ከ Jeoanna ጋር ታስረን ዋልን

  Рет қаралды 361,985

nebilnur

nebilnur

Жыл бұрын

Пікірлер: 885
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr Жыл бұрын
በናታቹ በጣም ነዉ ደስ ሚለዉ ይቀጥል የምትሉ 👍እንዳይቋረጥ 🙏🏻
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@ruhama.19
@ruhama.19 Жыл бұрын
እባካችሁ እርድኝ ከህልሜ እንድደርስ 🙏🙏🙏
@Yoadanandsweet
@Yoadanandsweet Жыл бұрын
This is impressive. Loved the whole show and also the message. Keep up the good work. Very proud of you nebilye. 👏🏽👏🏽👏🏽
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
ምነው አማረኛ መፃፍ አንቺልም አላችሁ😂
@zelalem6666
@zelalem6666 Жыл бұрын
the message? jehuanam arogit?!
@MerukaKitchen
@MerukaKitchen Жыл бұрын
Nebilo this is looks like a TV show I don’t think youtube is the right platform for this thing its beyond that. Camera,editing, acting is number #1. You guys nailed it
@surafelwondemubekele9992
@surafelwondemubekele9992 Жыл бұрын
የሚገርም content ይልሀል እንዲህ ነው! እኛም ተይዘን ነበር እኮ! የስራችሁን ይስጣችሁ። ለማንኛውም እስቲ እንደዚህ አይነት ለየት ያለ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞች በዛ ብለው ይሰሩልን የምትሉ??
@messiethio4895
@messiethio4895 Жыл бұрын
መጨረሻው ገርሞኛል ምርጥ መልእክት ነው እናመሰግናለን በርቱ
@hayatyasin3873
@hayatyasin3873 Жыл бұрын
እንዲህ ዘና የምሉ ካየሁት እቀናለሁ ትግራይ ያሉ ቤተሰቦቼ ያሳዙኝናል
@hayatyasin3873
@hayatyasin3873 Жыл бұрын
@Footware አልገባኝም
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@Footware በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@hayatyasin3873 በቅንነት እነደማመር
@user-nz7bb4yk2z
@user-nz7bb4yk2z Жыл бұрын
አጆክ ናተይ😘
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳቸው አይዞሽ
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ፍትህ በየቦታዉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abubekermustefa5002
@abubekermustefa5002 Жыл бұрын
anchi sew beyebitaw eyehedsh mastenagna mitilikiw mindinew.
@kingofff2024
@kingofff2024 Жыл бұрын
ተናፍቀህ ነበር ሰውየ የሚገርም መልዕክት ነበር ነቢሎ thanks for every thing bro
@beya5868
@beya5868 Жыл бұрын
Better than any motivational speech...
@Ruthinaye_succesful
@Ruthinaye_succesful Жыл бұрын
Such a beautiful content Nebilo. Probably one of the best ones for me from all your videos so far !
@mekdelawittariku7120
@mekdelawittariku7120 Жыл бұрын
ከራሳችን በላይ ማንም ለኛ የለም ተረቱም ይላል "ከራስ በላይ ንፋስ"እናም እኔ ከእናንተ ብዙ ተምሪያለሁ ለሱም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@hayouyeshgeruwa2616
@hayouyeshgeruwa2616 Жыл бұрын
ዋው አብዱ ይለያል የምር ጌሞቹን ሁሉ እወዳቸዋለሁ ነባ አንተም ትለያለህ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@foziakram9858
@foziakram9858 Жыл бұрын
እኔ እራሱ የሚመጣቸው አይዲያ ለየት ያለ ነው ኢትዮጵያ ፊልም ላይ እኮን የለም ከወ አሜሪካን ነው እየሸመተ የሚያመጣው መሠል 😂ለማንኛውም ነብሎ ለትወና ምንም አይወጣለትም በዛላይ የዛሬው ለየት ያለ ነው አስተማሪ ነው በርቱ እንወዳችሆለን pic😍👍
@uamamarali4794
@uamamarali4794 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በነገራችን ላይ አብድም ነብሉም በጣም እውዳችኃለሁ ምርጥ ልጆች ናችሁ
@anteshtube8249
@anteshtube8249 Жыл бұрын
