New Ethiopian Movie - Tilefegn 2016 Full movie (ጥለፈኝ ሙሉ ፊልም)

  Рет қаралды 4,377,540

Arada Movies

Arada Movies

8 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 3 200
@hanetube9931
@hanetube9931 3 жыл бұрын
እቺን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏
@user-st9ig8hx2h
@user-st9ig8hx2h 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን ለሁላችንም የኔ አስተዋይ
@user-dr7xq8tp2p
@user-dr7xq8tp2p 3 жыл бұрын
አሜን(፫)ለሁላቺንም ይጠብቀን አምላካቺን
@amanuelgirma4422
@amanuelgirma4422 3 жыл бұрын
Amen
@user-xu3bk2us5p
@user-xu3bk2us5p 3 жыл бұрын
አሚንውዴ👍❤
@hiwot756
@hiwot756 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@emyasefa1592
@emyasefa1592 3 жыл бұрын
ይህንን ፊልም ከወንድምዬ ጋር ነበር ያየነዉ ከ4 አመት በፊት እሱ ግን በአሁን ሰዓት ከዚህኛዉ ዓለም ተለይቷል ,ነፍስ ይማር😢😭😭 በጣም ትምህርት አለዉ ፍቅር ሁሌም ያሸንፈል ፍቅር የህግ ፍፃሜ ነዉ ,ፍቅር ካለ ሁሉም አለ ማንዴና ሰላም ስወዳችሁ ❤❤
@achaameleshachaamelesh8982
@achaameleshachaamelesh8982 3 жыл бұрын
Ayizosh wide😥😥😥😥😥
@burtokanandarge3870
@burtokanandarge3870 3 жыл бұрын
አይዞሽ ነፍሱን ይማረው
@yerguidoyerguido2156
@yerguidoyerguido2156 3 жыл бұрын
ይህ ቪዲዮ ተገቢ ነበር እስከ መቼ ነው።
@ramadanjabir4837
@ramadanjabir4837 2 жыл бұрын
S
@mistergirma503
@mistergirma503 2 жыл бұрын
@@achaameleshachaamelesh8982 ዒላማ ፡ዕ ጬማም
@user-zz6qe7oy2i
@user-zz6qe7oy2i 5 жыл бұрын
አየ ይህ ቀጭን ልጅ በሳቅ ገደለኝ!!!ለማንኛውም ፊልሙ ምርጥ ነው ማደላ አድቂህ ነኝ።
@getabilzeneb
@getabilzeneb 4 жыл бұрын
አንች ደስስስስ ብለሽኛል
@ansariabbasmehdianaariabba5035
@ansariabbasmehdianaariabba5035 4 жыл бұрын
ሰላምዬ ስወድሽ ያኔ ዉብ
@mesayfekadu4329
@mesayfekadu4329 3 жыл бұрын
Bjoyec
@muluyaabebe3529
@muluyaabebe3529 2 жыл бұрын
ቤተሰብ በመሆን ተባበሩኝ
@Ayutube4964
@Ayutube4964 2 жыл бұрын
ከ5 አመት በኋላ ዛሬ እንደ አዲስ ደግሜ አየሁት 🤗አንደኛ ነው
@user-cq9rz2mj4f
@user-cq9rz2mj4f 8 жыл бұрын
በውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በጣም ስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው የሙሉ አለም ጌታቸው ሁሉ ፊልም ያስቀኛል
@mihretalemu1745
@mihretalemu1745 3 жыл бұрын
እንደ ወሰን መክሊታችንን ማግኘት አቅቶን ስንባዝን የሚንኖር ብዙዎች ነን😑በወሰን ውስጥ እራሴን አግንቼያለሁ😥
@bezanegash-by8sr
@bezanegash-by8sr Жыл бұрын
