ውዴ - Ethiopian Movie Wude 2022 Full Length EEthiopian Film Wude 2022

  Рет қаралды 483,098

Netsebraq TV

Netsebraq TV

2 жыл бұрын

ውዴ - Ethiopian Movie Wude 2022 Full Length EEthiopian Film Wude 2022
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqtv
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 195
@mesiyeemalji7249
@mesiyeemalji7249 2 жыл бұрын
ሰሚ ያጣ ጩህት ሆነብን በስደትም በአገርቤትም ፍትህ በግፍ ለሚሞቱት እና በእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢😢😢😢😢😢
@mhirettadel5631
@mhirettadel5631 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ሀገራችንን አስብ 🤲ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ሰሚ የለም ፈጣሪ ይስማቹ
@laylamohammed
@laylamohammed 2 жыл бұрын
ሰላም ውዲ የኢትዮልጆች ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱልን ደግሞ ድምፅ ሆኑን በሳአውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድረሱላቸው
@bettymulugeta9372
@bettymulugeta9372 2 жыл бұрын
አቤት የኛ ሰዎች ቅነታችሁ።በጣም ይገርማል ለምሳሌ፣ሄኖክ የለበት ፊልም ሁሉም ያምረል።ለምንድነው መትዉዱት፣?ሁሉንም አክቴሮቺ ላይ በደንብ አሪጎ ነው ያምተዉነው።ተዳስ ምን ፈልጋችሁት።
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ደስ የሚለዉ ነገር መስሚያዉ ጥጥ ነዉ
@bekelejirata6294
@bekelejirata6294 2 жыл бұрын
ሁሉንም ሴትተወንያን አግብቶ ስለሚፈታቼዉ ነዉ የሚጠሉት አንቺንስእንዴት ነዉ?በነገራችን ላይ የመዉደድም የመጥላት መብት አለዉ አንቺ የወደድሽዉን መዉደድ አንቺ የጠላሽዉን መጥላት የለበትም
@bayusheyenatlij6490
@bayusheyenatlij6490 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ሀገራችነን ሰላም አድርግልን ፍትህ በሳኡዲ አረብያ በግፍ ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ተለመነን የድንግል የአዛኝትዋ ልጅ እመማችን በዛ እኮ በአገርም በውጪም መላው አምጣልን😭😭😭😭
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 жыл бұрын
በሀገርም በስደትም ተስፋ አጣን አባት ሆይ ተለመነን ፍትህ በግፍ ለሚሞቱት ወገኖቻችን
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ፍትህ ለተዋህዶ ልጆች በግፍ ለሚሞቱ ያለምንም ጥፍት ሠላም ለሀገራችን❤❤😘😘😘😘👌👌👌
@bekelejirata6294
@bekelejirata6294 2 жыл бұрын
እንዴ አንቴ በሃይማኖት ህዝብን የሚከፈፍል ሰጣን እያለ ሠላም እንዴት ይመጠል?ደግሞ እግዚአብሔር ሆይ ትላለህ እ/ር አያደላም ሀሉንም እኩል ያያል
@tsionashenafi2374
@tsionashenafi2374 2 жыл бұрын
@@bekelejirata6294 g
@tsionashenafi2374
@tsionashenafi2374 2 жыл бұрын
@@bekelejirata6294 3
@user-sk6lf5sr8i
@user-sk6lf5sr8i 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ፍትህ በግፍ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን 😪😪😪😪😪😪☝️☝️
@sahadajed7918
@sahadajed7918 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ በግፍ ለሚሠቃዪ እህት ወድሞቻችን 😢
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 2 жыл бұрын
ዋው ትህትና የወድም ፍቅር ሲስቀና ድስ ሲል መጨረሻው ያምራል እዩት
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነበር እናመሰግናለን ውዴ ውዴ ውዴ
@user-ic7eo9sk5g
@user-ic7eo9sk5g 2 жыл бұрын
አሰላም ዋአሌኩም ወድ ያአላህ ባሪያዎች ሰላም ናቹ ፍትህ ለወገኖቻችን 😪😪😪
@mangalg783
@mangalg783 2 жыл бұрын
በጣም ደስትላላቹ እህት ና ወንዲመ ፍቅራቹ ያሰቀናል❤💚💛
