No video

*NEW* | መሐተብ የምናስረው ለምንድን ነው ? | የምዕመናን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 3 | part 3 |

  Рет қаралды 77,689

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

4 жыл бұрын

መሐተብ የምናስረው ለምንድን ነው ?
የምዕመናን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 3
በዚህ ቪድዮ ውስጥ የተጠየቁ ጥያቄዎች:-
[[[ማሳሰብያ ትምህርት ይሆን ዘንድ ከቆየ ሬኮርድ የተዘጋጀ ነው]]]
ጥያቄ - 1 00:13 ፡- መሐተብ የምናስረው ለምንድን ነው ? መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው ወይስ በልምድ ነው ?
ጥያቄ - 2 04:36 ፡- የማይሠገድባችው ቀኖች እነማን ናቸው ?
ጥያቄ - 3 05:03 ፡-መጥምቁ ዮሐንስ እኔ በውሀ አጠምቃችዋለው ከኔ በህዋላ የሚመጣው ግን በመንፈስና በእሳት
ያጠምቃችዋል ብሎ ስለ ጌታ ዕየሱስ ክርስቶስ ምስክርነት ሠጥቷል በሌላ ወንጌል ላይ ደግሞ ዕየሱስ
ክርስቶስ ከደቀ መዛሙረቱ ጋራ ሁኖ የሚመጣው አንተ ነህ ወይስ ሌላ እንጠብቅ የሚል ጥያቄ ደግሞ
ጠይቀውታል ይህንን እርሶ እንዴት ያዩታል ?
++++
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
++++
ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
You Tube : / @nsebhotube
Facebook :
#ETHIOPIANorthodox #zebeneLema #Protestant
Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,EBS tv conflict with ethiopian orthodox,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ

Пікірлер: 195
@user-om9xj3dw1r
@user-om9xj3dw1r 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም !ማህተብ ክብራችን ነው የምትሉ እስኪ በላይክ ግለፁልኝ 😉👍
@user-se3vf5vh4w
@user-se3vf5vh4w 4 жыл бұрын
እስክ ማህቴቤ ከምበጠስ አንገቴ ይበጠስ የምትሉ ነላይክ አሳዩኝ
@newtube4517
@newtube4517 4 жыл бұрын
♥♥♥
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 жыл бұрын
መሀተቤን ከምበጥስ አገቴ ይበጠስስስስስስስ
@martiyamaryamlij12m5
@martiyamaryamlij12m5 4 жыл бұрын
ማህቴቤ ከምበጠስ አንነቴ ይበጠሰ
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 4 жыл бұрын
መምህራችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ በእውነት ግእዝብሔር አምላክ እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን🙏🙏💒💒
@yasminjasmin1141
@yasminjasmin1141 4 жыл бұрын
መምህር ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኑርልን በእግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረት ዘበነ ለማ እረጅም እድምና ጤና ይስጥልን ማህተቤ ክብሬ ነዉ
@aliomar3666
@aliomar3666 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን ፀሎታቹ ይድረሰን
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ማተባችን እንድንበጥስ የምያገድደን ሰይጣን በእግራችን ስር ይጣልልን አሜን🙏🙏🙏🙏
@user-ct8eq2wf3h
@user-ct8eq2wf3h 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@goosigoosi3822
@goosigoosi3822 4 жыл бұрын
ንሴብሆ እናማሰግናለን።የተዋህዶ እንቁ መምህር ዘበነን ትምርህርት የሆነውን የመናፍቃን መዶሻ ስለ ጋበዛችሁን።
@senaitabera2679
@senaitabera2679 4 жыл бұрын
በእዉነት አባቴ ረጅም እድሜ ይስጦት የማላቃቸዉን ሁሉ በእርሶ ትምህርት አወኩ እዉነት እግዚአብሔር ይስጦት በፀሎቶ አስቡኝ
@mikimiki6802
@mikimiki6802 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
መምህር በእውነቱ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
@user-sl8qk9ex2x
@user-sl8qk9ex2x 4 жыл бұрын
እባክዎን ሰዎች መፅሃፍ ቅዱስን እንዲያነቡ ይንገሯቸው የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 1 ቁጥር 3ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው።
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@meseretmersert9984
@meseretmersert9984 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Salam-sh2dv
@Salam-sh2dv 2 жыл бұрын
