ዳጣ እንደዚ ያቃጥላል ለካ!

  Рет қаралды 416,925

nebilnur

nebilnur

3 жыл бұрын

#Ethiopian #nebilnur #Subscribe
Subscribe ►bit.ly/2KPcuZl
►Instagram: / nebilnur
►Telegram: t.me/nebilnur
NCS Spotify: spoti.fi/NCS
Free Download / Stream: ncs.io/jpbhigh
LIFE OF ABEL - / @lifeofabell
ABDUH - / abdujr

Пікірлер: 716
@jemmaroseparreno727
@jemmaroseparreno727 3 жыл бұрын
ወይ መታደል ሁሌም መሳቅ በዘር በሀይማኖት ያልተለያያችሁ እኔ አንድምቀን ከልቤ ስቄ አላውቅም ይህው በስውሀገር በአርብሀገር ስንት አመቴ እስቃያለሁ አይ የስውሀገር አይ የስውቤት በዛላይ የሰውየው የሴትየዋ የልጆቹ ጩኸት ሰለቼኝ ምንአለ በሀገሬ ቆሎበልቼ ባድር
@user-xi6mi2bn3n
@user-xi6mi2bn3n 3 жыл бұрын
እና አትገቢም
@wttwsyyww9636
@wttwsyyww9636 3 жыл бұрын
Ayzosh mamaye iskyalf yalefal
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 3 жыл бұрын
ከች ማለት ነዋ ሀገርሽ ውሸታም ክክክክክክ
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኒ እት
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
የሥደት ኑሮ አይሙላም
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፍቅራቹ ያብዛላቹ ሁላቹም ታምራላችሁ 💚💛❤😍👍
@asantitola5619
@asantitola5619 2 жыл бұрын
☺☺ 😯😯😯😯😯
@hawimohammed9065
@hawimohammed9065 3 жыл бұрын
The fact that everything is real and not staged is what makes me happy.
@toryatorya8322
@toryatorya8322 3 жыл бұрын
እዉነተኛ ኢትዩጵያን እናንተን አየዉ እዉነት በጣም ስዉዳቹ ፍቅርችሁን ይጨምርላቹ አይለያቹ
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት የድሮ የኢትዮጵያዊነት መንፍስ ከዘረኝነት ነጻ
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
ቪድዮውን ስለተመለከታችሁ እናመሠግናለን 🙏 የሰራናቸው ቪድዮዎች INSTAGRAM ላይ አሉ ✌ instagram.com/nebilnur/
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
የእኔ መልዕክት ሁሌም ቪድዮ ልቀቁልን ሱስ ሆናችሁብኛል❤️❤️❤️
@fatumabintibrahim442
@fatumabintibrahim442 3 жыл бұрын
እወዳችሆለሁ ግን ምንድነው ስራቹሁ ንገሩኝ አርቲስቶች ናቹሁ ንገሩኝ
@imranshamil6774
@imranshamil6774 3 жыл бұрын
nebilee koylgn,the azgest person ever😉
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
@@fatumabintibrahim442 አይደሉም ዩቱዩበሮች ናቸው
@user-fk1ok5jj6n
@user-fk1ok5jj6n 3 жыл бұрын
ያችኛዋ ሴት ናት ደስ የምትለኝ ይቺ ፈረስ ነዉ የምትመስለዉ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
መክሊታ😍 ሁላችሁም👌
@etaferahuasrat3001
@etaferahuasrat3001 3 жыл бұрын
hulem yematiselechu team nachew ewoachiwalhu
@zamzamzzz6015
@zamzamzzz6015 3 жыл бұрын
መክሊትዬ በጣም ትመችኛለሽ አቤል እና ናቲም💕💕ሌሎቻቹም ፍ💖ር ናቹ😘😘
@user-gs5yb5yp4f
@user-gs5yb5yp4f 3 жыл бұрын
አላህዋየ አንተ ሂዲያውን ወፍቀን ድኒያ በላሽ ናትና ለዘላለም ቤታችን እምንሰንቅ አዲርገን