ዋውው እሚገርም ጌም ነው ምርጥ አስተማሪ ጨዋታ ❤ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤
@firdosfirdos2456
@firdosfirdos2456 Жыл бұрын
ነቢሎ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው በግሞ የመጫረሻው ንግግረህ ትክክል ሁላችንም ገና ይሆናል በማለት ያልሆነውን እደሆነ አድርገን በማሰብ ስታችነን የአምሮ እስነኛ የሆነው በጣም ሀሪህ ትምህረት ነው
@BBOYTOMY33
@BBOYTOMY33 Жыл бұрын
🔥 yabede
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
ቶም ሠብ አድረገኝ
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
በማንነቷ የምትተማመን ጀግና ሴት ማለት እራሷን ከማንም ጋ የማታወዳድር ናት። ተምሳሌቶቿን ጠንቅቃ ስለምታቅ በብርቅርቅ እና በአርቲፊሻል ተከታዩች ጋር ራሷን አታወዳድርም ኡክቲ የእውነት ሱኒይ ሰለፍይ አማኝ ሁኝልኝ 💎💎🥀🥀🌺🌺
@tt54179
@tt54179 Жыл бұрын
Welcome Nebelo Betam ደስ የሚል መልክት ነዉ እናመሰግናለን
@rfds7894
@rfds7894 Жыл бұрын
ምርጦች ትልቅ መልዕክት ነው ነቢሎዬ 😘😘😘
@meskeremkebede9580
@meskeremkebede9580 Жыл бұрын
Such a Beautiful message, Keep up the good work nebilo
@liuldaniel8847
@liuldaniel8847 Жыл бұрын
ነቢል እንኳን ደና መጣህ አሪፍ video new እራሴን እንዳይ ነው ያደረከኝ እናመሰግናለን geoadan tanks
@sitrazee13
@sitrazee13 Жыл бұрын
ምርጥ ነው እራሴን እንዳይ አደረጋችሁኝ ከኔ በላይ ፈሪ የለም ። አንድ ነ ነገር ገና ሳልጀምረው እፈራዋለሁ
@amorthodox661
@amorthodox661 Жыл бұрын
u haven't no idea how much u made my night i get a great lesson .tnx nebilo as always u make me amazed.😍😍😍😍getan richilalek.
@hrititsegay242
@hrititsegay242 Жыл бұрын
ዋውውውው ነቢሎ ኣብዱየ ስዊት በጣም ታምራላችሑ and እሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን እናም እየጠፋችሑ ነው ❤️❤️❤️😘😘
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ትልቅ ትምህርትነው ደስስትሉ ቀጥሉበት የምወዳቹ
@Kiyavlog33
@Kiyavlog33 Жыл бұрын
ነባ የእውነት አሪፍ መልክት ነው ያስተላለፍከው የራሳችንን ነገር እኛው ነው ምንዘጋው በርታ ብሮ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ዋውው እሚገርም ጌም ነው ምርጥ አስተማሪ ስንቶቻችን ነን በራሳችን የተሰርነው
@lewambeyene8290
@lewambeyene8290 Жыл бұрын
Wow nice motivational message 👏 👍 👌
@aboneshsada8523
@aboneshsada8523 Жыл бұрын
እኔም የተቆለፈ መስሎኝ ነበር!!! በጣም ደስ የሚል ትምህርታዊ የሆነ ነው በርቱ😂😂😂
@ቅንነትቲዩብ-kininetube
@ቅንነትቲዩብ-kininetube Жыл бұрын
ደስ ትላላቹ ጥሩ መልእክት ነው በርቱ💕
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v Жыл бұрын
ነቢል መቶል ገባ ገባ በሉ ነቢሎዬ i mess you ዋው ጥሩ መልክት ስዊት ቆንጆ ❤️ አብዱ 😍
@freselamwondosen5142
@freselamwondosen5142 Жыл бұрын
ፈጣሪን እሚገርም መልእክት ነው ነባ የሁልግዘ ተመልካችህ ነኝ ግን እንደ ዛሬ ዋ ብየ አፊን የከፈትኩበት የለም በጣም ትልቅ ትምህርት
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@freselamwondosen5142
@freselamwondosen5142 Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb እሽ ምን ችግር የለም ሆዴ
@semereasmelash3517
@semereasmelash3517 Жыл бұрын
This is what a KZfaqr should be what a message & funny at the same time keep it up 👍
@suzanaasmamaw4082
@suzanaasmamaw4082 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪ የሆነ ቪዲዮ ነዉ ነቢሎ እናመሰግናለን ::
@rahel2834
@rahel2834 Жыл бұрын
በጨዋታ መካከል ጥሩ ትምህርት አይተናን ደሰ እሚል ነው ቀጥሉበት ነቢሎ👍🙏
@Futureart2014
@Futureart2014 Жыл бұрын
wow wow wow wow wow wow ....... great, this is amazing practical knowledge. I have never seen this kind of teaching. keep it up...