Amen kale hiwoti yasemaln abatachin 👌🥺💔👈💒✔➕👈🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@senaitsenait6430
@senaitsenait6430 3 жыл бұрын
Kele hiwote yasamalen yadegele mareyam leje egzebher amen
@senaietmerhawi1016
@senaietmerhawi1016 4 жыл бұрын
እኔ በርስወ መልስ ቅቤ ነው የምጠጣው አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amebameb3574
@amebameb3574 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
@moniecole759
@moniecole759 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kaleyeot yasemalen Egzahber yaglgilot zamanotn yibarkilen ⛪🇪🇹💒🕯🕯🕯🙏🙏
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት! አሜን ወንድማችን አባታችን አንጀት አርስ ምሁር ሊቁ አባታችን ወንድማችን መምህራችን መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ምንም ልምድ የሚባል ነገር ኦርቶዶክስ የላትም አሜን
@lidukonjo9200
@lidukonjo9200 4 жыл бұрын
Kal hiwot yasemalen kesis
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን
@user-sf8wd9ns7f
@user-sf8wd9ns7f 4 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን እግዚአብሔር አምላካ ያብዛልን አሜን፫ የቅዱሳን አባቶቻችን እና የቅዱሳን እናቶቻችን እረዴኤት በረከታቸውች ይድረሰን አሜን አሜን አሜን*✝️🕯️
@tigstfkadu8611
@tigstfkadu8611 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን መምህራ እግዚያብሔር ምህረቱን ይላክል
@user-jy6fh2qx3r
@user-jy6fh2qx3r 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ቀሲስ ዘበነ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥል ጋገልግሎት ዘመንወቱን ያርዝምልን
@Yaru276
@Yaru276 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው!
@emabetgerma7308
@emabetgerma7308 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውይት ያስማልን
@achamyeleshhaile4572
@achamyeleshhaile4572 4 жыл бұрын
ቃለ ህይት ያሰማልን
@elsatewelde3886
@elsatewelde3886 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ወትሩ ደሥሥሥተኛ ነኝ ክብር ልድንግልልልልል ልጅ አየሱስ
@hayatmazloum4180
@hayatmazloum4180 4 жыл бұрын
Kale hiwat yasemalin
@kiyyakiyya1478
@kiyyakiyya1478 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 жыл бұрын
ufff endew fetfitah new ako yemitagorsew zemanih yebarek memir zebana kalhiwot yasemalin
@beamara960
@beamara960 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ሺ አመት ኑርልን እንወደዎታለን
@hagerabera4045
@hagerabera4045 4 жыл бұрын
egziabhair yerdan masetwale Yadelne
@user-fv4yf1or1i
@user-fv4yf1or1i 3 жыл бұрын
እግዚ ኣቢሄረ 💒💐🕊⛪️💒💐🕊🙏❤❤️ ይባረከልኝ ኣባቴዋ እምፈልጎ ትምህረቲነው ጤናቹ ብዝት ትትትትትትትትትትትቶቶቶ ይበልልኝ ኣባቴዋ 🕊🙏🙏❤❤️❤🙏🕊🕊💒⛪️⛪️ኣባቴዋ ኣሜን 3 /ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@hirutaz541
@hirutaz541 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን💐💐💐💐💐
@DerejeMolla-fg5si
@DerejeMolla-fg5si 12 күн бұрын
❤❤❤
@medate494
@medate494 4 жыл бұрын
ኣምላኽ ጸጋ የብዚሓልካ ኣብዛ ኣንፈታ ጠፍእዋ ዘሎ ዓለም ከማኩም መምሃራን ኣይክላና
@bewketmnychil3033
@bewketmnychil3033 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልብን
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 жыл бұрын
መምህራችን ልዬ ነቸው እኮ እግዚአብሔር ምስክሬን እዳው ያቆይልን🙏🙏🙏
@Asqualgebrehiwot
@Asqualgebrehiwot 4 жыл бұрын
Qalhwet ysmalen memhrahen
@user-ze4ci9zm1j
@user-ze4ci9zm1j 4 жыл бұрын
ማተቤን በጣም እወደዋለሁ መስቀል ኃይላችን 🙏🙏
@membiadal8355
@membiadal8355 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሽ።አመት ይኑሩልን