@user-jf1os2wu7e
@user-jf1os2wu7e 3 жыл бұрын
አሚንንን👍👍👍👍
@segehsegeh2980
@segehsegeh2980 3 жыл бұрын
Enatemueselem ehetocha kaletemechacheu gebetachehu ateyu sewen atetechu werega
@zebibaasani7131
@zebibaasani7131 3 жыл бұрын
እናንተ ሰዎች መሳቅ ሳልፈልግ ነዉ ምታስቁኝ 😂😂😂 much love from London 👏🙏🙏
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እኔስ ሀገሬ እደናተ ግሩፕ ነፃነት ናፈቀኝ በላክ እምትስማሙ
@user-bd9jr2vj3d
@user-bd9jr2vj3d 3 жыл бұрын
Enem beeeeeeetam enesun bayew kuter hulem lebe yisekelal😢😢
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
سيلاماويت شالا ayzoshi. Yeneht. Yalfal. Enat. Subscribe adergig
@user-si4re4lu3g
@user-si4re4lu3g 3 жыл бұрын
እኔም ላይፌ በጣም ናፈቀኝ እፍፍፍፍፍ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ዝናብ ዜድ ኪያ በጣም
@user-si4re4lu3g
@user-si4re4lu3g 3 жыл бұрын
@@BABOTUBE ለሁሉም ግዜ ኣለው ኣደል የሚባለው ኣይዞን ሁሉም በግዜው መልካም ይሆናል
@mesfinamde7853
@mesfinamde7853 3 жыл бұрын
በሆነ አጋጣሚ ማየት ከምፈልጋቸው ሰዋች አንዱ ፎቶ አንሺው እዮኤልን በማየቴ በጣም ደሰ ብሎኛል ምርጥ ልጅ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
በፍቅር ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁ ሁሌም ይለምልም ስታምሩ ሰውነታችሁ ነው የምነደው እረ ጨጋራችሁን በህግ አምላክ እናንተ ለበላችሁት እኔ ሰጋሁኝ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
እናንተ ልጆች በቃ ሱስ ሆናችሁብኝኮ የምር ስወዳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@elsawolde9063
@elsawolde9063 3 жыл бұрын
እብድ የሆናችሁ ሰዎች በጣም ደስ ትላላች ደብሮኝ ነበር አሳቃችሁ
@tigestteshome8653
@tigestteshome8653 3 жыл бұрын
በእናተ ውስጥ አገሬን አያታለሁ የምር በጣም የምወዳችሁ ፍቅር ሰላም ይብዛላችሁ
@zinetbintosman5942
@zinetbintosman5942 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ጥያቄ የምትጠይቀው ልጅ ደስ ትለኛለች ቅልል ያለች ቆንጆ ፀባይሽ ሸጋ አንች ሸጋ አትቆራመጅም አትኮሪ እናት ነሽ የኔ ውድ አከብርሻለሁ ሀሊ ነኝ
@ametube6495
@ametube6495 3 жыл бұрын
ስወዳችሁ ሁሌ በጉጉት ነው እም ጠብቀው ቪድወ እስትለቁ ምርጥ ጎደኛሞች
@sitotamola
@sitotamola 3 жыл бұрын
You guys are amazing just keep going! ena demo meklitye sitski beka gidl new mtaregign hulgize sakilegn enate, love you hulachunm
@user-ky1ed4dh2k
@user-ky1ed4dh2k 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳቹው እህታቹው ከ ኤርትራ እህትህ በጣም ነው ምወዳት ቆንጆ ነገር ናት ♥️♥️♥️♥️♥️
@Ezza572
@Ezza572 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ Videoእናተብቻ ስሩ ውድድድድድድ ነው የማድርጋቹ
@kidestgizaw9215
@kidestgizaw9215 2 жыл бұрын
ሁሉም ጓደኛሞች እደናተ በሆኑ ፍቅራችውን ያዝልቅላችው በጣም ነው የምታምሩት