@abkhabesha8479
@abkhabesha8479 Жыл бұрын
Wooow yabede 👏👏love the message
@emanrazikemanrazik2367
@emanrazikemanrazik2367 Жыл бұрын
እያዝናና ቁም ነገር የሚያሰተላልፍ ነገር ነው እኛ ሰዎች ነን ነገራቶች በአይምሮአችን እየፈጠርን እራሳችንን የምናሰረው እናመሰግናለን ነቢሎ
@s.m.749
@s.m.749 Жыл бұрын
አብዱ እኮ ጌም አታጫውት! እንዴት ፈታ እንደምታረገኝ! በዛ ላይ you’re very creative!
@medicoffeeshow3758
@medicoffeeshow3758 Жыл бұрын
ነቢሎ እጂግ በጣም ድንቅ message good idea bro keep up it bro😍☕
@natnaeldejene9142
@natnaeldejene9142 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪና አዝናኝ ቪድኦ..... 👍👌
@betialmu8595
@betialmu8595 Жыл бұрын
wow 👍በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነዉ በርቱ
@Fira-be1vn
@Fira-be1vn Жыл бұрын
ዋውው የሌለ ነው እር ይልመድባችሁ ከትምህርቱም በተጨማሪ ደስ ትሉ ነበርርር
@abelkebede2487
@abelkebede2487 Жыл бұрын
This opens a lot of minds pieces of work with glamorous plot wow 😮
@user-sc4rn6kc6v
@user-sc4rn6kc6v Жыл бұрын
ስወዳት ልጅቷ የኔ ቆንጆ 🥰❤️❤️
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Жыл бұрын
ቢስሚላህ ፀጉሯኮ እዴት ኣባቱ እደሚያምር ማሻኣላህ በተረፈ ኣሪፍ ጥምረት ነው 🙏🙏❤
@mesietadeasse1235
@mesietadeasse1235 Жыл бұрын
አብዱ ነቢል ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሁሌም ተወዳጅ ናችሁ በቃ ይመቻችሁ💚💛❤
@lidubest5252
@lidubest5252 Жыл бұрын
ዋውውውውው መልእክቱም ጨዋታቹም አንደኛ 👌👌👌👌👌
@baslielgirma342
@baslielgirma342 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ከምን በላይ ደግሞ ቁም ነገር አዘል መሆኑና አጭር መሆኑ
@dagiandbiruk4864
@dagiandbiruk4864 Жыл бұрын
Nebilo አሪፍ መልዕክት ነዉ 👏👏👏 Thank you🙌🙌🙌
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አስተማሪ ❤ቪዲዮ ነዉ በጣም እናመሰግናለን 🙏
@bemnetasfaw9528
@bemnetasfaw9528 Жыл бұрын
Wowww this was absolutely amazing you guys 👏🏼👏🏼👏🏼
@aklogtefera4319
@aklogtefera4319 Жыл бұрын
Very nice Niba, It was 1 million birr content I really like the content, the editing and the whole seen I'm very proud of you and I expect a lot of thing from you keep it up and stay safe.
@akremtube1898
@akremtube1898 Жыл бұрын
nebila ke motivational speaker tishalenalh taznanaleh tastemraleh thanks betam will love you
@bekie_b3377
@bekie_b3377 Жыл бұрын
The message at the end is Everything!!
@emranmuhammedsualih9096
@emranmuhammedsualih9096 Жыл бұрын
የመጨረሻው መልእክት ተመችቶኛል ነቢሎ❤❤❤ Big Respect for you🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mirajeabdi6806
@mirajeabdi6806 Жыл бұрын
Best video and best advice bro keep it up !
