በድንገት - Ethiopian Movie Bedenget 2021 Full Length Ethiopian Film Bedeneget 2021

  Рет қаралды 662,219

Netsebraq TV

Netsebraq TV

2 жыл бұрын

በድንገት - Ethiopian Movie Bedenget 2021 Full Length Ethiopian Film Bedeneget 2021
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqtv
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 326
@gt9907
@gt9907 2 жыл бұрын
እችን ኮመት የምታነቡ እግዚአብሔር የልባቹህን መሻት ይፈፅምላቹህ 🙏🙏🥀
@embestshiferaw243
@embestshiferaw243 2 жыл бұрын
Aman aman🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
እቺን ኮመንት ያሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ አሚን በሉ ዉድ ያጋሬ ልጆች አገራቺንም አላህ ሰለም ያድሪግልን አሚን
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bx2kj7mv5c
@user-bx2kj7mv5c 2 жыл бұрын
አሚን
@mikiitube2511
@mikiitube2511 2 жыл бұрын
Ameeeen (3)yene kene
@landaboabdala1297
@landaboabdala1297 2 жыл бұрын
Amene
@rgjssgvux6821
@rgjssgvux6821 2 жыл бұрын
አሚን ያረበልአለሚን
@user-xx3mm7yk2y
@user-xx3mm7yk2y 2 жыл бұрын
ነገ ቸሩ መዳዓንአለም ዓመታዉ ክብረባአል ነዉ እንኳን አደረሳችሁ ሀገሪችን ና መላዉ የኢትዮጵያ 💚💛❤ ህዝብ ሰላሙን ያዉረድልን 😭ነገ ከሀገረ የዉጣዉበት ቀነ ነዉ ሀገረ በጣም ናፈቀችኝ ሰላምሽ ናፈቀይኝ😭😭
@tsihonyoutube6652
@tsihonyoutube6652 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/f799dbKdssXZkps.html
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 2 жыл бұрын
amen amen amen
@yemimamesfin744
@yemimamesfin744 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen... Ayzosh Yene Konjo beselam endawetach beselam weda hegarish beselam yemesilsh
@ruthbeniam7383
@ruthbeniam7383 2 жыл бұрын
❤❤
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጭንቀት ድብን ሊል የደርስ 😢😢
@user-lz7lp8ro2y
@user-lz7lp8ro2y 2 жыл бұрын
እኔ ውድሀገራ 🇪🇹☝️☝️☝️🤲🤲🤲🥺
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 2 жыл бұрын
Ayzochi Egzaber yawikali Tliye
@truth2232
@truth2232 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ
@hxhdhhgzhshs700
@hxhdhhgzhshs700 2 жыл бұрын
ሁሉም ነዋ የኔ ቆንጆ ማን እንዳገር 😍😍😍😍😍
@SAMUEL-bo9ku
@SAMUEL-bo9ku 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ሆኖ በዚህ ጊዜ የማይጨነቅ የለም እንፀልይ ውዴ
@user-od8vs8pf9s
@user-od8vs8pf9s 2 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም የሀገራች የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን ።❤💛💚🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏
@abdumohamme1234
@abdumohamme1234 2 жыл бұрын
Pp Pppl
@sasrar6110
@sasrar6110 2 жыл бұрын
አሜን
@asmareeshetu9481
@asmareeshetu9481 Жыл бұрын
አሜን...