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍👍 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️
@nsebhotube
@nsebhotube 4 жыл бұрын
SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ ይማሩበታል SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ ቪድዮችን በቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን፡- t.me/nsebhoEthiopia
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 4 жыл бұрын
ለሊላ ጊዚ እባካቹህ የዋሽንት ወይም መዝሙር ትንሽ ድምፁን ብትቀንሱት ሁለት ነገር መስማት ችግር ያለብን ሰዎች አለን። የመስማት ችግር ፡ በድሚ የገፉ ሰዎችን አስቡአቸው እባካቹህ። ትምህርቱ ጠቃሚ ነው።
@ttthhhh5563
@ttthhhh5563 4 жыл бұрын
Egziabher. Ante yeseten ymesgen
@ramapictures8080
@ramapictures8080 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ዘመናችንን ይባርክ አንተም ተባረክ ዘበነ
@bibiyabtse6577
@bibiyabtse6577 4 жыл бұрын
Like
@gada5742
@gada5742 4 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ወደኔም ጎራበይ
@emerald21576
@emerald21576 3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!
@JoyJoyFT208
@JoyJoyFT208 3 жыл бұрын
Betam des ylal
@kulaniikykulanii1589
@kulaniikykulanii1589 4 жыл бұрын
ቃል ህወሓት ያማሊን🙏🙏🙏
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልንመምህራችን
@eyorusaliemtesfamariam8646
@eyorusaliemtesfamariam8646 3 жыл бұрын
Selam lenante yhun,bal sihon aysegedm.lemndnew maysegedew Memhr.zemenh ybarek.
@samenkuanabroadarasanchef4431
@samenkuanabroadarasanchef4431 4 жыл бұрын
Kal hiwet yasamalenn mengsta samayaten yawarslenn
@sewargeyenealgne1892
@sewargeyenealgne1892 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-wb8cv2pi1w
@user-wb8cv2pi1w 4 жыл бұрын
ስፈልግ የነበረው መልስ ነው እግዚአብሄር ይስጥልን
@user-em4mo3pw2o
@user-em4mo3pw2o 4 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰት ሰማያት ያወረሳልን እግዚአብሔር በእድሜ በጠና ይጠበቃልን
@user-yq5qp4js1c
@user-yq5qp4js1c 4 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ
@askalsisay1601
@askalsisay1601 4 жыл бұрын
የስላሴ ባሪያ ነኝ አባታችን መምህር ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን የሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎትን ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ የባርክልን እንድሜንና እንዲሁም ጤናን ይድልልን የምንሰማዉንም ክፉ የኮርና ባይርስ እመቤታችን ብፅይት ድንግል ማርያም ትሰዉርልን ለንሰሀ ሞትም ታብቃን አደራዋን
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 4 жыл бұрын
የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ሕወህትን ያሰማልን
@technoobbose128
@technoobbose128 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 4 жыл бұрын
Amen amen amen klhwete ysmalene 🙏🙏💚💛❤️
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 жыл бұрын
Kalehiye woten yasemalen
@tagetilahun898
@tagetilahun898 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን
@user-ic9fc3lu5z
@user-ic9fc3lu5z 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@yelebntakulegeta484
@yelebntakulegeta484 3 жыл бұрын
Salam
@user-kp2ti4yy8s
@user-kp2ti4yy8s 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
@semagnsisay2708
@semagnsisay2708 4 жыл бұрын
መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅልን ረጅምእድሜ ከጤናይስጥልን፡፡
@tigisttg7080
@tigisttg7080 4 жыл бұрын
Memirachin kale hiwot yasemalen Egzahbehr be tsega be Edime yitabkilen 🙏⛪🙏💛💚❤️✝️✝️✝️✝️
