነካል💔💔💔💚💛❤️💓💓💓💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 8 ай бұрын
Yemigerm zemare ❤ zemare melaket yasemlign. ❤❤
@AsterWorku-wy7vk
@AsterWorku-wy7vk 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤
@Hana_Yemaryam
@Hana_Yemaryam 10 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤
@UrjiiMulugeta
@UrjiiMulugeta 4 ай бұрын
Inbayen yecherese mazmur zemeri malayhkitn yasemalin wandime 😢😢😢😢😢❤🙏
@yeGeezEnat
@yeGeezEnat 5 ай бұрын
Kalehiwet yasemalin
@sosaso4562
@sosaso4562 10 ай бұрын
Amen(3)💒🤲🤲🤲😢😢😢😢🙌 Zamarii matii samle ye baruu
@Ethiopian2124Hind
@Ethiopian2124Hind Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ ነጠላ ብትለብሱ ደስ ይላል
@mulugojamfentahun9254
@mulugojamfentahun9254 10 ай бұрын
እኔ አተፊት የምቆም ሰው አደለሁም 🥹😔 ግን ፍቅር ነህ ለዘላለም የሚመስልህ ማንም የለም🙏🙏🤲
@nuhaminmama3321
@nuhaminmama3321 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤
@MatewosHaile-xj4gs
@MatewosHaile-xj4gs Ай бұрын
Wow wow wow 👌👌👌👌👌
@user-bs7hx3ef9b
@user-bs7hx3ef9b 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-or9rf2ho2j
@user-or9rf2ho2j 10 ай бұрын
Zmare melayktn yasemaln
@yobdarababa636
@yobdarababa636 10 ай бұрын
Zemare melaekt yasemalen
@user-vm6hu2cz6l
@user-vm6hu2cz6l 10 ай бұрын
Ine yante fit imikom sew aydeleum yikir belegn fetariye 😢😢😢😢😢😢maregn
@mastewTegai
@mastewTegai 2 ай бұрын
አሜን