አዎልክነህ/ነሽየኔቆንጆ❤❤
@SaraSara-tx3xl
@SaraSara-tx3xl 5 жыл бұрын
እኔ እንደዚህ ፊልም ተመስጨ ያየሁት የአማርኛ ፊልም የለም በጣም ወድጀዋለው ደስ ይላል!።
@user-fm5dc3ll4l
@user-fm5dc3ll4l Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነትን የሚገልጽ ምርጥ ድራማ ነዉ።
@helenmeku4485
@helenmeku4485 8 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ኣስቂ እና ኣስተማሪ ፊልም ነው ።ሰላምዩ ምርጥ ተዋናይት ነሽ በርቺ የኔ ማር ሁላቹንም እናመሰግናለን ቀጥሉበት ፍቅር ሆሆ.... የኣጥንቴ ፍላጭ ኣስቀውኛል በጣምም
@user-he5rp3ce2b
@user-he5rp3ce2b 8 жыл бұрын
ውይ ፊልም ብሎ ዝም የምር ዋው እጅህ ይባረክ ሙሉዓለም😍😍
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 Жыл бұрын
ከ6 አመት በሃላ በድጋሚ አየሁት የሰው ልጅ ትልቁ ስህተት መክሊቱን አለማወቅ ነው ጥሩ ዶክተር መሆን እየቻለ ፓይለት ከሎንኩ ይላል ጥሩ ነጋዴ መሆን እየቻለ ዘፋኝ ከሎንኩ ይላል ድንቅ መልክት 🙏 ዛሬም መክልተችሁን ፈልጉ💪
@amriyasultan9314
@amriyasultan9314 8 ай бұрын
Enem zare degme ayewt😂
@user-pe7hu9hq4j
@user-pe7hu9hq4j 5 жыл бұрын
يااااخ بحبكم والله في الله انتو ناس عسل عديل كده انا بحب الاغاني والدرامات رقميه ما بعرف الكلام بس الاحساس يكفيني ربنا يحفظكم .اخوكم من السودان
@kidanunega1282
@kidanunega1282 8 жыл бұрын
ይህ ፊልም ከአየሁዋቸው አሳቂ ደስ የሚል የሚያስተምር አንዱ ነው በጣም ነው የወደድሁት በርቱ ጠንቅሩ እናመሰግናለን
@SadaaOmar-mt7kb
@SadaaOmar-mt7kb 2 ай бұрын
😮😢😮😮
@elfnshe-wondefra5921
@elfnshe-wondefra5921 8 жыл бұрын
ዋውው በጣም አሪፍ አስተማሪና አዝናኝ ነው እናመሰግናለን የአጥንቴ ፍላጭ ፍቅር ሆሆሆ ደስ ይላላ ሰላምየ ያለችበት ፊልም ሁሉም በጣም ደስ ይላል
@peaceforallpeopleoftheworl4195
@peaceforallpeopleoftheworl4195 7 жыл бұрын
እኔ እንኳን ኣማረኛ ኣይችልም ጊን በጣም ኣሪፍ ነው i am from eritrean much love our brothers ethiopian peopel
@jgyg3132
@jgyg3132 5 жыл бұрын
ፍልም
@ansariabbasmehdianaariabba5035
@ansariabbasmehdianaariabba5035 4 жыл бұрын
ሰላም ያኔ ቆንጅ ስወድሽ እኮ
@merryarada1606
@merryarada1606 4 жыл бұрын
እድለኛነትን ይጠይቃል ጅሎ
@hevuwfvkevkr7548
@hevuwfvkevkr7548 4 жыл бұрын
😂😋
@sameera4291
@sameera4291 3 жыл бұрын
አማራዎች ወስጤ ናቸዉ
@user-zt3yc9or9m
@user-zt3yc9or9m 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስስስስስስ ይላል እዩት ገጠር እንዴት እንደ ምያምር የገጠር ልጅ በሞሆኔ እኮራለሁ ሰላምየ እና ማንድየ ስታምሩ Ethiopia ለዘላለም ትኑርርርር
@TestTest-gv6fs
@TestTest-gv6fs 6 жыл бұрын
ተዋህዶ ናት እምነ، bante.
