አፈቅርሻለሁ አትለይኝ 😭

  Рет қаралды 180,737

Neba Entertainment

Neba Entertainment

7 ай бұрын

አፈቅርሻለሁ አትለይኝ 😭
donkeytube,art,artist,lifelifestyle,youtubeshort,youtubeyoutuberyoutubevideoyoutubevideosnewvideonewnewsgooglelovelovestorykidsshowfriends,mrbeastethiopian wedding,hopeethcomedy,comediandonkeyweddingmotivation,Donkeytube,ComedianeshetuEshetumelesse,Ethiopiancomedy,Donkytube,dinqlejochebs tvebs drama,comedianeshetueshetumelese,dinqlejoch,eshtucomedydonkey,youtubevideo,wonderfulድንቅልጆች,mr beaststand up comedian,comedian film,mr beast hindi

Пікірлер: 3 400
@Neba_Enetertainment
@Neba_Enetertainment 7 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gdCnhbN1sNyrqGg.htmlsi=mICHxe3m_X2KG7hg 😢😢😢
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 7 ай бұрын
ነባ ትዳር ክቡር ነው ሽማግሌ ላክ እና ተጋቡ ፉቅር ካለ ሁሉም አለ ትነሹ በቂ ነው አብራችሁ ስትሆኑ የበለጠ ምትሰሩ እሙ ቀን ስጭው ትክክ ናት ሽማግሌ መላክ ባህላችን ነው
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
አንተ ነባ 🙁ማርያም እሙዬን አታስከፋ እኔ በትላንቱ ቪዲዮ በጣም ተናድጃለሁ 🙁ከካሜራ ጀርባ ምን አልባትም እንደዚህ ይሆናል የምታጣጥላት ደሞ ከዛሬው ንግግሯም እንደተረዳዉት ነው ::::::::::::::::::በቃ ካለሆነ ቁርጡን ንገራት ብቻዋን ሆና ትሁን ቀጣዩን ጉዞ ታቅድበት ታስብበት እንጅ እንደዚህ እሷ እንዳለችዉ የተሟዘዙ መቀመጥ ፋይዳ የለውም 🤔እሙዬ እኮ እዉነቷን የትዳር ጥናት ቢደረግ እራሱ ፍቺ እና አለመግባባት በብዛት ያለው በከተማ ላይ ነው እንጠናና ገለመሌ ሲሉ እየቆዩ ወላው ገጠር ግን ቤተሰብ አጭቶ ወይም ጠልፎ ወስዷት እራሱ በፍቅር ይኖራሉ ወይም የ እከሌ ልጅ ወድጀታለሁ ካለ ቤተሰብ ሽማግሌ ልኮ ከፈቅዱ ይድሩታል 🤔ከአይን ፍቅር ዉጭ ቀርበው አልተጠናኑም ግን ፍቅር አላቸው በቃ አስብበት 🙁ሴት ልጅ ናት እሷ አሁን ለማግባት ወይም ላልማጣት ብቻ ሳይሆን በዘላቂ ሆኔታ በፍቅር በደስታ ምንም ሳትደባበቁ ተረዳድታችሁ የምትኖሩበት ዘላቂ ሀሳብ ነው ማሰብ ያለብህ ::::ጸባይህን ግራ ላጤነት ሳይሆን ቤተሰባዊ ነት እቅድ ይኑርህ
@znashznash6417
@znashznash6417 7 ай бұрын
ነባ የዘርግ ወጭ አሣንሠህ መወሠን ይቻላል ትነጠቃለህ በሀሣቧ ተሥማማ
@saba-zk5qs
@saba-zk5qs 7 ай бұрын
100/ ልክ ነሽ እህት አለም
@kasechlamesgnw9291
@kasechlamesgnw9291 7 ай бұрын
ከልቤ አዘንኩኝ በናታቹ እንዳትለያዩ
@zahrawawla9055
@zahrawawla9055 7 ай бұрын
እሙ ትክክክል ናት ነባ ተመካከሩ እና ወደትዳር የእሙ ሀሣብ እደኔ የተስማማችሁ
@yeneMB
@yeneMB 7 ай бұрын
Begrigr geri tidar mejemermi lijk newu alelemi...Nebaye..emu Tru eseti nechi...antemi Tru nehi...esetochi bayenagerumi yemifelegiti ale...Tru to understand her, do not be as any one .be unique to her..Emu . please think don't mind about your followers, marriage is different from your followers, even your parents.