@user-ib6ep1ic2q
@user-ib6ep1ic2q 3 жыл бұрын
ታድላቹህ ማሻ አላህ ሁሌም አይለያቹህ ግሩፓቹህ ደስ ይለኛል
@aminaessa3861
@aminaessa3861 3 жыл бұрын
የኔ ዉዶች ለሳቅ ሚከፈል ቢሆን ኖሮ አሰብኩት ብሬን ጨርሼ ቀሚሴን ሽጬ ነበር ምስቀው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aidaqueen6040
@aidaqueen6040 3 жыл бұрын
I came across your channel last night and im already addicted
@Nia-hn2fj
@Nia-hn2fj 3 жыл бұрын
Y’all are literally friend ship goals fr
@hiwilal9359
@hiwilal9359 3 жыл бұрын
I love meklit😍😍😍her smile also👌👌👌👌🙌🙌🙌abo zm blesh saki
@Tube-ly3ys
@Tube-ly3ys 3 жыл бұрын
ዋው ሙሹሮቹም አምሮባቸዋል ነብል ጋር የዋለ ሁሉ አብደው ነው የሚገቡት አቤት አተልጂ እቤትም እደካሜራው ትሆን kkkkkkkk
@mekdesbuzuwork9650
@mekdesbuzuwork9650 3 жыл бұрын
ye natty reaction 😂 I love your friendship guys keep shining ✨
@genet6181
@genet6181 3 жыл бұрын
እናተልጆች እደተከታታይ ድራማ ነው ምጠብቃቹ ስወዳቹ መቅዲ ስወድሽ
@user-kb5ty1nj4d
@user-kb5ty1nj4d 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ወላሂ ስወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ ነባዬ 😍😍😍
@lidya2663
@lidya2663 3 жыл бұрын
አቤላን ስወደውውውው በተረፍ ግን ሁላችሁንምም ውድድድድ
@juditsigabu333
@juditsigabu333 3 жыл бұрын
It's a blessing I want these kinda friends btw I usually don't get along with ppl at my age.
@aldhaheri5094
@aldhaheri5094 2 жыл бұрын
ውይ ስታስቀኑ ፍቅራችሁ እያደገ ይሂድ አይለያችሁ😍
@albadr666
@albadr666 3 жыл бұрын
ወይ ነቢሎ ሰወዳችሁ እኳ እነተ ማለት ለኔ የደስታ ምንጨ ነችሀ ሁሌ ስሩ ቨዲዮ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
የምር በጣም አድክሞች ናቹ ደስ እሚል ጀማ💝💝💝
@halemayasfe8232
@halemayasfe8232 3 жыл бұрын
እኮን ደህነ መጣህ መጣችሁ ነቢል በቃ ሱሴ ሁነችሁ🙈
@user-so3vu1bz8c
@user-so3vu1bz8c 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ናችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ሴቶችዬ ግን እምብርታችሁን ሸፍኑ
@meronasefa3728
@meronasefa3728 3 жыл бұрын
ስብስባቹ ያምራል ኢትዮጲያዊነት እንዲነዉ ትመቹኛላቹ 😘
@yuserahabeshawit9965
@yuserahabeshawit9965 3 жыл бұрын
ነባዬ እንኳን ደና መጣቹ ስወዳቹ እኮ አብዱ ግን በጣም የወደድኩክ ኖ
@habesha-wit1550
@habesha-wit1550 3 жыл бұрын
You guys are living your life❤
@biniyamsolomon488
@biniyamsolomon488 3 жыл бұрын
you are funiest group keep up you guys I rejoined your video always thanks alot I sow it really ETHIOPIA culture and social life.
@haymanotyohannes7963
@haymanotyohannes7963 3 жыл бұрын
Best team and video, never take time to watch any thing until this time.