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እኛም በስደት በጭንቀት ልናብድ ነው ወገን አለቀብን በሀገርም በውጭም 😭😭😭😭 አቤቱ ቅን ፈራጁ ዳኛ ወዴት ነህህህህህህህህ????? 😭
@hopenow6744
@hopenow6744 2 жыл бұрын
እኔና ወንድሜ እንደዚህ ነበርን እሱ ጋር ሆኘ ነበር የተማርኩት የማያውቁን ባልና ሚስት ስንመስላቸው የሚያውቁን ሲደነቁብን ነበር የኖርነው ዛሬ ላይ አግብተን የልጆች እናት ሆነናል ሚገርም ትዝታ ቀሰቀሰብኝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን😭አለቁ ያረቢ ፍትህ ካንተ ነው
@d_r_e.4705
@d_r_e.4705 5 ай бұрын
Minshe new film 📽️ new qeld new mindinew 💥 wef yelem minim aymesixim
@ift22khfr66
@ift22khfr66 2 жыл бұрын
Arif film new 👍
@hjhjrhjhjr9524
@hjhjrhjhjr9524 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አርቲስቶች እባካችሁ ድምፅ ሁኑን ሰላማዊ ሰልፍ ውጡልን በስር ቤት ብዙ እህትና ወድሞቻችንን እያጣን ነው 😭😭😭😭😭😭
@howamohamad286
@howamohamad286 2 жыл бұрын
q xx the Zz q qqqqqqq
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 жыл бұрын
What ❓❓❓
@tube9865
@tube9865 2 жыл бұрын
ፍትሕ በሳውዲ እስርቤቶች ለሚገኙ ወገኖቻችን! #ፍትሕ_በሳውዲ_እስርቤቶች_ለሚገኙ_ወገኖቻችን #መንግስት_እስረኞችን_በማስለቀቅ_ግዴታውን_ይወጣ #ዜጎቻችን_ወደሀገር_ቤት_ይመለሱልን #ጥቁር_ፌስታል #الحرية_للسجناء_الاثيوبيين #العدالة_للسجناء_الاثيوبيين
@tipohosine6823
@tipohosine6823 2 жыл бұрын
አሪፍነው በተረፈአገራችንንአላህሰላምያርግልን
@user-bn5nv9ob4w
@user-bn5nv9ob4w 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሣኡድ እስርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sethiotube5682
@sethiotube5682 7 ай бұрын
የድንቁ ልጂ ደሜ ሁሌም ኑርልን የኛ ድምቀት
@user-pl3ye3fn5e
@user-pl3ye3fn5e 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወገኖቻችን 😭😭ሳውዲ ለሚኖሩ
@kwaitea1416
@kwaitea1416 2 жыл бұрын
ሄኒ በቃ የአዲስ ቲዮ ፈልም ባተቁጥጥርስር ሆነማለትነው አቦይመቻህ ፍቅርየሆክሰው ❤️🙏
@user-sk6lf5sr8i
@user-sk6lf5sr8i 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ ሄኖክዬ በደንቡ አትረማምሳቸው ሴቶችን 💞❤️
@yrdtyyrrty8385
@yrdtyyrrty8385 2 жыл бұрын
ክክክክ
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አተራምሳቸው😂😂😂
@beki5554
@beki5554 2 жыл бұрын
Ere aybalm
@helentube4131
@helentube4131 2 жыл бұрын
Wow betam Arif filem new enameseginalen
@user-gk3vj1gc8f
@user-gk3vj1gc8f 2 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ፊልም ነዉ🌷🌷🌷
@sphonetastic5000
@sphonetastic5000 2 жыл бұрын
Beautiful
@hassenaragaw2191
@hassenaragaw2191 2 жыл бұрын
ፍተህ ለሳኡድ እስረኙች 👍ሙሉ ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹 እርግጥ ነው በትዕግስት ውስጥ ህመም አለ፣ ስቃይ አለ፤ ነገር ግን ሰብር አድርጌያለሁ፣ ለፍቼያለሁ ደክሜያለሁ፣ ተሰቃይቻለሁ... ብሎ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግክም። አላህ ምንጊዜም የስራን ዋጋ እጥፍ ድርብ አድርጎ ከፋይ ነው፤ በዚ ምንም አትጠራጠር ኑ👍ቤተሰብ ሁኑ ፕሮፈይሌን በመጫን አብርን እንማማር
@user-jv5tj7gw9c
@user-jv5tj7gw9c 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ሄኒ ምርጤ ቆጆ ትወና ነበር በርታ👍❤👌
@wendsenabate2813
@wendsenabate2813 5 ай бұрын
Yastelale betam
@gamingwithhmm4984
@gamingwithhmm4984 2 жыл бұрын
Betam merte film new rich hona yemtesrawa leje des telgalhe !!!