@user-vi6sl9rs9w
@user-vi6sl9rs9w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የቀድሞ ሰላሟን አንድነቷን ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ያድልልን 🙏🙏🙏🙏
@temimaabrar9319
@temimaabrar9319 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@truth2232
@truth2232 2 жыл бұрын
Ammmmmmmen
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 2 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ሀላቹም አሚን ሳትሉ እንዳታልፉ አገራችን ሰላም ያርግልን ሙሉ ጤና ይሥጠን 🤲🏻🇪🇹 ::
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
አሜን፫🙏
@haniyemaryamliji6369
@haniyemaryamliji6369 2 жыл бұрын
Amennnn Amennnn Amennnn
@kbromtsegay797
@kbromtsegay797 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@sebleseble7844
@sebleseble7844 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላሞን መልስልን በቃ በለን እስከመቸ እርስ በርሳችን ተባልተን ማረን ጌታ ሆይ
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 2 жыл бұрын
አሪፍ ፍልም ነው በርቱ ሰለም ለሀገሬ ፍቅር ለወጋኔ 🇪🇹🇪🇹✍️🙏💔
@bigtube5427
@bigtube5427 2 жыл бұрын
🙏
@nosib7890
@nosib7890 2 жыл бұрын
ቀብኝ ውዴ
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 2 жыл бұрын
@@nosib7890 min Alshon mer🤍
@mekdihabeshawit4129
@mekdihabeshawit4129 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም አስፍንልን 🙏
@bigtube5427
@bigtube5427 2 жыл бұрын
Amen 🙏🙏
@user-gf7th4bd6n
@user-gf7th4bd6n 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉ ጣፋጭዬ ምርጥ እኮ ነሽ የኔ ሰላም ፈጣር ሀገረችንን የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ ያድርግልን ጌታችን መድኃንታችን እየሱስ ክርስቶስ ለሁለችንም ልቦና ይስጤን
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 жыл бұрын
ቀን እየሄደ ቀን መጣ ልቤ ከሀሳብ ሳይወጣ መጥታ ታብሰው እንባዬን ሀገሬን ጥሯት አርማዬን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፈጣሪ የአገራችንን ሰላም ይመልስልን🙏🙏🙏
@rsharjah236
@rsharjah236 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@naseernaseer9941
@naseernaseer9941 2 жыл бұрын
Amen
@shemsedinahmed4233
@shemsedinahmed4233 2 жыл бұрын
Amen amen
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
አሌክስዬ ❤❤❤ስወድክ እኮ እረ ተው ግን ደራሲው ይቺን ልጅ እንደ አዋቂ የሆነ ዲያሎግ አትስጧት እንደ ልጅ ብትሆን ያምራል
@user-pk3df7pl4q
@user-pk3df7pl4q 2 жыл бұрын
ይሄ አመት ለሄኖክ ድንቁ እና ለማክቤል ነው የተሳካላቸው😄😂😂
@hirutgetu9298
@hirutgetu9298 2 жыл бұрын
Habate tokoli🥰🤪😅😅😅😅
@user-tk3tj5km7s
@user-tk3tj5km7s 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ በጣም
@user-sk3my5dh1m
@user-sk3my5dh1m 2 жыл бұрын
ባህሬን ከድርም አለበት
@selamlove1913
@selamlove1913 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እኮ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
በጣም ብዙ ጎበዝ ልጆች አሉ ኢትዮጵያ ችግራቸው አንድ ሰው ላይ ችክ ይላሉ ማክቤል አሁን ስልችት እያለች ነው
@liyumedia-9430
@liyumedia-9430 2 жыл бұрын
ሀገራችንን ቸሩ መድሃኒያለም ይጠብቀልን።🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aynalemendle6707
@aynalemendle6707 2 жыл бұрын
አረፊ ፊልም ሀገራችን ሠላም ያሪግልን መዳኒ አለም
@romenetube764
@romenetube764 2 жыл бұрын
በሀገርም ቤት በውጭም ሀገር የምናየውም የምንሰማውም ጭንቀት የሚለቅብን ነው ::አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝባችንን ይጠብቅልን በሳቅ ነው የጀመርኩት መጨረሻውስ
@user-tv9uu1uo6o
@user-tv9uu1uo6o 2 жыл бұрын
አሚንያረቢ
@rozeworknesh8118
@rozeworknesh8118 2 жыл бұрын
እናቶች አባቶች ህፃናት ሰላም ይሻሉ እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን 😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fafi5908
@fafi5908 2 жыл бұрын
ያአላህ አንተ ያሀገራችንን ሠላም መልስልን ያረብ እፍፍፍፍ አስንስ ሳስበው ደከመኝ ፍትህ ለሀገራችን ለወገኖቻችን እናም ለሰኡዲ እስረኞች የአላህ ኸይሩን ነገር አሰማን 😭😭😭💔
@nosib7890
@nosib7890 2 жыл бұрын
ዳምሩኝ