@kamssj
@kamssj 3 жыл бұрын
My best youtubers! You gus are amazing
@mohamedelkayselkays7534
@mohamedelkayselkays7534 3 жыл бұрын
ነብሎዬ ውስጤ ነክ መች ነው ኒካ የምናስረው 😂😂😂 lol መቅዲ አቤልን በጥፊ ሞላችው ወይኔ ሞትኩ 😂😂😂
@tube703
@tube703 3 жыл бұрын
ወላሂ እንዴ ዛሬ ስቄ አላቅም ወይኔ ማሻ አላህ ታዝናናላችሁ
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ጥሎብኝ ስወዳችሁ💗👌
@tafachiyoutube7410
@tafachiyoutube7410 3 жыл бұрын
አቦ የ/ትቤት ላይፌን አሥታወሣቺሁኝ እፍ😢😢 እሥቲ እደኔ ትዝታ ያለበት ላክ አድርጉኝ
@tibeyenhailegiyorgis7020
@tibeyenhailegiyorgis7020 3 жыл бұрын
Salayachaw adera alawekem thank you batan naw Ethiopian yalut youtuber yammachu batam yameralu yethiopian life yastawsnal 🥰🥰😭😂😂
@tafachiyoutube7410
@tafachiyoutube7410 3 жыл бұрын
@@tibeyenhailegiyorgis7020 እኔ እራሡ ኢቶወቺን በፍቅር ነዉ እማያቸዉ እፍ ብቻ ያምራሉ እኛ ምበትዝታ እየተፅናናን መኖርነዉ ሥደት እሥከሚፋታን
@kaliscofield7109
@kaliscofield7109 3 жыл бұрын
Natisha gn bezi tsimu ye tigregna zefagn bihon yawatawal
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
ነብሊ ያሥቀኛል
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
በጣም ደሥ አለኝ
@babene6480
@babene6480 3 жыл бұрын
Such a captivating group .....fun and hustler at the same time ...yemechachu
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
Thank you 🙌🙏
@selamawitchaka
@selamawitchaka 3 жыл бұрын
ውይ ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ናችሁ።ጓደኞቼን እንድናፍቅ አደረጋችሁኝ።እወዳችዋለሁ😘😘😘😘😘
@kokobiafentakokobiafenta6528
@kokobiafentakokobiafenta6528 3 жыл бұрын
ዉይ ፍቅራችሁ ሲያስቀና አቦ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤️❤️❤️
@merkatotube3447
@merkatotube3447 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት አይለያቹ ጀለሶቼ
@mekdeskinfe6138
@mekdeskinfe6138 3 жыл бұрын
ሱስ ሆናችሁብኝ 😂😂😂😂እኮ ትንሿ ኢትዮጵያ እናንተ ዉስጥ😍😍😍
@momenadawude1207
@momenadawude1207 3 жыл бұрын
ውይይ ድስ ስትሉ እውነታ በጉጉት ነው መጥብቃቹሁ
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 3 жыл бұрын
ተዉ ግን እናንተ ልጆች ተጠንቀቁ ቆይ እናንተ ታማችሁ ብትጠፉ ማን ሊያዝናናኝ ነዉ እደ በጣም እኮ ነዉ እምወዳችሁ
@seyfe.tesfaye7189
@seyfe.tesfaye7189 3 жыл бұрын
ውይይይይ ስወዳቹ እኮ የኔ አዝጎች ሞቼ ነበር😂😂😂😂😂😂
@enatbabey2776
@enatbabey2776 3 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ድክም የለ ነዉ የምትመቹኝ መቅዲ ዛሬ ዉድ ሆንሽስ ይመቻችሁ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እኳን ሰላም መጣችሁልኝ አቤት እዴት ደስ እደምትሉ እኮ ማሻአላህ ብዬላችዋለው በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላቹ አላህ አይለያቹ
@theinnermeistheenemy9088
@theinnermeistheenemy9088 3 жыл бұрын
ኮቪድ (COVID) 3000 : kzfaq.info/get/bejne/f76kdMRmy9i8cXU.html --
@user-no1ey7cu8w
@user-no1ey7cu8w 3 жыл бұрын
ሥታምሩ እግዚያብሔር ፍቅራችሑን ያብዛዉ እሥኪዉት እደት ደሥ እደምንል ሥንዋደደ
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 3 жыл бұрын
snwadedi betam des ylal yenornbet yadegnbet bemidiya lay demo enbalalen yasaznal
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 3 жыл бұрын