@TestTest-gv6fs
@TestTest-gv6fs 6 жыл бұрын
Banteababe
@TestTest-gv6fs
@TestTest-gv6fs 6 жыл бұрын
0921405089
@TestTest-gv6fs
@TestTest-gv6fs 6 жыл бұрын
Bante
@TestTest-gv6fs
@TestTest-gv6fs 6 жыл бұрын
I
@alimahassen3123
@alimahassen3123 8 жыл бұрын
ውይይይይይይይ ጨረስኩት ዋው በደስታ አነባሁ እውነት መጨረሻው በጣም አስደሰተኝ እውነት እኮ እውነት ነው ይህንን በተግባር በእናንተ አየሁ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ
@abebr69
@abebr69 8 жыл бұрын
The best Ethiopian comedy by far. Mandela is hilarious and the girl is so cute.
@wudneshdessalew1147
@wudneshdessalew1147 8 жыл бұрын
ሁሌም በያው ደስ ይለኛል ሰልቸው አለውቅም ደግሞም በጣም አስተማሪ ነው ገጠር ሂደው ልብሷል ጭቃ ቀብጧት ያለው ያለው ፓርት
@marymalll5770
@marymalll5770 Жыл бұрын
ወይኔ ይህ ቀጭን ልጅ በሳቅ ገደለኝ 🥰😂
@gamamennila4861
@gamamennila4861 8 жыл бұрын
ስላም ያለችብት ፈልም አረፈ ነው በጣም
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 3 жыл бұрын
Junta honech enji
@meklit797
@meklit797 2 жыл бұрын
ስኦው የለወኘሰሐከ ሰሐ ግልም እህዝ ነመ ሀሐም
@HayatHayat-xx9ls
@HayatHayat-xx9ls 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እያሳቀ የማስተምር ጥሩ ፊልም ነው ምን ብዬ ልግለጥ የተሰማኝ ስሜት ግሩም ነው.
@tigestshemlash9709
@tigestshemlash9709 8 жыл бұрын
ኦህ ደሥ ሲል የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ማንዴላ የአወራሀቸው ሁሉ ትምህርት ናቸዉ ውድድድድድ እናመሰግናለን
@airdropet
@airdropet 4 ай бұрын
ከ 30 ጊዜ በላይ አይቼ ማልጠግበዉ ፊልም ትዝታ አለብኝ ። እስቲ ይሄን የምታነቡ ፍቅር ስጡኝ ስሜን ነክታችሁ የቻናሌ አባል ሁኑ።
@user-oz6cd1cz7j
@user-oz6cd1cz7j 8 жыл бұрын
y.t ውይይይይ እንዲህ ነው ፌልም ትክክለኛ ኢትዬጵያውይነታችን ቁልጭ አዲርጐ የሚገልፅ እውነተኛ ታሪክ!!!!!!!!!!!!!! ቃል የለኝም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ልጂ ይውጣላችሁ!!!!!!!!! ከሳ/ዐ ጂዳ march 28/2016
@slutangebrihwot2992
@slutangebrihwot2992 8 жыл бұрын
I'm Eritrean but l love ethiopan movie it's so fantastic I learned a lot of Amharic selam tesfay Best actor keep going
@tinakadero411
@tinakadero411 6 жыл бұрын
Slutan Gebllrepliesrihwot a
@user-gu7jz9rp1l
@user-gu7jz9rp1l 7 жыл бұрын
ስላምዬ ስወድሽ እኮ አሁን ደሞ ባስብኝ የኔ ቀበጥ
@abduethopia4573
@abduethopia4573 4 жыл бұрын
አማርኛሙዚቃ
@seimyyemane6937
@seimyyemane6937 6 жыл бұрын
I’m Eritrean but l love Amharic movie and ppl especially Selam tesfay you’re the best one actor and keep going
@duosgrand5094
@duosgrand5094 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የተደነኩትና የሳኩት ፍቅር ፎሆ ፍቅር ፎሆ ሲልማ ከልቤነው የሳኩት ካስሽ የሌለበት ፊልም ማየት አይመቸኝም በርታ ከዚ በላይ እደምትሰራ ተስፋ አደርጋለው
@user-yz2im4db3c
@user-yz2im4db3c 8 жыл бұрын
ወይ ማንዴላ ምርጥ።ስው ሙላለም ሰላም ምርጥ የዘመኑ አርቲስቶች የመጨረሻ ሞድ አለዉ
@ansariabbasmehdianaariabba5035
@ansariabbasmehdianaariabba5035 4 жыл бұрын
ሰላምዬ ያኔ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ አርግሸለሁ
@emnettvproductionrizbana3077
@emnettvproductionrizbana3077 6 жыл бұрын
I'm From U.S.A so I like Ethiopian Films And music.