@gatshabera157
@gatshabera157 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልነ
@fyhfygdugfyv1603
@fyhfygdugfyv1603 4 жыл бұрын
ቃለሒወትያሰማልን ምሐምሕር ፀጋዉን ያብዛልሕ እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@senaitsenait6430
@senaitsenait6430 4 жыл бұрын
Kalehewt yasamalen yadegele mareyam leje egzebher
@genitgenitgenit753
@genitgenitgenit753 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ሞህር በዕድሜ በፀጋ በእውነት ያቆይልን
@mululove1700
@mululove1700 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እንቁ የተዋህዶ አርበኛ ኑ እንደማመር የተዋህዶ ልጆች
@user-vn2hg3gx2e
@user-vn2hg3gx2e 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን
@yuniyunata631
@yuniyunata631 4 жыл бұрын
እድሜ ጸጋዉን ያብዛልን መምህራችን
@asadyrasadyr8815
@asadyrasadyr8815 4 жыл бұрын
ቃለህይወትያስማልንመምህር
@danadana2888
@danadana2888 4 жыл бұрын
Kalewotin yasemalin amen amen amen
@tadushocha7389
@tadushocha7389 4 жыл бұрын
Amen amen amen kal ahywati yasemalen
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 4 жыл бұрын
ማህቴቤን አልበጥስም ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር አሜን
@mantubetube4140
@mantubetube4140 4 жыл бұрын
🙏ቃለሕይወት ያሰማልን
@ahdd9675
@ahdd9675 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@adhantebelanewintana6739
@adhantebelanewintana6739 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቸን ረጃም እድሜ. ና ቴና ይስጥህ
@behailukiflemariam268
@behailukiflemariam268 4 жыл бұрын
እ/ር እድሜህን ያርዝምልን
@Btaddese
@Btaddese 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራቺን እግዛብሔር እትዬጵያ ይባርክልን🙏🙏🙏
@user-nj7dq1kt3m
@user-nj7dq1kt3m 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏
@user-do4ho7hd6f
@user-do4ho7hd6f 4 жыл бұрын
Amen.Amen
@hayatmazloum4180
@hayatmazloum4180 4 жыл бұрын
Erime ena tena yisitilin
@meheletderb2681
@meheletderb2681 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@SaraSara-rd8ol
@SaraSara-rd8ol 4 жыл бұрын
Beewunet kbur memhrachin Kesis Docter Memhr Zebene Lema kalehiwet yasemaln Bereketachihu yiderbg
@konjitalemu9078
@konjitalemu9078 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-vh4ml1vy6h
@user-vh4ml1vy6h 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት መምህራችን
@fitsumabadi8359
@fitsumabadi8359 4 жыл бұрын
Amen amen Abona gale hiwet yesmalana
@SAau-xy8yl
@SAau-xy8yl 4 жыл бұрын
የተዋሕዶ አምላክ ይፍረድ ቃል ሕይወት የሠማልን
@martiyamaryamlij12m5
@martiyamaryamlij12m5 4 жыл бұрын
እሜን መምህር ሆይ ቃለ ህይወት ያስማልን
@askalehailu360
@askalehailu360 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር!!
@SSs-ls9ph
@SSs-ls9ph 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህውት ያሰማልን
🛑ከልብ ሊደመጥ የሚገባ ትምህርት‼️ || አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ||
57:13
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 9 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
የእሑድ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Sunday
16:46
የተመረጡ ስብከቶች ||yetemeretu sbketoch|| #viral #Orthodox #sibket
9:16
sami Orthodox ሳሚ ኦርቶዶክስ
Рет қаралды 4,1 М.
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,1 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 9 МЛН