@sofitube6902
@sofitube6902 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ቀጥሉበት ፈጣሪ ለሀገራችን ለወገናችን ሰላም ፍቅር አድነት ያምጣልን
@nosib7890
@nosib7890 2 жыл бұрын
ቃብኝ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ድል ለኢትዮጵያ የቤተሰቦቻችንን ክፉ አያሰማን
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 2 жыл бұрын
ዋዉ አሌክስ እና ሞኬ በጣም ነው የምወደችሁ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ኑርልኝ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ውድድ ኢትዮጵያውያን ሀገራችን የማትወልደው ምጥ እያማጠች ነው 😭ሙስሊሙ ዱአ ክርስቲያኑ በፀሎት ፈጣሪን እንጠይቅ እፍፍፍፍ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😥😥😥😥😥😥🤲🏿🤲🏿🤲🏿 ጌታ ሆይ ሀገሬን ታረቃት
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፍቅርም አለ ማለት ነው አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው
@emukiya7490
@emukiya7490 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 እኔም እዳምርሻለሁ
@zawuyasalih477
@zawuyasalih477 2 жыл бұрын
ምኑ ነው እሚያስተምር ??? መጀመሪያ ወደድኮት ብሎ ጎደኛውን ሊገል ነበር በኃላ ደግሞ ከምኔው ፍቅሩ አልቆ ነው እናቶን ያገባው 🤔🤔🤔🤔
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 2 жыл бұрын
ፍጣሪ. ሀገረችን ሰላም. ያደረግልን እሰኪ. የኢትያጵያ. ሰላም. ያናፍቀዉ 🙏🙏🙏🙏
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን አምላክ ሆይ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን 🇪🇹🇪🇹🙏
@vezavv2127
@vezavv2127 2 жыл бұрын
ደስ ይላል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aalamm7828
@aalamm7828 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስያላል ስወዳችሁ ሁላችሁንም💝👌😘
@mesidese9713
@mesidese9713 2 жыл бұрын
ገራሚ ፊልም ፈታ ያረጋል መጨረሻው ግን ያሳፍራል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
Gashi moke siwedot iko fexari rejim idme kexena gar yisixilnyi 🙏❤️ Makuye yene qimem widddd alekiso mrxi liji siwedachu mirxi film new Inamesegnalen🙏
@hailemichaelnegesse6770
@hailemichaelnegesse6770 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፍልሞች ከቅርብ ግዜ ወዲህ ተበላሽተው ነበር፦ እሄ ፊልም ግን በጣም አስተማሪ እና ደስ የሚል ፊልም ነው ። ኢትዮጲያን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን።
@comcell4351
@comcell4351 2 жыл бұрын
ሀገርችን ሰላም አርግልን ጌታ
@abufirdowswelloye9786
@abufirdowswelloye9786 2 жыл бұрын
እኔ የምያናደኝ ነገር የሰው ህይወት አደጋ ላይ እያለ ሀኪሞች እና የፋርማሲ ባለቤቶች ሆኑ ሌሎችም ውይ አልችልም ብለው ስያልፉ ያበሳጫል ፣ ቸር ሰዎችን አላህ ያብዛልን ።
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 2 жыл бұрын
Wowww betam des yelal beretu Thank you very much 🙏🏼❤❤❤💋😂
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
ሞኬንና ቀጭኑን ልጅ ስወዳቸው
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
እኔም በጣም እምወዳቸው
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 2 жыл бұрын
ሰላም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ክፉውን ሁሉ ያርቅልን 🙏
@user-ez9sj4ys9h
@user-ez9sj4ys9h 2 жыл бұрын
ህሉዬ ዴቮዬ በርቱልኝ ሄናም ምርጥፊልምነው መልካም እድል የሰፈሬልጆች
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
መኩዬ ትለያ ለህ እኮ 💝💝ይመቻቹ 💝💝💝💝 ምርጥ ነበር
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 2 жыл бұрын
በጣም አሪፋ ፊልም ነው በርቱ ሞኬ በጣም እወደለው
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
እኔም
@tesfaneshiteshome9988
@tesfaneshiteshome9988 2 жыл бұрын
ተባርኩ በጣም ማራኪ ነው
@user-rt5ft5tk2n
@user-rt5ft5tk2n 2 жыл бұрын
ይቺ የኔ ነች አላለም😂😂😂ሀሪፍ ነዉ በርቱ
@fathima7701
@fathima7701 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህቤት መልካም ጊዜ ይሁን ሀገራችን ሰላም ያድራጊሊን
@user-tv9uu1uo6o
@user-tv9uu1uo6o 2 жыл бұрын
ያረቢ አገችንንሰላም ደስይላልፊልሙአብሽሩ
@ggfgg3733
@ggfgg3733 2 жыл бұрын
መጨረሻው በጠም ደስ ይላል በርቱ
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 2 жыл бұрын
🇪🇹 ሰላም የናፈቀው ማን ነው ?
