🛑እኔ ያወኩት!! ተለቀቀ ENE YAWEKUT EDEN EMIRU NEW SONG

  Рет қаралды 268,807

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 412
@misikirabeje8531
@misikirabeje8531 Жыл бұрын
እጅግ የምወዳቹ ድንቅ ሰዎች። እኔና ባለቤቴ ብዙ የህይወታችንን ለሊቶች በእናንተ ድንቅ መዝሙሮች ጌታ ረድቶን ተሻግረናል። አሁንም በብዙ ጉጉት ጌታ በእናንተ ያስቀመጠውን ነገር በመስማት ላይ ነን። ጌታ ይባርካችሁ ያበርታችሁ ከዚህም በላይ ያስፋችሁ። እንወዳችሗለን❤❤❤❤❤
@sofiyayasin3274
@sofiyayasin3274 Жыл бұрын
አሜንትብርክ
@comcell3677
@comcell3677 Жыл бұрын
Amnen Amnen Amnen Amnen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭💘💘💘💘💘💘
@fikirtadesta9467
@fikirtadesta9467 Жыл бұрын
ኤደንዬ ተባረኪ
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Жыл бұрын
አዝ:-አሳረፈኝ ስጠራው ከደጅ ቆሜ አሳረፈኝ ያዘልኝ ሀዘን ህመሜን '''''''''''''''''''''ላይተወኝ በቃ ይዞኛል '''''''''''''''''''''እየሱስ ተመችቶኛል ዛሬ ልቤ ሞልቷል ተደላድያለሁ እየሱስ ይዞኛል በቃ ታድያለሁ ዘመን ዘመንን ሲቀይር አንተ ብቻ ነህ ሁል ጊዜ አዲስ የማትቀየር በምህረት እጅግ ባለጠጋ ከወንድም ይልቅ የምትጠጋጋ የቅርቤ ነህ ለኔ ሚስጠረኛዬ ገበናዬን ሸፋኝ ጓደኛዬ እናት አባት ሆነህ ያሳደከኝ ወደ ውስጥ ቀርበህ የተጠጋኘኝ አረ እኔ አረሳም ብዙ ተደርጎልኛል ስዘምር ብውል እንዴት ይወጣልኛል የምስጋና ባለ ዕዳ አልሆንም እኔ ሳመልክህ ልኑር በቃ በዘመኔ። ተባረኩልን ይሄ መንፈስ መቼም አይወሰድባቹ🥰😍
@Abentheir6283
@Abentheir6283 Жыл бұрын
አሳረፈኝ ሰጠራው ከደጁ ቆሜ አሰረፍኝ ዳነልኝ ሀዘን ህመሜ አሰረፍኝ ላይተወኝ በቃ ይዞኛል አሰረፍኝ እየሱሰ ተመችቶኛል🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤ዋዋዋውውውውውው ነፍሰን የሚያድሰ አጥንትን የሚያለመልም ልብን የሚያሳርፍ ዝማሬ የኔ ውድ ኢዱዬዬዬ ዘመን ዘላለምሽ ይለምልም🌹🌹🌾🌾🍇
@memememe9064
@memememe9064 Жыл бұрын
በጌታ ስም እናተ ግን ምን አይነት ድንቅና የተባረካቹ ናቹ ዝብላቹ ዘምሩለት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙌😭😭😭🙏
@tigistshibsha8306
@tigistshibsha8306 Жыл бұрын
በጣም ውድሻለሁ አዱዬ የኔ ጃግና 🥰
@manessaalidabbous8659
@manessaalidabbous8659 Жыл бұрын
Ammmeeeennnn ammmmmeeennn.uuuuuuuffffffffff.Geta yibarikishiiiii.Edino.💖💖💖💖💞💞💞💞💖💖💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰💖💖
@abrahamtesfay3097
@abrahamtesfay3097 Жыл бұрын
ኤደን ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን
@rajinafkafale
@rajinafkafale Жыл бұрын
​@@tigistshibsha8306 😮😮g
@user-re4sz4df4s
@user-re4sz4df4s 9 ай бұрын
​@@manessaalidabbous86591
@user-un3nl4zi9v
@user-un3nl4zi9v Жыл бұрын
የነ ዉድ ዘማሪት ኤዱሻ ጌታ እየሱስ ይባረክሽ በእየሱስም ዘመንሽ በሙሉ በጌታ የተባረኬ ይሁን እንደት እንደምወድሽ ተባረኩ
@samilema8430