@mmkksara434
@mmkksara434 7 ай бұрын
እህቴ አይሆንሽም እባክሽ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 7 ай бұрын
ትክክል
@AminaSid-fn7qm
@AminaSid-fn7qm 7 ай бұрын
ትክክል😢
@nuriyayoutube3940
@nuriyayoutube3940 7 ай бұрын
ትክክል ነት
@menbere1865
@menbere1865 7 ай бұрын
እሙ ልክ ነሽ ነባ ከአነጋገርህ የሆነ ቅር ያለህ ነገር አለ ከልብህ አይደለም የሧን ሂወት አታበላሽ ድብቅ ነህ የምትናገረው በቂ ነገር አይደለም እሙ ውሣኔሽ አሪፍ ነው
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 7 ай бұрын
ትክክል
@dyccg5252
@dyccg5252 7 ай бұрын
በትክክል
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 7 ай бұрын
ትክክል
@gdhdg3660
@gdhdg3660 7 ай бұрын
በትክክል😊
@እቢ
@እቢ 7 ай бұрын
ድራማ አታቂም እንዴ ድራማ ነዉ እኮ
@user-fj9ex3xf7x
@user-fj9ex3xf7x 7 ай бұрын
አቤት. ጀግና ሴት ለቤተሰብ ክብር አለት የጀግና ሴት ነሺ👑👑👑👈👌
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i 7 ай бұрын
ጀግና ነሽ ምክንያቱም እኛ የገጠር ልጆች ባህላችንን አንተዉም
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 7 ай бұрын
ልቡዋ ንፁህ የሆነች ሴት ቆራጥ ታማኝ ግልፅ ጀግና ናት ነጭ ነጩዋን የተናገረችዉ ቦይ ፍሬድ ሚባል አይፈቀድም እዉነትሽን ነዉ ❤❤❤❤❤
@user-ru3sj1sy4b
@user-ru3sj1sy4b 7 ай бұрын
😂
@hilamoo928
@hilamoo928 7 ай бұрын
እኮ 😂
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 7 ай бұрын
😂😂😂eko
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 7 ай бұрын
እሙ 100% ልክ ናት❤
@werkeyefaseha4122
@werkeyefaseha4122 7 ай бұрын
አወ፡የሴት፡እድሜ፡ይሄዳል❤❤❤
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u 7 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤
@hawabadma
@hawabadma 7 ай бұрын
እሙትክክልናት👍👍
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
​@@hawabadmaእነደማመር በቅንነት
@user-vq9tp7oh1q
@user-vq9tp7oh1q 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@efratatube286
@efratatube286 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ከምር እመቤት ለእኛ ራሱ ትልቅ ትምህርት ነው የኔ ቆንጆ 🙏💗
@bitybity4949
@bitybity4949 7 ай бұрын
በጣም እኔን እራሱ በጣም ብዙ ትምህርት ተማርኩኝ ከሳ
@EagerDriftwood-sf1zv
@EagerDriftwood-sf1zv 7 ай бұрын
ልጁ አይመጥንሽም. ይቅርብሽ እህቴ😢 ልጁ ለጥቅም እንዳይሆን የቀርበሽ ንቂ. እውን ሚዮዳት ከሆነ ያግባት ምትሉ በላይክ ግን ልጁ አልተዋጠልኝም
@robeldawit3378
@robeldawit3378 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 7 ай бұрын
አዎ ያግባት ካልሆነ ያቁም ምን በሰው ጊዜ እድሜ የሚቀልደው😢
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 7 ай бұрын
ለትዳርማ አይሆንም ፍሬንድ ፍሬድ ከሆነ ነው እንጂ ፣ ደግሞ እስከ መቼ ፍሬንድ ይሆናል ? ይቅርባት 😊😊
@nunubelete8142
@nunubelete8142 7 ай бұрын
ልክ ነሽ ልጅ አሾፌ ቢጤ ነው በጭራሽ አትገጣጠሙም 😳ዓይንሽን ግለጭ አስረግዞሽ ዞር እንዳይል ተጠንቀቂ 🤭
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 7 ай бұрын
ነባ ተው አንተንም ይፀፅትሀል እደሰው ቁም ነገር ተናገር ትልቅ ሰው ነህ የሴት ሂወት አታበላሽ ልክ ናት የምትሉ
@keroskeros5466
@keroskeros5466 7 ай бұрын
❤❤❤
@gdhdg3660
@gdhdg3660 7 ай бұрын
አዎ ትክክል ናት
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b 7 ай бұрын
ልክናት
@SofiaMohammed-ij9bx
@SofiaMohammed-ij9bx 7 ай бұрын
ልክ ነት❤❤❤
@Alem1921
@Alem1921 7 ай бұрын
እሙዬ የኔ ጀግና ባህልሽን ያረሳሽ የእምነትሽ ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል ግን ግዴታ ስለ ሁለታቹ ህወት ለሚዲያ ማሳወቅ የለብሽም በተረጋጋ መንፈስ በተክርስቲያን ሄዳችሁ በፈጣሪ ፊት እውነቱን ተነጋገሩ
@TigstGetachow
@TigstGetachow 7 ай бұрын
❤❤
@user-rm1fq6qm5p
@user-rm1fq6qm5p 7 ай бұрын
እሙዬ ትክክል ናት❤❤❤ ባህሎን የማትረሳ ጀግና ሴት እናት የኔ ውድድድ❤❤❤❤
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o 7 ай бұрын