@mohammadm077m.7
@mohammadm077m.7 Жыл бұрын
😁😁😁
@rila4958
@rila4958 Жыл бұрын
don't make me laugh 😅😅
@heyat959
@heyat959 6 ай бұрын
😂
@selamselam3893
@selamselam3893 4 жыл бұрын
I love this 😍❤️❤️❤️❤️
@user-ic9jb2xr6y
@user-ic9jb2xr6y 8 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው (ውይ! አማረኛ ግን ሲያስጠላ)ያለችው ፓርት ይበልጥ ተመችቶኛል በርቱልን
@salemamen7170
@salemamen7170 2 жыл бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮
@Lool123Jamal
@Lool123Jamal 19 күн бұрын
ማለት 🤔😂😂😂😂😂
@sadafkre3672
@sadafkre3672 8 жыл бұрын
ወይኔናቴ እደት ያምራል እያዝናና የሚያስተምር ሞቭ ነው ይመቻችሁ ያራዳልጆች
@kidustekeba1628
@kidustekeba1628 8 жыл бұрын
I actually enjoyed this movie , it was very entertaining
@hiowtgetahun525
@hiowtgetahun525 7 жыл бұрын
ከዝህ አባባል በጣም የተመቸኝ ሁሉም በተሰጠው መከሊት ቤኖር እውነቱነ ነው ሁላችነም የተሰጠን መከሊት አለ ግን ያን ሳነውቅ የለለነ ሲመረን የረቅ ሰነናፈቅ እነገኛለን ለማኛውም እወነተኛ ፍቅር ይበልጣል ሁሊም መልካመ ማሰብ ለፍቅር ቦታ መሰጠትን የመሰለ የለም ፍቅር ተሰፋ እመነት እነዝህ 3 ፀነተው የኖራሉ ከሁሉም በላይ ግን ፍቅር ነው የፍቅር አምላከ ለሁላችነመ ከወረት ፅዳ ፍቅር ይሰጥ አሜን3 !!
@dimaadmasso350
@dimaadmasso350 6 жыл бұрын
ዢመረ ዩሲፊ ሰሚሊ
@alemfereja6069
@alemfereja6069 5 жыл бұрын
Yserg mzmor
@tigistboset2639
@tigistboset2639 5 жыл бұрын
Yimesgen
@hayatsherif2226
@hayatsherif2226 8 жыл бұрын
Actually, it was very entertaining!!!!!!!!!!! Magnificent !
@missazmera6457
@missazmera6457 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውው።የሰላም አድናቅ ነኝ ሰወድሸ እኮ
@user-gm6zk1iq1v
@user-gm6zk1iq1v 6 ай бұрын
ይህን ፊልም ያየሁት ከሁለት አመት በፈት ነዉ ከቤተስብችጋ ነበር በጣም ደስይላል ❤❤❤❤
@MeseLoveAmen
@MeseLoveAmen 8 жыл бұрын
Love you guys you do good job.........