@user-xs5sl9gn9e
@user-xs5sl9gn9e 2 жыл бұрын
እኔ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
በጣምሀሪፍነዉ❤️❤️❤️❤️❤️
@chiroadem1311
@chiroadem1311 2 жыл бұрын
Mekuye zares cheqchaqa honk iko but u r still my favourite 😍🥳🥰💖💕❤️💝💗💜💙🎈
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ
@sabontuuinatalaahayileorom8446
@sabontuuinatalaahayileorom8446 2 жыл бұрын
Betam arif
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱልን
@ketimtube7579
@ketimtube7579 2 жыл бұрын
ዋዉ ደስ የምል🥰🥰
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@user-hn1ri1bp8o
@user-hn1ri1bp8o 2 жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ አላህ አዱኒየቹንም አኬረቹኑም አላህ የሰምርላቹ አሚን
@zerihunsisay07
@zerihunsisay07 2 жыл бұрын
Arif movie neberko gen Mele enatuan magbatu ayfenam !
@muhabayimer3785
@muhabayimer3785 2 жыл бұрын
ሀሪፍነው
@meron2517
@meron2517 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ🙏
@user-tb2oe2jt3q
@user-tb2oe2jt3q 2 жыл бұрын
አወይ በሳቅ ምርጥ ፊልም ነው
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው እዮት
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
Waw desi yilal inat ina liji tederajitachu Andi bet gebachu wey alekiso siwedih iko mirxi film new makuye yene qimem idig beyilinyi
@Susu-ej6bu
@Susu-ej6bu 2 жыл бұрын
እምየ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እስኪ ዱአ እንደራረግ ውዶቼ በያለንበት ሰላማችን ይብዛ አላህ በቃ ይበለን
@rahelliza6321
@rahelliza6321 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ አባዲና ይዤክ ሄጄ አስመረምርካለሁ ምርጥ ፊልም ነው
@user-cj1gc7xw7l
@user-cj1gc7xw7l 2 жыл бұрын
ደሥ የሚል ፊልምነዉ
@user-uu6je8gk8t
@user-uu6je8gk8t 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነበረ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
ዘና ያደርጋል ይመቻቸው
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነበርና ግን ምን ጎደለው መሰላችሁ መኮንን መገኝት ነበረበት አንድ ላይ ሲጣመሩ ለምን እሱህ ጎደለ በተረፈ እናመሰግናለን ቆንጅዬ ልጅ ናት ልጅቷ ረጋ ያለች በርቺልን
@foziloue8518
@foziloue8518 2 жыл бұрын
ደሚል ፊልም
@abdulshafimuhammad7636
@abdulshafimuhammad7636 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@dubai1280
@dubai1280 2 жыл бұрын
ወይኔ ይህ ቀጭልይ ሥወደዉ ይመቻችሁ
@malagaag6270
@malagaag6270 2 жыл бұрын
ዋው
@madenamadena1688
@madenamadena1688 2 жыл бұрын
የረቢአገራቺንንሰላምአርግልን
@hanoneargaw2976
@hanoneargaw2976 2 жыл бұрын
❤❤ምርጥ movies
@tatekberhane6002
@tatekberhane6002 2 жыл бұрын
ከባህላችን የወጣፊልም እናቶን ማግባቱ ይከብዳል
@abrahamgobenaofficial8257
@abrahamgobenaofficial8257 2 жыл бұрын
አውነት በጣም tastalal
@wednish1233
@wednish1233 2 жыл бұрын