እመቤት እግዚአብሔር ልቦናሽን አይቀይረው የኔ ምስኪን😢 ዛሬ ንፁህ ልብ ያለው ሰው ማንም አይወደው😢
@helenyoutube8034
@helenyoutube8034 7 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እሙ የአቋም ሰው ባህሏን አክባሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ።
@ucd3293
@ucd3293 7 ай бұрын
እሙዬ የኔ ናት ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ያፅናሽ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር❤❤
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 7 ай бұрын
በተቀደሰ ኑሮ መመላለስ ነው የምትፈልገው እሙ በርች እህቴ እንደእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ሁሉም በቤቱ ያኑራችሁ ጋብቻ መልካም ነው መኝታው ቅዱስ ነው
@user-ud8wt5vk5e
@user-ud8wt5vk5e 7 ай бұрын
😢😢በሴት ላይ የምትቀልዱ ወንዶች እግዚአብሔርን ልቦና ይስጣቸዉ
@TruewerkMussa
@TruewerkMussa 7 ай бұрын
ልክ ናት የሴት ልጅ እድሜ የምትቀጥፉት አስመሳይ ወንዶች ናችሁ
@ethiopia7697
@ethiopia7697 7 ай бұрын
እሙ 100% ትክክል ናት አንድ ቃል የተዛነፈ ነገር የላትም ለሷ ትክክል ስሜት ካለህ አግባት ። ከዛ ውጭ በሰው ሂወት አትቀልድ ሌሎቹም ወንዶች ይሄ ነገር ይመለከታል
@user-io2sq9ho7t
@user-io2sq9ho7t 7 ай бұрын
ውይ የእሙ አለባበስዋ ስነ ስርአቷ ማረከችኝ ❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 7 ай бұрын
አሁንም በፀሎት በርቺ እሙዬ ። ትክክለኛ ሰው ወደህይወትሽ እንዲመጣ ።
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 7 ай бұрын
ሴት ልጅ ቆራጥ ስትሆን ደስ ይለኛል የኔ ውድ እሙ ❤❤❤❤
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 7 ай бұрын
ተግባቡ አሙ ምረጥ ልጀ ነች አንድላዩ ሆኑ ሁለት ሰትሆኑ የበለጠ ህይወት ይኖራችዋል❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር❤❤
@user-or9rt1zt1c
@user-or9rt1zt1c 7 ай бұрын
ነባ ትክክል ነች እሙዬ የኔ አሥተዋይ እውነቷን ነው ክርስትና ነጠላ ለብሶ መሔድ ብቻ አደለም ከልፈለግሕ ግዜዋን አትውድባት የንተ ምክንያት በቂ አደለም 💐💐
@addisbelay9898
@addisbelay9898 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ እሙየ በርች ወንድች እንደዚህ ናችው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
እሙየ እና ቃልየ በቃ ለተመልካች ያለችው ቁርጠኘነት ደስ ይላል
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 7 ай бұрын
ማለት
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 7 ай бұрын
ቃልየ ማናት?????እ
@hoaaal6588
@hoaaal6588 7 ай бұрын
በጣም
@user-ev2iy9xv8y
@user-ev2iy9xv8y 7 ай бұрын
ትክክል❤
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 7 ай бұрын
ቃል ተብዬ ተመልካች ንቃ መሞትዋ ነው በነሱ መሰለኝ ምትኖረው ተመልካች ባያየ በምን ትኖር ነበር ቆረፌ ነበሩ ስመጡ
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 7 ай бұрын
ፓ ትልቅ አእምሮ ነው ያለሺ እሙዬ ከእምነትም አንፃር ያነሳችሁ ጥያቄዎች ትክክል ናት ነባ ማን መከረሺ የሚለውን ጥያቄ ከውስጥህ አስወጣ ህፃን አደላችሁም ማንም ሊመክረን አይችልም
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 7 ай бұрын
ዋው እኔ እራሱ ለምነቷ ያላትን ክብር ወደድኩት
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 7 ай бұрын
በጣም በእውነት ንግግሯ ዋው ነው ከቅልጥፍና ጋር
@user-rm1fq6qm5p
@user-rm1fq6qm5p 7 ай бұрын
እሙዬ❤በጣም አስተዋይ ሴት ናት ❤❤❤
@ergoyegetahun1494
@ergoyegetahun1494 7 ай бұрын
ምርጥ ሴት ስሞትልሽ ተይው በአጭሩ ይህን ልጅ መቼም አይሆንሽም ድሮ የት ነበር ካታስበት ነውዴ የገባሀው አይ ድድብነት
@retatube2034
@retatube2034 7 ай бұрын
ዉይ እሙ ጀግኒት ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ ነባ ተረዳት እዉነቷን ነው
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f 7 ай бұрын
የእሙ አመለካከት እና እምነት ግልፅነት ለሌሎች እህቶች ጥሩ ትምህርት ነው እሙ ጀግና ነሽ
@user-vd5ef9ne6k
@user-vd5ef9ne6k 7 ай бұрын
አንበሳ ማርያምን ዱሮም እወድሽ ነበር የበለጥ ወደድኩሽ እህቶቼ እንደዚህ ቆራጥ ሁኑ 🥰
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 7 ай бұрын
👍
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 7 ай бұрын
እኔ እራሱ