@trsit4794
@trsit4794 8 жыл бұрын
ወይ የአጥንቴ ፍላጭ😄 😄 በጣም አሪፍ ነዉ: :አዝናኝ አስቂኝ አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን!
@user-fy5eq5sg4y
@user-fy5eq5sg4y Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@babitekle3853
@babitekle3853 6 жыл бұрын
I am from eritrea but l love ethiopian movie & music
@brhaneande3142
@brhaneande3142 7 жыл бұрын
I am from Eritrean so i Love you ethiopian pepole !!!! Madila konjo
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም በጣም ምርጥና ሀርፍ ፊልም ነው።እናመስግናለን ስላምየ የኔ ውድ ውድድድድድድድድ ነው።ማደርግሽ ማንደላም ጎቦዞች
@fenkiljougar6052
@fenkiljougar6052 4 жыл бұрын
ኣዝመራየ መጣር ተረዋኢት እንቋዕ ናብ በዓለ ትንሳኤ ብሰላም ኣብጽሓኪ
@sdafds782
@sdafds782 7 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም ተመቻቺሁኝ
@silvanatesfay5881
@silvanatesfay5881 8 жыл бұрын
I love it 😍😍
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አዝናኝና አስተማሪ ፊልም ነው ፍቅር ሆ አላለም
@user-mp8fl9ru3k
@user-mp8fl9ru3k 6 жыл бұрын
ወይኔ የስደት ወላፈን ሲያቃጥለው የኖረው ልቤናጥርሴ ዛሬ በሳቅ ወደኩ
@user-dz8nd5fd6j
@user-dz8nd5fd6j Жыл бұрын
እኔራሱ ወላሂ እንባየ ጠብ ጠብ እስኪል
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 9 ай бұрын
እኔም😂😂😂
@HanaadiseAbebayehu
@HanaadiseAbebayehu 8 ай бұрын
እኔ እራሱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ሸንቁጥ
@user-do4ps1py5v
@user-do4ps1py5v 6 ай бұрын
Hulachum ayzachu
@user-jk5xm2bq8p
@user-jk5xm2bq8p 8 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ የሚል
@fsefdssd1242
@fsefdssd1242 Жыл бұрын
ይመቻቹ በጣም ደስየምል ፊልም ነዉ 😍
@user-px8om9pw8g
@user-px8om9pw8g 7 жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነው ግን ጥጃዋን የመታት አመታት በጣም ያናድዳል እባካችው ለእንስሳት ክብር ይኑረን።
@tareshalin9102
@tareshalin9102 7 жыл бұрын
የኪዳነ ምህረት ነኝ የልደታ ልጅ ነኝ
@ggvffg8130
@ggvffg8130 7 жыл бұрын
የኪዳነ ምህረት ነኝ የልደታ ልጅ ነኝ
@bayushmekonen8535
@bayushmekonen8535 7 жыл бұрын
የኪዳነ ምህረት ነኝ የልደታ ልጅ ነኝ kkkkkkkkk
@makhasharif2263
@makhasharif2263 7 жыл бұрын
የኪዳነ ምህረት ነኝ የልደታ ልጅ ነኝ ክክክክክክክክክክ
@mohamedalsharif8757
@mohamedalsharif8757 7 жыл бұрын
የኪዳነ ምህረት ነኝ የልደታ ልጅ ነኝ love
@724f6
@724f6 7 жыл бұрын
ዉይ ሢያምር😍😍😍😍
@welduhagos8570
@welduhagos8570 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል። በተለይ ሰሉዬ ማር ነሽ ተመችተሽኛል። like......