@samilema8430 Жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባርክሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍❤❤
@diribatura3481
@diribatura3481 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ !!ልብን የሚያሣርፍ ዝማሬ ነው። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
@selamaraya9028
@selamaraya9028 Жыл бұрын
ጌታ የሱስ ይባርካቹ አቨን እና ኤዱየ በጣም ነው የሚወዳቹ ብእውነት መዝሙራቹ በመንፈስ ቅዱስ የተነካ ነው ሁሉ መዝሙራቸው ኤዱየ መጎሳም ድምጽሽ ኣጋንንት የሚበጠብጥ ነወ ሀይል ኣሎው ድምጽሽ ቅጥይ አድየ ዘመናቹ ይባረክ
@tigistshibsha8306
@tigistshibsha8306 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ የኔ ጃግና ❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😍😍ኡፍፍፍ አሜንንን ተባረክ በይሱስም የኔ ቆንጆ ኑሪልኝ ሺ ዓም ❤️
@josephineelaneh9473
@josephineelaneh9473 Жыл бұрын
WOeeeeeeeeeee
@martneshm
@martneshm Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን 😍😍😍በኢየሱስ ሥም ታባአረኩልኝ😍
@shalom7186
@shalom7186 Жыл бұрын
@ketemaaklilu9908
@ketemaaklilu9908 Жыл бұрын
የመንፈስ ቅዱስ ዝማሬ ጌታ ዘመንሽን ይባረክ
@user-it9cl4bd1m
@user-it9cl4bd1m Жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ዘመንሽ ይባርክ አሜን የምስጋና ባሌ እዳ አነሆንም ሁለም ምስጋና እንሰዋለን ለጌታ
@selamyegetalijiTube
@selamyegetalijiTube Жыл бұрын
አበት አበት ኤዱየ በጌታ ሰም ቴባረኩ ኤምሌዉን አጣዉ ልበ ቤቴሰበረበት ሳአት የሌቀቃቹት መዚሙር ልበን ጥጌኔዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እንዴ ባረካቹ በታቹ ይባረኪ አሜን ብላቹ ቴቀበሉ የኤምረ ኔዉ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@samimulugeta9790
@samimulugeta9790 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ጌታ አሳርፎናል ድንቅ መዝሙር ነዉ ❤❤❤❤ ለካ ተሰምቶዋል ፀሎቴ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
በከፍተ ቢሆን በዝቅተ መይለወጥ ፍቅሩ በሁኔታ ሰው ያነሰል በዚያው ልክ ይጥላል አስጥሎ አይጥልም ጌታ ከሁሉ ይለያል እኔ ያወኩት እሱ ከልጅነቴ አልተለወጠም ዛሬም ፍቅሩ የአባቴ------- ተባረክ ድንቅ ዝማሬ ❤❤
@lidacall5422
@lidacall5422 Жыл бұрын
አሜንን ዉድ እህቴ ኤድዬ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረክ በጣም እወድሻለሁ
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
ዘመናቹ ይባረክ ኢንደት ኢንደ ምያጸናና ዝማሬ ነዉ ጌታ ዪባርካቸዉ
@lov3888
@lov3888 Жыл бұрын
እዉይ ዘመናቹ ይባረክ የሱስ የሱስ የሚሸት መዝሙር ነዉ ተባረኩ በብዙ🙏
@abdulkaremalbalushi5912
@abdulkaremalbalushi5912 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏ተባረኪ ጌታ ይባረካችሁ የአባቴ ልጆች ኢየሱስ ያድናል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘
@edlawittekeba664
@edlawittekeba664 Жыл бұрын
አሳረፈኝ ኢየሱስ የእውነት በኢየሱስ እርፍ ብያለሁ በብዙ ተባረኪ
@brahaopsss
@brahaopsss Жыл бұрын
እሰይ የተደርገለት እንዲህ ይዘምራል ጌታየ ከፍ በል አባት ሆንክልን ❤🙏🙏
@user-eu1nj7mk4c
@user-eu1nj7mk4c Жыл бұрын
አሜንንን ተባረኪልኝ
@user-qj8yg8iu9b
@user-qj8yg8iu9b Жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ ✝️ የኔ ንግስት በኢየሱስ ስም ይብዛልሽ ዘመን ዘላለምሽ ይባረክ የሰማይ አባት መባረክ ይችላልና እሱ በብዙ ይባረክሽ እወድሻለሁ 🥰🥰
@saragbermskel3559
@saragbermskel3559 Жыл бұрын
እስይ እልልልልልልልልልልልልልል አዎ አሳረፉኝ እኔንም ክብር ክብር ለታረደው በግ ይሁን ።የተባረክሽ ነሽ ኤዱ
@makdesmakdess1487
@makdesmakdess1487 Жыл бұрын
አሜ አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንን ተባረኪ በብዙ ዘመንሸ ይባረክልሸ እግዚአብሔር አምላክህ ይባረክልህ ጸጋ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምራልህሸ🙌🙌🙌🍇🍇🍇😭♥🌹🌹✋✋🙏🙏🙏👏👏👏🔥🔥🎷🎷🎸🎸👍👍👏👏
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Жыл бұрын
አሜን ተባረኪ ጸጋ ይጨማርሊሽ ቡሩክ ነሽ
@workutesfaye1053
@workutesfaye1053 Жыл бұрын
ወይኔ ቃላት የለኝም በየቀኑ የምሰማው መዝሙር ሆኗል መንፈስ ያለበት:: ዘመንሽ ይባረክ
@nattyn.g1271
@nattyn.g1271 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tseganeshzaza1766
@tseganeshzaza1766 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን.......የኔ አባቴ የሱሴ አሳረፈከኝ ከፍ በልልኝ ዘመንሽ ይባረክ ኤዱ
@amuame2404
@amuame2404 Жыл бұрын
አሜን ተባራክ የፍቅር አባት በፍቅሩ ይወድሻል ኑራልኝ
@elsak5593
@elsak5593 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen tebarki bebizu eduy enwedeshalen tebarki
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ አሜንንን 🙏🙏🙏አግዚአብሔር ይባርክሽ 🥰🥰🥰🥰
@jcjcvtugfjdjdjxgvyv9587
@jcjcvtugfjdjdjxgvyv9587 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን እልልልልልል አሳራፈኝ ኤዱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪልኝ ዘመንሽ ሁሉ ይለምልም እኔ እንዴት እንደምወድሽ መዝሙርሽ ፈዉስ አለው ብዙ ጊዜ ሪ እያረኩ ነው እማዳምጠው ዘመናችሁ ይባረክ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@magartuuwaddajoobadhishuu565
@magartuuwaddajoobadhishuu565 Жыл бұрын
Amene Amene Amene Amene Eebbifami Eebbifami ❤️📖❤️🔥🔥🔥😘😘😘
@astawesamericantaye53
@astawesamericantaye53 Жыл бұрын
ዋው!! የምወዳቹ ኤዱ እና አበኒ ተባረኩልኝ ወዳቿለሁ!! ጌታ ይባርካችሁ ያበርታችሁ ከዚህም በላይ ያስፋችሁ በኢየሱስም አሜን። ሀ ለ ሉ ያ!!!