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@melkam888
@melkam888 7 ай бұрын
👍👍👍
@meazi2116
@meazi2116 7 ай бұрын
❤❤
@kadeka2
@kadeka2 7 ай бұрын
ጀግናዋ ጎጃሜ የበላይ ዘለቀ ደሞ ዋው ትክክል ነች💪💪💪💪
@bashayat8684
@bashayat8684 7 ай бұрын
ምን ትመስላለች ምድረ ዘረኛ
@user-xc3wb6dn3l
@user-xc3wb6dn3l 7 ай бұрын
እውነት ነው እህቴ ይህ ጥንብ በግዜዋ ይጫወታል
@user-xc3wb6dn3l
@user-xc3wb6dn3l 7 ай бұрын
@@bashayat8684 አወ ዘረኛ ነን ምናባሽ ትሆኝ መጠቀሚያ ሊያረጋት ነው ይጥብ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 7 ай бұрын
ምን አገባው በፍቅር መሀል ጎጃሜነት ምድረ ዘረኛ ምድረ መሀይሞች ሰገጤዎች
@user-xc3wb6dn3l
@user-xc3wb6dn3l 7 ай бұрын
አንቺ እራስሽ ሰገጤ
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 7 ай бұрын
እሙ ትክክልነሽ የማያገባሽ ካሆነአሁን አትቀጥይ ለምን ጊዜሽን ያቃጥላል ወዶች ትዳር ሲሏቸው እድህ ናቸው ብሗላ ሲመቻችላቸው ጥለው ውልቅ ይላሉ የሰውን ልብአቁስለው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 3 ай бұрын
አይዞሽ እሙ አንቺ ብቻ ይመችሽ አንቺ ብቻ ደስ ይበልሽ አደራ እንዳያታልልሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ አንቺ በጣም ቀና ሰው ነሽ እኔም እንደሚያሾፍ ይሰማኛል። በጣም ብዙ የምታውቅ ሰው ናት እመቤቴ ማርያም ስለገለጠችልሽ ካልመሰለሽ ጊዜሽን አታጥፊ። ከአሁኑ ጭቅጭቅ ምንድን ነው የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል። እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ።
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 7 ай бұрын
እሙዬ የኔ ዉድ እዉነት ነው የተናገርሽዉ🥰🥰🥰❤️ ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል ይላሉ ነባ ምርጥ ሚስት ናት እወቅበት እዉነተኛ ፍቅር ቃለ ልሰብ ምናምን አይባልም 🥰🥰🥰
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 7 ай бұрын
ነባ እባክህ በምታምነው በምቶደው እምነትህ እባክህ ልጅቷን አትጉዳት ንገራት በቃ ካልፈለካት ስትመጣ በካሜራ ስቶጣ ከካሜራ ጀርባ መሆን የለበትም 😢😢ነገሮችን በግልፅ ተናገር ምናልባትም ቤተሰብህ ተቀባይነት ሳይኖራቸው ቀርቶ ከሆነ ዋናው የናተ መዋደድ ነው ፍቅር ያሸንፋል የጠየቀችህን መልስላት ማነው የመከረሽ ምንሆነሽነው ምናምን አትበል😢
@meronalem2663
@meronalem2663 7 ай бұрын
የኔ ውድ እህት እውነትሽ ነው ለሁለተኝ ግዜ መጎዳት የለብሽም አንተ ምንድነው ያስፈራህ ሽማግሌ ልክህ ለማግባት የሆነ የምትፈራው ነገር አለ ማለት ነው እሙዬ የተናገረችው ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው የሰው ልጅ ባህሪ በጣም ከባድ ነው ስለዚህ እውነታን ነው ቁርጡን ንገራት እንጂ አታበሳጫት አንተ ጋር ያለው እውነተኝ ፍቅር አይደለም ስለዚህ አትጫወትበት ቁርጡን ንነራት
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 7 ай бұрын
ዋው ምርጥ ተዋናይ ናችሁ 🤔😃 ግን የማን ሐሳብ ነው???? የሚቀጥለውን ድራማ በመቤት ካሳ ዩቱብ እንጠብቃለን🤔🤔🤔😁😁😁😁
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 7 ай бұрын
እሙዬ የተናገረችሁው ለሷ ብቻ አደለም ለሁሉም ትምህርት ነው❤❤❤❤❤
@rabiyarabiya6872
@rabiyarabiya6872 7 ай бұрын
በጣም ሙስሊሞች እራሰችን እንፈትሽ
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 7 ай бұрын
እሙዬ ጀግና ሴትና ባህልዋን የጠበቀች እግዚአብሔርን የምትፈራ ውድ ሴት ናት አደንቅሻለ:: ነባ ልክ ናት ተረዳት ብትጋቡ መልካም ነው❤❤
@habtamgelaye4148
@habtamgelaye4148 7 ай бұрын
የኔ ጀግና ንግግርሽ ከሰማ ወፍ ያረግፋል ❤❤❤❤ proud of you❤❤❤
@adenaden804
@adenaden804 7 ай бұрын
ጀግና እሙዬ👌👌 በርች እግዚአብሔር ላንች ያለዉ የትም አይቀርመ👌👌👌
@user-uy9uq7dh7q
@user-uy9uq7dh7q 7 ай бұрын
ሲጀመር ባል አይሆንሽም የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ትላለች እናቴ😅
@yayushalemu175
@yayushalemu175 7 ай бұрын
በትክክል እውነት ነወ❤😮
@weynshetweyna3475
@weynshetweyna3475 7 ай бұрын
መጀመሪያውንም ተነግራ ነበር አሁንም ይገለጥላት ብቻ
@gjyvng738
@gjyvng738 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 7 ай бұрын
እሙዬ ልክ ነሽ እድሜም ቁሞ አይጠብቅም✅ ሲጀመር ነባ ለአንች አይሆንም እህት & ወንድም ብትሆኑ ጥሩ ነበር አሁንም ሂወት ያስተማረው በሰል ያለ ሰው አግቢ 🙌
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 7 ай бұрын