@user-sf5ko1lu1d
@user-sf5ko1lu1d 8 жыл бұрын
ደስ ስትሉ አዝናኝ አስተማሪ ፊልም ነው
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 7 жыл бұрын
ከምርጥ በላይ የሆነ ፊልም ነው
@user-ml7ib6mj5r
@user-ml7ib6mj5r 7 жыл бұрын
ስልየ እወድሻለሁ በጣም ኣሪፍ ፍልም ነው
@Lovelove-ew6qe
@Lovelove-ew6qe 8 жыл бұрын
wawwwww betam dese yemil film yimechachihu selam yene konijo swedish😍😍
@surafiyedngllijnsri4154
@surafiyedngllijnsri4154 8 жыл бұрын
ከዝ በፊት ቡዙህ ፊልም ኣየሁት አንደዚ ኣይነት ምራጥ ፊልም ኣላየሁም በጣም ኣሪፍ የሆነ ፊልም በጣም ወደድኩት!!!!!
@mxtx3816
@mxtx3816 7 жыл бұрын
በጣምአሪፍነው እናመሰግናለን
@samueltekeste6707
@samueltekeste6707 7 жыл бұрын
Surafi yedngl lij nsri
@nejatali7996
@nejatali7996 7 жыл бұрын
ሰላምየ አቡ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ
@philc7152
@philc7152 7 жыл бұрын
Nejat Ali 😢🐕
@yaracell4181
@yaracell4181 7 жыл бұрын
Surafi yedngl lij nsri amarich
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i 2 жыл бұрын
የማንዶል አነጋጋሪ ትምህርት አለው ደስ ይላል
@user-io9qe6wi9g
@user-io9qe6wi9g 5 жыл бұрын
ወይኔ ሆሆሆሆ እያሉ ዘና ፈታ ያረገኝ ፊልም♥ ወሰን ኣጭበርባሪ ለሆዱ ብቻ
@meazaterefe9136
@meazaterefe9136 6 жыл бұрын
what a joy it is to see this fantastic movie, for the most part ,is sweet and a lot of time actually funny.
@user-eq1rq3jq1s
@user-eq1rq3jq1s 7 ай бұрын
hi😊
@dawitburuke3378
@dawitburuke3378 6 жыл бұрын
I love you all of your this part film
@mesertmesert2849
@mesertmesert2849 3 жыл бұрын
11
@herifqr5046
@herifqr5046 2 жыл бұрын
12
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
እራይት በጣም የሚያስቅ የሚያስተምር ሰላምዬ ማዴ ሁላቺሁም ጥሩነዉ ይመቻቺሁ 👌👌👌
@biruktawithabtamu3335
@biruktawithabtamu3335 8 жыл бұрын
it was a good movie I liked it👍
@sadiiiyahabeshalij6241
@sadiiiyahabeshalij6241 8 жыл бұрын
ያጥንቴ ፍላጭ Kkkkkkkkk በጣም ያምራል ልክ ነህ ኢትዮጲያዊነት በራሱ ትልቅ ኩራት ነው!
@Eyob797
@Eyob797 8 жыл бұрын
አብራሀም ለኢትዮጵያ ያለህ ፍቅር በጣም ደስ ይላል። ቅድስት ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር ተመርጣ 50 ጊዜ ኦሪጅናል መፀሐፍ ቅዱስ ላይ ተፅፋለች። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን የታቦተ ፅዮን መቀመጫ እንድትሆንም መርጧታል።
@raheel6135
@raheel6135 5 жыл бұрын
😀😁😁😁😁
@munaabera1895
@munaabera1895 6 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ሰላምዬ ስወድሽ
@workyworky9545
@workyworky9545 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቹ መቼም ቢሖን የማልጠግበዉ ድራማ ነው
@temamenabebe-co4bd
@temamenabebe-co4bd 10 ай бұрын
Temamen Abebe
@leohabeshaleohabesha3521
@leohabeshaleohabesha3521 8 жыл бұрын
it's so cool and very funny I like it
@tsegealemu7611
@tsegealemu7611 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ስላምዬ የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ
@tesnimreyan4089
@tesnimreyan4089 8 жыл бұрын
mehal bet kerehu
@alamloveealamlove4066
@alamloveealamlove4066 8 жыл бұрын
+tesnim reyan www
@gdy2725
@gdy2725 5 жыл бұрын
ሰላም እየ ደስትያለሽ ቀጥይበት
@abebaad9110
@abebaad9110 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ወድጄዋለሁ እናመሠግናለን
@zeharaali3708
@zeharaali3708 7 жыл бұрын
የኣጥንቴፍላጭ ምርጥፊልምነው ዘናኣርጎኛልኣስተማሪምነው።ፍቅር?ሆ? ሀሀ
@mukesweet6575
@mukesweet6575 8 жыл бұрын
just wow!!!!!!!!!!!!!ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል!