@netsitube3853
@netsitube3853 Жыл бұрын
Waw በጣም አሰታማር ነው በርቱ ይቀጥል ደሞ በጣም ነው የምወዳቸው
@nyaaron3963
@nyaaron3963 Жыл бұрын
what a fabulous message it is !👏👏
@behiwotnegussie7879
@behiwotnegussie7879 Жыл бұрын
ዋዉ ነቢሎ አብድ ምርጦች ትክክል በጣም....እስዊት ሁላችንም እዳች ታስረናል ሳናቀዉ ፈጣሪ ይፍታን ሀገራችንን ከታሠረችበት እርስ በርስ ፉክቻ ይፍታልን ሠላማችን ይስጠን
@mahimah-bu4ke
@mahimah-bu4ke 7 күн бұрын
Creative, grttt, authentic ........its much much better even from some movies....😄tnxsss
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አብዱዬ ያንተ ጨዋታ እኮ አይጠገብም ❤❤❤አስቀጥሉት እነ ናቲዬን መክሊትን ጨምሩና 💝
@mistrehailu7633
@mistrehailu7633 Жыл бұрын
Wow... amazing massage Bro 👍👍
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍትምህርትነው እስከመ ጨረሻው ነውያየሁት ገራሚነው።🙏
@11six92
@11six92 Жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም የሚገርም መልክት ነው ያገኝውበት ነቢሎ አመሰግናለሁ ይመችህ👍👍
@hanish3986
@hanish3986 Жыл бұрын
Betam astemari ena aznang video new, thank u nebila ena joanna.... Bertuleng🥰
@LucyTip
@LucyTip Жыл бұрын
Wow its meaningfull message 👌
@_sheisEthiopian
@_sheisEthiopian Жыл бұрын
This one was by far the best 👌! ... aside from where your friends saw you for the first time after cutting your hair 😂😂 their reaction still kills me till this day 😂😂😂 .. thanks Nebilo 😊
@mikibalvin7974
@mikibalvin7974 Жыл бұрын
wow በጣም ትልቅ መልክ የለው ስራ ነው የሰራቹት 🙏👍👍
@mychoices2106
@mychoices2106 Жыл бұрын
Nebilo Gobez! You Always deliver!
@meronyealmaz4001
@meronyealmaz4001 Жыл бұрын
ጥሩ አዝናኝ ትምህርት ነው👏
@Tsegamichael
@Tsegamichael Жыл бұрын
አንደኛ መልእክት ነው ሚገርም ነው
@user-pz9ln3sp2s
@user-pz9ln3sp2s Жыл бұрын
Amazing ነቢሎ .o my gad የትም የማይገኝ ትምህርት ነው እሚገርም ነው ስንቶቻችን ነን በምንችለው ነገር አንችልም ብለን የህሌና እስረኛ የሆነው .እሚገርም ነው
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ መልእክት ጎበዞች
@reduredu4590
@reduredu4590 5 ай бұрын
Kmzenanantu belay messageu bxam des yelal qexlubat 👏👏👏
@ephazhabesha1771
@ephazhabesha1771 Жыл бұрын
Wow The message is just amazing
@tigistbeide7494
@tigistbeide7494 11 ай бұрын
በእውነት አደኛኛኛኛኛ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Woman544
@Woman544 Жыл бұрын
ያበደ ነው በጣም ያዝናናል ቀጥሉበት
@babi6875
@babi6875 Жыл бұрын
What a lesson. Bravo👍
@henok2972
@henok2972 Жыл бұрын
Respect 🙏 Nebilo, Best video of you
@hanasemahegn398
@hanasemahegn398 Жыл бұрын
First time to comment at any you tube videos this video motivated me thank you both beloved youtoubers ♥️🙏🏻🙌
@user-gi5gp2zr1p
@user-gi5gp2zr1p Жыл бұрын
Jeoanna በጣም ነውኮ ምወድሽ!❤️ plus ያለ ሜካፕ ነው በጣም ምታምሪውን ና please አትቀቢ 😭 Bfሽ ደግሞ ታድሏል☹️።ነቢላችን ምርጥ ስራ ነው በርታ👌
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 Жыл бұрын
አብድሻ ጥርሡን አሠሠረ እዴ ሁሌም እምለዉ ነበር ጥሩ ነዉ
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc Жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ አሪፍ ሀሳብ ነዉ ነቢሎ አብዲ እወዳችሁዋለሁ
@tsionzewde251