ትክክል የሴት እድሜ ለመውለድ ካለፈ አስቸጋሪ ነው በሰል ያለ ሰው ማግባት ነበረባት
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew 7 ай бұрын
@@user-wj1ln5qg8t
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew 7 ай бұрын
ልክናት ወላሕ በእምነታቺሑ ጨርሳቺሑ ተጋብ በጣም ልክ ናት ልክ አይደለሽም አትበል ሽማግሌ ላክ ፈጣፊሕን ፍራ እሽ አባቱ
@NeimaBerihun-qz2lm
@NeimaBerihun-qz2lm 7 ай бұрын
​@@user-wj1ln5qg8tO
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 ай бұрын
👍❤❤
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 7 ай бұрын
እሙ የራስሽ እስከሚመጣ ከእግዚአብሔር ጋር ተነጋገሪ በተረፈ ራስሽን እየጠበቅሽ ልጅሽ አሳድጊ ተንከባከቢ ❤❤❤❤
@destamelese3244
@destamelese3244 7 ай бұрын
እሙየ የኔ ቆንጆ ልክ ነሺ ተጋብቶ በወግ በማረጉ በአንድ ላይ መኖር ነዉ ጥሩዉ በእግዚአብሔር ህግ መሠረት ላሥብበት ምናምን አይሰራም አንዲ ሰዉ ማሰብ ያለበት ገና ወደፍቅር ሂወት ሲገባ ነዉ ስለዚህ ሽማግሌ ላክና አግባት ነባ እሙ ምርጥ ሰዉ ናት እንዳታመልጥህ
@user-mh7ge4ou3r
@user-mh7ge4ou3r 7 ай бұрын
የእውነት እሙ ትክክልነሽ ሲጀመር በፍቅር እረጂምጊዜ መቆየት የለባችሁም እምነታችን አይፈቅድም የሴትን እድየሚጨርሱ አስመሳይ ወንዶችና ስደትነው😢 እሙ እድሜሽን ተጠቀሚ እሕቴ የእውነት አሁን ተገልጦልሻል የምትወጃት ወላዲተ አምላክ ገልጣልሻለች የኔቅን አሳቢ
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 7 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የነፃነት ኑሮ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@user-tq9yx4ru7t
@user-tq9yx4ru7t 7 ай бұрын
አሚን ያረብ💗
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
አሜን፫
@fasikawande3558
@fasikawande3558 7 ай бұрын
አችንም አሜን አሜን አሜን
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 7 ай бұрын
አሜንያረበልአለሚን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
​@@UMUYAHAYKZfaqእነደማመር በቅንነት
@emawayshshumeta4362
@emawayshshumeta4362 7 ай бұрын
እውነትዋን በህይወት ቀልድ የለም እሙ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 7 ай бұрын
ዋው ያመቱ ምርጥ ሴት ዘመንሽ ይባርክ ውዴ ነባ ትልቅ ሰው ነህ በስነስራት ተጋብ እና አብራችሁ ኑሩ ❤❤❤
@noormohammed1848
@noormohammed1848 7 ай бұрын
እሙዬ ጎበዝ ሴት ልጅ ክብር አላት እምነቷን አክባሪ ❤
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 7 ай бұрын
ትክክል ናት እሷ ሀገሯ ላይ እየኖረች ያለ ትዳር ይከብዳል የኛ ይበቃል በመዳም ቤት እድሜያችን ያለቀው ሰለዚህ ተጋቡ
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 7 ай бұрын
ግዜ ስጪኝ ማለትምዲንነው
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 7 ай бұрын
ሴትአዴለምኮ ግዜየሚሰጠው እሱ እየቀለዴነውጂ እውነተኝ ከሆነ ቢዴወ አያስዴልትምነበር
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 7 ай бұрын
@@user-bq8dg3fh1y ሳህ ወላሂ
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 7 ай бұрын
@@user-bq8dg3fh1y ደምሪኝ
@sebletefera6111
@sebletefera6111 7 ай бұрын
Goba nesh
@amenamen4616
@amenamen4616 7 ай бұрын
ይሄ ልጅ እኔም ምኑም አላማረኝም የሆነ ነገር ፈልጎ የቀረበ ያክል ነው የሚሰማኝ በጊዜ ነቅተሽ አቻሽን ብታገቢ እመርጣለሁ ጥሩ ውሳኔ ነው እሙ። እሽ ብሎ እንኳን ሽማግሌ ቢልክም ቀጣይ ጥሩ እና ትክክለኛ ህይወት ትኖራላችሁ ብየ አላምንም ምክንያቱም ልጁን ሳየው ከልቡ አይመስልም ያሾፋል ንግግሩ የንቀት ነው ክብር የለውም ተከታታይ ቪዲዮዎችሁን አይቻለሁ ብቻ እሙ ንቂ።
@ae7936
@ae7936 7 ай бұрын
እሙዬ ቅን ሰው አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ብዙ ወንዶች ችግር አለባቸው መሞላፈጥ ነው የሚፈልጉት ጥያቄሽ ትክክል ነው በሰው እድሜ ብዙዎቹ ይቀልዳሉ እነሱ ምን አለባችሁ እባካችሁ ወንዶች ማስተዋል ይኑራችሁ በሴት አትቀልድ ስትመጡ አስባችሁ ኑ አለበለዚያ አርፋችሁ ተቀመጡ አትቀልድ በሴት ላይ እሙዬ ልብሽን ጠብቂ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 7 ай бұрын
ተነጋገሩ ትዳረ ጥሩ ነው መባረክ ነው ❤
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 7 ай бұрын
ለሴት ልጅ ጀግነነት ቆራጥነት አሳይተሻል እሙየ በእድሜ ቀልድ የለም ደስተኛ መሆን አለብሽ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