አገራችን ሰላም ያርግልን⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 2 жыл бұрын
ማክቤልዬ የኔቅመም እድድድድግ በይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እናመሰግናለን
@mohamedsurur7239
@mohamedsurur7239 2 жыл бұрын
Elsa manat
@sofyaedris5424
@sofyaedris5424 2 жыл бұрын
ያረብ አገራችንን ሰላም አረግልን
@fitsumtechom1614
@fitsumtechom1614 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂የ ፊልሙ መጨረሻ አነፈረኝ ልጅዬዋን አፍቅሮ እናቷን አገባ😅😅
@meronneguse5871
@meronneguse5871 2 жыл бұрын
😂 agebagn
@kokobegetnet3361
@kokobegetnet3361 2 жыл бұрын
ደሥ ይላል ልጅቷ አልሣካ ሥትለው እናትየዋን ለወዶች አሪፍ ትምህርት ነው ያፈቀራችዋት ሤት አልሣካ ካለቻችው እናትየዋን ሞክሩ
@rrgsrdudrr3857
@rrgsrdudrr3857 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😂😂😂😂
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i 2 жыл бұрын
ግፈኛ😂😂😂😂
@genetsisay2595
@genetsisay2595 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው ልጅቱን አፍቅሮ እናቲቱን ማግባት ሆሆ 🙈🙈ይህ ማለት በአንድ ድጋ ሁለት ወፍ ነው 😂😂
@zawuyasalih477
@zawuyasalih477 2 жыл бұрын
የዘንድሮ ፊልም በየደቂቃው አዲስ አዲስ ፊልም ሞልቶን ግን አንዱም ቁምነገር የለውም ::
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 жыл бұрын
ኧረ ወይኔ በሳቅ ምትኩኝኝ ክክክክክክ የለሁም አላለም ጋሻ ሙኬየ
@tipohosine6823
@tipohosine6823 2 жыл бұрын
አይመኩየ ምርጥሰው
@wednish1233
@wednish1233 2 жыл бұрын
በርቱ
@twityeracount1721
@twityeracount1721 2 жыл бұрын
Good
@user-sp1be8tr7k
@user-sp1be8tr7k 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@user-wr7hd7jd5r
@user-wr7hd7jd5r 2 жыл бұрын
ዋዉ ነዉ❤️
@mohamedsurur7239
@mohamedsurur7239 2 жыл бұрын
በናትሽ ኤልሳ ማናት
@binigonder5625
@binigonder5625 2 жыл бұрын
በትወናው በጣም ተደስቸነበር ነገር ግን ትንሽ የማዙካዋ ግን አይነፋም
@hadicell7137
@hadicell7137 2 жыл бұрын
ብርቱች 💪💪💪💪💪❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@binigonder5625
@binigonder5625 2 жыл бұрын
የሚገርምነው
@sarachalu674
@sarachalu674 2 жыл бұрын
Flmu teru new yaskal gen macharashew teru aydalam esu yalijiton enate magbat alnabarabatem
@kidistbalcha9232
@kidistbalcha9232 2 жыл бұрын
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አይነት ፍልም ነው ወይኔ አይናችን ሁሁሁሁሁሁ🙈🙈🙈🙈🙈
@user-hc8lk8bx9g
@user-hc8lk8bx9g 2 жыл бұрын
አሪፍ ነበር መጨረሻው አያምርም
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 2 жыл бұрын
ተደራጅተን ነው አላለም 😊😊😊
@gduufj4596
@gduufj4596 2 жыл бұрын
ልጂ ማምረቻ አላቸው ፍቅር ማምረቻ ልብ የላቸውም የኛ ወዶች
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 2 жыл бұрын
Welcome 👍👍👍
@dubai1280
@dubai1280 2 жыл бұрын
መኬዋ አራዳ ሥወድህ
@wegeneintalagabriela1272
@wegeneintalagabriela1272 2 жыл бұрын
Desss yelal 😍😍