@SE-wx9pq
@SE-wx9pq 2 жыл бұрын
ፍትህ። ፍትህ። በሳኡድ። ለሚገኙ። ለወገኑቻችን። ። ፍትህ።። እረ። እየሞቱነው። እረፍትህ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanihabeshawit3278
@hanihabeshawit3278 2 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤ ሳውድ የምትኖሩ በ16 በእንግሊዝ ጥብቅ ተፍቲሽ ይደረጋን እየተባለ ነው ከፈጣሪ በታች እራሳችነን እንጠብቅ እህት ወንድሞቸ 😭
@makhan7623
@makhan7623 2 жыл бұрын
Fethi fethi fethi fethi fethi le saudi Arabia isareyochi uuuuuuuuuuuffff 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️
@bateyaya538
@bateyaya538 2 жыл бұрын
wow ኤኒ በጣም ደስ የሚል ነው
@honemarie1504
@honemarie1504 2 жыл бұрын
እረ ሄኖክ ድንቁ ተፋታን አሁንስ ፊልም ፊልም አልመስለኝ አለ
@berukaberuka5722
@berukaberuka5722 2 жыл бұрын
ማለት
@ziztube1468
@ziztube1468 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ኢትዮጵያኖች😭😭😭😭
@SE-wx9pq
@SE-wx9pq 2 жыл бұрын
ያምራል። ፊልሙ። በርቱ
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልምነዉ በርቱ
@tewhado7965
@tewhado7965 2 жыл бұрын
Betam yemastela movie, gazeayen abakanew
@abrahamsultan70
@abrahamsultan70 2 жыл бұрын
አይይይይይይ መኮሮኒ የትም ቦታ እንደ ሽሮ አለች ትመቸኛለች መባል ያለባቸዉ ምግቦች ናቸዉ
@user-om9ji2dj1n
@user-om9ji2dj1n 2 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ የኞ የኢትዮጵያዊያን አመለካከት በሞቀበት አድማቂ አዱ የፃፈውን ኮሜንት ደግሞ መፃፍ አዱ የጠላውን መጥላት ምንድ ነው አድሰው የራሱን አመለካከት ሊኖረው ይገባል ማሰብ መምረጥ እስከቻለ ድረስ ሄኖክ ድንቁ ለፊልሙ ይመጥናል ብለው ከመረጡት ምችግር አለው ደሞ ሌላ ተዋኒያን እዲሰሩ ከተፈለገ ሌላም አሳትፉ ማለት በቂ ነው የሰው ኮሜንት ኮፒ ፔስት አታርጉ ሌኔግ ከፊልሙ ይዘት ነው ጉዳዬ ተዋኒያኑ ለቡታው ካልመጠነ እሱ ኮሜት ይገባዋል አለቀ ሄኖክ በርታ ።
@user-gb1qe2nm6n
@user-gb1qe2nm6n 2 жыл бұрын
👍👍👍💐💐💐
@user-kn7zk3ss6p
@user-kn7zk3ss6p 2 жыл бұрын
ሰላም
@rozimanyoutube5159
@rozimanyoutube5159 2 жыл бұрын
Gin filmachu tirat yalahum dimtsi betem kansuwal aysemam ebekechu ya dimts tiratun astekeklu🥰🥰🥰
@beti5918
@beti5918 2 жыл бұрын
ዋው
@yaki1898
@yaki1898 2 жыл бұрын
Aref yemslal 🥰🇪🇷
@user-ol7gn9yw7q
@user-ol7gn9yw7q 5 ай бұрын
ሴቶችየ ዱቄት አታብዙ ያለ ዱቄት ቆንጆ ናችሁ ከፈር አስጠልቷል አዷ ልጅ ናት ዴስ የምትለው ያለ ዱቄት ስታምር
@sabontuuinatalaahayileorom8446
@sabontuuinatalaahayileorom8446 2 жыл бұрын
Wowww
@tgd523
@tgd523 2 жыл бұрын
Henok techelaleh berta betam arif
@selamtube7575
@selamtube7575 2 жыл бұрын
ወይኔ በቃ ሄኖክ ድንቁ የሌለበት ፊልም የለም😂😂
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 2 жыл бұрын
Kkkkkkk
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Betam konjo film new bertuu
@melakutesfaye9990
@melakutesfaye9990 2 жыл бұрын