እነደማመር በቅንነት
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 7 ай бұрын
እዉነት ነዉ እሙየዋ የኔ ዉድ እመቤቴ እዉነቱን ታሳዉቅሽ ከባድነዉ ወድልጅ ቶሎ አይበሱሉም ልጅ ነገር ነዉ እድሜም ይመክራን ሰለዚህ ሽማግሌ መላክ አለበት በቤተስብ ሲሆን አሪፍ ነዉ
@user-cq7el6kf9k
@user-cq7el6kf9k 7 ай бұрын
እሙ ግን ጀግና ነሽ እህቶች ብዙ ከእሷ መማር አለብን። በርቺ።
@hemitube7158
@hemitube7158 7 ай бұрын
እሙዬ ወንድልጅ ጊዜ ፈልጋለሁ ካለ ማርያምን ሌላ ያልጨረሰው ነገር አለ ማለት ነው ግን ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ እናት❤❤❤❤
@user-ys3sc8sv5i
@user-ys3sc8sv5i 7 ай бұрын
አወ ደርሶብኛል😢😢😢😢😢
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 7 ай бұрын
ትክክል ደግሞ ሁሌ ያሾፋል እንጂ ቲሽ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
​@@user-dk3lo4fn2eእነደማመር በቅንነት
@user-gs8ld7rc2c
@user-gs8ld7rc2c 7 ай бұрын
😂😂😂😂ያልጨረሰውማ ፌመስ ለመሆን ተኩል ላይ ነው
@aaliyaaliya708
@aaliyaaliya708 7 ай бұрын
በቃ ግዜ የለም የምንግዜነዉ እሙ አደኛነሽ ❤❤
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 7 ай бұрын
ጊዜ የለም 😂😂😂
@user-sn5nj5ek1m
@user-sn5nj5ek1m 7 ай бұрын
ነባ ወሽላውን።አልተገረዘም ለዛህ ነው😂😂😂
@user-lm5nq8qq7s
@user-lm5nq8qq7s 7 ай бұрын
አትሸለጥለጥ ወድጀዋለው አየ ወንዶች እሙ በርች እውነታው ይገለጥልሽ❤
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 7 ай бұрын
ጀግና ናት ልክ ልኩን ነገረችው ከካሜራ ዋላ ልክ ልኬን እየነገርከኝ ካሜራ ላይ አታስመስል ስትል ተመቸችኝ ግልፅነቷ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 7 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ😢 ኡሙየ አብሽሪ 😢 ተረጋጊ ወንድ ልጅ ወደ ቁም ነገር ሲባሉ ወደ ኋላ ነዉ 😢
@quite701
@quite701 7 ай бұрын
አዎ እጃችው ላይ እስኪርጉ ደርስ ነው አንግታችውን እሚደፉት ወንዶች😢😢
@user-rk5rn7vv5s
@user-rk5rn7vv5s 7 ай бұрын
ወደሇላ የሚሉት የማይወዱሽ ናቸው የወደደሽና ከልቡማ የሚፍቅር ከሆነ እነሱ ይብሳሉ ለማጣደፍ ሴትም ብቶን እደዛው ለወደደችውነው የምትቸኩለው
@baniaychu7478
@baniaychu7478 7 ай бұрын
እሙ ትክክል ናት ነባተመካክሩ እና ወደትዳር የእሙ ሀሳብ እደኔ የተስማማችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር❤❤
@hananlakew8518
@hananlakew8518 7 ай бұрын
በእርግጥ ሰው ማለት ችኩል ተሳሳች ፍጡር ነን ፊት ለፊት የምናየውን ብቻ በማሰብ ለመፍረድ እንቸኩላለን እና ልዩነት ካለ በመካከላችሁ ተወያይታችሁ ፍቱ ሚዲያጰላይ ስራችሁን ብቻ አስተዋውቁ ላይፋችሁን በግላችሁ❤❤
@nardiyene5639
@nardiyene5639 7 ай бұрын
አይዞሽ እሙ አንቺ እንቁ ነሽ በራስሸ የምትተማመኚ እንዳትለማመጪ እዚ ያደረሰሽ አምላክ ነው ወንድ አይደለም እንዳትሞኚ ልብሽን 💪ጠንካራ አድርጊ እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ Theory ነው እንዳትሞኚ ❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 7 ай бұрын
ልጆች አደላችሁም ፍቅር ካላችሁ አድ ጋር ኑሩ በእሧ አልፈርድም❤❤❤
@tube2341
@tube2341 7 ай бұрын
ኑ እንደማመር ውዶቸ
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 7 ай бұрын
ሲጀመር ወንዶች ትዳር ሰትባሉ እንዴ ግመል ሽንት ወደ ኋላ😢😢😢
@dnv6347
@dnv6347 7 ай бұрын
😂😂
@imuusrausri8293
@imuusrausri8293 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-lr2re7vr4f
@user-lr2re7vr4f 7 ай бұрын
እሙዪ ትክክል ነሽ! በጣም አድናቂሽ ነሽ ሁል ጊዜ እምነትሽ ይቅደም እግዚአብሔር የምትባረኪበትን ትዳር ይስጥሽ!!❤❤❤ ንግግሮችሽ ትክክል ነሽ!!!!!
@user-ig8tl9rw5j
@user-ig8tl9rw5j 7 ай бұрын
አዎ እህቴ ተዲርን የሚባረከው እግዚአብሔር ነው ቀን በበዛ አይደለም❤❤❤❤❤
@user-id6zq6gd8l
@user-id6zq6gd8l 7 ай бұрын
❤እሙ❤ የኔ ውድ❤ እቁ ክርስቲያን❤ምንም ነገር እንደ ❤እምነት አይሆንም ❤እውነትዋን ነው ነባ አንተ ወንድ ከሄንክ በባህላችን መስርት ሽማግሌ ❤ላክና ❤አግባት ❤እምነታችን የሚፈቅደው እዲህ ነው❤
@user-dl3ww4rh4q
@user-dl3ww4rh4q 7 ай бұрын
በእምነትሽ ያፀናሽ እሙ እኛ ኦርቶክሳዊ ሀይማኖታችን ማንም አይተካከላት በእምነታችን እንጠንክር
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew 7 ай бұрын
100/መቶ ታርሰት ልክናት