@yordinaleake3100
@yordinaleake3100 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም 😘
@johnbedasa933
@johnbedasa933 Жыл бұрын
THANK YOU VERY AMASING ABESHA FILM we have said L OVE U . . . . . . .FOREVER
@shewayefekadu1780
@shewayefekadu1780 6 жыл бұрын
ፍቅርሆሆ😂😂😂😂 ዋው አሪፍ ነው
@karimaseid9575
@karimaseid9575 8 жыл бұрын
wawww Arif naw selamy sewadesh
@user-st3nq5ik2h
@user-st3nq5ik2h 8 жыл бұрын
ክክክክክክ ያጥንቴ ፍላጭ
@jebs3215
@jebs3215 5 жыл бұрын
tesertwal,so good!
@sofitube7147
@sofitube7147 9 ай бұрын
ከ 10 አመት በፊት ያየሁት ደግሜ እዳዲስ እያየሁት ነወ😢
@amanuel7643
@amanuel7643 Жыл бұрын
እዚህ ላይ ግን በጣም ቆነጆ ነበርሽ ሰላምዬ በጣም ትመቺኝ ነበር አሁን ግን
@simehuluka3567
@simehuluka3567 7 жыл бұрын
I love this movie
@okokjokokj1116
@okokjokokj1116 5 жыл бұрын
ሰላም እዉነተኛ ማንነትሽ ከኛ ወጣ ቢሆንም ትወናሽ መሳጭና ሳቢ ነው well well ማንዴ ስወድክ በርቱ
@jatjjagmculot8592
@jatjjagmculot8592 5 жыл бұрын
Okokj Okokj11 እህ ኩታል ሲያሥጠላኝ እሡያለበት ፊልም ያሥጠላኛል
@ilovemycountryethiopia3450
@ilovemycountryethiopia3450 5 жыл бұрын
@@jatjjagmculot8592 wisha zerena
@abdihabesha4382
@abdihabesha4382 3 жыл бұрын
ፍልሙ ደስ ስል ፣ሙለአለም፣ከሳሁን ፣ሳላም ፣ ሶስታችሁም ውስጤ ነችሁ ይማቻችሁ ፣
@user-vj8ro7cx8g
@user-vj8ro7cx8g 6 жыл бұрын
ፍቅርርርርር ሆሆ ክክክክክክክክክክ ኣይ ማንዴ ክክክክክክ ማንዴና ሰሊ በጣም የማደንቃቹ ምርጥ ኣርቲስቶች ኣቦ ይመቻቺ ኑሩሉን
@Hana-dr4kh
@Hana-dr4kh 8 жыл бұрын
wawww betam des yelal selamya yena konjo♥♥♥♥
@oykukarayeloykukarayel3229
@oykukarayeloykukarayel3229 2 жыл бұрын
እንደኔ 2014 ዓ.ም እያየው ያለ👍😍
@user-jr4yl7zh4t
@user-jr4yl7zh4t 2 жыл бұрын
እኔ ውደ
@gudetahussen6028
@gudetahussen6028 Жыл бұрын
እኔ አለው ዛሬ 19/4/2015
@user-bn8nl8cv7b
@user-bn8nl8cv7b 5 ай бұрын
እኔደግሞ 2016😂😂😂😂
@user-tz7xj6tj5e
@user-tz7xj6tj5e 4 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ለሰወስተኛ ግዜ ያየው ማነው
@balaybelaydems1160
@balaybelaydems1160 4 жыл бұрын
3Bcha chimari ale enji
@zefnfyfug2737
@zefnfyfug2737 4 жыл бұрын
Aenay.5
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 4 жыл бұрын
10 and more than
@beti707kingfano
@beti707kingfano 3 жыл бұрын
ሙሌ ውስጤ ነህ በቃ ውይይ ስወድህ እኮ የአጥንቴ ፍላጭ ሰላምዬ ሁሌም ትወናሽ ይመቸኛል ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@hiwetsweet5539
@hiwetsweet5539 6 жыл бұрын
I am form Eritrea I like Ethiopia movie