ye amarega film hulaa enken ayetefawem filmun ke melkekachehu befit megemeriya bedenb eyut wede mecheresha akababi betam telke ye demese sehetete ale action cute yemile yeha betam yasaferale beterfe acheraresum des ayelem biyanese mechereshaw metawek alebet asetemari endihone filmu
@ffhhhhhh4425
@ffhhhhhh4425 2 жыл бұрын
ሰለምሰለሟነቹብተሰ
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h 2 жыл бұрын
አህ አሌኪም
@kirakira3219
@kirakira3219 2 жыл бұрын
bzum des baylem medbryeya yehonenal ena film endzh aysram dedboche
@user-bc8tz3wg7t
@user-bc8tz3wg7t 2 жыл бұрын
ያገባ ወንድ በሙሉ እጣቱላይ ግዴታ ቀለበት መኖር አለበት ማለት ነዉ
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
አሪፍ ነበር ግን ድምፅ ጥራት የለውም
@salemght6275
@salemght6275 2 жыл бұрын
Kebzu mesrT 1 enAa konjo mesrat henok
@user-xh4tj3nq4m
@user-xh4tj3nq4m 2 жыл бұрын
በሰርቤትለሚሰቃዩ
@user-so4ue3jq1m
@user-so4ue3jq1m 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tigtube6948
@tigtube6948 2 жыл бұрын
Well come
@SaryBeautiful-fm9nh
@SaryBeautiful-fm9nh 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mesertmesert5592
@mesertmesert5592 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@Fun_Media-New
@Fun_Media-New 2 жыл бұрын
አረ ሄኖኬ ይህንን የኢንተርኔት ሙቪ አጧጧፍከው እኮ
@user-cb4gq4cz7r
@user-cb4gq4cz7r Жыл бұрын
@user-ol7gn9yw7q
@user-ol7gn9yw7q 5 ай бұрын
አክተሮቹን እወዳቸዋለሁ ግን ሴቶች በጣም አስጠልታችዃል ከፈራችሁ በጣም ያስጠላል እስኪ ቀነስ አድርጉት ፊልሙ አሪፍ ነው
@sawalha6666
@sawalha6666 2 жыл бұрын
አርፍ ነዉ
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Bexammm.arfi.new.henoka.yelabet.filim
@kwtkwt9372
@kwtkwt9372 2 жыл бұрын
ወይ ውዴ
@ayshamahamad4903
@ayshamahamad4903 2 жыл бұрын
አሸብር ያለበት ፊልሚ እኔ ብቻ ነው ሚያስቀኝ ወላሂ ደስ ሲል😄😄😄😍😍😍💓💓💓
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 2 жыл бұрын
ጥሩ መልእክት ይዞ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ተዋናዩቹ ብቃራቸው ዜሮ ሙትት
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
👍👍👍
@user-xh4tj3nq4m
@user-xh4tj3nq4m 2 жыл бұрын
ፋትህህህህህህህህህ
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
👍👍
@eyerusfkadu2349
@eyerusfkadu2349 2 жыл бұрын
ውዴ ውዴ የፊልሙ ርእስ ውዴ ነው
@baamusamhasan7058
@baamusamhasan7058 2 жыл бұрын
bertu
@emoyosefmimimimi6020
@emoyosefmimimimi6020 2 жыл бұрын
Bhyewata endaziye azzeje yhona fi jatemoge ayakme
@masaaei3526
@masaaei3526 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-gg9fl8cj3l
@user-gg9fl8cj3l 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@mohammedjamaal1971
@mohammedjamaal1971 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳውድ እስረኞች
@tesfaneshiteshome9988