አብዱ ዛራቅ አላለም እደባለፈይቱ ጋዜጠኛ ሀሀሀሀ ነቢል አተ ተኮለኛ ፊቱ ተቀየረ ልጂ ክፎወች ሀሀሀሀ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 3 жыл бұрын
Eko 😢😂☺☺
@AaAa-zz2dh
@AaAa-zz2dh 3 жыл бұрын
ክክክክክ ውይኔ ዛሬ እደት እዳሳቃችሁኝ አብዱ በሳቅ
@susums1376
@susums1376 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳቹ ሁላቹንም አይለያቹ😍😘😘
@ahmed-sg8ns
@ahmed-sg8ns 3 жыл бұрын
ነቢል ኣድክም,መክሊት ደስተ.መቅዲ ኣዝግ,ኣብዱ ቦቆሎ ,መላጣው ኣባባ,ማነህ የመጨረሻው ገንፎ ክክክክ ....ትናፍቁኛላችሁ
@selamtebeka2617
@selamtebeka2617 3 жыл бұрын
ወይኔ ታድላችሁ ሁልየ ፉታ እዳላችሁ ነቢል ስወድህ ባጠቃላይ ሁላችሁ
@suadsultanaman6127
@suadsultanaman6127 3 жыл бұрын
Weyne gude you guys are so funny mulu video sesek nber benateh nbil hule lekek😂😂👌👌👌👌
@medaraita7962
@medaraita7962 3 жыл бұрын
Betam destlalchuh yene mirtoch beklakelchuh dés yilegn neber bro yimchachuh👌✌
@bekibereketelias2773
@bekibereketelias2773 3 жыл бұрын
Nebil Endezi Ayinet fit Ayiche Alakim Alelem 😀😀😀yimachachihu❤❤❤❤❤
@selomefikiru7547
@selomefikiru7547 3 жыл бұрын
ነቢል በየቀኑ video ብትለቅ so happy
@user-qg4cz8ov9g
@user-qg4cz8ov9g 3 жыл бұрын
kkkkkkjመቅድ ልታገባ ነው እደ እኔ ግን ይህ ፂም ያለው ልጂ ይመስለኛል ፍቅርኝዋ ግምት ነው 🤣
@fenetkasahun640
@fenetkasahun640 3 жыл бұрын
የመቅዲን ቪዲዮ ቲክቶክ ላይ ልይ🏃‍♀️🏃‍♀️
@teshfl2015
@teshfl2015 3 жыл бұрын
Abate vlog ante bcha sra enaten❤❤ youtuber blo zm nw lelaw...betam techelaleh bka hulem endemlish😉❤❤
@hayuti7791
@hayuti7791 3 жыл бұрын
አብዱዛራቅ አላለም አብዱማ ተረፍክ 😂😂ውይ ልጁ እኮ ከለሩእሳት ከለር ሆነባንዴ ምስኪን
@user-sh3kk7nm1c
@user-sh3kk7nm1c 3 жыл бұрын
በጣምታምራላችሁ አይለያችሁ ግሩባችሁዋወ ነው
@habhabshi1493
@habhabshi1493 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ አፍፍፍፍፍፍፍ አገሬ ናፈቀኝ
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 3 жыл бұрын
እናተ ቀውጤወች ሰወዳችሁ በተለይ አቤል 😘😘😘😘
@sarwarrone3438
@sarwarrone3438 3 жыл бұрын
ተናፋቂዎች ደስ ስትሉ ሱስናቺ ፈጣር አይለያቹ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
😂😂ውይ ግን ናቲ ዳጣውን መሰለ ሀሀሀሀ አሳዘነኝ
@aaliyahosman6740
@aaliyahosman6740 3 жыл бұрын
ናቢሎ ኤሎ አቤል ማቅዲ ስወደቹ ህክረምና ሁሌም አምጠት
@theinnermeistheenemy9088
@theinnermeistheenemy9088 3 жыл бұрын
ኮቪድ (COVID) 3000 : kzfaq.info/get/bejne/f76kdMRmy9i8cXU.html --
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 3 жыл бұрын
ድስ ነው እምትሉት 🥰🥰🥰እወዳችሁ አለሁ መቅዲ ያምርብሻል
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 3 жыл бұрын
Abet sewdahew eko befkerrr😍😍😍 grouphewn bekleklew das yeleg nbera😁😁😍😍😍😍❤
@hanaanna8071
@hanaanna8071 3 жыл бұрын
ሰላማቹ፣ይህብዛ ደስ፣ትላላቹ
@user-qj4jw5zm1w
@user-qj4jw5zm1w 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ አብዱ የሚያሳዝነው
@betiyetewahedolij8633
@betiyetewahedolij8633 3 жыл бұрын
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ናቲ ሞቼ ነው የተነሳሁት አለ
@ugfttiti3848
@ugfttiti3848 Жыл бұрын
አየ መክሊት ሁሉ ግዜ ሳቅ😍😍
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 жыл бұрын