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 7 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 7 ай бұрын
​@HekmaዴምሪኝውዴtAhmad-fp2ew
@semhreabrar7252
@semhreabrar7252 7 ай бұрын
አረ ወላሂ ኩረጀ ነው በኛ ሙስሊሞች ነው ውሽማ ማይፈቀደው😅
@user-dl3ww4rh4q
@user-dl3ww4rh4q 7 ай бұрын
ቅሌታም 7 ሚስቶች አዳል በምድር የምታጨማልቁት በሰማይ ደሞ 9 ሴት አይ መሀመድ kkkkkkkkkkkkkkkkk የሴጣን ስራ ደደቦች አታፍሩም እኮ ጨዋ ነን ስትሉ kkkkkkkkkkkk
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 7 ай бұрын
አትመኝው እሱ ፍላጎት የለውም ለጊዜው ነው የሚፈልግሽ አስተውይ በሗላ እንዳይቆጭሽ
@Enatneshhussien
@Enatneshhussien 7 ай бұрын
ወግድ ግዜዋን አታባክንባት ጠንካራዋን እህታችንን አትቀልድ ተይዉ ይሀንን ቦዘኔ እሙ አንችኮ የሴቶች ምሳሌነሽ ስራሽን ስሪ ልጅሽ ጋር ግዜሽን አሳልፊ ❤❤❤
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 7 ай бұрын
ጎበዝ እሙዬ❤ ነብዪ ከጀርባህ የተደበቀ ህይወት ከአማኝ ጋር አትሳፈጥ የተደበቀ ነገር በእምነት ይገለጣል
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 7 ай бұрын
እኮ እኔም እንደዛ ነው ያሰብኩት ይመስለኛል የሆነ ያሳያት ነገር አለ ምን አልባት ሱባኤም ከገባች ብዬ ጠረጠርኩ
@YetmworkNigussie
@YetmworkNigussie 7 ай бұрын
አትሸለጥለጥ የሆነ ነገር እማ አለ እሙ ድንግል ይዘሽ ምንም አትሆኝም 😢😢😢😢😢😢
@user-ci4wy9ov7v
@user-ci4wy9ov7v 7 ай бұрын
አላት እደ😂
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 7 ай бұрын
እወነት ነወ የሆነ ነገረማ አይታበታለች ወይም ሠምተበታለች 😢
@HaymanotYalew-ph4pc
@HaymanotYalew-ph4pc 7 ай бұрын
ነባ እሙ ትክክል ናት በአሁን ግዜ እንዴ እሙ ያለ የዋህ ታታሪ አዛኝ ግልፀኛ ሴት ማገኘት መታደል ነው ነባ አስብበት እሙ ደግሞ አይዞሽ ፈጣሪ የሚወደውን ሰው ይፈትናል ይባላል እሙ አይዞሽ የኔ ሳቂታ
@haymekonjo9608
@haymekonjo9608 7 ай бұрын
አቦ አኮራችኝ ጎበዝ ጠንክሪ❤❤❤❤
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 7 ай бұрын
እሙ እኮ ግልጽነቷ ❤❤❤❤❤
@gaultigray2280
@gaultigray2280 7 ай бұрын
እሙየ እሱ እኮ ቢወድሽ ኑሮ አንቺ እስከ ምትነግሪው አይጠብቅም ነበር ስለዚ ሂወትሽ ኑሪ እህቴ አንተ ደሞ የምር ምትፈልጋት ከሆነ አግባት አለበለ ዝያ ግዜዋን አትብላት
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 7 ай бұрын
ትክክልነሺ እህቴ የሠው ሀገር ባህል የሚከተሉ ሀይማኖታቸውን ለረሡ ጥሩ ነው አሥታውሠሻቸዋል መልካም ልብ ያላት ሤት አትግፋ እሠብበት ወድሜ
@user-qz1cs9ph1i
@user-qz1cs9ph1i 7 ай бұрын
ልጁ ገና ብዙላይፍ መቅጨት ይፈልጋል ልጅ ነው እሙ የኔየዋህ ፈጣሪ ቢጤሽን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ አሳዘነችኝ
@asteramaha733
@asteramaha733 7 ай бұрын
እሙ ትክክል ነች የሴት ልጅን ክብር ነው የጠየቀችው አሳቧን መደገፍ አለብን እንደነ አዲ ነባን ወንዶች ያስተካክላል እሙ ካሜራ ፊት መሆኑ እንረዳለን
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
አሁንም በጾም በጸሎት በስግደት በሱባኤ እግዚአብሔር ጠይቂ 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ቦይ ፍሬንድ ዝሙት መስራት ነው
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 7 ай бұрын
አዎ ማረያምን ስለ እግዚአብሔር ቃል ስትናገር እራሱ ደግጥ አይልም እሱ ልጅቷ ግን አደነቅኋት
@melkam888
@melkam888 7 ай бұрын
እውነት ነው
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 7 ай бұрын
እዉነትነዉ መጠናናት ከተበለ አዲአመት በቂነዉ እሙ እመብርሀን ያችያለዉን ይስጥሺ እማ❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 ай бұрын
ትክክል ሱባየዋን እግዛሄር ተቀብልዋታል ደስ ይላል አሁንም መብርታት አለባት
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 7 ай бұрын
አወ እግዚአብሔር አይፈቅደውም
@user-ql9kf3lw2p
@user-ql9kf3lw2p 7 ай бұрын
ትክክል ነሽ እሙየ የኔ ቆራጥ ሲጀመር ልጁ ዝም ብሎ ነው የሚያወራው. ለጥቅም መሰለኝ. የቀረበው
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 7 ай бұрын
በቀር የዛ ጀግና እህት ሁንሽ ዋው ባህልሽን አክብሬ 🎉🎉🎉🎉🎉
@mese386
@mese386 7 ай бұрын
ሲጀመር ልጁ አይወዳትም ለስራነው ሚፈልጋት😢😢😢😢😢
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 7 ай бұрын
ትክክል የዋህ ሁናነውጅ ከመጀመሪያ ማወቅ ይቻላል
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 7 ай бұрын