@tesfaneshiteshome9988 2 жыл бұрын
arfi new enamsegn alen
@dubai1280
@dubai1280 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም ሂኖክየ ሥወድህ
@fatumatube5204
@fatumatube5204 2 жыл бұрын
አይ ሄንዬ በቃ አንተን የማላየው የቱርክ ፊልም ላይ ብቻ ሊሆን ነው ማለት ነው። እኔ እምልህ ግን ተከፍሎህ ነው ወይስ ከፍለህ ነው እምሰራው
@zenat6033
@zenat6033 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣ወየው ያችህስ kefa
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 2 жыл бұрын
Ende ere wodet eyehedn newu , ante leji besament 1 filem meserat jermerk
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 2 жыл бұрын
henok yelelebet film yelem beka
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
ሰው የለም ለነገሩ ለማየት ፈልጌ አይደለም በጣም አሰቃቂ ግድያና ግፍ ስላየውኝ እንዴው ብረሳው ብየየ ነው እስኪ ግቡና እናቡካ ወሬአቸኝ
@fatumatube5204
@fatumatube5204 2 жыл бұрын
የት ነው ግድያው
@hayatquin2249
@hayatquin2249 2 жыл бұрын
ዉደ ዉደ ዉደ ዉደ ዉደ ዉደ ሚድኖ ሱ
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
ደጋገማቹት እኮ😫
@adonaybrhane2009
@adonaybrhane2009 2 жыл бұрын
wow des sil mtlu sewoch gn ere tewu enantn amnen eko nw gziyachinin mnatefaw ahun yhe film nw
@gondartv5551
@gondartv5551 2 жыл бұрын
ምርጥ
@helentsegaye1336
@helentsegaye1336 Жыл бұрын
ከሜራ ማን ድምፅ ምንድነው ግን በትክክል ሳይጣራ ፍልሙን የሚትለቁት😣😣😣ይህንን የመሰለ ድርሰት አበላሸቹ
@billykhadra5522
@billykhadra5522 2 жыл бұрын
Feteh bsawed lmsekau wegenoche
@user-gb1qe2nm6n
@user-gb1qe2nm6n 2 жыл бұрын
ውይ ምኑም ነው ማይጥመው
@abywasg6813
@abywasg6813 2 жыл бұрын
ከ25 አመት ወዲህ የመጣ ችግር መሀይምነት.☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@yaromyarom7861
@yaromyarom7861 2 жыл бұрын
Neshed
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
1:21:09
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 2,4 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 60 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 22 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 79 МЛН
ኮሮና ተክራይ corona tekeray Ethiopian comedy
37:11
Sewasew Tube
Рет қаралды 278 М.
ማርሽ ቀያሪው - Ethiopian Movie Marsh Qeyariw 2020 Full Length Ethiopian Film Marsh Keyariw 2020
1:46:00
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 945 М.
Seifu on EBS: Kalkidan Tibebu Part Three
14:05
Seifu Show
Рет қаралды 2,8 МЛН
That Feeling When You Pick A Hangnail🫢💀
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 11 МЛН
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 56 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
0:17
dednahype
Рет қаралды 22 МЛН