@tsionzewde251 Жыл бұрын
Yastelalefachut Message betam des yilal Abdu#1 mitaweraw hulu nw miyasikew
@yimer2543
@yimer2543 Жыл бұрын
Wow ሁላችንም የራሳችን እስረኞች ነን 🤘🏻
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@Footware በቅንነት እነደማመር
@rosarosa9341
@rosarosa9341 Жыл бұрын
Ye kand meleket eyasayh mahonun awekehak
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Жыл бұрын
This is A.W.E.S.O.M.E #soPowerful 🔥🔥🔥 this spoke to me more than many motivational speeches #BrilliantIdea 👏👏👏Please keep it coming Now‼️ This is how you create Inspirational content that's truly "thinking outside the box" 🤯🤯🤯 Also so happy our beloved Nebil collaborated with our beautiful Sweet 🥰🥰🥰 next time please bring Judy too I love this than your scary "fainting spell" crazy pranks. 😘😘😘
@mulukenmihret3601
@mulukenmihret3601 Жыл бұрын
I really appreciate the message behind the video ..... papapapa
@tedawa22
@tedawa22 Жыл бұрын
Nice lesson yemr bertu
@lulitbeyene8466
@lulitbeyene8466 Жыл бұрын
ejig betam desmil video nw. betam tilk timirt nw yewsedkun Thank you somuch Nebilnur
@zinetbintali2654
@zinetbintali2654 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ትምህርት አለው እሽ በርቱ
@user-fo1vv7zm6y
@user-fo1vv7zm6y Жыл бұрын
ዋዉዉ የዛሬዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ
@meselusemegn9986
@meselusemegn9986 Жыл бұрын
ነቢላ አብዲ ሙሉቲሙ ስወዳችውኮ የኔቆጆ እሱዋም እህቱዋም ምርጥናቸው
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 Жыл бұрын
መጫረሻዉ ተመችቶኛል ትልቅ ትምርት ነዉ
@fitsumted3211
@fitsumted3211 Жыл бұрын
Finally!!!!! ዘመኑን የሚመጥን ለዛ ያለው ጭንቅላት ተገኘ...
@seblewengelnigusse6211
@seblewengelnigusse6211 Жыл бұрын
Nebiloye u are my favourite youtuber Betam yemigerm content nw teleyaleh
@Tube-oj6ji
@Tube-oj6ji Жыл бұрын
አሪፍ መዝናናት ከአሪፍ ትምርት ጋር
@zedyoutube3165
@zedyoutube3165 Жыл бұрын
እያዝናና እሚገርም ትምህርት ነው በርቱ
@stharina3176
@stharina3176 Жыл бұрын
what a great content👌we need more videos nebilll😘
@melatfekadu9254
@melatfekadu9254 Жыл бұрын
ከምር አይምሮዬን ነው የነካኧው ነቢል አስተማሪ ነው በጣም.....keep going
አንተዋወቅም ለካ!
15:05
nebilnur
Рет қаралды 616 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
መክሊትን እኛ ጋር ልናስኖራት ነው
18:37
nebilnur
Рет қаралды 412 М.
ከናቲ Restaurant ያልተመቹኝ 2 ነገሮች
13:18
abduh jr
Рет қаралды 91 М.
ነቢል በጉራገኛ አስነካው #gurage #guragignaculture
27:20
ለካ አለመሳቅ ይከብዳል 😂🤣
13:18
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 167 М.
በ 4 ሰዐት ውስጥ ክብደት በጨመረ
19:03
nebilnur
Рет қаралды 168 М.
ከ መቅዲ ጋር ፀብ | ቀረፃ መሀል
16:15
nebilnur
Рет қаралды 891 М.
ቤተሰቦቼ HIV አለባቸው…
21:09
nebilnur
Рет қаралды 397 М.
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,1 МЛН
My daughter always appears at the most critical moments
0:35
昕昕一家人
Рет қаралды 30 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
Что делать если закрыли на балконе
0:31