@asnakk8259
@asnakk8259 Жыл бұрын
በእውነት ተበርክ እግዚአብሔር ይባርክሺ ዘመንሺ ሁሉ ይላምልም እዱዬዬ 💗
@ganate4511
@ganate4511 Жыл бұрын
አሜን ተባረኪ ውሃው ወወወወ
@user-hf6sl9eq4d
@user-hf6sl9eq4d Жыл бұрын
አሜን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሮቦት ይፈልቅ ዝማረሃእል ይጀምርስ 😭😭😭
@girmatalore2339
@girmatalore2339 Жыл бұрын
1ኛ ነኝ #ብሩክ ነሽ ኤዱዬ
@jossydayamo7506
@jossydayamo7506 Жыл бұрын
ኤድዬ ድንቅ መዝሙር ነው😍ተበረክ በብዙ ፀጋ
@adiammehari1511
@adiammehari1511 Жыл бұрын
May Almighty God bless you Ebi Edu really I felt the presence of holysprit, መንፈስ ቁዱስ ዘለዎ መዝሙር, እዚ ጸጋ ካባኹም ኣይርሐቅ, ኣብ ህላዉነቱ ዘላለም ንበሩ Love you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@teigestteigest8754
@teigestteigest8754 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንን በ ታበረኩ የኔ ዉዶች
@muluneshbageta6907
@muluneshbageta6907 Жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይበርክ በእውነት በጣም ተበርክሃለሁ ኤዱዬ በጌታ ስም ተበርክ ፀጋ ይብዛልሽ ተበርኩ
@tphonetastic8056
@tphonetastic8056 Жыл бұрын
አሜን አሜን ❤️❤️
@elsaasweet2904
@elsaasweet2904 Жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeeeen 🙏🙏🙏🎤🎤🎤🎺🎺🎺🎺tabaraki tsaga yibzalish
@user-nz8vw3mf7l
@user-nz8vw3mf7l 4 ай бұрын
ተባረኪ ብዬ አልጠግብም እህቴ የውስጤን ነው ምዘምረው።
@alimolsh2902
@alimolsh2902 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን ዉድ ዬአባቴ ጃግና ኤድዬዬዬ ታባራክ ጌታ እዬሱስ አብሲቶ አብስቶ ይባርክሽ 💕💕💕🎻🎻🎻
@zinashalemayohumadane5192
@zinashalemayohumadane5192 Жыл бұрын
አሜንንንን፣አሜንንንንን፣አሜንንንን፣ኢየሱስ ጌታ፣ተበራኩ❤❤❤👏👏👏👏🙏😘😘❤❤💓💓💓💓
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Hallelujah Egzbiher amilak yibarekish Eduye
@andreasspyrou9930
@andreasspyrou9930 Жыл бұрын
በጌ ስም ለምልሙልን የኛ ስጦታዎቻችን ፣❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@gccythc7101
@gccythc7101 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰🙏🙏🙏🙏
@yosefbizuworkofficial4317
@yosefbizuworkofficial4317 Жыл бұрын
እልልልልልልል አሜን እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን። ኤዱ ተባርከሻል ይብዛልሽ
@mekidesasaye7740
@mekidesasaye7740 Жыл бұрын
Amen Eduye tebrki bebezu!!!
@meretechhassni305
@meretechhassni305 Жыл бұрын
አሜን አሜን ኤድዬ ዘመንሸ ይባረክ ታባረኩ🙏😭
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 Жыл бұрын
Amen amen ediye tebareki
@hdhejrjdjjeh3j314
@hdhejrjdjjeh3j314 Жыл бұрын
Amen amen tebarek
@bikeomran1818
@bikeomran1818 Жыл бұрын
ኤዱዬ የኛ በረከት ተባረኪ በብዙ የኔ እናት ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ❤❤
@rabbiemaziya6183
@rabbiemaziya6183 Жыл бұрын
Amen Amen Egtheberi yibarikishi🙏🙏🙏🙏😭😭
@tihunlegesse6957
@tihunlegesse6957 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባርክ ግን ምን አይነት መባረክ ነው ለምልሙልኝ🥰🥰🥰🥰🥰
@jameela11athubia95
@jameela11athubia95 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ጌታ ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ ❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭✅️✅️✅️✅️
@bluebox8113
@bluebox8113 Жыл бұрын
አሜንንንንን እግዚአብሔር ይባረክሺ ታበረኩ😭😭❤❤❤❤❤
@azaluashe5794
@azaluashe5794 Жыл бұрын
አሜን ሃሌሉያ ክብር ይሁንለት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው ተባርኩ
@ameleworkbiresaw275
@ameleworkbiresaw275 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Eduye yetebaresh yeheta leji betam menfese kduse banch zemare bezuwochin yatsenanal. tebarku eduye and Abeni swodachu
@dahab1812
@dahab1812 Жыл бұрын
Hallelujah 💕 menfesin ydsal mezmur🔥🔥🔥🔥🥰🥰
@danatomso6651
@danatomso6651 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ተባረክ ኢየሱስዬዬዬ ክብር ለአንተ ይሁንላት አሜን እንድ ኢየሱስ የሌ ማን ነዉ አሜን ተባረክ ወድ እህቴ ኤደንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክሺ የአባቴ ብሩክ ቡሩክነሺ ተባረኩ ወድ ቤተሰቦች🎸🎸🪗🎺🎷🤲🏼❤️❤️🇪🇹
@ah274able
@ah274able Жыл бұрын
wonderful song. This the real Jesus I know. The Bible says be compassionate as your father is compassionate. Eden seems really to know the real Jesus. Let's be Jesus conscious not sin conscious. Keep continue to sing snd preach the love of God. Jesus never changes.