@ebrotube1113
@ebrotube1113 6 жыл бұрын
ማንደና ሰላም ውይይ ሲያምሩ
@meriwedierimeriwedieri5097
@meriwedierimeriwedieri5097 6 жыл бұрын
Filim malet nay behaki b action terh endemo koynu Amhricha zey nkel koyna I am from Eritrean but l love Ethiopian movie and people
@saare2400
@saare2400 5 жыл бұрын
eri and ethi one Love nay bhaki Film malet abzi aleka eti amharicha zeymkal ka ab kulatna eyu
@habesha3656
@habesha3656 5 жыл бұрын
ኣምሓረኛ ተማሳሳሊ ስለ ዝኮነ ምስ ትግርኛ ክትክእሎ ቀሊል ኢዩ። ኣነ ኣብ ኣስመራ ወላ ሕጂ እውን ኣምሓረኛ ፊልም ቡዙሕ ኢየ ዝሪኢ ብኮሙኡ ኢየ ከኣ ኪኢለ። ፐርፈክት እኮ ኣይኮንኩን ግን ጽቡቅ ይረዳዳእ ኢየ። ቡዙሕ ፊልም እንተ ሪኢካ ክትክእሎ ቀሊል ኢዩ
@user-un3ik4ho5m
@user-un3ik4ho5m Жыл бұрын
ሰላምና ማንድዬ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የውነት
@adanebelay3471
@adanebelay3471 8 жыл бұрын
So Good keep it up....
@batemyseznale9999
@batemyseznale9999 7 жыл бұрын
ስወድሽ ሰላምዬ ማሬ እንደው አተዋወንሽ ሲያምር ከአይን ያውጥሽ
@hayukwt4218
@hayukwt4218 3 жыл бұрын
ሰላም ሽኮሪናታት😍❤️
@manaweldezghi623
@manaweldezghi623 8 жыл бұрын
Betami arif film
@abduruhmanahmed5555
@abduruhmanahmed5555 8 жыл бұрын
wwww wonderful and amazing movie
@user-cm5gx3uw4r
@user-cm5gx3uw4r 7 жыл бұрын
አርፍ ነዉ በርቱ
@jzjdkssjsjsnsn3537
@jzjdkssjsjsnsn3537 7 жыл бұрын
ዋው እስከዛሬ አለማየቴ ቆጨኝ ከምንም በላይ ደስ ይላልልልልል
@tekleokbay4529
@tekleokbay4529 8 жыл бұрын
Great Ethiopian movie
@lidiya3605
@lidiya3605 9 ай бұрын
አሪፍ አርጋችሁ ሰርታችሆል በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
አንቀፅ 39 -  Ethiopian Movie Ankets 39 - 2020 ሙሉፊልም
1:32:28
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 32 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 6 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 13 МЛН
Ethiopian Movie - Chombe (ቾምቤ) - Ethiopian Film 2016 from DireTube
1:23:31
YeSilet Lij (የስለት ልጅ) Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:22:41
Ethiopian Movie - Yaletasbew  Full 2015
1:45:40
Arada Movies
Рет қаралды 3,8 МЛН
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Salkan Tube
Рет қаралды 2,3 МЛН
አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020
1:26:01
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
ጠባሹ ሙሉ ፊልም Tebashu full Ethiopian film 2022
1:33:11