True 👍
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 7 ай бұрын
ኡሙ ግን ኮንፊደሷ ማንም አልያዘዉም❤❤❤❤❤ ጎበዝ ጀግና ባሄልሽን ያረሳሽ ጀግና ቁርጠኝነትን ደስ ይላል ነባ አታምልጥህ እሙ
@user-ch9dr4gf8c
@user-ch9dr4gf8c 7 ай бұрын
እሙ ቆንጆ እንደ ዛሬ አስደስተሽኝ አታቅም ፈጣሪን ያመነ ምንም አይሆንም አይዞሽ ፍቅርና ሞት በልመና አይሆንም ስለዚህ ይቅርብሽ ማግባቱ የበለጠ ልብሽን የሚሰብረው ካገባሽ ቡሃላ ነው እመኝ የሚወጣ እንጀራ ከምጣዱ ይለያል ይባላል ትረቱ እኔ አንድ የታዘብኩት ከነባ መጀመሪያ እንደተወቃችሁ ካልጎርሽ ብሎ ችክ ይል ነበር ከትላንትናው ምግብ ላይ ግን ብራክ የለም እንደ እያልሽ ለራሱ ነበር እንዳልሰማ ሁኖ የበላው እሙ የ ጀግና ነሽ ስዚ ፍቅር ይፈትና በፁለት ታሸንፊው አለሽ የኔ የግል አስተያየቴ ነው ይቅርብሽ ነው የምለው
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb 7 ай бұрын
እሙየ ጎበዝ ትክክል ነሽ ሀይማኖታችንም አይፈቅድም እውነት ነው ሀጥያት ነው ተግባብታችሁ ብትጋቡ ጥሩ ነው❤
@alamaa-ro4gt
@alamaa-ro4gt 7 ай бұрын
የኒጀግኛ እሙ የኒዉድ በርቼ ሀስብሸን እደግፈዋለሁ ወንድ እኮ አይታመንም❤❤❤❤😂😂😂❤❤
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g 7 ай бұрын
እሙየ ትክክል ነች ወንድማችን ስማት ከእምነታችንም የተነሳ እሷ በየ ገዳሙ እየዞረች እየጸለየች ለምን በትዳር መባረክ አለባት ሲጀመር ሳይጋቡ በጔደኝነት መኖር ሀጺያት ነው ትክክል ነች እኔ እደግፋታለሁ በርች እሙየ
@Wello1345
@Wello1345 7 ай бұрын
እሙ ትችያለሽ በርች ጎበዝ አክተር እሙቲ በርቱ የምወዳችሁ❤❤
@yebelay1253
@yebelay1253 7 ай бұрын
እሙ እባክሽን ልጁ ከአንቺ ጋር ጊዜ ማሳለፊያ እንጂ ባል የሚሆንሽ አይመስለኝም ፥ መጃጃልሽ በዝቷል ፥ የእስካሁኑ ያቃጠልሽው ጊዜ ይበቃሻል ፥ እንዳልሽው አጥብቅሽ ፀልይ ፥ እግዚአብሔር ለአንቺ ያለውን ይሰጥሻል ፡፡
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 7 ай бұрын
እሙ 1000% ትክክል ናት ነገ ነገ ማለት አይፈልግም ማለት ነው ይሄ ከኔ በላይ ምስክር የለም በዛላይ ፆም ፀሎት ሱባኤ ይዘሽ እውነትን እድትመረምሪ እግዚአብሔር ይረዳሻል ምልክትም ይሆንሽ ዘንድ ሊሆን ይችላል አይሆንሽም
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 7 ай бұрын
እኔም እንደዛ ነው የጠረጠርኩት ንስሃ ገብተን ሱባኤ ስንይዝ እኮ የምንጠይቀው ጥያቄ መልስ ይሰጠናል ስለዚህ የሆነ ነገር አለ ማለት ነው
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 7 ай бұрын
እሙየ ትክክል ናት እግዚአብሔር ይመስገን ነባየ ተዉ እሙ ፍቅር የሆነች ሴት ናቶ😢😢⛪🙏
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u 7 ай бұрын
ትክክል ናት ወስኚ 🌚 የሴትን ልጅ እድሜ አላግባብ የሚጨርሱት ስደት እና አስመሳይ ወንዶች ናቸው ። ከወደድሃት አግባት ለምን በቤተክርስቲያንም ቢሆን ቀለል አድርጋችሁ ድግሳችሁን ተጋቡ 🤨 አይ ካልህ ንካው አታሰቃያት ..
@user-wh1qm8lm6u
@user-wh1qm8lm6u 7 ай бұрын
እሙ ጠቀቅ በይ ብዙ ነገር አሳልፈሽ መተሻል ማንም እዳያታልልሽ እህቴ ነቃ በይ ልብሽ እሚፈልገዉን ነገር ካላደረገ በጊዜ እራቂ❤
@Bezi21599
@Bezi21599 7 ай бұрын
ነባ አታሹፍ ማርያምን እሙ ትክክልናት እናተ ደግሞ ከተጋባችሁ በኋላ አብራችሁ መሥራት ትችላላችሁ እና ወደቁምነገሩ ገብታችሁ ብትወስኑ ይሻላል እና አዉሩበትና አብራችሁ ሁኑ😥😥❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር❤❤
@Bezi21599
@Bezi21599 7 ай бұрын
@@TubeTube-vf4yb ደመርኩሽ ማማ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
@@Bezi21599 አመሰግናለሁ እህቴ
@Bezi21599
@Bezi21599 7 ай бұрын
❤❤​@@TubeTube-vf4yb
@RutaTube472
@RutaTube472 7 ай бұрын
ተጋቡ ውለዱ ክበዱ አትጣሉ ደምሩኝ 👍👍😊 🥰👫
@Vhfhufjyg
@Vhfhufjyg 7 ай бұрын
ጎብዝ አሁን ገና ነቃሽ ልጁ ለይቱየብ ብቻ እንደቀረበሽ
😳 Все русские уже знают итальянский?🇮🇹
00:15
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
OKSII
Рет қаралды 4,5 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 165 МЛН
በቃ ተወኝ ጭቅጭቅ ሰልችቶኛል!!!
18:18
Emebet Kassa
Рет қаралды 96 М.
ሁሉም ነገር እይህ ጋር ያበቃል!!! 💔💔💔
28:02
እሙ አረገዘች
23:59
Neba Entertainment
Рет қаралды 136 М.
ሎሚ ሳልወረውርብሽ !!
15:44
Neba Entertainment
Рет қаралды 73 М.
ይሄ ሁሉ ሴራ ግን ለምን??😭😭😭😭😭
15:39
Emebet Kassa
Рет қаралды 74 М.
እሙ በተኛሁበት ፀጉሬን ላጨችው
16:56
Neba Entertainment
Рет қаралды 122 М.
😳 Все русские уже знают итальянский?🇮🇹
00:15