@ellujossi7200
@ellujossi7200 Жыл бұрын
ለካ ተሰምቷል ፀሎቴ ለካ አይትኸኝ ነበር ለካ ያለቀስኩት እንባ እንዲሁ አልቀረም ጌታዬ ይባርካችሁ
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 Жыл бұрын
Uuuuufffff Ooooohhhh Abaye Hallelujah kibir La geta Yihunilat Amen amen amen amen Tabaraki ba geta Sim zamanachu Yibarak
@zmzmm2488
@zmzmm2488 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@donimichael9767
@donimichael9767 Жыл бұрын
God may bless you abundantly. You're really a blessing! More love and respect.👍👍👍👍
@tigsttube7259
@tigsttube7259 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏Ewnet Enen Asarfognal Eyesus Edu Tebarekilgn Egzabher Amlak ybarksh Tebareki frema hugni Alfesh hiji ye Abate bruk 🎶
@tsegayepetros2450
@tsegayepetros2450 Жыл бұрын
I can't stop listening this amazing song god bless you ❤❤❤
@minigabre3579
@minigabre3579 Жыл бұрын
Wow አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️🙏💞🥰🥰💔🥰💞💞😭😊❤️❤️🙏❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን elelelelelelelelelelel🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@desalegntesfa9898
@desalegntesfa9898 Жыл бұрын
ebenezen God bless you, yante muzika kinibir , zema , mixing hulluu batam batam nw yemimachugn Tnxs and go on , do your best God will do the rest 🍀🍀
@kebebushyada601
@kebebushyada601 Жыл бұрын
Amen amen tebareki 🙏🥰🥰
@medaneyibekagnal5255
@medaneyibekagnal5255 Жыл бұрын
አሜን ተባረኪ 🙏
@rebikaanna9421
@rebikaanna9421 Жыл бұрын
Amen amen eyesusi yichilal hulemi yasarifali tebarek yene mare♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@asnaasna8862
@asnaasna8862 Жыл бұрын
Zemenish yibareki edu
@betyduko
@betyduko Жыл бұрын
Amen eduye tebarekilegn
@kibromberhe9492
@kibromberhe9492 Жыл бұрын
GOD bless you sis. Sing to JESUS always What a voice!!
@user-ts1sm9ny2k
@user-ts1sm9ny2k Жыл бұрын
ሙሴ በዘዳግም ምዕራፍ 33 የእስራኤል ነገዶችን የባረከበት መልካሙ ሁሉ በረከት ያግኛችሁ፣ አሜን ።
@tsegiyared6071
@tsegiyared6071 Жыл бұрын
ኤድዬ ተባረኪ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም Amazing Message from 🇨🇦
@arikashelias4630
@arikashelias4630 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንን ደግሜ ደግሜ እሰመዋለው ምን አይነት ከሱጋ መሆን መሆን እልልል ጌታ አባቴ ፀጋወን ያብዛልሽ እህቴ
@tamutd7761
@tamutd7761 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንን ተባረክልኝ
@tsitadi8731
@tsitadi8731 Жыл бұрын
ጌታ በብዙ ይባርክሽ የኔ እናት ባለቤትሽም ጭምር
@amarchdejene4795
@amarchdejene4795 Жыл бұрын
ዋዋዋዋውውውው አሜንንንን አሜንንን አሜንንንንንተባረከ የኔጃግኛ ኡፈ ፍፍፍፍፍፍፍ አሜንን አሜንንንን ተባረከ😥😥💯💯✅✅❤❤❤❤❤❤
@malkamphonetastic9699
@malkamphonetastic9699 Жыл бұрын
አሜን ዘመናችሁ ይለምልም tebarkebetalewu 😘😘
@selamnesgitemam3093
@selamnesgitemam3093 Жыл бұрын
wow be gugut sidabiki ye nbr mazimur Zamanchu yibarekii babizu berketii benate mazimur hule New yemibarekew Tabarekuu 😭😭😭😭❤️❤️❤️
@asnaasna8862
@asnaasna8862 Жыл бұрын
Amen amen😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭
@asbehcabel4547