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 2 жыл бұрын
መኬ እድሜናጤና ይስጥህ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንአሜን
@danielteklu7944
@danielteklu7944 2 жыл бұрын
አቶ ላእከ ግን ይሄ ፊልም ይመጥንውታልን???? ይቅርታ ድፍረት አይሁንብኝ ከባህል ወግ ታሪክ የሚጣላ አይመስዎትም እባካችሁ አርቲስቶቻችን ብቻ ባጠቃላይ ኢትዮጵያውያን ለሁሉም ነገር በቆምንበት ቦታ ላይ እሚመጥነንን እና በእድሜ ደረጃችን እምናስምርበትን እና ትውልድን በመልካም ባህላችን እምናሳድግበታ ቅርስ እናስቀምጥ ከገንዘብ በፊት ሀገር እና ትውልድ ይቅደም ደራሲዎቻችን ዳይሬክተሮቻችን ተዋናዮቻችን እባካችሁ ስለኢትዮጵያ አምላክ ብላችሁ አደራ አደራ እም ስራውን እንወቅ። ❤❤❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@danielteklu7944
@danielteklu7944 2 жыл бұрын
@@Tg-oh5nx ልጁ አግብቶ እንዲወልድለት የሚፈልግ ትልቅ አባት ያገር ባህል ወግን እሚከተል ስርአትን እሚያስተምር ማለትም በተለይ ለሴትልጅ ክብር እንደሚገባት ለማስተማር ሽማግሌ ተልኮ ክብርን በሚጠብቅ መልኩ ማስተማር ነበረበት በሌላ መልኩ ደራሲው ወይንም ዳይሬክተሩ ስህተታቸው ልጅትዋን ወዶ ስሞ ላባት አስተዋውቆ መልሶ እናትዋን ሊያገባነው ማለት ለኔ በኔ እይታ ይከብዳል ታድያ እኔ የላእከ ጥፋት ያልኩት እሱ ካለው ዝናና ክብር ጋር ለላእከ ሚስት ወይንም ለልጁ እናት ከምትሆን ሴት ጋር ልጅህ ይጋባል ተብሎ ሲነገረው እንደዚህ አይነት ነገር ለኔ አይመጥንም ማለት ነበረብተ ምክንያቱም ትዳር ማለት መጀመርያ የእድሜ እኩይ መሆንን ያስቀድማል ሌላው ደሞ አንድ ልጁን ውለድልኝ የሚል አባት ያውም እናቱ ከሆነች ሴት ይጋባል ስንል ይከብዳል ግን ይቅርታ ይሄ የኔ ስሜት ነው ለገንዘብ ብለን ክብራችንን እና ዝናችንንአንጣል።
@danielteklu7944
@danielteklu7944 2 жыл бұрын
@@Tg-oh5nx እሺ እንግዲህ ሁለታችንም ትክክል ነን ምክንያቱም በኔ እይታ እና በአንቺ እይታ ስለሆነ ማለት ነው ሁላችንም በየራሳችን ነው ማየት ያለብን ያኛውም ሰው ትክክል ነው የሰራው እንዳልኩሽ ለገንዘቡ ብሎ ሳይሆን ህሊናው ትክክል ነው ብሎ ስላመነበት ነው ተቀብያለሁ አመሰግናለሁ። በዚህ ተግባብተናል። መቼም ወሬ አበዛህብኝ ካላልሺኝ ስል ፍቅር ጉዳይ ትንሽ ልበል። እኔ በፍቅሩ ጉዳይ እድሜን የፍቅር መስፈርት አላደርገውም እንደውም ዛሬ ላይ ተምረናል ሰልጥነናል ብለን ትንሽ ያሻሻልናቸው ከሚመስሉት ጉዳዮቻችን መሀል ያለ እድሜ ጋብቻን መቆጣጠር መቻላችን ነው ይህንን ስል በእናቶቻችን እና በአያቶቻችን ዘመን ሴቶቻችንን ያለፍላጎታቸው እና ያለ እድሜ እኩዮቻቸው ይድረስ ስንቶቹ መከራ ስቃስቃይን አሳልፈዋል ዛሬ ላይ ወደሁዋላ መመለስን አስቤ አይደለም ያለንበት ዘመን ሁሉም የወደደውን እና የፈለገውን ማግባት ይችላል ስለዚህ በኔ መስፈርት ለፍቅር የእድሜ ገደብ አለው ብለው ከማያምኑት መሆኔን ለመግለፅ ነው ፍቅር እምነት ጥንካሬ ግልፅነትን ብቻ ነው እሚፈልገው ስለሁሉም ነገር ስለነበረን ቆይታ እጅግ ደስተኛ ነበርኩ ከልብ አመሰግናለሁ። እህትዋ❤❤❤
@abufirdowswelloye9786
@abufirdowswelloye9786 2 жыл бұрын
እኔ የምያናደኝ ነገር የሰው ህይወት አደጋ ላይ እያለ ሀኪሞች እና የፋርማሲ ባለቤቶች ሆኑ ሌሎችም ውይ አልችልም ብለው ስያልፉ ያበሳጫል ።
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 169 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
ባማካሽ ሙሉ ፊልም Bamakash Ethiopian film 2019
1:42:29
Addis Films
Рет қаралды 1,9 МЛН
ወደፊት - Ethiopian Movie Wedefit 2019 Full Length Ethiopian Film Wedefit 2019
1:54:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 4,2 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 26 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 134 МЛН