ምርጦች ልዩ ናችሁ እኮ ይመቻችሁ👍👍
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 3 жыл бұрын
በጣም የምትመቹ እና የምታስቀኑ ፍሬዶች ሰላማችሁ ይብዛ አይለያችሁ አቤሎና መቅዲን በጣም የምወዳቸው ግን ሁላችሁንም
@bazeityaentwalje7075
@bazeityaentwalje7075 3 жыл бұрын
አይለያቹ ዉዶች💖💖💖
@user-ge8gb7pp7w
@user-ge8gb7pp7w 3 жыл бұрын
መክሊትየ የኔ ውድ ሰወዳት ሳቅዋ ውሰጤ ነው
@user-yi4nw9iq2z
@user-yi4nw9iq2z 3 жыл бұрын
አናንተ አሰላሙ አለይኩም ሰላምነው ነቢል አዴናችሁ ወይኔ ስታምሩ ከስደት ስመለስ አናንተ ጋር ነው ጋደኝነት መቀጠል የምፈልገው
@samsuae3230
@samsuae3230 3 жыл бұрын
Koye ene enedaze Zane yemelebate Kane Yenore yune ka madame bete Woteche yaha Kane nafakagne Dese telalachu💟💟💟
@meaziyenatwa7369
@meaziyenatwa7369 3 жыл бұрын
Zena feta yemiyareg video new nebilo tnxs ❤yebela neger gin 🤔🤔😁
@mahmudsisay5472
@mahmudsisay5472 2 жыл бұрын
ነቢሎ ተለያለህ በርታልን
@user-zi5us1sm5l
@user-zi5us1sm5l 3 жыл бұрын
ነቢል ዳጣዉን ሁላችሁም ብትሞኩሩት አሪፍ ነበር ልጁን ገደላችሁት
@official-kz4on
@official-kz4on 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ነቢሎ አምሰት ሆናችሁ አብዱን ማጉረሰ አቃታችሁ የምር አትረቡም🙄😂
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 3 жыл бұрын
😂😃😃
@nowsadmd8296
@nowsadmd8296 3 жыл бұрын
ወዳችየ ሰታምሩ አይለያችሁ
@amenmeron-zl3ii7bw4b
@amenmeron-zl3ii7bw4b 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ምታዝናኑኝ 😁😘
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ ናቲ
@tubanega3083
@tubanega3083 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁላችም ደሰ ሰትሉ
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 3 жыл бұрын
ነቢሎ እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳቺሁ እኮ በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛ ማቾቺ ናችሁ 😘😘😘😘😘
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን 🙏
@twi2415
@twi2415 3 жыл бұрын
Omg you guys are so funny !! Why does Meklit look so high tho ? !?!?
ዘቅዝቀው ሊደፉኝ
13:00
nebilnur
Рет қаралды 252 М.
በ አቤል ልደት ሬስቶራንት አበላሸን
10:22
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 15 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,8 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
መክሊት ምን ነካት?
16:11
nebilnur
Рет қаралды 478 М.
ማፊያዉ ማን ነው||GUESS THE MAFIA
21:47
abduh jr
Рет қаралды 86 М.
ድሬ በ ባቡር ሄድን
18:21
nebilnur
Рет қаралды 401 М.
10,000 ብር አሸነፉ(The Amazing Race Ethiopia)
20:42
abduh jr
Рет қаралды 380 М.
ያላሰብነው ነገር አጋጠመን 😭😭
19:12
Mekdiyee
Рет қаралды 296 М.
መክሊት አረጀች!!
14:50
nebilnur
Рет қаралды 366 М.
መቅዲ ፍቅረኛ የማትይዝበት ምክንያት
14:48
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,3 МЛН
как пройти скулбоя за 36 секунд?
0:22
Holy Baam
Рет қаралды 810 М.
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 2,5 МЛН
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 29 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 57 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 11 МЛН