@asbehcabel4547 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባራክ ❤️❤️❤️❤️
@susdami432
@susdami432 Жыл бұрын
Amennnnnnnnnnn geta zamenishin yebarki tebarki lela min elshalawu
@birtukanbinyam5666
@birtukanbinyam5666 Жыл бұрын
Wow I'm blessed with this song ❣️😍 Edileygna lelam iyemexa nw geta betsegawu yidegifachu
@serawitgot1645
@serawitgot1645 Жыл бұрын
አሜንንን 🙏🙏🙏💜💜💜
@sabahnahle9947
@sabahnahle9947 Жыл бұрын
Amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane amane 😘😘😘😘😘😘😘😘😘🤲🤲🤲🤲🤲🤲I love you yen konjo
@samrawitzegeye5754
@samrawitzegeye5754 Жыл бұрын
Amennn you are blessd
@Jesus-lover1993
@Jesus-lover1993 Жыл бұрын
ተባረኪ ኤዱ በጣም ነው የምወድሽ መዝሙሮችሽ ህይወት አላቸው
@chuchuchu7153
@chuchuchu7153 10 ай бұрын
ምን ዓይነት ዝማሬ ነው ከግርግር የፀዳ ዝማሬ ነው ተባረኪ
@aynalembb5304
@aynalembb5304 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እጊዛ ካርታን እረዳች tebareku lni ke sidet beselam meliso indezi yemizemiri qeni yisixani☝🙏❤❤❤❤❤💞💞💞💞💕💕💕💕
@JordyGebeyehu
@JordyGebeyehu Жыл бұрын
እውነት ነው ጌታ ያሳርፋል 🙏🙏 ድንቅ መዝሙር
@user-kt7cs8ru8x
@user-kt7cs8ru8x 7 ай бұрын
Amen amen iyesus yibarkish
@user-vl9cp4qg3s
@user-vl9cp4qg3s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ የአገልግሎታችሁ ዘመን ይባርክ ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 5 ай бұрын
እንደገናበጌታ ፀጋ ለምልሙን
@marthateresh2321
@marthateresh2321 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤🥰🥰🥰
@netsanet6568
@netsanet6568 Жыл бұрын
የዘላለም አምላክ እና አባት የሆነልን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ የባርካቹ
የኔ ሙላት!! ተለቀቀ! YENE MULAT EDEN EMIRU NEW SONG
8:14
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 99 М.
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 617 М.
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 58 МЛН
Eden Emiru new single album 2014 / 2006
6:32
Melody Tube
Рет қаралды 1 МЛН
ተውግራ ትሙት|አምልኮ ከዘማሪ ኤደን|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2022
18:01
🛑እድለኛ!! ተለቀቀ! EBENEZER TADESSE & EDEN EMIRU NEW SONGJanuary 6, 2023
8:21
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 372 М.
🔴||እንደ ስሙ ፍቅር|| ENEDE SEMU FIKER  ||ተለቀቀ|| EDEN EMIRU 22 December 2020
10:16
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,6 МЛН
አልረሳም!! ተለቀቀ! ALERESAM! EDEN EMIRU NEW SONG 21 April 2021
8:29
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 436 М.
ትዝ ይለኛል!! ተለቀቀ! #EDENEMIRU &EBENEZERTADESSE13 October 2021
16:15
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 496 М.
Asfaw Melese - Bizu Zemen (ብዙ ዘመን)
6:29
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው / Jesus Christ Is Lord መንፈሳዊ ቻናል
Рет қаралды 237 М.
🛑ብዙ ምክኒያት አለኝ!! MIHERETU ALEGN #NEWSONG EBENEZER TAGESSE & #asefawmelese 26 July 2024
9:14
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 1,2 МЛН
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 234 М.
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 181 М.
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 211 М.