No video

"እኔ ስመረጥ ቤተመንግስት ውስጥ ሀውልት እገነባለሁ"| በመምህርት እፀገነት ከበደ |Ethiopia

  Рет қаралды 27,192

AmharicTube

AmharicTube

Күн бұрын

ቃልእና ዜማ አድዋ የአንድነታችን ክፍያ በሚል የተዘጋጀ ፕሮግራም "እኔ ስመረጥ ቤተመንግስት
ውስጥ ሀውልት እገነባለሁ"| በመምህርት እፀገነት ከበደ
Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Пікірлер: 38
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን ቃልእና ዜማ አድዋ የአንድነታችን ክፍያ በሚል የተዘጋጀ ፕሮግራም "እኔ ስመረጥ ቤተመንግስት ውስጥ ሀውልት እገነባለሁ"| በመምህርት እፀገነት ከበደ ፕሮግራም ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic Tube
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-ni7zy5dl5w
@user-ni7zy5dl5w 4 жыл бұрын
ሃገራችን ዛሬም ማህፀነ ለምለም ነች ።እንደዚህች አይነት ድንቅ ጦማሪያን አፍርታለች።እግዚእብሄር ይባርክሽ
@alexxalexx5228
@alexxalexx5228 4 жыл бұрын
ሁሉም በሙያው እንዲህ ይተንትን እንዲህም ይታገል። እናመሰግናለን
@tube3617
@tube3617 4 жыл бұрын
የአህዮች ቁስል የሚሰማን እኛም አህዮች ነን😄😃🤣😂😁😀😆😅
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@selamkidane1567
@selamkidane1567 4 жыл бұрын
አጅሽ ይባረክ እያዝናናሽ ቁም ነገር ታስተምርያለሽ እናመሰግናለን
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 4 жыл бұрын
የኔማር ውድድድድ ነው የማረግሽ እድሜ ይስጥሽ የኔቆንጆ 😍😍😍😍
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-fw7ee7od4u
@user-fw7ee7od4u 4 жыл бұрын
ይመችሽ ማር የሆሽ ልጅ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 4 жыл бұрын
አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ❤
@esubalewgize160
@esubalewgize160 4 жыл бұрын
አቦ እግዚአብሔር እጅሸን ከእሰክሪብቶው አይለየው አንደበትሸንም ይባርክ ፈጣሪ።ይህን አልረዳሀውም የሚል ከነዛ በመኪና ከተገጩት አህዬች አይለይም።ታዲያ እንዴት ይነገራችሁ(አንድ አሰተማሪዬን ኤለመንተሪ እያለን የሚያሰተምረኝ አሰታወሰችኝ ምን ይለን ነበር ብዙ ከአሰረዳን በኋላ ገበችሁ ልጆች ይለናል አዎ ቲቸር እንለዋለን ከሰከንዶች በኋላ አንዱ ይነሳና ቲቸር እንዲህ እንዲህ ያልከው አልገባኝም ይለዋል ቲቸር ምን ይለዋል አይይይይይ!!!አልቅሸን ልንገርህ ያላት አባባሉ አሁንም ከጭንቅላቴ አትጠፋም።እናም እኔም እህቴ የግድ እያለቀሰች መናገር አለባትን????ልብ ያለው ልብ ይበል።
@iammill1297
@iammill1297 3 жыл бұрын
የኔ ምሁር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ!
@birhanedeselegne4906
@birhanedeselegne4906 3 жыл бұрын
Hi Etegenet endet neshe,, tgu yene mar kemir akorashegne berchey bezeh ketybet!!!kediro yelijnet gwadegashe negn,,,,,
@abduhagos8516
@abduhagos8516 3 жыл бұрын
I like it very clean joke.lol
@hshs141
@hshs141 3 жыл бұрын
ስወድሽኮ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
እውነት ሀገሪቱ የህዝብ ነች ወይም የአየር መንገዱ?😂😂
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@promiseendale7626
@promiseendale7626 4 жыл бұрын
Yene liyuu 👏👏👏👏
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-vq4oh1sg8p
@user-vq4oh1sg8p 4 жыл бұрын
ፀገነት የምወድሸ
@dinekenehengida9107
@dinekenehengida9107 4 жыл бұрын
Kkk l am proud of you sis
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@wt974
@wt974 4 жыл бұрын
Ahya? Minalbat kne yhon eyetenagesh yaleshiw? Gossash bitara mawek ychal neber Slehuletu ahyoch
@Lelenasamuel
@Lelenasamuel 4 жыл бұрын
🤗
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@abushatsegaye3830
@abushatsegaye3830 4 жыл бұрын
Gobaze dase alige
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
የቻይናዬ ውለታ ያልሽው? እውነት ነው::
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@emsenbelagn9112
@emsenbelagn9112 4 жыл бұрын
Fesam hula
@mttm8767
@mttm8767 4 жыл бұрын
ከ አማራ በላይ ወንበር ስልጣን ንጉስ ኢሄ ሆቢ የናንተ ነው እድሜያቹን ጨረሳቹ ስታስሞጥጩ አንድ ምሁር የኦሮሞ ዘር ልካቹን የወቀው እሱ አንድ ነው ግን እያሳበዳቹ ነው አትርሱት አብይም ኦሮሞ ነዉ እየገዛቹ የለዩ
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 3 жыл бұрын
አይ መጥበብ ነጮች መንኮራኩር ላይ ናቸው አንተ ገና ዘር ትቆጥራለህ እይይይይይ ወይኔ ሀገሬ ከንደናንተ አይነቱ ዘረኛ ጋር ሀገሪታ እንዴት ትቀየራለች ምን አለበት እየተባላን ለልጆቻችን ድህነትን ከምናወርስ ስራ ብትፈጥሩ ዘላለማችውን በጥላቻ የተሞላችው በስመአም🤔🤔🤔
@seidmohammed7700
@seidmohammed7700 Жыл бұрын
ድኩክ
@Julesandsagevlog
@Julesandsagevlog 4 жыл бұрын
ወረኛ ስው ይስራል እናተ አሽሞጡ ምድረ ወረኛ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,1 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 21 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН